Memeher Girma Wondimu 149 ጌታ ሆይ...ሰዉ የለኝም ልዩ ትምህርት

  Рет қаралды 54,004

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰዉ ነበረ ዮሐን 5:5

Пікірлер: 341
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 3 жыл бұрын
የእኛ ውድ አባት እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤
@zadyearsamalij1092
@zadyearsamalij1092 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔም ሰው የለኝም እና አንተ እራራልኝ አንተ አበርታኝ 😭😭😭❤
@neking3868
@neking3868 3 жыл бұрын
Enim swe yelegnem geta Hoy eredagn!
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 жыл бұрын
እኔም ብቻዬን ከፈጣሪዬ ጋር ማውራት ጀምሪያለሁ በቃ ምን ላድርግ ::
@ayinu601
@ayinu601 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን l🤲l
@mystoe9261
@mystoe9261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴን አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው
@burtukala9867
@burtukala9867 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen😭😭😭😭egezber yetemesegen yihun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የመስገን አባታችን እንካነ በሰላም መጡ አባቴ በአካል እስካየት በጣም ነዉ የምለምነዉ እግዚአብሔር ፊቃዱ የሁነልኝ አባቴ በረከትዋት የደረብነ ጉባየ እስኪጀመር በጣም እጠብቃለሁ እደሜነ ጤነ የሰጥዋት አሜን አሜን አሜነ
@user-js4jt9lg2s
@user-js4jt9lg2s 3 жыл бұрын
እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት
@betyabera9644
@betyabera9644 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይደርብን በፀሎት አስቡኝ አሜን እግዚአብሔር ሰዉ አርገኝ ያላንተ ማንም የለኝ እርዳኝ ጌታየ
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
እንደምን ሰነበቱ ? ✝️ አባቴ 😭ይህ ርዕስ ለእኔ የተሰጠ ነው 😭አዎ ሰው የ ለ ኝ ም ! ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲
@hewanethopia189
@hewanethopia189 3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ
@hewanethopia189
@hewanethopia189 3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያስብ
@helengebre2820
@helengebre2820 3 жыл бұрын
Ayzosh ehte Egzeabher kanchi gara new .betselot berchi lehulum ken alew
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
@@hewanethopia189 አሜን🤲
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
@@helengebre2820 ✝️እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏አሜን🤲እሺ እበረታለሁ
@rutirut8846
@rutirut8846 3 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን የእሶ ትምህት ለኔ በሰው አገር ላለሁት መድሃኒት ነው
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሙምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን የእውነት ሰው ያርገን😢
@user-sj7yj6se9f
@user-sj7yj6se9f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን በእደሜ በጤና ያቆይልን
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
አባቴ እንኳን ሰላም መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን መደሀኒ አለም ሰዉ የለኝም አንተ ሰዉ አድርገኝ በባዕድ አገር ተንገላታን ለስጋ ብቻ ለቅድስት አገር ለንሰሀ አብቃን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ.ህይውት ያሰማልን አባታችን
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጣልን በረከተዋት ይድረሰን እረጅም እድሜ ጤና ይስጡዋት🙏🙏🙏😭 ጌታ ሆይ እኔም ሰው ይለኝም አንተ ግን አንተ ነህ አስበኝ አትተወኝ ባዱ ነኝ አምላኬ ሆይ 😭😭ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭
@mekdeshabteyes9542
@mekdeshabteyes9542 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋ በረከት ያዋርስልን አባታችን ኑሩልን
@user-xc2nv6ft3z
@user-xc2nv6ft3z Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን።
@edasooganamoo7092
@edasooganamoo7092 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታሆይ አምላኬ ሠው አርገኝቃላሂይወት ያሠማልን እድሜ ከጤነ ገ ይስጥልን አባታችን ከነቤታሠቦት አባ በፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም
@user-gx3sq1or9b
@user-gx3sq1or9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
@eeeeeeeerrrrttt
@eeeeeeeerrrrttt 3 жыл бұрын
Abatachin wed sira temwlasu inde
@user-et1mr2bk9t
@user-et1mr2bk9t 3 жыл бұрын
ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣልነን
@lemlemfikire6854
@lemlemfikire6854 3 жыл бұрын
አባቴ እኳን ደህና መጡልች እግዚአብሄር ይባርኮት
@jumarijumari4733
@jumarijumari4733 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 жыл бұрын
Amen አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በተለቱወት አስቡኝ ስደተኛ ልጅወት ወለትስላሴ
@tesfayeabtew7811
@tesfayeabtew7811 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን። ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይሰጠዎት
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው የለኝም እግዚአብሔር ግን ሁልግዜም ከጓኔ ነው የሞትን ደብዳቤ እንደቀደድከው የኔንም የእዳ ደብዳቤ ቅደድልኝ አምላኬ ሆይ ታረቀኝ በማላውቀው ነገር የሰው እዳውስጥ ገብቻለሁ አውጣኝ አምላኬእኔህጺያትኛ ነኝ እና ከእኔየተሻላችሁ በጽሎታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ በረከት ረድኤቶ ይድረሠኝ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቅድሥት ድንግል ማርያም በእጅዎ እንድባረክ ትርዳኝ አሜን አሜን አሜን
@kidebehaylu8984
@kidebehaylu8984 3 жыл бұрын
እስኪ አባዬ ጉባኤ እንዲጀምሩ የምትፈልጉ ????
@lemlemmesl8779
@lemlemmesl8779 3 жыл бұрын
@ODani Man ኢትዮጵያ
@ayenalmshiferaw6687
@ayenalmshiferaw6687 3 жыл бұрын
Ebakeshen abatachenen enwadalan yate agalu ebakacun negarug weyem kuter setug weda
@kidebehaylu8984
@kidebehaylu8984 3 жыл бұрын
ቅዱስ ፋኑኤ ነበር አሁን አቁመዋል
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 6 ай бұрын
መጋቢት 7ሊጀመር አደል?
@kalkidanayana9956
@kalkidanayana9956 3 жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጠረልኝ
@hayatalbsh7907
@hayatalbsh7907 2 жыл бұрын
እንየም ሰው የለኝም ኣባ ብፀሎት ሃሲቡኝ ወለተወርሃን😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ፀሎትልመናዎት ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@munakasahun4452
@munakasahun4452 3 жыл бұрын
Amen amen Amen
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን።
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚአብሄር በኛም ቤት ይግባ
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላሉት አባ በእድሜና በጤና ያቆየልን
@tsehayasfaw2330
@tsehayasfaw2330 3 жыл бұрын
ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale.hiwet..yasemaln
@danieltake3311
@danieltake3311 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገልሎት ጀምረዋል አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወ/ገብርኤል ነኝ
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Amen Amen abatachina egzbiher kekefu hulu yetabaqota ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@شركةهاوسديزاينللبناءالجاهز
@شركةهاوسديزاينللبناءالجاهز 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አይነግዳየድንግልልጅ
@አይነግዳየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
የመጋው .አባት .የመጋው.እረኛ እድሜ ጤና. ይስጥልን። ጌታ ሆይ. እኔ. ሰው የ .ለኝም ስለው ነበረ:- እኔነቴን .ያሳጠኝ ክፉ. መንፈስ .ግራ አጋብቶኝ. የነበረው . የጠላቴን. ውጊያው. እንዳውቀው .ያነቁኝ ዓይነ. ልቦናየን. ያበሩልኝ። አባቴ ኑሩልኝ። እግዚአብሔር ንም. እንዳውቀው .አደረጉኝ። ጌታ ሆይ .ሰው የለኝም. እለው .ነበር .። ዛሬ ግን የመዳን ቀን ደረሰልኝ። ና ጌታ ሆይ ተመሥገን እለዋለሁ። እንደገና አሁንም ሁሌም ደግሞ ደጋግሜ ጌታ ሆይ እባክህ እድሜ ከጤና ጋር ስጥልኝ ለ አባቴ እላለሁ። ምስጉን እግዚአብሔር ይመሥገን።
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን የቡዙሃን እባት ሺ እመት ኑሩልን
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።
@zersenaysbhat4524
@zersenaysbhat4524 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስመዓልና ኣቦና ኣባ ግርማ : እግዝአብሄር ዘመን ኣገልግሎትኩም ኣብዚሑ ይባርኽ : :
@alemmeshtarikou611
@alemmeshtarikou611 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የምያስታውል ልብ ስጠን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ነገሮችን ይቀይራል የኛንም ልብ ይቀይርል
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@meseretedalewu5152
@meseretedalewu5152 3 жыл бұрын
Enkan Bselame Metahu Abay
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 жыл бұрын
የኛውድአባት በእውነት እግዚአህቤር እረጂም እድሜ ይስጥልን ሺአመት ይኑሩልን እግዚአህቤር እርሰዎን ለሰጠን ፈጣሪይመስገገ የድግል ማሪያም ልጂ
@mobaratbangky9810
@mobaratbangky9810 3 жыл бұрын
A men Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-nh9pk1uy9c
@user-nh9pk1uy9c 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 жыл бұрын
ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልኝ አሜን አሜን አሜን በረከቶ አይለየኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይሲጥልን ለአአባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት እሲቡኝ አባየ
@appapk5408
@appapk5408 3 жыл бұрын
አባታችን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 3 жыл бұрын
ስወዶት እኮ አባየ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
አባቴ አላህ yitebikot began new miwedot💝🕌✌💒🙏
@sser8405
@sser8405 3 жыл бұрын
Amen
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 3 жыл бұрын
አባታችን የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ መልካም አባት እኔስ አባየን ሳያቸው እደው ደስስስስ ይለኛል ተመስገን
@user-zm5hi8vq9t
@user-zm5hi8vq9t 3 жыл бұрын
እደአባቴ በሁለቱም ስልኬ ባየወት አልጠግበወትም እመብርሀን የልኡል እግዚአህቤር እርሰዎንለሰጠን ክብርናምስጋናይግባር
@zinashwuibe6409
@zinashwuibe6409 3 жыл бұрын
አባ ፀጋዎትን ያብዛሎት እግዚያብሄርአብ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰኝ
@rahwanegasi2960
@rahwanegasi2960 3 жыл бұрын
Enquan dehna metu Abatachn, rejim edmena tiena ysitiln, yemnwedot Abata......meche yhon meskelachu yemdassewn, Eritrea 🇪🇷 ♥ ❤
@hayatalbsh7907
@hayatalbsh7907 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏👏👏👏👏
@martamarta1614
@martamarta1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
አባቴ የእርሶ ትምህርት በመከታተል እና ተግባራዊ በማድረግ አጋንንት ተጋልጦልኝ ወቶልኛል እንዴት እንደማመሰግኖት አላውቅም አንድ ቀን አግኝቼዎት ጉልበቶን ስሜ እስካመሰግኖት ድረስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባቴ ሸክሜን ከእግዚአብሔር ጋር አቅለውልኛል በአስተምሮቶ ከተቀበርኩበት ጨለማ ወጥቻለሁ አመሰግናለሁ አባቴ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ኑሩልኝ !!!!
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@tsigeteklmichel1980
@tsigeteklmichel1980 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@berhaneget8381
@berhaneget8381 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ሕይወት ያስማል የመዳኔ ምክንያት ኖት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 жыл бұрын
ቃለህወትያሰማልን ለአባታችን እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ ሰው አድርገኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 3 жыл бұрын
በሚጣፍጠው አባታዊ ትምህርቶ ምስጋናዬ ባሉበት ባክብሮት ይድረሶ።ልቦናችንን የመስማት ጉልበቱን ይስጠን አሜን!!!
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@rasalrasal5113
@rasalrasal5113 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ያብዛልን አባታችን የምታውቁ የስልክ አድራሻቸውን ተባበሩኝ 🙏
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@berekettesfaye7925
@berekettesfaye7925 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አባቴ እኔም የምናፍቀው እሷን ቀን ነው ለዛ ያብቃን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ወገኖቼ :: አባቴ 😭ይህ ርዕስ ለእኔ ነው 😭አዎን ሰው የለኝም :: ከእኔ የበረታችሁ🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲 😭😭😭😭😭😭😭
@fygdfgfdgvdgg8093
@fygdfgfdgvdgg8093 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛሎት አገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እድሜ እና ጤና ይሰጦት እንካን በሰላም መጡሉን አባታችን
@abebekebede628
@abebekebede628 3 жыл бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰን ኑሩልን
@yigramfikadu6423
@yigramfikadu6423 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን ።እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!!
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 3 жыл бұрын
kalhiwet yasmalne abtachine yaglglot zemnot Egzhbher yebrklot be tslote zekrna please le mefwese yadrsen Egzabher Amteselase(saba) ⛪💒⛪😭😭😭🤲🤲🤲
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 3 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማን
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 жыл бұрын
መምህር አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልንን 🙏🙏🙏 እኔም አለኝ የምለው ሰው የለኝም !!አለኝ የምለው ኢየሱስ ክርስቶስ እና/ በሀዘኔ በደስታዬ የምጠራት እናቴ እማምላክ ናቸው🙏❤️
@jimaabdi4266
@jimaabdi4266 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ
@rezenekesant
@rezenekesant 3 жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏 🙏 🙏
@abribobable
@abribobable 2 жыл бұрын
Amen amen amen abate edme yisetiligne. Betam des ymil timhirty
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@yabsra653
@yabsra653 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖💝💝
@user-tj4lt5pj6b
@user-tj4lt5pj6b 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህ ትምህርት ለኔ ነው አባቴ ኑሩልኝ
@haymanotj7426
@haymanotj7426 3 жыл бұрын
መምህር እንወድወት አለን አባታችን
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@menberehailu5457
@menberehailu5457 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን እድሜና ጤና ይኑሩሉን
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen abatachen be erso lay adero yastemeren amlk yikber yimesgen
@lemlemfikire6854
@lemlemfikire6854 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ማስታዋሉን ይስጠ አሜን
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 3 жыл бұрын
አምላኪ ሆይ መፃጉን የስማህው እኛንም ሰማን
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 3 жыл бұрын
Abba waqayyoo Sagale jirenyaa isanii haa dhagesisuu
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና እረዥም እድሜ ይቆዩልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በፀሎትዎ ያስቡኝ ተስፋ ማርያም እያላችሁ በባእድ ሀገር በህመም ላይ ነው ያለሁት አሜን አሜን አሜን
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
Memeher Girma Wondimu 150   በመንፈስ መቀደስ  የዲያብሎስን ክፉ  ሥራ  ለማስቆም
23:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 91 М.
Memeher Girma Wondimu Video 75 A “እናንተ የእፉኝት ልጆች”  ማቴ 12፡34
1:24:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 134 М.
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 953 М.
Memeher Girma Wondimu Video 141  ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*
32:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 170 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 55 B
57:10
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 503 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
Memher Girma Wondimu Vcd 62 A
1:07:50
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 178 М.
Memeher Girma Wondimu Video 74 A
1:19:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 72 М.
Memeher Girma Wondimu at Shashmene
59:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 59 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 153 М.