KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
38:29
Memeher Girma Wondimu Video 182 አንድ ሚስት ለሁለት ባሎችት
25:04
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Memeher Girma Wondimu 181 50 ዓመት ሙሉ ሲፈረድበት የነበረ ኮተት
Рет қаралды 283,149
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 456 М.
Nku tamirtsion
Күн бұрын
Пікірлер: 514
@sintayehubelete7452
3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ረጅም እድሜና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጦት!!! እርሶ ጋር መጥቼ የምፈወስበት ቀን በእግዚአብሔር ፍቃድ እየጠበኩ ነው
@hiwotw5404
3 жыл бұрын
Mr too. Long live to our beloved father
@hiwotw5404
3 жыл бұрын
*me too
@bekibogale7250
3 жыл бұрын
አኔም አንድ ቀን ከእስራት እፈታ አለሁ ብያሐሁ
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
ለንሰሃ ያበቃቸው አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ejigayehuwoldeyesus6808
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetabay8968
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ. መምህራን ።ጠብቅልን
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
3 жыл бұрын
እረ እግዚኦ ምን ልበል እመብርሃን ድረሽልኝ. ገና አይቸ ሳልጨርሰው ዘገነነኝ አቤት ኮተት አባታችን እድሜ ይስጦት
@ymetbkegnaytegnam2075
3 жыл бұрын
አባዬ በረከትዎት ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን ልዑል እግዚአብሔር በበረከት በፀጋ ያኑርልን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ የፍቅር መምህሩ የፍቅር ንጉሡ አለምን በፍቅር በደሙ የገዛው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀገሬ ሰላሟን ላክላት እግዚኦ 😭😭😭🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽እስኪ ስለሀገራችን እንፀልይ ከልባችን 🤲🏽አባታችን ረዥም እድሜን እንደ ማቱሳላ ይስጥልን 🥰🤲🏽
@ua21s24
3 жыл бұрын
አምን፫
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😭
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ኣሜን
@stmarytsegaye
3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት እኔ ስንት ገዳም ስሄድ ዝም ብሎ ዘመን አስቆጠሮ ስግደት እና ፀሎት ተለማምዶ እመቤቴ ረድታኝ እርሶ ገላገሉኝ ውጊያው ባያቆምም ማጥቂያውን አስታጥቀውናል ኑሩልን።ሌላው ጠንቁይ እና መታች መጨረሻው አያምርም በጊዜ ንስሀ ግቡ እላለሁ !!!!
@geletawaka1703
3 жыл бұрын
አሁን የሚያገለግሉበትን አድራሻ የምታውቂው ከሆነ እባክሽ ተባበሪን
@stmarytsegaye
3 жыл бұрын
@@geletawaka1703 ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔ ጀሙ ኡራኤል ሲገለግሉ ነበር በኮሮና ተቁረጠ አሁን ከጀመሩ ጠይቄ እነግርሀለሁ እስከዚያ በፆም በፀሎት በስግደት አድክመው ፀሎት ጨርስህ በስላሴ፣ በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ፣በአዶናይ በኤልሻዳይ በፀባኦት፣በእመቤታችን፣በመላክቱ፣በፃድቃን በስማታቱ ስም ትከሻ ጀርባ እደዚ የምታደርግ ማነ በለው ይለፈልፋል ፍልስታ ፆም መቃጠያው ነው እመቤቴ ትርዳህ!!!!
@geletawaka1703
3 жыл бұрын
ትህትና ስለተመላበት ሀሳብሽና መልስሽ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ: አመሰግናለሁ
@ዘሚካኤል-ሸ5ደ
3 жыл бұрын
አባታችን ስላየዎት ደስ ብሎኛል....በፀሎቶት ያስቡኝ ሀይለ ገብርኤል ብለው
@bontuifabontu2412
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen be hunet kalewot yasemaleng
@የበረከትስራተካፋይእንሁን
3 жыл бұрын
ያባታችን ስልክ የምታቁ በማርያም ስጠኝ
@ዘሚካኤል-ሸ5ደ
3 жыл бұрын
@@የበረከትስራተካፋይእንሁን የለኝም ወንድሜ
@oagf4377
3 жыл бұрын
አቤት መመረት መምህር ግርማ አባታችን ሁልጊዜ ኑሩልን እንቁ የዘመናችን ሀዋርያ እግዚአብሄር የበለጠውንም ፀጋ ይጨምሩሁ የኛ እንቁ መምህር ከፍ ከፍ በሉልን አሚን አሚን አሚን
@hana967
3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን ፫ ባለማወቅ የምናመልከው የተናቀና የቆሸሸ ዲያብሎስ በመጨርሻም እድህ ቆሻሻ መሆኑ በዘመናችን እግዚአብሔር በሰጠን አባታችን አወቅነው ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር እንኳን ለንስሐ አበቃወት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ✝️
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
3 жыл бұрын
አባ ዘመኖት ይባረክ ሌላ ምን እንላለን እርሶን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ጠላት አፉን ይከፍታል ጌታ ታሪክ ይሰራል
@geraratube12
3 жыл бұрын
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@ኤልሻዳይነውጌታ
3 жыл бұрын
የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ዑራኤል አባታችንን ይጠብቃችሁ
@hiwotw5404
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@pezapet411
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
3 жыл бұрын
እግዚኦ ከጠላት ባቢሎን ድንግል እናቴ አንች ጠብቂኝ አባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን አባትና ልጅ ሰው የዘራውን ያጭዳል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን
@ወለተማርያም-በ6ኀ
3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልንን እርስዎን የሰጠን አምላክ መድሀኒያለም የተመሰገነ ይሁንን ከእኛጋም የፈራጅ ክምችት ሚያጓራ የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ነው ያሉት አሁን ሲገባኝኝ አዘንኩ 😭😭😭😭😭
@hanahanaethopoeia2259
3 жыл бұрын
አሜን
@ሙሉየማሪያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የት ነው ያሉት ቁጥር እያፈላለኩነበር ላገኝ አልቻልኩም
@mronedegu8177
3 жыл бұрын
ገጠር ውሰጥ ብዙ ጉድአለ እግዚአብሔር ይደረስልን
@zamirtalala2505
3 жыл бұрын
@@hanahanaethopoeia2259 ך
@abrihamsimon6044
3 жыл бұрын
U6
@seki1508
3 жыл бұрын
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንኴን በሠላም መጡልን ፀጋ በረከቶ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ እንደ እርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@ejigayehuwoldeyesus6808
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mastyegeto3191
3 жыл бұрын
የአባን ቁጥር የምታውቁ በእግዚአብሔር ሥጡኝ
@bekelechbalcha8309
3 жыл бұрын
አባታችን የብረት ምሶሶ ያድርጒት የዘላለም ጥበቃው አይለዮት።የዘወትር ፀሎቴ ነው። አባታችን እንዴት አባታችንየብረትምሶሶያድርጒትየዘላለምጥበቃውአይለ።የዘወትርፀሎቴነው።አባታችንእንዴትአድርጌ ቴነው።አባታችንእንዴትአድርጌእዚአብሔርኑ የማያውቁ ሕዝቦች በሰበታ በተፍኪ የሚኖሩት በሙሉ የጠቓዩን ቀን እንጂ ታቦት የሚከበርበትን ቀን አያውቁም ቤተክርስቲያን የሚሄዱት ሊቀበሩ ብቻ ነው።የሚሄዱት እባኮን አባቴ ለነ
@bekelechbalcha8309
3 жыл бұрын
ለነዚህ አይነቶች በፀሎቶት አስቡን። በረከቶት ይደርብን።
@muluzeneb8846
3 жыл бұрын
አይ በጣም ያሳዝናል አምላኬ ሆይ አትለየን አባየ አንቱን የሰጠን ጌታችን መዳሃኒታችን አዮሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አድሜ ና ጤና ይስጥልን🙏💒
@geraratube12
3 жыл бұрын
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@ejigayehuwoldeyesus6808
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@avivamehari7103
3 жыл бұрын
@@geraratube12 ሙጨ
@avivamehari7103
3 жыл бұрын
ኸገ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
3 жыл бұрын
አባታችን እርሶን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል እግዚአብሔር ይጠብቆት ኑሩልን🤲❤
@androiduser5893
Жыл бұрын
እኔም ህልሜና ምኞቴ ነው
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚኣብሔር ይሁን ለኣባታችን የማትሶላን እድሜ ያድልልን እኛንም ለንስሃ ያብቃን
@KsaKsa-qg8fy
10 ай бұрын
አባቴ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አሰቡኝ የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነዉን ልጆቹን ቤቱ ይሰብሰበን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢
@ATNASIABabyVideos
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ እኝህ አባት ለኢትዮጵያ በምክንያት የመጡ ናቸው አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በፀሎት አሰብኝ (ፅጌ ድግል)
@rediat943
3 жыл бұрын
አባ እንኳን ደህና መጡ ወለተፃድቅ ነኝ በፀሎት አስቡኝ መፆም መፀለይ አቅቶኛል በቃ እንቅልፍ ብቻ በሀረብ ሀገር ነኝ ያለዉት
@amlaml5371
3 жыл бұрын
እረ እኒም መፆም መፀለይ አቅቶኛል በአረብ ሀነር ነኝ ያለዉት አባ ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አሰቡኝ
@rediat943
3 жыл бұрын
@ኃይለ ሥላሴ Tube እሽ ፈጣር ብርታቱን እንድሰጠኝ ፀልዩልኝ ብቻ በጣም እየፈተነኝ ነዉ
@ኤፍታሕወለተኪዳን
3 жыл бұрын
እህቴ እነደምንም ብለሽ መፆም መፀለይ መስገድ ጀምሪ አኔም እንደ አንዳንች ነበርሁ አሁን ግን ጀምሪያለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እና በህይወቴ ለውጥ አምጥቻለሁ እግዚአብሔር ያግዝሽ
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በፆለት ያስቡኝ አባቴ ሁለተ ጊዮርጊስ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አረ አመቤቴ ሆይ አርጅኝ ይሄንን ጣኦት ከቤተሰቦቸ አድወጣልኝ
@ቃልነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤተሰቦችሽም ጠቋይናቸዉ
@samiramanajer7260
3 жыл бұрын
@@ቃልነኝስደተኛዋ ጡቋይ፡አሣሣች፡ሠይጣን፡ማሀን፡ከፈጠር፡በቻ፡ነዉ፡ከፉጡር፡አለመመን
@destatesfaye4373
3 жыл бұрын
አባቴ ክብር ይስጥልን በእውነት በረከቶት ይድረሰኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@hageraamen85
3 жыл бұрын
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እረ ቤቴ ሰላም የለኝም ሁልግዜ ጉፍነው ሁልግዜ ጭቅጭቅ ነው ብቻ በጾሎቶ ያስቡኝ ችግር ውስጥ ነኝ ብቻየ ብጸልይ ወጋ የለኝም ሆነ ሚሰማኝ አጣው
@modeltizeta6237
3 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ እህቴ ፈጣሪ ይዲረስልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
3 жыл бұрын
😭😭😭😭➕➕➕አባቴ ስለቅድስት ድግል ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኘ አኔም ከባቴን ከዚህ እድወጡልኘሰ😭😭➕➕
@ለይላኡምጁናይድ
3 жыл бұрын
ያሳተር አላህ ይጠብቀን ይህ ጥንቁልና የሚባል ነገር በኛ እሥልምን በጣም ፀያፋ የሆነ በጣም የተከለከለ ነዉ አላህን ብቻ የምንገዛ የምናመልክ ያዲርገን አሜን በክርስትና ቢሆንም እንዲህ ያለ ነገር አይፈቀዲም ፈጣሪ ቅኑንመገዲ ይምራን
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
3 жыл бұрын
አሜን ጎበዝ በርች
@oagf4377
3 жыл бұрын
አሁን እርሱዎን የሚቃወም ምን ያልታደለ ነው እድህ ያለሁ የህወት መምህር በረከትዎ ይደርብኝ አሚን ቤታችን ታምሶብናል አባዬ እናቴን ሲያስጎራት ስታከብረው ነበር እናም እናቴን እህቶቻን ቤተሰቦን አላካሃን አድርጎ ወሰደታቸው ቅዱስ እግዚአብሄር ፈቅዶ የእርስዎ በረከት እቢታችን ይግባልኝ አባየ በፀሎትዎ አስቡኝ በእግዚአብሄር ስም እለምኖታለሁ ወለተ ማርያም
@asmerashikor8465
3 жыл бұрын
ኣባታችን መች ይሆን መጥቸ በኣይን ማያቸዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@geraratube12
3 жыл бұрын
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@saraT22
2 жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@tamagnbemnet3305
3 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለመምህራችን
@ejigayehuwoldeyesus6808
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@waqayooabadiikotii6857
3 жыл бұрын
🙏
@waqayooabadiikotii6857
3 жыл бұрын
Uufu 😭😭😭😭😭😭👌
@thanksgodforeverything3705
3 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጦት
@yaredloveful
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ሰለሰጠን መድሃኒአለም አሁንም እድሜ ጤና ይስጦት አሜን ። አባታችን እንዴት አድርገን ነው የምናስረው አብሮኝ አስሬው እንዲወጣ ማድረግ የምችለው መንፈሱን ?
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ገጠመኝ ብለህ ገብተህ ተገጠመኙ ትማራላህ እሽ ወንድማችን
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
3 жыл бұрын
ላኢላህ ኢለሏህ አላሆይ ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታሙስሊምአድርገህ ግደለኝ
@SrkiYdrka
11 ай бұрын
❤❤❤አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦወት
@ሠላም-ገ3ወ
3 жыл бұрын
ሠላም አባታችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባ እኔም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፅሆን እበለለዉ እኔም እማብራሃን ለዚህ ቀን ተብቀኝ
@desta547
3 жыл бұрын
አቤቱ አምለኬ አባታችን እግዚአብሔር አምለክ እድሜ በጤነ ያቆይልን
@አድናወለተማርያም
3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹህ እናንተ የሰማ እኛንም ይስማን
@melketsadikkhan2224
3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ይስጥልን። ስንቱን ከጭለማው አገዛዝ ነፃ እንዳወጡት??!!!! ምስጋና ለአብ ለወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
@addisalem5517
3 жыл бұрын
ወይኔ አባታችን በዜ ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጡን ስጦታ ኖት እረጅም እድሜን ልኡል እግዚአብሔር ያድልልን
@lominegese5348
3 жыл бұрын
Ufiiiii 😭😭😭 Waaqayyoo umri keessani haa dhersu mamir Girma wandumu 🙏
@yoditdube6381
3 жыл бұрын
የኔ መድሀኒዓለም ስምህ ይባረክ " ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ፤ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው።" (መዝሙረ ዳዊት 28:9)
@shishaykidanemaryam616
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እግዚአብሄር በፀለታቹ አስቡን ልብሳቾውን ማንካት በጣም ጓጓኝ ወደ እርስዎም ለማምጣት እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ አባ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ እኛንም ከመከራ ከስቃይ አውጣን😭😭😭😭
@tsion1325
3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እንዲሁም ለአባታችን እረጅም እድሜና ጸጋ ይስጥልን እዉነት ቃላትም የለኝ
@adu-genet
3 жыл бұрын
እውነት ነው እቤት ውስጥ ፀሎት ቦታ አዘጋጅቶ መስገድ ሱባኤ መግባት ማዳከም እኔ እንኳን ስንቱን ሸኘሁት በጣም የሚገርም ተአምር ተደርጎልኛል ።አባታችን እድሜዎት ይርዘም።
@meryalemayehu2733
3 жыл бұрын
አባታችን እኔ መቼም ቃል የለኝም ስለ እርስዎ ብቻ ደሞ ፈጣሪ እንዳገኝዎት ይረዳኝ ዘንድ በፀሎትዎ አስቡኝ እዚሁ ቁጭ ብዬ ወደእርስዎ መምጣት አልቻልኩም በጣም ሰስቼዎታለሁ በእውነት እግዚያብሄር በዚህ ዘመን እርስዎን ሰጥቶናል እና እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንዲሰጥዎ እፀልያለሁ፡፡
@eyeruseyerus3837
3 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ የአባታችነን አድሜ እረጅም አድርግልን በውነት አለማወቃችን እንደት ብለን በቁም ሙተናል በሰማም አቤት
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንኳንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
@milatdagenw4852
3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአቦሔር ይመስገን አባታችን በእዶሜ በፀጋ ያኑርልን አምላኬ ሆይ በአባቴ እጅ ሳልባረክ እንዳትወስደኝ በፀሎት አስቡኝ ሜላተ ቅዱሳን ተብላችሁ ወገኖቼ👏
@meseretkifle9343
2 жыл бұрын
Thank you Memher for your service! God bless you and keep you safe
@zaydzayd7519
3 жыл бұрын
በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላቹ ጥሩ ኣደለሁም ያለሁት ኩፉ መንፈስ እግዚኣቢሄር እንዲገስፀልኝ
@hanayemaryam12
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጦት እርሶ ለሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@geraratube12
3 жыл бұрын
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ 😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭አባትችን በረከትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ
@selamchala8687
3 жыл бұрын
ላባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ።በስደት ያለነውን ካገራችን መልሶ የምንድንበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን አሜን።
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
እግዚኦ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ይሰውረን አባታችን እድሜ ዘመንዎ ይጠብቅልን እመብርሃን ሰንቅ ትሆነው
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
አባታችን ልኡል እግዚአህቤር የድግልማሪያምልጂ ክብርናይግባው እርሶዎን የመሰለ አባት ስለሰጠን
@tesgeredawolde4522
3 жыл бұрын
✝️ በነፍስም በስጋም ይጠብቅዎት ✝️አባቴ ! በረከትዎ ይድረሰኝ 🤲 በፀሎት አትርሱኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ::
@martabrhanu798
3 жыл бұрын
በሰም አብ እማምላክ አዉጪኝ አቤት ይቅር በለን አባታችን እድሜ በጠቃ ያዋርሶት ጨማምሮ ጸጋ ይጨምርሎት ምረትን ያድሎት አባታችን እናታችን ጎበዝ እናታችን ለሌላው ትልቅ ትምርት ነው
@geraratube12
3 жыл бұрын
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት
3 жыл бұрын
መጨረሻዬን አሣምርልኝ ማለት እንደዚህ ነው አባቴ እኮን ለዚህ አበቅት
@Tugg-pz2xz
6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን😢😢😢😢
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
3 жыл бұрын
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ተጨንቀናል ለኛም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ህይወት የፈተና መድረክ ነች አይ ወገኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😭😭😭😥😥
@samfenet5436
3 жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማን ነው? ቢባል የኦርቶዶክስ መምህራን ናቸው ለምን ብትሉ ተከታዮቻቸውን ከወንጌል ነፃ አድርገው ነው የሚያስተምሯቸው
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አባየ ኑርልን እድሜውትዎትን ረጅም ያርግልን ፈጣር ከእስራት አጋንንት የተፈቱ አባታችን እድለኛ ኖት ፈጣር ደረሱለት እግዚአብሔር ይመስገን
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አባታችን አንኳን ደና መጡልኝ አሜን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ይግልግልት ዘመን ይርዝምልት አባዬ
@fevenmulugeta9869
3 жыл бұрын
Abatachn yet betekrstyan new yalut
@tigestmaru9643
3 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን አድሜ ይስጥልን የኔም የቤተሰቤ ጉድ ነወ አንዳን ጠቐይ እናቴንአሳስሮ አክስቴን ፈራጅ አርጎ ቤተስቡን ባዶ አርጎ አባ የ በፆሎት አስቡን ወለተ የኃኔስ እስከነቤተሰቦቸ እህት ወንድሞቸ በፆሎት አስቡኝ
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርያሸንፋል-መ5ዠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል አባየ ረጅም እጅሜ እና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ይኑሩሉን አሜን
@መቅዲየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለእናንተ የደረሰ ለሁላችንም ይደረስልን የእኔስ ቤተሰቦች የመዳናቸው ቀን መቸ ይሆን እግዚአብሔር ቅርብ ያድረግልኝ
@zinnashoromo6763
3 жыл бұрын
Banatach yababan greman slkquxran sxunya
@mahilatmahilat1323
3 жыл бұрын
ኣባየ ርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን. በስደት ያለነው ልጆቻቹው በፆሎት ያስቡን ኣባ
@ወይንየማርያምዩቱብ
3 жыл бұрын
እረ አባየ ፀጋወትን ያብዛልን ልዩ ስጦታ ናአቸው ለኛ ክፉ ጠላታችን ከምድረ ገፅ ይጥፋልን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን እወድወታአለሁ አባየ
@ወለተማርያምወለተማርያም
3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ወደልባቸው ተመልሰው በቤቱ መተው ጠላታቸውን አውቀው ሲመለሱ መታደልነው ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@rrrrr9116
3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቆት
@tilecr7151
3 жыл бұрын
የት ነው ያሉት ላገኛቸው እፈልጋለው
@rasbahiru5303
3 жыл бұрын
ምርጡ ዳግም የወለድከኝ አባቴ መምህሬ ሕድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ
@ruthina1927
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን
@selama-l7m
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@fekertaethiopia9015
3 жыл бұрын
በስመአብ ምን ጉድ ነው አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት 🙏🙏🙏
@oppoalain6960
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባዬ ይፀሊሉኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@Eyob797
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ውድ አባት መምህር ግርማ እንደ ማቱሳላ ያኑርልን::
@sendomalakumalaku5713
7 ай бұрын
አባታችን እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጦት🎉🎉🎉🎉
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አባ እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@danimehari9714
Жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ
@morinoshdady5713
3 жыл бұрын
ስላም ጤና ይስጥልኝ ቤትስብ እድት ናች። እባካችው። አባታችን ያሉ በት ቤት ክርስቲያን የት እድሆነ ንገሩ በመቤቴ ስም
@adenaseyoum1007
3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜን እና ጤና ይስጥወት ፈጣሬ።
@እለሚነሽA
3 жыл бұрын
እባታችን በእውነት የድሆች እባት እግዚአብሔር ርዥም እድሜናጤና ይስጥልን
@adanechshlbiru1495
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ማር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን
@poptika6979
3 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜዎትን ያርዠምልን 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘💒💒💒
@genetabay8968
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መምህራን ስጠን መምህራን ስም የሜጠፈ የህዝብ ጠላት ምቀኛ ንው ምቀቃኛ የመምህር. ሳይሆን. ህዝብ ጠላት ናችሁ የግዛቤርን. ስራ. የማታምኑ. ያባትችሁ የስልጣን ልጆች ናችሁ።
@amanuel5687
Жыл бұрын
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@hdu4612
3 жыл бұрын
እግዛብሔር፣ይመስገን፣ስለሁሉምነገር፣እግዚኦ፣መሀረነክርስቶስ፣ይህንን፣ላሳወቁን፣አባታችን፣እረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥልኝ
@feroethiopia6010
3 жыл бұрын
ወይኔ,እንችን,ቃን,ናፋኩኝኝ,አቤቱ,አማላኬ,ሀይ,አበታችን,ረጅምእዴሜያስጥዘልን,
@betyabera9644
3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቡራኬውት ይድረሰን እግዚአብሔር ይማረን
@alminegnhabeshawit8839
3 жыл бұрын
መታደል እንደዚህ ነው በማታ ለንስሀ መብቃት ....እግዚያብሔር ይመስገን
@masigirma5030
3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጡ እባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እባዬ
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌻🌼🌻
@genetdamtew4874
3 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በአኁን ሰዓት የት ነው የማገኛቸው አሳውቁኝ
@ዉቤቴነሽማርያም
3 жыл бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን እድሜና ጤና ይስጦዎት
@shjdxb75
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከፀጋጋ ይስጦት በእውነት መመረጥ ነው የት ነው የሚገለግሉት መምህር የምታውቁ ንገሩኝ
@shitayeesheetu21
3 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልኝ🙏🙏🙏🙏
@የኢትዮጵያገጽ
3 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን
38:29
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 6 М.
25:04
Memeher Girma Wondimu Video 182 አንድ ሚስት ለሁለት ባሎችት
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 102 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
25:38
Memeher Girma Wondimu 172 ሰው እስከ መግደል የደረሰዉ ባእድ አምልኮ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 69 М.
25:44
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
masresham
Рет қаралды 549 М.
23:53
Memehir Girma Wondimu Video 720 ፊቴን ለሰባት ዓመት አበላሸብኝ ከሰው እራሴን አገል ነበር #subescribe_now ትውልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 16 М.
19:49
Memehir Girma Wondimu Video 721 እጄን ሽባ አደርተገኝ የሰው ልጅ ድብቅ ክፋቶች #subescribe_now ቆየት ያሉ ያልታዩ ትምህርቶች
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 12 М.
16:00
የአበባው ታደሰ የንግድ ሸሪክ በአስመራ፤ የኢሳያስ ዳንኤል ክብረቶችና ብርሃኑ ጁላዎች |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 89 М.
23:11
Memeher Girma Wondimu 170 አጋንንት ቅዱስ ገብርኤልን እየመሰሉ ሌሊት ያናግሩኛል
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 117 М.
31:45
Memeher Girma Wondimu Video 75 B የማይተዋወቁ መንታ ወንድማማቾች ክፉ መንፈስ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 429 М.
32:10
Memehir Girma Wondimu Video 369 ልጆቼን ግደል ይለኛል በአመችሳ ነው ያደኩት
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 102 М.
21:27
Memehir Girma Wondimu 710 ልጄን እረድ ግደል ይለኛል የክፉ መናፍስት ክፋቶች፣ትውልድ ይዳን #subscribe _Like share
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 29 М.
1:07:02
የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 231 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН