Memeher Girma Wondimu 215 ዲያቆኑን ያሰቃየዉ የአብሾ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ትጥፋ

  Рет қаралды 92,242

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

"አብሾ " ለእዉቀት እየተባሉ የገቡ ክፍ አጋንንቶች ዲያቆኑን ሲያሰቃዩት:
በአባይ ወንዝ መታጠብ
እና አባይ ዳር ቀይ ዶሮ : ሼር አድርጉት መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 445
@ጊዜ_ለኩሉ
@ጊዜ_ለኩሉ 3 жыл бұрын
እኛ እኮ በጣም እድለኞች ነን በእውነት ክብር ምስጋለ ይሁን ለእናትና ለልጆ አባታችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን
@etsegenetabebe7034
@etsegenetabebe7034 3 жыл бұрын
Oo
@benn2385
@benn2385 3 жыл бұрын
God bless u
@iamorthodox6724
@iamorthodox6724 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሳህለማርያምታደሠ
@ሳህለማርያምታደሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ መሆን መታደል ነው የመብርሀን ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ መሆን መታደል ነው መላዕካን ሰናዕታት ቅዱሳናት በረከታችሁ አይለየን አሜን፫አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ያቆይልን ለኛም ይችን ቀን ያድርስልን እድንፈወስ ሁላችንም ሴጣን ተሸክመናል ህመም የምንለው ሁሉም ሴጣን ነው
@ወይንአብ
@ወይንአብ 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ኑ ወገኖቼ የአለም መዳኛችን የሆነችው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የአባታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን እድሜ ይስጥዎት አባቴ ክፍ አይንካብን።
@brtukantube7096
@brtukantube7096 3 жыл бұрын
ኣሜንንንንን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
መድኃንያለም ሆይ ረዥም እድሜ ስጥልን ለአባታችን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 3 жыл бұрын
#ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ አባታችን ይጠብቃችሁ።
@saratesfaye6361
@saratesfaye6361 3 жыл бұрын
Amen
@salemnurse9022
@salemnurse9022 3 жыл бұрын
አሜን
@ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ
@ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ 3 жыл бұрын
አሜኀ አሜኀ አሜኀ ይጠብቁልኀ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የእኛም በረከታቸው ይደርብን
@gebeyehufikre808
@gebeyehufikre808 3 жыл бұрын
አባታችን! እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድሎት ፀጋውንም ያብዛሎት አሜን! ! ! ! ! ! !
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 3 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፀሎትዎ አይለዬን አሜን እኛንም ከታሰርንበት ከሰይጣን ማሰሪያ የተፈታን ይሁን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አሜን
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
እንዛመድ እህት አለም
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 3 жыл бұрын
@@dagihiwifamily8876 እሽ
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 3 жыл бұрын
@@dagihiwifamily8876 እኔን አትደምሪኝ ስለማልጠቀም
@robelmillion408
@robelmillion408 3 жыл бұрын
@@kalkidankalkidanwoloyewa137 አባታችን የት ነው ሚገኙበት
@robelmillion408
@robelmillion408 3 жыл бұрын
@@kalkidankalkidanwoloyewa137 አባታችን የት ነው ሚገኙበት
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 жыл бұрын
እንደቀላል የምናየው መቀንደብ, እንደባህል የምናየው ዶሮ ማረድ , በአባይ ውሀ መታጠብ ። መዘዙ እስከ እድሜ ልክ ነው ። መምህር እድሜወትን ፀጋወትን ያብዛልን !!!! ❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌷🌷🌷🌷🌷🦜🦜🦜🦜🦜🦜
@hanamollu4975
@hanamollu4975 3 жыл бұрын
ወድሜ እኳን ደስ አለክ ላተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን ሺ አመት ኑርልን በረከቶት ይደርብን አሜን
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረደክ እመቤታችን ቃር ዘመንህ ይበረክ ለአንቴ ያደረሰልህ ለእኔም ይድረስልኝ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 3 жыл бұрын
በመጀመርያ ከሁሉ በላይ የሆነው ልዑል እምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር አባታችን ምንም ቃል የለኝም እድሜዎትን ያርዝምልን በእውነት አይዞህ ወንድሜ እንኲን እግዚአብሔር ደረሰልህ
@belaytiku3027
@belaytiku3027 3 жыл бұрын
ላንተ የደረሰ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን ለንኛም ይድረስንል ውንድማችን:: ላባታችንም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል ለኛሲል !!!!
@werqiwerqi7117
@werqiwerqi7117 3 жыл бұрын
አኔም መቼ ነው ከአንተ ጋር እምገነኝው የኔ ጌታ ተበርኩ አባታችን🙏🙏🙏🙏
@emebetbelay5232
@emebetbelay5232 3 жыл бұрын
አድራሻውን ታውቂያለሽ?
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙርች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር 🙏🙏
@fatumasiad9229
@fatumasiad9229 3 жыл бұрын
ብሮ አድራሻቸውን አትተባበረኝም
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
@@fatumasiad9229 Ehte ahun agelglot komual sijemer yinegeral ena legetafo kdus fanuel betekrstyan new slemineger KZbin lay teketatey
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን ይህን ላደረገ ምን ይክፈለዋል ለመድሀኔ አለም አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አምላኬ ሆይ የድህነት ቀንን አቅርብልን እንደበደሌ ሣይሆን እንደቸርነትህ የቅዠት ኑሮ ሆኖብኛል ሂይወቴ ወላዲት አምላክ አንቺዉ ታዉቂዋለሽ እኔማ ምኑን ልንገርሽ የፈጣሪየ እናት ወለተ ኪዳን ወልደ ፃዲቅ በፆለት አሥቡን መልካሙን ያድለን አሜን::
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 жыл бұрын
እመብርሃን ሁላችንንም ትፍታን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 3 жыл бұрын
አሉ አሁንም ከውጭ ሀገር አባይ ሂጀ ታጥቢ ልምጣ እያሉ ሲሉ እሰማለሁ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 3 жыл бұрын
እልልልልልል
@alamdebalkek841
@alamdebalkek841 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን
@ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ftawashenafi6928
@ftawashenafi6928 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር የተመሰገነ ዩሁን ላባታችን እድመ ና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏ኣሜን 🙏🙏🙏
@ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
@ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባችን እድሜ አቸውን ያብዛልን ለወንድማችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን😥😥😥😥
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 жыл бұрын
ላንተ የድረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስኝ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🏾
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ አሁንም እስከመጨረሻው የሚፈታተንህን ክፉመንፈስ በዝማሬ ያመሰገንካት የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማሪያም አዛኝቱ በእንባ በፀሎቷ አቃጥላ ከላይህ ላይ እንጉም አብና እንደጭስ አትና ታጥፉልህ አሜን🤲🤲🤲🤲አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥዎ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምንልን አሁንም ቢሰጥ የማያልቅበት ቸሩ እግዚያብሄር ፀጋውን ይጨምርልዎት የድንግል ማሪያም ጥበቃ አይለዮት አባታችን ኑሩልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይገባል ያደንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል ዝማሬ መላእክት ያሰማል ዉደሜችን በእዉነት ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት እግዚአብሔር ይቺን ምድር ያመጣዎት ለእኛ ለሀፅያተኞቹ ነዉ። እኔም 9ክፍል ስደርስ አዲስ መንፈስ ገብቶብኛል 10ና 11 12 በግዴታ ምንም ሳይገባኝ ጨረስኩ እያስረዱ በጆሮዬ እያወኩ ይፈሳል ይታወቀኛል አዲስ ስለገባ ምን ሆኛ ነዉ ስያስረዱኝ መያዛ አልቻልኩም አለቅስ ነበር ።አሁን እያነበብኩ ጥፍት ይልብኛል በቃል መያዝ አልቻልኩም ለሀገሬ ያብቃኝ ከምኑ እንደምጀምር እግዚአብሔር ይድረስልን ለሁላችን።
@solomontekle6870
@solomontekle6870 3 жыл бұрын
ለአንተ የደረሰ ለእኛ ይድረስልን፥
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም እረጅም እድሜ ትስጥዎት አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እኛም ለመዳን ያብቃን 😢😢😢
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ክፉ አይንካዎት🙏🙏🙏🙌
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ረጅም እድሜ ያድልልን ወንድማችን ለአንተ የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል ሞገስ ስሙ ለ ጊዮርጊስ ለጊዮርጊስ(፪) ድንግል ሞገስ ስሙ እኽ እኽ ለጊዮርጊስ ለጊዮርጊስ ድንግል ሞገስ ስሙ እልልልልልልልልልልልልል. ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@amberaambera9706
@amberaambera9706 3 жыл бұрын
እንኳን በሰለም አጡልን አባታችን በእውነት ልዑል እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አባ እኔ ለስሙ እስከሳቀት ተምሬለው ግን መበብ እንኳን አለቺልም አሁን የለውት በስዳት ነው እግዚአብሔር ቻርናቱ ብዙው እና መንፈሰዊ መሀበር አለኚ አሁን ትንሺ ትእንሺ መበብ እየቻልኩ ነው አባዬ በማርያም በጸሎቶ አስቡኝ ስሜ ብርሃኔ አጸደ ማርያም ነው ማበብ ከቸልኩ የርሱን መጸፍ ጋዝቼ አናበለው አባዬ😘💌💌💌💌💌
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ኦርቶዶክሶች እድለኛ ፍጥረት ነን ምንም ምትክ የለላት እናት እኮ ነው ያለችን የከበረች የገነነች ያማረች የተዋበች እጹብ ንጺህት ፍጽምት ብጽእት ንግስት እመቤት የሆነች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበርልን አትለየን ፍቅሮን ታብዛልን ተስፋችን ህይወታችን አማላጃችን የፈጣሪያችን የንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የአማኑኤል እናት የቅድስት ሥላሴ ሙሽራ ወላዲተ አምላክ !!!!!!!!
@agurashtube5648
@agurashtube5648 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ያልተውከን የቸሩ መድሃኒያለም ተመስገን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእት ያስማልን ውንድማችን
@ወለተማርያም-የ9ጀ
@ወለተማርያም-የ9ጀ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 2 жыл бұрын
ለአንተ የደረሰልህ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን በእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ማህተመ ቅድስናዎን በኛ ኢትዮጵያውያን ላይ ያትምብን:: አሳዳጅዎን ልብ ይስጠው:: የቅድስናዎ እግር ስር ይጣለዉ አሜን!!!
@miopmiop4226
@miopmiop4226 3 жыл бұрын
አባታችን እኔም በእውነት እረጅሙን እድሜ ይስጥዎት ። አባታችን እኔም እንደልጁ ነው መንፈሱ የተጫወተብኝ የነበርኩኝ አሁን ግን እድሜ ለእርስዎ አሁን ግን ብዙ ነገር አውቄያለው ተምሬያለው ።መንፈሱም የእርስዎን vido ሳይ ወይም ስመለከት ከእራሴ እስከ እስከ እግሬ እየወረኛል ።እኔ መንፈሱ እየወጣ ነው ብዬ የማምነው ። አሁን በጣም ለውጥ አለኝ ።ግን አሁንም መኖፈሱ እንዳለብኝ አውቃለው ።እናም ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ።አባታችን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ። እማምላክ ነፃ እንደምታወጣኝ አምናለው
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሄር ለአባታችን መልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ፀጋዉን ያብዛልዎት::ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት::
@العنودالقحطاني-ل2ز
@العنودالقحطاني-ل2ز 3 жыл бұрын
አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን የሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጀ ለቤተ ሰቦቸም ለአነም ይሲማን ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት አትሪሱኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ አባየ
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 жыл бұрын
አባ ግርማ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት እኛም ለመፈወስ ያብቃን በርከቱ ይደርብን
@Sስደተኛዋቤተሰቦቼንናፋቂ
@Sስደተኛዋቤተሰቦቼንናፋቂ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን🙏ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ላንተ የደረሰልህ ልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጡ እባዬ እድሜና ጤና ይስጦት🌻🌻
@እህቴአገልግሎቱየትቤተክር
@እህቴአገልግሎቱየትቤተክር 3 жыл бұрын
እህቴ መምህር የት ናቸው
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
@@እህቴአገልግሎቱየትቤተክር ስራ እልጅመሩም ስባል ስመቻለው በፍት የተቀርፅ ብዶ ነው ምለቁት መስለኝ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
አባታችን፡እካን።ባሣላማጡልን፡ላዛለላማኑሩልን❤️❤️(💚💚😍😍😍😍😍🙏🙏
@johntekle8663
@johntekle8663 3 жыл бұрын
Agelgilot jemrewal ende
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ፈታህ ተመስገን እኛም በስደት ያለነው ለሃገራችን በቅተን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ መንፈስ ይፍታን አሜን ፫
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bnmcv4755
@bnmcv4755 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ 👏👏👏👏👏መላእክት 👏👏👏👏ያሰማልልን ለአባታችን 👏👏👏👏👏👏
@mematube2842
@mematube2842 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር አባታችን ምንም ቃል የለኝም እድሜዎትን ያርዝምልን
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን ለወንድማችን የደረሰ አምላከ ለሁላችን ይድረስ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት ወንድማችንም እንዳንተ አስተዋይ አይምሮ ያድለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህር ግርማን ለሰጠን አምላክ
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 3 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Abatochan regem edema yestelen Dengel Maryam Mesgan yegbatal Temesgen 💚💛❤️🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 3 жыл бұрын
ያደላቸው ሃገሮች ሰንት ስራ ይሰራሉ እኛ መንፈስን እናመልክበታለን እግዚአብሔር ታላቁ እያየልልን ምናመልከው አቤቱ የድንንግል ማርያም ልጅ ማረን
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
የድግልማሪያም ልጂክብር ምስጋናይግባው እርሶዎን የመሰለ አባትስለሰጠን
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ።
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 жыл бұрын
Bagaa nagadhanii dhufanii Abbaa kenyaa waqayyoo umrii dheraa isiinfii yaalatuu💚💛❤🙏
@mimmiethopia6643
@mimmiethopia6643 3 жыл бұрын
Edoo isina jirtani hin betaa mee natii himi
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 жыл бұрын
@@mimmiethopia6643 anilee hin bekuu garuu namonii maganyaa jiiruu jedhanii oboolletiikoo
@mimmiethopia6643
@mimmiethopia6643 3 жыл бұрын
@@tigistiademasuu99 dhugaa bayee soqaa jiraa bakaa isani jiraan argachuu hin dadenyee lakkosa mucaa isani naa qabaa garuu hin dubatuu gafadhee turee
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
አባዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒
@እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
@እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ 3 жыл бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ይስጦት 🤲🤲🤲
@አለምእናፍቅርYouTube
@አለምእናፍቅርYouTube 3 жыл бұрын
ለአባ እድሜ ጤና ይስጥ እኔ በእልም ዛሬ አባ ፈውሰውኝ አደርኩ እራሴን 3ወር ያመኝ ነበር ከእልሜ ስነሳ የአባ እግር ስር ድፍት ቤዬ አባ እንዴ እዚህ መጣው ምኞት ተሳካ አልኩኝ እግዚአብሔር አመስገኩት ይህን ቀይ እናፍቃለው ከስደት መልስ አባን ባገኝ አባ እግዚአብሔር ይጠብቆት
@alazardejenetasse9807
@alazardejenetasse9807 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይግባው ። ለእናንተ የተለመነ አምላክ እኛንም ይለመነን ። አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ጸሎትዎ ይጠባቀን ፣ አሜን !
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት የማቱሳላ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ወለተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን በፀሎቶት አስቡን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ጤና በፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላአንተ የደረሰልህ መዳንያአለም ለእኛም ለሁላችን ይድረስልን አባ ሺህ ዓመት ኑርልኝ ሊቀ መላ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ የዳቤሎስ ሴራ ይጠብቆት
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@robelmillion408
@robelmillion408 3 жыл бұрын
የት ነው የሚያገለግሉ 🙏🙏🙏
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@hit2579
@hit2579 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥዎት ።አንተ ብቻ አፍ ሞልተህ ድራማ የሚሉትን መስከርክ !!!ማውራት ቀላል ነው ጭንቀታችን የገባቸው ጥቂት አባቶች ቢኖሩ ድራማ ይባላል ልቦና ይስጣቸው !!!!!
@1587-fazr
@1587-fazr 3 ай бұрын
አባታችን. እድሜ. ይስጥልን. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥልን ኑሩልን
@dhhdsusu8458
@dhhdsusu8458 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባ በፀሎት አሥብኝ እድሜ ይስጠዎት አባ
@meisme7593
@meisme7593 3 жыл бұрын
#አባታችን በረከትዎ በያለንበት ይደርብን! #ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡ #በእውነት በእጃቸው ላይ ቤታቸው ያለውን ወርቅ የሚንቁትን እግዚኣብሔር እዝነ-ልቦናቸውን ይክፈትላቸው፡፡ እኝህን የመሠሉ አባቶች ተጠቅሞ ህዝብን ከጥፋት፣ቤተክርስቲያን ከፍልሰት ሀገርን ከጥፋት ማዳን እየተቻለ ባህር ውስጥ ቆሞ እንደሚጠማ ሞኝ ሆንን፡፡ አምላክ ወደ ልቦናችን ይመልሰን፡፡
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እኛንም ፈውሰን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ተፈውሰን ለምስጋና አቁመን
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 3 жыл бұрын
ስለማይነገር.ስጦታዉ.እግዚአብሄር.ይመስገን.ሁሉም.አንድ.ሆነዉ.በደሉ.ይላል.መፀሀፍ.እግዚአብሄር.ሊምረን.ወደደ/ብዙ.ሀጥያት.ባለበት.የእግዚአብሄር.ፅድቅ.ትበዛለች.ዉዳሴ.ማርያላይ..ያሁኑ.ትዉልድ.አንድ.ሆነን.በደልን.እርሱግን.ልጅቹን.ሊምር.ወደደ.አባታችንንም.አስነሳ.ፈጣር.ላባታችን.እረጅም.እድሜና.ጤና.ያድልልንስደተኞቸም.በረከታቼዉ.ይድረሰን.አሜን
@shebireyedenegleligeyedene6735
@shebireyedenegleligeyedene6735 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን እኔንም ወለተረጋዊ ብለው አስበኝ እባከዎ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@h6ey335
@h6ey335 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን🙏 ከእኛ እምጠበቅብን ከልብ ማመን ነውና እግዚአብሔር አምላክ #ኤፍታህ ይበለን የበለጠ ፍቅሩ እንድገባን የአባታችን እድሜም ይጨምርልን አሜን🙏
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 3 жыл бұрын
አባታችን የእርሶ የመንፈስ ጦርነት በእምነቱ ምንም ከማያውቀው፣እስከ "መንፈሳዊ (የጌታ እየሱስን )ጥልቅ ግንዛቤ አለን፣አስቀዳሽ ነን ከሚሉት የረከሰ መንፈስን በልባቸው ይዘው፣የማሪያምን ልጅ "ቃሉ"ን ብቻ ይዘው ክብር ቤታችንን ከሚያረክሱት ኃይላት ጭምርም ነው ትግሉት።ፈጣሪ እርሶ ጋር ነው።በጥምጣሙ ቢደበቁም ቀን ይፈርዳል።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@amanuel5687
@amanuel5687 3 жыл бұрын
አባታችን ኤግዚአቢሄር ያክብርልን ረጅም እድሜ ይስጥልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 ,,
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያሰጥልን አባታችን 💚💛❤🕊🕊🕊
@ወልደአረጋዊ
@ወልደአረጋዊ 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ ቅዱስ ሚካኤል ላንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
@aagg3094
@aagg3094 2 жыл бұрын
አባታ ፀልዩልኝ ለደጀወያብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፀጋው ያድልልን እስይ እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን ደስህ ያለህ ወንድማችን
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 3 жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 жыл бұрын
Egzhabhare yestalean amen amen amen.
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
አባታችን እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እንደማቱሳላን ያድልልኝ በእውነት እኔ የምፈራው እንዳያርጅብነው
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 3 жыл бұрын
እንደምን. አደሩ. የዘመናችን. ምረጥ. አባት. ረጅም. አድሜ. ከነቤተሰቦት. ይስጦት. እግዚአብሔር.
@rozaayeoromokonjoo582
@rozaayeoromokonjoo582 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ለአንተ የደረሠልክ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት እግዚአብሔር የተመገነ ይሁን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይደርብን አሜን ፫
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት አባታችን በእድሜን ብጤን ይጠብቃለን ወንደማችን ዝማሬመላእክትያስማልን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
የዘለዓለም ኣምላክ ይክበር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል,ቃለህይወት,ያሰማልን,ስለማይነገር,ስጦታው,እግዚአብሔር,ይመስገን,ለክቡር,አባታችን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥልን
@fatumasiad9229
@fatumasiad9229 3 жыл бұрын
አባ እባክውትን አድራሽውንት ይላኩልኝ እንፅልይልኝ ብየ ደውየ
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Memehir Girma Wondimu ተለይተህ ውጣ መንፈሳዊ  መርሆች መለየት:አቅታጫ መቀየር: በንሰህ ቅዱስ ቁርባን መዉሰድ መለወጥ:#subescribe_now
36:11
Memeher Girma Wondimu 214 የአስም መንፈስ በልጅነት እድሜ ሲያሰቃያት
23:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 82 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 114  አንድ  ጠርሙስ  አረቄ  እየጠጣ የማይሰክረዉ
31:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 123 М.
Memeher Girma Wondimu 237 በህልሜ ሴት አጋንንት ከኔ ጋር ትተኛለች
23:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 115 М.
Memeher Girma Wondimu 171 የጠቋር ክፉ ባህሪ የክፋት ጥግ
26:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 100 М.