KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memehir Girma Wondimu Video #719# ከቤተሰብ ወደትዉልድ የውርስ መንፈሶች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
25:14
Mekoya - Bethlehem ለልደት የቤተልሄም በሮች ይከፈታሉ በእሸቴ አሰፋ
24:19
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Memeher Girma Wondimu Video 112 የሄሮድስ ዘመን ልዩ ትምህርት
Рет қаралды 47,821
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 455 М.
Nku tamirtsion
Күн бұрын
Пікірлер: 367
@yordanoshaile2348
4 жыл бұрын
ያባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ከፈዉሱ ይልቅ ትምህርታቸው ልባችሁን እነደ ሊድያ ከፍታችሁ ከሰማችሁት እውነት እላችዃለሁ ወዲያውኑ ነው የምትቀየሩት ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙇🙇🙇
@salemhh9683
3 жыл бұрын
y
@sabina-uc6nd
3 жыл бұрын
ልክ ነዉ ፈጣሪ እድሜያቸዉ ከጤና ጋር ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
@malhet7577
3 жыл бұрын
Ebakachu. Mefese. Eyaschegerege. New. Selefetari. Yemeredage. Sew. Efelegalew. Selembet. Ke. Abatachene. Edete. Agegacewalew. Edeuge. Selembete
@alemwoldemichael8057
3 жыл бұрын
@@malhet7577 እሁድ የካቲት 28/2013 አያት አካባቢ በሚገኘው ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን ጉባኤ አለ እዛ ላይ ይገኛሉ ትምህርት እና የጠበል አገልግሎት ይሰጣሉ እስከዚያ በፆም በፀሎትና በስግደት በመቁጠሪያ አድክሚው ወይም አድክመው
@alemwoldemichael8057
3 жыл бұрын
@@malhet7577 አያት አደባባይ የሚገኘው ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን
@masi9324
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን በረከቶን ይድረሰን
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አባታችን በእውነት በጣም ነው እሚወዱት ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በርከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@davedavdo
4 жыл бұрын
አባታችን የት ነው የሚያገለግሉት እባክሽ መረጃ ካለሽ ንገሪኝ እህቴ
@mesefanu3513
4 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎ ሰው አደረጉ እድሜ ለእርሶ መስገድ መፀለይ አስራ በረከት መፆም ተምሬ ንስሐ ገብቼ ከእግዚአብሔር ታረቅኩ ሰው ሆንኩ ሰላም አገኘው ተፅናናው ተስፋ አገኘው ኑሩል መመህራችን ጠላቶች ን ይጣልልን
@hayatasd2201
4 жыл бұрын
አባ አበረከተ በፀሎት አስበኝ በሰደት 13አመት ሆነኝ ግን እሰካሁን ምንም ነገር አልሳካ አላይ ቢተሰቦች ሙስሊም ናቸወ እኔ ግን አሁን ክርሰቲያን ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን አባ ይህ ሁለ በራስ ነው እድሜ ከጤና አበዙት ይሰጥልን
@ኮኪሀገሯንናፋቂ-ፀ1ቘ
4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የጎደለሽን ትሙላልሽማማዬ
@hayatasd2201
4 жыл бұрын
@ኃይለ ሥላሴ Tube እሺ ግን እኮ ስደት ነኝ አረብ ሀገር ነው የሚኖረው
@amanuel28amanuel44
3 жыл бұрын
@@hayatasd2201bebetu yatsenash ehete yete areb ager new yaleshew Dubai kehunesh nesaham megebatm mekrebem techeyalesh
@hayatasd2201
3 жыл бұрын
@@ኮኪሀገሯንናፋቂ-ፀ1ቘ አሜን
@gizachewyeshita6677
4 жыл бұрын
ጤናየ ሙሉ በሙሉ እንዲመለስ ከጭንቀት እንድላቀቅ በኑሩየ ሰላም እና በረከት እንዲኖር ለአምላኬ መገዛት እንዳለብኝ ያስተማሩኝ የእውነት መምህሪና አባቴ የወንጌል ገበሪ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል እድሜ ጤና ይስጠወት:: አሁን የሚሰማኝ ሰላም ጤና መረጋጋት ሁሉም የእመቤቴ ልጆች ቢያየት እንዴት ደስ ባለኝ:: ይህን ሰላም ጤና በረከት ለማግኘት ተልቁ ነገር የሚያስተምሩትን ትምህርት ትኩረት ሰጥቶ መከታተል እና ነገ ዛሪ ሳይባል ወደተግባር መለወጥ ነው:መንበርከክ መስገድ መፀለይ መፆም :-የዚህን ውጤት ለማግኘት ከውስጥ ያለን:-ምቀኝነት:ክፋት:ተንኮል:ሀሜት ትዕቢትን:እነዚህ እና ሌሎችን ፈፅሞ ማስወገድ ይጠይቃል::የዛኔ ወጤቱ ቅርብ ነው ::
@fiyametema20
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
3 жыл бұрын
መታደልሽ እህቴ በጸሎት አሰቢኝ ወለተ ሰላሴ እያለሽ ለእናት ሀገሬ በቃች በትግባር ለመኖር እበቃ ዘንድ 😢
@elsatewelde3886
4 жыл бұрын
ኣባቴ በረከቴ ድምጾትን ስሰማ የጌታዬ ያምላኬን ድምጽ የሰማው ይመስለኛል ቃሎት ኣጥንትን ያለመልማል ድምጾት ሃይለመለኮት ኣለው ሂወቴን ከጌታ በታች በርሶ ተቀየረ ሳላቅ የኖርኩትን እድሜዬ ሙሉ ፈጣሪዬን ያስቀየምኩትን ጥፋቴን ሁሉ በርሶ ባባቴ ትምርት ኣወኩ እድሜ ይስጦት ከፍሬያቸው ታውቁዋችዋላቹ ብሎ የለ ክርስቶስ ፍሬዎት የፈጣሪ ፍሬ ነው እዴማ ጤና ይስጦት
@wonshet
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በረከትወ ይድረሰን እኛንም ለዚህ በረከት ያብቃን
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
4 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ለአባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባየ እንወደወታለን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ
@fikrutadesse7659
4 жыл бұрын
አሜን እህታችን ለኔም ገብረ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ::
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
3 жыл бұрын
@@fikrutadesse7659 እሺ እመብርሃን ታስባችሁ
@fikrutadesse7659
3 жыл бұрын
@@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ አሜን እህቴ
@fddgffjgcjgdf202
4 жыл бұрын
አባ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የእርሰዎን ትምህርት ስሰማ ውስጤ ደስተኛ የሆናል የተዋህዶ ልጆች አንድነገር ላጋራችሁ እፈለጋለሁ ውስጣችሁ ደሰተኛ ጉልበጣችሁ ጠንካራ የምትሰሩት የተሳካ ብራችሁ በረከትን እድታገኙ አስራት በኩራት አውጡ በረከት ነው
@seki1508
4 жыл бұрын
አባቴ መለአከ መምህር ግርማ ወንድሙ ፀጋ በረከቶ ይድረሠኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ እግዚአብሄር ፈቅዶ በእጆዎ ለመባረክ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@birukasrat5234
4 жыл бұрын
YET NEW MINAGEGNACHEW
@burtakanb5816
3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
4 жыл бұрын
አባታችን እረጂም ኤድሜ ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የማይጠገብ ትምህርት ነው ሰሜተን 30,60,100 ያማር ፍር እንድናፈራ አምላክ ይርዳን
@hayatlelo8954
4 жыл бұрын
Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu ameen ❤❤❤❤❤🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@bezabekele3642
4 жыл бұрын
emen. keessattuu afuurri .callee,ammachiisaa.abbaa caffee , ekera dubbiftuu fi oofaa kan jedhaman oromiyaa keessaa buqqifamee ummanni keenya waaqummaa kiristoosin qofa akka jiraatan sirriitti hojjechuu qabna.
@elsamesele6903
3 жыл бұрын
yet new yalehew member girma
@kidankidankidankidan7031
4 жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ይቅር በሉኝ በሰራሁት ሓጥያት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ሕልና-አ8የ
4 жыл бұрын
Amen amen amen. መምህራችን መልኣከ መንክራት። ( ኣንተኑ ሃዋርያሃ ለሃገሪትነ) ( ወመጋቢሃ ለጽምኣ ነፍስነ ) (ይረድ በረከተ ጸሎትከ በላእሌነ) ከመ ንኩን ለሰናይ ድሉዋነ) ❤❤❤❤
@اللة-س2غ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከከ ወያብርህ ገጾች በላእሌከ !
@ሕልና-አ8የ
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣቡየ፡ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሰማነውን 30 60 100 እንድናፈራ ይርዳን
@yezinanegash
4 жыл бұрын
Bcbcb0bc
@yezinanegash
4 жыл бұрын
Bcbcb0bc9b
@yezinanegash
4 жыл бұрын
B
@yezinanegash
4 жыл бұрын
B00b0bc
@asfashalmu1486
4 жыл бұрын
@@yezinanegash ምን ማለት ነው
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
4 жыл бұрын
አባታችን የክርስቶስ ሰላም ከርስወ እና ከወዳጆወች ጋር ይሆን አሜን፫ አባቴ እድሜውን ያርዝምልን የድንግልማርያም ልጅ ሆይ እኔን አባት አገናኝኝ ባየኋቸው ሳህት ከታሰርኩት የዝሙት የሀሜት የስርቆት የካህዲህነት ከርኩስ መንፈስ ሁሉ። ያኔ እንደምፈታ ውስጤ ይነግረኛል። እኔም ያችን ቀን እጠብቃታለሁ ክርስቶስ ሆይ ለኛ ለሀጢያተኞወች ብለህ የኒህን ደግ አባት እድሜ አርዝምልን
@sarahwoldegebriel
4 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Abatochan kale hyeweten yasmalen regem edema yestelen ✝️✝️✝️💠💠💠
@bettybety1633
3 жыл бұрын
አባቴ እኔ ደካማ ነኝ አስቡኝ በጸሎቶት ወለተ እየሱስ ነኝ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጦት በረከቶት ይደርብኝ
@admaadma2598
4 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ፈቅዶ በመስቀለወ ለመባርክ ያብቃኝ
@ሠማእቷ
2 жыл бұрын
አባታችን ኑርልን መበርከክን መጸለይን ያስተማርህን እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት እግዚያብሔር የሰጠን ብቸኛ ብረቅዬ ስጦቻችን አባ ታችን ናቸሁ 💚❤❤❤🌹🌹
@heavenhabesha7965
4 жыл бұрын
ነፍሴ ሆይ አንች ለእግዚአብሄር ተገዥ ተስፋዋ ከእርሱ ናትና😌🙏 ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን🙏
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
4 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን ክብር ምስጋና ለልኡል እግዝአብሔር ይሁን🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን በእሮሶ ትምህርት ጠላት ለማሸነፍ በቃን እድሜና ጤና ይስጦት በእውነት 🙏
@memeke5620
4 жыл бұрын
አባዬ ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነቶን ይባርክሎት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት አባዬአሜን አሜን አሜን
@cloud2975
4 жыл бұрын
አባታችን ፀሎትዎ ይድረስልኝ በረከትዎ ይደርብኝ የእውነት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይቅርታን ለምኝልኝ እህት ወንድሞቸ በፀሎታቹ አስቡኝ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
4 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ይኑሩልን እስከዘላለም
@Rama-qw5dw
3 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 🙏
@helengebre2820
4 жыл бұрын
Kalw hiwet yasemalin Abate.enderso melkam abat yabzalin .
@hiwotaschalew5687
4 жыл бұрын
Amen Amen ewant new yabazalan betam
@እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
4 жыл бұрын
አባ ያምላክ ስጦታችን ፍቅር አባት እድሜዎት ሁሌም በፀጋ ትለምልምን ኑሩልኝ በክፋት የሚመለከቶት በሰው ላይ አድሮ ያልውን አጋትት ከምድረ ኢትዮጵያላይ ይቀልልን በረከቶዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@hayatasd2201
4 жыл бұрын
ወንድሜን እምቢኝ ወልደ ተክላይ ሀይማኖት ሁላችሁም በፀሎት አሰቦት በእግዚአብሔር ስም እኔ በሰደት ነኝ
@hiwotaschalew5687
4 жыл бұрын
Selam ahte egzbiher. ye marawa ayzosha anchinam la hagersha ye abaqasha berchi egzbiher yeradasha
@እሙየየድንግልማርያምልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎዎት በእድሜ ና በጤና ያቆይልን 🇪🇹👏👏👏
@buzyu-m4b
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃል ይህወት ያሰማልን እኔም ከቦታው ደርሼ ከአጣት እስራት እኔም ቤተሰቤም እንዲፈታ በፀሎቶት ያስቡኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እግዚብኤር አምላክ ይጠብቆት
@ወለተወልድየማርያምልጀ
4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@maiamabbass9188
4 жыл бұрын
Amen amen amen fetare yemasigan🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒🤲🤲🤲💚💚🙏🙏
@wasihunmetekiyaw6053
3 жыл бұрын
አባታችን ያገልግሎት ዘመንወን ፈጣሪ እድሜና ጤና ሠጦ እረጂም ያድርገው አባቴ እባካቹሁ ወገኖቸ አባታችን ያሉበትን ቤተክርስቲያን ንገሩኝ በፈጠራቹሁ የበረከታቸው ተካፋይ ልሁን
@beyenekebede5251
4 жыл бұрын
አባታችን እርስዎ ለኦርቶድክስም ሆነ ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተላኩ በረከትና መድኃኒት ነዎት ሰላምና ጤናዎ ይብዛልን
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን። ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ። ያብዛልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏። በእዴሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@ብርገብርህወት
4 жыл бұрын
እስስስስስስይ ተመስገን አባታችን ይኑርልን ሼህ አመት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ ናት እና 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@themilkyvuteshow
3 жыл бұрын
አባታችን፣መላከ ምክራት መምህር ግርማ፣የቅዱስ መንፈስ አስተምሮትን፣ጌታ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ፣ቃለ ሕወይት ያሰማልን።አሜን!!!
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
3 жыл бұрын
የኔ አባት እርስዎ እኮ የቄስ ሀይል መልኮት አባት ብቻ አይደሉም ለኢትዮጵያውያ እና ለኤርትራ ልጅች አባት ነዎት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የኔ አባት በረከተዋት ይደረሰኝ
@ddd1993d
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን ፀሎት አይለየን ወንድሜ ከሚስቱ ጋር ተጣልቶብኝ ግራ ገባኝ የአባቴ ምህረት ፀጋ በመንፈስ ቅዱስ አስጣርቀረልኝ ። በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ሚካኤል ሀይማኖት ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
@genetmokonen981
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥወት እግዚአብሔር በጸሎተወ አስቡን ወለተመዲሕን
@yordiejisratube1527
4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Abatachin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Abatachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@sirgutsilasesilase2602
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@ezabileth6750
4 жыл бұрын
እመብርሀን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ትስጠዎት
@mihretatsbaha1786
3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእርስዎ ትምህርት ሂወታችንና ማንነታችን አግኝተናል። ሃያሎ እግዚአብሔር ጠላቶቻቸው ከእግሮት በታች ይጣልሎት።እኔና ቤተሰቤን እንዎዶት አለን እናመሰግናለን። ሃወርያት በጠፋበት ግዜ እግዚአብሔር እርስዎ ፈልጎ ስላገኘ እኛ እንዳንጠፋ ስለሰጠን አርአያ እንዲሆኑን ተመስገን ብቻነዉ የምንለዉ። ፀጋዉን ያብዛሎት።
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
3 жыл бұрын
በእውነት ሀገሬ እትዮጵያ ብትነቃ ኖሮ እንደእርሱዎ ያሉትን የእግዚአብሔር መሳርያ የችግረኞች መድሀኒቶችን ትልቅ ቦታ ሰታ ታበርታታ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የአጋንንት ግርዶሽ ጋርዶን እንቀልዳለን ልቦና ይስጠን ።
@hdu4612
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን፣ቃለሂወትንያሰማልኝ በእድሜበጤናያቆይልኝ
@አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ
3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fekertaethiopia9015
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yasminmed7at414
3 жыл бұрын
አሜን 👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️❤️❤️✝️❤️✝️✝️✝️💒💒አሜን አባትዬ
@betitube7705
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ስላሞት ይብዛልን እንኩን ደህና መጡልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛሎት እድሜና ጤና ይደሎት
@ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እደመ እና ጠና ይስጥልን💒💒
@agrshaalj1390
4 жыл бұрын
አባታችን አሜን የስንቶቻችንንሂወትለወጡት እግዚአብሒር እድሜናጤና ይስጠወ
@سارهالعنزي-ك4ه
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ። አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ።🤲🤲🤲
@etalmdubai6565
3 жыл бұрын
አበአታችን ከአለህይወት ያሰማልን በእዉነት እድሜ ይስጥልን
@ittaliya0248
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💚💛❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስቶት ያቆይልን ኑሩልን 💚💛❤️😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@medhanitnetsanet8972
4 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን አባ በሰው አገር ዘመኔ እንዳያልቅ በፀሎቶ ያስቡኝ በፀሎት የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ ወለተ ገብርኤል እያላችሁ አስቡኝ
@sisaytashome6933
4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፈ መንግሰተ ሰማያትን ያዎርስልን መሉ ጤንነትና ረዝም እድሜን ይሰጥልን
@meeryymaem166
Жыл бұрын
የኔህ መምህር ትምህርት እኮ ከማር ይልቅ እጅግ ይጣፍጠኛል አማቴ እድሚወትን እረጅም ያርግልኝ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎት ያብዛልን እድሜዎት ጤናዎት ያስረዝምልን የጌታ መልአክ ይከተልልን በረከትዎት ይድረሰን አባታችን
@sennaisenni8085
4 жыл бұрын
Egzaberi rajimii idimee yixachuu Abaa ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hellinabebe424
3 жыл бұрын
አባታችን እንካን ደና መጡልን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን እንወዶታለን
@sitotatube2010
4 жыл бұрын
አባትችን በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 💚💛❤️🙏🏿✝️✝️✝️ ከእኛም ጋር ቤተሰብ ይሁኒ
@damenechafaroayanadamenech7678
4 жыл бұрын
amenamen😰
@birukayele04
3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ኃይል የተዘጋ ሁሉ ይከፈታል አሜን
@abebakinfe2073
3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎ
@User-rl9vy
4 жыл бұрын
አሜን (፫) አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባቴ የእርሦ ትምህርት መከታተል ስጀምር ነው ሕይወቴ የተስተካከለው❤❤❤ አሁንም በፀሎት ያስቡኝ ወይነ ማረያም 🙏🙏🙏
@messimessi2487
4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኩቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannatesfuy8614
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@jejieth9581
4 жыл бұрын
አባቴ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ እኔ በሕልሚ ሁለቴ አይሁት በሁለተኛዉ ከልጃወት ጋር ነዉ ያየሁት
@whitepalace9389
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@በሱፈቃድሆነ
4 жыл бұрын
ግራ ገብቶኛል በጣም መምህር በፅሎት አስብይኝ ሀመረ ገብርኤል ነኝ።
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
4 жыл бұрын
አይዙሽ የምታመልኪው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይርዳሽ
@enatefikir1683
4 жыл бұрын
amen amen amen kalewute yasemalen Abba Egizaber edima ane tenawuna yabezalote🙏
@mametohem7990
4 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጡልን አባታችን በረከተወት ይድረሰን እዚህ ቦታ ለመጣት ያብቃን
@amarchzarga6991
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን አባትችን
@tiblezwoldu6748
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mronedegu8177
4 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት ወልደ ስላሴ
@zebiderzenebe6464
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በ ዕድሜ በፀጋ ይኑሩልን በፀሎት ያስብኝ እህተገብርኤል ነኝ
@ጎዶሊያስእግዚአብሔር-ቨ4ነ
4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድረዉ አባታችንን እድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏👏👏
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen , EGZIABHER Yimesigen Abatachin
@itemsgodzilla7750
4 жыл бұрын
አሚን አሚን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@taymoztaymoz2903
4 жыл бұрын
Elelelelel Elelelelel Amen Ameen Amen Amen Amen Amen ➕➕➕🙇♂️🙇♂️🙇♂️
@zinashmr6095
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yetikassaye836
4 жыл бұрын
አባታችን በእጆት ለበባረክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳኝ እህተማረያም
@fasikamuluneh4724
4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜን ያድልልን
@sahaibedane4403
4 жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽🤲🏼🤲🏼🤲🏼👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@etihopiainbible6830
4 жыл бұрын
የሳባ ሳጋል ኣምላክ ልዑል እግዚአብሔር በሕይወት በጤና ይጠብቅልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሳማልን!!!!!
@netsanetsoimon8355
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስማዓልና ኩቡር ኣባታችን እግዚኣብሄር ጸጋኹም የብዛሓዮ ናይ ፍቅሪ ኣቦ ናይ ትሕትና ኣቦ ።
@mulutadese5022
4 жыл бұрын
መምህርየ ኑሩልን ጸጋውን ያብዛለውት
@MMm-mw3ud
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልወት በድሜ በጸጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።
@hiwotaschalew5687
4 жыл бұрын
Abatachina ye magelgaluta. Astefanosa betakirsatan new Adisa Ababa ethiopia.
@konjitayane5252
4 жыл бұрын
Amen ameen Ameen ameen ❤️
@hewj527
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@fekerheyot6526
4 жыл бұрын
እንኳንስ ደህና መጡልኝ አባታችኝ በረከተዎ ይደርብኝ
@buzibuz2722
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@st-yd2bi
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
@workneshdebebe2105
4 жыл бұрын
ቃለህይወት. ያሰማልን. አባታችን
@likeaila1727
4 жыл бұрын
አባታችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልዎት እንዎዶታለን ጠላት ይጨነቅ እኛም እንድናለን 💚💛♥🙏
@MaryMary-rz8zf
4 жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለን በእርስዎ ትምህርት የስቶቻችን ህይወት ተለወጠ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፆሎት ያስቡኝ
@melakuyosef8771
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለሚያገለግሉን እባታችን መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን ::!!!
25:14
Memehir Girma Wondimu Video #719# ከቤተሰብ ወደትዉልድ የውርስ መንፈሶች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 13 М.
24:19
Mekoya - Bethlehem ለልደት የቤተልሄም በሮች ይከፈታሉ በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 25 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
56:55
Memehir Girma Wondimu 714 "ጌታ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን "ትውልድ ይዳን #subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 22 М.
37:24
Memeher Girma Wondimu Video 129 አንተ ግን ስትጸልይ ወደ እልፍኝህ ግባ ...በስዉር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል ማቴዎስ 6.18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 116 М.
16:43
A heart-warming video from Jerusalem, captured during a successful trip to Israel (emotional video)
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 77 М.
1:09:04
New Eritrean Serie Movie 2025 - Welodoy part 70 Final //ወሎዶይ 70ክፋል ተፈጸመ By Memhr Weldai Habteab
Star Entertainment
Рет қаралды 68 М.
49:55
Memeher Girma Wondimu Vcd 68 A
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 71 М.
37:22
Memeher Girma Wondimu Video 80 "ኤፍታህ " በእዉቀትህ ፤በኑሮህ፡በእድልህ ዲያብሎስ በዘጋበት ቦታ ላይ ተከፈት ተከታታይ ትምህርት
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 39 М.
29:21
Memehir Girma Wondimu 707 በዩኒቨርስቲ አስተማሪ ነኝ እድሌ ተወስዶ ጥቁር ድንጋይ ሆንኩኝ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
20:47
ሰበር ዜና ቀጥታ🔥 ኣንፈት መግለፂ ኣዘዝቲ/ ኣይተዳለናን ኢሎም/ ተሪር ነቐፌታ ቀሪቡ
Tigray Broadcast Service
Рет қаралды 22 М.
21:05
Memehir Girma Wondimu Video 708 ዮጋ ለምን እንሰራለን ዘመናችንን በክፉ መናፍስት ተነጥቀናል #subescribe_now ትውልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 36 М.
59:32
Memeher Girma Wondimu at Shashmene
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 65 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН