Memeher Girma Wondimu Video 254 የራሴን ደም ያስጠጣኛል

  Рет қаралды 87,658

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ሰዉነቴን እየቆረጥኩ ደሜን ያስጠጣኛል ጫት በዩቨርስቲ ስንት አይነት አጋንንት ይይዘናል መንፈሳዊነት ይብለጥ ሼር ላይክ በማድረግ በክፉዉ መንፈስ ላልነቁ እና ላላወቁ እናድርስ

Пікірлер: 246
@selamftsum954
@selamftsum954 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው ስንቶቻችን በመንፈስ አለቅን እኔም በስደት ሁኜ ነው ያየህዋቸው የኔም የእርሶ የፈውስ አገልግሎት ስንመለከት ብዙ መናፍስት ወጡሉኝ ከሃጥያቴ በእርሶ ተመለስኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔን የደረሰ እግዚአብሔር ለናንተም ይድረስላቹ አእምሮየ ነው የተከፈተልኝ
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@yobilegesse7988
@yobilegesse7988 2 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ የት ነዉ ሚገኙት በማሪያም
@hananbruanu7083
@hananbruanu7083 2 жыл бұрын
Enam Eyayehu lekogal Egezeyabehar yemesegen
@tureyetpia5975
@tureyetpia5975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የት ነዉ የሚገኝ አባታችን
@ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ
@ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣለሽ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
እንኳን መጡልን እቁ መምህራችን አባቱ አምላኬሆይ የድንግል ማርያምልጂ የኔን መዳን አቅርብልኝ አሜን(፫)🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@የተዋሕዶልጅነኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን አደረሰዎት እንዲሁም የአባታችን ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ይህቺን ቀን ያሳየን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@aregashorobo8391
@aregashorobo8391 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@eyerusweletaw9914
@eyerusweletaw9914 2 жыл бұрын
Mwmerehe. Abeta. Bereketeote yederebegehene.
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን አልቅሽ አልቅሽ አለኝ አስቡኝ በጾለትዎ እህተስላሴ እያላችሁ ከነቤተሰቦቸ ድንግል እናቴየስደት ስንቄአንች ጠብቂኝ
@tsegaweldegebrial.8396
@tsegaweldegebrial.8396 2 жыл бұрын
ኣባታችን ይፍቱኝ ከሃጥያቴ ኣባታችን መስቀሎት ለመሳለም ለብቃኝ ጌታ በፀሎትወት ኣሰቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@seki1508
@seki1508 2 жыл бұрын
እኛንም መጥምቁ የሓንስ ለዚህ ቀን ያብቃን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@bethelihemsolomon1555
@bethelihemsolomon1555 2 жыл бұрын
Amen
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባዬ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤቱ ህዝብህን አድን 😢🙏🏿ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እኛንም ማረን 🙏🏿አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን ረዥም እድሜ ለርስወ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@aregashorobo8391
@aregashorobo8391 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን አደረሰን እግዚአቢሄር ይባርክልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አሱቡኝ🙏🙏🙏
@hewotrayatube6928
@hewotrayatube6928 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ፈጣሪ ሆይ በቤትህ አቆየን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን።
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ በጣም ተሸግሬ ነው ያለሁት አባቴ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@ritamulatu9160
@ritamulatu9160 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፣እንኳን የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደቱ ቀን እርሶንና ቤተሰቦትን በሠላም አደረሳችሁ።ቃለ ሕይወት ለትምህርቶዎ፣ፍውስ አገልግለትዎ ይባረክ።አሜን!!!
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
ለተዋህዶ ልጆች ባለውለታችን መምህር ግርማ እንኳን አደረሶት። ምዕመናንም እንኳን አደረሠን።
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አባ በእውነት እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን እኛም ከስደት መልስ በጆ ለመፈታት ያብቃን በረከቶትይደርብን ሰሎትና ልመናችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 2 жыл бұрын
እርሶን ካወኩበት ቀን ጀምሆ ሳላዮት የዋልኩበት ቀን አላውቀውም , አጠገቦት የምቆምበት ቀ ግን ናፈቀኝኝኝኝኝኝኝኝ, እባቴ መድሀኒያለም ሆይ እርዳኝ🙏🙏🙏
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ያሰማልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
#አቤቱ ጊዜን ስጠን*_ *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 2 жыл бұрын
እኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሰን አባታችን እግዝአቢሄር አምላክ ፀጋዎትን ያካፍለን አሜን 🙏🙏🙏
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
አባታችንን ኑሩልን በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን እግዚአብሔር በዚ ዘመን እኝን የመሰለ አባት ሰለሰጠን እናመሰግነዋለን።
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amalke wayi ⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
@العنودالقحطاني-ل2ز
@العنودالقحطاني-ل2ز 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዉትን ያሪዝምልን ሺ ዓመት ኑሩልን የአነሱ የሰማ የበተሰቦቸም ይሲማን አሜን አሜን አሜን
@አግዢኝእማምላክ
@አግዢኝእማምላክ 2 жыл бұрын
እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን አባታችን በእጀዎት የምባረከው መቸ ይሁን ችግር ውስጥ ነኝ ቤተሰቦቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
#አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤🤲
@madinamd7228
@madinamd7228 2 жыл бұрын
ኣባዬ እንኳን ደህና መጡልን እንኳን አደረሳቹ ለብርሃነ ልደት የተዋህዶ ልጆች ኣቤቱ ጌታ ሆይ የእስራኤል ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ከሚድኑት ኣርገኝ😭😭😭😭😭😭😭
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@heymietp8287
@heymietp8287 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና እግዚያብሄር ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ መድህን ነኝ አመት ከሰባት ከሰባት ወሬ ክፉ መንፈስ ውስጤ ተደብቆ በጣም ይፈታተነኛል አባታችንን ስልክ ባግኛቸው ይሸኝልኝ ነበር 😪 😭😭 ተዳክሟል በቅዠት ብዙ ነገር በተቃራኒው ይነግረኛል ለሊቱን ስራህን አቁም ስለው በመቁጠሪያ ይታዘዛል ስደት ሰባት አመቴ ውስጤ ደስተኛ አይደለም 😭😭 በጣም እበሳጫለሁ ተናዳጅ አድርጎኛል ከልጄ አባት ጋር ሶስት አመታችን መጣ አር የነካው እንጨት አድርጎኛል እኔ ለሰው ክፉ አይደልኩም እውነት ሳወራ በውሸት ይገለብጡብኛል ሰዎች 💔 ማንኛውም ሰው ጥላት ያበዛብኛል የሱ ስንት እኮ አያልቅም ተጫውቶብኛል
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ሠላም አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን ሰላሞት ይብዛልኝ እንኳን አደረሶት አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@faridafarida5105
@faridafarida5105 2 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🌹😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏👍👍🙏🙏🙏👍👍👍🙏👍👍🙏👍
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አትርሱን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን የደሐ ሠብሣቢ የደሐ አብዬ የታመመ አንሺ አባታችን የድሜ ፀጋ ያልብሥሖት ምንም የምለው አጣሑ ለአቱ ደግ አባት ምሥጋና በቀር አባታችን ቁሙልን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን አንኳን ደና መጡአባዬ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ይብዛልት በርክታት ይድርብኝ
@seninegiyetewahdotemari5381
@seninegiyetewahdotemari5381 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ፫
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ንቁ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት አቤቱ ጌታየ ሆይ የመዳኔ ቀን አቅርበልን ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ😢
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ5ከ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ5ከ 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን👏👏👏
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ፀጋው ይብዛልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
@tru9125
@tru9125 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ሀያል ነው መንፈስ ቅዱስ ጣኦታትን ይበታትናል
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈታቹ !!!! ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጲያዊነቱን ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስነቱን አይቀይርም ወደ ቤትክ እንኳን ተመለስክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ
@ritamulatu9160
@ritamulatu9160 2 жыл бұрын
አባ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብለው ወገኖቼም እንደዛው🙏🙏🙏
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 жыл бұрын
አስቼ እና ቤቲ አጅግ በጣም ጥሩ ትሁት ጎበዞች የረጅም ግዜ ደምበኞቼ እንኳን ደስ አላችሁ።
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 жыл бұрын
አባታቺን እኳን በሠላም መጡልነ የሠደተኘቹ አባት እዲሜወትን ያረዝምልነ በጀዉት የምባረክ ያረገኚ 🙏🙏🙏😘
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
ለኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ክርስቶስ አደርስዎት እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@mengstumeresa139
@mengstumeresa139 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሐር በእድሜና በጤና ያቆይልን
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 2 жыл бұрын
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለልደት ባህል አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እንኳን አደርሶት
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን በእጆት ተዳብሼ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ➕
@teddy-4612
@teddy-4612 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን አደረሰዎት:: በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን::
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደና መጣችልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነ ወትን ያርዝምልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን የአባታችን ጠላት የእግራቸው መረገጫ ያድርግላቸው አሜን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላቸሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ለጤና ለአባታችን ።ይቅር ይበለን የስው ልጅ ግፍ መቼስ ።
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
አባየ የእኛ ቅዱስ አባት ሽህ አመት ኑሩልኝ
@helenmo7431
@helenmo7431 2 жыл бұрын
እንኳን መጡልን አባ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አድርሳችሁ
@mekadsm8399
@mekadsm8399 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
@melleseabera5966
@melleseabera5966 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 2 жыл бұрын
አባየ እኳን ሰላም መጡልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🤲🤲🤲✝️✝️✝️
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኔንም አንድ ቀን ይምረኛል ይፈውሰኛል ምዕመናን እህተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ ታስቡኝ ዘንድ እለምናችኅለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
በየቤታችን ያለ ትርምስምስ የመናፍስቱ ስራ አቤት በየሰፈሩ ያለ ጉም ጉም አንዳንዱን ነገረኛ አቁስል አሉ አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት ብዙ ተማርንበት አወቅን
@sameraalso2004
@sameraalso2004 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብኝ በጾሎቶ ያስቡኝ እስከ ቤተሰቦቸ ከታሰርንበት ሁላችንም ይህ እድል ገጥሞን ለመፈወስ ያድልለን ፈጣሪ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አባ እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛልን
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 2 жыл бұрын
አባታችን. እንኳን. አደረሶት. ለገና. በአል. ከነቤተሰቦት
@እኔኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
@እኔኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥወት አባ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ አባዬ ፀጋውን ያብዛሎት
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 2 жыл бұрын
አባታችን አንኳን አደረዎት አባታችን በፅሎት አሰቡን ወለት ሰላሴ ነን
@tamirutsegaye157
@tamirutsegaye157 2 жыл бұрын
አባ ጸሎትዎ ይርዳን እድሜና ጤናን ያድልዎት
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@alemsere5864
@alemsere5864 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሠላም መጡ ፈጣሪ እድሜዉን ጤና ይሥጦት
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጦት
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻aba yene abate enekwne dana matu enkwne abro adaresne adareschu abatachne burekwne yedaresne norelge aba
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 жыл бұрын
እንኳን ኣደረስዎት እንኳንም በሰላም መጡልን ኣባታችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚች ዕለት ኣበቃን ያቆየን
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 2 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ።‼አባ ዕድሜዎት ይረዘምልን።!🙏🙏🙏
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
ኧረ እንዴው ህዝባችን አለቅን አይደል እንዴ አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@ahmadksa5100
@ahmadksa5100 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
አባየ አንካን አደረሰን በአሉ የሰላምና ፍቅር ያድለን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏💒♥🌺🌺💐
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
@emutube7545
@emutube7545 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
ሠላም። አባትችን። ረጅም። እድሜና። ጤና። ያብዛሎት
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተወ ይደረብን እኔም እምፈወስበት ቀን በጣም ነፈቀኝ
@ኢትዮጲያ.ለዘላለም.ት-ደ3ሐ
@ኢትዮጲያ.ለዘላለም.ት-ደ3ሐ 2 жыл бұрын
አጋይስት. አለም. ስላሴ. እርዳኝና. ይህን. የመዳን ቀን. አቅርብልኝ. አባታችን. ሺ. አመት. ያኑርልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💒💒
@emuzeethiopia1208
@emuzeethiopia1208 2 жыл бұрын
በረከቶይድረሠንአባ
@mussiebegatsion2167
@mussiebegatsion2167 2 жыл бұрын
ለኣባታችን ኣምላክ ረጅም እድሜ ከ ጢናጋ ይስጥልን።
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 2 жыл бұрын
እርጅም እድሜ አባቶቻችን ⛪️❤️😭🤲
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልል ለእናንተ የደረሰችላቹ ቅድስ ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን የኔ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ከኔ የበርታችሁ አስብኝ በፆሎታችሁ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ከሰደት መልስ ለአይነ ስጋ ያብቃን ይሄ ቀን ይናፈቀኛል💚💛❤😥😥😥💒🌿💒🙏
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳንደህናመጡሉን እድሜናጤናይስጥልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጡ አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
አባት ደጉ ያምላክ ስጦታችን እዴት ታድለና የርሶ ፍሬ መዎናችን ስለ መንፈስ ስራ ስለጠላታችን የልገባው ቢያወግዞት አኛግን አውቅ ስለ ጠላት ክፋትነት በማውገዝ በመቀጥቀጥ አስራትና በረከት ስግደት ቢሉት ጾም ታድያ የኤሁሉ ለኛ ለምስኪኖች የጠፋን ከቤቱ በርሶ በአባታችን ላይ አድሮ ፀጋው በረከቱ ምረትና ድነትን አገኘን ፍሬዎች በመኦን የኔ አባት ሁሌ ፀለቴ ለርሶ አምላክ ያድሎት እድሜ መቱሳለን ምኞቴ ለርሶ በረከተዎ ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯
@mashilamedia8110
@mashilamedia8110 2 жыл бұрын
ከውጭ ሀገር ለሚኖሩ አዲስ አበባ እንዴት ነው የእርሶን ፐሮግራም ማወቅ የሚቻለው ከቦታው መገኘት ለሚፈልግ ሰው?
@astergebremedhin3164
@astergebremedhin3164 2 жыл бұрын
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል ⛪⛪⛪⛪❤❤❤
@worketafraa5222
@worketafraa5222 Жыл бұрын
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen
Memeher Girma Wondimu Video 252 ለባሏ ቢላዋ ያዘጋጀዉ ክፉ መንፈስ
22:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 75 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 89 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 119 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 120 МЛН
Memeher Girma Wondimu 243 ቦክሰኛዉን እንዳያሸንፍ ሁል ጊዜ የሚያስደበድበዉ የክፋት ሥራ
24:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 76 М.
Memehir Girma Wondimu Video 327.  የልብ እንቅልፍ በህልሜ ጥቁር ጅብ ይነክሰኛል
33:11
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 110 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 129 М.
በዩኒቨርስቲ ያሉ ፈተናዎች የፈረንጅ ቡዳ Memehir Girma Wondimu Video 685#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 37 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 89 МЛН