ኢየሱስ ይማልዳል ብለው የሳቱበት ጥቅስ || ሮሜ 8 ፥ 34 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 329,555

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 2 600
@teshalewape8331
@teshalewape8331 Жыл бұрын
ለማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአቢይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አጋዐዞ ለአዳም ሰላም አምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም፡፡ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በሰማነው ቃል ተጠቅመን በንስሐ ታጥበን ህይወት የሆነውን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለን ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርሰቶስን እንድንቀበለው ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፡፡ ወለተ አብ ነኝ፡፡ በፀሎት አስቡኝ፡፡
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አባቴ አባታችን እድሜ እና ጤና ዪስጥልን አሜን ።
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤።
@derefer6509
@derefer6509 2 жыл бұрын
“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
@yonibe5605
@yonibe5605 2 жыл бұрын
ዮሐንስ 16:26
@lulsegedlemalulsegedlema9114
@lulsegedlemalulsegedlema9114 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እርሳቸውም ኢየሱስን ነው የሚሰብኩት የአይሁድ መሰናከያ የሆነበት እኮ ስላላመኑት ነው ከማመንም አልፈን እናመልከዋለን ባይሆን እኔ ልፃፈው ደግሜ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ብል ይሻላል Dere ይህንን ጥቅስ መስሰናከያ የተባለውን ለሙስሊምና ለፕሮቴስታንቶች አካተህ ፃፍ እሺ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከስሟ ትርጉም ጀምሮ ኢየሱስን ትሰብኮለች ማን እንደሆነ ለምን እንደመጣ ታውቃለች ትሰብካለች
@yonibe5605
@yonibe5605 2 жыл бұрын
@@lulsegedlemalulsegedlema9114 ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳለው ከዚ በውላ በሥጋ እንደምናውቀው አይደለም
@yonibe5605
@yonibe5605 2 жыл бұрын
@@lulsegedlemalulsegedlema9114 ማቴ ም24 ቁ 23-24 ማቴ 7;22
@tatekabera3130
@tatekabera3130 2 жыл бұрын
@@yonibe5605 እና ይሄ ኦርቶዶክስን ነው ወይስ እናንተን? እኛ እኮ ከጥንት ክርስቶስን እናውቀዋለን ክርስቶስ በዚ ነው ምናምን የሚል ማደናገሪያ ያመጣችሁ እኮ እናንተ ናችሁ
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@abrahammamo2133
@abrahammamo2133 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እንቁ የልባችን ሞተር ነዎት ረጅም ዕድሜ ይስጥልን የእኔ ውድ መምህር
@AsnakeHaile-xe4wn
@AsnakeHaile-xe4wn 4 ай бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋ 4:12 እባክህን መምህር ሰዎች የሚድኑት በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ መሆኑን አስረግጠህ ተናገር ይህ ነዉ ህይወት የሚሆነዉ ከዛን በህዋላ መናፍቃን ስለምትላቸዉ ስለስህተታቸዉ ትናገራለህ እሚቀድመዉን አስቀድም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ተከታይ አለህ ይህንን ምእመን ይዘህ አትጥፋ
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 ай бұрын
ወዳጄ በኦርቶዶክስ ተዋህዶም መዳን ከኢየሱስ ውጭ በማንም የለም! ኢየሱስ አምላክ ነው፣ ፈራጁም እሱ ነው። አምላክ እና ፈራጁም እሱ ሆኖ ሳለ በምድርም ኃጢአትህ/ሽ ተሰረየልሽ የሚል አምላክ አማላጅ ነው የሚለውን የሮሜ 8:34 ጥቅስ ሊያስረዳ ነው የምናየው። መናፍቅ ቢል ግድ አይበልህ! ኢየሱስንስ ብዔል ዘቡል ሲሉት ማስተማሪያ ነው ያረገው። ሰላም ሁን ወዳጄ!
@asrat7515
@asrat7515 2 жыл бұрын
የኛ የቤተክርስቲያን አርበኛ መምህሬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን +++ ኑርልን +++
@solomonAdmasu-gr4dl
@solomonAdmasu-gr4dl Ай бұрын
ለገንዛ ጥማታቸው መጽሐፍትን ያጣምማሉ ተብሎ የተነገረላቸው! መምህራችን እድምና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን እግዚያብሔር ከቤተክርስቲያናችን አያጥፋብን
@ሀኒሀቫኒያ
@ሀኒሀቫኒያ 2 жыл бұрын
ስለትምህርቱ ያምላካችን የመድሃኒታችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኦን የሚወዳት ድንግል ማርያም ትባርክልኦት የማርያምን ስም ሲጠሩ ልቤ በአሴት ትሞላለች በእምነት የምንነቃ ያድርገን!
@makiyebabi9573
@makiyebabi9573 2 жыл бұрын
Yesun timhrt tayiwuna kidmeya kalun anbibi ye hiwot guday eko nw kalu min yilali?
@ሀኒሀቫኒያ
@ሀኒሀቫኒያ 2 жыл бұрын
@@makiyebabi9573 ሎቱ ስብአት ቃሉ ምን እንደሚል አውቃለው አንተ የማይሆን መንገድ እየኤድ ስለሆነ እመብርሃን መንገድህን ታሳይክ ልብ ካለክ ልብ በል ኦርቶዶክ ትክክል ካልሆነች አንተ ነብይ ብለክ የምትከተለው ሰው ትክክል ነው ምትለው የሃሰት መንገድ እየኤድክ ያለከው አንተ ነክ ወንድሜ ስለኔ አትጨነቅ እምነቴን ጠንቅቄ አውቃለው
@DAVIDFC1234
@DAVIDFC1234 2 жыл бұрын
ይህንስ በደንብ ደጋግመን መስማት አለብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 2 жыл бұрын
ጅሎ ጅላጅሎ ጅልናፎ
@habtehaile2810
@habtehaile2810 2 жыл бұрын
አባታችን መጋቢያችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክ
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
ውድ የተዋእዶ እንቁ መምህራችን አባታችን እንኳን ደናመጡ በዚህች ውድ በሆነች በተዋእዶ እምነት ያፅናን አሜን ስለማይነገር ስጦታውና ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@selamayeleayele4107
@selamayeleayele4107 2 жыл бұрын
@@awebesmile316 ች
@meseretshemenabute5491
@meseretshemenabute5491 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
@@awebesmile316 ይህን ቁልጭ ብሎ ተቀምጦ መለየት ያቃተን እኛ ነን፣መኮነን የሚለውን ፍቹን የማያቅ ሰው ነው የሚስትበት፣
@ermiyasene1443
@ermiyasene1443 2 жыл бұрын
ለምን ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ : ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን መካድ ለምን አስፈለገ ? ለኣማላጅነቱ የበዛ ማስረጃዎች አሉ ፥ ከብዞዎች በጥቂቱ ወደ ዕብራውያን 07 24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 2 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡5 5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች, ምዕራፍ 15 : 21 ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።
@amaredessie4596
@amaredessie4596 2 жыл бұрын
ምንም እንኳ በሀጢያትና በበደል የወደኩ እና የአፈርኩ ብሆንም የተዋህዶ ልጅ እንድሆን የአደረከኝ አምላክ ሆይ ተመስገን።እኛ ስንደክምና ስንዝል ቅዱስ ቃልህን እየመገቡ እንድንጠነክር እንድንጸና እንደነዚህ የአለ አባት የሰጠኸን አምላክ ሆይ ተመስገን።ውድ መምህራችን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሀለን ።እግዘብሔርን በሰላምና በፍቅር ይጠብቅልን ።እኛም ቃሉን ሰምተን ህይወትን እናገኝ ዘንድ እግዘብሔርን ይርዳን አሜን።
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት እየቀለድክ መሆን አለበት
@fkrusirak7900
@fkrusirak7900 Жыл бұрын
​smesegnalhu
@Birtukanmelkamu-iu8ih
@Birtukanmelkamu-iu8ih 7 ай бұрын
Eweketo bayenoregeme yetewahido lege bemehona ekoralehe memeher egezebehar yetebekeh
@MuluMegra-z7f
@MuluMegra-z7f 2 ай бұрын
“እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።” - ዕብራውያን 7፥27
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 жыл бұрын
እስቲ መምህር እርሶም እስቲ ዕብራዊያን ላይ ሰለክርስቶስ እንደ መልከጸዴቅ የዘላለም ሊቀክህነት ያስተምሩን እሲ
@wadakesete5063
@wadakesete5063 2 жыл бұрын
“ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” - ዕብራውያን 7፥25 (አዲሱ መ.ት)
@Kaleab1265
@Kaleab1265 Жыл бұрын
ትንቢተ ኤርሚያስ 7:25 = እግዚአብሔር ይማልዳል ወደ ሮሜ ሰዋች 8:27 = መንፈስቅዱስ ይማልዳል ወደ ሮሜ ሰዋች 8:34= እየሱስ ይማልዳል
@SamrawitFikir-sj5ez
@SamrawitFikir-sj5ez 8 ай бұрын
መልሱን እኮ ዝቅ ብለህ አንብብ ትገኛለህ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ሰአት ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው እንደተለመደው ተመን የልለውን የህይወታችንን ምግብ ይዘው እንኳንም በሰላም መጡልን እርሷን የሰጠን በርሷላ አድሮ ቀጥተኛውን መንገድ እንድንጏዝ የረዳን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን
@newayii9347
@newayii9347 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@temesgenkassahun3189
@temesgenkassahun3189 2 жыл бұрын
አሜን
@asres2602
@asres2602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samsafegacho4956
@samsafegacho4956 2 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን አባታችን አመሰግናለሁ!
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"? Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.
@derefer6509
@derefer6509 2 жыл бұрын
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 2 жыл бұрын
mekakelenga malet fsiom amlak fsiom sew malet new
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
ያው ጥቅስ ሳይረዱ በቁንፅል መጥቀስ ልማዳቹ ነው ምን ማለት ነው እስኪ መካከለኛ ማለት፡አብራራው እስኪ?
@getnetgerma1448
@getnetgerma1448 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@trngotrngo669
@trngotrngo669 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት።የልባቸውን ብረሀንይክፈትላቸው ልብካላየ አይን አያይም።እኛንም በተዋህዶ ያፅናን አሜን
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 2 жыл бұрын
የውዷ የተዋህዶ እንቁው መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፣ እውቀቱን እግዚአብሔር አብዝቶ ይገለጥለዎ ። እጅግ አንገብጋቢ እና ብዙዎች የሳቱበት ጥቅስ ነውና ስለ አስተምህሮ በድንግል ስም እናመሰግናለን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏(🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 2 жыл бұрын
ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ
@tsigeredatewodros3437
@tsigeredatewodros3437 2 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ መምህር እርሶንም ቃለህይወት ያሰማልን
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ያኑርልን ለኔምለበቤተሰቦች ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡኝን አሜን 🙏🙏🙏
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህር ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር አብርሃን አትለየዎት አሜን አሜን አሜን ለኛም የምንሰማውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@eliavmedia3350
@eliavmedia3350 2 жыл бұрын
(የዮሐንስ ወንጌል 14 ) ------------ 13፤ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። 14፤ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
@simonsikle4739
@simonsikle4739 2 жыл бұрын
“እናንተ ሕግ አዋቂዎች፥ የእውቀትን መክፈቻ ስለ ወሰዳችሁ፥ ወዮላችሁ ራሳችሁ አልገባችሁም የሚገቡትንም ከለከላችሁ።” - ሉቃስ 11፥52
@lulsegedlemalulsegedlema9114
@lulsegedlemalulsegedlema9114 2 жыл бұрын
ህግ አዋቂዎችና ሰሪዎች ይለያያሉ ኢየሱስ ያላቸው በዘመኑ ለነበሩ ልክ እንዳንተና እንደመሰሎችህ ላሉ ሰዎች ናቸው ህግንስ የሰጠን እርሱ እግዚአብሔር ነው
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ግልጽና ግልጽ አድርጎ እያስተማረ ምንድ ነው ግራ መመለስ??እውነትን ከመቃወም ይሰውረን!!!!!
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"? Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
@@lulsegedlemalulsegedlema9114 🛑ጥቅስ ነፃ ነው ብለህ ዝም ብለህ እየመዘዝክ ስው ላይ አትለጥፍ ሚስኪን ጼንጤ: መፅሐፍን ቁጭ ብለህ አንብብ መጀመርያ::
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 2 жыл бұрын
Yes they are leading the people to hell.
@merrydani990
@merrydani990 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏💚💛❤️
@AgegnewAbebe-e2r
@AgegnewAbebe-e2r Жыл бұрын
Amen Amen Amen memirachin Kalihiwoti yasemalen
@debabeGirma
@debabeGirma 4 ай бұрын
አሜን እድሜናጤና ይስጥልኝ።
@eliavcondesigners315
@eliavcondesigners315 2 жыл бұрын
"፤ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 59: 16) "፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። " (ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 34)
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
ፕሮቴስቲንት ወንድሟቻችን እህቶቻን ዶክተር መምሀር ዘበነን ለማን ካላመናቹ ይሀው ነጮች ፖሰተሮቻቹውን ስሙ ሮሜ 8:34 በትክክል (interceding for us ) ምን 💁‍♂️ማለት እንድሆነ:: ሮሜ 8:34 👇ስለምልጃ አያወራም :: kzbin.info/www/bejne/iqvbh6mqq7h0r7s
@belayhunbinalfew181
@belayhunbinalfew181 3 ай бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በመለኮት በስልጣን በአገዛዝ በባህሪ አንድ እና እንዴት ተብሎ ነው ከላይ በስልጣን አንድ እያልን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአባቱ ከአብ ጋር በስልጣን አንድ ሆኖ ከእርሱ የሚማልደው ይህ ማለት ከኢየሱስ በላይ ሌላ ይቅር የማለት ስልጣን ያለው አምላክ አለ እያልክ ነው ልቦና ለሁላችሁም ያድላችሁ
@health8075
@health8075 2 жыл бұрын
“በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤” - ዮሐንስ 16፥26 መምህር ፀጋ ይብዛብህና ይህ ቃል የኢየሱስ አማላጅነት የማይሆን ምንፍቅና እንደሆነ ያረጋግጣል።
@SelamHailu-e2w
@SelamHailu-e2w Жыл бұрын
Ewunet new
@Meiraf-s7z
@Meiraf-s7z 11 ай бұрын
ዮሐንስ 16 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ለምኑ ትቀበላላችሁ፤ ደስታችሁም ሙሉ ይሆናል። ²⁵ “እስከ አሁን የነገርኋችሁ በምሳሌ ቢሆንም እንኳ፣ ከእንግዲህ ግን ስለ አብ በምሳሌ ሳይሆን በግልጽ የምናገርበት ጊዜ ይመጣል። ²⁶ በዚያ ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ ይህም በእናንተ ፈንታ አብን እለምናለሁ ማለቴ አይደለም፤ ²⁷ ስለ ወደዳችሁኝና ከእግዚአብሔርም እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል። ²⁸ ከአብ ወጥቼ ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ አሁን ግን ዓለምን ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ።”
@user-lu3ek4zu9k
@user-lu3ek4zu9k 3 ай бұрын
አሜን ለነ ዘበነም ልብንና ማስተዋልን ይስጥልን😢😢😢😢
@medhanittamiru7168
@medhanittamiru7168 19 күн бұрын
የወራው እኮ የተሰጠን ጊዜ ካለፈ በኋላ አላወቃችሁም ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንደው ጌታዬ የኔ እድሜ ረዥም ከሆነ ለመምህራኖቼ ከፋፍለህ ስጥልኝ 🤲🏿😢እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን 🤲🏿
@merondejene6373
@merondejene6373 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 2 жыл бұрын
ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 2 жыл бұрын
መምህር በዕውነት እሎታለሁ ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች እንዳውቅ አድርገውኛል። የባለፉትን በአራትክፍል የቀረቡትን ጨምሮ ለጠያቂዎች የሰጡዋቸውን መልሶች ካዳመጥኩ በኋላ ልክ ሱስ እንደያዘው ሰው ቀጣዮቹን ትምህርቶች ለመስማት እናፍቃለሁ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@yohannisassefa4660
@yohannisassefa4660 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ የኔ ጥበብ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 💞🙏💞
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ጸጋውን ሞገሱን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 👏👏👏
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
@@awebesmile316 ነገረህ እኮ የሦስቱን የአብ የወልድ ና የመንፈስ ቅዱስን ጥቅሶች
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
@@hanabogale286 yene ehit yetsafkutin mejemeriya anbibi
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
@@hanabogale286 memaled yetebalew Zebene endemilew "milja" sayhon betewat "early morning" malet new; yene ehit biblishin awtitesh anbibi Egzr yiredashal
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
@@awebesmile316ግዕዝ ብታውቅ እንዲህ አትመልስም ነበር
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጡ🍃👏እውነት አይናቸውም ልባቸውም ታውሯል እግዚአብሔር ይርዳቸው እኛን በቤቱ ያፅናን🤲🤲🤲🤲🤲
@SelamHailu-e2w
@SelamHailu-e2w Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@kenasadereje144
@kenasadereje144 2 жыл бұрын
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2፥1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ #ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@mintetsion-by1xg
@mintetsion-by1xg Жыл бұрын
Eyesus tebeka new ewnet new! Gin ye ewnet teneka new! Sirahn astezazno ayakerbim. Endesirah yikeflhal!!
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 жыл бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ✅📖መፅሐፍ ቅድሱ መካከለኛ የሚለውን ቃል ለዳኛም ለፈራጅም ይጠቀምበታል:: ✅📖እዬብ( 9:33) አንብብ-32፤ እንድመልስለት አብረን ወደ ፍርድ እንገባ ዘንድ፥እርሱ እንደ እኔ ሰው አይደለምእጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር (ዳኛበመካከላችን) ምነው በተገኘ! ✅🟦አንብ ወንድሜ ✅ሌላው ሮሜ 8:34 የራሳቹ ፓስተር ስለምልጃ እንደማያወራ አስተምሮል ለ2ደቂቃ ብቻ ስሙት kzbin.info/www/bejne/iqvbh6mqq7h0r7s
@addisalem1212
@addisalem1212 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ሞገሱን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የጠፉትን የድንግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ ይመልሳቸው የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ።
@meserettemesgen333
@meserettemesgen333 2 жыл бұрын
አየስስ አብ መሆን ታምናለሕወይ
@Sara.Paris22
@Sara.Paris22 2 жыл бұрын
ወዶና ፈቅዶ ለዚህ ሰዓት ያደረሰን ቸሩ መድሃኒአለም ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@nunubetty9153
@nunubetty9153 2 жыл бұрын
@@awebesmile316 nte tefteshal be adarashik chiferan mertenal yegna geta Medhanialem Eyesus kiristos ye meskelun sira serto wede kedmow kibru temelisual dirom ahunim wedefitim Nigusachin new.enante egnan tewun Orthodoxin yante ayinetu wetete ayisebikatim sile kesis Dr. Zebene kifu neger sitawera anisima demom ezih min tadergalek hid hidhid kezih
@berekettesfawtesema9231
@berekettesfawtesema9231 2 жыл бұрын
@@awebesmile316 ፈፈጸዠጰ ጰ ጨ ጨጨጨጨጨሸኸሸኸኸዠጨወጸዘፈጠወጨወወወወወወወወወቑቨቨቨቨአጸኘሰበነከ ወኘወጠወጰአዘከጰበኸጸወወወሸኘበአበአሸሰቀበቀረሠሸከከከነሸረረሸቨሠጀጨኸ፣ሸኘሸሠሸሸሸበኘጸኸበኘነከረረሰሸከሰሰሰሰሰቨ
@melesetekle3574
@melesetekle3574 2 жыл бұрын
“Since the day that your fathers came out of the land of Egypt to this day, I have sent to you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them.” - Jeremiah 7:25 (WEB) "አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየቀኑ በማለዳ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬላችኋለሁ። - ኤርምያስ 7:25
@drtebejederikela6152
@drtebejederikela6152 2 жыл бұрын
yes mele;broye,as it is the orthodox religious teachers had changed the holly bible in the year2000, and the aim of the changing was to deny the intercession of christ. so they changed this verse because they understood as if it was talking about intercession, EVEN THOSE SELECTED LITRATES NEVER READ THE ENGLISH BIBLE OR THE GREEK AND HEBREW.
@YibeltalMekete
@YibeltalMekete 2 жыл бұрын
አባቴ የእርሰዎት ቅዱስ ት/ት እያለ በእውቀት እንጥለቀለቃለን ረጅም እድሜ የስጥዎት ፡፡
@LiyaTatekTadesse
@LiyaTatekTadesse 10 ай бұрын
Kale heyiwet yasemalen
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው።ይማለዳል እንጂ አይማልድም እራሱ እኮ አምላክ ነው።
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:” - Jeremiah 7:25 (KJV) "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal. “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።” - ማቴዎስ 9፥36 Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 2 жыл бұрын
@@awebesmile316 rome 8:26 lay yalews menfes kidus yimaldal milew kalu eco tsefoal
@awebesmile316
@awebesmile316 2 жыл бұрын
@@yeabsiragirma7245 sile menfes kidus yetetekesu kifilochin bemastewal eniy Wendime:- ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ። ⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤ … ¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል። ¹⁴ እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና። ¹⁵ ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ፦ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል አልሁ። ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ ¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 2 жыл бұрын
@@awebesmile316 ena mn eyalk new? ene menfes kidus yimaldal alalkum gn yimaldal teblo tsifual mn litl new?
@Azalech-ep6qz
@Azalech-ep6qz 3 ай бұрын
Menfes kidus aylm menfes new milew demo eyesusm menfes new aydel​@@yeabsiragirma7245
@haymanottesfaye596
@haymanottesfaye596 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ብእቤቱ ሁሌ ሰው አያጣም መእምሕራችን እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@seblemindaye2910
@seblemindaye2910 Жыл бұрын
እየሱስም አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።ሉቃስ 23:34
@israelejigu7006
@israelejigu7006 2 жыл бұрын
“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” - ኢሳይያስ 59፥16 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ ሀጢአት በደል ወደ ምድር መጣ ሰዉ ሆነ ስጋን ለበሰ የእኛን ሀጢአት ይዞ በመስቀል ሞተ ደሙን አፈሰሰ “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36 “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
@selamawitkibert62
@selamawitkibert62 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏽❤️🙏🏽
@nononononono3721
@nononononono3721 2 жыл бұрын
ውይ ለማናስተዋል ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይሰጠን እኔስ ከሳት ውስጥ ወጥቻለሁ እውነቱ ሲገባኝ አሁንም በስህተት መንገድ የምትሄዱ ተመለሱ መናፍቆች እግዚአብሔር ድንጋውን ልብ አውጥቶ የስጋ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የጠፉትን የድንግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ ይመልሳቸው ።የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ።
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 2 жыл бұрын
“የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው፥ ሰነፍ ግን በጨለማ ይሄዳል...።” - መክብብ 2፥14 ዓይንህን ወደ ሌላ ከማየት አንተ ራስህን ተመልከት ፈትሽ።"በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ሰው ይድናል"ሰው አያድንም።ኦሮቶዶክስነት ፕሮቶስታትነት ካቶሊክነት አያድንም።" ኢየሱስክርስቶስ አምላክ ነው ጌታ ነው አዳኝ ነው።
@lulsegedlemalulsegedlema9114
@lulsegedlemalulsegedlema9114 2 жыл бұрын
ኢየሱስን እንድታውቅ ያደረገህ ማነው አለማዊነት አይደለም የመዳን መንገዱን ማን አሳየህ የጠቀስካቸው ስሞች ናቸው መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ነው ግን ወንድሜ በመድሀኒትም ማለቴ በፓርስታሞንም ይዳናል እኮ ወንድሜ አዳኜ ነው ብለህ አታመልከውም ስላዳነህ እሱ ነው ያዳነኝ ብለህ ትመሰክራለህ ሰው ያድናል የቅዱሳን ሀዋርያት ያድኑ ነበር ግን የኢየሱስ ማዳን ይለያል በስጋም በነብስም ያድነናል የሲኦልም የገነትም መክፈቻ በእጁ ነው
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician 2 жыл бұрын
orthodox protestat catholic tekawmachihu behala ketefu behala endet new eyesusn mamlek michalew
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"? Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን. እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን. ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ትምህርትህን ስሰማ ልቤ ሰላም ያገኛል 🙏❤አሜን
@ምህረትየጌታልጅ
@ምህረትየጌታልጅ 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ይማሌዳል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መጨመርም መቀንስም ያስፈርዳል
@ስደትሕሱም-ደ1ኀ
@ስደትሕሱም-ደ1ኀ 2 жыл бұрын
ለኣንቺ ደሞ ልቦና ይስጥሽ
@LankamoLadda
@LankamoLadda 3 ай бұрын
LIKINESH WUDUWA
@MihiretabTewelde
@MihiretabTewelde 2 ай бұрын
አቃለው የምትዪ ከሆነ ለምን አትደውዪም ፈሪ
@medhanittamiru7168
@medhanittamiru7168 19 күн бұрын
​@@MihiretabTeweldeበስነ ሰርአት እኮ ስንፈልጋቹ በትክክል አታወሩንም አሁን ፈራ እንዳልሽዉ ትሳደባላቹ እግዚአብሔር ይባርክሽ አህቴ
@johnwelday1283
@johnwelday1283 2 жыл бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@madi6614
@madi6614 2 жыл бұрын
ይኸ ማለት ለሱም ጌታ አለዉ ማለት ነዉ ዘመድ ሃሃሃ
@Kaleab1265
@Kaleab1265 Жыл бұрын
ትንቢተ ኤርሚያስ 7:25 = እግዚአብሔር ይማልዳል ወደ ሮሜ ሰዋች 8:27 = መንፈስቅዱስ ይማልዳል ወደ ሮሜ ሰዋች 8:34= እየሱስ ይማልዳል
@EliasEla-cb7du
@EliasEla-cb7du 2 ай бұрын
I am a layer as you said among interpretation of Law's "contextualize" is the one. ተባረኩ አባታችን ከኔም እድሜ ቀንሶ ይስጣችው:: In the will of God I will be like you. You are my role model🥰🙏
@tesfayebelachew130
@tesfayebelachew130 Жыл бұрын
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።” - 2ኛ ቆሮ 5፥19
@faarfannaadurii1002
@faarfannaadurii1002 2 жыл бұрын
ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። - ዕብራውያን 7፥25
@ereftbesu6222
@ereftbesu6222 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh
@faarfannaadurii1002
@faarfannaadurii1002 2 жыл бұрын
@@ereftbesu6222 Amen !
@PETERMOBILE12
@PETERMOBILE12 2 жыл бұрын
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34
@user-oe4lh6zb9b
@user-oe4lh6zb9b 2 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ደግመህ ስማ
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 2 жыл бұрын
አይ ዶክቶር ጌታ ኢየሱስ እንድህ ኣለ እሄን ከትልልቆች ሰውሬ ለእነዚ ለትንንሾች ስለገለጥክ ኣመሰግናለው ኣለ መጽሓፍን ኣለማያትህን ልንገርህ ኢየሱስ ልኮንነን እና ልፈርድብን ኣልመጣም እራስህ ዮሓ.3:16,ኢሳ.53:1ጀምሬ ኣንብብ የእኛን ኩነኔ ተሸከማነውኮ የምለው ልቦና ይስጥህ ሮሜ 8:34 አይንህ ስበራ ቦኃላ ስለምትፀፅትበት እባክህ ከቃሉ ውጪ ኣተስተምር
@ewketbelete3888
@ewketbelete3888 2 жыл бұрын
በደንብ ስማ
@derefer6509
@derefer6509 2 жыл бұрын
“አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል።” - ዕብራውያን 8፥6
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
ዕብራውያን 8:6 መካከለኛ እንጂ አማላጅ አይልም:: መካከለኛ የሚለውን ቃል አማላጅ ብለሽ ወይንም ብለህ አታንቢ:: ጼንጤዎች መፅሐፉ ውስጥ የራሳቸውን አስተሳስብ እየጨመራቹ አታንብ:
@itsraeyy
@itsraeyy 2 жыл бұрын
@@addisnet21 mekakelegna malet eko amalaj malet nw.. esti be orginal yetetsafewn greek eyut. Be english intercede yemil kal nw yetetekemew ya malet demo mekakelegna weys astaraki malet nw . Read with an open mind
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
@@itsraeyy ✅Rome 8:34- it is not taking about እየሱስ is አማላጅ - Rome 8:34 - is taking all about እየሱስ is ፈራጅ/VITO በራሱ ስልጣን የሚወስን... 👉It is proven contextually based on Bible 👉it is proven grammatically based on Bible 👉it is proven historically based on history Detail as follow…. ************Point one******************* ✅It is proven contextually, based on Bible If you start reading from Rome 8:33 you will understand what Paul is talking about. Paul making his point by question and answer - he ask and he answered it himself. ✅👉He start from Rome 3-33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው ? you see he is asking now let’s go the read the next one ኳናኝ. ✅👉 የሚኰንንስ ማን ነው ? ብሏ ነው የጠየቀው እንጂ 👉የሚማልድ ማነው? ብሏ አልጠየቅም:: 💁‍♂️He is not talking about አማላጅ then… ************Point two********************** ✅ሮሜ 8:34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ 👉[የሚፈርደው] ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። You see [የሚፈርደው ] እንጂ "የሚማልደው" የሚለው ቃል ከPaul ሀሳብ ወይም ጥያቄ ጋር አይሔድም :: አማላጅ የሚለውን ቃል ስዎች ናቸው የጨመሩት:: let’s look king James verse of the Bible ✅👉Rome 8:34 Who is he that condemneth? It is Christ that died, yea rather, that is risen again, who is even at the right hand of God, who also maketh [intercession] for us. So let’s look at the meaning of 👉{intercession} 👉 The meaning of intercession as follow dictionaryዶትcom ግብእና እየው 💁‍♂️1- An interposing or pleading on behalf of another person. 🤦‍♂️2- A prayer to God on behalf of another. 💁‍♂️3- Roman History. the interposing of a veto, as by a tribune.✅ So based ✅አየህ ቃሉ በሮም ዘመን በራሱ ስልጥን የሚፈርድ ፈራጅ (VITO) ማለት ነው: ሌላው ቃል አሁን አሁን እየተገልበጠ እና እየተጭመረ ነው የመጣው ስለዚ ትክክለኛው ትርጉም 💁‍♂️ ከመፅሐፍ contextual ጋር እና 💁‍♂️ከፁሁፉ Grammar/ግራመር ጋር 💁‍♂️ከመፅሐፍ ታሪካዊ ግዜ ጋር የሚሔደው የRoman history ትርጉም ነው VITO የሚወስን የሚፈርድ እንጂ ሊላ አካልን የሚለምን አይደለም:
@itsraeyy
@itsraeyy 2 жыл бұрын
@@addisnet21 i have seen.this exact thing over and over . Here is the answer The newtastament isnt written in Romans so using Romans culuture and definition to the scripture is a fallacy it doesn't apply. Paul used Greek and the exact word he used is ἐντυγχάνει meaning To chance upon, i.e., (by implication) confer with; by extension to entreat (in favor or against) Thats the exact definition of mamaled. If you deny this then you are denying the whole bible. Read it again with an open mind and i suggest you read or watch videos on how christ intercedes on our behalf. I'll pray for you to.find the truth
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
በደንብ እንብብ እሱኪ አሁን ከጠቀስከው ጥቅስ ዝቅ ብለህ አንብብ? መልሱ እዛው አለልህ እየዘለላቹ ስለምታነቡ ነው እውነተኛ እየሱስን ያላወቃችውት- ✅👉ማሰረጃ - እየሱስ ክርስቶስ ካህን ነው ግን የክህነቱን ስራ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ፈፅሟል አይደጋግምም ✅ህብራውያን-9:12 የዘላለም ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም:: 💁‍♂️✅ህብራውያን 9-25 ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም:: ✅ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም✅
@NohomTeame
@NohomTeame Жыл бұрын
qale hiwet yasemaln❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 2 жыл бұрын
የምታስተምርበት መንገድ ይደሰታል ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመናፍቃንም ልቦና ይስጥልን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒👏❤
@ስምርተ
@ስምርተ 2 жыл бұрын
መምህሪ የኛ እንቁ ጸጋውን ያብዛለውት🤲✝️💜 እግዚአብሄር. ተዋህዶ ትክክለኛዋ ሀይማኖት ነች እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስተኛ ነኝ ተዋህዶ በመሆኔ🤲✝️
@bamalearn
@bamalearn Жыл бұрын
Eyesus Yadinal
@meski229
@meski229 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🥰
@eyobworku3657
@eyobworku3657 2 жыл бұрын
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
የኩነኔን ትርጉምን ስታውቅ ይህን ደግመህ አትለውም ምንድነው የምትኮንነኝ ሲሉ እያማለድከኝ ነው ማለቱ ነው እንዴ?? የምትፈርድብኝ ነው እንጅ፣አሁንም እውነትን አትቃወም ከፍርዱ አታመልጥም
@chanematyos1098
@chanematyos1098 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊት እኮ መጽሐፍ ቅዱስን ስለሚፈሩት ስለማያነቡት ነው እኮ ዘበነ እና መሰሎቹ በኦርቶዶክስ ላይ የሚጫወቱበት ። ለነገሩ የኦርቶዶክስ ተከታይ ወዶ ነው የስህተት ትምህርትን በነዘበነ የሚጋቱት ወደ ሲኦል የሚጓዙት ። እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው ።
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
አልሰማንም አልተማርንም እንዳትሉ ግልጽ ልጽ አድርጎ ነው ያስተማረው፣ምን አልባት እውነቱን ሰው አውቆ እንዳይሄድባችሁ የምትቃወሙ መሪ ትሆን ይሆናል፣ከዚህ የበለጠ ሰይጣንም አይከራከርም፣ብትመለሱ ይሻላችኋል ንስሐ ግቡ
@tatekabera3130
@tatekabera3130 2 жыл бұрын
@@chanematyos1098 ኦርቶዶክስ የተመሰረተችው በዶ/ር ዘበነ ሳይሆ በክርስቶስ ነው ክርስቶስ ደሞ የድህነት መንገድ ነው የምራባውያን የተጣመመ አስተምሮ እየተከተላችሁ ማንም አፉን ሳይፈታ የሚጫወትባችሁ ብኩን መናፍቃን ናችሁ ሰይጣን ስለምታመልኩትና ስለወደዳችሁት አይምራችሁም ኦርቶዶክሳውያን አያነቡም ብለህ የፃፍክበትን ፊደል የቀረፀችው ኦርቶዶክስ ናት አነበብኩት የምትለውን መፃፍ መስራቾችህ ከመምጣታቸው ከብዙሺ አመታት በፊት ነው በትርጓሜ ማስተማር የጀመረችው
@hanabogale286
@hanabogale286 2 жыл бұрын
@@besilke9677 መኮነን ማለት መፍረድ ማለት ነው ብሎ ገልጾልኃል እኮ ፣ትርጉሙም ይሄው ነው ፣ስለ ፍርድ ነገር ሐዋርያው አነሳ እንጅ ስለ ምልጃ አላነሳም አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅነቱን ሊመሰክር ወደደ እንጅ፣ደግመህ ከጠቀስከው ጥቅስ ከፍ ብለህ እያነበብክ ና ያኔ ይገልጽልኃል
@hatersata.1627
@hatersata.1627 2 жыл бұрын
እኔኮ ስወድዎት መምህር የህይወት ቅመም ነዎት ማርያምን 👏በእግዚአብሄር ደስ ይበለን 🙏🙏🙏🙏
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 жыл бұрын
1ኛ ጢሞቴዎስ 2 5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
@melesezekiwos1252
@melesezekiwos1252 2 жыл бұрын
Amen
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። መረዳት እግዚአብሔር ነው ለነገርሁሉ ማስተዋል ይስጠን። አው ዘ.ፍ11፥7...እንረዳለን።❤🌏⚖️✍️✍️✍️
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጫና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@abelwgiorgis7850
@abelwgiorgis7850 2 жыл бұрын
አሜን!!! መምህር በደንብ ዕውቀት እያገኘንበት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ።
@yhdegateklu5430
@yhdegateklu5430 2 жыл бұрын
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12
@k-dramatrailer375
@k-dramatrailer375 2 жыл бұрын
yhenenm bemeskel lay tefetseme sil abkitual
@efrataasegid1066
@efrataasegid1066 2 жыл бұрын
አነጴጥሮስ የተናገሩት ከሙታን ከተነሳ በኋላ መንፈስ ቅዱስ በወረደባቸው ጊዜ ፈርቶ የካደው ጴጥሮስ በድፍረት የተናገረው ቢያበቃ ኖሮ ባልተናገረ ነበር ።ከተረት ተረት ፈቀቅ ብትሉ ይሻላል።
@abrhammogga5041
@abrhammogga5041 2 жыл бұрын
Initially wrong premises like 2+3=25😔
@ahadutech1519
@ahadutech1519 2 жыл бұрын
ይሄ ቃል በ ጥንታዊ ቤተክርስቲያኖች በ ካቶሊክ እና ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ወቅዱስ ላይ ማለደ አይደለም ሚለው ተሰጠ ነው ሚለው።
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"? Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደስስስስስ ይበለው🙏🙏🙏🙏 ዲያብሎስ/ሴይጣን ይፈር መድረሻ ይጣ!!!
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"? Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.
@Samualmamo-f9v
@Samualmamo-f9v 5 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን
@abelyetewahedo
@abelyetewahedo 4 ай бұрын
እኔም በት/ት ውስጥ በዚህ ጉዳይ ይነዘኑዝኛል አንብብ ብለው ይህን ሰጡኝ ሳነበው ገረመኝ ግን ፈጣሪ እንደ ሚፈርድ አውቄ እኔ በተራዩ ለማሳመን ይህን ትምርት እየሰማሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fikirugaroma2636
@fikirugaroma2636 2 жыл бұрын
Thank you our father. You have taught what I was asked by Tahadiso. God bless you
@KingsFashion-Haw
@KingsFashion-Haw 2 жыл бұрын
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። - ዕብራውያን 7፥25
@ellenibayleyegn5801
@ellenibayleyegn5801 2 жыл бұрын
ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና፡፡ መሉ ምእራፉን ብትጨርሰው ቁጥር 27
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
💁‍♂️ስለ እነማ? ስለ እነሱ ✅የመንፈስ ቅዱስ ቃል የሚጋጭ አይደለምና ፡ እንግዲህ አንድ ጊዜ ብቻ መስዋእት የሚያቀርብ ከሆነ የዘወትር ማማለድ ከወዴት ነው? በአንድ ጊዜ ራሱን የመሰዋት አገልግሎት ስለኅዝቡ ሁሉ ሃጢያት መቆሙ ከበቃ ለዘወትር መቆሙ እንዴት ይስማማል? እንግዲህስ እንደቀደሙት ካህናት ለዘወትር ሊያማልድ ከቆመስ ከአይሁድ ካህናት ምን ብልጫ ሊኖረው ይቻላል? ✅አንድ ጊዜ የሰዋው መስዋእትስ ሃያል ሆኖ ለሁሉ ለዘላለም ካልበቃ የመስዋእቱ ፍፁምነት እንደምን ሊታወጅ ይገባል? ✅ነገር ግን ተወዳጅ ጳውሎስ "ስለእነሱም ሊያማልድ ዘወትር" ማለቱ ክርስቶስን እንደአይሁድ ካህናት የአንድ ጊዜ አገልግሎቱ ፍፁም አለመሆኑን ሊመሰክር አይደለም ፡ የክርስቶስ አገልግሎት ፍፁም ነውና ፡ ይልቅስ ቀጠል አድርጎ "ፈፅሞ ሊያድናቸው ይችላል" በማለቱ “አዳኝ” ሲያደርገው እናያለን እንጂ ፤ ወደእግዚአብሄር የሚመጡትን በእግዚአብሄር ፊት ይጮህላቸዋል ሳይል ያድናቸዋል ብሏልና ከሌዋውያን ክህነት እጅግ ሻል ያለ ካህን እንደሆነ ያሳየናል ፡ እነርሱ ስለምህረት ይጮሃሉና ክርስቶስ ግን ፈፅሞ ያድናቸዋል
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 жыл бұрын
Yemaledal Ena yamaledal "opposit "qale nachew
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew 11 ай бұрын
@@addisnet21ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 жыл бұрын
የዘመናት ጥያቄዬን ስለመለሱልኝ ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ ሮሜ 8: 26 ጀምሮ አለማስተዋል ለክህደት ይዳርጋል ድጋሚ መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል በሚለውም ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለጥልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ወመምህር ዘበነ ለማ።
@jcwithme9954
@jcwithme9954 2 жыл бұрын
ስለ ፀሎት ነው።
@Mahilet-hq3qm
@Mahilet-hq3qm 9 ай бұрын
አባአባ ኑሩልን ዘላለም የዳዊት ልጅ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለዳዊት ጎልያድን ድል ያደረገበት ሃይል ያጎናጽፍልን አሜን
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስንት ስለአምላክነቱ የሚናገረው ጥቅስ እያለ ባድና በሁለት ጥቅስ ሚሳሳቱበት ነገር ይገርማል ልቦና ይስጠን
@seblemindaye2910
@seblemindaye2910 Жыл бұрын
ጌታም ስምኦን ሆይ አነሆ ሰይጣን አንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ አኔ ግን አምነትህ አንዴይጠፍ ስለ አንተ አማለድሁ አንተም በተመለስህ ጌዜ ወንድሞችህን አፅና አለ።ሉቃስ 22:31-32
@SelemonMegstu
@SelemonMegstu 9 ай бұрын
ፍቅር አባት ነወት ቃለሂወት ያሰማልን
@ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን
@ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን 2 жыл бұрын
ቄስስ እኔን የሚገርገመኝ ክርስቲያን ነን ብለው እየሱስ ይማልዳል አይፈርድም ይላሉ አረቧ ሙስሊም ግን በፍርድ ጊዜ የሚፈርደው እየሱስ ነው አለችኝ ታዲያ ለምን አታምኑበትም ስላት የአላህ መልእክተኛ ነው በመልክተኛ አናምንም ስሉኝ ታዲያ መልእክተኛ እኮ ብዙ አሉ ኤሊያስ ዳኒኤል ብዙ አሉ ግን ለምን እየሱስ ስላቸው ግድ ነው እየሱስ ሊፈርድ ይመጣን ብለው ቁጭ በነገራችን ላይ እየተከራከርነ ነው ተሰብስበው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ትክክል የእኔዋው ያው ሆናብኛለች እኔማ መልክተኛ እንዴት ይፈርዳል አልኳት አላህ ሁሉን ማድረግ ይችላል አለችኝ የሚገርመኝ ነገረ ግን ሤትየዋ ሢያማት በርጭቆ ውሀ ታደርግና ንፁህና ፃድቅ የሆንክ ኢሳ በስምክ ጠጥቼ አፈውሰኝ ዘንድ እርዳኝ ብላ ትጠጣለች አምላክነቱን አታምንም መፃፍ ቅዱስ ግን በአረብኛ ሞባይሏላይ አለ የምፈልገው አንድ ነገር አለ ትላለች ምን እንደሆነ ግን አላቅም በጣም ታነባለች 🤔🤔
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
Jesus said to him, “I am the way, and the truth, and the life. No one comes to the Father except through me. 1 Peter 3:18 For Christ also suffered once for sins, the righteous for the unrighteous, to bring you to God. He was put to death in the body but made alive in the Spirit.
@ereftbesu6222
@ereftbesu6222 2 жыл бұрын
May God bless you
@ahadutech1519
@ahadutech1519 2 жыл бұрын
እኔ እውነትም መንገድም ነኝ ሲል እኮ እኔ እራሱን እውነትን ነኝ መንገድ ነኝ እኔ እራሴ እግዚአብሔር ነኝ እያለ እንጂ እንዳንተ አተረጓጎም ወደ አብ የማደርሳቹ እሙነተኛው መንገድ እኔ ነእ እያለ አይደለም ።
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
@@ahadutech1519 1 Corinthians 15:28 When he has done this, then the Son himself will be made subject to him who put everything under him, so that God may be all in all.
@ahadutech1519
@ahadutech1519 2 жыл бұрын
@@bhailuyemene6068 bro bro you made another mistake here። አንተ የጠቀስከው ክፍል ላይ ይገዛለታል ተብሎ የተፃፈው ሞት ነው ገዢው ክርስቶስ ነው።1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ይሄን ክፍል ሲያብራራው ደግሞ = ሞት አለምን እንዲገዛ በ ክርስቶስ እንደተሾመ ክርስቶስንም ሞት ለ3 ቀን እንደሚገዛው ከዛ ግን ሞት በክርስቶስ ድል እንደሚነሳ እና ዘላለም እንደሚገዛ ሚያሳይ ክፍል ነው።
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
@@ahadutech1519 give me more insight
@asefawasmeromtekli8017
@asefawasmeromtekli8017 Ай бұрын
ኣሜን እግዝኣቢሄር ያብራልን።
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን! የክርስቶስ ምልጃው ስለአዳም የውርስ ሐጢአታችን አንድ ጊዜ ፈፅሞ የተደረገ መሆኑን፣ ከዚያ በኋላም ቤዛነቱ እስከ አለም ፍፃሜ በሰማይ ባለችው መቅደስ ይታይልናል ይላል በዕብራውያን መልዕክቱ። የየራሳችን ሀጢያትማ በሰዎች ምልጃ እንደሚነፃ በብሉይ ኪዳን ዘመን ለእነ አሮን ክህነት ከተሠጠ ጀምሮ የግል ሐጢአት ይደመሰሳል። የወልድ ስጋ መልበስ ፣ ማማለዱ አዳም ስለሠራው የውርስ ሐጢአት ነው። በሮሜ 8፡34 የሚኮንነው ኢየሱስ ይማልዳል ቢል በየዕለቱ በስጋችን ድካም ስለሚያገኘን ሀጢአት ሳይሆን በአዳም በኩል ስለሚያገኘን የውርስ ሀጢአታችን ብቻ ነው። በሰማያት ባለችው መቅደስ የተሰዋው ስጋውና ደሙ በየዘመኑ ለሚወለዱ ህፃናትና ክርስትናን ለሚቀበሉ አዲስ አማኞች ስለውርስ ሐጢአት ምልጃ የቀረበ በመሆኑ ዕለት ዕለት ይማልድልናል። ይህ ማለት ብዙዎቹ መናፍቃን እንደሚስቱት ወልድ አሁንም ከአብ አንሶ ይቅር በላቸው እያለ ይለምናል ማለት አይደለም። ይህማ( ስለ ዕየለቱ ሐጢአታችን መፀለይና ማማለድ) ከላይ እንደተገለፀው ድሮ በብሉይ ኪዳን ዘመን ለሠዎች የተሠጠ ስልጣን ነው። የዖሪት የክህነት ምልጃ ከሞቱ በኋላ ሠዎችን ከሲዖል ዕሳት እንዳዳናቸው ጌታ አስተምሮናል። ሉቃ 16:19 31 በኦሪት ካህናት ምልጃ ሰዎች ከሲዖል እሳት ይድኑ ነበረ። ዛሬም ኢየሡሥ ስለስጋ ሀጢአታችን ያማልዳል ማለት ስልጣኑ ከሌዋውያን ካህናት እኩል ነው ማለት ነው። ክብር ይግባውና እርሱስ መምህራችን እንደገለፁት ፈራጅ ነውና ሊፈርድ የሚመጣው ነው።
@faarfannaadurii1002
@faarfannaadurii1002 2 жыл бұрын
“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” - ዕብራውያን 7፥25
@keifa7569
@keifa7569 2 жыл бұрын
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም 👉ማለደ👈።” - ኢሳይያስ 53:12
@keifa7569
@keifa7569 2 жыл бұрын
“Who is he that condemneth? It is Christ that died, yea rather, that is risen again, who is even at the right hand of God, who also maketh 👉intercession👈 for us.” - Romans 8:34 (KJV)
@keifa7569
@keifa7569 2 жыл бұрын
“Therefore will I divide him a portion with the great, and he shall divide the spoil with the strong; because he hath poured out his soul unto death: and he was numbered with the transgressors; and he bare the sin of many, and made 👉intercession👈 for the transgressors.” - Isaiah 53:12 (KJV)
@keifa7569
@keifa7569 2 жыл бұрын
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው 👉መካከለኛው👈 ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
@keifa7569
@keifa7569 2 жыл бұрын
“ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን 👉መካከለኛ👈 ነው።” - ዕብራውያን 9፥15
@keifa7569
@keifa7569 2 жыл бұрын
“የአዲስም ኪዳን 👉መካከለኛ👈 ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።” - ዕብራውያን 12፥24
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
Jesus said to him, “I am the way, and the truth, and the life. No one comes to the Father except through me.
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
Eski temar
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 Жыл бұрын
@@bestechdeals4539 AMEN
@akililufivecrowns7529
@akililufivecrowns7529 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ትምህርት አይሻርም ይህን ዕወቅ።
@YuneTaye
@YuneTaye 11 ай бұрын
የተሻረውስ በ እናንተ ነው በዚ ጠባብ አምሮሃቹ ቅደሱ የሆነውን እናደሻቹ የምተሮጉሙት ደሞ ህልም እጂ የፈጣሪ ቃል አደመሰለን አይተሮገምም ፈጣሪ ልቦናና ማስተዋሉን ያድላቹ። ለ ምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@assetesfaye5685
@assetesfaye5685 2 жыл бұрын
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@gracycharislaughs
@gracycharislaughs 2 жыл бұрын
ያያሉ አያስተውሉም 😚
@asasasss860
@asasasss860 2 жыл бұрын
ይሰማሉ ግን አያዳምጡም
@biniamtedeos6940
@biniamtedeos6940 2 жыл бұрын
@@gracycharislaughs የ ጻድቁ እስጢፋኖስ ኣማማት እና ከ የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ሃዋርያው ቶማስ የተናገረውን ሃይለ ቃል ዘነጋሀው እንዴ
@danidan1999
@danidan1999 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክብር ለማርያም ክብር ለቅዱሳን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይነ ልቦናቹን ያብራላች ማስተዋልን ያድላች
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 7 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@prophetpaul1409
@prophetpaul1409 2 жыл бұрын
በምድር ላይ ከአንተ በላይ የሳተ እና ብዙዎችን ያሳተ የለም ካልተመለስክ የባሰ ፍርድ የምትቀበል ምስኪ ሰው እንደሆንክ እነግርሃለው። ያዕቆብ 3:1 በይፈርዳልም አታመልጥም ኢየሱስ የሚማልደውም የሚፈርደውም ሰው ስለሆነ እንጂ አምላክ ስለሆነ አይደለም1ጢሞ2:5 ሐዋሪያት 17:31 ኢሳያስ 53:12 ዕብ7:23_26
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ✅📖መፅሐፍ ቅድሱ መካከለኛ የሚለውን ቃል ለዳኛም ለፈራጅም ይጠቀምበታል:: ✅📖እዬብ( 9:33) አንብብ-32፤ እንድመልስለት አብረን ወደ ፍርድ እንገባ ዘንድ፥እርሱ እንደ እኔ ሰው አይደለምእጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛበመካከላችን ምነው በተገኘ! ✅🟦አንብ ወንድሜ ✅ሌላው ሮሜ 8:34 የራሳቹ ፓስተር ስለምልጃ እንደማያወራ አስተምሮል ለ2ደቂቃ ብቻ ስሙት kzbin.info/www/bejne/iqvbh6mqq7h0r7s
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እንደ እርሰወ ያለእንቁ መምህር ስለ ሰጠን ተመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዎላቴምካኤል ነኝ። መጥፋታችን ይብቃን... አሁንምግን እግዚአብሔር አዋቅነው❗
@tigistshibashejaber3808
@tigistshibashejaber3808 2 жыл бұрын
አየሱስ ጌታ ነው 🙏
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ Жыл бұрын
እውነት ነው
@amanuelzinare6058
@amanuelzinare6058 2 жыл бұрын
My personal advice to all Christians in ET either Orthodox Christians or Protestants: Let’s first live as Christians ‘የሚናገር ክርስቲያናዊ ህይወት ይኑረን' Message to our beloved priests (ቄስ/መምህር) & pastors: Teach us how to live in harmony with each other. Morality is at stake! Thanks
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
ይህው ፖስተሮቻቹሁን ስሙ እኛን ካላመናቹ kzbin.info/www/bejne/iqvbh6mqq7h0r7s
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
አኬ እና ትዘዝዞታው
6:02
በብርሀኑ ተመላለሱ
Рет қаралды 9 М.
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
Orthodox Speaks
Рет қаралды 11 М.
መረጃ በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 1,4 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН