ስለ ድንግል ማርያም እናገራለሁ

  Рет қаралды 21,790

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

ስለ ድንግል ማርያም እናገራለሁ! ዘንዶው እመቤታችንን ለምን ጠላት? እንኳን ለእረፍቷ አደረሳችሁ!
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ
January 2021 - Washington DC

Пікірлер: 320
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
እንኳን ለመቤታችን ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ:: እመቤቴ ከተወራውና ከሚመጣው ፈተና ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ:: አሜን!
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,,
@gennetzawed9949
@gennetzawed9949 3 жыл бұрын
Amenn enkan abero adersen amen hulachunim amenn
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 жыл бұрын
አሜን
@yallewhaile9661
@yallewhaile9661 3 жыл бұрын
እመብርሃን የልባቹ መሻት ሁሉ ታሟላላቹ።
@eyerusalemyared2701
@eyerusalemyared2701 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solomondemasie800
@solomondemasie800 3 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን 🙏🙏🙏
@destatube605
@destatube605 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@hananchristian4392
@hananchristian4392 3 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@sfloveandpeace47
@sfloveandpeace47 3 жыл бұрын
AMEN 🙏💚💛❤
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen........
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከቶዋ እና ፍቅሯ ከሁላችን ጋር ይሁን 💚💛❤️🙏🏿✝️✝️✝️
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,.,
@solomondemasie800
@solomondemasie800 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በ እዲሜ በፀጋ ያቆይልን በፆለትዎ ያስቡኝ
@meazamekonen4442
@meazamekonen4442 3 жыл бұрын
Amen
@sefefehayle1472
@sefefehayle1472 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen weladite Amlak yelbachene meshat tefesemelen Agerachenen selam yehunelen Amen.
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigsitbekel248
@tigsitbekel248 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🏿 🙏🏿 ✝️✝️⛪⛪🤲🤲🤲🤲
@mekediyoutube6043
@mekediyoutube6043 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን 🙏🙏🤲🤲💚💚❤️⛪️
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Kale hiweten yasemlen memhrachen
@abelbirhanua6838
@abelbirhanua6838 3 жыл бұрын
ለ ጆሮ የሚጣፍጥ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsatadasie3579
@elsatadasie3579 3 жыл бұрын
Amene
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,.,,
@azebquanis6320
@azebquanis6320 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ለዘላለም ቸሩ ልቁል እግዚአብሄር አሜን 3 ብርቅየ አባታችን እንወደወታለን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ 3 жыл бұрын
Amman Amman Amman
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Thank you so much
@tenuhabesha
@tenuhabesha 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,.,,
@getmd452
@getmd452 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@saraabay7981
@saraabay7981 3 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalin
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,.,,
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመብርሀንን ፍቅሯን በልቦናችን ያኑረልን ለልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የጠፉትን ይመልስልን ለአገራችን ሰላሙን ትመልስልን አሜን መምህሬ መደኃኒያለም ፀጋውን ይብዛሎት
@emebetseifu9181
@emebetseifu9181 3 жыл бұрын
Kale hiywet yasemaln mengste semayat yawarsiln edmena tena yisitlin amen amen amen
@Ss-zu6vu
@Ss-zu6vu 3 жыл бұрын
እርሶ ከሁሉም መምህር ትበልጣላችሁ እንደርሶ አይነት መምህር እመቤታችን ትጨምርልን
@haymanotweldiyis56
@haymanotweldiyis56 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወት ያስማልን እቁ መምህራችን
@ennaenna5317
@ennaenna5317 3 жыл бұрын
እንካን አደረሰቸው ያታወህዶ ልጆች። ለእማቤተችን አመታዊ ባዓል ማምህራችን እንካን በሰለም መጣልን በጉጉት ስጠብቅህ ነበረ የነዚህ መነፍቆች ንግግር። አይቼ እግዚአብሄር የተደፈና ልበቸው ይክፈትለት። ሁለችን አጥሀተኞች ነን የድንግል ማርያም ልጅ አመላካች በቸርነቱ ይመርን ይቅር ይበለን ማምህራችን እግዚአብሄር በፀጋና በጤና የቆይልን አሜን አሜን አሜን
@ኣክሱምዩቱብ
@ኣክሱምዩቱብ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን በፀሎታቹ ኣስቡኝ በርከታቹ ይደርብኝ ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ የስማሁትን በልቤ ኣሳድርብኝ ለፍሪ ለበርከት ኣርግልኝ እመቤቴ እናቴ እመኣምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ለንሳሃ ዕድሜ ኣስጭኝ እምባ መጠጋየ ኣቁራርተ ማዓት ምልእተ ፀጋ ጽዮንእናቴ ኣደራ ለምኝልን ጽዮነይ ቤተ ስቤን እቅፍ ድግፍ አድርገሽ ጠብቅልኝ ዋሃስና ጠበቃየ እናቴ ሆይ የልቤን ምሻት ሙልልኝ ንፁህ ልቦና እንድስጣኝ ለሃገራችንን ስላም ለህዝባችን ኣድነት እና መተሳስብን እንድያድለንእንዃን ኣብሮ ኣደርስን ኣደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለምኝልን ኣሜን ለይኩን ለይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏አሜን ለአባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏✟✟💒💒✟💚✟💛✟♥✟
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen!❤❤❤🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በሰላም ኑልን መምህር
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,,.
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤነ ጋር ይስጠን እግዚአብሔር ከኦርቶዶክስ ጉያ እዳኖጣ እርሱ ይያዘን
@sfloveandpeace47
@sfloveandpeace47 3 жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ከልጅዋ ወዳጆ ታማልደን ምህረትን ታሰጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN ✋ ✋ ✋ ✋ ✋ ✋ 💚 💛 ❤ 📚 🙇 💒 📚 📚
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ለእናታችን ለድንግል ማርያም እረፍት በሃል እንኳን አረሳቹሁ ቃለ ህይወት ይሥማልን
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ 3 жыл бұрын
amen amen amen kalhiwet yasemlen mamhire bsutwe yasbune deglmarme bamljwa atlyen bholcnme aderu yenre
@marituadeba2614
@marituadeba2614 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin egziabher stegawen yabzalewot Amen3💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏✍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tejituuxajitu3334
@tejituuxajitu3334 3 жыл бұрын
Waaqayyoo sagalee jirnyaa siin haa dhagesisu barisisaa kenyaa❤💒🙏
@workieaduna4840
@workieaduna4840 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewot yesamalen ✝️✝️✝️
@jseyoum8425
@jseyoum8425 3 жыл бұрын
አሜን ከፍቅርዋ አይለየን እርስዎንም እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከቷ በሁላችንም ይደር አሜን እኔ አሁን በቅርቡ የገጠመኝን ላካፍላችሁ በምሰራበት እንድ ትልቅ ድርጅት ውስጥ በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ትልቅ ሴት አሉ በዛ ክፍል ውስጥ ረጅም ግዜ ኖረዋል ታዲያ ያለሁበት ሀገር የካቶሊክ እምነት ተከታይ እንደመሆናቸው መጠን በየክፍሉ መስቀል አሊያም የእመቤታችን ስእለ አድህኖ አለ እንዳጋጣሚ ይሁን ወይንም አይሁን ባላውቅም እዛ ክፍል ግን ከላይ የገለጽኩት ክቡር መስቀሉም ሆነ የእመቤታችን ስእለ አድህኖ የለም ታዲያ አንድ ቀን ምስለ ፍቅሩ ወልዳ ወይም እኛ ጥቁሯ ማርያም የምንላት ማለት ነው በክፍላቸው ውስጥ በአልጋቸው ትይዩ ተሰቅላ አየሁኝ ለካስ ሴትየዋ መናፍቅ ኖረዋልና ወደክፍላቸው ስገባ ሰላምታ ሳቀርብላቸው እጅግ በተጨነቀ መንፈስ ያናግሩኝ ጀመር እኔም ምን እንደሆኑ ብጠይቃቸው ይህችን ስእል ማን ነው እዚህ ጋር የሰቀለብኝ አለችኝ እኔም እንዳለየውና ማን እንደሆነ እንደማላውቅ ነገርኳቸው ከዛማ ስለእመቤታችን ሳይሆን ስለአንድ ክፉ ጎረቤታቸው የሚያወሩ እስኪመስለኝ ደነገጥኩኝ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ማመን አቃተኝ ለምን ይህንን ያህል እንደጠሏትም ጠየኳቸው እሳቸው ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያስፈልገው እሷ ብለው ሲጀምሩ እኔ ሳላስጨርሳቸው አዎ እርሷ የእግዚአብሔር ወልድ እናት ናት በቤተልሄም አብራው ነበረች በቀራኒዎ በመስቀሉ ስር እመቤታችን ነበርች ብዬ አስቆምኳቸው ከዛም በሃላ የገጠመን ነገር እጅግ ይደንቃል ወዲያው በሚባል ሁኔታ ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸውና ወደማቆያ ተላኩ ሲመጡም ብዙ አመት ከኖሩበት ክፍል ወጡ ወደሌላ ክፍል ተዘዋወሩ የእመቤታችን ስእለ አድህኖም እዛው ባለበት በክብር ተቀመጠ ሴትየዋ ወደዛ ክፍል ለመመለስ ቢሞክሩም አልተፈቀደላቸውም በብዙ ምክንያት እኔም የድንግል ማርያምን ስራ እያደነኩ ወደስራዬ ስገባ ስእሏን በጥሞና እየተመለከትኩ ተፈስሂ ኦ ምእለተ ጸጋ እያልኩኝ ስራዬን ቀጠልኩ
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛሎት የእዉነት የርሶ ትምህርት ስሰማ እኮን ቢከፋኝ በትምህርቱ እፅናናለሁ እድሜ ጤና ይስጦት እኛም አይነ ልቦናችን ታብራልን ድንግል ማርያም አሜንንንንንን
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 3 жыл бұрын
አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ እንበሌኪ ማርያም ዘየዓርግ ሉዓሌ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🇨🇬😍 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️🇨🇬😍
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህር
@meskeremabebe3285
@meskeremabebe3285 3 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወተን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ላይ ይፃፍልን ማስተዋልንም ይስጠን
@adikd7820
@adikd7820 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ለተረዳው ምሳሌዎቹ እራሱ ድንቅ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥዎት አማላጅነትዋ አይለየን መንገዳችን ናትና
@alemfitor9098
@alemfitor9098 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln memhrachi edmiana tiana ystln fetari
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 Memerachin kale hiowt yasemalenamen 🙏 be tselwot yasebun
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿
@youssefsaad8094
@youssefsaad8094 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,.,,
@tizitaalehegne8790
@tizitaalehegne8790 3 жыл бұрын
ማርያም እንወድሻለን ስለወልድሽ የሕይወት ምግብን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@احمدخميس-م1ج
@احمدخميس-م1ج 3 жыл бұрын
Kalehiwete yasemalen Amen amen amen kalhiwt yasemalen Amen 💚💛♥️🇪🇹🌹🌷😍👌
@debresina3685
@debresina3685 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN XEGAWU YABZALACHU MEMHRACHIN BEDMIE BEXEGA YANURLN, BEXELOTACHU ASBUN,AMEN
@wo6119
@wo6119 3 жыл бұрын
እንዃን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አስተርዮ ማርያም አደረሳችሁ ክብርዋ እሪድኤቷ አይለየን ቃለሕይወት ያሰማልን ምህራችን
@UserUser-zk2nv
@UserUser-zk2nv 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመቤታችን ቅድስት ማርያም በምልጃዋ አትለየን ❤❤❤🙏
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረዴት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን ጣዕመ ፍቅራን ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን
@aynadisamsalu4906
@aynadisamsalu4906 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት🙏አሜን
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን፣ ዕንቁ መምዕራችን። እመቤቴ፣ እናቴ፣የአምላኬ የፈጣሪዬ እናት፣ እወድሻለሁ፣ አከብርሻለሁ፣ አማላጄ ነሽ፣ እኔ ደካማዋን፣ በደለኛዋን፣ ልጅሽ ይቅርታውንና፣ ምዕረቱን ያደርግልኝ ዘንድ ለምኚልኝ። አሜን።
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
GOD bless you and your family
@abbyabby607
@abbyabby607 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yee Natachen Baraketow Bee Hulachenem Laayi Hedereben 🤲🤲🤲👏👏👏
@Setna1312
@Setna1312 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በጤናና በዕድሜ ያኑርልን አሜን። ፀዳለ ማርያምን በፀሎትዎ ያስቡኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን።
@kokobteferi5168
@kokobteferi5168 3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@salomesalome1840
@salomesalome1840 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen memher zebene Rejim edemena tena yestewot. Lehizib hulu selmetselyu lene liyu not yenurunlign. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@hemiytube4602
@hemiytube4602 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen fekroa belebacen xntow yenurlen
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 3 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋው ይጠብቅልን 🙏 እኔም ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏 አባቴ በነገው በቁዱስ ኡራኤል የአመቱ ስለ ቁዱስ ኡራኤል አስተሙሩን አመሰግናለሁ👏👏👏
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 3 жыл бұрын
amen amen amen kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🙏
@fikrtefanta2606
@fikrtefanta2606 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስሟ ከትዉልድ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ፍቅሯ ጣሟን ያሳድርብን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yekidusmichaellige.3527
@yekidusmichaellige.3527 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yesemalen abatachin 🙏🙏🙏.
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️🤲❤️
@abebayeadisu5469
@abebayeadisu5469 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ይፍቱኝ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውንይጨምርለወት 🤲🤲🤲በፀሎተወ አሰቡኛ አባቴ ሁለተተሳይ ብለው አባቴ 🙏🙏🙏❤❤
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Abatachin/Memehirachin Enquan abro beselam adderesean/Adderesachehu!!Memehirachin kalehiwot yasemalin!Egziabher mulu tenenatewon kedmae gar chemero yestewot!!
@ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
@ማርያምእናቴ-ተ1ዐ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የእመቤታችን በረከት ምልጃና ፀሎት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን 👏
@genetbelete2245
@genetbelete2245 3 жыл бұрын
“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” - ዮሐንስ 8፥12
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen kbur memhrachen enamesegnalen Amen 🙏🙏🙏
@ittaliya0248
@ittaliya0248 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,.,,
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yassemalen memeherachen 👏👏👏
@hiwottadesse9529
@hiwottadesse9529 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@sarinahile1150
@sarinahile1150 3 жыл бұрын
አሜን
@amelewarkashenafi7543
@amelewarkashenafi7543 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን የክርስቶስ ቤተሰቦች እባካችሁ በጾሎት አሰቡኝ ሁለተ ኢየሱስ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ
@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ
@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 3 жыл бұрын
Amen amen thank you god bless you Abona gale hiwet yesmalana
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 3 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን የማይጠገብ አደበት😍😘
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@weletemaryamg7969
@weletemaryamg7969 3 жыл бұрын
Qal hwet yasemaln Memhrachin Edmina tena ystln Emebrhan Weladit Amlak Kidanemhret atleyeh 🙏🙏🙏🙏
@amanelvina8438
@amanelvina8438 2 жыл бұрын
Amen amen amen ...........
@eldanamulugeta7222
@eldanamulugeta7222 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!!
@betimengesha2405
@betimengesha2405 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@tigikiros1034
@tigikiros1034 3 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ አድሜ ከጤና ጋር ጨማምሮ ይስጥልን መምህራችን በአንተ የስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ኑርልን አመ ብርሀን አትለይህ !! አሜን 😍 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asegweld1888
@asegweld1888 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስማልን አባታችን
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w ,.,
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ይባርከው ዘንዶውን ያጥፋልን
@asss4503
@asss4503 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
አሜን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 3 жыл бұрын
ያምላክ እናት ትጠብቀን መምህር ሁሌ ዎዶታለው የማንቂያውን ደውል ኑና ደውሉታ መምህር ሌላ ሚስቲር ይነገረን
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,7 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 18 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,6 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,7 МЛН