የአንድ አምላክ አምልኮ Monotheism በክርስትና በአይሁድና በእስልምና ያለው ልዩነቱ | ክፍል 5 | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 8,274

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

የአንድ አምላክ አምልኮ Monotheism በክርስትና በአይሁድና በእስልምና ያለው ልዩነቱ | ክፍል 5 | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 190
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Ай бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የደረገኝ አምላክ ክብር ይግባዉ ❤❤❤❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Ай бұрын
እንኳን ለባለ ወልድ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል: ለሐዋርያ ቅዱስ ታዲዎስ:ቅዱስ ዋርስኖፋና አባ ዮሐንስ ዘጎንድ ዓመታዊ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@asfaw8154
@asfaw8154 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድ አምላክ እናምናለን ❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏💞💞💞እኛም የሰማነዉን በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን🤲♥️
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@sebneabeyenh4640
@sebneabeyenh4640 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤መድሀኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@MerekokobWube
@MerekokobWube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን አረጅምእድሜናጤና ይስጥልን አባቴ በጸሎቶ ት አስቡኝ ❤❤❤
@mareg-7610
@mareg-7610 Ай бұрын
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይፍቱን ይባርኩን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔ ይመሰገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከተው ይድረሰን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት አባ ፀሎቶው አይን አስቡን አባይፍቱንይባርኩን❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን በጸጋው ይጠብቅልን❤❤❤
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-os3wk4kw4c
@user-os3wk4kw4c Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤና ይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ ያፅናኝ በጥንቷ እምነቴ🙏✝️⛪️❤️
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh Ай бұрын
አባታችን እጅግ በጣም የማናውቀውን ምስጢር እያሳወቁን ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድሐኔአለም
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 Ай бұрын
ሰላም አሜን አግዚአብሔር ይመስገን.. አባችን ቃለ ህኦውት ያስምአልን 🙏🙏🙏💞♥️🤲🤲👏አሜን አሜን አሜን 👏🙏🤲🙏 !!!!!!!!!!!!!≥
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q Ай бұрын
አሜን: ልዑል: እግዚአብሔር: የከበረ፣የተመሰገነ: ይሁን: ❤❤❤. አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ ጸጋውን: አብዝቶ: ይስጥልን ፣ እግዚአብሔር: አምላክ: በእድሜ፣ በጸጋ፣ በጤና: ያቆይልን: አሜን: ❤❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
እሜን የሃይማኖታችን ጠባቂ መምህራችን በደብሮ ይጠብቅልን ያዕናልን እኛንም ከሚያውኩ አታልዮች ያድነን ያዕናን አሜን
@Messi21Yerayawa
@Messi21Yerayawa Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ለእኛም ቅዱስ ቃሉ በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና እግዝብሔር ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን ❤❤❤❤ክብርምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤
@liltya3613
@liltya3613 Ай бұрын
አምን አሜን አሜን ቄሣር ህይወትያስማል አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qx4hy6oy4b
@user-qx4hy6oy4b Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የማስገን እንኳን በሰላም ማጡልን አባታችን የፍቱን የባርኩን እንኳን ለቂዱስ ባልዎልድ ውአራዊ ባአል ማታሰብ በዓል አደረሳችሁ እንዲዉም ባዛረዉ ቀን ታስበዉ ለምዉሉ ቂዱሳን ፃርቃን ሰማታት በርከታቸው ለኝ ማስተውልን ለሀገርቺን ፍቅር ሰላም የስጠን ማመርህ ቃል ሔዎት ያሰማልን ፃጋዉን ያብዛሎት አባቴ ❤❤❤❤
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 Ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያስማን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ ባለወልድ ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቀን የልባችንን መሻት ይፈፃልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የድግልማርያም ልጅ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ዳርዋን እሳት መሃልዋን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ❤❤❤
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@betelhemyamral
@betelhemyamral Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏❤🙏❤🙏
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Ай бұрын
እንዲህ ብለን እንድንረዳ ንፁህ ልቦና ንፁህ አዕምሮ የፀና ዕምነት ከማስተዋል ጥበብ ጋር ያድለን አሜን❗❗❗🙏
@MerontesfeyaTesfeya
@MerontesfeyaTesfeya Ай бұрын
አሜን አባታችን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ይስጥልኝ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu 24 күн бұрын
አሜን ሜን አሜን ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
@aster8918
@aster8918 Ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤አሜንአባታችን🤲🤲🤲🤲🤲
@helenmorris7673
@helenmorris7673 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችሁ🙏🙏🙏🙏
@obsigetachew7561
@obsigetachew7561 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
አሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መ ምህር እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉 እግዛቤር ይመሥገን በናተላይ አድሮ ያሣተማርን ስሙ ይመሥገን ይክበር አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hwatii
@hwatii Ай бұрын
🤲አሜን አሜን 🤲አሜን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q Ай бұрын
ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታዉን ያድለን ዘንድ ለምኚልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜንአሜን አሜን
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya Ай бұрын
እንኳን ለባለወልድ ውራዊ መታስቢያ አቡነ ጨጌዮሐንስ ሊቀመልአክ ቅዱስራጉኤል ውራዊ ብእር በስላም አደረሳቹ አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@Rgebray
@Rgebray Ай бұрын
ለእብ ለወልድ ልመንፈስ✝️ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ቸር ታላቅ ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ንግስቲቱ💖 በቀኙ ያልች እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኝ ትጉ✝️ እንቁ ሊቅ ትሁት ነፍስን🙏💖 የሚመግቡ ቃለ ህይወት ✝️ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር የመረጦት✝️ የባረኮት የአገልግሎት ዋጋሆን በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏ያድልልን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሳቹሁ✝️ አደረሰን መጨረሻችንን🙏✝️ ያሳምርልን የሰማነውን ለፍሬ ይሁንልን ያበርታን አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray Ай бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማበሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@mesrahalamara9619
@mesrahalamara9619 Ай бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲❤❤❤
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃቃላሀይወት ያሰማልን አበታችን
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በደስታ በፀጋው ያኑረህ ቅልከሂወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልኝ💚💛❤🙏
@tibebtsehay
@tibebtsehay Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❣️
@Alem-e1p
@Alem-e1p Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን🙏
@meherat938
@meherat938 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሚደንቅ ነው በእውነት የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህርዬ❤
@tigistgualu692
@tigistgualu692 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Ай бұрын
ዕውነት ለመናገር የተጠቀሱትን ቤተ እምነቶች አስተምህሮ እና አመላለክ ስናጠናው የአይሁድ እና የእስላም ቀላልና ላለመደነጋገር በጣም አንድ ወጥና ግልጥ ነው። የትኛው ነው ትክክል ለሚለው ጥያቄ እንዲሁ ምላሽ መስጠት አይቻልም። የክርስትና እምነትን ከባድ የሚያደርገው የነገረ ሥላሴ ጉዳይ ነው።🙏
@alganeshe4053
@alganeshe4053 Ай бұрын
መምህሬ በእዉነት ዕሜና ጤና ይስጥልኝ መልካም ትምህርት ነዉ እግዝአብሔር ለእኛም በልቦናችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜነ
@Barchi-uc1fx
@Barchi-uc1fx Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@rahelkidane7575
@rahelkidane7575 Ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን አባታችን
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤❤❤
@Abela21
@Abela21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደኛ እድለኛ ማን አለ!
@hteort21
@hteort21 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ።
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ይፍቱን፣አባታችን
@user-tg7ce2nl9t
@user-tg7ce2nl9t Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@radsterm4587
@radsterm4587 Ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l Ай бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዋን ያብዛልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላም ያርግል❤❤❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Ай бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@tiringoabebe2094
@tiringoabebe2094 20 күн бұрын
እባካችሁን አባታችን ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ፆም እስከመቼ እንደሆነ ያስተማሩትን ትምህርት በድጋሚ ብትለቁልን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን!
@SAhmmmd
@SAhmmmd Ай бұрын
ኣሜንን ኣሜን ኣሜን ቃላ ህይውት ያሰማሌን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@raeyzewdie
@raeyzewdie Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን[፫] አባታችን።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Ай бұрын
Egziabher ymesgen Amen ❤️ Egziabher hagernan gorebabtnan Selam Selam Selam yewrd Amen
@endalkachewtesfaye2419
@endalkachewtesfaye2419 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
@Mahebera
@Mahebera Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@babyayalew8059
@babyayalew8059 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ላለወቅን እውቀት የሚሆን ነው ፣ እንዲሁም እቅበተ እምነት ላይ ለሚሰሩ እና መስራት ለሚፈልጉ ልጆችም ደግሞ ጥሩ መረጃን የሚሰጥ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏 ለሰነፎቹ እንደ ስንፍናችን በጥልቀት ለመመርመር ለሚፈልጉም እነሱን በሚመጥን መልኩ ሰፋ አርገው ማስተማርዎን ይቀጥሉ። እናመሰግናለን 🙏
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
@nmha4141
@nmha4141 Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@Rgebray
@Rgebray Ай бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️አሜን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Ай бұрын
#የእግዚአብሔር #ልጅ #እግዚአብሔር የሆነው #ኢየሱስ #ክርስቶስ ትላንት የነበረ ዛሬም ያለ ወደፊትም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ መሆኑን አንድ አምላክ ነው❗... ስንል እናምናለን አምነን እንድናለን ድነናልም❗
@user-km8iz3ee9e
@user-km8iz3ee9e Ай бұрын
ቃለሒዎት ያሰማልን አባየ የአገልግሎቱን ዘመን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉
@user-yz7yl2kr2d
@user-yz7yl2kr2d Ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@haythayat6345
@haythayat6345 Ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Ай бұрын
አሚን ። ቃለ ህይወት ያሰማን ።
@EsayasEsayas-jr5mk
@EsayasEsayas-jr5mk Ай бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤
የምጽአት ቀን መቼ ነው?  | መምህር ዘበነ ለማ
14:17
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 6 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 120 М.
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:45:44
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 381 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН