የ666 እና ተከታዮቹ ዕጣ ክፍል 8 አስጨናቂ መቅሰፍት ሰባት - የመዓቱ ጽዋ በአየር ፈሰሰ የበረዶ ድንጋይ ከሰማይ ወረደ የዓለም ከተማዎች ወደቁ

  Рет қаралды 25,024

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 722
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን እስከመጨረሻዉ እንማር ቀጥሉልን አባቴ
@masumasu8781
@masumasu8781 4 жыл бұрын
መምህር ትምርትህን ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው የምሰማው ደስተኛም ሁኜ እውላለሁ ብዙ ትምህርትም አግኝቻለሁ እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዎት
@abaynehberhanu6691
@abaynehberhanu6691 4 жыл бұрын
Meseret konjit
@abaynehberhanu6691
@abaynehberhanu6691 4 жыл бұрын
@Abronet tube 111
@esayas833
@esayas833 4 жыл бұрын
አባታችን መምሕራቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይቀጥል መጨረሻው እንወቀዉ አደራ በጸሎት አሰቡኘ መምህራቺን ወልደ ገብርኤል ነኘ
@samiyohaness8757
@samiyohaness8757 4 жыл бұрын
በመጀመርያ ጸጋውን ከነቤተሰቦችህ ያብዛልህ እመቤቴ ባጠባችው ጡትዋ ትማጸንልህ እኛንም በጸሎትህ አስበን በማለት የጀመርከውን የዮሐንስ ራእይ ትምህርት ብትጨርስልን በአክብሮት እንጠይቃለን ሀይለ እየሱስ ከለንደን።
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 4 жыл бұрын
አባታችን ቡራኪኦ ይደርብን ይጨርሱልን አባታችን ለሶ ምስጋና ለማቅረብ ስሞክር ቃላይ ያጥረኛል በ 21 ክፍለ ዘመን አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫን እማይ ይመስለኛል እኔ በዚ ትምህርት ምነኛ እራሴን የቱጋ እንዳለሁ አሳይተውኛል አምናለሁ እግዚአብሔር ለኛ ለጠፋነው እንደላኮት በግለፅ እግዚአብሔር እያስተማረ ነው ። አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin bedmena betena yetbikilin amen tewahedo lezelalem tinur amen amen amen
@robelhabte1813
@robelhabte1813 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memhrachen kesis Doctor 🇪🇷🇪🇹❤️amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 4 жыл бұрын
መምህ እግዚአብሔር ይጠብቅወት እድሜ ለርስወ አሁን ከባዶ ፍርሀት ወጥቻለሁ እንኳ ትምህርታዎ እንኳ ሊሰለች አይጠገብም ።እክዎት መምህር መጨረሻዉንም በናፍቆት እጠብቃለሁና ይቀጥሉልን
@asnakechbekele8748
@asnakechbekele8748 4 жыл бұрын
በእውነት መታደል ነው እንደዚህ አይነት መምህር አባት መካሪ የሚመርቅ ማግኝት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ኮራሁብሽ በልጅሽ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@alemtaffesse5236
@alemtaffesse5236 4 жыл бұрын
Asnakech Bekele.
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን (3) መምህራችን በጉጉት እንጠብቃለን ነው የእርሶን አሲስተምሮ መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 жыл бұрын
Qelahiwot yesamalen memeherachin Egziabher Edmena Tena yistote .
@raydantelecom8542
@raydantelecom8542 4 жыл бұрын
Amen
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።እንቀጥል .......ፀጋው ይብዛሎት💚💛❤🙏
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
አባታችን መምራችን የርሶን ትምርት ስሰማ ምን ያህል እደምረጋጋ እኔ አቃለው ይቀጥል ይጨረሱልን በዚው መጨረሻውን ማወቅ እፈልጋለን መቼም አሰለችም ትምቶትን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywet yasemalen bedme betsga yetbekeln fetsamewen begugut entebkalen.
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ✝⛪️💚💛❤🙌 መምህራችን ቀጥልልን❤🙌 እምዬ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን፫✝⛪️💚💛❤🙌
@gujigirjavoicetube5153
@gujigirjavoicetube5153 4 жыл бұрын
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት ይቀጥል በተስፋና በእምነት እንጠብቃለን አሜን አሜን አሜን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 4 жыл бұрын
መምህር ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቅከኝ እጅግ ደስተኛ ሆኜአለሁ ንስሀ ለመግባትና ስጋው ደሙን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አምላኬ ይርዳኝ አንተን እጅግ አመሰግንሀለሁ መልካም አባት ነህ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
አሜን እግድህ እደ ፈቃድህ ይሁን ብለን ዝም አልን። ሰውረን አምላኬ ሰውረን ጌታዬ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Abetu geth hoy lansa mote abkan Amen kale hiwote yasmalen memerhachin ye agelglote zamnoten yasrzamlen yesamanew balbonachin yasderben Amen
@hannadaniel8278
@hannadaniel8278 4 жыл бұрын
Memeher Dr Zeben Lemma, klehewt ysemehu Embtety beyelnbet beslome abwrow lmune tetbken klehewt ysemehu AMEN to Amen melkam kenen, wherever we are God and Mariam keep us safe place to stay in God and Mariam hands A very thing is God and Mariam blessings All Christin people in the world is blessing to blessings 🙏🙌!!! Melkam KENEN EMBTETY keuhlhnme ger tehunen Amen Amen God is shepherd all of us!!!
@ኦምቼሽኮር
@ኦምቼሽኮር 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️ እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን በጣም በጣም እናመሰግናለን 🇪🇷
@kurfaabadi9685
@kurfaabadi9685 4 жыл бұрын
መምህርችን ፈጣሪ ይጠብቅህየዚህን ታሪክ መጨረሻውን እንፈልጋለን ሁሌመም በፍቅር እነጥብቀሃልን
@ayaleasmamaw6445
@ayaleasmamaw6445 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ይህንን ትምህርት እስከመጨረሻው አስተምረን፣ ክርስትና ስሜ ወለተሰንበት ይባላል፣ የልጄ ክርስትና ስም ኃይለ ገብርኤል ይባላል፣ ልጄን እንዳይፀልይ፣ እኔን ደግሞ ለፀሎት ስንበረከክ አይምሮዬን እየሰረቀ ሀሳብን ይበታትነዋል። የሰይጣን ስራ መሆኑን አውቄው ነበር ግን በፆም እና በፀሎት መትጋት አቃተን፣ እግዚአብሔር ሀይሉን እንዲሰጠን በዘወትር ፀሎትህ አስበን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
አቤቱ እደቸርነህ እንጂ እንደሀጢያታችን አይሁን በምህረትህ ጎብኝን ሳይገባኝ ንሰሀችንን ተቀበለን ደጉ ንጉስ አምላካችን ሆይ ይቅርታን የምታደርግ ቸር ነህ🙏✝️🙏✝️🙏✝️🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@ama7624
@ama7624 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጨርሱልን ስደተኛ ነኝ በፀሎቶት አስቡኝ
@መዝገበባባ
@መዝገበባባ 4 жыл бұрын
አባታችን ምንም አይረዝምብንም እርሶን ያበርታልን እንዴት ሰምተን ለማፍራት ይደክመናል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@መኳንንትመንበር
@መኳንንትመንበር 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክልን መምህራናችን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እኛን ሀጢያተኞቹን ልጆቹን ለንስሐ ያብቃን 🇨🇬🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@phonecase4931
@phonecase4931 4 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጥልንመምህራችን
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤት የሰማይ ንጉስ ይቅር በለን ልቦናን አድለን የዚህን አስከፊ ዘመን ሳላይ ወደአንተ ጥራኝ ከእምነቴ ሳልወጣ ማዕተቤን ሳልበጥስ ከቃሉ ሳሎጣ አባተቀ ሆይ አስበን አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልንንን አሜንንንን እርሶንም በእድሜ ታቆይልን
@deribabekele7655
@deribabekele7655 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ትምህርቱን ይቀጥሉልን አባታችን።
@terrilegese3012
@terrilegese3012 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ጋር ዛሬም ወደፊት የተመሰገነ ይሁን ከዚሁሉ ከሚመጣው መቅሰፍት ይሰውረን አሜን ትምህርቱም ይቀጥል
@ቃልኢትዮYouTube
@ቃልኢትዮYouTube 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏 እግዝያብሔር ይጠብቅልን ንጹህ አባታችን
@haregnegash6634
@haregnegash6634 4 жыл бұрын
Memeherachin kale hiwot yasemelan ye agelgilot zemenotin yibarkiln amen
@ሀገሬኩሩኢትዮጲያዊትእምነ
@ሀገሬኩሩኢትዮጲያዊትእምነ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን መምህር አንሰለችም ትምህርቱ ይቀጥል የ666 መጨረሻን አስተምረን
@wexige2075
@wexige2075 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ኣምላክ ብርቲቱን ያድልልን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@addisaddis376
@addisaddis376 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጥሉበት የእግዚሐብኤር ቃል አይሰለቸንም።
@kidistassfa6643
@kidistassfa6643 4 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለ ሂወት ያስማልን ሙሉ ጤናን ከርጀም እድሜ ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ይሁን ይደርግልን በያለንበት እኛ ባሮቹን ከክፉ መከራ ይጠብቀን ይከልለን
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 4 жыл бұрын
Egzhber rejem edema ystlen kalhewt ysmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ በደላችን አይሁንብን እንደ ቸርነትህ እንጂ ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ዝም አትበለን ከመጣብን ማእት ቁጣ አድነን እባክህ አሜን አሜን አሜን አባታችን ለኛ እንደደረሱልን እመቤቴ ትድረስለዎት ክፉ አይካብን ሀይል ብርታት ያብዛለወት ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ምርቃተወት አይለየን በፆለት አስቡኝ በሀጢያቴ ብዛት ይወደቁ ልጀዎት ወለተ ማሪያም አባተችን በርቱልን ቀጥሉልን በጉጉት እንጠብቃለን
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalgn. Yemechershawun Fitsamewun enchris.
@alemtsehay3570
@alemtsehay3570 4 жыл бұрын
መምህራንችን እንኳን በሰላም መጡልን የሀን ቃል እንድንስማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን 👏
@Rgebray
@Rgebray 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርጌታ ይጠብቅልን እመብርሃን በሰማያዊው ልብሳ ትሸፍኖት ትሸፍናቹሁ አገልጋዬቹህን ሁሉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በጤና በእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@senu2053
@senu2053 4 жыл бұрын
Indeed it is true, we are witnessing that rivers of living water are flowing from the lips of our dear father and Memeher Dr. Zebene. You are God’s providence to us in this wicked times. Your teachings are a constant blessing for me. May our blessed mother shield you.
@rahelembaye5197
@rahelembaye5197 4 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏qale hiwet yasemuln edmen yestelen...aemlaka hoy enaia hatyatenia neni enda cherneth maren 🤲🤲🤲 memher be xelot asbuni 🙏🙏🙏💒💒💒💒🇪🇹🇪🇷✝️❤❤❤
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ትምህርቱን እስከ መጨረሻው እንፈልጋለን ይጨርሱልን አባታችን ትምህርትዎ እኮ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው ደጋግሜ ባደምጠው ባደምጠው አይጠገብም እርሰዎን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አባቴ በፆለተዎ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብለው ያስቡኝ
@ashanafiashebir8319
@ashanafiashebir8319 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ይፍቱን አባታችን ትምህርቱን ይጨርሱት ባአሁኑ ሰዓት ብዙ ሰውዎች ትምርቶትን ያዳምጣ ሰለዚህ እንዳያቋርጡ እነ እራሰ ለብዙ ሰዎች ሸር አደርጋለሁ ።አንድ የገጠመኝ ይሄንን ትምህርት ከት ነው ምታመጣው ያሉኝ ሰዎች ነበሩ እኔ ከሚሰማው የርሶ ትምህርት ለህሊናችን እርፍት ሰጥቶናል እውነት እውነት አርነት ታወጣለች ይቀጥሉ ለኛ በስደት ያለን ይህንን ቃል ስንሰማ እንርጋጋለን በድጋሚ ቃለህወት ያሰማልን አሜን።
@የቁዱስኡራኤልልጅ
@የቁዱስኡራኤልልጅ 4 жыл бұрын
የጌታችን የንጉሱ የፈራጁ የእየሱስ ክርስቶስ ቃል እንድንሰማ እንድንመገብ ጥዋት ጥዋት ለሚሰጠን ለመምህራችን ዶህተር ዘበነ ቅድስት ድንግል እመቤቴ በየሄድክበት ትከተልህ
@georgeber23
@georgeber23 4 жыл бұрын
You are changing so many peoples life including me and I can’t even wait until you post sebeka on Facebook and KZbin. God blesses you again .
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ሽ አመት ኑሩልን የተዋህዶ እንቁ በእውነት እርሶን የርሰጠን እኛም ከእርሶ እንድንማር የረዳን አምለክ የተመሰገነ ይሁን እኔ በጣም ደካማና በጭንቀት የተሞላው ሰው ነበርኩኝ የፈጠርኝ አምላክን ተስፈ አድርጌ መናር የቀተኝ ነበርኩኝ አሁን ግን በእርሶ ትምህርት እና ምክር ልቤ ተለውጦ በደስታ እና በተስፈ ተሞልቻለሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አበተችን መምህራችን በእግዚአብሔር ሥም አመሰግኖታለሁ
@messikassa2297
@messikassa2297 4 жыл бұрын
Amen!!!❤❤❤ Aba "egeziabeher yitbekewot" Yiketlulen tesemto ymayitgeb Tmehert nw eyandandun timhertwoten degsgeme nw ymesemawe❤❤❤
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@አንተኮሀያልነህ
@አንተኮሀያልነህ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ይቀጥሉ አባታችን 🌻🌻🌻🌴🌴🌴
@Rgebray
@Rgebray 4 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔርጌታ መአሪ ነው በቸርነቱ ያኑረናል ማነው ቸር ርህሩህ እንደርሱ ፍቅር ነው ሁሉን ያጠግባል ፍርዱም ትክክል ነው በትግስት ችሎናል መጨረሻችንን ያሳምርልን በቀኙ ያቁመን ቅድስት ድንግል ማርያም ትቁምልን መልአኮች ቅዱሳኖች ይቁሙልን ያማልዱን አሜን አሜን አሜን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ስለ ሁሉም ስጦታው እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት ይገባታል ሁሉም ምስጋና ይድረሳቸው ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@jemane5706
@jemane5706 4 жыл бұрын
መምህራችን መጨረሻውን ማወቅ እንፈልጋለን የእግዚአብሒር ቃል መቺም ቤሆን አዴስ ነውና እዳይቋረጥ መምህር እድሜውን ይስጥልን የተስፍ መንግስቱን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@Setna1312
@Setna1312 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እቤታችን ተቀምጠን ለምህረት የጠራን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ትምህርቱ ይቀጥል እርስዎ ከበረቱ እግዚአብሔር ዕድሜ ከሰጠን ቢፈቅድ ሌላውንም በዛው እንቀጥላለን እርስዎን ያበርታልን ከፈተና ሁሉ ይጠብቅልን አሜን እኛንም እንድንበረታ አስቡን።
@negatmillion1574
@negatmillion1574 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት አሜን።
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ነው የምሎት የእርሶን ትምህረት ስሰማ እንዴት አዕምሮየ እንዴት እንደሚታደስ እንዴት የሚያስተላልፊት ትምህርት እንዴት ደስ እንደሚል ብቻ ሺ አመት ይኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን በትምህርቱ ይቀጥሉበት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎቶ ያስቡኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን የእግዚአብሔርን ቼርነት ከእሪሶ ጋር ይሁን አቤቱ ያለ ማመናችንን እሪዳ ይቀጥሉ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከእሪሶ ጋር ይሁን አሜን 💒💚💛❤🙏🙏🙏
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን በእውነት እግዚአብሔር ከነቤተስቦ ይጠብቅልን አዎ ትምህርቱ ይቀጥልልን መጨረሻውን እንውቅ አሁንም በድጋሚ ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን በፅሎቶት አይርሱን የኦርቶዶክስ ልዬ እንቁ ኑሩልን
@sisaytesfay8523
@sisaytesfay8523 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እርሶ በእውነት በህይወት ዘመኔ ካገኘኋቸው መምህራን የተለዩ ኖት ትምህርቶን ሁሌም እከታተላለሁ ድንግል ማርያም ይዤ ምንም እንደ ማልሆን እርግጠኛ ነኝ ትምህርቱን ቢቀጥል ደስ ይለኛል የአገልግሎት እድሜዎ ያርዝምልን አሜን
@hjejjiii5612
@hjejjiii5612 4 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ከዚህ ከሚያስፈራ መቅሰፍት አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን ይጨርሡልን አባታችን የዚህን መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ፊቅር የአማኑኤል ቸርነት የቅዱስ መስቀል ሠላም የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለየን አደራ አሜን💚💛❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የእየሱስ ክርስቶስ ምህረት የእናቱ የድንግል ማርያም ምልጃ የልዑል እግዚአብሔር ምህረት የቅዱስ ጳውሎስ ፀሎት አይለየን አደራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን።
@almazjanka763
@almazjanka763 4 жыл бұрын
መምህራችን ትምህርቱ ወቅታዊ ስለሆነ እስኪይልቅ ድረስ ይቀጥልልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏
@danieldelelegn66
@danieldelelegn66 4 жыл бұрын
አዎ መምህራችን አስተምሩን 💚💛❤💒🙏
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@SalamSalam-ie4hw
@SalamSalam-ie4hw 4 жыл бұрын
አሜን ታድለን የድንግል ማርያም ልጆች ነን የቅዱስን ያአስራት ልጆች ነን ስለዚህ እነሱን የሰጠን ጌታዬና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህሬ መንግስቱን ያውርስልን አሜን 🙏✝️በፀሎት አስቡኝ አባታችን እህተማርያም ነኝ✝️ያድነኛል ቃሉ🤲✝️
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
✝️🙏🙏🙏 Dr. Zebene Thank you so much! May God Bless and keep you safe! 🙏🙏🙏✝️
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ትምህርቱ ይቀጥልልን እንድህ እየጣፈጠ ውስጥን የሚቀይር ህሊናን የሚሰራ ሁሌም ደስ እያለን ነው የምናደምጠው ውስጣችን ገብቶ በቃሉ እስኪያኖረን ድረስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑህን ይባርክልን💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 4 жыл бұрын
መምህራችን አስተማርያችን መካሪያችን የተዋህዶ እንቁ ኖት እድሜና ፀጋ አብዝቶ አበዛዝቶ ምንም የማይሳነው አምላካችን እግዚአብሔር ይስጥልን ......እኔ በበኩሌ አዎ ትምህርቱ ይቀጥል ጨርሱልን ባይ ነኝ እኛ ለመማር ሁሌም ዝግጁ ነን እርሶንም የእግዚአብሔር ረድዔት አይለዮት መልካም የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛሎት ይቀጥል አይበዛብንም አሜን አሜን አሜን
@debremitiku8290
@debremitiku8290 4 жыл бұрын
Kalhewet Yasmalen. Tegaberktouen Yabezalot Amelakachen Emamelakem Tetebkot. Amen Endeny Astyayet Yetegemerowun Enmar. Egzybher Yakberleg.!!! Amen. ( Betlotow Yasbug )
@tube-jf9eq
@tube-jf9eq 4 жыл бұрын
መምህር ይጨርሱልን ቃለሕይዎት ያሰማልን፤ በእድሜ በጸገጋ ይጠብቅልን፤ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፤ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። አሜን!!!
@የቁዱስኡራኤልልጅ
@የቁዱስኡራኤልልጅ 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች ይሄ የመሰለ ምግብ ትምህርት እንዳያመልጠ ሁላችን SUBSCRIBE እናርግ እኔ ይሄን ትምህርት ስሰማ የእማምላክ ልጅ መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሐጥያትየ ይቅር እንዳለኝ ነው እናንተም ተመገቡ እንዳያመልጣቹ መምህር ዘበነ በጸሎትዋ አስቡኝ ከነ በተሰቦቼ 🙏🙏🙏
@asterdele2640
@asterdele2640 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ይስጥልን ይቀጥሉ እስከመጨረሻ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 4 жыл бұрын
አሜንን አባታችን በዕዉነት ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ዬተዋህዶ እምነታችን ግሩም እና ረቂቅ የሆነዉን ምስጥር ይግለፅለዎት አባታችን እስከመጨረሻዉ ያስተምሩን እኛም አዳምጠን ለማወቅ ዝግጁ ነኝ እድሜ ይስጥልን🙏🙏💒✟💒💚✟💛✟♥
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 4 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን።
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
መምህራችን ትምርትህ ተስፍችን ነው ህሌናችን ያሳድስልናል በተዋህዶ በርትተን እንኖር ይጠብቀን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜህን ያርዝምልን ፀጋ በረከት ይጨምርልህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ሰምተን ንሰሃ ገብተን የምንቀየርበት ዘንድ የእግዚ አብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
@tigisttigist2901
@tigisttigist2901 4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ላስተማሩን ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርቱን ጨርሱልን ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ትምህርቶትን አልጠግበውም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አሜን ፫
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እንደርስዎ አይነት ሃዋርያ ስላለን ታድለናል!!ከመቼውም በላይ በሀይማኖታችን እንድንጸና ክርስትናን ሀሴት እያደረግን በመረጋጋትና በሰላም እንድንኖር ቃሉን እየመገቡን ስለሆነ እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን:::::ይህ ረእስ ይቀጥልልን ፍጹም አንሰለችም!!!
@emabetdhaba4657
@emabetdhaba4657 2 жыл бұрын
መምህር ትምስትህን ከመውደዴ እንደ አንድ ልብ የሆነ ነው እናም በሰላም ወደ ቤታቸው ውስጥ አንዱ የሆነው ወንድማችን አሜን አሜን አሜን አሜን
@heyimanotyenatau7025
@heyimanotyenatau7025 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ሙሉ ጤና ይስጥልኝ
@betibetii2635
@betibetii2635 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhrachin nurln Temehrtun benchersewu dessss yilegnale ye Egziabher kale ayitegbem ena yeyazenwun rese enchers
@selamyamareyamlije8165
@selamyamareyamlije8165 4 жыл бұрын
ምምህራችን አባታችን ትምርቶት እኮ አይጠገብም አስተምሩን አባታችን ቃል ሂይወት ያሰማልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሄር ሆይ በቁጣህ ሳይሆን በምህረትህ ጎብኜን ማረን ይቅር በለን ልቦና ስጠን ማስተዋልን አድለን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ አሜን፫
@fitfitmelkie5771
@fitfitmelkie5771 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ቤት ሆነን እሔን ድቅ ትምህርት እንድንማር የፈቀደልን አምላካችን ሽ አመት ኑሩልን አባታችን
@teddymazanh8137
@teddymazanh8137 4 жыл бұрын
መምህር እመብርሃን ትጠብቅልን እኛንም በፆለትህ አስበን ትምህርቱ ይቀጥል እግዚዓብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 4 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ያልብስልን ሌላ ምን እንላለን ከስንት ጨንቅት እንደ ዳንንኮ በእርሶ ትምህቴ ወንጌል ስታስተምሩንኮ በፍቅር በደስታ በመታዘዝ ነው የሚያስተሚሩን ደግሞ ሚስጥሩን ረቂቅ ቃሉንም በሚገባን መልኩ ግልጽልጽ አድርጎ ስለሚያስተምሩን እኔ ተፈውሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ይቀጥል አባታችን በጣም የህይወት ትምህርት ነው በጣም አፅናኝ ትምህርት ነው መጨረሻውን እንወቅ አባታችን የሁላችንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳሚርልን ለአባቶቻችንም የማቱሳላ እድሜ ከእኔ ሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቆት አሜን፫
@aendntekass5157
@aendntekass5157 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አባታችን በፀሎት ያስቡን
@solynagethew2192
@solynagethew2192 4 жыл бұрын
መምሕር ዘበነ እንኳን ለቅድስ አርሴማ ና ለቁስቋም አደረሰሕ ዘመንሕ የተበረከ ይሁን አሜን
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
ጽጌማርያም በእውነት ወንድማችን እግዝያብሄር አምላክ እድሜናጤናይስጥልን ትምህርቱ ምንም ጥያቄ የለውም የእግዝያብሄርን ቃል መስማት የሚሰለቸው አለብዬ አላምንም ሁላችንም በጉጉት ነው የምንጠብቅጠብቀው ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን አሜን. አሜን. አሜን
@LuckyLucky-le9oq
@LuckyLucky-le9oq 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መምህሪ እርስዋን ስላዘገገጀልን የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይግባው በብዙ ተፅናንተናል እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤ እስከፍፃሜው ትምህርቱ ቢቀጥል መልካም ነው በተጨማሪ ባለፈው የተጠየቀው ጥያቄ ስለ 44ቱ ታቦት ከመምህራችን አንደበት መልሱን ብሰማ ደስ ይለኛል
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@marumemake4973
@marumemake4973 4 жыл бұрын
መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ባንተ ስብከት ምን ያህል መንፈሴ እንደሚታደስ! ፈጣሪ ዘመንህ የተባረከ ያድርግል! የመጨረሻውን ክፍል ብትቀጥለው በጣም ደስተኛ ነኝ! ሁሌም ያንተን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው,
@ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ
@ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ 4 жыл бұрын
ላአስተማረን ለመከረን ለዘከረን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለመምራችን ለመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን አመቤቴ ማሪያም ከነ ቤተሰቡ ትጠብቅልኝ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልኝ መምህራች ይሄን ትምህርት ይቀጥሉልን እኛ ክርስቲያኖች ጀምረን ፍፃሜውን ማወቅ አለብን እባኮትን መምህር ቁጥር 8 ይቀጥሉልን
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤቴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ ትምህርቱ ይቀጥል ካላ ደከም ነዎት አመሰግናለሁ ⛪🙏🙏🙏💚💛❤️
@ሰራዊትየማርያምልጅ
@ሰራዊትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
በዛን ጊዜ በዛ ጭንቅ ጊዜ ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ብርሃን ነው እልልልልልልልል በሉ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች፣የፃድቃን የሰማዕታት የቅዱሳን ወዳጆች እልልልልል በሉ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 4 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ሁሉ መከራ ይሰውረን እመብርሀን አትለየን ሁሌም ምልጃዋ ይደግፈን ቅዱሳን በረዴኤታቸው ይደግፉን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ይቀጥሉልን በጉጉት ነው የምንጠብቀው እግዚአብሔር አብልጦ ይባርኮት
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችእን ቃለ ህእይወት ያአስማልእን እረጨርሱልእን ክእዚበላይ ምእን አለ ይእሄ እኮ ምግብ ነው
@hirutyeheyes2200
@hirutyeheyes2200 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብኄር አምላክ የእድሜ ዘመንህን ይባርክልን በበጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 19 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 19 МЛН