ሽብሸባውም ታቦቱም የእግዚአብሔር ነው! - መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 71,916

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 765
@hanaminilik521
@hanaminilik521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህርቃለሂወትንያሰማልንእቁመምህራችንማስተዋሉንይስጠንበእዉነት
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሀጢያታችን ከአቅማችን በላይ ሆነዋልና አንተ በቸርነትህና በርህራሄህ ይቅረ በለን! በእንተ መንገድ እንድንጓዝ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን አሜን!
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@terstadefris655
@terstadefris655 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
አሜን
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አርጉን በቅንነት
@ወለተእየሱስ-ሐ2ኈ
@ወለተእየሱስ-ሐ2ኈ 3 жыл бұрын
አሜን፫
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen ameeeen
@maryammaryam554
@maryammaryam554 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን እልልልልልልልል አሚን
@youtub2668
@youtub2668 3 жыл бұрын
ቃሎት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ በማወቅም ባለማወቅም የሰራነውን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@marthachabtine9592
@marthachabtine9592 3 жыл бұрын
qalewat yasemalin 🙏🙏🙏
@daniya4773
@daniya4773 3 жыл бұрын
ሃጥያተኛም ቢሆን ተመስገን ተዋህዶ መሆኔ እኮራለው መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር እንዘምራለን ሰይጣን እፈር ። ለዘላለም እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እያልን እናሽብሽባላን ። ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ። እውነቱን ለመረዳት መመረጥ ያስፈልጋል ልቦና ይስጣችሁ እንጂ መቼም አይገባችውም እንደ ሜልኮን ናቸው ይህ ደግሞ ሊፈጠር ግድ ነው ዳቢሎስ ስላለ ማለት ነው ። መምህር ዶ/ር ዘበነ የተዋህዶ አርበኛ በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቆት ። ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት።
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ 👁👁
@aydabelay6814
@aydabelay6814 3 жыл бұрын
ሰውዬው በጣም የሚያሳዝን መሀይም ነው። በዕምነቱም የእመቤታችንን ክብር ዝቅ ያደረገ መስሎት የክርስቶስን ሰው መሆን እንኳን ክዷል - ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሳ የሚባል ነገር የለም እንዲሁ በተአምር ነው ክርስቶስ የመጣው ብሏል። ጌታ ራሱ ራሱን የሰው ልጅ እያለ በወንጌል ስንት ጊዜ እንደነገረን እንኳን አላነበበም። በፖለቲካውም አልተሳካለትም ማሸብሸብ ሐይማኖታዊ እንጂ ባህላዊ አለመሆኑንም አያውቅም። በቃ ዝም ብሎ እንደ ባዶ ቆርቆሮ በርሚል ይጮሀል ይቅር ይበለው...
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
@@aydabelay6814 ማሥተዋል ይሥጥሽ እግዚአብሔር ሆ
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
@@aydabelay6814 yalshu Ewunet behonem Atisadabi Eshi yene Ehet.
@tsiongirma7956
@tsiongirma7956 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን በርቱልን ትምህርቶት ሁሌም ያስፍልገናል ። ያበረታናል፣ ያነቃናል ፣ያፀናናል፣ያፅናናል። በፀሎቶት ያስብን🙏🙏🙏
@ftrue7898
@ftrue7898 3 жыл бұрын
መ/ር ዶ ር ዘበነ በጣም ነዉ ነዉ እማደንቕህ እና እማከብርህ በእግዚኣብሄር ስም ልለምንህ በኢትዬጵያ በትግራይ ክልል እስከ ዛሬ 280 ቔሶች እና ከ 600 በላይ ዲያቆናት እና ቑጥራቸዉ ያልታወቐ መነኩሴወች እየተገደሉ ነዉ ሌሎች ህጻናት ሴቶች ኣባቶች ኣካለ ጎዶሎ ዎች እየተገደሉ ሴቶች እየተደፈሩ ናቸዉ በጠቕላላ መብራት ዉሃ ኢንተርነት ባንክ የለም ሰዉ በራሃብ እየሞተ ነዉ የሄ ግፍ እና ዘር ማጽነት ለኢትዬጵያ ወደ ሌላ ችግር ይከታታል ኣሁን ያልኩህ ኡነት መሆኑን ለማረጋገጥ ሰዉ መሆንና የማንንም ደጋፊ ሳትሆን ገብተዉ የምያረጋግጡ መላክ ኣሁን እምንጠይቕህ በእግዚኣብሄር ስም ጸሎት እንድታደርግላቸዉና ለህዝብ እዉነታዉን ሳያዉቕ ደጋፊና ተቓዋሚ ስለ ሆነ እንድትጸልይልን ኣመሰግነሃሎ
@na7288
@na7288 3 жыл бұрын
ኧረ እኛ ሰዉ ከሰጠን ከብሔራችን አንገታችን ላይ ያሰርነዉ ማህተባችን ያስዋድደናል ያፋቅረናል አሁን አንቺ የምትፅፊዉን አብዛኞቻችን አንሰማም አናዉቅም ለዛ ነዉ ዉዴ ዝም ያሉት ፈጣሪ የትግራይ ህዝብን ሰላም ይስጣቸዉ
@a.7466
@a.7466 3 жыл бұрын
Member Dr. zebene , you are extremely a wonderful teacher, I am proud of you. Thank you...(.Yengna Demelashe )!! Amen amen.
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 3 жыл бұрын
ጌተ ይድረስላቸው 😢
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዶር ዘበነን የሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን🙏🏾
@emebetshfawemu2909
@emebetshfawemu2909 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንግስተ ሠማያት ያዋርስልን
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
ክቡር መምህሬ የኔ ጀግና እዉነት ከእርሶ አንደበት ይህን ትምህርት እንደሚሰጡ ጠብቄ ነበር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና እመኛለሁ 🙏🙏🙏
@temesgena449
@temesgena449 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጥልን
@ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ
@ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን🙏🙏⛪⛪
@fitsumberhanegebremedhin668
@fitsumberhanegebremedhin668 3 жыл бұрын
እርሶም ቅድስ የእግዛብሄር ኣገልጋይ ናቸው።
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 3) ---------- 23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ 24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። 25፤ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 3 жыл бұрын
ኑ አብረን ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስን እናመስግን እንኳን ለዓመታዊ በዓሉ በሰላም አደረሳችሁ ኑ አብረን የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው እንዘምር ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@Tydi7re7
@Tydi7re7 3 жыл бұрын
Eeshi wude ihtashn
@overcomer5608
@overcomer5608 3 жыл бұрын
Merkirios is a satanic agent. Merkoriose refused breast feeding the day he was borne? Where in the bible written these stories?That is pathetic. Repent and ask forgiveness God Receive the true saviour Christ otherwise you are heading hell. Check when you are sleeping , what you are dreaming.. hurry up... before too let.
@maryyigezu7042
@maryyigezu7042 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iHzIi4ttlMmSedE
@habibrafik1357
@habibrafik1357 3 жыл бұрын
@@Tydi7re7 ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬና አባቴ በጤና ያኑርልን በጸሎት አስቡን ፍረወይኒ ብላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ አጽራሪ ቤተክርስቲያን አስታግስልን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሰላም አጥር ከልልልን ለአለም ለሁሉ ምህረት አውርድልን
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ ልቦና ይስጣቸው የፍኝት ልጃች ።
@truecemai1680
@truecemai1680 3 жыл бұрын
እንደአባቴ ያሬድ እዘምራለሁ ከሱ እንዳየሁት አሸበሽብለሁ ቅዱስ ያሬድ የተማረው ከሰው አይደለም የመለአክት ነው ብርቅዬ ድንቅ ነው እንደአባቴ ዳዊት በታቦቱ ፊት እያሸበሸብኩ እየሰገድኩ እዘምራለሁ እልል እላለሁ ከአባቴ ከዳዊት ተምሪአለሁ እንደሜልኮን ለእግዚአብሔር የሚሰጥን ክብር አልንቅም ምላሹ መቅስፍት ነውና
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የምወዶት የማከብረዎት መምህራችን የተዋህዶ እንቁ
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛንም በኃይማኖት ፀንተን እንድንገኝ አምላካችን ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
@edenwondu1
@edenwondu1 3 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የሆነ ጊዜ ሥታሥተምሩ ከበሮ የአማራ ነው ይልዋችኋል ብላቹን ነበር ይኸው አሁን ሽብሻቦ ያማራ ነው አሉ ሰውን ለማሣሣት የሚጠቀሙት ነገር በጣም ይገርማል እኛ ማሥተዋሉን ያድለን በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጦት አሜን፫
@gebibekele7334
@gebibekele7334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ና ምሰጋና ለቸሩ መድኃንያለም ይሁን ተባረኩ መምህር።
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስልኝ ከበደሌም ፈፅመህ እጠበኝ ከኋጢአቴም አንፃኝ እኔ መተላለፌን አውቃለሁናኋጢአቴም ሁል ጊዜ በፊቴ ነውና አንተን ብቻ በደልኩ በፊትህም ክፋትን አደረግኹ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የነገርኩሽን አደራሽን
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል አባታችን አሜን አሜን አሜን
@tsifushewa895
@tsifushewa895 3 жыл бұрын
ቀሲስ የዘላለሙ ስላሴ እድሜ እና ጤና ይስገጥልን።
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@mase4684
@mase4684 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በረከትዎት ይደርብን
@asnakechwoldmikael4771
@asnakechwoldmikael4771 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ዕንቁ አባታችን በየጊዜው የሚሰጡን ትምህርት እጅግ ገንቢ ነው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጤናዎን ይስጥልን በፀሎትዎ ያስቡን ይህን ክፉ ወቅት እንዲያሻግረን በረከትዎ ይደርብን
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎቶ አስቡን አሜን
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 3 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን የተወደድክ መምህራችን ሰላም ላንተም ይሁንልን ይንገሩልን ብዙዎች ቤተክርስቲያን ላይ እየተንጠለጠሉ ነው ያለ አቅማቸው በተለይ ሙስሊሞች በጣም ዝም ተብለዋል እባካችሁን ስለ ሙስሊሞች ኢሳ የሚባል ተረት እያወሩ ክርስቶስ ኢየሱስ ጋር በማገናኘት የማያቁ ክርስቲያኖች እየጠፉ ነው እነ አቡ ሀይደር የሚባሉ የሀሰት የልጅ ልጆች በኦንላይ ስለመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው የሚያወሩት ወንጌልን በማጣመም የተሰማሩት እንድሁ እልባት ይሰጥበት አባታችን 🙏
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 3 жыл бұрын
አው ለመምህራችን ይሄንን መናገር አስፈላጊ ነው ሲሳይ
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ ሳዉዲ ነዉ ምኖረዉ አሰሪየ መፅሐፍ ቅዱስ በአረብኛና በአማርኛ የኢየሱስ ክርስቶስ በተሳሳተ መንገድ ቀይረዉ ያሳተሙት መፅሓፍ አመጣልኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ስለ ተማርኩ እንጂ ሳልማር ቢሆን በጠፋሁ ነበር የማይማሩ ይህ መፅሐፍ ቢሰጣቸዉ ይጠፋሉ የእኛ መፅሐፍ እንደፈለጉት ተርጉመዉ ቀይረዉ ማሳተም ይችላሉ ማለት ነዉ? ፈጣሪ ይጠብቀን በቤቱ ያፅናን አሜን(፫)
@nardosbeastwaloywad8969
@nardosbeastwaloywad8969 3 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎትወን ዘመን ይባርክልን እድሜ ጠና ይሥጥህ የኛ ጀግና አሜን አሜን አሜን
@vipku1550
@vipku1550 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አባታችን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ጸጋውን ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምል❤️❤️❤️
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ewnet new tekekle ewnet new ewnet new memhrachen ehi Kale hiweten yasemlen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር የህዛብ መዶሻ የወንጌል አርበኛ እንወዶታለን
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምልኮና ልመናዬ ያለ እውቀት ነውና አንተ ጠማማውን ልቤን አንተ አቅና የኔ ጌታ ማስተዋልን አድለኝ እድሜዬን ሙሉ አመልክሀለው
@samoyerga4147
@samoyerga4147 3 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ. ህይወት. ያስማልንእ. መምህራችን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔ እውቀት ሳይኖረኝ ነው የማመልህክ ከድንቆርና ከምንፍቅና አተን በድፍረት ከመናገር አድነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
በቅንነት ኑ ቤተሰብ እንሁን
@ኣብመንግስትኻዘክረኒ
@ኣብመንግስትኻዘክረኒ 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ሁላችን እዉቀት የለንም ተማሬ ነን እማ የጥበብ መጀመሬ እግዚያብሄረ ማወቅ ነዉ
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Ameen be Ewunet 😢😢
@DanCaller123
@DanCaller123 3 жыл бұрын
Read bible in addition.
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ማሥተዋሉን ያድለን
@kibretbayeh879
@kibretbayeh879 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 3 жыл бұрын
የቃል ክይዳኑ ታቦት የንገስ ድያብይሎስ የጨነቅ አሜን አሜን አሜን ለመመሄራቼን ካለ ሂዎት ያሰማለን ዘለዓለም ዓለም ለአገዘአበሄር የዘመር
@newlifenew23
@newlifenew23 3 жыл бұрын
ለመምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@tagelselome1286
@tagelselome1286 3 жыл бұрын
በነ ሙሴ ግዜ ዘሌዋውያን ስፃፍ የንስሃ መንገድ የአድስ ህይወት ምዕራፍ አንድ ብቻ ነበር ከአለም ጫፍ እስከ ጫፍ በታቦት ኪዳን ለይ ትኩስ ደም ተረጭቶ ሃጥያት ይሰረዛል ፍየል ተሰውቶ ልክ ጊዜው ስደርስ,,, ህግ እንዳደከመን ከላይ ተመልክቶ ለበዛው ሃጥያታችን እሱ ብቻውን ሞቶ ከአብ አስታረቀን ራሱን ለኛ ሰጥቶ ፍቅሩ እኮ ብዙ ነው ይሄ ጌታ እየሱስ የ አድስ ኪደን ታቦት ዘላለም ይንገስ ። ዘሌ 16 & ዕብ 8:5 በአድስ ኪዳን ዘመን የብሉይ ዘመን ኑሩ እያላችሁ ከፀጋው አታጉድሉ ። ተባረኩ 😍 እወዳችኋለሁ ዘሌዋውያን 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ፊት የቀረቡና የሞቱ ሁለት የአሮን ልጆች ከሞቱ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን ተናገረው፤ ² እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ እኔ በስርየቱ መክደኛ ላይ በደመናው ውስጥ እታያለሁና እንዳይሞት በመጋረጃው ውስጥ በታቦቱ ላይ ወዳለው ወደ ስርየቱ መክደኛ ወደ ተቀደሰው ስፍራ ሁልጊዜ እንዳይገባ ለወንድምህ ለአሮን ንገረው። ዕብራውያን 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ ² እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት። ³ ሊቀ ካህናት ሁሉ መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ይሾማልና፤ ስለዚህም ለዚህ ደግሞ የሚያቀርበው አንዳች ሊኖረው የግድ ነው። ⁴ እንግዲህ በምድር ቢኖርስ፥ እንደ ሕግ መባን የሚያቀርቡት ስላሉ፥ ካህን እንኳ ባልሆነም፤ ⁵ እነርሱም ሙሴ ድንኳኒቱን ሊሠራ ሳለ እንደ ተረዳ፥ ለሰማያዊ ነገር ምሳሌና ጥላ የሚሆነውን ያገለግላሉ። በተራራው እንደ ተገለጠልህ ምሳሌ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ተጠንቀቅ ብሎት ነበርና። ⁶ አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል። ⁷ ፊተኛው ኪዳን ነቀፋ ባይኖረው፥ ለሁለተኛው ስፍራ ባልተፈለገም ነበር። ⁸ እነርሱን እየነቀፈ ይላቸዋልና፦ እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል ይላል ጌታ፤ ⁹ ከግብፅ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደገባሁት ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው ይላል ጌታ። ¹⁰ ከዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና ይላል ጌታ፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፥ እኔም አምላክ እሆንላቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑልኛል። ¹¹ እያንዳንዱም ጐረቤቱን እያንዳንዱም ወንድሙን፦ ጌታን እወቅ ብሎ አያስተምርም፥ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና። ¹² ዓመፃቸውን እምራቸዋለሁና፥ ኃጢአታቸውንም ደግሜ አላስብም። ¹³ አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቶአል፤ አሮጌና ውራጅ የሆነውስ ሊጠፋ ቀርቦአል።
@terstadefris655
@terstadefris655 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንቅ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@amadoalex2497
@amadoalex2497 3 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን፡ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት።
@kidanemeskerem894
@kidanemeskerem894 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን ሀገራችን አደጋ ላይ ናት
@supertoptenaboutethiopiaby7392
@supertoptenaboutethiopiaby7392 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@tesahaytube4972
@tesahaytube4972 3 жыл бұрын
መናፍቅ እብዶች ናቸው ተዋአቸዉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ይጠብቀን ትጉና ፀልዩ የተዋህዶ ልጆች
@derejehaye1915
@derejehaye1915 3 жыл бұрын
ሽብሸባ የተጀመረው መራመድ ችግር ካለባቸው የሰሜን አማራዎች ሲሁን በሂደት ወደ መንዝ እና ደብረብርሃን በ1800 አካባቢ የደረሰ ባህላዊ ጭፈራ ነው። በኦርቶዶክስ እምነት ምክንያት ሰሜኝ ኢትዮጵይኣ አብዛኝኣውኝ ከወገብ በታች የሚደረግ የአካል ወብ እና ጾታዊ መሳሳብ የሚፈጥሩትን አጥፍቶአቸዋል። የኦርቶዶክስ ወራሪሃይል ያልደረሰበት ደቡብ እና አብዛኛው የፌደራሊስት ኢትዮጵይኣ ሽብሸባ እነደ አማራ ወራሪ ሃይል ስለሚያይ አልተቀበለውም። ታቦትም ቢሆን ከአማራ ጋር ወደ ደቡብ የመጥኣ እንጂ በየትኝኣውም አለ. ታቦት ተሸክሞ አምላክ ነው የሚል ክርስትያናዊ እምነት የለም። ታቦትም አማራ ለቅኝ ግዛት ወረራ የተጠቀመበት የስነ ልቦና የጦር መሳሪያ ነው።
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 3 жыл бұрын
@@derejehaye1915 ዝም ብለህ ትምህርቱን ሰምተህ ነው እንዲህ የተወራጨህው ብቻ መናፍቃን ልቦና ይስጣችሁ ይሄ የካናዳ ዘይትና ስንዴ ጭንቅላታችሁ ላይ ወቷል መምህራችን እኮ በማስረጃ ነው የሚያቀርቡልህ አንብብ ቅዱሱን መፅሐፍ አንብብ
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
@@derejehaye1915 ይሄ ምን ያሳያል ትልቅ ትልቅ ትልቅ የበታችነት ስሜት እንዳሰቃያቹ ያሳያል በሬ የወለደው ተረተረታቹን እዛው ባዳራሻቹ ጨርሱ። ማንም አይምቀው አይበርደው ቱሪናፋህን ብትነፋ ምክንያቱም እኛ እራሳችንን የምናቅ ድንቅ ፍጥረቶች ነን ሁሉም እየተነሳ ሚበጫበጭባቸው ህዝቦች የራሳቸው ልእልናና ትልቅነት በውስጣቸው አለ አሁንም ክበሩልኝ🙏🙏ሌላው በሬ ወለደ የነ ዘይትና ሴንዴ አመጣሽ ሀይማኖት ተከታዮች ምስኪኖች ጊዜው የኛ ነው ብላቹ በብዙ ተቦተረፋቹ ወደ ቀለባቹ ይመልሳቹ ግን በጣም ነው ምታስቁኝ አብሶ ጭፈራቹ በጌታ እንዴት እንደሚገርመኝ አሁን ደሞ በራፕ አምጡልን እስቲ😅😅plc በነገራችን ላይ ሰው ለመባል ብዙ ይቀራቹኅል ሰጋ ለበስ ጋኔል ሁሏ
@tesfatesfu2672
@tesfatesfu2672 3 жыл бұрын
@@derejehaye1915 ዝምብለህ ከመበጥረቅ ማስረጃጃጃጃጃጃ ማን ፃፈው ከየት አገኘኸው ዝምብለህ አትቀደድ እናንተ የእፊኚት ልጆች የተባላቹት እንደናንተ አይነቱ ነው (ማስረጃ ከየት አገኘኸው)???????
@onlymine4294
@onlymine4294 3 жыл бұрын
@@derejehaye1915 ሕዝቄኤል 6:11 አንብበው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalachiuwi erjim edmayi Ena Tena yesetachiuwi 💒✝️🙌👏💚💛❤️
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
@Salam-ij4sw
@Salam-ij4sw 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Egziabhier ymesgen Amen Amen Amen Egziabhier ymesgen
@mashoodagifee4221
@mashoodagifee4221 3 жыл бұрын
Amen amen amen 👏✝️🙏👏✝️🙏👏✝️💒✝️💒✝️💒✝️
@huluagerishberihun1566
@huluagerishberihun1566 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ሽብሸባውም ታቦቱም የእግዚአብሔር ነው፡፡ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ገና በጥሩ እና ባማረ ለእግዚአብሔርም ደስ በሚያሰኝ ሁኔታ እያሸበሸብን እየዘመርን ታቦታችንን እናጅባለን እንሸኛለን፡፡ ሰይጣን እርር ይበል ይቃጠልም፡፡ የሰይጣን አሽክላዎችም ይፈሩ ይዋረዱ፡፡ እኛ ግን እግዚአብሔር በፈቀደልን መጠን እያሸበሸብን እንዘምራለን፡፡ የድንግል ማርያም የእመ አምላክ የወላዲተ አምላክ ልጅ የሆነው የእግዚአብሔር አምላካችን ፈጣሪያችን ጌታችን ንጉሳችን ፈራጃችን ስም ሁሌም በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡ ለእረስዎም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን፡፡
@mezegebeselame6351
@mezegebeselame6351 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!
@meronkosta5311
@meronkosta5311 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 3 жыл бұрын
Amen amen amen memherachin kale hiwet yasemalin bedmena betena yetbikilin amen tewahedo lezelalem tinur amen
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@emufiker3023
@emufiker3023 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙትምህርት ያወቅሁበትነዉ
@rodibayou9330
@rodibayou9330 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማዎት መምህር!!!
@snetayehuchrenet5332
@snetayehuchrenet5332 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማል መህር እድሜ ከጠናይስጥልኝ
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄን በመሰለ አገልግሎ እንድንባረክ።አባታችን ምድራዊ ሜልኮኖች አስቸገሩን።ልቦና ይስጣቸው ብለን እንተወው።
@ድንግልአማላጄናት-ቀ8ኰ
@ድንግልአማላጄናት-ቀ8ኰ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለ. መምህራችን.ቃለ ህይወት . ያሰማልን .የፆለት. ማህበር . ይከፈትልን. የምትሉ . በመምህራች. ዶ/ ር ዘበነ ለማ. እንለምናቸው. የምትሉ.እናስከፍት.
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@derejehaye1915
@derejehaye1915 3 жыл бұрын
ሽብሸባ የተጀመረው መራመድ ችግር ካለባቸው የሰሜን አማራዎች ሲሁን በሂደት ወደ መንዝ እና ደብረብርሃን በ1800 አካባቢ የደረሰ ባህላዊ ጭፈራ ነው። በኦርቶዶክስ እምነት ምክንያት ሰሜኝ ኢትዮጵይኣ አብዛኝኣውኝ ከወገብ በታች የሚደረግ የአካል ወብ እና ጾታዊ መሳሳብ የሚፈጥሩትን አጥፍቶአቸዋል። የኦርቶዶክስ ወራሪሃይል ያልደረሰበት ደቡብ እና አብዛኛው የፌደራሊስት ኢትዮጵይኣ ሽብሸባ እነደ አማራ ወራሪ ሃይል ስለሚያይ አልተቀበለውም። ታቦትም ቢሆን ከአማራ ጋር ወደ ደቡብ የመጥኣ እንጂ በየትኝኣውም አለ. ታቦት ተሸክሞ አምላክ ነው የሚል ክርስትያናዊ እምነት የለም። ታቦትም አማራ ለቅኝ ግዛት ወረራ የተጠቀመበት የስነ ልቦና የጦር መሳሪያ ነው።
@meseretgetachew2223
@meseretgetachew2223 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ነፍስህን ያስደስተው የምንኮራብህ መምህራችን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@derejehaye1915 እግርህ ይቆመጥ ሀሳዊ መሲህ ከዚህ ወጣ በጊዜ ህክምና ጀምር !!!
@dawitgirmai4672
@dawitgirmai4672 3 жыл бұрын
በህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasmalen Abatachin Egzebar ye Agalgelote Edma yebarke 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭💒💒
@hanaababu5644
@hanaababu5644 3 жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@liltya3613
@liltya3613 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትያስማልን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@eristewoldabdissa4437
@eristewoldabdissa4437 3 жыл бұрын
አሜን!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@nakuragrimay4085
@nakuragrimay4085 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዝኣቢሄር ክብር ይግባው !!!
@zenebeworkamare795
@zenebeworkamare795 3 жыл бұрын
መንፈሳዊ ሕይወቴ በይበልጥ እንዲታደስና ብዙ የማላቃቸውነ እንዳቅ ተስፋ እነንዳልቆርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ መሆኔ በይበልጥ ያስደሰተኝ ዘመን ነው እስከአሁን። ስላላወኮት ቢያመልጠኝም አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሶም እድሜና ጤና ሰቶ ትምህርቶን ለመከታተል ያብቃኘ።
@aynadisamsalu4906
@aynadisamsalu4906 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@zewdituzegeye9122
@zewdituzegeye9122 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሕ ይጠብቅልን አንተ አንድ ሰው አደለህም ልእኛ እንድ ሽ ነህ እመቤት ማርያም ትጥብቅልን
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላቸው መናፍቆች አብደዋል ጤንነታቸው ያሰጋል ፈጣሪ ይሁናቸው በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንወዶታለን አባቴ በረከቶ ይደርብን አሜን❤❤❤❤
@rahelabraham717
@rahelabraham717 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርተደክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር
@eskedarkifle3543
@eskedarkifle3543 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን! እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 жыл бұрын
አሜቱ አምላካችን ሆይ ማስተዋልን ስጠን 😭😭😭😭 እውነት አባታችን ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አኛንም የሠማዎን በውስጣችን ያሳድርልን 🤲🤲😭😭
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ለሁላንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን የጠፉትንም ፈጣሪ ይመልሳቼው
@demasculine
@demasculine 3 жыл бұрын
ሕዝቅኤል 6:11 "ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእጅህ አጨብጭብ በእግርህም #አሸብሽብ.."
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን 🙏🏼
@mespretlane5294
@mespretlane5294 3 жыл бұрын
AMEEN. AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲
@ወዲኣርኣያስላሴ
@ወዲኣርኣያስላሴ 3 жыл бұрын
ደስ ይሊል መምህራችን ፥ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ፥ ተዋህዶ ለዘልአለም ፀንታ ትኖራለች ፡፡
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏
@konjetgetachew5501
@konjetgetachew5501 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏💞✝️⛪️🇪🇹
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መግሥት ሠማያት ያወሥልን አባታቺን
@derejehaye1915
@derejehaye1915 3 жыл бұрын
ታቦቱም ከእስራኤል ሽብሸባውም ከትግራይ የኔ ነው ያለው እንደ ፍንፍኔ ነው። ታድለው አይናቸውን በጨው አጥበው ያዩትን ሁሉ የእኛ ነው። በቅሎንም በአምሳላችን መጋዣ አድርገን ፈጠርናት አለ የታደለ ክርስትያን ኦርቴ ደምሌ.....?..
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 жыл бұрын
Kal hiwot yasmalen abatachi memeher dr zeben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Enkuan dena metulin. Kale Hiwetn yasemalin Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@zemenaysahile4401
@zemenaysahile4401 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንቅ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ስለ ድንግል ማርያም እናገራለሁ
25:26
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 21 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 919 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН