No video

"5ቱ የተሐድሶ አዕማደ ምስጢር" ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 697,510

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

ትምህርት "5ቱ የተሐድሶ አዕማደ ምስጢር" - ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ
በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ - December 2015
ቀረፃ - ፎቶ ሚ Photo Me

Пікірлер: 2 000
@terefubiru2680
@terefubiru2680 6 жыл бұрын
መምህር ይህን ትምህርት ረፍዶ ነው ያገኘሁት ግን ግን ትምህርቱ ዝም ብሎ ቁርስ ምሳ ራት ለምኔ ነው ዘመንሁ የተባረከ ይሁን እመ አምላክ ዘመንሁን ትባርከው በፀሎትሁ አስቡኝ
@samuelteklezghi3289
@samuelteklezghi3289 6 жыл бұрын
ዕድሜ ና ጤና ይስጦት ኣባ,እግዚኣብሄር ይባርክልን። I am from eritrea orthodox tewahdo.
@maryeyesus8020
@maryeyesus8020 4 жыл бұрын
Thank. You.
@sabaafewerki4271
@sabaafewerki4271 4 жыл бұрын
I am from eritrean ortodox tewahedo i proud of you
@rahelgetahun6411
@rahelgetahun6411 6 жыл бұрын
አቤት ስወድክ ቃላት የለኝም ብዙ ትውስታ አለብኝ አንተ በምታስተምርበት ቦታ ሁሉ እንሄድ ነበር አድም ቀን ቀርቼም አላውክም ጎላ ሚካኤልማ ስትመጣ አቤት ደስታዬ ቦታ ለመያዝ እንሽቀዳዳም ነበር እግዚያብሔር ይጠብቅ ከነ ቤተሰብክ
@user-hj4ee2tb6x
@user-hj4ee2tb6x 7 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን
@user-pk1je7lt4t
@user-pk1je7lt4t 7 жыл бұрын
ዶክተር መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሳማልን መንቃት ማስተማር እዉነት ነው በዚህ ሰዓት መስማት ያለብን ነገር ስላሰሙን እናመሰግናለን ቀጣዩ እዲቀርብልን እጠይቃለን ፡ክብር ለድንግል ልጅ ምስጋና ይግባዉ።
@samer8063
@samer8063 5 жыл бұрын
ተመስገን ጌታየ እንኳን ኣርቶደክስ ተዋህዳ ሆንኩት አብዝቼ እኮራለው ቃለ ሂይወት ያስማልን አሜንን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንን
@yoditfkir3313
@yoditfkir3313 6 жыл бұрын
I'm from Eritrea. I love all ortodocs people
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 6 жыл бұрын
deki Eritrea adey thank you ።
@yesarg
@yesarg 3 жыл бұрын
Orthodox must be united all over the world, I also love all orthodox!
@user-no5re6cv9v
@user-no5re6cv9v 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደ እርስወ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን
@RozaRoza-jq5qq
@RozaRoza-jq5qq 7 жыл бұрын
Tesfa Habesha አሜን
@user-sz2zg8be3v
@user-sz2zg8be3v 7 жыл бұрын
Tesfa Habesha አሜን
@liyalsefaraw9682
@liyalsefaraw9682 7 жыл бұрын
Tesfa Habesha አሜን
@meheretcorba3905
@meheretcorba3905 7 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.አሜን.ጎታሆይ.አንተአንድ.አድርገን.አሜን.አሜን.አሜን.አሜን
@ayelehilina9710
@ayelehilina9710 7 жыл бұрын
አሜን
@tarru716
@tarru716 7 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማል እደናተ አይናቱ ይብዙልን !!ተስፍ ምንግስተ ሰምያትን ያዋርስልን!!!!
@user-rp8fk8hl1q
@user-rp8fk8hl1q 7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigisworku7829
@tigisworku7829 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃልዩት ያሰማልን ለ/ዶ ዘበነ ለማ ፀጋውን ያብዛልህ እድሚናጢ ናያድልልን እመብርሀንትጠብቅልን
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐ ከታደሉ አይቀር እንዲህ ነዉ እግዚአብሄር ይመሥገን፡፡ቃለ ህይወት ያሠማልን፡፡
@nigistighebrezgabiher5092
@nigistighebrezgabiher5092 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ወንድማችን መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖት ዕድሜዎት ያርዝምልን። ቃላቶች አጠሩኝ እርሶን ለማመስገን። እንደእርሶ ያሉ አባቶች መምህሮች ፈጣሪ ያብዛልን።
@user-co1gr8kq2f
@user-co1gr8kq2f 8 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ደ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን
@user-tp8yj4bj5f
@user-tp8yj4bj5f 8 жыл бұрын
amen amen amen hode esu yetebkeln
@tsegaaragawi1958
@tsegaaragawi1958 7 жыл бұрын
ኃይሌ እግዚአብሔር ነው ። አሜን አሜን አሜን
@emilyem5481
@emilyem5481 7 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@yaredtsegay5759
@yaredtsegay5759 6 жыл бұрын
ኃይሌ እግዚአብሔር ነው ።
@seren1437
@seren1437 5 жыл бұрын
Amen
@ninalakewjjxjacos3680
@ninalakewjjxjacos3680 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እውነት ይሄን ትምህር መከታተል እድችል ያደረገኝ ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም መናገር ከምፈልገው ነገር ቢኖር ዶ/ት መ/ር ዘበነ ለማ እዳንተ አይነት መምህራንን ያብዛልን አሜን ላንተ አንድ አድማጭ የሰጦት አሥተያየት አለ እርሶ የኢትዮጵያ ትልቅ ሊቅ ኖት ብለዋል በጣም ነበር ደሥ ያለኝ እውነት ነው ሊቅ ኖት እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ
@addisnone163
@addisnone163 7 жыл бұрын
nina lakew Jjxjacos አሜን
@etsegenetalemu2785
@etsegenetalemu2785 7 жыл бұрын
Addis none Amen amen amen
@user-zz6tk3ey9u
@user-zz6tk3ey9u 7 жыл бұрын
nina lakew Jjxjacos amen
@tigizeleke6299
@tigizeleke6299 6 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@eshetasefa3340
@eshetasefa3340 6 жыл бұрын
ሀይሚ የብዙየ
@tsedalayenew8060
@tsedalayenew8060 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ደ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን አቤቱ ትውልዱ እየጠፋ ነው ይቅር በለን ፈጣሪ አምላክ
@zufantwin4541
@zufantwin4541 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይርዘምልን!!!
@rossatesfayekebede7848
@rossatesfayekebede7848 7 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስትልን ሰምቼ የማልጣግበሁ ትምህርት ነው እዉነትም ለማንቃት እውነት ነው እግዚሐብሄር ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜንንንንንንንንንንንን
@fragenkatalogzurtestvorber1378
@fragenkatalogzurtestvorber1378 7 жыл бұрын
kalhewat yesemalen amen
@georgeballan903
@georgeballan903 6 жыл бұрын
Rossa Tesfaye Kebede Amen
@user-yo1hh6zh8q
@user-yo1hh6zh8q 5 жыл бұрын
እኔስ ቃላት አጣሁልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እንደ እርሶ አይነት መምህር እጥፍ አድርጎ ያብዛልን ተዋህዶ እምነታችንም ጠላቾችዋ ከእግርዋ ስር ያድርግልን ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ትጠብቀን
@asteraster6531
@asteraster6531 4 жыл бұрын
ወይንዋ ወይንዋ አሜን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
Anen amen amen
@newuae2971
@newuae2971 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vq2ks4sw4p
@user-vq2ks4sw4p 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንወደወታል እድሜወትን ያርዝምልን አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን
@simegnwesenu2340
@simegnwesenu2340 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛንም በእምነታችን እንድንፀና የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@anjerufael1075
@anjerufael1075 7 жыл бұрын
i am from eritrean orthodox tewahdo GOD bless you dr zebene lema
@betzegeyemmikedemehyelem2196
@betzegeyemmikedemehyelem2196 7 жыл бұрын
amen amen amen bro
@user-zz6tk3ey9u
@user-zz6tk3ey9u 7 жыл бұрын
anje Rufael amen
@samiyaaeuthopiya6192
@samiyaaeuthopiya6192 6 жыл бұрын
amen amen wud eritrawi wendmachin
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 6 жыл бұрын
Amenn thank you bro
@atsediloveatsedilove666
@atsediloveatsedilove666 6 жыл бұрын
anje Rufael ,
@flldsf9791
@flldsf9791 4 жыл бұрын
ቃለህወተ ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@sistutu9307
@sistutu9307 6 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ቃሎት ያሰማልን ያገልግሎት እዴሜ እንደማቱ ሳላ ያርዝምልን እኔ የሚገርመኝ የአብርሃም የይሳቅ አምላክ እያሉ ይላሉ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ስም ለመጥራት የሚከብዳቸው ለእግዚአብሔር ማን እንደሙቀርብ መልሱን ለራሳችሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን
@user-cj2oz8zo7e
@user-cj2oz8zo7e 8 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን
@senayetgetahub2583
@senayetgetahub2583 7 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን ያግልግሎት እድሜህን ይባርክልን እሜን
@ashamileshzawdoo9169
@ashamileshzawdoo9169 6 жыл бұрын
ወለተ ሀና የማሪያም ልጅ እግዚአብሔር። ቃለወት ያማለኝ
@ashamileshzawdoo9169
@ashamileshzawdoo9169 6 жыл бұрын
ሚሚ
@ashamileshzawdoo9169
@ashamileshzawdoo9169 6 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@brukaba3501
@brukaba3501 8 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ይውርስልን
@snaytelove3484
@snaytelove3484 5 жыл бұрын
ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥዎት ።
@user-ry7gv9zs7b
@user-ry7gv9zs7b 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን።
@user-bc7bl8nb3p
@user-bc7bl8nb3p 7 жыл бұрын
Selam Ayalew አሜንአአሜንአሜንመምህራችንመላክትያሠማልን
@user-bc7bl8nb3p
@user-bc7bl8nb3p 7 жыл бұрын
Selam Ayalew ተመሥገልኝመድሀናለምአባቴምንምበሥደትብኔርአልፈራምአንተከጎኔስልሆንህአዉቃለሁ
@MuhammadAslam-fg2se
@MuhammadAslam-fg2se 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልሆት ዶክተር ዘበን እርጅም እድሜ ይስጥልን አሜን !!!
@sarab9991
@sarab9991 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን
@temsegenamare3300
@temsegenamare3300 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለመምህራኑ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንዲሁም ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@user-mt6rs9kd3i
@user-mt6rs9kd3i 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ. ተዋህዶ. እምነቴነዉ. እኮራብሻለዉ. የዘላለም. ቤቴ
@semiccell6821
@semiccell6821 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@fivenalemdhet8095
@fivenalemdhet8095 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ያለው ይህን እየሰማ ወደ ገሀነም ሄዶ እንሂድ አይልም
@senaitmeshesha5943
@senaitmeshesha5943 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ...በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰጸን ለልዑል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይሁን። ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፤በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@almazmelkamu2836
@almazmelkamu2836 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
@basazinewalemu5422
@basazinewalemu5422 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@Sahai-uz4cn
@Sahai-uz4cn 7 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመናችሁን ያርዝምልን
@rahyelrahyel6347
@rahyelrahyel6347 5 жыл бұрын
Kale hewt yasemaln memharacn
@user-tc6pm8lc7f
@user-tc6pm8lc7f 7 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና ዶ/ር ቀሺ ዘነበ ለማ እግዛብሔር ኣምላክ ጸግኡ የብዝሓልኩም ስለቲ ካብ መዓር ዝጥዕም ቃለ እግዛብሔር ዝመሃርኩምና
@kidanmhertenattube8699
@kidanmhertenattube8699 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሄር እንደናንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን
@freetainment3618
@freetainment3618 8 жыл бұрын
ለመምህራች ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን የተሣሣቱትን ወገኖቻችንን ፈጣሪያችን አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው ።
@hamnyhamny6694
@hamnyhamny6694 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-xx5ge7hl8z
@user-xx5ge7hl8z 8 жыл бұрын
አደራ አደራ ተዋህዶን አደራ ድንግል አደራ ብዙ ተባዙ ድንግል ተጠብቃቹ
@user-qm1qk2xf5r
@user-qm1qk2xf5r 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንን
@ssaassdd523
@ssaassdd523 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን በእውንት ተዋው ዶትኑር ለዘላም
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን
@edomliul7947
@edomliul7947 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ያክብርልን።
@alramazgarshal2791
@alramazgarshal2791 8 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannamillion5872
@hannamillion5872 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤቴ ከፌት ከኃላ ትቅደምልህ እህል ይህ እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን።
@user-iv5wt9dc3f
@user-iv5wt9dc3f 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት ደስ የሚል ትምርት ነዉ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን ለዘላለም ያኑርልን ኣሜን ኣሜን
@edenfikadu2608
@edenfikadu2608 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዝአብሔር ይጠብቅህ
@user-yt2eo1os7r
@user-yt2eo1os7r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማምራቺን ቃልህዮትን ያሰማለን ኦርትህኦዶክስተዋህዶ አዘላለም ትኑር አባቶቻቺን ስህአመት ኑሩልን የአግልግሎታችሁ ዘመን እግዚአብሔር ያብዛቹ አሜን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን አመስገንኩት ። ልጆቻችን ሚስጥሩን ይግለፅላችው ለማስረዳት ብንሞክርም መስማት መማር አይፈልጉ ምክንያቱም ራስ ወዳድ ስለሆኑ ስጋን ማሽነፍ አይወዱም እኔ ሞክሬ ነበር መልሳችው ተይን ምንም ይሁን አንቀበልም ብለውኛል ያሳዝናል ለማንኛውም መመረጥ ያስፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ ይምረጣችው እንደኛ እውነቱ ይግለፅላቸው ። መምህር ዘበነ እድሜህን ለዘላለም ያኑርልን በፅጋው በጤና ይጠብቅልን ።አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@user-sm6mh1lf2d
@user-sm6mh1lf2d 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ሁሌም ኑሩልን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን፫
@user-hr9ve6to4n
@user-hr9ve6to4n 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@adhanetgebregziabher9488
@adhanetgebregziabher9488 7 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ቤትክርስትያናችን ይጠብቅልን በ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ያጽናን አሜን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
መምህር ድ/ር ዘበነ እኔ ቃላት የለኝም እርሶዎን የምገልፅበት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-pl5zg4jy2l
@user-pl5zg4jy2l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@samrawityemaryamlij4435
@samrawityemaryamlij4435 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰምልን እግዚአብሔር። ይባርክ በጣም ማወቅ ያለብን ትምህርት ነው
@benbokelo9572
@benbokelo9572 5 жыл бұрын
Hi u r so beautiful
@user-wp2nc2ee9r
@user-wp2nc2ee9r 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ በርቱ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን
@shambleapptube
@shambleapptube 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመቤታችን አትለይህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች ጥላቶቿ ይወድማሉ
@mariamas5140
@mariamas5140 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hywet yasemaleen
@marwaathoibia6775
@marwaathoibia6775 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያልብስልን እድሜና ይስጥልን መሕምሕራችን 🙏🙏🙏💒
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 10 ай бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sentyano4484
@sentyano4484 6 жыл бұрын
ቀለህወት ያስማልን መምህር ዘበነ እድሚ ይስጥልን ክጥነጋር
@user-ix2eg6yo3q
@user-ix2eg6yo3q 5 жыл бұрын
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር የሳቱትን እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን ፈጣሪ የኦርቶዶክስ ጠላት ነቅሎ ይጣልልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@user-iu4vr5dq7r
@user-iu4vr5dq7r 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት ደስ የሚል ትምርት ነዉ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን ለዘላለም ያኑርልን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@geralegas47
@geralegas47 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልኝ መምህራሽን ኣብስታሽን እግዚኣብሄር ኣምላካሽን አድሜና በረክርት ይስጠሉን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mengistujenber5120
@mengistujenber5120 8 жыл бұрын
d/r zebene lema egziabehar kale hiywot yasemaln bebetu yasinalen
@user-wv1cq9is5y
@user-wv1cq9is5y 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ለመማእክት ለመስቀሉ አሜን።አንድ ያድርገን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 жыл бұрын
መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዝአብሔር ይባርክሎት አሜን
@SaraSara-zw9bd
@SaraSara-zw9bd 6 жыл бұрын
መምህራችን። መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን በትክክል ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ
@makdatewolde3180
@makdatewolde3180 5 жыл бұрын
I want to thanks so much for Amazing preaching the Bible , you have helped me understand a lot of , Dr Kesis Memehr ZEBENE LEMMA !! God Blessing you more and more and more more ....
@sebeleg7835
@sebeleg7835 8 жыл бұрын
qale hiwot yasemalen, Amen Thankyou very much it was an issue in my mind but now thanks toTHE ALMIGHTY GOD all getting clearer. God bless your soul Dr
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 4 жыл бұрын
ረዥም እድሜ እና ጤና ለመምህራችን ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@user-ex6bc4nb8n
@user-ex6bc4nb8n 4 ай бұрын
መምህር የ ሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚያብሔር ጥበቡን ደጋግሞ ይግለፅልህ በረከትህ በሁላችን በህዝበ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ይደርብን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ❤
@user-eg1np2td3p
@user-eg1np2td3p 7 жыл бұрын
እንዴት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው በማሪያም!! መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ በውነት የዘመናችን ሀዋሪያ ብየ ብጠራዎት ደስ ይለኛል! እውነት ለመናገር እኔ እግዚያብሔር እርስዎን ተመስሎ ነው ውስጤ የነበረውን የሰይጣን ጥርጣሬ መንፈስ ፈጽሞ ያስዎገደልኝ እግዚያብሔር ይመስገን።
@chinablechew6099
@chinablechew6099 7 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም አገልጋይ የድንግልማሪያምአገልጋይለከነሸማርአሜን አሜንአሜን
@armynavy4855
@armynavy4855 7 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም አገልጋይ
@jdjebsje732
@jdjebsje732 7 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም አገልጋይ .
@jdjebsje732
@jdjebsje732 7 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም አገልጋይ b
@mube8885
@mube8885 6 жыл бұрын
Amennn
@bekeletefera3459
@bekeletefera3459 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘኖን ይባርክልን
@user-bi1oj2iu3r
@user-bi1oj2iu3r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ይስጥዎት ፀጋዉን ያብዛልዎት እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@AlexsNewEthiopia
@AlexsNewEthiopia 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ነፍሳችን የሚፈውስ ትት ነው ጤናእና እድሜ ይስጥህ የድንግል ልጅ።
@user-tx9qo1mb1t
@user-tx9qo1mb1t 8 жыл бұрын
Amen memeher kale hiweten yasemalen!
@gereslasekidane2086
@gereslasekidane2086 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna egzabiher tsegu yebzhalka zeben hawey
@user-hk1un4hf2g
@user-hk1un4hf2g 5 жыл бұрын
እንቅ መምህራችን ዶ ዘበነ ለማ እግዛብሔር የነብያት የሃዋርያት ብርክት ያድልልኝ የእድሜ ዘመንህን ያርዝምልን እስክመጨረሻ ጽናቱን ይስጠን አሜን።
@almeshey6262
@almeshey6262 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እግዚአብሔር ይመስገን
@meqdidoq9561
@meqdidoq9561 7 жыл бұрын
kale hiwet yasemalen amen amen amen
@user-bm9bh3ef4y
@user-bm9bh3ef4y 7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@adinishhnigusee4202
@adinishhnigusee4202 7 жыл бұрын
መምህርዘበነለማእግአብህርዪጠብቅህአማንአማን
@makdiabedali1207
@makdiabedali1207 7 жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@tejitube.6656
@tejitube.6656 4 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ቃል ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ስላደረገልን ሁሉ🙏🙏
@kalbiruk1199
@kalbiruk1199 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ፤ ብዙ የሚያገለግሉበት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት።🙏🙏❤❤❤
@tihunez3410
@tihunez3410 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን
@FatmaFatma-fv3iv
@FatmaFatma-fv3iv 4 жыл бұрын
Aemane Aemen Aemane memeragen
@almazboogal5260
@almazboogal5260 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል
@haymanotayle2099
@haymanotayle2099 8 жыл бұрын
እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እንደናተ ያሉትን ያብዛልን እድሜናጤናይስ ጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@edenabreshgemach8140
@edenabreshgemach8140 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃልህዮት ያሰማልን እግዚአብሔ ፀጋ እድሜ ይስጥል
@user-fc8nm9sv4v
@user-fc8nm9sv4v 6 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@yordanosyordanos7360
@yordanosyordanos7360 6 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-up8fb6qd3q
@user-up8fb6qd3q 7 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ከውዳሴ ከንቱነት እግዚአብሔር ይሰውርክ ዘመንህን ይባርከው
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜናጤና ይሥጥልን የተዋህዶ እንቁ እኛም አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን እንዳንናወጥ እርሱ ይርዳን ከቤቱ የራቁም ልቦና ይሥጣቸው ወደ ቤቱ ይመልሣቸው አሜን፫ ኦርቶዶክሥ አትታደሥም
@user-yo7cs7so5o
@user-yo7cs7so5o 7 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት አሜን
@hirothirot6769
@hirothirot6769 4 жыл бұрын
በእዉነት የኛ እንቁ መህምራች ቃል ይወህትን ያሰማልን እግዚአብኤር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልንንን
@asnkatesfay5988
@asnkatesfay5988 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር እምላክ የእድሜህን ዘመን ይባርክልን አሜን፫
@lonalove1908
@lonalove1908 6 жыл бұрын
You are the best God bless
@sabahaile5446
@sabahaile5446 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemalen Kesis Memeher Zebene Egziabehare Yebarekot Amen
@user-wj2cj7rc4l
@user-wj2cj7rc4l 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ በጣም ነው እማከብራችሁ ትምህርታችሁም እከታተላለሁ በጣም ነው የሚገባኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@hirutyemareyamlij5873
@hirutyemareyamlij5873 6 жыл бұрын
መምህር ቃሊዎት የአሰማልን እግዚአብሄር እንዳተ አይነት መምህር የአብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 206 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 19 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН
ምስጢረ ሥጋዌ I በመምህር እዮብ ይመኑ  I  ክፍል 1 I የተልዕኮ ትምህርት
49:22
ፍኖተ ብርሃን ዘጎላ-Finote Birhan ZeGola
Рет қаралды 2,5 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 206 МЛН