ለጥያቄያችሁ መልሶች II Memeher Dr Zebene Lemma Live

  Рет қаралды 55,380

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 6 ай бұрын
ልክነው መምህራችን እንኳን ለሰው ለሰሳት ላራዊት ለጉዳንም ለሁሉም ነው የምፀልየው እግዚአብሔር❤ ፍቅር ያብዛልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@selamawitbelayneh5122
@selamawitbelayneh5122 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም ጤና እድሜ ጸጋውን ይስጥልን አሜን🙏🏽አባታችን በርከተዎ ይድረስን🙏🏽
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ኡራእል ወራዊ መታሰቢያ:ለብስራተ ገብርኤል:ቅዱስ ደቅስዩስና ቅዱስ እንስጣስዩስ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረስን አባታችን መምህራችን በረክቶት ይድረሰን አሜን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
አሜን
@Gg35114
@Gg35114 Жыл бұрын
Amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@asfaw8154
@asfaw8154 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን በነበረን የጥያቄና መልስ ቆይታችን ብዙ እውቀት አውቀናል ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን
@GEBR1919
@GEBR1919 10 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር የሂይወት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏 የአምላከ ቅዱሳን በምልጃ ና በጥበቃቸው ያኑሩልን🙏 ግባር ቀደም አባት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን የሚያበረታታ እምነትን የሚጨምር ስለ✝️ ፍቅር የሚያስተምር መምህር ውድ አባታችን የእውቀትን ዘመን ይጨምርልን🙏
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️ አገራችንን በሰላም ይባርክልን እኛንም ልባችንን እና አእምሮዋችንን ይግዛው❤❤❤
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
አቤት እንዴት መታደል ነው እንዲህ ፊትለፊት የውስጥን ጥያቄ እግዚአብሔርአዊ መልስ ማግኘት !!! ኑ የቀደመችውን መንገድ እንጠይቅ እንወቃትም በእርሷም ላይ ተመላልሰን የህይወትን አክሊል ለመቀዳጀት የእርሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን! ለመምህራችን ለዶ/ር ይፍታችሁ ለሚሉን ለእኒህ ሊቅ ለመንጋው አስበው ለሚሰሩት ስራ እግዚአብሔር አምላክ ከማይጎልበት በሁሉምምምም ነገርዎ ያትረፍርፍዎት!!
@tesfamicaelmatebie8698
@tesfamicaelmatebie8698 Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን። መምህር እግዚአብሔር እድሜዎን አብዝቶ ይባርክልን።
@salamawithaile6336
@salamawithaile6336 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህር እድሜን ከጤና ያድልልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያቆይልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን
@wubealemeehailee8660
@wubealemeehailee8660 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን ለሁላቸሁም በፆሎታቸሁ አስቡኝ ወለተገብርኤል !?
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሀ ። እንኩዋን ለአዲሱ 2023. ዓመተ ምህረት አደረሳችሁ /አደረስነ አገገራችምን ስላም ያድርግልን የሞቱትን ነብሳችውን ይማርልን። አሜን አሜን አሜን
@sheberukebede5871
@sheberukebede5871 Жыл бұрын
መምህር ምን አለበት ፈጣሪ የእኔን እድሜም ፈጣሪ ለእርሶ ባሳለፈና እናንም የርሱ ወዳጅ ባደረገኝ አቤቱ አስበን
@meseytbarek692
@meseytbarek692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 💝 ወለተ ስላሴ ነይ በፀሎቶወት ያስቡኝ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰውረን በባዶ አደራሽ ከመንከባለል እንደ መናፋቃን የመጨረሻው ዘመን የሀሳዊ መስህ ምንገድ ጠራግዎች ሀሳዊ ነብያቶች በዝተዋል ኢትዮጵያ ምድር ትንብት አስፈፃምዎች ያልታደሉ ትውልዶች ፀረ ማርያም 👉👹
@aadawitenahome2276
@aadawitenahome2276 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@tsehaiyeshanew3640
@tsehaiyeshanew3640 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን
@munafetena4472
@munafetena4472 Жыл бұрын
አባታችንን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ቅዱስ እግዚአብሔር ከጥፋት ከጠማማ አካሄድ ትውልዱን ታደግ🙏🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ለቅዱስ ዑራኤል ለቅዱስ ገብርኤል ለቅዲስ ደቅስዩስ ለቅዱስ እንስጣስዩስ በዕል እንኳን አደረሳችሁ
@mesi557
@mesi557 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አባቶቻችን💓 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲🙏
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏❤️☮️🎆😇
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ 🙏✝️ ክብር ክብር ክብር ምስጋና🙏 ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ አሜን ✝️አሜን✝️ መስቀል አይላችን ነው መስቀል ቤዛች ነው መስቀል የዳንበት ነው✝️ ያድነናል ድነናል መልክታችን ነው ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት 🙏✝️ ያሰማለን ፀጋውን ያብዝሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ✝️🙏ትሸፍኖት ትኑር ከእርሶ ጋር 💖 የተዋህዶ እንቁ ደግሞ ቅዳሴ ሳሰሙ ድምጾት ከወተት ✝️ ከስካር ይበልጣል ነፍስ 🙏ታለመልማለች ይጣፍጣል💖 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖 ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖 ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖☀️💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ እንደማታነብ የተናገርከው በጣም ትክክል ነህ ። እባክህን ዛሬም አልረፈደም አሁን ያለውን ህዝብ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲያነቡ አስተምሯቸው።
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 3 ай бұрын
መምኅር ዘበነ ትህትና እውነት ዕውቀት ጋር ርጅም እድሜ እና ጤና ለእርሶ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ዘና ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥድለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ቅዱሥ ጳጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜኔ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የኛ እንቁ አባት ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጦት ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🥰🥰🥰
@bibisium1432
@bibisium1432 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንቁ ኣልሽ (ኣልክ) መምህር ዘበነ የሚናገረው በመጽሓፍ ቁዱስ መሰረት መርምሩ ዝም ብላቹ ኣሜን ኣትበሉ፡
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
@@bibisium1432 ለምን ጥያቄ አትጠይቀዉም እስኪ ግድየለም ሁላችንም እንመረምረ
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martamarta7193
@martamarta7193 Жыл бұрын
ይፈቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ይባርኩኝ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይል ከመላቤተሰቦትን ??? መምህራችን ?ጥያቄ አለኝ ? አምላከቅዱሳን ፍቃድ ቢሆን የሚያስተ ምሩት 👂☝️ ትምህሮት ሁሉ ?? በሲዲ እና ቢዘጋጅ ?? እመቤቴ ብትረዳኝ ሁሉም መ ፃፎትን ማግኘት ከምሎት በላይ እፈልጋለሁኝ ? የት እደማገኝ ይንገሩኝ አደራ ለሀገራችንሰላም ለህዝባ ጤና እመኛለሁኝ መልካም የትምርትግዜ
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሄር ይጠብቆት እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን
@genetpejama3111
@genetpejama3111 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን ሁለታቹንም ተባረኩ
@meronabera7558
@meronabera7558 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት መምህራችን
@abugida794
@abugida794 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ሚዲያ ማንነትን ለማወቅ ይቻላል
@nomnanoto
@nomnanoto Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን።
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎቶወ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን አባታችን🙏🙏🙏💚💛❤
@mariyammariya5773
@mariyammariya5773 Жыл бұрын
እባታችን እናመስግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !! መምህር እርሶዎን የሰጠን
@abrahamdubale7947
@abrahamdubale7947 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን
@samsonzemichael1214
@samsonzemichael1214 Жыл бұрын
በጣም የሚደቅ መልሶች ናቸው መምሀር ከርስዎ ብዙ ትምህርት በየግዜው አገኛለሁ ሰዎችም ማወቅ ይገበባቸዋል አዲስ ነገር ነው የምለውን ነገር በየግዜው አካፍላለሁ በጣም አመሰግናለሁ አድ ቀን በናዝሬት ከተማ በአካል ለማየት ያብቃኝ ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ መምህራችን ::
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
በፀሎቶ ያስቡኝ አባታችን ብርሀነ ተንሳይ ነኝ
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 Жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ✝️🛐🛐🛐✝️ አባታጅን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ 🙏🛐✝️🛐✝️🙏✅ 🚻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚻 ⛪️🤲⛪️ 🅰️🇪🇹🅰️🇪🇹🅰️🇪🇹🚻🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ውድ አባታችን እንወድወታለን እናከብርወታለን ኑሩልን።
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን ቃለሒዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ለኛም ለምዕመን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን አሳድሮ 30/60/100መ ልካም ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን በጣም አስተማሪ የሆነ ጥያቄና መልስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ ተምረንበታል ተለውጠንበታል እረጅም እድሜና ጤና ከመልካም አገልግሎት ጋር እግዚአብሔር አምላካችን ያድሎት ❤🎉❤🎉🎉
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት
@salmamamo2117
@salmamamo2117 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልህይውትያሰማልን
@adinchaad7842
@adinchaad7842 Жыл бұрын
AmenAmenAmen💒💒💒🙏🙏🙏❤️❤️❤️💔🙏🙏🙏✅️
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 7 ай бұрын
ለውድ መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤
@ብርቱካንዩቱብ
@ብርቱካንዩቱብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወገኖቼ እህቶች ወንድሞች እንዴት ከረማችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@selam8161
@selam8161 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዘማሪ ኤፍሬም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@DuhgDugf
@DuhgDugf 6 ай бұрын
አሜን ቃለሒወት ቃለሂወት ያሠማልን በውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር መፅሐፍ ቅዱስ መምህር አናነብም ተዋሕዶ ችግሩ እሱ ነዉ
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Жыл бұрын
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት!!!
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Жыл бұрын
አዲሱ ዓመት 2023 በሰላም ገብቷል፣ እግዚአብሔር ይኼንን ዘመን ለአገራችን ለዓለም አገሮች ሁሉ የሰላም እንዲሆን ያደርግልን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን። መምህራችን ቄስ ዶክተር ዘበነ ለማ ስለ አገልግሎትዎ እናመሰግናለን፤ ፈጣሪ በቸርነቱ ያበርታዎ። የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባሎች በሃይማኖት አቋማችን እንድንበረታታ የሚያደርጉት ሠፊ ማነቃቃት እጅግ ተገቢና ደስ የሚል ነው። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስን በትክክል የሚያነቡት-የሚገነዘቡት የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባሎች ብቻ ናቸው ማለት ግን እዚያ ማዶ ጠብ አድርሰኝ እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ሌሎችን "መዝለፍ - ማንቋሸሽ" በየትኛውም የሃይማኖት አስተምሕሮት ጠያፍ ነው። ደግሞም ፍረጃ ለጽድቅ ብቻ ሳይሆን በዚህች ምድር ላይ ከሰዎች ጋር ተከባብሮ ለመኖርም እንቅፋት ነው። እናም የሌሎችን ቤተ ዕምነቶች ከመነካካት ታቅበን:- ስለ ራሳችን ቤት በትክክል እንማር፣ እናስተምር በማለት ምልከታዬን በትሕትና አቀርቤልዎታለሁ።
@ብፍቅር
@ብፍቅር 8 ай бұрын
ቃለ ህዉት ያሰማልን አባታችን መምህረች ረዥም ዕድመና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏🙏💐💐🌹🌹
@yalemzerfshiferaw210
@yalemzerfshiferaw210 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው አምላካችን ምስጉን ነው በየጊዜው ስው ያስነሳልናል ዶክተር ብዙ የበዙ ያገልግሎት እድሜዎን ከጤና ጋር ይስጥልን ባለቤቱ::
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@addisalemayehu4654
@addisalemayehu4654 Жыл бұрын
የተከበሩ አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። በህይወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ እያመጣ ያለ ስለ ጭንቀት ተከታታይ ትምህርት እየሰጡን ስለሆነ እጅግ አመሰግንወታለሁ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ጅምሮ በቤተክርስትያናችን ላይ ለዘመቱ መናፍቃን ማሳፈሪያ የሚሆን ጥሩ ጥሩ ትምህርት እየሰጡ በመሆኑ የጀመርነው ስለ ጭንቀት ትምህርት ላይ ተፅኖ እንዳይፈጥርብን እና እንዳይቀርብን አደራ እላለሁ። ከባህርዳር ኢትዮጵያ።
@ElimEfream
@ElimEfream Жыл бұрын
Amen!!!!!!!our father's,mother's and brother's, sister's...thank you alot
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
ጥቅስ መደርደር የግብር አባታችሁ 😂ዳብሎስ ሰይጣን ይጣቅሳል ግን አጣሞ ነው የሚያሳይሽ አልተከታተልሽ መሆንሽ ነው እንጅ ማንም መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ ይችላል ግን በራሱ መተርጎም አይችልም 😂😂
@EsxfanoWondimu
@EsxfanoWondimu 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜን ከጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእግዚአብሄርይመስገንለዚያደረሰንየክብሩባለቤትለዚያደረሰንቃለህይወትያሰማልን
@ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
@ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ቃለልይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Жыл бұрын
ሊቀ ምእመራት፣ ዘበነ ለማ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Жыл бұрын
EGTHABER KALHWAT YASMELN ❤❤❤🙏🙏🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 Жыл бұрын
ኑርልን
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሕይ ወትን ያሠማልን✝️
@girumebekele357
@girumebekele357 11 ай бұрын
Memeher Dr,zebene,Egziabeher regim edemena tena yeseteleg ,ye agelegeloton zemen yabezalen Egziabeher Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@MadinaAli-c7m
@MadinaAli-c7m 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@getetrsit3325
@getetrsit3325 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@wubealemeehailee8660
@wubealemeehailee8660 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፈቱኝ ይባርኩኝ አባታቸን
@getomengistu3628
@getomengistu3628 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያቆይልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን
@tewodrosasteraye
@tewodrosasteraye Жыл бұрын
መምህር ሚገርም ትምህርት ነው መምህር እውነት ነው
@kekebaby618
@kekebaby618 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Lidiage2006
@Lidiage2006 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin,egig yemiwedot memihirachin.
@zetseat
@zetseat Жыл бұрын
Memhir Zebene evangelical believers (pente) always preach the gospel that's why people flow to the good news that's what Jesus do. Luke 4:44 Tebareku
@HLFitiHayeom
@HLFitiHayeom 2 ай бұрын
ኣሜንኣሜንኣሜንቃሌ ሂወት ይሰማልንእድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@abebeabawello2278
@abebeabawello2278 Жыл бұрын
መᎃህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪአችን ይስጦት። ትምህርቱ ድንቅና ግሩም መንፈስን አዳሽ ነበር ።ኢትዮጽያንና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ምሕረቱን ሠላሙን ያምጣልንይስጥጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እርስወን የሰጠን አምላላከ ቅዱሳን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን።
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DhsjsSud1jsjs
@DhsjsSud1jsjs 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይት ያሰማልንን
@tibletsnigussie4816
@tibletsnigussie4816 Жыл бұрын
አባታችን ሚስጥረ ሥላሴ ነኝ ከነቤተሰቦቼ በፀሎቶ ያስቡን
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@Lidiage2006
@Lidiage2006 Жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalin egig yemiwedot memihirachin
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አደረሳቹ ለ 20/23 ለአዲስ አመት ረዥም እድሜ ፀጋን ያድልልን በጥያቄ ና መልስ ብዙ ትምህርት እያነኝንበት ነው። ኔትወርክ ያስቸግራል!!
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tamirat04
@tamirat04 Жыл бұрын
መምህር ከተጠየቁት ሁለት አበይት ጥያቄዎች መካከል በቂ መልስ ጠብቄ ነበር ይሁንና በአግባቡ አልተመለሰም። አንደኛ መስቀሉን የምንሰግድለት በክርስቶስ ደም ስለከበረ ከሆነ። ችንካሮቹ የእሾህ አክሊሉ ጅራፉስ ጦሩስ። ሁለተኛ እመቤታችንን ያለ ጥንተ አብሶ ተፀነሰች የሚለው ትምህርት ከአንዲት ቤተ ክርስቲያን ተለይተን ወደካቶሊክ ያደላንበት እንደሆነ እየታወቀ እንዴት መልክአ ገብርኤል መንፈስ ቅዱስ በብሥራት ጊዜ አነፃት ቢልም አንቀበለው ተብሎ ይመለሳል። መፃህፍትን ቅዱስ ሲኖዶስ ቢያስተካክለው ካልሆነ። ለሳምንት በነዚህ ሁለቱ ቢመለሱበት
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
አባታችን ብራኬወ አይለየኚ በፀሎት አሥብኚ አባቴ ቃለህይወት ያሠማልኚ አባቴ ቤተሠቦቸን በፀሎት አሥብልኚ አባታችን
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Kalehiywetin yasemalin Abatachin 🙏Amen Abatachin 🙏 Nurulin 🙏
@ribkamengistu1189
@ribkamengistu1189 Жыл бұрын
አባታችን እህተ ገብረኤል ነኝ በፀሉቱ ያስብኝ
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይልቆይልን ❤
@nigusfitiw5326
@nigusfitiw5326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 36 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН