Memehir Girma Wondimu Video 268 እግዚአብሔር የለም ብዬ አጋንንት ዳንሰኛ አረገኝ

  Рет қаралды 159,229

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 424
@Zemen271
@Zemen271 3 жыл бұрын
በህይወቴ እውነተኛ እውቀት የተማርኩት ከእርስዎ ነው ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኣሜን የእርስዎ ተማሪ ነኝ ከመቀሌ
@ትግራይጋልተዋህዶ
@ትግራይጋልተዋህዶ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይሓግዝካ ዝሓወይ
@Zemen271
@Zemen271 2 жыл бұрын
@@ትግራይጋልተዋህዶ Amen ዛሓፍተይ ፈጣሪ ንኹላትና ይሓግዘና
@yohanaandemariam8606
@yohanaandemariam8606 2 жыл бұрын
@@Zemen271 abey kebabi yrkeb aba grma brukh hawey wey haftey
@genetabay8968
@genetabay8968 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለድሀው ሁሉ በፌታቸው እኩል ርኽሩህ ደግ ጸጋ ያላቸው ምትክ የሌላቸውን አባታችን ይባርክልን ምትክ የሌላቸው አባት ናቸው እድሜ ጤና ይስጥልን አባ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጀዎ ገነት ከለንደን
@mitmitmi
@mitmitmi 3 жыл бұрын
አባ በርሶ ላይ እግዚአብሔር አድሮ ስት ሰው ዳነ በእውነት ሽሽሽ አመት ኑሩልን
@hhxhjd9215
@hhxhjd9215 3 жыл бұрын
የተፈወሳችሁ እኳን ደስ ያላችሁ እኛንም ቅዱስ ሜካኤል ከዚህ ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን አባታችን ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት አባቴ ኑሩኝ በረከቶዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 3 жыл бұрын
Amen
@selam801
@selam801 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ለአመታዊ ክብረ በአለ እረፍታ ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@dggf3570
@dggf3570 3 жыл бұрын
አሜን እንኳዕ አብፀሐና
@Zemen271
@Zemen271 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ስኒዳዬኩሮስ
@ስኒዳዬኩሮስ 3 жыл бұрын
እንካዕ በስም መቡእሉና እባባየ
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን ያሁን ትውልድ የተለከፈው በዚህ ዳንስ ዘፈን እራቁት ሁሉም እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን እንኳን ለእመቤታችን አመታዊይ ክብረ ብአል አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቸ ሞት እያለ ተንኮል ክፋት ይቅር
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 3 жыл бұрын
አሜን
@mkdesaendteiga5040
@mkdesaendteiga5040 3 жыл бұрын
ይችን ቀን እጠብቃለሁ አይቀርም ይፈታል ህልሜ እመሰክር ይሆናል በቅድስት ድንግል ማርያም በር ቁሜ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን እእግዚኦ ጅራቁታቸውን የዘመኑ ልጆች እግዚአብሔርአይነልቦና ይስጠን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አባትናልጅ ሰው የዘራውን ያጭዳል ተመስገን
@gechietube2943
@gechietube2943 3 жыл бұрын
ሁላችንም ማለት ያለብን ነገር ቢኖር #እኔ-የልዑል #እግዚአብሔር ልጅነኝ ማለት አለብን #እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፨♦♦♦
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሐሪ ነው የለም ብለን ብንተወውም እርሱ ግን ሁሌም ይፈልገናል ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን በረከቶ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ!!!
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን!!! የገረመኝ ጠዋት ፀሎት ላይ ሆኜ በውስጤ ድሮ ስይጣን ሲለቅ ምስህ ምንድነው ተብሎ እሱን ከተደበቀበት ቀምሶ ይሄዳል አይመለስም ።አሁን ይህን ማን ያውቃል መምህር ናቸው የሚያውቁት እሳቸውን በማን ላስጠይቅ ብዬ ነበር የገረመኝ ይህንኑ ስልኬን ስከፍት ከሳቸው መስማቴ ደንቆኛል እመቤቴ ምስክሬ ናት !!! አሁን ይሄንን ማን ያምናል ????!!!
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
አቤቱ ልጆቼን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ሰውርልኝ ጠብቅልኝ ልጆቼን አመብርሀን እናቴ አደራ ከልባቼው ሁኝ🙏🙏🙏🙏
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 3 жыл бұрын
መዳኒአለም ሆይ መቸ ነው የእራቁት ጊዜ የሚያበቃው ጌታ ሆይ በቃ በለን
@ወልደአረጋዊ
@ወልደአረጋዊ 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረለጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትወት ይደርብን አሜን በፀሎት አስቡኝ አባታችን ወልደ አራጋውይ በለው
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የለም ብሎ ከመካድ መድኃኔዓለም ይጠብቀን😭
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
አሜንን
@ghnm8860
@ghnm8860 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@waleligntesfaye8360
@waleligntesfaye8360 2 жыл бұрын
Amenn
@ghnm8860
@ghnm8860 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abrahamaster3382
@abrahamaster3382 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እንኳን አደረሶት ለእመቤታችን ክብረ በአል
@hananiguse3414
@hananiguse3414 2 жыл бұрын
ኧረ የት ነው የማገኛቸው በማርያም
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘንሽኝ ባለማወቃችን ባለመታዘዛችን እግዚአብሔር አስቀየምነው ሁላችንንም ይቅር ይበለን ይማረን አባቴ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እመብርሃን ሁላችን ተይዘናል አንቺ ፍቺን የኔ ርህርህት
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
አሜን ትፍታን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@mohamedboree9560
@mohamedboree9560 3 жыл бұрын
Whatsapp de
@mohamedboree9560
@mohamedboree9560 3 жыл бұрын
Système de
@speaktruth6124
@speaktruth6124 3 жыл бұрын
Amen lehagerachn yabkan
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 жыл бұрын
🙏🙏
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ላንቺ የፈወስ አምላክ ለኔም ይፈውስኝ አሜን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
አባታችን አባ ግርማ እድሜና ጤና ይስጥዎ ፀጋውን ያብዛልዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን
@yqjq8390
@yqjq8390 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥል አሜን ሺአመት ያኑርልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን
@selamawitbirhanu6374
@selamawitbirhanu6374 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን በአለ እረፍት አደረሣቹ
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥዎት አፀደማርይም ፣ ክንፈሩፋኤል ብለው በፀሎትዎ ያስቡን። እመብርሃን ቃለ ህይወት ታሰማዎት።
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን ከልብ እናመሰግናለን ሚስጥሩን ስለነገሩን ተመስገን ልጁም ያባቱን ይዟል የዘራውን ያጭዳል እህተስላሴ ብላችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ በባእድ ሀገር ነው እምኖረው ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ 3 жыл бұрын
ከግብረ ሶዶም መንፍስ ከ ገለ ዊሲብ መንፈስ ከ የቅርብ ደብተራ መንፈስ ከ 666 አጋንንት መንፈስ ከ 16 የመተት መንፍስ ከ መሰተ ፋቅር መንፍስ እና ከተለያዩ የአጋንንት እሰራት የፈታኝ የመልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ በጢቂቱ ምስክርነቴ ነው
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
አሜን፫እህታችን/ ውንድማችን ለአንተ(ች) የደረሰችልሽ እማምላክ ትክበር ተመስገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ
@fasikatube1513
@fasikatube1513 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ በጣም አሞኛል በሰዉ ሀገር አባ በፀሎት አስቡኝ🙏 ወለተ ማርያም ነኝ💒
@tigisttefera2712
@tigisttefera2712 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@mitmitmi
@mitmitmi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ 3 жыл бұрын
@@tigisttefera2712 አሜን
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 3 жыл бұрын
ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ወለተ ማርያም ብለው መንፈሴ ይሰሩልኝ እኔስ ሃይሉን ኣጣሁ ኣባታችን በፆሎቶት ያስቡኝ ኣምላኬ ሆይ ድህነቴ ኣቅርብልኝ ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 3 жыл бұрын
አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 3 жыл бұрын
@@gmalgmal3752 ኣሜን (3)
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እንኩዋን በደህና መጡልን ውድና እንቁ አባታችን 🥰🙏🏿🙏🏿አባታለም የኔ እድሜ ለእርስወ ይስጥልኝ 🥺🤲🏿ኤፍታህ በለኝ መድኃንያለም ኢትዮጵያንም ሰላሟን መልስልን 😢እግዚአብሔር የለም ከማለት እሱ ይሰውረን 😭🙏🏿
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜን
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
እህት ማታነው እምፀልየው የፆለትውሃ ማድረግ እችላለሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ አዎ ትችያለሽ እህቴ አሁን ፀልይበትና ጥዋት ጠጭው ምክንያቱም አሁን ምግብ ስለበላሽ 🙏🏿
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እሽ እህት አመሰግናለሂ
@ayinu601
@ayinu601 3 жыл бұрын
እኩዋን ደና መጡልን እኛንም ከስደት በሰላም መልሶ ለዚ መዳን ያብቃን ቸርመዳናለም
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን አባ 🥰🥰🥰💒💒💒👏👏👏💞💞💞💞
@ወልደዮሃንስ
@ወልደዮሃንስ 2 жыл бұрын
እመብርሃን ኣንቺው ድረሽልኝ ሰይጣንን የምጥልበት ብርታቱን ኣልብሽኝ ኣደራ እመቤቴ በቃህ በይኝ
@milenahaile3972
@milenahaile3972 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኩልን አባቴ መምህር ግርማ ጸጋው ያብዛላቹ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
🎚 አቤቱ ! እንደቸርነትህ ማረን🙏 አባቴ ! ትውልድን ለማዳን በሚጋደሉት ተጋድሎ ሥላሴ ከፊትዎ ይቅደም 🙏 በረከትዎ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ 😭 በፀሎት አትርሱኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲አሜን🤲
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አትርሱን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 3 жыл бұрын
ኣባቴ እንካን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ የኔ ውድ ኣባት ሺ ኣመት ኑርልንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ በጸሎት አሱቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎዎት ምንኛ መታደል ነው እርሶን ማግኘት አድቀን አግቼዎት እደምፈወስ ታስፋ አለኝ በረከቶዎት አይለኝ
@mekadsm8399
@mekadsm8399 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
@HagosHadgu-d9v
@HagosHadgu-d9v Жыл бұрын
እኔስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እወዳታለሁ እግዚአብሔር ለአባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት በፀለትዎ አይለዩኝ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን🙏🙏😭 አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@imblessed7396
@imblessed7396 3 жыл бұрын
አስለቀስሽኝ የኔ ልጅ አባን ፀሎት አስተምሩኝ በያቸው። እግዚአብሔር እማ አለ ይህው ፈወሰሽ አቆመሽ መኖሩን ከምህረት ጋር አሳየሽ ምስጋና ለአንድ ጌታ ይሁን አሜን። ❤️
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 3 жыл бұрын
እንኳን በሰለም ማጡልን አባዬ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን ለተፈዋሰቹት እንኳን ደስ አለቹ
@solianatube7946
@solianatube7946 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ረጅም እድሜይስጥልን።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲🏻💠🤲🏻💠🤲🏻💠
@alexjijo9080
@alexjijo9080 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት አባት ያብዛልን ለአባታችንም እድሜ ከጤና ያድልልን
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን አባቴ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ኣደረሳቹ የእመቤታችን ዓመታዊ ክብረ በዓል
@muluzewdie539
@muluzewdie539 2 жыл бұрын
ምሆ፣
@muluzewdie539
@muluzewdie539 2 жыл бұрын
ምመ፣፣
@maryelove7751
@maryelove7751 3 жыл бұрын
ወይ ህዝቤ ገደል ገብቷል እኮ ዳንሰኛ ነኝ እያሉ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
አቺን ያዳነ ሁላችንንም ያድነን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@yibltalgedamu7061
@yibltalgedamu7061 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ያገልግሎት ይባርክልን ከእድሜ እና ከጢና ጋር
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
ላንች የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞👏👏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ 3 жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም ሙጡ አባዩ እረጅም እድሜ ከጡና ጋ አብዝቶ ይሰጥልን እንታችን🙏🙏
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታኝን እንኳን አደረሰን ለክብረ በአል እመቤታኝን።
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት !ወገኖቼ እባካችሁ በፀሎት ትጉ!!
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን🤲🤲🤲😭😭😭
@uae1023
@uae1023 3 жыл бұрын
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ እመቤቴ በሰላም ከስደት መልሳኝ ባካል እንዳገኞት ትርዳኝ በእድሜና በጤና ያቆይልኝ
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abbaa keenyaa nuf jiiraa dhaa umurii tajajila keesan isinif yaa dheresu eebbifamaa
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አስተርዮ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@WendmakurataYeshu
@WendmakurataYeshu Ай бұрын
ኣባታችን ኣባ ግርማ ወንድሙ ለዘላለም ኑርልን ❤❤❤❤ላነሱ የሰጠን ቸሩ መድሃኒኣለም ክብርና ምስገና ይድረሰው ኣሜን(3)❤❤❤❤❤❤
@Tigistmande
@Tigistmande 2 ай бұрын
አይ መድሐንያለም ማርን በሰደት ሃገር ላለነው ልጆችህ አባታችን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ በፀሎትወ አሰቡን ወለተ ማርያም
@genetabay8968
@genetabay8968 2 жыл бұрын
አባቴ እርሶ የ እግዚአብሔር ባርያ በሳሙኤል ተመስለው የግዛቤር መላክተኛ ለዜህ ድሀ ህዝብ የተላኩ ነውት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።አሜን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን እንወዶታለን ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 жыл бұрын
Abbaakenyaa waqayyoo umrii dheraa isiinfii yaalatuu 💚💛❤🙏
@ዳዊትተዋህዶፍቅርቱዩብ
@ዳዊትተዋህዶፍቅርቱዩብ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልን መምህር ኣባ በፆሎት ኣስቡን
@fikir-i7f
@fikir-i7f 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእሶላይ አድሮ ስት ሰው ዳነ ትውልዱ ግን አልገባውም ልቦና ይስጠን አባታችን የት ነው ሚያገለግሉት የተዋህዶ ዘፈን ዳስ ይቅርባቹ ንቁ መፅሀፍ ቅዱስ አይፈቅድም እያወቃቹ አታጥፉ ቃሉን አክሩ ድፍርት ነው ልቦና ይስጠን ብቻ??
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 3 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጡ ኣባታችን እግዚኣብብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣ የአባታችን በረከት እና ረድኤት ከእኔ ከወልደማርያ እና ከሁላችን ጋር ይሁን። ይጠብቀን ፣ በመከራችን ይራዳን ፣ በበረከቱ ይጎብኘን።
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን አሜን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማሪያም ክብረ በዓል አሜን ቸሩ መድሀኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜንንን ይገርማል መምህራችን በውነት እድሜህን ያርዝምልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶ!!!!!!!!
@ቤቲየተዋህዶልጅ
@ቤቲየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ❤❤❤❤
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜኦትን ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትድረስ አሜን ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችህን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@sameraalso2004
@sameraalso2004 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
አባታችን እኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይደርብን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ለንሰሐ ሞት ያብቃን!!😭😭😭⛪📖⛪💚💛❤🙏
@arsimahaftu2900
@arsimahaftu2900 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭ጠፍተናል በእውነት እግዚአብሔር እፍታ ይበለን ይማርና 🙏🙏🙏
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እንኳን አደረሰዎት የእመቤታችን ብዓል እመቤታችን በእውነት አባቶቻችን ጠብቅልን አሜን ለናት የደረሰች እመቤታች ለኛም ትደረሰልን አሜን አሜን አሜን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልእህታችን ላንቺ የደረሰልሽ አምላካችን ጌታችንመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን የኔ የዋህ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@nononononono3721
@nononononono3721 3 жыл бұрын
አባዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ወለት እሩፍኤል በፅሎት ያስቡኝ
@tutugdeye5726
@tutugdeye5726 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ድሬዳዋን ጎብኝዋት ወጣቱ እየጠፋ ነው
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን ይገርማል ወላጆች በጣም ብዙ ልንማርበት ይገባል
@Nነኝየማርያምልጅ
@Nነኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
Abatachen enkewan dana matulin 💐💐💐💝💝💝🥰💒🥰
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን
@danimehari9714
@danimehari9714 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ
@መሲነኝየማርያምልጅ
@መሲነኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን ኣባታችን አሜን አሜን አሜን
@selamdagnew5048
@selamdagnew5048 3 жыл бұрын
አባታችን የኛ መዳኛ ፀጋዉን ያብዛልን ከኔ ሀጤተኛዋ እድሜየ ተቀንሷ ይስጥልኝ!!
@marthajabosai4754
@marthajabosai4754 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሉት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤🙏🙏
@marthajabosai4754
@marthajabosai4754 3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ አረ ጋይ ብለው 🙏🙏
@heymietp8287
@heymietp8287 3 жыл бұрын
አቤቱ መድሀኒያለም ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰለ እናትህ ሰለ ማምላክ ብለህ ማረን 😭😭😭 ሰለሰማእታት ሰለመለአክ ብለህ ይቅር በለን አባታችን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን ጥላታቸውን ከእግራቸው መጠያ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን በፆሎት አስቡኝ ወዳጆች ወለተ መድህን ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@fissehayimame6792
@fissehayimame6792 3 жыл бұрын
አባታችን እንኮን ደና መጡ።ሀይለ ገብርሔል ብለው በፀሎት አስቡኝ።
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 3 жыл бұрын
አባታችን፣እንኳን፣በደና፣መጡልን🙏🙏🙏🙏
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 3 жыл бұрын
እኳን ደናመጡ አባታችን አባየ ሚስጥር ስላሴ ብለዉ ይፀልዮልኝ 🥺🙏
@amarechmekuriaw9233
@amarechmekuriaw9233 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡ ሁለት ተንሳይ ብላቹህ አጋንትን እሰሩልን በፆለታቹሥህ አስቡኝ
@eyob3855
@eyob3855 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጣችሁ አባታችን በረከቶ ይደርብን
@ድንግልአዛኝቱ-ጐ5ፐ
@ድንግልአዛኝቱ-ጐ5ፐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@muler9493
@muler9493 3 жыл бұрын
ኣባታችን በፆሎት ኣስቡን ተስፋሚኪኤልና ንግስተማርያም ባለ ትዳሮች ነን ሁሌ እንጋጫለኝ
@alukonjo3561
@alukonjo3561 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንወትን እግዚሀብሄር ይባርክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@sosnagirma930
@sosnagirma930 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ወለተ ጻድቅ ብለው በጸሎት አስቡኝ
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
38:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 6 М.
Memehir Girma Wondimu Video 280 ክፉዉ መናፍስት ሲኖርብን ምን ያደርጉናል?
20:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 93 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
Memeher Girma Wondimu Video 83 ለ  ዲያቆኑን ያሰቃየዉ ጠቋር
40:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 184 М.
Memeher Girma Wondimu Video 271 ቤት አሽጥ በሰባትሺ  ብር የአጋንንት መተት
26:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 98 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 163 М.
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 357 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН