Memehir Girma Wondimu Video 279 "የሰዉ ልጅ ሆይ የምነግርህን ስማ :" ልዩ ትምህርት

  Рет қаралды 143,606

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

2 жыл бұрын

" አንተ የሰዉ ልጅ ሆይ ኩርንችትና እሾህ ከአንተ ጋር ቢኖሩም አንተም በጊንጦች መካከል ብትቀመጥም አትፍራቸዉ :" ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:6 ሼር ላይክ በማድረግ
ለሌሎች እናድርስ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 470
@Bekalumaserye-yc7dt
@Bekalumaserye-yc7dt Жыл бұрын
በእውነት የአሁኑ ትውልድ ካዎቅንበት እድለኞች ነን እነዚህ ያሉ አባቶችን የተሰጠን ለእዚህ ትውልድ ነው ህሊናው ለታዎረ ግን ክርስቶስ ኢየሱስን በስጋ ተገልፆ እንኳን አያምንም ነበር እና ህሊናው አእምሮው ላልታዎረበት ግን የህይወት መንገድ ነው የእግዚአብሔር ቃል በእውነት እድሎኞች ነን ይኸ ትውልድ እውነቱ ከተረዳን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ይገለፅልን
@Mes355
@Mes355 4 ай бұрын
አባ ያኑሪልኝ ለኔ ስልህ አባቴ ሺህ አመት ያኑርልኝ 🤲🤲🤲ቃል ህይወት ያሰማልን በረከቶዎ ይደርብን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አባታለም የኛ እንቁ ረዥም እድሜ ልክ እንደ ማቱሳላ ይሰጥልን ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው 😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘😘😘😘
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🕊
@lichilichi8956
@lichilichi8956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏💗💗💗
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@SaSa-md3qk
@SaSa-md3qk 2 жыл бұрын
Amen amen amen💒💒💒💒💐💐💐💕💕💐💐💐💐
@wolde19
@wolde19 2 жыл бұрын
እኔ በቀን የመምህርን ትምህርት ካልሰማው በጣም ይጨንቀኛል ሁልግዜም በጉጉት ነው የምጠብቅዎት። እድሜዎን ያርዝምልን አባቴ!!
@tringobekele8555
@tringobekele8555 2 жыл бұрын
Please how can I get his phone number? If you have send me.
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
@@tringobekele8555 በቴሎፎን አያገለግሉም
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 жыл бұрын
@abetumaren5676
@abetumaren5676 2 жыл бұрын
ere yet debir nw miyagelgilut?
@selamawitsolomon7608
@selamawitsolomon7608 2 жыл бұрын
@@abetumaren5676 estsifanos AA
@alazarzeleke
@alazarzeleke 9 ай бұрын
ትምህርቶት የተሰበረ የሰው መንፈስን ብቻ ሳይሆን ሀገርና ዓለምን ይታደጋል ❤መታደል ነው❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn 5 ай бұрын
የኔ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ፣፣
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠቡቅልን ቸሩ መደሀኒአለም በፆሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ እያላችሁ 🙏🙏🙏
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት እረጋ ያለ ምግብ ነው እድሜዎትን እእእእረረረረረረጅምምምምምም እድሜ ይስጦት እኝም ሰምተን 30,60.100 የምናፈራ ይድርገን በእውነት 💛💛
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@elyaslemma9398
@elyaslemma9398 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ አባታችን የት ቤተክርሰቲያን ነው የሚያገለግሉት
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
@@elyaslemma9398 የኔ ወንድም አላውቅም ኢስጢፋኖስ መሰለኝ ፌስቡክ ለይ በሜሴንጀር ጠይቃቸው መምህር ግርማ ይሚል ፈስቡክ አላቸው
@elyaslemma9398
@elyaslemma9398 2 жыл бұрын
@@b.tyoutube8191 እሺ እሞክራለሁ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@yabsramami5278
@yabsramami5278 11 ай бұрын
@yonaslimeneh
@yonaslimeneh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥዎ የአባን ስብከት በሰማሁ ጊዜ ውስጤ፣መንፈሴ በደስታና በሀይማኖት ትሞላለች፣ትደሰታለች።
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ለኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
@@Tube-tj9qe እሽ
@SeliNaa502
@SeliNaa502 7 ай бұрын
አባታችንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችን ቃለህይውት ያሰማልንእርጅም እድሜከጤናጋር ይስጥልን
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 2 жыл бұрын
አባታችን !!! እንደ ነብዩ ኤልያስና ነብዩ ሔኖክ ሞት አይንካዎት√√√ እግዚአብሔር" በእርስዎ እያደረ : - ፈውሱን ያብዛልን ትዓምራቱንም ይግለፅልን" ዓሜን !!!
@mesi557
@mesi557 10 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲✝️
@alazarzeleke
@alazarzeleke 9 ай бұрын
አልፈራም አባቴ እንደ እግዚአብሔር ጥበብ እንደ አባቶች ምክር እኖራለሁ አልረሳም እድሜ ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ይስጥልኝ ❤❤❤
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ልክ እንደ ኢነርጂ Red Bull ለስጋችን ማነቃቂያ እንደምንጠቀመው የፀሎት ህይወታችን ሲደክም መልሶ የሚያነቃን ትምህርት ስለሚያስተምሩን ነፍሳችንን ስለሚመግቡን አባታችን ምስጋኔዬ ከልቤ ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@mrraffjeeran4627
@mrraffjeeran4627 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚያቤር❤❤❤❤
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር፤ " ሊቅ " ግርማ ወንድሙ፣ለመንፈሳዊ ትምህርቶዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን!!!
@azebfeleke2022
@azebfeleke2022 2 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሂውት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 2 жыл бұрын
ቅዱሳን ነቢያትን በዘመኑ ያስነሳ የእግዚአብሄር ሀይል ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰዉ ሆኖ በስጋ ሲገለጥ ደግሞ ለቅዱሳን ደቀ መዛሙርት የመንፈስ ቅዱስን ሀይልን ያስታጠቃቸዉ ይህዉ እስከ ዛሬ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ላይ አድሮ ለኛም ደረሰን::ለዚህ ዘመን አድርሶ ከፍሬዉ እንድንበላ ላደረሰን እግዚአብሄር ምስጋና ዛሬም ነገም ለዘለዓለም ይግባዉ::
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር. እዲ ሚ. ይ ራ ዘ ም. አ ባ ቴ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
አአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልንባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት እረጋ ያለ ምግብ ነው እድሜዎትን እእእእረረረረረረጅምምምምምም እድሜ ይስጦት
@madetusileshi9119
@madetusileshi9119 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት እረጋ ያለ ምግብ ነው እድሜዎትን እረጅም እድሜ ይስጦት
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ጸጋና ምገሱ ያብዛሎት አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ስንፈጠርም የጭለማ ፈጥረት ሆነን እጂ የሚጠቅመን ነገር በአሁን ሰአት ፈጣሪ በእጃችን ሰቶናል እኛ እራሳች ተመትቶብን እርሶን የሱዳን መተተኛ ብንል ዋጋ የለዉም ቁጭ ብለን ስለራሳችን እናስብ አባታችን የሚናገሩት ሁሉ በኛ ሂወት የለም አለ ወገን አንሞኝ እንቃ እባካቹ ሰዉ ማማት እራሱ ትልቁ ሃጥያት ነው አባቴ ጸጋዉን ያብዛሎት
@djdhzdjdhd8884
@djdhzdjdhd8884 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በርከዎ ይደርብን በፀሎትዎ ያስቡን በእግዚአብሔር ደጅ ቀርበን ለመዳን ያብቃን ሃገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@nardoslove5694
@nardoslove5694 2 жыл бұрын
አባቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ሞገስን እግዚሐብሔር ያብዛሎት egzabher erson salagne betesebe sayfeta aygedelgn aba be tesloto asebun
@aberesendek9037
@aberesendek9037 3 ай бұрын
ክበርልን አባታችን አመሰግነዋለሁ :;ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ጥበቃ ይስጥዎ:!!
@elif2321
@elif2321 Жыл бұрын
ብእውነት እግዚኣብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ልስጥልን ኣባታችን እግዚኣብሔር ከሁላችን ጋራ ይሁን
@user-ph2kq7bg4w
@user-ph2kq7bg4w 6 ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይሥጥልን ወለተማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ የእርሥወን ቃልሥሠማ በጣም እየተፈወሥኩነው አባያመኛል ና
@user-cf2oq2zt6w
@user-cf2oq2zt6w Ай бұрын
አባታቺንእድሜጤናዪስጥልንቃልህዪወትያሰማልን
@tamratbelete2839
@tamratbelete2839 2 жыл бұрын
መምህር የአምላክ ድንቅ ስራ ነወት የእውነት እራሴንም አምላኬንም በርስወ ትምህርት አወቅሁ በእውነት እንደ ኖህ ሆነዉ እኛ ብንጠፋ ለትዉልድ ይቅሩልን አሜን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 жыл бұрын
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Tadelch habibti damirinyi
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን የተማርነው በልባችን ይፃፍልን ሰምተን ለማረግ ያብቃን
@tplftdf8011
@tplftdf8011 2 жыл бұрын
እኔም የመምህር ግርማ በጣም ደስ ይለኛል
@et-trend1853
@et-trend1853 2 жыл бұрын
የእግዚዓብሔር ሃይል በሚፈሩት ላይ ይገለጻል :: የኛ ጌታ ምስክሮችህ ድንቅ ናቸው :: እንደ አለትም ፅኑ ናቸው በወጀብና በአውሎ ነፍስም አይነዋወፁም :: በእርሱ ፀንቶ የቆመ አይወድቅም :: ስምህ የተመሰገነ ነው ::
@abbeegraham8060
@abbeegraham8060 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጤናውን እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
ፀጋ በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጦት እንደ በደላችን ሳይሆን እግዚአብሔር በይቅርታው ያስበን መድሀኒአለም
@mognhodbirhan5869
@mognhodbirhan5869 2 жыл бұрын
አባ በርስዎ ለመባረክየትመምጣትእንችላለን
@abebasham4100
@abebasham4100 2 жыл бұрын
አባ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Abeba damirinyi ihite
@yigramfikadu6423
@yigramfikadu6423 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን መላከ መክራት መምህር ግርማ በረከቶት ይደርብኝ።
@user-yx2qn3ru8i
@user-yx2qn3ru8i 2 жыл бұрын
I love you so much my beloved dady❤️💞💓❤️❤️❤️
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋና ሞገሱን ያብዛሎት አባታችን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 жыл бұрын
እባቴ እረዴቶዎት ይደርብኝ እድሜና ቴና ይስቶውት🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን እብዝቶው ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን♥♥♥
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@abebetegegne8452
@abebetegegne8452 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎትን ዘመን ያብዛልን
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይመሰገን ፈጣሪ ፍቅር በቤታችን ይግባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጉኝ
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 жыл бұрын
እንኳን በሰለም ማጡልን ክቡር አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አባ በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን እመብርሐን ትጠብቆት የኛ ልዩ ስጦታችን ኖት እርሱ አባ🌹❤👏
@abduhhussain6203
@abduhhussain6203 2 жыл бұрын
❤💚💙🌻🌹🌹🌹
@MichaelAD91
@MichaelAD91 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ✝️✝️✝️✝️✝️
@turngogetu9012
@turngogetu9012 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜወትን ያርዝመው ጸጋውን ያብዛልወት
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Turngo damirinyi ihite
@mimiaaa
@mimiaaa 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን
@user-vg8uk7dt4r
@user-vg8uk7dt4r 2 жыл бұрын
መምህር አንቱ መቸም መልካም መሆን ሁን አውቃለሁ ቃለ ህይወት ይስማ ልብ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ጽጋውን ያብዛልሁ አሜን።
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት በእውነት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት የኛ አባት እኛ በራሳችን ነን ኮ እሾሆ እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልን በፀሎቱ ያስቡኝ ወለተ እዝጊ እያሉ
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሽ የኔም ያርጉኝ
@bekalumaserye5807
@bekalumaserye5807 2 жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እርስዎት የመሰለ አባት ሲሰጠን ለእኛ ለአመፀኞች እንደዚህ ያለ የእግዚአብሔር በረከት መገኛ አባት ስላደለን ቅዱስ ስሙ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ በጣም ታሚመ ተሸግሬ ነው ያለሁት በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@abebahailuhailu5974
@abebahailuhailu5974 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ኣባታችን.
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት እስቡን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ እውነት ነው እባታችን የኔም ተስብ ድርሶብኛል በፅሎት አስቡን እባታችን ኑርልን
@WeyniMurad
@WeyniMurad Жыл бұрын
Kal hiwet yesmaen aebaye eidmena Tena yistlin medhniaelem 👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🕯️🕯️🕯️💐💐💐🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪🛐🛐🛐
@mayam3778
@mayam3778 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen❤❤❤💗💗💗💗🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
አባታችን እርሶን የፈጠርልን አምላክ ይመስገን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጡ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞💞
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 2 жыл бұрын
አባቴ በረከቶዎ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ያኑርልን
@user-yo6ug8nk6q
@user-yo6ug8nk6q 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 2 жыл бұрын
Amen amen kalhiwet yadmalne
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 жыл бұрын
አባ እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የነፍሳችን ንቁ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 жыл бұрын
ቃለሂወትንያሰማልን አባዬ ፀጋዎትን ያብዛሎዎት እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@alembrehanestart7543
@alembrehanestart7543 2 жыл бұрын
ኑሩልን እግዝኣብሄር ጸጋውን ያብዛሎት
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,አባ,የፍቅር,አባት,በረከትወት,ይድረሰን,ፀሎትወት,ይጠብቀን,እረስዎን,የሰጠን,አምላክ,ክብርምስጋና,ይግባው,አሜን::
@yemariyamlijeamen9742
@yemariyamlijeamen9742 2 жыл бұрын
እንዴት አጀራችሁ ። የአባታችን ስልክ ቁጥር ማግኝት እችላለሁ ?
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@yemariyamlijeamen9742 በስልክ አያገለግሉም
@user-dr1rd3xb3z
@user-dr1rd3xb3z 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቾሁ❤❤❤❤❤ አባታችን❤❤❤❤
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
✝️⛪️እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ አባት እግዚአብሔር ስለሰጠን ✝️👑የአባታችን ✝️👑በረከት ✝️👑እረዴት እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 2 жыл бұрын
አባየ እድምና ጤና ያገልግሉ ትህን ዘመን ያረዝምልን አባየ ፀለተወት ይድርሰን በፀለቶአሰቦኝ አመተ እየሱስ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ አባታችን ❤❤, እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 😢😢😢
@lijmaryam3528
@lijmaryam3528 2 жыл бұрын
Amen (3) qale hiwet yesmalna abatachen
@gebeyehufikre808
@gebeyehufikre808 2 жыл бұрын
አባታችን አግዚአብሔር እድሜ ጤናና ፀጋውን ያብዛሎት! ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ! አሜን ! ! አሜን ! ! !
@kamrannazeer4125
@kamrannazeer4125 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏❤💖♥💕🙌🙏 Abatachin kelahiyotin yesamalin 30/60/100 yemnafara argn
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን የሰማነውን በልቡናችን ፅላት ይጻፍልን አሜን፫
@mekidtube3292
@mekidtube3292 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ውዴ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@semiccell6821
@semiccell6821 Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባርክልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን የሂወት ቃል ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን በረከትዎ ይደርብኝ አሜን ቅዱስ ቼሩ እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስን ይላክልኝ ለኔ ለሀጥያተኛይቱ አሜን አሜን አሜን ኩርንቺት ጭጎጎት የሆኑ ሰዎችን ያስወግድልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
አባዬ በረከቶት ይደርብን ረጅም እዴሜ ከጠና ጋር ይስጦት አባቴ🥰❤
@izanakkaizanakqa7976
@izanakkaizanakqa7976 2 жыл бұрын
እግዚቤሔር እዴሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ሠላም አባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ የምናፉቆት አባቴ ሠላሞትን ሁሌ የምመኝሎት እኔ ስደተኛዋ ልጆትነኝ 🙏❤🙏❤💕🙏💕🙏💕
@tringobekele8555
@tringobekele8555 2 жыл бұрын
Do you have his telephone number?please send me if you have.
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
No number
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ትግስት ሰብ አድርጊኝ
@seblewongelayalneh4122
@seblewongelayalneh4122 2 жыл бұрын
የህወት ቃል ያሰማልን አባታችን
@Trhas-wf4tl
@Trhas-wf4tl 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜያቸው ያርዝም ልን ኣባቴ🙏🙏🙏🙏
@yodittilahun3345
@yodittilahun3345 2 жыл бұрын
ትክክል ነው አባቴ ፈጣሬ እድሜ ከጸጋጋር ያድሎት
@taddybest3445
@taddybest3445 2 жыл бұрын
ለአባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት የደንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ።
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጸጋውን ይስጥልን እናመሰግናለን እኔም ይሔን ትምህርት ካልሰማሁ በቀን በቃአይሆንልኝም እግዚአብሔርይመስገን አባቴስወድዎት
@sidisuamantamata7367
@sidisuamantamata7367 Жыл бұрын
Amen amen amen yhknd hulu sate komaw hiywatchenen ye meyalmalme tmhiret ye saxune abarmtchen fatr amelke tsagawne yabezalowte 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በርሶ ድካም ውስጥ መድሀኒአለም ብዙዎቻችንን እንደ አዲስ ፈጥሮናል ! የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ይመለሣል ከጨለማው አለም በስደቴ ውስጥ እግዚአብሔር በደንብ አወኩት አገርቤትማ ሁላችንም ተይዘናል ! ረጅምምም እድሜ ብዙ ፀጋ በረከት በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርሎት
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን ቡራክዎት አይለየን 👏👏👏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ዕፅፍ ድርብ ኣርጎ ፀጋውን ይስጥዎት
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን የቅድሳን አምላክ
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አባታችን በርከታቹሁ ይድርብን ቃለ ህይወት ያስማልን አባ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን መፅናኛችን ከእግዚአብሔር የተሰጡን ስጦታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ አባቴ😭😭😭💔💔💔
Memehir Girma Wondimu Video 323 ተለይተህ ውጣ’ ዘፍ 12:1 ልዩ ትምህርት
35:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 90 М.
"አይተን ልንሰግድለት መጥተናል" Memehir Girma Wondimu 606 #subescribe_now #like #share
1:03:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2,9 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Memeher Girma Wondimu Video 74 A
1:19:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 68 М.
Memehir Girma Wondimu Video 280 ክፉዉ መናፍስት ሲኖርብን ምን ያደርጉናል?
20:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 90 М.
38ኛ ኤፍታህ live! ስለ እፀመሰውርና አቃቤ ርዕስ ሴራ እንወያይ
2:59:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 139 М.
Memeher Girma Wondimu Video 277  የእምነት ኃይል
28:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 42 М.
Comenta tu coche favorito #skate
0:20
Jordan Zapatillas
Рет қаралды 2,1 МЛН
Жаль этот Форд. Попал не в те руки :(
1:51:46
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 3,6 МЛН