Memehir Girma Wondimu Video 311 የ30 ዓመት የቤት ጣጣ በቅቤና ማር

  Рет қаралды 110,347

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 340
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ለአባታችን የዘወትር ልመናዬ ነው ።ኑሩልን አባታችን ። የተፈወሳችሁ ምእመናን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኔም ይድረስልኝ ።
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችንን ሆይ ሰለእናት #እመቤታችን #ስለድንግል #ማርያም በለ ይቅር በለን አባታችንን ለእርስዎ ፀጋን በፀጋ ላይ በሞገስ ላይ ሞገስን ያብዛሎት። ጌታችንን ቸሩ #መድኃኔዓለም
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
አባታችን የስንቱ ሕይወት በስጋ በነፍስም ዳነ አሁንም ፀጋውን ይጨምርሎት
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ 2 жыл бұрын
አሜን፫
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜቃልሂወትንያስማልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
ወይ ደብተራ ሰላም እንዳንባባል አደረገን። አባታችን የኛን እንቆቅልሽ እርሶ ብቻ ነወት እሚፈቱልን , እእእእእእእእእእረዠም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን😢🙄☝😭
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 2 жыл бұрын
ኣባ እንቛዕ ብሰላም ድምጽኩም ሰማዕና ቅዱስ እግዚኣብሔር በረከትኩም የካፍለና ኣሜን።
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፍት
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen egezabeher yemesgen amen amen amen
@Samura2008
@Samura2008 2 жыл бұрын
🙏
@Melawitchanel
@Melawitchanel 11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ጓልጵዮንማርያም
@ጓልጵዮንማርያም 2 жыл бұрын
እባታችን እንኳንም በስላም ማጣልን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልት እግዚአብሔር አመላክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
😭😭😭በዚህ ዘመን እናተን የሰጠን ቸሩ መደሐኔ ዓለም ክብር ይግባው አባዬ ብራኬዎ ይደርብን አሜን💒🙏💒🙏
@danielnegash1796
@danielnegash1796 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን የ30 ፣40፣50ና60 አመት የሠይጣንንና የአጋንንትን የዛር ፣የውቃቢ፣የአውልያ ፣ወዘተ እርኩሥ መንፈሶችን በአደባባይ የሚያዋርድን አምላክ ቅዱሥ እግዚአብሄርን አምልከው ያሥመለኩ የአምልኮት ሥግደትን ሠግደው ያሠገዱ ፣ተምረው የሥተማሩ ልጆቹን የሚያድነውንና የሚፈውሠውን ሀያሉን እግዚአብሄርን በአደባባይ ያሥተዋወቁ ታላቅ አባት ነዎት በረከቶ ይደርብኝ የእኔም ጠላቴ እንደዚህ በአደባባይ ተዋርዶ እንዲወጣ በፀሎትዎት ፣በፀጋዎ አሥቡኝ አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አምላክ ክብር ለእርሱ የሚሳነው የለም
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 2 жыл бұрын
አባብዬ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የስንቱን እስራት ፈቱ እርሶን የሰጠን ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን።
@edenz7956
@edenz7956 2 жыл бұрын
እሺ አሁንስ ምን ሊሉ ነው እንደዚ ጠንቁዋይና ደብተራን ያዋረዱ እባትን ነው በቀደም ሲናገሩ የነበሩት ባህታዊ ተብዬው እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርሎት አባታችን
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልንይሁን ይደረግልንጰሎታችንሁ በረከታችሁ ይደርብን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይገርማል ሐረስንቱን መንፈስይጋለጥ አባታችን ህይዎቴን ባርኩልኝ እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ ስደተኛእህታችሁ ነኝ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
አባዬ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባቴ በፊትወት ቆሜ በመስቀሉ በእጅወት ለመባረክ ሁላችን የተዋህዶ ልጆች ያብቃን አሜን ፫
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነት እንኳን ምሕረትን አገኛችሁ ወገኖቼ አባታችን እድሜ ከጤና ይጥልን
@feventeffrahaile8163
@feventeffrahaile8163 2 жыл бұрын
አባቴ የተሰጦት በረከት ብዙ ነው እግዚያብሄር ይመሰገን በፀሎት አሰቡኝ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።
@matiababa8559
@matiababa8559 2 жыл бұрын
ለተጨነቅንና ለተሰቃየን ለሰው ልጆች ሁሉ የድንግል ማሪያም ልጅ መድሐኒአለም ክርስቶስ ስለደረሰልን የተመሰገነ ይሁን ይህ ሁሉ የሆነው በሐጢያታችንና በሰው ልጅ ክፋት በሚመጡብን ምክኒያቶች ነውና የሁሉም ፈጣሪ የሆነው አምላክ ሁላችንን ይማረን አሜን
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
እንኳን በሰለም ማጡልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሐን ትጠብቅልን❤❤❤
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 2 жыл бұрын
እኔ የአባ ብሮግራም ተሎ አይደርሰኝም እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አውንሀራ ድንግል እድሜወትን ያርዝምልኝ የኔ ስስት አባት
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 жыл бұрын
አባ ልዑል እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር አባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
@mareyaamhaadhako4119
@mareyaamhaadhako4119 2 жыл бұрын
እእእእእፍፍፍፍፍፍ አምላኬሆይ ለሁላችን ከክፉሀ ማንፋስ ፋዊሰን አበታችን እድሜ ይስጠቹ 🥰🥰🥰
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ይጠብቃል በእውነት ኤረጀሜ እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
አባታን እድሜነ ጤነ ፀጋውን አብሰቶ አብሰቶ አብሰቶ ይሰጥወት ለበረከትወት የብቃን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 2 жыл бұрын
ሁፍ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምንም ቃል የለኝም አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን
@aahtube9642
@aahtube9642 2 жыл бұрын
አባየ እንኳን ደሕና መጡልን እግዚአብሄር ሺአመት ያኑርወት አሜን አባታችን በፆለትወ ያስቡኝ ወለተ ሂወት
@asterdange4877
@asterdange4877 2 жыл бұрын
አባታችን እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አቤት ስቱን አዱኑት አሁንም ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለወት 🥰🤗🙏🙏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት በእውነት በጣም ነው የሚገርም በሰመ አብ አቤት የሰው ልጅ ክፋት
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ፀጋዎት ያብዛልን ።አንዳንድ ቤተክርስቲያን ተቀምጠው በሰው ህመም የሚሳለቁ አሉ ።ልቦና ይስጣቸው
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቸ1ዀ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቸ1ዀ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናንያድልልን አቤት አባ በእርሶ ስቱ ዳነ እኛ ሰወችግን ከሴጣን እንብሳለን በዚህ ዘመንማ ሴጣኑ እራሱ ተማሪነዉ ሰዉ ደሞ መምህሩ ያሳዝናል እግዚአብሄር ምረቱ ያብዛልን
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 3🤲በረከቶች ይደረሰኝ
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅልን የፍቅር አባት።
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማስተዋልን ስጠን አባ እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛሎት
@helenbamm1353
@helenbamm1353 2 жыл бұрын
አባ ለኛ ለሰነፎቹ ሲል ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካዎት
@tinaetenish4552
@tinaetenish4552 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሶጦት አባታቺን መምህር ግርማ ለኔም እንድፈወስ ፀልዩልኝ ወንድሜም 20 አመት ሆኖታል በአልጋ ላይ ፀልዩለት
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባ እደው ለእርሶ እድሜዬ ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዝመኖትን ተክልዬ ይባርክሎት አሚን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልን
@ገብርኤልአባቴቅደምከፊቴገ
@ገብርኤልአባቴቅደምከፊቴገ 2 жыл бұрын
አባየ በበረከታችሁ አስብኝ ሁለተ ሰንበት ነኝ ባይነጣላ ተሰቃየሁ አስብኝ ስደተኛ ልጅወት ነው በሰው አገር ተሰቃየሁ እህህህህህህህ ዋኔን
@trhasmeharihagos9666
@trhasmeharihagos9666 2 жыл бұрын
እግዝኣቢሄር ይሃሰብሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ስቃይሽ ወደ ደስታ ይቀይርልሽ
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እመቤቴ ትድረስልሽ ፀሎት አድርጊ መቁጠሪያ ካለሽ ቀጥቅጭው የመምህር ተስፋዮን ገጠመኝ አዳምጭ አይዞሽ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ 2 жыл бұрын
Ayzoshe ema embata tasebshe
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
አባ በረከቶት ይድረሰኝ አንድ ቀን 💚💛❤️
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያማርሽ መፆም ካልቻልሽ ቢያንስ ስገጄ የት ነሽ እኔ ዱባያ ነኝ ከቻልሽ መቁጠሪ ላቀብልሽ እችላሀለው በውስጥ አውሪኝ ስልክሽን ላኪል ድባያ ካለሽ የለሽበት ድረስ አመጣልሻለሁ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
አቤት የኔጌታ መጨረሻየን አሳምርልኝ አባ እረጅም እድሜ ይስጥወት
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይፈውሰን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
የኔ አባ ሰላምኖት እርሶን የማገኝበትን ቀን ሁሌ እናፉቃለው 😭😭😭👐👐👐👐
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
ያሁን ዘመን ትውልድ የታደልን ነን እግዚእብሄር ይመስገን አጋንት ተዋርዶ የስው ልጅ ድነት አግኚቶ መኖር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜንንን
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን።
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅምምምም እድሜ ሠላም ያገናኘን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አባታችን
@akeliseya1681
@akeliseya1681 2 жыл бұрын
ፀሎትም፡እኮ፡ማድረግ፡አለብን፡በግላችን ተፈውሻለሁ፡ብሎ፡ዝም፡ብሎ፡መኖር፡አይቻልም ቢያንስ፡በቀን፡አባታችን፡ሆይ፡ብለን፡ፀልየን፡እንኑር ዝም፡ብለን፡ለስጋዊ፡ህይወት፡መኖር፡ከባድ፡ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም አቤቶ ልቦና አይ ያልታደለ ህዝብ አቤት አቤት አቤት ሴጣን መከደም አይ እማምላክ ከዚህ ነገር አዉጪን አብዬ ሺ አመት ኑሩልን አቤት ጎበዝ ሲሉ ደስ ሲሉኝ አብዬ እወዶታለሁ የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከፀጋው አብዝቶ ይስጦት በፀሎቶት አስቡኝ ስደተኛልጆት ነኝ ወለተማርያም ነኝ
@tsinuelteshome2559
@tsinuelteshome2559 2 жыл бұрын
ወይ ጃኖ ጃኖ አሰርተህ አምጣልኝ እያለ ህዝቤን የሚጫወትበት ምስጢሩ
@nononononono3721
@nononononono3721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ተመልከተን አባ ፅጋዎን ያብዛሎት
@yeabkal8631
@yeabkal8631 2 жыл бұрын
Aba girma betam newe mewodewot Abate Egziabeher erejim edemena tena setewot enem teraye derso lemefetat ye dingil mariyam lije yirdagn ena ye Egziabehern madan lememesker betam guaguchalehu hulachininim ke esiratachin yiftan 🙏
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አንካን ስላም መጡ እባዬ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጦት እባዬ
@trhasmeharihagos9666
@trhasmeharihagos9666 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣቢሄር ይመስገን።አባ እድሜዎን ያርዝምልን
@mesitube8868
@mesitube8868 2 жыл бұрын
Waqqayyoo gooftan saggallee jireenyaa issin haa dhagesisuu urmii dheraa nuuf jiradhaa abatachin
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
የእኛ ቅዱስ አባት የማቱሳላን ዕድሜ ያድልልኝ አባየ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
አባዬ.እኔም በእጅት.ለመፈውስ.ያብቃኝ 1ንዴብቻ ሳይሆን.መቶግዜ.ልፈውስ በርሶው.የሚቀና.ዳቢሎስ.ነው።እግዚአብሔር እድሜውትን ያርዝምልን.ስቃዬን የሚያቅ.የተያሰው.ብቻነው ማንም.ምንም ቢል.እኔአልስማውም ።
@fantafanta4611
@fantafanta4611 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደር ብን አሜን አሜን አሜን ኑሩሉን አሜን
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ ይህን ጉድ እየታየ ባሥማት ነው ፈውሡ የሚሉት ናቸው አባ እድሜወት ይርዘም እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከፀጋው ጋር አብዝቶ ይስጥዎት ጠላትዎትን ከእግርዎት በታች ይጣልልዎት
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የሰዉ ልጅ ክፋቱ ግን ምናለ ሰርተዉ ቢበሉ የድካማቸዉን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@annaaylte1363
@annaaylte1363 2 жыл бұрын
አባ ግርማ ንሩልን ለኛ ኢትዮጵያዊ ከዚህ መጥፎ እምነት አለቁ በግዛብር ስም እንጠይቆታል ሰም ዘመንኩት ይበርኩሎት ከነመላው ቤተሰቦት
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@betefage1394
@betefage1394 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባ
@ድንግልማሬያምእናቴ
@ድንግልማሬያምእናቴ 2 жыл бұрын
ሽ አመትያኑርልን አባዬ ፀጋዉን ያብዛልወት እመቤቴ ትጠብቅልን
@andinetlema4422
@andinetlema4422 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የእርሶን አይነት አባት ያብዛልን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ የኔ ውድ ኣባት እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጦት ኣባቴ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@dfdere4584
@dfdere4584 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በፆለት አስቡን
@lemagirma2954
@lemagirma2954 2 жыл бұрын
አይ የትንቢቱ አባት ! የመምህር ግርማ ፈውስ አስማት ነው ! የመምህር ግርማ አገልግሎት ለብር ነው! የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላቱን ጠቅቀው አነበቡት ግን ችግሩ የቅዱስ ቃሉን እና ተግባሩን ማስማማቱ ነው ። ምን ይሉታል አሁን ይሄን ?! አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ጸጋዎና በረከቶ ይደርብን። ገብረህይወት ነው የክርስትና ስሜ።
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ወለተ ገብርኤል
@sisaysisay4188
@sisaysisay4188 2 жыл бұрын
ሰላም
@sisaysisay4188
@sisaysisay4188 2 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል ስልኩን ላኪልኝ
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ በስደት ያለነውንም የማዳን ቀናችንን ያቅርብልን 🙏🙏
@aniaania2741
@aniaania2741 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመን ይባረክ
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመኖ ይርዘም ለሁሉም ድህነቶት ይድረስ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎቶት አስቡን
@የስላሴልጅንኝ
@የስላሴልጅንኝ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሳማልን ፀጋዉን ያብዝልት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ጎዶልያስ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥዎት እኛም በእጅዎ ለመባረክ ለመዳን ያብቃን🙏
@ketematariku9753
@ketematariku9753 2 жыл бұрын
አባታችን ከክፉ ሰው ይጠብቆት በተለይም መንፈሳዊ ከሚመስሉና ትንቢተኞች ኒቆዲሞስ ያለው ቃል በቂ ነው ይኸን የሚያደርግ ከእግዚአብሔር ካልሆነ ከሌላ ከመንም አይቻልም አይዞት ከፈጣሪ ካልመጣ ምንም አይሆኑም የላኮትን ያውቃሉና ቅዱስ ባለወልድ የባሌ ይጠብቆት
@yetneberkgebreyes5316
@yetneberkgebreyes5316 2 жыл бұрын
መንግስትህ ለዘላለም ዓለም ትባረክ። የቅዱሳን ዓምላክ የደረስክልን ሰው ያላሳጣኸን ምስጋና ላንተ። አባታችን መላከ መንክራት ኑርልን!
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔም አለቀስኩ አይይ የኛ ሲቃይና መከራ እናሳዝናለን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Enekwen beselam metulen abatachiiin yefetun yebarekelin ✝️✝️
@ወለተስላሴ-ፈ4ጨ
@ወለተስላሴ-ፈ4ጨ 2 жыл бұрын
አባዬ እረጅም እድሜ ጤና ጋር ይስጥልኝ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
Edmen tenan yhabom abatachin
@tajethiopia
@tajethiopia 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabiher yimasgen ⛪ 🙏 🙌❤
@ሥላሴአምላካችንነው
@ሥላሴአምላካችንነው 2 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሐር ይጠብቅልን እሪሶን የምጠላ ሰጣን ብቻነዉ ከበተሰቦቸ ጋር እሪሶ ጋ ለምሄድ በጣም እመናሎ ብዶ ሁሊ ግዘ አያሎ ግን ክፉ መናፍስት ያለን ይመስላል በረከታቸዉ ይደረስልን ፈጣሪ ከፈቀደ ሄዳሎ በእድመ በጠና ይጠብቆት አባታችን
@شايتياحمد
@شايتياحمد 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና..ጤና ያብዛሎት..አባታችን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ለናንተ የደረሰ አምላክ ለአኛም ይድረስልን አ አግዚአቢሔር ይመስገን አባን ለሰጠን አምላክ🙏💒♥
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
አባታችን የማቶሰላ እድሜ ና ጤና ይሰጦት
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን እግዚአብሔርም ምህረቱን ለኛ ይላክልን 🙏🙏🙏
@tigisettigiset7864
@tigisettigiset7864 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርሎት አባታችን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@tplftdf8011
@tplftdf8011 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መምህር ግርማ ን ያህል ትልቅ ሰው እሳቸው ጋ አገናኘኝ በፍቃድህ ይሁን
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ አንተው በምህረትህ ማረን አቤት ሰው ሰራ አባታችን እርስዋን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
አባችን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እድሜወትን ያርዝምልን ፀሎተወት ይለዪን አሜን አሜን
@alebachewgashew5720
@alebachewgashew5720 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
Memehir Girma Wondimu Video 312.  3 ጊዜ ታንቄ  ነበር በአህያ ደም መተት
23:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 86 М.
Memeher Girma Wondimu Video 107  በዳዴ ላስኬዳት  ነበር የክፉ ሰዉ መተት
26:48
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 226 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 83 ለ  ዲያቆኑን ያሰቃየዉ ጠቋር
40:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 183 М.
Memehir Girma Wondimu Video 315  በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 174 М.
80ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እንማማር
3:29:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 161 М.
Memehir Girma Wondimu Video 334 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባሁት: ልጆቼን እነቅና ግደል ይለኛል
41:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 189 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19