Memehir Girma Wondimu Video 699 የእብደት ዓይነቶች፣ የሰው ልጅና የክፉው መናፍስት ፈተናዎች

  Рет қаралды 39,706

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 362
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 4 күн бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋሕዶ እንቁ በዚህ ክፉ ትውልድ መካከል እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ጸሎትዎ አይለየን የስደት ልጆችዎን አስቡን🙏
@MeseretDemeke-w5s
@MeseretDemeke-w5s 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ገብተዋል ለኢቴ አባ
@mare7241
@mare7241 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 4 күн бұрын
ልብ ይነካን በዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅኦት አባቴ
@טאוגדהסולומון
@טאוגדהסולומון 3 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የሰው ክፋት ጌታ ሆይ መውጫ ስጠን 😢😢😢😢😢😢😢😢አባታችን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን እርስዎን ለሚጠሉ ልቦና ይስጣቼው
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 4 күн бұрын
ዓይኖቼ ማዳኑን አይተዋል ይላል መፀሐፍ ዓይቶ የማያምነዉ ምን ጉድ ነዉ😭
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Күн бұрын
እንባ ታያ ለምን አስፈለገ መምህር ተስፋዬ ይህን ኢሞጂ እንዳንጠቀም አስተምሯል ውዴ
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 3 күн бұрын
ዉድ አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 4 күн бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋው ያብዛሎት በአድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በፀሎት ያስቦኝ ከነ ቤተሰቦቼዩ
@niraedesalegn
@niraedesalegn 4 күн бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋሕዶ እንቁ በዚህ ክፉ ትውልድ መካከል እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ጸሎትዎ አይለየን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 күн бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ደረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 2 күн бұрын
ዝገረም አዩ አባና ናይ ኩሉ ትውህዳ አባ አዩም ትግረይ ኤረትሪ ኢዩጵያን አዩም ክቡሪ መምህረይ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልኩም
@meronkinde4160
@meronkinde4160 4 күн бұрын
እግዚያብሔር ይይላቹ ምን ትጠቀማላቹ በማርያም የስራቹን ይስጣቹ !!!! የኔ ጌታ አባቴ
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 3 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን የስራቸውን ይስጣቸው
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
@Hanicho27
@Hanicho27 3 күн бұрын
እኔ ለእርሶ የምሎት ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት አባቴ ❤
@Firehiwotgezahagn
@Firehiwotgezahagn 4 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅረ በለን በእናታቸው እህት ወንድሞቼ የአባታችን አድራሻ ያልቦት ቦታ ንጎሩኝ
@YoditKumera
@YoditKumera 2 күн бұрын
እህቴ ከሀገር ውጭ ናቸው
@MengistuMesfin-s2g
@MengistuMesfin-s2g Күн бұрын
Enem siteyik neber
@alexjijo9080
@alexjijo9080 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ በረከታቸው ይደርብን
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባ እግዚአብሔር ስራውን ይሰራል በርሶ ላይ ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Күн бұрын
ለአባ ገብር ኪዳንና መሠሎቸ ይደርሰይህ ቪዴዬ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Күн бұрын
አውቆ የተኛን .....
@Hanamarym
@Hanamarym 3 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አይ የእኛ ክፍት 😢
@ቃልየመንገዴመሪ
@ቃልየመንገዴመሪ 4 күн бұрын
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ 😢😢ዉይ የሰዉ ክፋቱ😢😢
@mare7241
@mare7241 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 4 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የመን ገዴመሪ ስምሽ ግን ማነው የመንገዴ መራ ከምልሽ ንገርኝ እግዚአብሔር ልቦናቸው ይስጠን እንጂ ከባድ ነን
@ቃልየመንገዴመሪ
@ቃልየመንገዴመሪ 4 күн бұрын
@tegegnanjlot.a6394 ዉዴ መጣሽልኝ አስለቀሰኝ ልጁ ሲያሳዝን ።ቃልዬ ነኝ
@salmeyeg
@salmeyeg 4 күн бұрын
ሙስጉን እግዝኣቢሄር ይመስገን ኣምላከ ኡሱራት 😢😢😢ሕያዋይ ጋሳ መድሃኒኣለም ይመስገን ኣባታችን በረከታቹ ይደርብን ❤❤❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 4 күн бұрын
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን እርሶን በምድር ላይ ሰቶናል ፈጣሪ እግዚሐብሄር ይመስገን ❤❤
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 4 күн бұрын
አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj 4 күн бұрын
እባካቹ በፆሎት አሱብኝ በስደት እንዳልቀር ሁሉም የውሸት ሂወት ነው እምትኖሪው ሞት ነው የሚታየኝ 😢😢😢መነሳት አቀተኝ
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 4 күн бұрын
እህቴ አቺካልታገልሽ እዚጋበፀሎት አስቡኝ ብትይ ሁሉም አብቦነዉ አይዞሽብሎ የሚያልፈዉ ሁሉም የራሱ ያልተፈታ ቋጠሮ አለብት ስለዚ አቺለራስሽ በፀሎት በስግደት መታገል አለብሽ እኛከታገልን ያሰብነዉ ቦታ እድንደርስ እግዚሀብሄር ይረዳናል ስለዚ አቺም በፀሎት ታገይ ከራሴ የተማርኩትን ህይወት ነዉ ያካፈልኩሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 4 күн бұрын
አይዜሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ እኔ በሁሉ ተስፋ ቆርጫለሁ😢
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 4 күн бұрын
አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፀልይ የልብሽን እግዚአብሔር ይሰማሻል እመብርሃን ታግዝሽ የጭንቋ ደራሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 күн бұрын
ትክክል የራስ ጥረት ያስፈልጋል ​@@WardWw-wr2qp
@AskalHailu
@AskalHailu 3 күн бұрын
Kedus Michael yedrselesh.tselut argi hulem ayezuesh
@AsterBabiso
@AsterBabiso 2 күн бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 күн бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡ የኛ እንቁ አባት❤❤❤❤
@rishane9576
@rishane9576 3 күн бұрын
መምህራችን ኣባታችን እድሜና፡ጤና ይስጥልን የተባረኩ የተቀደሱ ኣባት የኣገልግሎት ዘመንዎ ሁሉ የተባረከ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የተቸገሩ የታመሙ የተጨነቁ ኣባት ኑሩልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 4 күн бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 4 күн бұрын
እግዚኦ አቤት ክፋታችን😢 አቤቱ ማረን 🙏አባታችን እድሜዋትን ያርዝምልን❤
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 4 күн бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋሕዶ እንቁበዚህክፉ ትውል ድመካከል እርሶን ስለሰጠን እግዚ አብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ጸሎትዎ አይለየን የስደትልጆችዎን አስቡን😰😰🙏🙏🙏
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 4 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ጠቋይ እና አስጠቋይን ከምድር ገፅ ላይ አጥፋልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ጌታ ሆይ እባክህን ማረን ይቅር በለን እኔ ባሪያህን ማረኝ አድነኝ ጌታ ሆይ።
@kasaygirmay4896
@kasaygirmay4896 3 күн бұрын
አባትየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሄር እናንተ መታድርጉት በእግዚአብሄር የተሰጠ ነው ለሰው ፈውሲ ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 3 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጠዎት አባ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጠዎት❤❤❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 3 күн бұрын
አቤት የሰው ልጅ 😢😢😢 አባቴ አመብርሀን እድሜና ጤናውን ትሰጥልን😢😢
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@lensashawatube2596
@lensashawatube2596 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 4 күн бұрын
ንሩልን የኔ ኣባት ጸጋዎትን ያብዛው ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@GenetGerma-dt5gs
@GenetGerma-dt5gs 3 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት እኔ ለ8 አመት ያክል ያላየውት ቢድዮ የለም የጅቡቲ ሹፌር ነኝ ላገኛሁ አልቻልኩም በማርያም እርስዎ ጋር ለመምጣት እንድችል ጸልዩልኝ የማያገሉጎሉበትን የምታውቁ አድራሻ ጠቁሙኝ ለመዳን ነው
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 4 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tajetaje9957
@tajetaje9957 4 күн бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@WelansaYgezu-tv9bw
@WelansaYgezu-tv9bw 2 күн бұрын
አባታችን ❤❤❤❤በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@NatiSmartwa
@NatiSmartwa 4 күн бұрын
አባታችን እንካን በሰላም በጤና መጡልን በረከትዎት ይደርብኝ በፀሎት ያስቡኝ ። ብርሃነ ስላሴ ነኝ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 күн бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት በረከቶት ይደርብን ወለተ ቅድሳን በፀሎት ያሰቡኝ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 4 күн бұрын
አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@henimak2727
@henimak2727 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልንን🎉🎉
@fnzn6868
@fnzn6868 4 күн бұрын
Yet new yalut? Ebakachu botawun negerugn
@FirehiwotRuth
@FirehiwotRuth 4 күн бұрын
አባታችን ዕድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 4 күн бұрын
እህህህ ግራ ገብቶኝ በ52አመቴ ልጅ,ትዳር የለም... ማዳም ቤት ቁጭ ብያለዉ አፀደማርያም ነኝ ፀልዩልኝ🙏
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 күн бұрын
52ያልሽው የእውነት ነው😢?
@HanaKetema-n5v
@HanaKetema-n5v 3 күн бұрын
አይዞሽ መድሀኒያለም ያስብሽ እማ
@Arsu_2116
@Arsu_2116 3 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ያስብሽ
@Arsu_2116
@Arsu_2116 3 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ያስብሽ
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 3 күн бұрын
@@ነፃነትየድንግልልጅ አዎ ማማዬ
@hanihanu5058
@hanihanu5058 4 күн бұрын
በስመአብ ፈጣሪ ሆይ ድረስልኝ ከታሰርኩበት እስራት ጌታዬ ሆይ ፍታኝ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 2 күн бұрын
Egzabher edmena Tena ystott yene leuuu abatttt ❤❤
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 күн бұрын
እርጂም እድሜ እና ጤና ለአባታችን ይስጥልን
@FgHj-xb6wx
@FgHj-xb6wx 3 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ያስረዝምልን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 күн бұрын
የኔ አባት እስከማገኞት ደግሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤
@frefre8352
@frefre8352 2 күн бұрын
መምህር ግርማ እድሜ ጢና ይሥጦት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 күн бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 күн бұрын
እውነት አባ ስንቱ በየቤቱ አስስረው ያበዱ አሉ በልሳቸው ተሸፍኖ😢😢😢 ይማረን እርስዎን የሚጠላ ያልታደለ ነው እና ንቁ ወግኔ 😢😢😢
@MerhawitTedros-o5t
@MerhawitTedros-o5t Күн бұрын
Aba Edmen Tienan yebzahalkum Egzaebiher ❤❤❤amen ❤️ ❤️ ❤️ bejakum Aba n (Germen )mtsuna kam Fqad Egzaebiher ❤❤❤❤❤
@lemlemtadesse3924
@lemlemtadesse3924 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያማረን ይቅር ይበልን ለ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@EtupiLulu
@EtupiLulu 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልኝ አባቴ ሽሽ ኑሪልን❤❤❤❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 3 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልብና ስጥልን ሰውን በማሳበድ የአጋንት አገልጋይ የሆኑት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልነ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 күн бұрын
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ ሆይ ማረን 🤲
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@AmareEwentuMulatie
@AmareEwentuMulatie 4 күн бұрын
Yetnachew yalut
@Daniel21Selomon
@Daniel21Selomon 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባትችን እረጂም እድሜ ጸጋ በጸጋ ላይ ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 3 күн бұрын
ኣባታችን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤ እኔም በሰላም ኣገሬ ገብቼ እንድ ቀን እንደ ምድን በእግዚኣቢሔር ሃይል ኣምናሎ ኣባቴ ፅጌ ማርያም በፀሎት ያስቡኝ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@taralema6070
@taralema6070 3 күн бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ😭😭😭
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 4 күн бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥወት አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 Күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር
@amanuel5687
@amanuel5687 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታቼን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መተት አድራጊዎች ያጥፋልን አባ ይፍቱኝ
@GetuShefraw
@GetuShefraw 4 күн бұрын
ቦታው የት ነው
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 3 күн бұрын
ቅዱስ እፍዚኣብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ኣባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ።
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔርየማቱሳን ላም እድሜ ይስጦት!!!እግዚአብሔር ለእርሶ የሰጠውን ለዘር ማንዘሮት ይስጣቸው።
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 4 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@taybaa8158
@taybaa8158 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@MuneKist
@MuneKist 3 күн бұрын
አባታችን እድማና ጤና ይስጣት የኔ አባት ቃል ያጥረኛል ለእርሶ ፀጋውን ያብዛሎት
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@rigatgebru7877
@rigatgebru7877 4 күн бұрын
አባታችን እድሜያቸው ይብዛ ከእግዚአብሔር የተላኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@የእማፍቅርወዳጅ
@የእማፍቅርወዳጅ 3 күн бұрын
ሠላም እግዚአብሔር ከእረስወ ጋር ይሁን አባታችን እንኳን ደና መጣቹህልን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 4 күн бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ማረን 😢አባዬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢😢😢 አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@ሽውዬየአቡዬልጂ
@ሽውዬየአቡዬልጂ 4 күн бұрын
Basima selase 😢😢😢😢wayine amilake hoye egzahber yemaram lenazi sawoche yedaras lacho amilki lagnam yediraslin Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻 abatachin Egzahber edimena tena yesitoti yegna hequ abati 💐💐💐💐
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 3 күн бұрын
አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 4 күн бұрын
አባቲ የኔደሙ መቸነው የሁን ክፉ መፈስ መላቀቅ አባቲ ፀጋውን ያብዛለዉት አገራችን ሰላም ያርግልን
@nigusdawit1904
@nigusdawit1904 4 күн бұрын
አቤት ጌታ ሆይ አስበን አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@yilma4711
@yilma4711 4 күн бұрын
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 күн бұрын
እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ አይ ሰው መሆን ይቅር በለን አባታችን እሺ ዘመን ያኑርልን እግዚአብሔር ❤❤❤
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 3 күн бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት
@ወለተማርያም-ሠ9ጀ
@ወለተማርያም-ሠ9ጀ 4 күн бұрын
አባታችን እንኳን በስላም መጡ
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 3 күн бұрын
የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን 🙏😇
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረን
@kemLebaykemLebey
@kemLebaykemLebey 2 күн бұрын
Aba germa egzabehar amlike yebareke
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሚዎትን ያርዝምልን የኔ አባት
@BerlinZack-ov2tp
@BerlinZack-ov2tp 3 күн бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቆት ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤
@GentGent-co7iq
@GentGent-co7iq 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዞኦ ማርና ክርስቶስ እግዞኦ ማርና ክርስቶስ እግዞኦ ማርና ክርስቶስ እግዞኦ ማርና ክርስቶስ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 күн бұрын
እግዚአብሔርይመሰገንባቴእንኳንደህመጡ❤❤❤
@KIFLUMAMoMENGESHA
@KIFLUMAMoMENGESHA 3 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!!
@HanaKetema-n5v
@HanaKetema-n5v 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባብዬ ❤❤❤
@BerlinZack-ov2tp
@BerlinZack-ov2tp 3 күн бұрын
አባታችን የት ነዉ ያሉት ሚያገለግሉት እባካቹ ንገሩኝ❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ማረን
@TereGef
@TereGef 4 күн бұрын
Ebakachu Abba yet enda alu negeriny ehte tamabiny new 🙏🙏🙏🙏
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq 4 күн бұрын
God bless you and your family forever!!!
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ይፍታን ተሰቃየን እኮ ጌታ ሆይ
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Memehir Girma Wondimu የክፉዎች ምኞትን ተመልከቱ ለማኝ ትሁን፤የዘመኑ መንፈስ እና ሰው ትውልድ ይዳን ያልሰሙ ይስሙ#subescribe_now
30:25
በዩኒቨርስቲ ያሉ ፈተናዎች የፈረንጅ ቡዳ Memehir Girma Wondimu Video 685#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 44 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,5 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Memehir Girma Wondimu Video 691 በረከት አጥቼ  ነበር በማለዳ ነቃብኝ በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
20:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 58 М.
Memehir Girma Wondimu 698 የስልብና ፈተናዎችን እንዴት እንጠንቀቅ ? ትውልድ ይዳን #subescribe_now #share #part "ንቁ'
28:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 25 М.
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 64 М.
♦️አትድንም ተብዬ ቅዱስ ዑራኤል ግን በጠበሉ (አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ)
1:00:21
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 248 М.
Memeher Girma Wondimu Video 75 B የማይተዋወቁ መንታ ወንድማማቾች ክፉ መንፈስ
31:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 423 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,5 МЛН