Memehir Girma Wondimu Video 709 "በተከፈተ ሰማይ"ድንቅ ትምህርት በ/13/04/2017 ካስተማሩት subescribe_now ትውልድ ይዳን

  Рет қаралды 31,816

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 552
@fitsumfifi5740
@fitsumfifi5740 Ай бұрын
ታሪክ ተሠራ በእውነት!! ይሄ በእኛ ዘመን የተደረገ ትልቅ ተአምር ነው ሁለቱንም አባቶቻችንን በአንድ ተጣምሮ ማየት ትልቅ ስሜት ይፈጥራል ይሄንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏እድሜውን ከጤና አጣምሮ ይሥጣቸው በፀጋ በሞገሥ ይጠብቃቸው አሜን።
@Asrat-r4t
@Asrat-r4t Ай бұрын
ኪዳነምህረት ምስክሬ ናት እግዚአብሔር እናንተን ባያስነሳ ኖሮ እንደ ሰዶምና እንደ ገሞራ እንጠፋ ነበረ።ክርስቶስን ስለሰበካችሁን ከሞት አምልጠናል።ከጠላት ጋር ውጊያን ላስተማራችሁን ለሀይማኖት አርበኞቻችን እረዥም ዕድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን።
@AmeenaAjman-x5e
@AmeenaAjman-x5e Ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤እንደእናንተ ያሉ አባቶች ያብዛልን
@DagimSisay-z1w
@DagimSisay-z1w Ай бұрын
አባቶቼ መጥቼ ነበር ግን አደለም መልካቹን ድምፃቹን እንኳን መስማት አልቻልኩም ከሰው ብዛት የተነሳ በረከታቹ ይደርብኝ፡አንድ ላይ በመድረክ ስለሆናቹ ደሞ ደስታዬ ልዩ ነበር
@NathanAbdre
@NathanAbdre Ай бұрын
እኔ ራሱ አላየሓቸውም💔
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ታድላቹሁ በባታው መገኘት
@ktttt7436
@ktttt7436 Ай бұрын
እኔም 😢
@belayneshbelaynesh9414
@belayneshbelaynesh9414 Ай бұрын
እኔም እናቴ ከገጠር ድረስ ህዳ ታፍና ሙታ ነበረ ግን በቦታው መገኘት ራሱ መባረክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@Efteinsae
@Efteinsae Ай бұрын
Betam buchawin bereket new lawekbet🎉​@@sabaghumbot5485
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት Ай бұрын
አባታችን የኛ እንቁ የግፍ የመከራ አባት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅዎት 🙏የመዳን ቀን አሁን ነው☝️እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን እድሜ ማቱሳላ ያድልዎት
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Ай бұрын
@@Kalወለተተክለሐይማኖት አሜን አሜን💚💚
@ethiodude9886
@ethiodude9886 Ай бұрын
አሜን ላንቺም ያሰማሽ
@MimiAbiti
@MimiAbiti Ай бұрын
አሜን ❤
@SintayehuKumsa
@SintayehuKumsa Ай бұрын
አሜን አሜንአሜን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Ай бұрын
አሜን☦️🙏
@fantuhaile3742
@fantuhaile3742 Ай бұрын
አባታችን ታሪኪ ተቀየረ እኔም ከነቤተሰቤ ዳንኩኝ ከጠላት እሰራት ተፋታው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የኔ ሰሰቴ ኖት
@kokebhailu6345
@kokebhailu6345 Ай бұрын
አባቴ ትምህርቶት እኮ አይጠገብም አጥንት ያለመልማል ረጅም እድሜ እመኝሎታለው አባቴ።
@robelgirma1003
@robelgirma1003 Ай бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ንቁ ብለው አስተምረውናልና !!!
@elsabeth2127
@elsabeth2127 Ай бұрын
አባቶቼ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን።
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Ай бұрын
አሜን
@gvvcccc1938
@gvvcccc1938 Ай бұрын
እንደኔ ሁለቱ እባቶች አይቱ ደስ ያለዉ ማነዉ በርከታቸዉ ይድረሰን አሜን አሜን❤❤❤❤
@amanuelmehari3624
@amanuelmehari3624 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን።ኢንደዚ ቅዱሳን ኣባቶች ኢንደዚ ኣብሮው ስያገለግሉና ሲተባበሩ ደስ ይላል።
@hizkielhabtamu9806
@hizkielhabtamu9806 Ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ እኚን የመሰሉ አባቶች ስላሏት እንዳንዳዶቹ አወቅን ባዮች ጩሀታም እና ግልብ ያልሆኑ ይልቁንስ በእውቀት እና በመንፈሳዊነት የጎለበቱ እንቁ አባቶቻችን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
እሰይ ዬኔ ጌታ እሄንን ጊዜ በያለንበት ሆን እንድናይ እንድንሰማ ሰለፈቀድክል ክብርና ምሰጋና ይደረሰህ አባቴ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
አባታችን የበጎች እረኛ የኛ እንቁ የዘማናችን ሐዋርያዉ ሽ ዓመት ኑርልን . በርከታችህ ይድርብን አሜን. ቃል ህዎትን ያሰማልን አባቴ ❤️
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !እሠይ ጠላቴ ሆይ አመለጥኩህ እየዘመርን የአምልኮ ህይወት መፀለይ መስገድ ንሰሀ ቅዱስ ቁርባን መቁጠሪያ የፀሎት ቤት በየቤቱ መስራት ጠላትን ማወቅ ከዛ ማጥቃት ማሠር ሁሉን አስተማራችሁን በነፍስ በስጋ ባለፀጋ አረጋችሁን ለዛ ነው እምወዳቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ዘራቹ ይብዛ
@seblewsemyate5810
@seblewsemyate5810 Ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ግራ ዘመሞች እና ደብተሮች አንጀታቸው ይቃጠል ረጅም እድሜ እና ጤና ለታጋይ አባቶች ይሁን
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 Ай бұрын
እግገዚአብሔር ይመስገን ታሪካዊ ቀን ነዉ
@melattebeje5857
@melattebeje5857 Ай бұрын
ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን የኔ መድህን አለም እየሱሰ ክረሰቶሰ ሳይገባኝ ሳይገባኝ ይህንን የመሠለ ት ት እድሠማ ና አባቶቼን ባንድ እዳይ የረዳህኝ አምላኬ 🙏🙏🙏 እግዚአብሄረ ይመሥገን
@habhabshi5767
@habhabshi5767 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል እዲህ አባቶቻችን ህብረት ስታደርጉ ያምርባችሁአል ተመስገን ጌታዬ አብራችሁ ስላይሁአችሁ ደስታዬ ወደር የለዉም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZerfeshDereje
@ZerfeshDereje Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ሁሌም አይለያችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ በረከታችሁ ይደርብን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። በተለይ ከሰማዕቱ ከቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እንዳይመጡ ያደረገው ያ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ በሱ ላይ አድሮ ሲያሳድድ የነበረው ዲያብሎስ ዛሬ አድጎና ተመንድጎ የእኛም ክፉ ስራ ተጨምሮ የካህናት ግድያ ቤተክርስቲያን ያለችበትን ሁኔታ ማስታወስ በቂ ነው። ከዚህ ሁሉ ጥፋት እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን።
@helenassefa507
@helenassefa507 Ай бұрын
አዎ ሁሌም እንመኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ታሪክ ተሰራልን ሁላችንም የእናንተ ፍሬዎች ደስ ብሎናል
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ Ай бұрын
የተዋህዶልጆች እስኪእልል በሉልኝ ከእስልምና ወደክርስትና ነውየመጣሁት በፆሎታችሁአስቡኝ ያባታችልጆች ወድሜወደ ክርስትና እዲመጣልኝ ከዚህከአስቀያሚ ሀይማኖት ወጥቶልኝ ወደእውነተኛው ሀይማኖት እዲመጣልኝ እኔክርስቲያንነኝ ተመስገን የእፎይን እድሜያስረዝምልን
@gebremadhinbetemariam2820
@gebremadhinbetemariam2820 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ ።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke Ай бұрын
እዉነት ነው አባታችን መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በጣም ብዙ ስቃይ እና መካራ ፈተና እና ስድብ አሳልፈዋል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን
@Beleteasegdew
@Beleteasegdew Ай бұрын
እኔማ ከአጠገባቸው ነኝ ፀበላቸውን ተረጨሁኝ በረከታቸውን ተቀበለሁ ሁሌም አንዲላይ አገልግሉ ያምርባቺኋል❤❤❤
@EshatuYefru-yy3ou
@EshatuYefru-yy3ou Ай бұрын
የት ነው የሚገኙት
@mwmw-k9f
@mwmw-k9f Ай бұрын
አባቶቻችንን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል በቦታው ላልተገኛቹ አኛ የደረሰን በረከት በእምነት ይድረሳቹ አሜን
@AbebawSilku
@AbebawSilku Ай бұрын
በትህትና መከባበር ይህንን ይመስላል አባቶቼ በእውነት እግዚአብሄር ዘመናቹን ይባርክ
@TigstAboye
@TigstAboye Ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን🎉
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🎚 « መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ናቸው» ይህንን ምስክርነት እንድሰማው ለዚህ ላደረሰኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን🎚
@yayenababafekadefekade4922
@yayenababafekadefekade4922 Ай бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነበር ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸዉ❤🙏
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 29 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ላይ ስላየሃች ደስ ብሎኛል ልዑል እግዚአብሔር የሰማይ ቤቱ ይክፈትልን 🥹🤲ሂወት የሚዘራ ትምህርት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን የኔ ስስት ኣባቶች 🥰🥰
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ሁሌም አይለያችሁ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ በርከታችሁም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kebeshami8459
@Kebeshami8459 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን በህብረት ስታገለግሉ ከማየት በላይ ምን እሚያስደስት ነገር አለ ሁሎም እጅግ የፍንናፍቀው እለት ይህ ነው በርቱልን ሁሌም በህብረት ይሁን አገልግሎታችሁን በፍቅርና በናፍቆት ነው እምንጠብቀው❤❤❤❤❤❤
@bezanehalemayehu7034
@bezanehalemayehu7034 Ай бұрын
❤❤❤አቤት የስላሴ ስራ ድንቅ ነው ይህንን ያዘጋጀ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባው ከሌሎች አባቶች ጋር ተሰብስበው ለማየት ያብቃን። እኔም ከልጆቼ ጋር በረከት አገኘሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስናፍቀው የነበረውን ቀን አሳየኝ ክብር ምስጋና ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ ❤❤❤
@EtupiLulu
@EtupiLulu Ай бұрын
አባታችን ቃልህወት ያአስማልን ፀጋወትን ያብዛልን በእድሜ ጤና ጋር ይስጥን ❤❤❤❤
@FrnoTeshome
@FrnoTeshome Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ፣በረከቶ ይደርብኝ አሜን።
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Ай бұрын
አሜን×3 ፀጋዉን ያብዛለዉችሁ እኛ የኦርቶዶክስ ተወሐዷ ዉድ ልጇች በንስሐ ገብተን ቅዱስ ቁርባን ተቀብለን የመንግስቱ ወራሹች ያድርገን እኔ በትምህርታቸዉ ተለዉጪ ይመሥግን ተለዉጫለሁ እባካችሁን ወደተግባራዉ ክርስትና ግብ የመህግን ተከትለን ጠላታችን ሠይጣን እንቁጣጠረዉ አደራ ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ቅድስት ማርያም በፀሉታ ትርዳን ሁሉንም አደራችሁን በርቶ ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤
@ThgffFgff
@ThgffFgff Ай бұрын
ውይ ደስ ሲል ዳቦ ባርከው ሰጥተውን በልተን ፀበል ይዘን ተመለስን በረከቱ እግዚኣብሄር ኣብዝቶልን ተመስገን❤
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ Ай бұрын
ታድላችሁ። ፀበል ከተረጨ በኃላ ነው መሆን አለበት እንጂ አያመልጠንም ነበር። እኛ ፀበል እስከሚረጭ ድረስ ቆይተን ሄድን በፀሐዩ፣ በግፊያው ብዙ ቆመን ስለደከመን ከተረጨን በኃላ ሄድን።
@GenetHabetamu
@GenetHabetamu Ай бұрын
መታደል ነው በረከታቸው ለኛም ይድረሠን ለስደተኞቹም
@ThgffFgff
@ThgffFgff Ай бұрын
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ እግዚኣብሄር ኣምላክ በረከቱ ከሁላችንም ይሁን ኣዎ እኛ ሰው ሁሉ ከሄደ ባሃላ ነው 8:30 ኣከባቢ ነው ቁጭ በለን ስለ ቆየን ነው🙏🏻
@ThgffFgff
@ThgffFgff Ай бұрын
@@GenetHabetamu እግዚኣብሄር ኣምላክ እጥፍ ኣድርጎ ይባርካቹ ዋና ልብ ነው ሚፈለገው
@SaraSara-ln6ij
@SaraSara-ln6ij Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን ለኛ ለስደተኞች ልጆቻችሁ እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Ай бұрын
ለዚህ ላበቃን እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አባቴ ፍሬዎትን ስላዬ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ትውልድ ይዳን ብላቹ መዳኒት ስለሆናቹ በረከታቹ ይደርብን የእግዚያብሄር እጅኸን ከአርያም ላክልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Ай бұрын
በዚ ባለቀ ጌዜ ቁዱሳን ኣባቶቻችን ስለ ሰጠን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መድህነ ኩሉ ኣለም❤❤❤
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
የማንቂያው ደወል በአባታችን መላከመንክራት እና በቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችንን አንድ ያድርግልን 🎉🎉🎉
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Ай бұрын
አባታችን እንኳንም በሰላ መጡልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊🕊 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊🕊 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊🕊 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊🕊
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልቦናን ያድሳል የህይወት ቃል የሰጡን እንቁ አባቶችን ሁለቱም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን ።ህብረታቸው ደስ ሲል አባት ማለት እንዲህ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት አየወ❤❤❤❤❤❤አባታችን እድሜ ፀጋው ያብዛልን❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Ай бұрын
በእዉነት መምህር ሄኖከ ስለ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ የገለፁት አገላለፅ ግሩም ነዉ እኔ ዉጭ ሁኜ መምህርን ስከታተል 12አመቶ ሁኖኛል ብዙኅ ነገር አይተናል ቦሀላ የመጡት ቀሲስ ሄኖክ እንዲሁም ቀሲስ ሄኖክ በእድሜ ትንሹ አባት እንዲሁም መምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት ምንጩ አባታችን መምህር ግርማ ናቸዉ እና ዛሬ ሁሉ ነገር አልፍ አብረዉ ሲያገለግሉ ደስ ያሰኛል እስቲ ካለሁበት እስራት እንድፈታ ፀልዩልኝ ተሰቃየሁ በስደት 😢
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
ስግደት ሚስጥር ይፈታል ቁልጭ አድርጎ ማን ምን እንዳደረገብህ የሚያሳይ ምርጥ x-ray new.ስግደትን አዘውትር ረጅም ስግደት።ላብ እስኪያልብህ ድረስ።ከዛ እዛው ላይ ተኛ።የሚደንቅ ነገርን ታያለህ/ሽ።እኔ ውስጥ ያለህ የተደበቅህ ማነህ እያልክ ስገድ። በመቁጠሪያም ቀጥቅጥ።መልሱን ላንተ እሺ በርታልኝ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Ай бұрын
@@meron7563 አመሰግናለሁ
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Serkalemtube-n8x
@Serkalemtube-n8x Ай бұрын
አባቶቻችን እንኳንም በስላም መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaintMaryam2116
@SaintMaryam2116 Ай бұрын
በጣእሚ ደስ ይላል አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክችን እድመ ከጥእና ጋይስጣች እናታችን ማርያም ከእናንተ ትሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤በርከታቹ ይድርብን ወንድሞቼ እህቶታችን በጽሎታቹ ሃስቡኒ ተስፋእዝጊእ ብላች እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
መምህራችን ዘመኖትን አምላክ አብዝቶ ይባርክልን የዘመናችን ድንቅ ስጦታችን ኖት
@selamchala8687
@selamchala8687 Ай бұрын
አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።እናንተን እግዚአብሔር ባይሰጠን በስደት ያለነው ልጆቹ ስንቶቻችን እንጠፋ ነበር። በረከታችሁ ይደርብን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Ай бұрын
Amen amen amen Kale heywetene yasemale 🙏🏽🤲🏽 elllllllllll elllllllllll elllllllllll yeftuge yebarkuge abatachne 🤲🏽❤berketwete yederbne ❤
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu Ай бұрын
Waaqayyoo gooftaa sagalee jirenyaa sin yaa dhageessisu Ebbifamaa Abbaa kenyyaa ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው Ай бұрын
አቤት መታደል እዴትእደሚያስተምሩ ሳስብ የዘመናችን 4 ቱን ወንጌላትን ይመስሉኛል ከኔ ቀንሶእድሜ ይስጣችሁ ልዩ ነው በጣም ላልሰሙት አሰሙልን❤❤❤
@رحيل511
@رحيل511 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እረዥም ዕድሜን ከጤነ ገር ይስጥልን በረከተቹ ይደርብን❤❤❤
@Meme-j7p9j
@Meme-j7p9j Ай бұрын
አባታችን.እረጀም.እድሜ.ሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እሔንን ላደረገ ለድግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን 🤲 🤲 እልልልልልልልልልልልልልሕ 🌾🌾🌾🌾🌾
@AzebMangistu
@AzebMangistu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ
@Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
@Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy Ай бұрын
እወነትም ታላቅ ጉባኤ ነው። እነዚህ ታላላቅ አባቶች አብረው የፈውስ አገልግሎት ሲሰጡ ማየት በጣም ደስ ይላል። ይህንን ያሳየን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን። የሐዝቡ ብዛት ይገርማል ሰዉ ለድህነት ተጠምተዋል። ቤተክህነት ይህንን ነገር አይተው እንቅፋት ከመሆን የህዝቡን የፈውስ ጥማት አይተው በየክፍለ ከተማው ባሉት አድባራት የፈውስ አገልግሎት እንዲሰጥ በፈቅዱ ጥሩ ነበር።
@DerejeTadese-s8o
@DerejeTadese-s8o Ай бұрын
የእዉነት መምህር ግርማ ልክ ኖት!🙏 አብዛኛዉን ሰዉ ሳይኮሎጂ ነዉ እያሉን ተቸግረናል ፈረንጅ ያመጣብን ጣጣ ነዉ! አባቶቼ ኑሩልን ነቅተናል ተምረናል!🙏
@Emebetsnh
@Emebetsnh Ай бұрын
ትላንትና እጅግ ደስ የሚል አገርግሎት ነበር ብዙ ሰው የተፈወሰበ ጠበልን በደንብ የተጠመቅንበ ጉባኤ ነበር ለአባቶቻችን ፀጋ እና ሞገስን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላቸው ለእኛም በረከተቸው ይደርብን አሜን
@znashmebratu1063
@znashmebratu1063 Ай бұрын
የሚመጣው ሳምንት የት ነው አግልግሎታቸው አባታችን ❤
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Ай бұрын
በስምአም በወልድወመንፈስ ቅዱስ አሃዱአምላክ።አሜን!!!ውድ አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@ወገብርኤል-ከ3ወ
@ወገብርኤል-ከ3ወ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን 🙏✝️❤
@DelightfulUkelele-sw5tp
@DelightfulUkelele-sw5tp Ай бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን🙏
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs Ай бұрын
አባቶቼ እድሜና ጤና ይስጥልን በዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤ የኔ መብራቶች😊😊
@Fireekuushmedia21
@Fireekuushmedia21 Ай бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@MimiAbiti
@MimiAbiti Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን አባታችን እንዴት ደስ ይላል በአንድነት በቅዱሱ ስፍራ ያቆማችሁ የቅዱሳን አምላክ ለዘለዓለም የተመሰገነ የከበረ ይሁን እልልልልልልልልልልልል
@amiraomar8754
@amiraomar8754 Ай бұрын
አባቶቼ አብሬ ሰላየዃችሁ ደሰ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤናጋ ቃላት የለኝም
@NatanNati-g8w
@NatanNati-g8w Ай бұрын
የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Ай бұрын
አባቶችዬ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@GeniTube8
@GeniTube8 Ай бұрын
ቃልይዮት ያሰማልን አበታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 Ай бұрын
በእውነት እንደዛሬው ጉባዔ የተደሰትኩበት ቀን ያለ አይመሰለኝም ።በዚህ ዓይነት መርሐ ግብር ላይ መመሰጋገን እና አብሮ አገልግሎት መስጠት ምን ያህል መባረክ እየቀረበን እንደሆነ ማሳያ ነው ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣በረከታችሁ ለእኛም ይድረስ ለሌሎች ሰባኪያን ደግሞ መማሪያ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ።መገፋፋት የትም አያደርሰንም ።
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
የኛ ዕንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን, ቀሲስ ሄኖክ ወ ማሪያም ፀጋውን ያብዛሎት አባቶቻችንን በአንድ መድረክ ላይ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማየቴ እናመሰግናለን እኔ በግሌ በጣም ነው የማከብራቹ የምወዳቹ እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልን❤❤❤❤❤🙏🌻🌻
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Ай бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጢናጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን 🤲🤲🙏
@SamrawitNuguse-b3f
@SamrawitNuguse-b3f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤❤❤ አሜን❤ ❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoodBirGood-bm3ek
@GoodBirGood-bm3ek Ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ Ай бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሄር እድሜያችሁን ያርዝምል ሺአመት ያኑራችሁ ክብርለድግልማሪያምልጂ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ለአባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውንና አድሜዉን ጨምሮ አብዝቶ ይስጥዎ አባቴ
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ Ай бұрын
የአባቶቻችን አምላክ መድኃኒአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን ይጠብቅልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ደስ ብሎናል አባቶቻችን በአንድነት ማየታችን በእውነት ፣እግዚአብሔር አምላክ ይከበር ይምሥጋና አሜን
@andargetamiru4415
@andargetamiru4415 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !ሁለቱን አባቶች እንደዚህ በማየታችን።
@ethiopiaabyssinia1216
@ethiopiaabyssinia1216 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ Ай бұрын
አባቶቼ🥺❤! እንደው ምን ልበል!? ምንም አልልም ደስታዬ ወደር የለውም!🥺❤🕊 እመ አምላክ ትጠብቃችሁ ብቻ ብዬ ዝም አልኩ🤲😢❤🕊👏
@MlienTedros
@MlienTedros Ай бұрын
እልልል የዚ በረከት ተካፋይ ላደረገኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ደስ የሚል የመባረክ ፕሮግራም ነበረ ዳቦም በቀሲስ እጅ ተባርኮ ተስትቶናል እረጅም እድሜ ላባቶቼ
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Ай бұрын
መምህር ግርማ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተናገሩት ሁሉ በኔ እየደረሰ ነው አንድ ሰሞን ስፀልኝ አንድ ሰሞን ልፍስፍስ ይላል በገንዘቤ በጤናሄ ተጎዳሁ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ነኝ
@Adis-x9o
@Adis-x9o Ай бұрын
አባቶቻችን በጣም አወዳችሗለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛላቹ አሜን
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር እዴሜ ከጤና ይስጣቹ ምን እንላለን 😭🙏🙏🙏ለኛ የደረሰ ለሁላችን ይድረስ
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun Ай бұрын
መምህር ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘንመኖን እግዚአብሔር ይባርክን አሜን አሜን ❤️❤❤❤ል ልልልልልልልልል
@yezufan
@yezufan Ай бұрын
እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም ጠላት ዲያቢሎስ ዘዘላለም ይዋረድ ይፈር ይጎሳቆል እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን
@BanechMiss
@BanechMiss Ай бұрын
እግዚአብሔር አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ቃለህይወት ያሠማልን
@FbfhFjfjhf
@FbfhFjfjhf Ай бұрын
አባቶቼ የኛ ሲሳዮች በረከታችሁ ይደርብኝ አባቶቼ የናንተ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ከስደት መልስ በእጃችሁ ለመባረክ ያብቃኝ ❤
@ወለተገብርኤልያብሳሪዉልጅ
@ወለተገብርኤልያብሳሪዉልጅ Ай бұрын
የድግል ማሪያም ልጅ እድሚና ጤና ይስጥልን አባቶችይ❤❤❤❤❤ በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤ቃለ ሄወት ያሰማልን❤❤❤❤
@helenkiros8436
@helenkiros8436 Ай бұрын
ለአባቶች እድሜና ጤና ይሰጥልን እን ወዳችሁለን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል አሜን
@አበራሽንጉሱየስደትሂወት
@አበራሽንጉሱየስደትሂወት Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችቼ❤❤❤✝️🕯💒🕊
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
Waaawwwwwww በጣም ምወዳቸውና ምናከብራቸው አባት 1ላይ ሆናቹ በማየቴ ደስ ብሎኛል።ተመስገን ጌታዬ ,እሰይ,ተባረኩልን።
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c Ай бұрын
የትላንትና ጉባኤ እጅግ ድንቅ ነበር
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወ ያሰማልኝ አባታ እረጂም እድሜከጠና ይስጥልኝ አሜን አሜኝ
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
38:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 6 М.
የቅዱስ መርቆርዮስ መዝሙሮች  Ye kidus Merkorios Mezmur
30:38
ነገረ ቅዱሳን _ Negere Kidusan
Рет қаралды 4,6 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
ዲያቆን ዘማርያ,  ደምረው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
7:09:20
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 12 М.
Memehir Girma Wondimu 710 ልጄን እረድ ግደል ይለኛል የክፉ መናፍስት ክፋቶች፣ትውልድ ይዳን #subscribe _Like share
21:27
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 29 М.
♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️
53:53
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 215 М.
Memhir Girma  መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 15 B አይነ ጥላ ምንድነው ?
1:34:57
Memehir Girma Wondimu Video  720  ፊቴን ለሰባት ዓመት አበላሸብኝ ከሰው እራሴን አገል ነበር #subescribe_now ትውልድ ይዳን
23:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 16 М.