Mengizem media መስታወት-ፋኖን የተመለከተ ክርክር Mestawet Reeyot with Dr yonas, Prof Mesay, Dr.Aklog and Geletaw

  Рет қаралды 8,314

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@mengizemmedia
@mengizemmedia Күн бұрын
To support mengizem media www.gofundme.com/f/support-mengizem-media
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 11 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ በየቀኑ ሆን ተብሎ እየተፈጅ ቀስማለት እንዴት ይቻላል ?
@ShoaTube.ሸዋ
@ShoaTube.ሸዋ 23 сағат бұрын
ዶር ዮናስ ያየሷቸው ነጥቦች ራሳችንን እያታለልን እየተሽኮረመምን የምንክዳቸውን እውነታዎች ናቸው።
@adamukassa77
@adamukassa77 22 сағат бұрын
ዶር ዮናስ ሁሌም መልካሙንም ችግሩንም በትንተና ምሳየት ይስችላሉ። The great man
@misrakmandefro6860
@misrakmandefro6860 18 сағат бұрын
Yes
@henokamelga1650
@henokamelga1650 9 сағат бұрын
ዶክተር ዮናስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏
@gebredemsis
@gebredemsis 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያውያን ትልቁ ስህተት ምሁራን ሁሉን ነገር አዋቂ ናቸው ብሎ ማመናቸው ነው
@DagonaTube-m7h
@DagonaTube-m7h 8 сағат бұрын
Dr.Yonas is fit for 21st century intellectual discussion. Following him since August,2023!Dr. Aklog is economist and not that much in politics!
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 19 сағат бұрын
ርዕዮት! ትልቅ ሥራ ነው' እየሠራሽ ያለሽው። ሌሎች ሚድያዎች ልክ እንደናተ እንዲህ የተለያዩ ሀሳቦችን ቢያቀርቡልን መልካም ነበር። አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያሉ የነጠሩ ሚድያዎችን የሚከታተሉ ሰዎች ማነስና፣ ታብሎይድ መሰል ጊዜያዊ አሉባልታ የሚያሰራጩ ሚድያዎች ላይ ግን እንደ ግሪሳ' ከቦ የሚያዳምቀውን ማየት' ያሳዝናል። ውይይቱ መልካም ነው፣ ፕሮፌሰር መሳይ' ጄኖሳይድ አይደለም የሚሉት በሀጫሉ ሞት ላይ ሻሸመኔ የተገደለው' አማራ' ተመርጦ አይደለም ወይ ' በዘሩ? በትግራይ ላይ' የተካሄደው ምን' ሊባል ነው? ዶክተር ዮናስ' ብዙ ጊዜ' ከሻለቃ ጋር የተዳማ ይመስል ሁሌ ውይይቱ ውስጥ ሲገቡ ግለሰባዊ ግጭት እንጂ በጭብጡ ላይ አይደለም።
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 7 сағат бұрын
ዶክተር አክሎግና አቶ ገለታው ❤👌🙏
@emammohammed1575
@emammohammed1575 2 сағат бұрын
ዋው ዶር ዮናስ 🎉
@TameratAlex
@TameratAlex 4 сағат бұрын
እስቲ በረሃ ግቡና roadmap አዘጋጁ። እዛ ቁጭ ብሎ መለፍ ለፍ አይደለም።
@mengizemmedia
@mengizemmedia Күн бұрын
Please Like, share and subscribe mengizem media
@antemick
@antemick 18 сағат бұрын
Dr Yonas please focus on economy and social justice. Let them to do PR for Fano. If you stay on your lane that would be a big help for Fano. You’re more make sense when you talk about Economic Deficit. Thank you sir
@ethiopiaarchive9437
@ethiopiaarchive9437 8 сағат бұрын
ይህኔ አንድ ደህና ጠቃሚ አርቲክል ሳትጽፍ ነው የምትፈላሰፈው😅
@ShoaTube.ሸዋ
@ShoaTube.ሸዋ 23 сағат бұрын
የአማራ ሕዝብ የህልውና ጥያቄ አለበት የመልካም አስተዳደርና የትጥቅ መፍታትና አለመፍታት ጉዳይ ብሎ ማድበስበስ ተገቢ አይደለም
@TrunehYirga
@TrunehYirga 22 сағат бұрын
ግሩም ውይይት
@tafessesolomon2095
@tafessesolomon2095 21 сағат бұрын
Im appreciat dr. Yonas ....he come always with ideas
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 7 сағат бұрын
The discussion is really appreciable
@DAT991
@DAT991 22 сағат бұрын
ርዬትዬ ስላሰናዳሽው ምርጥ ዝግጅት እናመሰግንሻለን....ስለ ሀቀኛነትሽና ስለጠንካራ እውነተኛ አቋምሽም ከልብ ከልብ አመሰግንሻለሁ...በርቺልን
@antemick
@antemick 18 сағат бұрын
Very brilliant thoughts
@MunitCoccoliza
@MunitCoccoliza Сағат бұрын
Prof. Mesay just said my point of concern 21:25
@setiesendek6697
@setiesendek6697 12 сағат бұрын
ዶ/ር ዮናስ ያነሷቸው ነጥብ 95% ተቀባይነት ያላቸው እና በአማራ ፋኖ እና በሊህቃኑ በኩል ውይይት ተደርጎባቸው ማህበረሰቡ ከገባበት ችግር በአጭር ጊዜ እንዲዎጣ መሆን አለበት።
@kirubeltekletsadik8527
@kirubeltekletsadik8527 22 сағат бұрын
Dr. Yonas closing statemts about intellectual living abroad. Looks pragmatic approach.
@nyo1026
@nyo1026 47 минут бұрын
Why do u keep changing the view on the zoom call ??????
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 7 сағат бұрын
ግሩም ትምህርታዊ እና ገንቢ ነው ትመሰገናላችሁ
@antemick
@antemick 18 сағат бұрын
Professor Mesay Never Disappoints
@semeredinmohammed436
@semeredinmohammed436 22 сағат бұрын
@yenenehGirma-ji2zp
@yenenehGirma-ji2zp 20 сағат бұрын
Dr.Yonas
@fekadetessema8538
@fekadetessema8538 6 сағат бұрын
ለብዙዎቻችሁ ኢትዮጵያዊነት አማራዊነት ነው:: ባይሆን ግን የአማራ ፍኖ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ እንደሚሆን አርጋችሁ አታደነቁሩንም:: ትናትን የወያኔ ና የኦነግ ጭፍጨፋ ብላችሁ አውግዛችሁ አታውቁም:: ጦርነት ካለ መንግስት ድሮን መጠቀም መኖሩን የግድ ነው:: እንዴት ጄኖሳይድ አማራ ላይ ብቻ ለምሆን እንዴት ቻለ? ለእናንተ የኦሮሞውና የትግሬው እንዴት ጄኖሳይድ አልሆነም? ከሆነ ደግሞ ሁሉም ጋ የዘር ፍጅት እንዴት ሊሆን ይችላል? ማነው የአማራ ፅንፈኛ የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ አደረገው? ለዚያውም ከሌሎች ብሄረተኞች በላይና በከፋ ሁኔታ የእራሱ ህዝብ ( አማራ) ጨፍጨፊ! የአማራ ጨፍጨፊ ኢትዮጵያን ሊጨፈጭፍ ነው? ለአማራ ያልሆነ ገዳይ እንዴት ለኢትዮጲያ ይሆናል:: ኢትዮጵያ የብዙ ህዝቦች ሃገር ነች ኢትዬጵያ ቆማ ያለችው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእንድነት በመቆም ባፈሰሱት ደም ነው እናንተ እንደምትሉት በአማራ ብቻ አይደለም::: ኢትዮጵያ የወደደ በመሪዎችም ይሁን በአንድ ዘር ጥላቻ አይስብክም:: ውይይት እርቅ ይጠራል ጦርነት ያወግዛል
@getahunwoldemeskel
@getahunwoldemeskel 11 сағат бұрын
እንደተለመደው ግሩም ውይይት ነው፤ የኢትዮጽያ ተስፋዎች። አገር በሚገባ ያልተጠቀመበት ሀብት ናችሁ! የሚሳሳላችሁ ናችሁ።
@ttm770
@ttm770 5 сағат бұрын
፣ገለታው ምሁራንን ለማስተማር አትሞክር።
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 23 сағат бұрын
የፋኖ መነሻው ሀሳብ አንድ ካደረገው መድረሻውም ደግሞ ኢትዮጵያውያንን የሚያስማ ጭብጥ ቢይዝ መልካም ነው ፋኖ በዚህ ሰዓት በአንድ ይመራ ከባድ ነው ለበለጠ ጥቃት ይጋለጣል ለትግል አንድ ያደረጋችው መንፈስ ለድል ና ለአንድንት የሚበቃ ሀይል ይሆናችዋል
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 14 сағат бұрын
መሳይ ስለ አማራው እልቂት ያልገባው ሰው ሆኖዋል።
@q2sen158
@q2sen158 13 сағат бұрын
Professor Mesay has failed in the last saying that the Amhara genocide is not genocide like the Jews and Cambodians etc while it’s worsen than ever with a brutal killing, labeling Slaughtering of hat have ever been before
@Emo_Xindra
@Emo_Xindra 20 сағат бұрын
I am always happy with Dr. Yonass analysis. However, he fails to recognize the alternative that Fano is employing. If the discussion is one-sided then it fail short of delivering the key message to it's audience as it lacks comprehensiveness. My key idea in the Fano struggle is to strengthen their link and coordination in fight and information sharing. I wish if unity is ensured through institutional, organizational, operational and public relations areas. Where is the thinking outside the usual sphere of thinking? Do they always should follow every past route in this new dynamic and evolving challenge.
@Hiru2019
@Hiru2019 11 сағат бұрын
ያሳዝናል ቢማሩም ባይማሩም ጦረኞች ቢያረጁም እርቅ የማይፈልጉ! በዚህ ትምህርት ዝግጅትና እድሜ ማስታረቅ ነበር የሚገባችሁ! ነውር ነዉ!!
@betiyegish1686
@betiyegish1686 23 сағат бұрын
Dr. Aklok please let us hear you come up with a solution. Stop victimizing. We know. Lets find a solution.
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 9 сағат бұрын
Tragedy really has passed the limit. Better to say weakness or something like that.
@wasma1971
@wasma1971 14 сағат бұрын
ፕሮፌሰር መሳይ የሚያራምዱት አቋም መድረኩን የሚመጥን ካለመሆኑም በላይ የአድርባይነት ተፅኖ የተጫነው ባይሆን
@zerguat
@zerguat 5 сағат бұрын
አይ ምሁራኖች አቢይ ን በማስወገድ ሀገሪቱ እንዴት ልትቀጥል እንደምትችል ሽው አላለባችሁም ።
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 18 сағат бұрын
ዮናስ ትክክል ነው, ለምንድነው ግን በመሸፋፈን ችግሮችን መሸሽ የሚቀናን??? እስከመቼ?? በዚህ መሃል የሚጠፋው ሕይዎትስ??? የዎገን ስቃይና እንግልት እንዴት አያሳዝናቸዉም? በተለይ አክሎግና ገለታው.
@MenkirHmichael
@MenkirHmichael 8 сағат бұрын
ክርክሩ አሳታፊ እንዲሆን ሌሎች ምሁራን ከኦሮሞ፣ከትግሬ፣ወዘተ ለምሳሌ እነ ፕ/ር ኢዝቀል ጋቢሳ፣ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ የመሳሰሉትን ለመጋበዝ ብትሞክሪ የበለጠ ሃገራዊ ጥርጣሬ የሚያስወግድ ይሆናል።
@bluelife6722
@bluelife6722 17 сағат бұрын
galacticos💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@gebredemsis
@gebredemsis 4 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር ደካማ ጎን የለኝም ብሎ ስለሚነሳ ነው ፋኖ ጠንካራ ጎን ያለውን ያህል ደካማ ጎንም አለው እና ይህ አይወራ ብሎ መዋሸት ፋኖን አይጠቅመውም
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 23 сағат бұрын
Full of illusions ... conflict would worsen the already worsening situation of the country ... Elders should promote and advocate peace
@memune2724
@memune2724 23 сағат бұрын
ለገለታው ጥያቄ !? የፋኖ ትግል ብሶቱን ፋሽስቱ አብይ ቢመልስለት ፋኖ ወደ ቤቱ ይገባል ማለት ነው? አንግህም አዲስ እበባ መግባት ትችላለህ መሳሪያ በቁጥር እንሰጠሀለን ቢባል በቃ?
@sintayehudamite7914
@sintayehudamite7914 23 сағат бұрын
የ ዶ/ር ዮናስ ብሩ pdf ፁፋ የት ይገኛል!!
@mengizemmedia
@mengizemmedia 22 сағат бұрын
zehabesha.com/fanos-military-successes-and-political-tragedies/
@fasilabreha1845
@fasilabreha1845 20 сағат бұрын
የህዝቡን በጦርነቱ ስቃዩን ከአሜሪካ አልታያችሁም
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 16 сағат бұрын
Now too late to discuss such arguments
@alemsani5007
@alemsani5007 23 сағат бұрын
አልመሰለኝም ብሎ ንግግር
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 14 сағат бұрын
There are two things I don't agree with?prof messay. Don't compare EPLF and TPLF with fano. The manifesto divorce from Ethiopia?fano is because of Amhar?United is a strong and getting what you asked. 2nd, the fano the result,it shows as faster, it's okay but not giving as hope to finally to get what we wanted?
@workukirosmekonnen8587
@workukirosmekonnen8587 3 сағат бұрын
Dr yoni, you are too blunt to speak out the cultural issues of Ethiopians.
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 17 сағат бұрын
Dr.ዮናስ አንተ የምትፈልገውን አስተሳሰብ ፋኖ አያስተናግድም። አንተ ለአማራ ታስባለህ ብሎ አያስብም በአንተ አስተሳሰብ አንተ ብቻ አዋቂ፣ የአንተን ቅራቅንቦ መጣጥፍ ዞርብለው ያዩታል ብለህ ጊዜህን አታቃጥል። ስለ ፋኖ የህዝብ ግንኙነት አንተ አትመርጥለትም።
@wmym
@wmym 12 сағат бұрын
አይ ወንድሜ ገለታው ዘለቀ። ዶ/ር ዮናስ ከዚህ በፊት እንግሊዝኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ መሆን አለበት ብሎ ሀሳብ ያቀረበ ሰው ነው። ለሱ እንግሊዝኛ ለሱ አልፈውና ኦሜጋው ነው። ባለጉዳዮቹ ቢገባቸው ባይገባቸው ጉዳዩ አይደለም። አማርኛ ሲናገር እንዳየሁና እንዳስታዋልከው ጥርት አድርጎ ነው።
@ZawiyaHusen
@ZawiyaHusen 18 сағат бұрын
ትላልቆች አይደላችሁ የወደ ሰላም ጥሪ እድሜያችሁ የጦርነት ፉኖታ ካርታ ምክክር its aሼም ምን አለባችሁ አሜሪካ አይደላችሁ ፡ ለናንተ ስራ ነው ለህዝቡ ስቃይ፡፡😂
@dagi-en9ir
@dagi-en9ir 23 сағат бұрын
tplf የትግራይ ህዝብ ተጠቅመው ስልጣን ያዘ ለህዝቡ ምን ተረፈው : አሁንስ ፋኖ ታግሎ ስልጣን ላይ ቢወጣ ህዝቡን ትተን በዚህ ውይይት ላይ ያላችሁትን በፖለቲካ ፕሮሰስ ውስጥ እንደሚከታችሁ ምን ማረጋገጫ አለ ? ከጦርነት ውጪ ችግሮችን የመፍቻ መንገዶች የሉም ን በዚህ ላይ ትንታኔ የተሰጡ ?
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 15 сағат бұрын
በየትኛውም መድረክ መስማማት የማይቻልበት ምክንያት የትግሉ መሠረተቢስ መሆኑን ዎንኝው ምክንያት ይመስለኛል ከፍተኛ ቁጣ እና አቅምን አለማወቅ እና ውሸት መስከን ተገቢ ነው መረጋጋት ያስፈልጋል ተምረው ያልተማሩ ምሁራን ናቸው
@dambalagelokutela1920
@dambalagelokutela1920 18 сағат бұрын
ድልብ ነፍጠኞች። አያማራችሁ ይቀራል። አገር ወዳድ ምሁራን ናቸው ብለን አምነናቸው ነበር። ግዜ አባክነናል።
@q2sen158
@q2sen158 13 сағат бұрын
Yetabatik tamelitaleh Fano Ena Amhara reditok newu ezih yederesikew alasxhilachu ale beka Tayaleh😂
@NabiyuMezana
@NabiyuMezana 18 сағат бұрын
Fano has no agenda at all oromiya and tigri both wil going to be separate fano wil be 0 ajanda😂
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 14 сағат бұрын
ገለታው አይመጥንም ለውይይቱ
@sintayehudamite7914
@sintayehudamite7914 23 сағат бұрын
የ ዶ/ር ዮናስ ብሩ pdf ፁፋ የት ይገኛል!!
@fekadetessema8538
@fekadetessema8538 5 сағат бұрын
ለብዙዎቻችሁ ኢትዮጵያዊነት አማራዊነት ነው:: ባይሆን ግን የአማራ ፍኖ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ እንደሚሆን አርጋችሁ አታደነቁሩንም:: ትናትን የወያኔ ና የኦነግ ጭፍጨፋ ብላችሁ አውግዛችሁ አታውቁም:: ጦርነት ካለ መንግስት ድሮን መጠቀም መኖሩን የግድ ነው:: እንዴት ጄኖሳይድ አማራ ላይ ብቻ ለምሆን እንዴት ቻለ? ለእናንተ የኦሮሞውና የትግሬው እንዴት ጄኖሳይድ አልሆነም? ከሆነ ደግሞ ሁሉም ጋ የዘር ፍጅት እንዴት ሊሆን ይችላል? ማነው የአማራ ፅንፈኛ የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ አደረገው? ለዚያውም ከሌሎች ብሄረተኞች በላይና በከፋ ሁኔታ የእራሱ ህዝብ ( አማራ) ጨፍጨፊ! የአማራ ጨፍጨፊ ኢትዮጵያን ሊጨፈጭፍ ነው? ለአማራ ያልሆነ ገዳይ እንዴት ለኢትዮጲያ ይሆናል:: ኢትዮጵያ የብዙ ህዝቦች ሃገር ነች ኢትዬጵያ ቆማ ያለችው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእንድነት በመቆም ባፈሰሱት ደም ነው እናንተ እንደምትሉት በአማራ ብቻ አይደለም::: ኢትዮጵያ የወደደ በመሪዎችም ይሁን በአንድ ዘር ጥላቻ አይስብክም:: ውይይት እርቅ ይጠራል ጦርነት ያወግዛል
የጌታቸው ረዳ ጎምዛዛ ቀልድ፤ መርዝ ይዘው የሚዞሩ|ETHIO FORUM
17:32
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 36 МЛН
EMS Eletawi የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግኑኝነት ወዴት Fri 13 Dec 2024
1:23:49
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
39:44
Awra Tube
Рет қаралды 14 М.
እውነት ነው ግን •••? // ቆይታ ከዘመዴ ጋር #ethiobeteseb
1:30:38
Макрон ищет нового премьер-министра
1:09
Euronews по-русски
Рет қаралды 1,2 М.
Anchor Media የወሎ ግንባር የሰሞኑ ተጋድሎዎች
19:26