Ethiopia:እደለኛ እናት እና ልጆች አብረው ሲዘምሩ።ዘማሪት ፋንቱ እና ልጆቿ

  Рет қаралды 22,689

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
ባዛኝቷ ይህ መባርክ ብቻ ሳይሆኝ የተለየ እና ልዬ ፀጋ ነው እውነት ስታስቀኑ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን💕👏 ሲያምሩ ሲያስቀኑ ሲገርሙ እውነት ግሩም ድንቅ ብያለሁ💕👏
@ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ
@ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ 3 жыл бұрын
የምር ግን ሁለቱም ልጆቿ ናቸው እንዴ ??
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
@@ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ አዎ ውድ ልጆቾ ነቸው
@ጎስዓልብየቃለሰናየ
@ጎስዓልብየቃለሰናየ 3 жыл бұрын
መታደል ነው እናት እና ልጆቿ አብሮ መዘመር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚኣብሔር ያክብርልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
መታደልነውእናትእናልጅቿአብሮመዘመርዝማሬመላእክትያሰማልን
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ልጆች የእናታቸው ሲወርሱ ለዛውም በዚህ ሀገር ሁኔታ መታደል ነው ።ልጆችሽን የባረከልሽ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን። የሁላችን ልጆች እግዚአብሔር ይባርክልን። አሜን። ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።የመንግስቱ ወራሽ ያርግልን።አሜን።
@MenkerMezmur21
@MenkerMezmur21 3 жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ እና ልጆችሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 жыл бұрын
ፀጋ ውን ያብዛላቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንበእውነት መባረክ ነው
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለሁላችሁም በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ በቤቱ ያፅናልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ውቢትቲዩብ-ጨ5ዀ
@ውቢትቲዩብ-ጨ5ዀ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መላ ቤተሰቡን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኢትዩጵያ ሰላሙን ይላክልን አሜን
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 жыл бұрын
ዘመናቹህ በዘማሪ ኑሩልን ሰላማቹህ ብዝትዝት።ይበለን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪ 🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
በእውነት መታደል ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@lafyameer2468
@lafyameer2468 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምን አይነት መታደል ነው እድሜና ጤና ያድልልን ልኡል እግዚአብሔር
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መላው ቤተሰብሽን።በጸጋ ያኑልሽ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
@አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእወነት የመላእክት ዝማሬ ጣዑሙ ዜማ ዝማሬ መልእክት ያሠማልን አምላኬ ቅዱሳን ባበቱ ያፂናላችሁ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
አሜን እየሱሰ ይምጣና ያሰተካክለን እየሱሰ ያድናል ይታደጋል የነፍሳችን እርካታ እየሱሰ ለዘልአለም ይባርክ
@hdidydud7535
@hdidydud7535 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእውነት ደስስስስስስስስ ስትሉ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹው ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑራቹው ውብ ቤቴስቦች
@mariamawitgetiye8838
@mariamawitgetiye8838 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመናችውን ድንግል ትባርክላችው
@amareshiberukeraga724
@amareshiberukeraga724 3 жыл бұрын
እህት ፋንቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ልጆችሽን ያሳድጋቸው፡
@mesismart1332
@mesismart1332 3 жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን እናትና ልጆች በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን
@hayahaya2845
@hayahaya2845 3 жыл бұрын
መታደል ነው እናት እና ልጆች ታስቀናላቹህ😍😍
@yergeduasefa7236
@yergeduasefa7236 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናትና ልጆች በእውነት ኢሄ መታደል ነው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን እኽታችን ፋንቱ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ከነ ልጆችሽ 🙏🙏🙏
@abuusuy7424
@abuusuy7424 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
እማ ፋንቱዬ በእዶሜ በጤና ያኑርልን መታደል እኮ ነው❤❤
@enanimuluneh3531
@enanimuluneh3531 3 жыл бұрын
መታደልእኮነው
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንዴት እንደምወዳት ዘማሪት ፋንቱ ልዩ ናት
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አቤት መመረጥ ነው እኮ
@asterabebe2475
@asterabebe2475 3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@signals8462
@signals8462 3 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የምያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏
@زينبمحمد-م7ك3م
@زينبمحمد-م7ك3م 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@ጽጌሬዳቻናል
@ጽጌሬዳቻናል 3 жыл бұрын
በስንት ጊዜ ይሄን መዝሙር ሰማውት በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@youshiindala9948
@youshiindala9948 3 жыл бұрын
አሜ አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማን
@ወለተፆዮንወይምህረትንኝ
@ወለተፆዮንወይምህረትንኝ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከእኔ ልጆች 🥰🥰🥰
@somali3266
@somali3266 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማል
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 3 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን ደስስስስስትሉመታደልነው💐
@hayahaya2845
@hayahaya2845 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ለሁላቹህም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ብዝዝዝት ያድርግላቹህ
@sjssjsjs4565
@sjssjsjs4565 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማራ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 3 жыл бұрын
አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ይባርካችሁ💐💚🙏
@muluteffera196
@muluteffera196 3 жыл бұрын
የአንቺ ስራ ነው እግዚአብሔር ተጨምሯል ብርቺ ብጎ ስራ መታደል
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልልን❤❤❤
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 3 жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክልን
@ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ
@ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜንንንንንንን
@boyaYoutube-x2c
@boyaYoutube-x2c 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤
@addisaddis3562
@addisaddis3562 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፉንትዬ እንዴት እንዳደጉ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር!
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ 😍 ደስ ሲሉ በማርያም
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ
@storetechno9259
@storetechno9259 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክ ያሰማልን❤❤❤💛💛💛💚💚💚
@shebsh775
@shebsh775 3 жыл бұрын
እናተም የናታችሁን ፀጋ እዳድላችሁ አምላክን ጠይቁት
@jduddhdhdhhd8317
@jduddhdhdhhd8317 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬመላክያሰማልን
@hyoo3893
@hyoo3893 3 жыл бұрын
ብእውነት በጣም ደስስስ ትላላችሁ እግዝአብሔር ጸጋው አብዝቶ ይስጣችሁ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውዶችየ♥
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቤቱ ያፅናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ያድላችሁ አሜን
@asdgfdsaasdgfdsakk
@asdgfdsaasdgfdsakk 3 жыл бұрын
ዚማሪ መላክት ያሰማልን
@hawabonaa
@hawabonaa 3 жыл бұрын
I remember when I was child at Beshofetu saint Rufaeail church before and after every evening preaching programme it opened Fantu and Engdawork Bekel song wow at that time I think no one other than those two singer the song opened loudly it was lestin far distance and also still no Chang of sound the same that amazing thank you.
@alembeyene7552
@alembeyene7552 3 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን
@jenetjlear2153
@jenetjlear2153 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ አሜን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 3 жыл бұрын
ጥዑም የመላክት ዝማሬ መላክት ያሰማልት
@aagg1710
@aagg1710 3 жыл бұрын
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን እንደት መታደል ነው እግዚያብሄር በሄዳችሁበት ሁሉ ሞገስ ይሁናችሁ 💒💞💔
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 3 жыл бұрын
ምንኛ መባረክ ነው እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@منيمحمد-ه9ي
@منيمحمد-ه9ي 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሠማችው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏 የኔ ዉቦች እናት ና ልጆችሽ 🙏😘 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን።
@Sara-ix6lv
@Sara-ix6lv 3 жыл бұрын
ዝመሬ መለእክትንየሰመል ጥገውንየብዘለቹ
@itemsgodzilla7750
@itemsgodzilla7750 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ እኛ ትንንሾችንም እግዜህቤር ባረያው ያድርግን አሚን
@comceil5329
@comceil5329 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
እህታችን እሰከፈለጎችሽ ክፉ አይካችሁ ውይ ልጅ የናቱን ስይዝ ደሲል ዝማሬመላክትን ያሰማልን ልጆችሽ ፍፃሚያችው ያመረ የተዋበይሁን አሜን🤲🤲🤲⛪️⛪️🕊🕊🕊
@SalamSalam-np5ji
@SalamSalam-np5ji 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ይሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ። እንዴት መታደል ነው ተባረኩልን።
@GetEthioHabesha
@GetEthioHabesha 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፡ ፡ 🙏🙏🙏
@shebsh775
@shebsh775 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናቴና እህቶቸዋ መታደል ነው እናትናልይ መድኔን ማመስገን
@shibruayele2683
@shibruayele2683 3 жыл бұрын
የመልካም ቤተሰብ መሠረት ጌታና እናቱ እመቤታቾን ያሉበት በት ስለሆነ ጌታ ይባርካችሁ
@hananmolla133
@hananmolla133 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mtkemtkes1574
@mtkemtkes1574 3 жыл бұрын
ደስስስ ስትሉ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🥰🥰🥰
@angaroemebet527
@angaroemebet527 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you all beautiful mazmer and beautiful family God bless you ❤
@kiduseyakidist7075
@kiduseyakidist7075 3 жыл бұрын
Setaskenu metadel newe Tebareku 🙏🙏🙏
@salmancell4950
@salmancell4950 3 жыл бұрын
ዝማሬመላክያሠማልንአሜን
@bizuwarkayalewa1032
@bizuwarkayalewa1032 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ እናታችን እና ውድ እህቶቻችን በቤቱ ያፅናልን አይ መመረጥ መታደል እኮ ነው
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ ተባረኩልኝ!
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Zemare melikten yasemalin Amen Amen Amen ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏👋
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጣችሁ:ፍቅሩንያብዛላችሁ:ታምራላችሁበጣም
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏✝️✝️
@aagg1710
@aagg1710 3 жыл бұрын
እናት እና ልጅ እንደት መታደል ነው 😢💞💔
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማችሁ እድሜናጤናን ያድላችሁ
@lamlamlamlam1312
@lamlamlamlam1312 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመልልው ቤተስቦችሽ
@habenhadgu9526
@habenhadgu9526 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እድሚያቹሁ ያርዝምላቹሁ ፈጣሪ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@doobydooby5834
@doobydooby5834 3 жыл бұрын
ዝማሬመላዕክትንያሰማልን
@norlinmamasalagat9502
@norlinmamasalagat9502 3 жыл бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን አሜንፈጣሪ ይባርካችሁ
@doobydooby5834
@doobydooby5834 3 жыл бұрын
አሜንእናታችን
@MonaMona-vz4rj
@MonaMona-vz4rj 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
@selamawitgebremichael7515
@selamawitgebremichael7515 3 жыл бұрын
Amen 🙏 zemare melaket yasemalen
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ከሁሉ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ ፀጋው ን ያብዛላችሁ በጣም የምዳቸው
@abedesta2137
@abedesta2137 3 жыл бұрын
እደዚህም መባረክ አለ ብርክ በሉ
@jneetjneet4717
@jneetjneet4717 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🎤🎻🎤🎻🎤🎻🎤🎻🎤🎻🎤Bewinet Zemare Melaketin yasemaln Amen
@hanatesfaw1946
@hanatesfaw1946 3 жыл бұрын
ዘማሪ ፋንቱወልዱ ከነልጆችሽ ዝማሬ መላክት ያሰማል
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ዝማሬ፤መላክትን፤የአሰማልን፤አቤት፤መታደል፤ደስስስስስስ፤ስትሉ፤አግያብሄር፤ይባርካችሁ፤ጸጋውን፤የአብዛላችሁ፤ሰላማችሁ፤ይብዛ፤ፈጣሪ፤ይጠብቃችሁ💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐💚💛❤👏👏👏
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
ዘማሪመላከትያስማልን
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
እናት ዘማሬት ፋንቱዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ልጆችሽንም እማምላክ ትጠብቅልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ
@dohaqatar3999
@dohaqatar3999 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ አቢት እንዴት ታምራላቹ
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
ዚማሬ ማለእክት የሠማልን
@ytft1850
@ytft1850 3 жыл бұрын
የኔማሮች።💗💕🎤
@grofegrofe3598
@grofegrofe3598 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ማሪያም በሠላም ትገላግልሽ ዬኔ ማር
@brhannooh5433
@brhannooh5433 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 510 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 2,8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 38 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН