አሜሪካ እና ማሩ አሁንም ተፋጠዋል!!!

  Рет қаралды 105,188

 Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

Maru Balageru ማሩ ባላገሩ

Күн бұрын

Пікірлер: 327
@manufikir4845
@manufikir4845 3 жыл бұрын
ማሩየ እንኳን ደህና መጣህ።ኧረ ማሩየ ለወሎ ህዝብ እና በሳኡድ አረቢያ የምድር ሲኦል ሁኖባቸዉ ላሉ ወገኖቻችን ድምፅ ሁንልን በእግዚአብሔር ማሩየ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ለመርሳራ ለወልደያ ኧረ ወሎየወች የት ናችሁ።
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 жыл бұрын
@@ebnualiali2425 እድህ እሚጃጃለዉ አይባልም እኛን እያዝናናን ነዉ ።
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 жыл бұрын
@@ebnualiali2425 ለመዝናናት መሄድ አይጠበቅብኝም እየተዝናናሁ ነዉ ባለሁበት ቦታ።
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 3 жыл бұрын
ማሩ አመስግናለሁ። ስላማችንን ባጣን በት ወቅት ትንሽ ፈገግ አድርገህኛል ወያኔ ሰላምሽ ይጥፋ አሁንስ ሰለቸን ጠላናችሁ ክፉወች
@maru_balageru
@maru_balageru 3 жыл бұрын
ወዳጄ በሁለቱም ጉዳይ ላይ በተቻለ መጠን ማሩ ቪዲዮ ሰርቶ ለቀናል ተመልከታቸው ለጥቆማው ግን በማሩ ስም እናመሰግናለን።
@procell803
@procell803 3 жыл бұрын
ማሩዬ ጥሩ ትምህርት ነዉ ነዉ የምታነሳቸው ሃሳቦች በሙሉ ይመቹኛል በርታልን
@azmacharagaw7895
@azmacharagaw7895 3 жыл бұрын
ልዩ ሀይል ወይንም መከላከያን ወይንም ፋኖን ተቀላቅለህ ሀገረና ህዝብህን ከጥቃት አትከላከልና ጓሮ ለጓሮ እየዞርክ ከዩቲዩብ የምታገኘውን ገንዘብ ሰብስብ ምናለ ቢያንስ እየተዋደቁ ላሉ ጀግኖች ብርታት የሚሆን ስራ እንኳን ብትሰራ ሬንጀር መልበሱ ቢያስፈራህም ክላሽ ለማንገብ ወኔ ብታጣም መሀል ቁጭ ብለህ ፎቶ ተነሳ
@znawtesema6124
@znawtesema6124 3 жыл бұрын
ያገሬ ሰው ወኔው ላገሩ አቤት ደስ ሲል ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነው።ይዋጣልን አላለም
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 жыл бұрын
ማርዩ ከረሜላ እንኳን ደህና መጣክ የአንተን ቪዲዮ ደጋግሜ አየዋለሁ አይሰለችም ሆቴል ገብተህ የሰራህውን ቪዲዮ አንዳንድ ቦታ አንስተህዋል ሊፍት ላይ ስትሄድ መግቢያው አካባቢ የምፈልገው የሚያዝናና ቦታ ነበር ተናደድኩ ሌላ ግዜ አታንሳው አትጥፋ ማርዬ በርታ
@qwqw2105
@qwqw2105 3 жыл бұрын
ማሩ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁነን ለስደተኞችም
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 жыл бұрын
አየማሩየ ጎበዝ ለሀገርም ለሰሜንወሎ ለሳኡድ እስርቤት ላሉት እስረኞች ድመጽ ሁነን በርታ ክክክክ አየማሩ ጣሊያንን ጠይቂብሏህ ጁታወችንም ፈጣሪ ከምድር ያጥፍልን
@Addis_home_Finder2119
@Addis_home_Finder2119 3 жыл бұрын
abo yimechih silewunet gin dimitsi aliba lehonew le wollo hizib bahilun ena tufitun silasitewawek ejig betam enameseginalen! mariye no words express about you simply you are fantastic man ! I wish long live for you!
@maru_balageru
@maru_balageru 3 жыл бұрын
Ameseginalehu wonde
@Menzuma
@Menzuma 2 жыл бұрын
Don't forget to subscribe and like my channel #ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋቹ kzbin.info
@አባይነሽየማርያምልጅ
@አባይነሽየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ጣፍላት ክክክክ አይ ማሩ ፈታ እኮነው የምታረገኝ ሰላምህ ይብዛ ሲቀጥል በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፁ ሁኑ ፍትትትትትትህህህህ በሉ አያስከፍልም
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 3 жыл бұрын
ማሩዬ ጀግናዬ ይችን የእርጎ ዝንም ልክልኳን ንገርልኝ እንደዚህ😁 የኛ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 3 жыл бұрын
እ 😁😁😁😁😁💪👍🇪🇹
@engdasewfenkle2082
@engdasewfenkle2082 3 жыл бұрын
ትክክለኛ የአማራ ስነልቦና ነው
@textsfgd5842
@textsfgd5842 3 жыл бұрын
ማሩዬ ዬኛዬግና ትክክለኛ ያማራልጅ በርታ ወድማችን
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 жыл бұрын
😂😂😂ጎበዝ ማሩዬ ይሄንይን ሲሰሙ አማርካኞች ጉዳቸው ነው
@reemreem2594
@reemreem2594 3 жыл бұрын
እኮ ክክክክ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
😁😁😁
@aletasebarage5223
@aletasebarage5223 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ማሩየ💙💞💝💝💝💞💖
@Lily-js6pc
@Lily-js6pc 3 жыл бұрын
God bless you “MAREYE “ I love you .
@fikirteatnafe7728
@fikirteatnafe7728 3 жыл бұрын
ጠያቂው (ጸሀፊው ) በጣም ጎበዝ ነው ሁለትሁም በጣም ጎበዝ ናቸው 👏👏👌
@kemalwollochanal8609
@kemalwollochanal8609 3 жыл бұрын
ውድ ወሎየወችና አማራወች በዚህ ሊክ በመግባን ሰብሰስክራይብ በማድረግ አግዙኝ ለሀገራችን በመጮህ ቪዶውን በማየት አበረታቱኝ ሠላም ለሀገሬ እና ለስረኞች
@እሙነኝየወግዲልጂነፍጠኛዋ
@እሙነኝየወግዲልጂነፍጠኛዋ 3 жыл бұрын
ኢሻአላህደሜ🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅
@ayshamekonen7578
@ayshamekonen7578 3 жыл бұрын
ማርየ እንኳን ደና መጣህ ተናፍቀሃል የኛ አዝናኝ የስራ ብዛት ነው መሠል በጣም ጠፍተሃል
@genetwasse3542
@genetwasse3542 3 жыл бұрын
😀😄😄😄😄😘❤, who is gonna be translated?? 😀😀😀 some words that you have used it , even I don't understand
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 3 жыл бұрын
🇺🇸from American to 🇪🇹 Ethiopia Maru balagru good 👍 Pry I am so Happy
@ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ
@ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ 3 жыл бұрын
ማርዬ እኳን በሰላም መጣህ🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣 አቺ አለቅላቂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍❤❤❤❤😆😆😆ነፍጭለሻል
@adissababa8528
@adissababa8528 3 жыл бұрын
ማርዬ ወኔዬን አመጣሐው ,,, ልክ ነህ ጀግና የጀግና ልጅ ,,, ኢትዮጵያዊ ማንነታችን የሔ ነው,,
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
በርታ ማሩ ጣፍለት ጀግና ብዬካለው።
@bettybogale6720
@bettybogale6720 3 жыл бұрын
ማሩዬ ጀግና ነው ያገሬ ሰው ተባረክ። በጣም ነው የምታሰደሰተኝ ጀግና ሰው ተባክልኝ።
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
❤ማሩየ ❤
@hawahawa8959
@hawahawa8959 3 жыл бұрын
በቀልድ እኮነው ማርየ ቁምነገር እሚናገረው አስሊው መዋጥኑ አማራ ነው
@አባይነሽየማርያምልጅ
@አባይነሽየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ሀይማኖትህ ምድን ነው ይቅርታ ግን ለመልካም ነገር ነው የጠየኩህ ደግም ሰብስክራይቭ አርጌሀለው መልስልኝ ጥያቄ አለኝ
@aliaessa9106
@aliaessa9106 3 жыл бұрын
አንተዬ ኦርጅናሉ ነህ
@sisgalan1089
@sisgalan1089 2 жыл бұрын
አረ ማሩዬ 😂😂😂😂😂😂ጨምረካል የታባቱ በለው እሄ ጂጀሮ ጠጉር ለአሜርካን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ማሀመድሠይድ
@ማሀመድሠይድ 3 жыл бұрын
ጣፍለት ማራች ጀግና ነው እኮ
@alemuworkana640
@alemuworkana640 3 жыл бұрын
ማሩየ እንኳን ደህና መጣህ ጀግና👍👍👍👍👍👍👍
@nebibekele3019
@nebibekele3019 3 жыл бұрын
"MARU "ABSOLUTELY RIGHT BROTHER,
@raheltamegan9062
@raheltamegan9062 3 жыл бұрын
እውነትህን ነው ማሪዬ ይመችክ 👍👍👍👍👍👌👌👌👌😍😍😍
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 3 жыл бұрын
ማሩዬ ምርጥ 💚💛❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abdu3920
@abdu3920 3 жыл бұрын
ማሩየ አድናቂህ ነኝ ለወድሞችህ ድምጥ ሁን በሣኡድ እሥርቤት ለሚሠቃዩት
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ማሩዬ 😍😍😍😂😂😂ሂጠጠማዉን በልልኝ ይሄን ነጫጭባ
@fozyaseaid4853
@fozyaseaid4853 3 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 3 жыл бұрын
🇲🇱🇲🇱🇲🇱እምየ ሀገሬ ኢትዮጰያ ሠላምሺ ይመለሥ አመዳሞዋ አሚየሪካ አሁን ዚም ትላለይ አትሠቡ ብቻ ከመግሥት ጎን እንቁም
@ווסיהברון
@ווסיהברון 3 жыл бұрын
ሀይ ማሩ እንኳን በሰላም መጣህ የጠፍህው በሰላም ነው ማሩየ እውነትክን ነው አሜሪካ በሰው ሀገር ጣልቃ መግባት ትወዳለች እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ትላለች አሜሪካ በኢትዮጵያና በሀዝቦቿ ላይ መሪ ልትሾምልን ታሰባለች ግን ኢትዮጵያና ህዝቧ መሪውን የሚመርው ያው ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ሰለዚህ የአሜሪካ መሪ እጁን ከኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ህዝብ ማንሳት አለበት
@anfc149
@anfc149 3 жыл бұрын
ማሩዬ እስኪ በሳውዲ ለሚሰቃዬ እህት ወንድሞች ድምፅ ሁኗቸው
@addischanie3425
@addischanie3425 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk አይ ማሩ ባላገር የምስኪኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ስሜት በተውኔት መልኩ ስላቀረብክልን እና መሰግናለን!!!
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤ ማርዬ ጀግናነህ በእውነት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 жыл бұрын
ማርዬ ተባረክ አንጀቴን ቅቤ አጠጣህልኝ 💐😁🌾 ጀግና ወንድ ይንተ አይነቱ ወንዶች ናቸው ለአድዋ ✌️ድል ይበቁን ሁንበት ጀግና እወዳለሁ 👏👏👏 🥰
@tube-eq9vv
@tube-eq9vv 3 жыл бұрын
ማሩ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 3 жыл бұрын
ፍትህ በሰዑዲ አረቢያ እስር ቤት ምሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን በሰዑዲ አረቢያ 100ሺ ያላነሱ እትዮጵያዊያን በእስር ይገኛሉ በጣም ወላጅ እናቶች ህፃናት ነፍሰጡር ሴቶች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እተሰቃዩ በበሽታ እየተጠቁ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠዋል ልጅ የያዙ እናቶች እስር ቤት በሰው ተጨናንቆ ሽንት ቤት እርስ በርሳቸው ተደራርበው ተቀምጠዋል በሽንት ቤት ሽታም ከናልጆቻቸው ተመው ይገኛሉ ሰሚ ያጠው የሰዑዲ እስረኛኝ ጩሃት የእትዮጵያን መንግስት ፍትህ ይጠይቃል ዜጎቻችን እስርቤት በረሃብ በማረፊያ እጦት በጭንቀት ለከፍተኛ ሞራላዊ ውድቀትና ሞት ሰለባ ሁነዋል አሁንም ብሆን ለእትዮጵያ መንግስት ፍትህን እንጠይቃለን በሰው አገር ዜጎቻችንን በእስር አታሰቃይብን እናት ልጅዋን በእስር ቤት ጥላ መሞትዋን እያየንም እየሰማንም ነው ልጅ እዛ የገባች እናት ልጅዋን በሞት እጥታ ባዶ እጅዋን ተቀምጣለች መንግስት ሆይ ሰው ሃብት ነው በሰዑዲ የሚገኙ እስረኞች ፍትህን ይሻሉ አገራቸውን መግባት ይፈልጋሉና ግዜ ሳትሰጥ ለአገራቸው አብቃቸው
@Mወሎየዋ-r9t
@Mወሎየዋ-r9t 3 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ወሎ መርሳ ወር ተጨፈጨፈ ንፁሀን አለቁ/ ማሩ ድምፅ ሁን ለወገን ደራሹ ወገን ነው
@user-pd1tm5wn3s68
@user-pd1tm5wn3s68 3 жыл бұрын
ማሩዬ አድናቂህ ነኝ ከዱባይ ለወገንህ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁነን
@hegrhhd5369
@hegrhhd5369 3 жыл бұрын
ማሩየ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 3 жыл бұрын
ውይ ማሩየ እንኳንም ደና መጣህ ልብ አርስ እኮነህ በብር ዘገን ሞት
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ 3 жыл бұрын
ምሁር ሰው ማሩየ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
@አርሤማ
@አርሤማ 3 жыл бұрын
ማሩየ ሥወድህ በቀልድ መሀል እዉነቶች አሥተማሬነዉ ማርየ💞💞💞💞💞
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
ውይ ማርዬ በእል ደርሶ ሆዱ ብሷኝ ነበር ተጠዋው አልቅሸ ነበር በሳቅ ገደልከኝ ማርዬ ኑርልን
@abeallksa4299
@abeallksa4299 3 жыл бұрын
ጀግናው ማሩ ይመችህ አቦ።😂😂😂😂🙄🙄🙄🙄🙄🙄😳😳😳👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 3 жыл бұрын
Kkkkk Maruye agote you so funny 🤣
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 3 жыл бұрын
እህክክክክክ ጥልቅ ብየ ጥልቆ በለው ማርየ የውነት ሁል ጊዜ ብለቅ
@rcggtghh855
@rcggtghh855 3 жыл бұрын
ማሩዬ ሰላምክ ይብዛ ለኛ ሳዐዲ በሰቀቀን በጭንቀትና በጥበት ላለነው ድምፅ ሁነን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mediwelyewa9603
@mediwelyewa9603 3 жыл бұрын
ማሩዬ የኔ ጀግና
@alemayehug.mariammehari7143
@alemayehug.mariammehari7143 3 жыл бұрын
ማሩዬዬዬዬ ንገርልኛማ ይችን ጥልቆ አቦ ‼
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ::
@helenalamin9762
@helenalamin9762 3 жыл бұрын
Leave us alone
@afar2891
@afar2891 3 жыл бұрын
እንደሱ ንገራት 😂😂😂😂
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ 3 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ተዋናኝ አክቲቢስ ጀግናው ትክክል ቻይና ይጣልብሽ በላት ሩሲያን ሠሜን ኮሪያን ይጣልብሽ በላት 👉
@YoToRTubeZ-Ethiopia
@YoToRTubeZ-Ethiopia 3 жыл бұрын
ማሩ ግን መቸ ነዉ ሚዘምት ?
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ 3 жыл бұрын
ይመችህማሩ፣አይይይይየወሎሠውሥንዋደዲሙሥሊምክርሥቲያኑ፣ወላሒ
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 3 жыл бұрын
ፀሀፊው አዛዘነኝ በሳቅ ገደላችሁኝ ክክክክክ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 жыл бұрын
በየቦታው ጥልቅ የምትይው ጥልቆ አሜሪካ ወዮው በሳቅ😂😂😂
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 3 жыл бұрын
የዉነት አድርሱለት ጥብቅ መረጃነዉ
@kedijaoumeryoutube2104
@kedijaoumeryoutube2104 3 жыл бұрын
Mashaalah seferachin asgedoyechi yetnachihu
@AsdAsd-nm4fn
@AsdAsd-nm4fn 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@erabiyakebede5217
@erabiyakebede5217 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk weyyyy maruyaaa
@zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w
@zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዱበርቲ ጢነኛ ማይበትንሺ ከሆነ 😂😂😂😂😂ነቀዝየበላው ስደሺን 🙆 ቀቅለሺ ብይው 😂😂😂😂😂😂😂
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 3 жыл бұрын
ደመረ በማሩ ድፍረት አሜሪካ በደቦሽ ቀበሌ የምትጥለዉን ማእቀብ እያሰበ ተሳቆ ሞቶ 😂😂😂😂😂😂🇪🇷🇪🇹
@limphotsosane1184
@limphotsosane1184 3 жыл бұрын
Well done ntwans
@ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ
@ዜድነኝየመርሳዋ-ሸ9ሐ 3 жыл бұрын
ወይኔ ማሩ በሳቅ ሞኩኝ ክክክክክ
@abdoabukalid6029
@abdoabukalid6029 3 жыл бұрын
💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹✊✊✊
@aniyibrahim1095
@aniyibrahim1095 3 жыл бұрын
ማሩ በጣም ነው የምትመቸኝ ያገሬ ልጅ
@silaiYouTube
@silaiYouTube 3 жыл бұрын
😂😂😂 ማሩዩ 😍❤❤
@sumayasumaya1658
@sumayasumaya1658 2 жыл бұрын
ያረብ
@look3625
@look3625 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 kkkkk
@dajk1214
@dajk1214 3 жыл бұрын
ለመልኪ ሰልማን ንገርልንማ የያስከዉን ዱላ ካየ ከስር ፈቶ ነበር ሀገር የሚያስገባን😂😂😂😂😂😂
@AaAa-js3ht
@AaAa-js3ht 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🌹🌹🌹🌹
@nemaali1299
@nemaali1299 3 жыл бұрын
💞💞💞💞💞❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@TsiguBekeke
@TsiguBekeke 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ማሩ ባላገር
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 жыл бұрын
ዋውየኒጀግናበርታሀገርንእሜውድእንዲነው
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 3 жыл бұрын
ወላሂ ሠፈሬን አየሁት🤔🤔😓
@hayulove745
@hayulove745 3 жыл бұрын
የትነዉ
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 3 жыл бұрын
ማሩዬ የኔ ጀግና ይህንን ፈሳም ሰላቶ እወገቡ ድረስ ነው ያስታጠከው ምን አባቱ ያመጣል እዛው ጥንቅር ብሎ ይቅር እኛ አላወቅንበትም እንጂ እግዚአብሔር ሁሉን ሰቶናል የበፊቶቹ መሪዎች በገንዘብ ይደለሉ ነበር የአሁኑ መሪያችን አንበሳ ነው አይደልልም አይደለልም ከአብይ ጋር ወደፊት ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።
@ليلى-ج7د6ز
@ليلى-ج7د6ز 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AaAa-js3ht
@AaAa-js3ht 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷🙏🙏
@dugrrjhgr9207
@dugrrjhgr9207 3 жыл бұрын
አዎ በጣም ወላሂ እረ ፍትህህህህህ ለሳኡዲ እሰርቤተ ላሉ ወገኖቺ
@zadotubz4010
@zadotubz4010 3 жыл бұрын
ማሩ ዩቲቢን ስፖራት አርግልኝ እባክ ክሚንቱች እኔንም ደምሩኝ
@seblemark6705
@seblemark6705 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 3 жыл бұрын
በናትህ ይህን ተርጉሞ ይላክ አቃለሁ ማሩ የተማረ ነው እስከድራማው ይላክ ማርዬ የኖርከው አንተ አንተ ብቻ ነህ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
ያንን ያበጠውን ደረቱን በዚያ ዘነዘና ዱላ አንድ ጊዜ ብትነርተው ምን አለበት!? ጠግባ አስታወከችብን እኮ ይቺ ሆዳም!!!!!! አኔማ እንዴት እንደጠመድኳት አትጠይቁኝ!!!! ሐገር ናት ብዬ በአንድ ጎዶሎ ባርነት እድል ዲቪ በሚባል መጋኛ ሔጄ አቃጥላ ልትገለኝ ነው።ምድረ ገነት መባልዋ ጉራ ብቻ እንደሆነ ጉድዋን አየሁላት።የምን ምድረ ገነት ናት ምድረ ሲኦል እንጂ! ደሀን እያስጨፈጨፈች ሆድዋን የምትሞላ አጋስስ ሐገር!!
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 3 жыл бұрын
😂😂😁😁 ወይ ማሩ
@keriem1
@keriem1 3 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ
@AaAa-js3ht
@AaAa-js3ht 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷🙏👏
@ftmabhh1081
@ftmabhh1081 3 жыл бұрын
ማሩየ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ፈታ አርከኝ አመሰግናለሁ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 3 жыл бұрын
ወይኔ ማርዬ ሆዴ ቆሰለ
@hedrasaid3596
@hedrasaid3596 3 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩👍👍👍👍💪💪💪💪
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ማሩ 💝💝💝💝💜💜💜💜
@houluselam7678
@houluselam7678 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@tigisttigist8273
@tigisttigist8273 3 жыл бұрын
ዝም ብለህ ፃፉ በያዘው ሽመል እንዳይልህ አየ ማሩ ክክክክክክክክ
የጋዜጠኛው ሚስጥር እና ማሩ ባላገሩ
23:07
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 181 М.
የአያት መ/ሕ/መድኃኔዓለምና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ካህናት በልማት  ሥራ ላይ።
8:44
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 49 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
በዙልበረካ የመጣ እዘለዝለዋለሁ እንደቋንጣ አሉ ደረሴ
13:30
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 484 М.
አፍላ ፍቅር 74 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:28
Liyu cinema
Рет қаралды 196 М.
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 677 М.
ማሩ ፈነዳ!! ማሩ ባላገሩ እንደ 50 ሴንት በሳቅ ጨረሰን
22:30
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 33 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 49 МЛН