Meron Getnet Poem Atehid ሜሮን ጌትነት አትሂድ

  Рет қаралды 276,870

Hiwet

Hiwet

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@Dakotanicole-n5n
@Dakotanicole-n5n Жыл бұрын
የናሽ ማሕጸን የተባረከ ነው የአባትሽፍሬ የተበረአከ ነው ልጅ እናትን መሥለው አየሁኝ አንችን አፍረተው በእግዚአብሔር ቃል ተባርከው እድሜ ጤና ያብዛልኝ
@getachewseyoum
@getachewseyoum 4 жыл бұрын
ሜሮን እጅግ በጣም ነው አስተሳሰብሽ የሚያሰደስተኝ። ከአስተሳሰቡ ኦሪጅናልነት የ አፃፃፉ ቱባነት። ሀገር የሚገነባውም የአንቺ አይነት እጅግ በጣ ጥቂት ሰዎች ሀገራዊ ሀሳብ እያዋጡ ነው።
@abar123lakao7
@abar123lakao7 6 жыл бұрын
ሜሪ እውነት ብለሻል ምንም ቢሉ አንች እውነት ተናግረሻል እግዛብሄር ይባርክሽ
@rukiyamohamed185
@rukiyamohamed185 4 жыл бұрын
ሜሮንየ በጣም አሪፍ ነው በርች
@tesfagiorgieszerga2537
@tesfagiorgieszerga2537 Жыл бұрын
thank you meron for your deepest sight .
@zewditugetachew1053
@zewditugetachew1053 5 жыл бұрын
yena mar betam merte sra new swedshe
@DemisewDad
@DemisewDad 6 ай бұрын
Mere you so good person in the world 🌍 God bless you
@legessetigabu3539
@legessetigabu3539 3 жыл бұрын
Keep it up Meron.
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 6 жыл бұрын
እስቲ አሁንም ግጠሚልን አትጥፊብን ይሄንን ችሎታ ይዘሽ ብቅ በይልን ሜሮንዬ
@AmanuelGeda
@AmanuelGeda 10 жыл бұрын
Thanks Meron. I am very hopeful of Ethiopia because there are still talented citizens in Ethiopia like you.
@liyaabebe1470
@liyaabebe1470 4 жыл бұрын
enem ga getmoch alu eski sehteten ngerugn eyuna astekakelalew!
@awokemezmur2154
@awokemezmur2154 2 ай бұрын
ሃቅ ነው !
@helendersse3159
@helendersse3159 8 жыл бұрын
ሜሪዬ እወድሻለሁ ልክ ነሽ
@ጥበብጥሪኝ
@ጥበብጥሪኝ 6 жыл бұрын
ሁሌ ብሰማዉ አይሰለችኝም ምርጥ ነዉ
@ahmedadona9507
@ahmedadona9507 2 жыл бұрын
Meri ahun gen yat nash tamalashe😘
@ethioliterature509
@ethioliterature509 4 жыл бұрын
Meron keep it up
@samiwillian7800
@samiwillian7800 3 жыл бұрын
ሜሮንየ Bird እኮ ነሽ የምር ❤ ዉድድድ ነው እማረግሽ
@dellelegnebirru706
@dellelegnebirru706 10 жыл бұрын
Mery betam kelibe adenekush,adnakish neberku wedefitem adenkishalew
@ሚስማርናክርስትያንስመቱት
@ሚስማርናክርስትያንስመቱት 7 жыл бұрын
ሜሪ ለአንቺ በጣም ገብቶሻል የወያኔ ማንነት
@guzara97
@guzara97 10 жыл бұрын
ያምራል ሜሪ ህዝብ ያላየው እውንት እያላቀስኩ ሰመሁት
@guyassawessena
@guyassawessena 10 жыл бұрын
Thanks Meron!Your poem depicts our contemporary life on this land.
@loveyoumom21
@loveyoumom21 10 жыл бұрын
Yibarikish Meron ...... Amazing poem ....
@masetwalbelay6042
@masetwalbelay6042 5 жыл бұрын
ምንም ማረግ አይቻልም እዉነት የተናገረች ድንቅ ሴት
@henikonjo7997
@henikonjo7997 10 жыл бұрын
yes yes meri this is the truth tnx a lot Good job keep it up GOD BLESS U
@samuelgurmessa4015
@samuelgurmessa4015 7 жыл бұрын
Meron, this is a great and educational poem for those holding the power to change- people are hungry for good governance and there is a need to have leaders who have ear to listen, not the only mouth talk. The current generation cannot accept any prescriptive solution anymore. People are tired to live with it.
@gedamendale2971
@gedamendale2971 10 жыл бұрын
ሜሪ ምርጥ ሰው ምርጥ ሀበሻ
@g.yohanstadese5477
@g.yohanstadese5477 10 жыл бұрын
Mirt ebd wisha nech enji..
@ahmedhussien1549
@ahmedhussien1549 10 жыл бұрын
G.yohans Tadese ebdes ante wishas ante dingay
@g.yohanstadese5477
@g.yohanstadese5477 10 жыл бұрын
Ante ema @ahmed hussien, bedenb takaleh ante endih bileh endtnager teknology endtitekem yadergneh egna nen.....
@princeshewi
@princeshewi 10 жыл бұрын
I can't stop listening to this song!!! Gin hid kemilew athid yemilew yebelete yisemagnal!! When I listen to this poem, I see a girl, not just one girl, a generation that is despaired and in need of change.
@tihtnaashenafi6855
@tihtnaashenafi6855 5 жыл бұрын
ትክክል ብለዋል
@fadilasultan3472
@fadilasultan3472 10 жыл бұрын
Meron yen konjo ewodeshalew allah kachi gare yihun lezelalem
@fetimohammed8339
@fetimohammed8339 10 жыл бұрын
ማንም ምንም ይበል ማንም ምንም ያውራ አንቺ እንደሆነ ትክክል ብለሻል ባገር የጣከውን ሰላምና ደስታ በሰው አገር ላይም ሰለማታገኝው ስደትምባገር መኖርም የያው ነው ባአገርክ ሰርተክ መንግስት ትረዳለክ በሰው አገር ሰርተክ ቤተሰብ ከዛም አልፎ እራስክን ትረዳለክ ወገን ያለእበት ያአገርክን ውኔታ መለስ ብለክ አስተውል ለማንኛውም ጥሩውን ቀን ያምጣልን።
@daredluz4579
@daredluz4579 10 жыл бұрын
seriously, she proud me as a young Ethiopian boy. damn, she can live her own life but, she is such an awesome Ethiopian who struggle the hell just for the truth. MERON, I
@infinityCode-21
@infinityCode-21 10 жыл бұрын
MERI THAT WAS AMAZING POEM!!!! AND PLEASE EVERY ONE LETS JUST ADMIT WE HAVE EVERY BIT OF PROBLEM SHE MENTIONED, TRY NOT TO LOSE ANOTHER GREAT PERSON LIKE HER...... AND I DON'T BLAME HER... WHY WOULD I???? SHE HAS ONE LIFE AFTER ALL!!! SHE TRIED!
@foziyanurdni2901
@foziyanurdni2901 8 жыл бұрын
በትክክል ሜሮን ሰዉ በገርም ሰደተኛ ሁኖወል
@adameaschalw
@adameaschalw 6 ай бұрын
wow sis
@berhanu9307
@berhanu9307 11 ай бұрын
ከዘመን ተሻጋሪ ስራዎችሽ ውስጥ ኣንዱና ዋነኛው ይሄ ስራሽ ይመስለኛል!!
@dawitfitsum5218
@dawitfitsum5218 6 жыл бұрын
thanks miriii sweet relley right if its god welling iwent to meet u
@HabeshaHumor
@HabeshaHumor 10 жыл бұрын
*I love you dearly no matter what the people talk about you lately... You've been my crush since when I was in middle school* love ya❤️
@sleshishibeshi6115
@sleshishibeshi6115 10 жыл бұрын
እንደለመደበት ያ ያደረ ብዕር የተጎላደፈ ግምገማን ተላብሶየተንከረፈፈ ሚናዉን ያለየ የተዉተፈተፈ በዓለም ፀሐይ ኮቢ ከሞቱ ተረፈ
@minimixv79
@minimixv79 7 ай бұрын
ሙሐመድአሊ
@MeronKidane-OfficialTube
@MeronKidane-OfficialTube 10 жыл бұрын
betam Betan yasazenal sham on you .
@habtishet
@habtishet 10 жыл бұрын
ሜሮን፣ ያልሻቸው ችግሮች ትክክል ናቸው፡፡ መፍትሄ ብለሽ ያስቀመጥሽው ስደት ግን ይቅርታ አርጊልኝና ትንሽ አስበሽበት ወስነሽ ብትለቂው አረፍ ነበር፡፡ አገሩ ውስጥ ያለው ህዝብ ችግሩን እያየ ዝም ማለቱ ስደትን እንዳማራጭ እንዲያይ የሚመክረው ጠፍቶ አይመስለኝም፡፡ ብዙ አድናቂ አለሽ፣ ለወደፊቱም ይኖርሻል፡፡ እኔም አደንቅሻለሁ፡፡ ያሁኑ ግጥምሽ ብዙ አድናቆት ያገኘው ግን ችግሮችን ያየሽበት መንገድና በግጥም እንዴት አቀናብረሽ እንደገለጽሽው ለማድነቅ እንጂ ስደትን እንደ አማራጭ አርገሽ ስትደመድሚው ግን እኔ በበኩሌ ትንሽ ብስለት የገጎደለው ድምዳሜ ነው ብያለሁ፡፡ አንቺን ከጥሩ ገጣሚነትሽ ባለፈ ለየት የምየያደርግሽ ነገር መኖር አለበት. ምኑን ያህል ቢመርሽ ህዝበቡን “ተሰደድ ከዛ በላይ መፍትሄ የለም” ብለሽ ትነግሪዋለሽ ብየ አልጠበቅኩም፡፡ ግጥም ማለት ቃላትን ከመሰካካት በላይ ጥልቅ ነገር ይነኖረወዋል ብየ አስባለሁ፡፡ እሱን ግን ከዚህ ግጥም ያገኘሁ አይመስለኝም፡፡ የልብ ትርታ የሚጨምር ግጥም መሆኑን ግን ልደብቅሽ አልፈልግም፣ ከድምዳሜው ውጪ፡፡ እንበለውና ከሀገር መውጣት አንቺ እንዳልሺው መፍትሄ ብለን ወስደን ግጥሙን ከሰማን በኋላ ሀገሪቱን ጥለን ብንወጣ፣ ስማችን ቀይረን ብንመለስ ማን እናገኛለን? የምናገኘው እኮ አንቺ ያልሻቸው ችግሮች ምንም ያለነካኩት ብቻ ነው፡፡
@nattyafardew9765
@nattyafardew9765 10 жыл бұрын
Thank you habtishet azemera
@carolnangila7973
@carolnangila7973 10 жыл бұрын
Natty Afardew
@kirathecomputerguy2929
@kirathecomputerguy2929 10 жыл бұрын
merry, lovely ethiopian patroit!!!!!!!!!!!!!lgreat poem
@lisaneworkasfaw3974
@lisaneworkasfaw3974 10 жыл бұрын
yasaznal,hulum kisun simola dingayi werwuro erucha!!!
@lisaneworkasfaw3974
@lisaneworkasfaw3974 10 жыл бұрын
Amlitesh yihonal,ke hilina erucha gin atamelchim---hule tiyazalesh!!!
@mazgemiatube_5941
@mazgemiatube_5941 10 жыл бұрын
merry andegna nesh benatesh anchin matat anfelegem koshashan kosahsha kalalut aygebawum berchi yene konjo betam adenkeshalehu
@birhanehaille3089
@birhanehaille3089 10 жыл бұрын
ጭሆትሽ ወሬ ነው እባክሽ ኣገራችን ስለ የምንወዳት ኣንችን ኣንሰማም ብትፈልጊ ለምን ገደል ኣትገቢም
@myhewan
@myhewan 10 жыл бұрын
what she is saying is actually real but running away from ur problems is not solution in fact real poets love to face their problems and solve them..but she proved to her self that she is not one..
@TigistarageTigistarage
@TigistarageTigistarage 10 жыл бұрын
ጉዳታችን ብዙ ነው እውነት እንጂ ውሸት አላልሽም ኔ ቆንጆ እንዲ ጉዳቸውን ዘክዝኪላቸው
@princeshewi
@princeshewi 10 жыл бұрын
G.yohans Tadese eski nigeren ante hager mindinew!?!?!? Ketewat eskemata mezref? Miskin hizb lay 4 wheel drive yizo meshkerker? Hagerih gin ke mechem gize belay deha nat. Kemechem gize belay Ethiopiawi mebal zare anget yasdefal!!!!! Le mechiw tiwlid yemitaterfewin edana fida alemayet new hagerin mawek malet? Hodin molto mader? Yemigermew tinant leloch yeserutin zare enante tidegmutalachihu. Nege enanten yemiteka demo enanten mehon temignito silehone minim lewit ayametam. Lik nat meron, mengist bicha adelem mesedeb yalebet hizbu new, eyandandachin nen mesedeb yalebin!!!!
@ahmedyoutube3351
@ahmedyoutube3351 10 жыл бұрын
Barchi konjiye!!!
@sisayhabte1342
@sisayhabte1342 10 жыл бұрын
Very nice of you!
@sisayhabte1342
@sisayhabte1342 10 жыл бұрын
Very nice of you!
@ademhusen1593
@ademhusen1593 3 жыл бұрын
ሜሮን ሜሮን ሜሮን አልሽልኝ ማረ ልጅ የሠው ማር ኬክ ኬክ ኬክ ልጅ ነሽ ነሽ ነሽ እሺ ።
@thomastilahun887
@thomastilahun887 10 жыл бұрын
ejishin ybarkew
@HuaweiHuawei-cl2fy
@HuaweiHuawei-cl2fy 7 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር
@solomonwoldeab9392
@solomonwoldeab9392 10 жыл бұрын
Thanks meron for reflecting the reality in Ethiopia. This is the true reflection of the existing situation in Ethiopia. poverty corruption poor governance, and injustice are the root causues mass young migration from the country. It is preferable for us to face the difficulties of the middel deasert deserts than facing discrimination and injustice in our beloved countery. It is not because of the spread of illegal delala rather it because of of the reality in the country( mass dismissal of genuine workers , vilolation of human rights(particularly women and girls). thanks for the reflection ... please other artist use your skills genuinley with the interest of wider public rather than favouring the few
@የሀበሻልጅነኝይናገራልመል
@የሀበሻልጅነኝይናገራልመል 8 жыл бұрын
ዋው ሜሪ
@Fiktig871
@Fiktig871 10 жыл бұрын
አየ ሜሮን ጌትነት፡ ካገር ስለወጣሽ መፍትሔ ሚገኝ ይመስልሻል? በጣም ያሳዝናል!!
@wibuttesfay4083
@wibuttesfay4083 9 жыл бұрын
God bless you
@eliasnega7084
@eliasnega7084 10 жыл бұрын
Good job, I love it
@tigisttg3994
@tigisttg3994 7 жыл бұрын
ተመቸሽይ
@titiyouhanss1491
@titiyouhanss1491 8 жыл бұрын
የኔ ልዩ የኔ ቅመም
@dddgheeui9240
@dddgheeui9240 10 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሜሪ
@yonasmanager8938
@yonasmanager8938 8 жыл бұрын
anchi alineberish ende le weyane mitilefifiw ...endechi ayinetu amuwamuwki new haget yatefaw ...lategegniw hulu machebicheb meles zenaw enatin yebedaw seyitan new ...seyitan teweled
@የተሽታልጅ
@የተሽታልጅ 8 жыл бұрын
Yene Mar Swedshe Betam Tikekel Neshe Yene Mar
@TigistarageTigistarage
@TigistarageTigistarage 10 жыл бұрын
በርቺ
@abienezergodoliyas4091
@abienezergodoliyas4091 10 жыл бұрын
ሁላችንም በሰሞነ-ህልውናችን፤ በአቅመ ፍጥረትነታችን ያጋጠሙንን ጉዳዮች ገጥማ፤ የሚያጋጥሙንን ጠቁማ፤ ያሰብነውን አስባ፤ ያምናስበውን ዳስሳ፤ ስቃYaችን ተሰቃይታ፤ እንዳንሰቃይም አስተምራ፤ የዞርነውን ዙራ፤ የምንዞረውን ነግራን፤ በኪነ-‹‹ዙረት›› ብቅ ያለች ገጣሚ፡፡ ‹‹ ግጥም የመጽሃፍ ልጅ ነው›› አለችንና ‹‹መጽሃፍ ማሳተም ደግሞ ልጅ እንደ መውለድ ሳይሆን ልጅ እንደመዳር ይታሰብ›› ብላ መጠቆሟ፤ ከሌሎች ደራሲያን አስተሳሰብ ወጣ ያለ ‹‹ምልከታ›› ያላት ትክክለኛ የሆነ የሚያስብልና የበኩር የሚያደርጋት ነው፡፡ በህይወት መንገድ ላይ የኖረችውና እየኖረች ያለችው ማነኛውም ጤነኛ ሰው የሚኖረውን ነው፡፡ የተረዳችው ግን ሁሉም የሚረዳውን አይደለም፡፡ የላቀ አረዳድ ባለቤት ፤ የቃላት ባለጸጋ፤ አስተዋይና ትጉህ ገጣሚ፡፡ በቴሌቭዥን መስኮት ምስሏን ሳያት፤ በተላበሰችው ገጸበህሪ አተዋወን ብቃት ብቻ ከመቀመጫ ተነስቸ ሳጨበጭብላት ፤ ከአይን ያውጣሽ ስላት ቆይቻለሁ፡፡ በርከት ያሉ ተዋንያን ባሉበት የትወና ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደ አንዱም የምትቆጠርበት ጊዜ አለ፡፡ ነገር ግን የዛሬዋ ‹‹ ዙረት›› ዙራ ዙራ በስድስተኛ አትሟ ከእጀ ስትገባ፤ አእመሮዋ ከሌሎች ተዋንያን የላቀ እንደሆነ፤ ባለብዙ ሙያ ( multi-proffessional) እንደሆነች አሰብኩ፡፡ ባላስብም እውነታው የግድ እንዳስብ ያስገድደኛል፡፡ በግጥም ግጥመቷ፤ ባነሰቻቸው ሃሳቦች፤ ባስቀናኛችን ቅኝት፤ ከማከብራቸው ቀደምት ገጣሚያን ማለትም ጌትነት እንየው፤ በእውቀቱ ስዩም ና ኑረዲን ኢሳ የላቀ ድርሻ ትይዝብኛለች፡፡ ምክንያቱም በብዕር ለዚያውም በሚጣፍጡ ቃላት አጅቦ ስሜትን መግለጽ ከባድ ነው፡፡ ሸክሙ ደግሞ በሴቶች ላይ ይበረታል፡፡ የበረታችው ሜሮን ግን በድፍረት ሴቶችን ወክላ ብቻ ሳይሆን የሁላችን ስሜት እንደሰይፍ በተሳሉ፤ ነገርግን፡ እንደማር በሚጣፍጡ፤ እንደወተት በነጡ፤ ብሉኝ ፤ብሉኝ!፡ ድገሙኝ!፤ ደጋግሙኝ!፤ በሚሉት ቃላቶችዋ በተወጠኑና በተመጠኑ ስንኞች ያቀረበለችኝንን የ‹‹ዙረት›› ማእድ አነበብኩዋአቸው፤ ጎረስኩዋቸው፤ ደጋገምኩዋቸው፤ አጣጣምኩዋቸው፤ ኩርሽምሽም አደረግኩዋቸው፡፡ ግን አሁንም ይርቡኛል፡: ዛሬም ይህን ግጥም ሰማሁት….ወደድኩት… በምልከታሽ ቃኘኁት!! በርች ሚሮን! በእኔ አቅም በርች ስልሽ ግን … መለ---ክት ሜሮን! እባክሽን ጻፊ! ዘውዱ በፍቅርሽ ሲንገላወድ እኔ ደግሞ በጥበብሽ ተማርኪያለሁ፡፡ ረሀብተኞችሽ ምጽዋትሽን እንሻለን! የጥበብ አክሊል ባለቤቱም ብእሩን በወርቅ ቀለም ሞልቶ እነዲልክልሽ እንጸልያለን፤ ብቃቱንማ ቀድሞውን ሰጥቶሻል፡፡ መድሃኒቱ Abienezer
@hiwottsegaye2186
@hiwottsegaye2186 10 жыл бұрын
the feeling is real and so much painful but let us think and try what the solution has to be together.
@hirutgetinet9577
@hirutgetinet9577 10 жыл бұрын
You are brave
@g.yohanstadese5477
@g.yohanstadese5477 10 жыл бұрын
kager yemyamelt jegna newn? aye ewket, jegna min malet new?
@ZelalemFour
@ZelalemFour 6 ай бұрын
@tihuntaye9600
@tihuntaye9600 9 жыл бұрын
ኣረካሽኝ ሜሪየ እዉነትሽን ነዉ፣
@papaidan1270
@papaidan1270 8 жыл бұрын
ayee ke tikm ga guzo engdi yehew nw cgru and ken seyker hidu athidu enbalaln tish kura ngr
@LailaLaila-oc1cq
@LailaLaila-oc1cq 7 жыл бұрын
እውነት ነው እንውድሻለን
@muntahahussnimuntahahussni4024
@muntahahussnimuntahahussni4024 4 жыл бұрын
ለቤታወላደ ወሲባልጀእምለካሃ
@yeshikitfo6432
@yeshikitfo6432 2 жыл бұрын
💯
@metamamo9333
@metamamo9333 10 жыл бұрын
What happen to many of Ethio people, please we have to listen Meron carefully then we will really understand her message clearly as she is stating the very complex situations found around the leaders which is in fact leading the artists, professionals & etc to leave their country though their willing is doing hard in their country, so she is telling the leaders as they are mistaken, have wrong attitudes toward their people, they are working wrongs on handling their peoples, treating them wrongly! So this poem is directing them to look back themselves, not about escape or migration, there is no time at which she praised living outside but she expressed how Ethio leaders respect and interact with Ethio people when they come back in the name of investment, by taking the land of poor indigenous peoples with out excuse, and furtherly thinking the bad conditions may face these peoples!! SO I DONT LIKE ANY ONE TO BLAME HER BECAUSE OF MISUNDERSTANDING!!!
@ethiopiahagere9141
@ethiopiahagere9141 9 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ
@masaratmasarat3719
@masaratmasarat3719 6 жыл бұрын
እኔበቃ በቺሎታሺ ብቻወድሻለሁ
@medinamehammed1507
@medinamehammed1507 9 жыл бұрын
yimechish konjit tenchiteshingl ethiopia hagere kemalet wchi zegnetachinn yemiyaregagtln wl yalew mengst enkan yelenm allah eskiyanesaln dirs anchi tkkl nesh yawera yawra
@shobisodiga5388
@shobisodiga5388 10 жыл бұрын
the content of the poem is likely missing the bright future Ethiopian is striving to achieve
@AmeenAmeen-to8dp
@AmeenAmeen-to8dp 8 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@amarekelemu5037
@amarekelemu5037 10 жыл бұрын
wef yelem bakish man yisemal Meri
@ghfhghgg6392
@ghfhghgg6392 8 жыл бұрын
ሜሪዬ አስተዎይ
@emuye5404
@emuye5404 8 жыл бұрын
WOW meri
@genettareke9222
@genettareke9222 10 жыл бұрын
I AM SO SORY
@gohiatmanakigoo7129
@gohiatmanakigoo7129 8 жыл бұрын
kkkkkkkkk istii godana layi yalutin tamalikatu midiya layi atrutuuu
@Naol-D-Uso
@Naol-D-Uso 10 жыл бұрын
its good comment.....its true there are errors but think over the way how to solve or how to clear errors!!!kehager bemewtat no result dear!!!see other countries afganistan middle easts they are full of war sooooo temesgen new mibale god has the reason for all!!!
@teebateeba5227
@teebateeba5227 7 жыл бұрын
beiwnet tkkkl nesh
@marysultan6080
@marysultan6080 8 жыл бұрын
yene mar like neshi minim siteti yelehum god bless you don't worry about stupid peoples we love you so much yene konjo sweety anchi neshi ethiopiyawi 💚💛💓☝☝😘😘😍😍
@nattyafardew9765
@nattyafardew9765 10 жыл бұрын
Shame on you belto kaje...
@nardosgizatu9632
@nardosgizatu9632 9 жыл бұрын
betam yemtegrem nechi
@gohiatmanakigoo7129
@gohiatmanakigoo7129 8 жыл бұрын
wareyha neshi min aderegishi siti miskini ale agerusixii min sarachu aritisitochi ware bicha nawi
@yonasmanager8938
@yonasmanager8938 8 жыл бұрын
letigegninet bila eko new. esiwam yagebachu. america kale. sew gar new .she sold her self for dollar
@ademaragaw1343
@ademaragaw1343 10 жыл бұрын
አርቲስት ሜሮን ከፍልቅልቅ ፈገግታዋ ጋር ስራዎቿን በቴሌቪዥን ስናደንቃት ቆይተናል፡፡ አርቲስት መሆኗ ይገባኛል፣ሃሳቦችን ልታስብ የመጣላትንም ብትጽፍ ለኔ ላይደንቀኝ ይችላል፡፡ የጽሁፉ ፍሬ ነገር ላይ ግን ገንቢነቱ ምን ያህል ነው? በሚል ደረጃ መነጋገር ይቻላል፡፡ ወደፊት ለምንገነባው ማህበረሰብ ምን ያበረክታል? ሃሳቡ ምን ያህል ነጻ ነው ማለት ወገንተኝነቱ የማነው ውነት ለማህበረሰቡ ነውን? ስሜታዊነት አልተቀላቀለበትምን? እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አስተሳሰብ ማለት ራስ ወዳድነት መንፈስ የለበትምን? ከዚያም ለጥበቡ ተግባራዊነት የሚመረጠው ጊዜ አወሳሰን ለመላው ህብረተሰብ ነው ወይስ አጋጣሚን ለመጠቀም? ለችግሩ የሚያስቀምጠው አርቲስቲክ መፍቲሄ እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች ሚዛናዊ ምላሽ የሚሰጥ መሆን ይኖርበታል፡፡ በበኩሌ ጽሁፉ በርካታ አወዛጋቢ ሀሳቦች አሉበት፡፡ የአንድን ሀገር ዜጋ ‘ ተሰደድ’ ብሎ በብእር ማማለል ሩቅ የሚያስኬድ አይደለም፡፡ በመሰደድ የሚመጣ ሃብትም ወደፊት ፍትሃዊ ሆኖ ሀገርን እንደ ሀገር ህዝብን እንደ ህዝብ የተዋጣለት ያደርጋል ብየ አላምንም፡፡ የውስጡን እንዳያይ የሚያደርግ ነውና፡፡ ሁልጊዜ ሌሎች ያሻሻሏትን አለም ብቻ መሻት እንጅ በተረጋጋ ማንነት የራስን ድርሻ እንድያበረክት አያደርግም፡፡ ስደት የሚያመጣውን የበታችነት ስሜት ራሱ ለሌላው ወገኑ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንድያስብ አያደርግም፡፡ ለመሆኑ በአለም ዙሪያ የትኛው ሀገር ነው ፍትሃዊ አስተሳሰብ ያለውና ሰዎች ከስደት መልስ ስለፍትሃዊነት ልምድ ወስደው የሚመጡበት? ስለ ገንዘብ ስለንዋይ ካሰብን እሱ ሌላ ጉዳይ ነው፡፡ ራስ ወዳድነት ነው የሚሆነው፡፡በራስ ወዳድነት የተለወሰ የግል አላማ ደግሞ ማህበረሰብን አይገነባም፡፡ ንዋይ ፍትሃዊ የሚሆንባት አለም ለመፍጠር ጥረት ካልተደረገ አርቲስትም ይህን ካላስተማረ/ች ሚዛናዊ ማህበረሰብ ለመፍጠር ጥረት እየተደረገ አይደለም ማለት ነው፡፡ ሌላው ጽሁፉ/ግጥሙ/ ስሜታዊነት ይታይበታል፡፡ ትክክል ያልሆኑ አስተሳሰብን እንድታረም መንቀፍ ይቻላል፡፡ ነገር ግን የኔም የሌላ ሰውም የሆነውን ችግር ሳይነኩ ማነጣጠር(Targeting) እይታውን የተፈለገው አካል ላይ ብቻ ያደርገውና የጽንሰ ሃሳቡን ጥልቀትና ስፋት ያጠበዋል፡፡ ይህም የተወሰኑትን ስሜት ብቻ እንደነገሩ ሁኔታ ይደግፍና አብዛኛውን የሚጠቅም ሃሳብ(ፍሬነገር) ሳይወጣው ይቀራል፡፡ እኔ ብዙዎቹን አስተያየቶች(Comments) አነበብኩ፡፡ አስተያየቶች የበሰሉና ምሁራዊ ካልሆኑ በሞቅታና በስሜት የሚሰጡ ከሆነ አስተማሪነታቸው አናሳ ነው፡፡ የሚያነበውን ሰው ጥልቀት አይሰጡም፡፡ በጉዳዩም ላይ በአግባቡ ውይይት አይደረግም፡፡ እና አስተያየት ስንሰጥ ማንንም አካል ሳንዘልፍ፣ምክንያታዊ በሆነና ከእውነታ ያላፋነገጠ ቢሆን ሀገርና ማህበረሰብን ወደ ሚዛናዊ የአስተሳሰብ ልማት ለማምጣት ያግዛል፡፡ ጥራት ያለው ሂስ ለማህበረሰብ ጥሩ ባህል መዳበር መሰረት ይሆናልና በአግባቡ ሂስ ብናደርግ፡፡ አመሰግናለሁ
@elawigirma9146
@elawigirma9146 10 жыл бұрын
the solution of any issues is our GOD .so you need to pray rather than emigrate you simply see your private problem . please think of your fathers how they struggle not out of the country for ur saint ethiopia ok think deeply,DO NOT PROVIDE ANY SOLUTION FROM POLITICIANS ALWAYS SINCE GOD prepares .if you go I FEEL SORRY
@shshsjsjsjjssj4233
@shshsjsjsjjssj4233 9 жыл бұрын
Sedt mafeta aydlam
@abelmekonen248
@abelmekonen248 10 жыл бұрын
yemaysasat yemote sew bcha new,gn shteten marem wesagn new,ene America ezih yederesut ke 200 amet behala new,egna demo 20 amet gena jemern tru tesfa sech lewt lay nen bzum atagagnw bebekule tesasteshal.
@abebechwoldamanuel4475
@abebechwoldamanuel4475 10 жыл бұрын
WEDIZA HIGE.................................................DOMA YATA LEMAGN TESADIBO YEHEDAL............KILETAM, WORADA. HAK....TWFFF...EFFFFF..
@netsanetzenebeworku
@netsanetzenebeworku 10 жыл бұрын
Dear Meron you are a great artist, but how could you change your mother for the sake of other. Ethiopiawi is your blood and your culture and who you are. I hope you'll listen to my poem too. With respect.
@መዲየረሱልወዳጅ
@መዲየረሱልወዳጅ 8 жыл бұрын
አፍሪካ ቲቢ
@aaammmmmmaa935
@aaammmmmmaa935 10 жыл бұрын
Meron betam balege nesh eigna bachi chinklat yemnkesakesw eigna bagerachn einlewtalen agerachnm anlekm demo anchi manesh eignan yemtazen ? Tawaki negn tewdag negn bilesh new tera tera nesh manm ayisemashm yethiopia hzib berasu astesaseb yemimera sew new bizu malet yichal neber gin zim bilesh atchuhi tiyake besnt new yetgezashw ?
@bilifura4223
@bilifura4223 10 жыл бұрын
I don't know what u are going to say.
@mekonenmetaferia20
@mekonenmetaferia20 10 жыл бұрын
mery beteam ewdeshalew akebrshalew gin asbeshiwal anchin semtew melaw ye agere sew tirg bilo bewata min endemtihon . ye enatna yager kifu yelewm bikefam bilemam bager hulum yamiral ezam melkun yekeyere barnet new
@yohannesasmare4402
@yohannesasmare4402 10 жыл бұрын
ወያኔ ጆሮ ካለዉ ሰምቶ መማር አለበት
@ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ
@ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ 6 жыл бұрын
ኣልቃሾች ብያችሁ ኣለሁ ማንንም መንግስት ስታመሰግኑ ሰምተን ኣይተን ኣናውቅም ገንጃል
@mellamella8598
@mellamella8598 9 жыл бұрын
i am despire
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 44 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Alemtshay Wodajo response to Meron Getnet in poem
6:25
Mihret Lema
Рет қаралды 19 М.
هوش مصنوعی کالکشن(هایده،مهستی،پاشایی)
22:24
Hoosh masnoi(Ai music) هوش مصنوعی(موسیقی)
Рет қаралды 652 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН