Meron & Hailu Yohannes

  Рет қаралды 24,087

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@desalgnwenbeto8479
@desalgnwenbeto8479 8 жыл бұрын
በጣም የተባረኩበት ብዙ ነገሮችን የተማርኩብት ፡፡ጌታ አብዝቶ ይባረክህ፡፡በርታ በጸሎት አናስብሃለን፡፡
@sisuabate4756
@sisuabate4756 8 жыл бұрын
ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ ማንነቴን እንዳውቅ የረዳኝ ትምህርት ነው ከዚህም በላይ እውነትን እንድታወጡ ጌታ መንፈስቅዱስ መገለጥን ይስጣቹ
@samrilayew7471
@samrilayew7471 7 жыл бұрын
sesu abate እግዝአብሔር ከገባሽበት ጭለማ ያውጣሽ በጣም ያሳዝናል
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
እኔ እና አብ አንድ ነን ዮሀንስ 10:30 አብ በእኔ እዳለ እኔም በ አብ ውስጥ አለሁ ዮሀንስ 1:11 እኔን የሚጠላ አብን ይጠላል አሁን ግን እኔንም አባቴንም አይትዋል ጠልቷዋልም መዝሙር22:1 ዮሀንስ10:11 መዝሙር26:1 ዮሀንስ8:12 ይቀጥላል ካስፈለገ እንጨምራለን እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው። የበለጠ የቃሉን ብርሀን ያብራልሽ። shine... shine... shine all over the world, expres this an amazing understanding. you are a blessing for this nation !
@tesfayetilahunmengstu4694
@tesfayetilahunmengstu4694 Жыл бұрын
This is the best &the ferist -adama
@user-jf5ov3zc2v
@user-jf5ov3zc2v 7 жыл бұрын
If I have a talent like God, will do lots of things for this universe but as human have limitation for that need God's grace,I bleave can do anything 'through Christ or by God's grace.
@sarstayson6866
@sarstayson6866 8 жыл бұрын
Wowwww !!!! yemigerm merdat geta kezi yebelet ye kalu dejoch yikifetilachu tebarku tsegaw yibezalachu
@shewayenegash9194
@shewayenegash9194 8 жыл бұрын
ብቃታችን የግዚያብሔር ያክል ያልሽው አልቀበለውም የሀሰት ትምህርት (ትልቁ ነብይ ዮሀንስ መጥምቁ ምን አለ ከኋላ ዬ የሚመጣው ከእኔይበልጣል እኔ የጫማውን ጠፍር ልፈታ አልችልም ይላል ይህን የተናገረው እየሱስን ያጠመቀው ታላቅ ነብይነው እኔኮምለው የንግግር ዝቅታ እንኳ ን ያስፈልጋል / እሺ ሌላው ክርስቶስ የባሪያን መልክ ይዞ ወረደ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን እንደሚገባው ሳይቆጥር እረባካችሁ ትምህርታችሁን አስተካክሉ ትንሽ ጥቅስ ይዛችሁ አትብረሩ / እሺ እንደእርሱ መሆን ትፈልጋላችሁ እየሱስ የጠጣውን ፅዋ ትጠላችሁ መከራውን እሺ ወደሲኦልስ ትወርዳላችሁ እሱ ሲመጣ ሲኦል ፀጥ ትላለች ወደሲኦል ወረደ ምርኮን ማረከ እሺ እዮብ ጋ ምን ይላል ጉማሬውን እንዴት እንደፈጠረ ባህርን ቃላያትን ከዋክብትን እንዴት እንደፈጠረ እዮብ ፃድቅ ቢሆንም ከእግዚአብሔር ጋር መስተካከል እንደማይችል እጄን በአፌላይ ጫንኩ አፈርኩ አለ
@danielmamo2437
@danielmamo2437 4 жыл бұрын
ኮሮናን የማንችል ደካሞች ሆነን ብቃታችን የእግዚአብሔር ያህል ነው አይባልም ሃይልን የሚስጠን ራሱ ነው
@rajibiru2282
@rajibiru2282 4 жыл бұрын
Corona yezokal???
@samrilayew7471
@samrilayew7471 7 жыл бұрын
በለው እኔና እግዝአብሔር 1ን ,? ሰይጣንም የተባረረው ይህን ብሎ ነው ምህረቱን ያውርድላችሁ ፈጣሪ
@rev.mulatuzeleke
@rev.mulatuzeleke 8 жыл бұрын
‹‹ብቃታችን የእግዚአብሔር ያህል ነው›› ትላለህ እንዴ? እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ፤ በሁሉ ቦታ የሚገኝ፤ ሁሉን የሚያውቅ ነው፡፡ አንተ ይህንን ትችላለህ?
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 3 жыл бұрын
Haylu yehones gata ybarkh sewn Hulu kehaymanotegha manenet egziabher antenna tetekmo yemisemahn joro yalewnftretun nesa eyawota new
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 3 жыл бұрын
Gata ybarkh
@Ermias13
@Ermias13 7 жыл бұрын
የሰው ኃይሉና ብቃቱ የእግዚአብሔርን ያህል ነው የሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ አይደለም ።የኃያሉ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ኃይሉ በጣም ደካማና ውስን ከሆነው ከሰው ኃይል ጋር በምንም አይነት አንድ አይደለምም አይሆንምም ። ይሔ አስተምህሮ የምንፍቅና ወይም አጋንንታዊ ትምህርት ነው ። መናፍቁ ሐይሉ ዮሐንስ ጌታ ምህረት ያድርግልህ ።
@shewayenegash9194
@shewayenegash9194 8 жыл бұрын
እየሱስ ባለስልጣን ነኝ አላለም በምድር ሲኖር ዝቅብሎ እግር አጠበ ፀሎት አስተማረን ዝቅብሎፀለየ በጌቴሴማኔ ስልጣን እያለው የሞት ጣር አላበው ይህችፅዋ ከኔትለፍ ብሎፀለየ እየሱስ እንዲህ ነው ያስተማረን እኔምለው በጣም የስልጣን ትምህርትላይ ታተኩራላችሁ እውነተኛ የክርስቶስ ስልጣን ትእቢትን ከሰው ነቅሎ ዝቅብለን ሌሎችን እንድናገለግል ነው ሌላው ሌላው ከስልጣን ፍቅር ይበልጣል ሌላው እውነተኛ ስልጣን ማለት ከአለም መለየት አለምን መካድ ሀጢአትን አውጥቶመጣል ነው ባካችሁ ሰውን ገደል እንዳትከቱ ወንጌል ከፈውስጋር ነው አሁን ከአጋንንት ነፃ ያልወጣ ሰው ይህን ትምርት ቢሰማ ነገ እኔንም እግዚአብሔር ነኝ ብሎይነሳል ጌታ ዝቅታን ለሰው ያስተማረበት ይህቺ አለም ብዙትእቢት እና አጋንንት ያለባት እንዴት ትምህርታቸሁ እንደእግዚ እንሆናለን እረባካችሁ ይልቅስ እንደመጥምቁ ዮሀንስ ስለንስሀ ስለሀጥያት ስርየት ከአለም ስለመለየት አለምን የሚወድ የአባት ወይም የክርስቶስ ፍቅር የለውም ብላችሁ የመ መለስ ትምህርት አስተምሩ አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም
@yonasyigzaw6432
@yonasyigzaw6432 8 жыл бұрын
Shewaye Negash
@yonasyigzaw6432
@yonasyigzaw6432 8 жыл бұрын
I second that sister Shewaye. The Faith Movement, like Yoga teaches self centeredness. However the true gospel is about God centeredness.
@seifuayano3605
@seifuayano3605 8 жыл бұрын
this is the truth been missing from the Church wow I love it
@shewayenegash9194
@shewayenegash9194 8 жыл бұрын
እኔ እዚላይ የሚያስፈራኝ ሰዎች ዝቅ ብለው በጌታ ፊት መንበርከክን እና ማምለክን እንዳይተው ከጌታጋ እኩል ነት አያዋጣ ውድቀት ያመጣ ጌታ የሰጠንን ድፍረት መናገር ፈሪልብ ላለው አልችልም አትበል ፈራሁ አትበል ጌታ ካንተጋርነው ማለት ጥሩነው, እኔስ እየሱን የበላይነት ቱን ማንም አይውሰድብኝ በርከክ ብየ የቀኑን ውሎዪን ያስጨነቀኝን ውጣውረዴን ስነግረው እንባየታብሶ እነሳለሁ እየሱስ አባቴነው መርየነው ባለስልጥነው የናንተትምርት ያስፈራል መጀመርያ ልጅነን አላችሁ ጥሩ ልጅ ካባቱ በታች ነው
@sisuabate4756
@sisuabate4756 8 жыл бұрын
Shewaye Negash ቃሉን በቅን ልብ ብንወስደው ይሻላል ምንም እንከን አላወጣለትም እግዚአብሔር በኛ የሚደሰተው የተፈጠርንበትን አላማ ድናውቅና ስንኖርበት ነው
@bethlehemhabtmichael9072
@bethlehemhabtmichael9072 8 жыл бұрын
God bless you sister! Be bless and be a blessing !
@ashemanall
@ashemanall 4 жыл бұрын
እንደአዲስ መገለጥ የምትደሰኩሩት በመጀመሪያዋ ቤ/ክ ተግዳሮት የነበረ የ nostisizem ኑፋቄ ነዉ
@edentewelde9894
@edentewelde9894 6 жыл бұрын
Wey gud kemzi kea alo. Agzabher mhret ywrdelkum. Shtet tmrti
@yosephbirru7693
@yosephbirru7693 9 жыл бұрын
They're amazing conversation they touched my heart my God bless you both
@ruthtessema9654
@ruthtessema9654 8 жыл бұрын
My dear friends, I think that you are unknowingly misinterpreting scripture. How on earth can Jesus Christ possibly come to earth to prove the devil right? "the serpent said to the woman. 'For God knows that when you eat from it your eyes will be opened, and you will be like God, knowing good and evil.' " Genesis 3:5 What you are preaching in this video is the same information that the serpent fed the woman before he deceived her in to eating the fruit. Brothers and sisters, please be very diligent in pursuing sound doctrine. No one on earth is like God. Period. It is one thing to be godly and to walk in the path of righteousness, but it is completely outrageous to bring back the same teaching that caused man to fall. Be wise and well discerning in the spirit, for in the last days people will gather around teachers with itching ears to listen to teachings that suit their own desires. "There is none like You, O LORD; You are great, and great is Your name in might." Jeremiah 10:16
@helenfesshaye8501
@helenfesshaye8501 8 жыл бұрын
Ruth Tessema Well said.
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 7 жыл бұрын
እውነት ነው! እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ግን እግዚአብሔር መፍራት ማክበር የሰው ልጅ (እኛ) ይገባዋል። አባት ልጆቹን እንደሚወድ ልጅም አባቱን ማክበር ይገባዎል አለበት።
@samuelgemeda6700
@samuelgemeda6700 7 жыл бұрын
I dont think so , Yesew lign sil eyesus silerasu min endemilu new enji, egnanim chimir adelem. endez kehone daniel 7 lay miyawerwm silegna new litilu newa tadiya ?
@samrishimeles1634
@samrishimeles1634 7 жыл бұрын
amezing
@የደሙፍሬነኝ-ሰ3ደ
@የደሙፍሬነኝ-ሰ3ደ 8 жыл бұрын
ብቃታችን የእግዚአብሔር ያህል ነው የሚለውና ሰው ደካማ አይደለም ያልሽው የቱጋ ነው የተጻፈው ሜርዬ??ስጋ ደካማ ነው መንፈስ ግን ብርቱ ነው ያለውን ቃል የት እረሳችሁት?
@addiskidane6818
@addiskidane6818 8 жыл бұрын
የደሙ ፍሬ ነኝ አረ እኔምምም በጣም ገርሞኛል ተናንሽ እግዚአብሔር። ነን እየሉ ነው አረ በደምብ አስተውሉ በጌታ ሰው ብርቱ ይሆነው በእግዚአብሔር። ከሆነ እንዴት ከ እግዚአብሔር። እኩል የሆናል
@ggdhxhzhshdhdhdhshhd1163
@ggdhxhzhshdhdhdhshhd1163 7 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው የሚለውስ አላነበብሽም?
@hopehope7234
@hopehope7234 6 жыл бұрын
የደሙ ፍሬ ነኝ የመናፍቅ ውጤት ገና ብዙ ያሳየናል?
@tikikildagnachew2974
@tikikildagnachew2974 8 жыл бұрын
Do you think that we can understand God by looking Man?? If Man is just like God, does it mean Man is God?? If God is just like Man, does it mean God is Man?? and the Bible Said there is none like God, then the bible has contradiction ? Is contradiction understandable ??? Am asking the above question not have the answers but to help some guys to understand the reality.......
@Godisgood11
@Godisgood11 6 жыл бұрын
We are not like God but we are only children of God CREATED IN HIS IMAGE
@Godisgood11
@Godisgood11 6 жыл бұрын
God is the source of life and he has life by himself but we are created beings we have no life by ourselves,brother Johannes but our life is DEPENDENT on him, i.e as long as we are with him is that we have life otherwise ,it is the reverse(we do not have all the qualities of God even If we are his children..there are so many unique qualities that God alone has for himself ...simple example he is the alpha and omega..but we are not,he is God almighty,omnipresent,and he alone is God,he judges between the living and the dead..but we don't...we can say a lot about the differences between human being and God the almighty..his glory is unreachable but we,as a children of God, are called ONLY to reflect his glory in our lives.."everything is done by him, for him,and from him...says the bible and let all the glory be to him
@Godisgood11
@Godisgood11 6 жыл бұрын
Cocerning what you said brother Haiku that we are only called to live like him is wrong because we are also called to WORSHIP him and BOW DOWN BEFORE HIM Revelation chapter 7:9-17 It speaks about all nationes who are cleansed by the blood of Jesus that come from different ethnicity before the Lord at the end of the days who BOW DOWN before him and WORSHIP him...read also Romans chapter 14:10-12 speaks about he alone is God and "EVERY KNEE SHALL BOW BEFORE HIM" Jakob1:16 tells us that we don't have to be mistaken in understanding that all the good gifts of God are from ABOVE,THE FATHER and our God...i.e (not from us..and he make us his children in his truth)
@Godisgood11
@Godisgood11 6 жыл бұрын
Jesus says always I am the water of life..I am the first and the last...I am ,I am ...but not us, but as children of God we have certain qualities in reflecting the glory of the Lord.
@Godisgood11
@Godisgood11 6 жыл бұрын
Brother Haiku.. .it is written in the bible"do all things BY THE NAME OF JESUS CHRIST"... Well we can not do anything except through him..he himself said"you can not do anything just by yourself" As the same time in the book of gospel John 6:53 says" truly I say to you UNLESS,you do not eat from my flesh and drink from my blood,YOU DO NOT HAVE LIFE BY YOURSELF" Period.
@TrBiTold23
@TrBiTold23 9 жыл бұрын
Aqimachin ye-igziabher yahil new! belew!!!!!
@user-jf5ov3zc2v
@user-jf5ov3zc2v 7 жыл бұрын
Ene endiyawim sasibew Egziyabher sew lay wisininet yaskemetew endeseytan edayifetatenew weyim enem Amilak lihuin endayil yimesilegnal
@emajos154
@emajos154 8 жыл бұрын
Bikatachin egziabher yahil new , ? Bible endeza aylim . Hasabachin ena hasabu ke semay wede meret new , be yesus sim gin Birtu negn , hayal negn malet yichilal , what are u saying , ? God is great , He is omnipotent , omnicent , omnipresent, but human beings are not ,
@kiyaamann7901
@kiyaamann7901 8 жыл бұрын
ወንድሜ የሰውን ልጅ ማን ይሉታል ብሎ እየሱስ የጠየቀው ከመስቀሉ ስራ ወይንም ከትንሳኤው በፊት ነው ስለዚህ ገና የመጣበትን ስራ ሳይፈፅም እንዴት እኛን በራሱ ውስጥ እየገለጠ ነው ማለት እንችላለን?ገና ብሉይ ኪዳን ላይ ሆኖ ነው ያንን ያለው
@eny1423
@eny1423 8 жыл бұрын
በጣም ይደንቃል ኃይሉ ዮሐንስን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስነሳ እግዛቤር ይመስገን። ስለ ስላሴም ሆነ ስለ ኢየሱስ እውነተኛ ማንነት ያስተማረም ሆን የገለጠው ኃይሉ ዮሐንስ ነው። ዱሮም ሲወርድ ሲዋረድ ካልወረደ አታምኑም ። ይልቁንም እስቲ ዝም በሉ የማታውቁትን ኣታውሩ።
@romangirma6854
@romangirma6854 6 жыл бұрын
Please hailiesha yemronen whats up add lakligne
@maranatha7450
@maranatha7450 8 жыл бұрын
well, the lady brought an example of Steve Job of its creation of iPhone but we never saw iPhone was claiming its Steve Job. So, her logic fails by her own example.
@samrilayew7471
@samrilayew7471 7 жыл бұрын
ለምታወሪው ባዶ ወሬ ትንሽ አታፍሪም ? የእግዝአብሔርን ቃል አታስተውይም እንዴ? እግዝአብሔር የእኛን ልክ ስላወቀ አይደለም ሰው የሆነው እኛ ከእሱ እኩል ስለሆንን አይደለም እኛ እጅግ የዘቀጥን ሀጥያተኛ ደካማ ሆነን ሳለን የሀጥያት ስርየትና የደም ቤዛነትን የሚስጠን ስላጣን የሚማልድም አንድም ስሌለለ ፍቅር ግድድ ብሎት ከሰማያት ወረደ።ክርስቶስ ስለእኛ ጥቅም ብሎ ክርስቶስ ስለሚወደን ብሎ እንጅ እኛ ከእግዚአብሔር እኩል ብቃት ስላለን አይደለም ከሰማያት የወረደው።ይህን ደግም አያድርስብሽና አንዱ የሰውነት ክፍልሽ ትንሽ ጉዳት ቢደርሰበት ምን ያህል ደካማና ከንቱ ፍጥረት ከእግዚአብሔር ጋር ቀርቶ ከእኩያሽ ሰው ጋር የሚወዳደር ብቃት እንደሌለሽ ትረጃለሽ። ።እሱማ እኛ መሆኑን ማነስ ብቻ ሳይሆን እንደውርደት ነው ለእሱ ባርያዎች የምንሆም እኛን ነው የሆነው መፅሀፎ እንድያውም " እራሱን ባዶ አደረገ " ይላል ቃሉ በግልፅ ቀርቧል ።ስታችሁ ምታስቱ ጠፍታችሁ የድያብሎስ እራት የሆናችሁ ሰዎች ናችሁ እናንተ በጣም ያሳዝናል ነጭ በየቀኑ እየፈለሰፈ ሚወረውርላችሁን እየያዛችሁ ለዘለአለም የድያብሎስ አገልጋይ ሆናችሁ ቀራችሁ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕራፍ 2 5 በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ
@elsawmariam3564
@elsawmariam3564 4 жыл бұрын
Geta yibarkih ehthe
@maranatha7450
@maranatha7450 8 жыл бұрын
please stop misguiding others. We can never be equal to the CREATOR.
@enanugirma1065
@enanugirma1065 8 жыл бұрын
ereeeeeeeeeeeeeeeeeee tewuuuuuuuuuuuuu
@tikikildagnachew2974
@tikikildagnachew2974 8 жыл бұрын
"Satan can't create, only God and man can create" this words show that they have no idea of God's governance or they believe Everything is created for man and they need to understand the cause of everything ...where did these guys read these things....and they are good example of Syncretism....
@Godisgood11
@Godisgood11 6 жыл бұрын
GOD IS UNIQUE AND HE ALONE IST GOD...HE ONLY SHARED US HIS GOOD CHARACTERS NOT HIS IDENTITY...WE RESEMBLE ZUM IN HISTORISCHEN WORKS NOT IN HISTORISCHEN POWER ANDRE MIGHTYNESS
@haimanotmersha2089
@haimanotmersha2089 6 жыл бұрын
ቀሎ ቢመጣ አይቅለልባችሁ ። እግዚአብሔር ይገስጣችሁ ። ለዚህ ነው ጴንጤ አትሁኑ የምንለው ምክንያቱም መጨረሻቸው ክህደት ነው ።
@cellhalabi7712
@cellhalabi7712 6 жыл бұрын
ብቃታችን የእግ/ር ያህል ነው የልሽው ሐሰብ ውሸት ነው ::¡¡
@hopehope7234
@hopehope7234 6 жыл бұрын
ሌላ ታወራላቹ ፈጣሪ ነን ብትሉም አይደንቀንም ። ይርማን ልጆች ሆናቹና።
@ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ
@ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
ከወዴት ነው ደግሞ ይህ መርዝ ትምእርት አንቼ እንደእግዚሐብሔር ሁሉን ማድረግ ትችያለሽ ወይ ይህ ቆሻሻ ትምህርት ነው
@ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ
@ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይቅር ብለሽ
@haimanotmersha2089
@haimanotmersha2089 6 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ዳር ዳር ማለት ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው ። እግዚአብሔርን ፍሩ
@tekiltendar9957
@tekiltendar9957 6 жыл бұрын
ምን እለ ዝምብላችሁ ብትማሩ
@haimanotmersha2089
@haimanotmersha2089 6 жыл бұрын
አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚለውስ ?????
@helenfesshaye8501
@helenfesshaye8501 8 жыл бұрын
Meron I appreciate your ministry what you do for the needy. but your teaching 100% wrong Just like Hailu you guys keep saying we are like God.please don't deceive generation with your teaching.
@bikubikuku3664
@bikubikuku3664 4 жыл бұрын
ኣስተማርዋ ልክ እንደ የዓለም acadamy መስለሻል የ እግዚኣብሄር ቃል እንደ, anchi ኮልታፋ ኣፍ እስቲ ልክ እንደ እግዚኣብሄር ከሆንክሽ መላስሽ አስተካክሊ መጀመሪያ ኣቅም ካለሽ.ሃዋርያ ዮሃንስ የሱስ ጋር ታቅፎ የምውል የነበረ, በ ራኢ ዮሓነስ መጻፍ በክብሩ ስመለከተው ግን እንደ ሞተ ሰው ሆነ ነው የምለው, የ ሃይሉ ነገር ተይ እግዚኣብሄር እግዛብሄር መሆኑን አንድ ጊዜ ያሳየዋል አንችም ኣይቀርሽም ንስሓ ካልተየቅሽ በቀር
@yonaspina438
@yonaspina438 7 жыл бұрын
በጣም ደፋር !
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው። የበለጠ የቃሉን ብርሀን ያብራልሽ። shine... shine... shine all over the world, expres this an amazing understanding. you are a blessing for this nation !
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው። የበለጠ የቃሉን ብርሀን ያብራልሽ። shine... shine... shine all over the world, expres this an amazing understanding. you are a blessing for this nation !
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው። የበለጠ የቃሉን ብርሀን ያብራልሽ። shine... shine... shine all over the world, expres this an amazing understanding. you are a blessing for this nation !
በእግዚአብሔር ፊት የሚደርስና  የማይደርስ ከንቱ ጸሎት
36:23
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 385
ከመንፈሳዊ ጥገኝነት የመላቀቅ ነጻነት
1:27:26
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 789
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
የእምነት ቃል ሃይል
1:17:08
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 763
በግል ህይወታችን የእግዚአብሔርና የኛ ድርሻ ለይቶ ማወቅ
44:03
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 436
መንፈስ ቅዱስ በኣማኝ ህይወት
35:32
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 592
የእግዚአብሔር ቁጣና በቀል በሃዲስ ኪዳን
1:36:07
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 907
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
1:19:38
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 679
ለኦንሊ ጂሰስ ላቀረብኩት ጥያቄ የተመለሰልኝ አሰቃቂ ምላሽ
1:33:26
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН