KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መስፍን ሽፈራሁ እና ሜሮን መኮንን ከሻሎም ባንድ ጋር በቅዳሜን ከሰአት
10:38
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
6:57
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
How to treat Acne💉
00:31
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
ሜሮን መኮንን ምርጥ ሙዚቃዋን ከሻሎም ባንድ ጋር በቅዳሜን ከሰአት
Рет қаралды 19,917
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 32
@wajo_tube
4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ጥንዶቹ ከተጋቡ 11 ዓመታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ልጅ ማግኘት አልቻሉም፡፡ በሰተመጨረሻ ግን ከ11 ዓመታት ጥበቃ በኀላ የልመናቸውን ፍሬ ወንድ ልጅ ተበረከተላቸው፡፡ ልጁ ከእነሱ አልፎ የቤተ-ዘመዱ ሁሉ አይን ማረፊያ ሆነ፡፡ ደስታ እና ፌሽታ ከእዚ ህፃን ጋር አብረው ወደ ጥንዶቹ ጎጆ ብቅ አሉ፡፡ ይህ ፃና 2 ዓመት ሆነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ባል ስራ እረፍዶበት እየተጣደፈ ሳለ እናት ከምትወስደው መዳኒት አንዱ ክዳኑ ተከፍቶ ሳሎን ጠረጴዛ ላይ ከእነ ብልቃጡ ተቀምጦ ተመለከተ፡፡ እና እንድታነሳውና ከድና ህፃኑ የማያገኘው ቦታ እንድታስቀምጠው ነግሯት ወደ ስራ ሄደ፡፡ እናት ብዙ ስራዎች ነበሯትና ስትሯሯጥ ጠረጴዛ ላይ ያለውን መዳኒት ዘነጋችው፡፡ ትዝ እንዳላት ለማንሳት ወደ ሳሎን እሮጠች፤ ነገር ግን መዳኒቱ የለም፡፡ ልቧ ለሁለት ተሰነጠቀ፡፡ ወዳው ልጇን ስትመለከት ከሶፋው ስር ወድቆ አረፈ ይደፍቃል፡፡ ቤቱን በእሪታ አቀለጠችው፡፡ ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ነገር ግን ከሚባለዉ በላይ እረፍዷል፡፡ ህፃኑ ድቡልቡሎቹን እንክብሎች እንደከረሚላ እያሰበ በሙሉ ውጧቸዋል፡፡ እናም እንኳን የ2 ዓመት ልጅ አዋቂም በማይችለው መልኩ ከመጠን በላይ (Over doz) መዳኒት ጨጓራው ላይ በማረፉ፡፡ ከ11 ዓመት ጥበቃ በኀላ በቤተዘመድ ፀሎት የመጣው ጨቅላ ገና ዳዴን እንኳን በቅጡ ሳይጨርስ ላይመለስ አሸለበ፡፡ እናት ዕብድ ሆናለች፤ ገና ደሞ ጠዋት ላይ እንድታነሳው አስጠንቅቋት የወጣው ባል ሲሰማ ምን እንደሚላት ስታስብ አእምሮዋ ተዛባ፡፡ ጠዋት ሰላም ዋሉ ብሎ በደስታ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ የወጣው ባል ሆስፒታል እንዴት እንደደረሰ አያውቀውም፡፡ ሚስቱን ጨምሮ ዘመድ አዝማዱ ሲያለቅስ ውድ ልጁን እንዳጣ መንፈሱ ነገረው፤ ትንፋሽ ሳያወጣ እንባ ልክ እንደተከፈተ ቧንቧ በአይኖቹ ግራና ቀኝ ያለማቋረጥ መውረድ ጀመሩ፡፡ ወደ ሚስት ተጠጋ፤ ሚስት "ይቅርታ" በሚል አስተያየት በቀጣይ ከባል አንደበት የሚወጡትን ቃላት ለመስማት መጠበቅ ጀመረች፡፡ "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው" ይለኛል ብላ ጠበቀች፡፡ ባል ግን አንዲት ቃል ሳይተነፍስ አቅፏት ማልቀስ ጀመረ፡፡ ቀጠለናማ "አይዞሽ እናት፤ እንግዲህ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነው" በማለት ሊያፅናናት ሞከር፡፡ እናት ፈፅሞ ያልጠበቀችውን ነገር በመስማቷ ጉልበት ሆናት፡፡ አዎ ይቺ እናት በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት ወቀሳ፣ ለምን እንዲህ አላደረግሽም? የሚል ቁጣ ሳይሆን ብርታት የሚሆኗት የማፅናኛ ቃላት፣ እንባዋን የሚጠርጉ እጆች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ለክ እንደ ባል እሷም ያጣችው አንድ ልጇን ነው፡፡ በተጨማሪ ደሞ ለልጁ ሞት ከእሷ ባልተናነሰ ባልም ተጠያቂ ነው፡፡ መዳኒቱን እንደተመለከተ ከማዘዝ ይልቅ እራሱ አንሰቶ ከድኖ ማስቀመጥ ይችል ነበር፡፡ አሁን ላይ አንቺ ነሽ፤ አንተ ነህ መባባሉ ህፃኑን አይመልሰውም፡፡ ነገር ግን በህይወት ያሉትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል እንጂ፡፡ በእኛ ህይወትም ሁሌ እንዲህ አይነት ሁነቶች ይፈጠራሉ፡፡ ነገር ግን ተጎጂ ሁለታችንም ሆነን ሳለ፤ ያጠፋነው ሁለታችንም ሆነን ሳለ ጣቶቻችንን ወደ ሌሎች ለመቀሰር እንወዳለን፡፡ "ምላስ አጥንት የለውም ግን ሰዎችን ይወጋል" የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@tilahung3043
4 жыл бұрын
Great Band, songs & singer 😉👏👏👏👏
@jskdkjxjxk7314
4 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ አንደኛ
@argobbatube2232
4 жыл бұрын
ወገኖቼ እስቲ ቆም ብላችሁ አስቡት ሙዚቃ የሰይጣን ነው መቶ በመቶ ምክንያቱም በየመጠጥ ቤትና በመጥፎ ስራዎች ላይ የሚከፈት ነው ምንም መልእከት አይሰጠኝም ለኔ። ፈጣሪዬ ሰዎችን ልቦና ስጣቸው
@shikirkirbetibeb_315
4 жыл бұрын
የኔ ውድ ሜርዬ የኔ ጎበዝ 🎸🎹🎻🎤🎧❤❤😘
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@lydialydia7231
4 жыл бұрын
Belwo yeshwadyw New muzikawu dem Isaiah yenafam shewanday yetnek baby semakawu Lejitwan zefanekn abelashechu
@bezitube122
4 жыл бұрын
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት ደስ ከአላችሁ
@habtechaklie2110
Жыл бұрын
🎉❤🎉
@inparadise0
4 жыл бұрын
Musicaw kewddachhut like
@ሀያት-ገ6በ
4 жыл бұрын
ዎው
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@ሀናየአሰላልጅ
4 жыл бұрын
አራ ቶሎ ይለቅል እሄ ክፉ ዘመን 2012,, በስንቱ ቅጠን ኮሮና ለቀቃብን
@mesitube5866
4 жыл бұрын
ውድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ሰላም በያላቹበት አይለያቹ በቅንነት እኔንም ሰብስክራይብ በማርግ እንዲውም ቢድዮዬን 5ደቂቃ አይተው ላይክ በማርግ ድጋፋቹውን አሳዮኝ
@inparadise0
4 жыл бұрын
Arif new
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@sem4451
4 жыл бұрын
🌹🌹🌹👏👏👏👏
@ደረጃቲዩብ
4 жыл бұрын
በዚህ ሰዓት ዘፈን አይ ሰው ኑ ወደዚህ ታተርፋላችሁ ውዶች ጠንቋይና አስጠንቋይ | መ/ር ምህረተአብ አሰፋ - kzbin.info/www/bejne/eGjWf6uBmturotE
@kidanyoutube2469
4 жыл бұрын
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@DubaiDubai-iw6co
4 жыл бұрын
Mitalekes new member meslew wynefam teru tmetana mehelay talaznalech aymetnim
@dw1422
4 жыл бұрын
ዘፏኟ ትችላለች√
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@sefenhhhh4102
4 жыл бұрын
kezi hullu raqutishin bitimeci yishal neber😭😷😭😷😭😷😭😷😭😷 endew zefagn sittibalu mecereshachu yemayamir yesexan agelgayoch sittifeligum ezawu eyetechomamesachu ye wushet nuro yemitinoru hullaa😢😢
@martaz9311
4 жыл бұрын
ፍቅርን ደግነትን ይቅርታን ፍጣሪ ያድለን አሜን በሉ #subscribe በማረግ ቤተሰብ እንሁን
@gadisehhalagorgis7083
4 жыл бұрын
🥰🥰🥰💋👈
@bezawitdecor2558
4 жыл бұрын
ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
4 жыл бұрын
ኧረ በፈጠራቹ ፍረዱኝ እንዲህ እራቆት አይሰቀጥጥም ወይ ንገሩኝ ምን አለ ሙስሊም በጅልባብ ክርስቲያኑ በሀበሻ ልብስ ቢደምቁ የሀበሻ ልብስ የሙስሊሞችም ይሆናል በጣም ነዉ የምወደዉ የሀበሻ ልብስ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
4 жыл бұрын
እረ በጣም ይመኝታልብስ ኢጭ
@sozantube798
4 жыл бұрын
ሚስኪን እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አርጉኝ በቅንነት ስወዳችሁ
10:38
መስፍን ሽፈራሁ እና ሜሮን መኮንን ከሻሎም ባንድ ጋር በቅዳሜን ከሰአት
ebstv worldwide
Рет қаралды 29 М.
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 3,7 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
19:15
//ውሎ// “እኛ ጋር ድንች ቅልጥም ነው የሚባለው 🤣” ጠንካራው ወጣት ሊስትሮ ወንድወሰን //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 20 М.
10:21
Meron Getnet Poem Atehid ሜሮን ጌትነት አትሂድ
Hiwet
Рет қаралды 281 М.
18:40
ሰበርዜና📍 አርበኛ እስክንድር ነጋ ድጋሜ መገለጫ ሰጠ💪#አማራ_ፋኖ
ወሎ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
1:43:36
فيروزيات الصباح بداية الشتاء في كندا
With FADI
Рет қаралды 11 МЛН
4:21
Turumbule, Meron Mekete New Ethiopian cover Music 2024
The Groove
Рет қаралды 722 М.
16:24
ታኩር አሳበዳቸዉ! እስቲፎ ናዮን ቀይ ጦጣ አላት🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Ethio funny
Рет қаралды 93 М.
26:22
ልክ ልኩን ነገረችው ...ሮናልዶን ፍለጋ ሳውዲ አረብያ ድረስ... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሜላት ቀለመወርቅ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 179 М.
30:29
Zerubabbel Molla Live Concert | ዘሩባቤል ሞላ | ቅዳሜ ነሐሴ 20/2015 የተዘጋጀ | ምንድነው ዝምታሽ #Mindnewzmitaw ...
Zerubabbel Molla
Рет қаралды 499 М.
20:06
በሙዚቃ አስደመመችን ከወንበር አስነስታ አስደነሰችን ... ድንቅ ችሎታ !! //በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 63 М.
19:40
Dawit Tsige - Yezemen Kanawoch Vol 1. l ዳዊት ፅጌ - የዘመን ቃናዎች - ፩
Dawit Tsige
Рет қаралды 6 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН