Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 " Alegn Ketero " Original Song By Tamrat Haile

  Рет қаралды 748,776

Kingdom Sound

Kingdom Sound

Күн бұрын

Пікірлер: 461
@selamabera6343
@selamabera6343 3 ай бұрын
አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x) ሰዓቱ አይታወቅ መምጫው እንደ ሌባ ኮቴው አይሰማም ሲወጣ ሲገባ ድምፁ ሰው አይረብሽ አያውክ ጩኸቱ በድንገት ይሆናል የኢየሱስ መምጣቱ አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x) እንግዳ ጋብዤ ምንድነው መኝታ ለቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ ነቅቼ ልጠብቅ የሕይወቴን ጌታ ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x) ላልዳኑ ልመስክር የዳኑትን ላፅና ትእዛዝ አልጠብቅም ተግባሬ ነውና ቅዱስ ቃሉን ላጥና በፀሎትም ልትጋ የገሃነምን ደጅ በስሙ ልዋጋ አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x) ሕይወት መቅኖ የለው ያልፋል እንደ ጤዛ ልቦናዬን ላጥራ እስኪ እራሴን ልግዛ ስለ ኀጢአቴ አምርሬ አለቅሳለሁ ለንስሐ ፆም እቀድሳለሁ አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x) የበደልኩትን ሰው ይቅርታ ልጠይቅ የበደለኝም ካለ ፈጥኜ ልታረቅ እርሾና እርም ይዜ መኖርም ይቅርብኝ ከፍቅር በስተቀር እዳ እንዳይኖርብኝ አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x)
@cecew.2559
@cecew.2559 3 ай бұрын
Thank you for the lyrics.
@FikreGirma
@FikreGirma 3 ай бұрын
ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉
@feventafesse8464
@feventafesse8464 3 ай бұрын
ዋናውን የዘማሪውንም ስም በዛው ብትፅፉት መልካም ነው
@JaleleFile
@JaleleFile 3 ай бұрын
​@@feventafesse8464tamrat haile
@berhaneseyum4153
@berhaneseyum4153 2 ай бұрын
​@@feventafesse8464 Pastor Tamirat Haile
@degudesu-kx1on
@degudesu-kx1on 3 ай бұрын
እስቲ ከዚ መዝሙር ፍቅር የያዛቹ🥰🥰 God i worship you🙏🙏🙏
@cecew.2559
@cecew.2559 3 ай бұрын
አቤት የመንፈስ ቅዱስ ሥራ!!!🤭 ይህንን መዝሙር ከሃያ አምስት አመታት በኋላ ከሰዓታት በፊት በፀሎት ጊዜዬ ስዘምረዉ ነበር።መዘመር እየፈለግሁ እንደዉም ቁጥሮቹ ጠፍተውብኝ አዘንኩኝ። አሁን እዚህ መዝሙሩን ሳገኘዉ ልቤ በጣም ደነገጠ። ጌታ ተዘጋጅተን እንድንጠብቀዉ ይፈልጋልና ቅዱሳን ዛሬ መንቃት ይሁንልን። @kingdom sound እግዚአብሔር አምላክ በመንፈሱ መገኘት በሙላት ይባርካችሁ። በክብሩ ኃያልነት በልዩነት ምድራችንን ያስወርሳችሁ!🙏🏼❤️❤️❤️
@tigistgebremedhin8865
@tigistgebremedhin8865 3 ай бұрын
አሜን
@mihiretbogale7974
@mihiretbogale7974 3 ай бұрын
Amen 🙏
@beamlaktamene1132
@beamlaktamene1132 3 ай бұрын
@EdenGetachew-l8t
@EdenGetachew-l8t 3 ай бұрын
@Konjolearnmore-cd2pi
@Konjolearnmore-cd2pi 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@betelhemsamuel6273
@betelhemsamuel6273 3 ай бұрын
ላልዳኑት ልመስከር የ ዳኑትን ላፅና ትእዛዝ አልጠብቅም ተግባሬ ነውና ቅዱስ ቃሉን ላጥና በ ፀሎትም ልትጋ የ ገሀንምን ደጅ በ ስሙ ልዋጋ 🙌😭እግዚአብሔር ሆይ እርዳን🙌❤
@KaleabEndale-t5k
@KaleabEndale-t5k 3 ай бұрын
እንግዳ ጋብዤ ምድንነው መኝታ ልቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ ነቅቼ ልጠብቅ የሕይወትን ጌታ ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ 😢😢😢😢
@msinno3817
@msinno3817 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Biniman33
@Biniman33 3 ай бұрын
እናንተ እግዚአብሔር ለክብሩ ሰውሮ ያሳደጋችሁ የዘመኔ ወንጌል ሰራዊቶች ፥ በዚህ ዝማሬ በባዕድ ምድር በከባድ ጭንቀት ውስጥ ሳለን ከ እግዚአብሔር እንደተላከልን ድምፅ ሆኖን በብዙ እምባ እያደመጥን ደግሞም እየፀለይንም ነው። በሰማያት የምትኖር አባታችን የእስራኤል ጠባቂ እና አዳኝ የድኅነት መባቻ የሆነውን የእስራኤልን መንግሥት በሰላምህ አስብ። ወገኖች እስራኤል ንስሐ እንድትገባና የሰላምን ንጉሥ እንድትቀበል እንጸልይ። በፀሎታችሁም አስቡን..
@marthamule9997
@marthamule9997 3 ай бұрын
እግዛብሔረ ከክፎ ነገረ ይጣብቃችሉ ❤
@eyobmesfin-p2r
@eyobmesfin-p2r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላሙ ይቀፋችሁ
@EldanaDejene-f4p
@EldanaDejene-f4p 17 күн бұрын
እግዚሀብሄር ይመጣል በፅናት እንጠብቀው ከመክረዛችን ዘይት አይጉደል አላቃችሁም ከመባል ይጠብቀን ይመጣል በእውነት ይመጣል ሙሽራችን በዚህ ትንሾ 14 አመቴ አይቼዋለው እንንቃ ይመጣል ይወስደናል😭😭
@mulukinde8312
@mulukinde8312 3 ай бұрын
የኔጌታ ሰዉአለዉ በወጣትነታቹ የተሰጣቹ በደሙ ተከለሉ ክፉአይያቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ብሩካንናቹ 😭🤲✝️🥰👏🙏
@ElsaFufa
@ElsaFufa 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ በዘመናችን ለራሳችኝ ፍቃድ ትተን ለሃሳቡ መኖረ ይሁንልን ለሰማዩ ረስት ያብቃ😢❤
@wili-kul9573
@wili-kul9573 3 ай бұрын
አለኝ ቀጠሮ 🙏🥰🥺 እየሱስ ከሚባል እንግዳ 🙏🥰🥺 ተባርኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistgebremedhin8865
@tigistgebremedhin8865 3 ай бұрын
ከዘማሪዎቹ ጀምሮ፣ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ፣ እንዲሁም የተገኛሁ ሁላችሁም፡ ጌታ እንደዘመራችሁት ያድርግላችሁ.። በአለቱ ላይ ተተከሉ፣ ጌታ እራሱን ይግለጥላችሁ፣ አሱን በመፈለግ እናም በማወቅ ይባርካችሁ። ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🙏💕ጌታ ይባርካችሁ
@cecew.2559
@cecew.2559 3 ай бұрын
አሜን!
@mihretshim782
@mihretshim782 3 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው!!!🫢 በዚህ ተስፋ አስቆራጭ ዘመን እግዚአብሔር ቀብቶ ስለሰጠን እንደናንተ ያሉ ትውልዶችን ስናይ መፅናናታችን ብዙ ነው። ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁንለት። ስለእናንተ ስናስብ በብዙ ስስት እና ምልጃ ነው። ኪንግደም ሳውንድ❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እንድትዘምሩ ይርዳችሁ ፥ በቤቱ ይትከላችሁ! ያፅናችሁ!!! እኔና ቤተሰቦቼ በብዙ ተባርከንባቹሀል❤❤️
@cecew.2559
@cecew.2559 2 ай бұрын
Amen!
@jontsagga2944
@jontsagga2944 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በእውነት ከ ከእየሱስ ሌላ የህይወት ምንጭ ፥ እረፍት ፥ የለም በተለያዩ ነገሮች ውስጥ ያላችሁ ፈጣሪ እርሱ በፍቅሩ የህይወትን ሰላም ይስጣችሁ።
@marthamule9997
@marthamule9997 3 ай бұрын
ስታስቀኑ መታደል ነው ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤
@cherinettsegaye4600
@cherinettsegaye4600 3 ай бұрын
I can't stop hearing this worship song more than 10x daily 😭🙌🙏
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 ай бұрын
የሰማይ አምላክ በማያልቅ የዜማ ፀጋ ይባርካችሁ ያበዛላችዉ ተባረኩ!
@mihretadane604
@mihretadane604 3 ай бұрын
Geta hoy slezi zimare amesegnhalehu. Ebakeh hulachenenm endenezegaj erdan🙏😭😭Amen!
@lidacall5422
@lidacall5422 3 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ዋውውውውውው በእውነት ሰምቼ ተበርከአለሁ ውድ የአባቴ ቡሩካን በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ ኢየሱስ በክብር ይመጣል 💔💔💔💔📖📖📖📖✅
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 3 ай бұрын
As always blessed by your ministry. God Bless everyone in this ministry. Mesay you are Blessed.
@lidiyafekede
@lidiyafekede 3 ай бұрын
ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። የማቴዎስ ወንጌል 24 : 44
@biniyamdesalegn228
@biniyamdesalegn228 3 ай бұрын
እንደኔ በዚ መዝሙር የረካ ስሰማ አንድ ነገር የሚታየው God bless you🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 3 ай бұрын
I have been blessed by your ministry and when i see your worship i embrace my happiness in my heart, uplifted my spirit ❤
@GirmaYemaresht
@GirmaYemaresht 3 ай бұрын
Errrr uuuu yeha lij eybarekgi new men ayneth msnfes yalebet lij new bakachu
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ❤🎉🎉 የኢየሱስን መምጣት መናፈቅ መጠባበቅ እርሱን መፍራት መቀደስ ይሁንልን በኢየሱስ ስም አሜን 🙏🙏
@danielabebe4604
@danielabebe4604 3 ай бұрын
Kingdom sound gn be enate bizu tebareken🙏🙏🙏❤️
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r 3 ай бұрын
ተባረኩ ሀያላን ❤❤❤ ቅዱሳን ግድ የላቹሁም ሊወስደን ይመጣል ወንጌል እየሰበክን እንጠብቀው። በደጅ ነው
@BlackStar-t5d
@BlackStar-t5d 3 ай бұрын
Geta Eyesusin bekidisina ena benafkot endinitebabek menfes kidus yagizen!❤❤❤
@SeyonBhr
@SeyonBhr Ай бұрын
Waw Mini Ayneti Menfesi newu betami Tebarkalewu bezyi mezimur waw Ye Eghizabiheri Menfesi yalewu wondimachi Buriki beyiliygini Fetariyi yiwuresachwu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍 💔💔
@danielyacob960
@danielyacob960 3 ай бұрын
በ እምባ ነው ያዳመጥኩት!🙏ጌታ ይባርካችሁ መንፈስ ያለበት ዝግአጅት ነው ተባረኩ Mesay Brihanu 🤗
@helenhelu8310
@helenhelu8310 3 ай бұрын
Amazing worship 🔥🔥🔥🔥
@Bettyyegta
@Bettyyegta 3 ай бұрын
Tebarekulgn yezemu melket new bertuln selenante geta yebark semum kef yebln ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@LeniFekadu
@LeniFekadu 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይባርክ ። you'r our blessing🙏🙏
@DestaTadesse-t9f
@DestaTadesse-t9f 2 ай бұрын
አለኝ ቃጠሮ ኢየሱስ ከአባል እንግዳ አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asefa_Dereje
@Asefa_Dereje 3 ай бұрын
አሜን ከዚህ ክፉ ዘመን ጌታችን ኢየሱስ ነቅቶ መጠበቅ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏
@amentiLast
@amentiLast 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ነቅተን እንድንጠብቅህ እርዳን😭😭😭🙏
@nathanaelyonas
@nathanaelyonas 3 ай бұрын
God Bless you!! amen amazing blessing song
@Absalat700
@Absalat700 3 ай бұрын
ኡኡኡኡ .....ጌታ ሆይ ማራናታ😢😢😢 በእውነት ተቀድስን በእምነት ፀንተን በመጠቂችን ላይ ቆመን እንጠብቅህ ዘንድ ፀጋህ ይርዳን። .
@MikyasAssefaEshete
@MikyasAssefaEshete 3 ай бұрын
❤ I feel something happening in me listening this song.
@derejeasressahegn6642
@derejeasressahegn6642 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉ተባረኩልኝ ምን ለበላቹ ዘመናቹሁን ጌታ ከናተ ጋር ይሁን❤
@JohnJohn-n1f
@JohnJohn-n1f Күн бұрын
ende ene yetanetsebet yemr hiwoten newu yasayegne semchewu endewu altegebkum yrmn mrtrngst rngda terto bet tenesche le kenu msa lematawu erat lsra ewuy endewu beka ennesa tebarek Mesi amennn getahoye aswegdln
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm 2 ай бұрын
Yeshua Let ur name be glorified ❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥fire of Holy spirit
@EwunetAshenaf-qt3gj
@EwunetAshenaf-qt3gj 2 ай бұрын
Kingdom sounds እግዚአብሔር በጽዮን ይባርካችሁ
@wubneshkasu7144
@wubneshkasu7144 3 ай бұрын
የእውነት ጌታ ሁሌም ከዚህ መንፈሰ እንዳንወጣ ይጠብቀነን ጌታ ሆይ ማራናታ ሁሌም በፊትህ የነቃን እንሁን🙏🙏🙏 መሰ ሰላንተ ጌታ ሰሙ ብሩክ ይሁን
@melkamview8374
@melkamview8374 3 ай бұрын
መተኛት አልቻልኩም 😭😭 ኢየሱስ
@biruk_wesera
@biruk_wesera 3 ай бұрын
ላልዳኑት ልመስከር የዳኑትን ላፅና ትእዛዝ አልጠብቅም ተግባሬ ነውና 😢😢😢😢😢😢
@yilmayoubra2253
@yilmayoubra2253 3 ай бұрын
Eshi min lihun yene abati amen amen ewadishalew abate
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 3 ай бұрын
Such a POWERFUL worship song that equips EndTime Christians to be ready for Christ’s second coming back. Be Blessed Mesay and all music conductors as well as who escorted you during the musical time. AMEN ❤❤🎉🎉🎉
@barambarasbelay3588
@barambarasbelay3588 3 ай бұрын
Wawawawawaw.It’s Amazing Grace ❤❤ Great message For Anyone For Any body person For all people For All nations church God bless you my dear brother ❤❤❤🎉 I am listening From 6 am to 1 pm
@ServetheoneandonlyGod
@ServetheoneandonlyGod 2 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!! እውነት ምን አይነት መባረክ ነው!!! ምን አይነት መንፈስ ነው!!!! እንደዚ ለአምላካችን እየተቀኛችሁ ዘመናችሁ ይለቅ ተባረኩ!!! ❤❤❤
@meronkeleb7047
@meronkeleb7047 3 ай бұрын
God Bless you !!! Amazing worship good song 😢😢😢
@amanabtew-f1b
@amanabtew-f1b 3 ай бұрын
ጓዳዬን የምታውቅ አንተ ና እና ጎበኘኝ ደክሜልሀለሁ ፀጋህ ይደግፈኝ ያበርታኝ😢😢😢😢😢
@Yegeta
@Yegeta 3 ай бұрын
I can’t stop hearing this song ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@EdenTadele-c5e
@EdenTadele-c5e 3 ай бұрын
EYSUS ymetal maranata and benante bekul eyetenageren new tebareku kingdom of God
@yonatandaniel4690
@yonatandaniel4690 Ай бұрын
Every time I hear it, I feel so blessed. I thank God for the blessings He gives me. May God bless you more and more⁣⁣⁣⁣⁣⁣⁣.😇😇🙂😊❤❤❤❤
@liliwina9768
@liliwina9768 3 ай бұрын
God bless you all , it’s a blessing please make the song , ያለፈው ታሪኬን ስሜን ቀይረኸው ፍቅርህ ብዙ ነው የኔ ጌታ የሚለውን መዝሙር please do
@metekiyakassu2341
@metekiyakassu2341 3 ай бұрын
❤❤❤❤What kind of song did I hear in prayer? Kingdom sound and Messay i wandering you and stay blessed.
@Tsehay-kt2zz
@Tsehay-kt2zz 3 ай бұрын
ማወራዉ መልካምነትህን ነዉ❤❤❤ ተባረኪ❤ ከቤቱ አትጥፊ❤ ሲፈልግሽ አይጣሽ❤ አንቺ ተሰወሪ❤ እየሱስ ይታይልብሽ❤❤❤
@tesemawolde2761
@tesemawolde2761 2 ай бұрын
God blessed you all thanks for this amazing worship ❤❤❤
@LifeofTedros
@LifeofTedros 3 ай бұрын
በጣም ቀናውባችው በኢየሱስም አትያዙ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏
@bamaholy
@bamaholy 3 ай бұрын
Kingdom sound🙏🙏🙏
@fevenkebede3818
@fevenkebede3818 3 ай бұрын
አለኝ ቀጠሮ እየሱስ ከሚባል እንግዳ🙌
@mule12adugna
@mule12adugna 3 ай бұрын
A heavenly holy kingdom amazing spiritual singsong! GOD BLESS ALL PARTICIPANT !! MARANATHA!!
@BuraBurax-pe6ld
@BuraBurax-pe6ld 3 ай бұрын
Abet yemideregu worshipoch be Menfes new Tebarekulign♥️♥️♥️
@MetiBekele-s2h
@MetiBekele-s2h 3 ай бұрын
abet yhe ken ena yalew menfes. smu ybarek !!
@kalabassefa8077
@kalabassefa8077 3 ай бұрын
ሳምንቴን የምታድስሱልኝ ነገርስ ይሀው ኤርፋን በየጊዜው እገዛለሁ የእናንተን መዝሙር ለመስማት
@habtamudesalenge9679
@habtamudesalenge9679 3 ай бұрын
❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ፀጋን ይጨምርላችሁ ተባረኩ ✝️✝️✝️
@MesayZerihun-zs7ts
@MesayZerihun-zs7ts 28 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛላችሁ ትባርክ🙏🙏🙏🙏gen download maderge aichalkum please
@DanielBayisa-h8o
@DanielBayisa-h8o Ай бұрын
ደግሞ ተመልሼ ሕይወት ይዘራለሁኝ ፣ደግሞ ተመልሼ እጎለብታለውሁኝ ፣ በእውነት እበረታለሁኝ ። ግን ጌታ መንፈሱን አውሰድባቹ አሜን
@keneraararsa8756
@keneraararsa8756 3 ай бұрын
I wish I can always live in this sprit
@andualem8542
@andualem8542 3 ай бұрын
የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ፡ የኔ እረፋት
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 2 ай бұрын
Amazing .GOD bless you , my brothers and sisters❤❤❤
@Meronicatube2011
@Meronicatube2011 2 ай бұрын
Stay blessed all,...i know mesay 10 years ago at Wu fellowship i thank my Almighty for you.
@KalkidanZerihun-x4o
@KalkidanZerihun-x4o 3 ай бұрын
Abet yegna eyesus blessss you mesay and all 🙌🙌🙏😢❤️
@nebiyukebed7338
@nebiyukebed7338 10 күн бұрын
“ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” - ራእይ 22፥20
@tsegatamiru
@tsegatamiru 2 ай бұрын
wow geta zemenachun yibarkewu be ewunet
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 3 ай бұрын
Wendeme bebezu tsega tebarekelegne🙌❤️
@zak8426
@zak8426 2 ай бұрын
Thank you and God bless you all and your ministry;All glory and praises to The Almighty God.We’re blessed with the grace the Lord has placed upon you.
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 3 ай бұрын
Amennnnn Kibir leyesus Yihun!!
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🙏
@Tamenechiro81
@Tamenechiro81 3 ай бұрын
አለኝ ቀጠሮ እየሱስ ከሚባል እንግዳ❤❤
@heratube2415
@heratube2415 3 ай бұрын
ተባረክ ምን አይነት መዝሙር ነው ❤❤❤
@BethelhemAbate
@BethelhemAbate 3 ай бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ዝማሬ ነው ተባረኩ 😊
@MesayMebratu
@MesayMebratu 3 ай бұрын
ውድድ ነው የማረገቹ!! ከዚ በላይ ጌታ በመንፈሱ ያቀጣጥለቹ።😍😍
@hiwotassefa5352
@hiwotassefa5352 Ай бұрын
Ooh Lord God touching worship, what a spirit.
@حمدالمنصور-ص8ه
@حمدالمنصور-ص8ه 3 ай бұрын
አሜን ታበራኩ የአበቴ ቡሩካን ታነስታን ሙሹራን ኢየሱስ መጠበቅ ይሁንልን
@SOFI_GRAPHICS
@SOFI_GRAPHICS 2 ай бұрын
I can't stop listening😢 What a worship🎉 Love all kingdom sound family❤ ማራናታ❤❤❤❤❤
@superawosome
@superawosome 3 ай бұрын
You are our blessing
@MahiYegetalij
@MahiYegetalij 3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤wow tebareku ahunm abzto geta ybarkachu sfuln.....🎉🎉🎉
@LomiArgaw-e7u
@LomiArgaw-e7u 2 ай бұрын
Zemari biniam betam yemwodew zemari hulachihum tebareku
@lidyamohammed8651
@lidyamohammed8651 2 ай бұрын
What a worship tebareku
@DinkineshMeneshew
@DinkineshMeneshew 2 ай бұрын
አለኝ ቀጠሮ❤❤እንግዳዬ ኢየሱስ ነው
@RahelGirmay-l4j
@RahelGirmay-l4j Ай бұрын
Eyesuse hoye ❤❤❤endenzi yalutn zemari yabza yebarklennnnnnnnnnn
@HaymanotKebede-d1e
@HaymanotKebede-d1e 3 ай бұрын
Beautiful worship ❤
@EshetuHaile-kp9rl
@EshetuHaile-kp9rl 2 ай бұрын
wow bless you and continou in future
@i4u301
@i4u301 2 ай бұрын
What a blessed worship!!!!
@biniamasfaw1991
@biniamasfaw1991 2 ай бұрын
Alchalkum wstn yemineka zmare❤❤❤❤❤❤ EYESUS ymetal AMEN!
@kakotube6825
@kakotube6825 3 ай бұрын
Can't stop listening God bless you
@AbrehamGïachew
@AbrehamGïachew 3 ай бұрын
ጊዜው ነቅተን የምንጠብቅበት ነው❤❤❤❤
@geletaabeba6720
@geletaabeba6720 2 ай бұрын
እንግዳ ጋብዤ ምድንነው መኝታ ልቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ ነቅቼ ልጠብቅ የሕይወትን ጌታ ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ
@kennabayissa4913
@kennabayissa4913 3 ай бұрын
Amen Maranatha, come Lord Jesus. God bless you all. 8:24
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1,2 МЛН