Anchor New Year 2016 እንዴት አለፈ? በ2017 ምን እንጠብቅ?

  Рет қаралды 15,836

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@meskineway4162
@meskineway4162 6 күн бұрын
ክብር መሳይ እንዲሁም ለአቶ ገለታው እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ ለዚህ ህዝብ ነፃነት ለምታደርጉት ትግል ፍሬውን እንድትበሉ እንመኛለን እናተ ከተገፋው ህዝብ ጋር አብራችሁ ከጎኑ ሳትለዩ እግር በእግር እየተከታተላችሁ ለምታደርጉት ሁሉ እናመሠግናለን ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈለው አዲሱ አመት ለተገፋው ህዝብ ድል እንዲሁም ነፃነትን የምናውጅበት እንዲሆኖ የዘወትር ምኞታችን ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ ዛሬም ነገም ሁሌም እንወዳችኋለን
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 6 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት 2017 የፋኖ ግዜ ነው የሚሆነው ድል ለፋኖ
@ፍኖ
@ፍኖ 6 күн бұрын
መሳያችን፣ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አቅርባቸው እናመሰግናለን 💚💛❤️ #ፋኖ ያሸንፋል
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal 6 күн бұрын
2017ተውለድ አትዮጵያ ይምነኩበት አገራችን ካበይ ነጻ መናውታብት ዘምን ይሁነነን በ አውነት አትዮጵያ አዘናለች በቃቹ ይበለን ፈጣሪ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 ድል ለፋኖ 💪👍💪💪 ፋኖ ያሽንፋል 😍😍😍
@diablobocko2942
@diablobocko2942 6 күн бұрын
መጪው አዲስ ዓመት በድል የታጀበ የሰላም ወቅት ያድርግላችሁ! እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ። ድል ለሕዝባዊው ሃይል ፋኖ!
@user-wp5bx9lu3o
@user-wp5bx9lu3o 6 күн бұрын
የሰቆቃ ዘመን አልፈን 2017 የሰላም የጤና ያድርግልን።
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 6 күн бұрын
2016 ዓመተ ዓለም (ዘመነ ገኅነም/መርገም) ሆኖ አለፈ;: 2017 የዘመነ መርገሙ ንጉስ አረመኔው አብይ አህመድን አስወግዶልን በ ዓ.ም (ዓመተ ምህረት) እንድናስታውሰው የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን! ይቅር ይበለን በቃ ይበለን
@DemlieAyalew-yl5cp
@DemlieAyalew-yl5cp 6 күн бұрын
በጣም ይገርማል ጊዜው ይሮጣል
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
መኖር ከባድ የሆነበት ዘመን ነው
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
እናመሰግናለን መሳይ
@saraahmed293
@saraahmed293 6 күн бұрын
ኢሻሀላ ቀጣይ አመት አብይን የምናሰናብትበት አመት ይሆንልናል
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት ቢመለስ መልካም ነው።
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 6 күн бұрын
የ68አመት አዛውት አባቴ በሚኒሻወች እየተደበደበ ወደ ወታደር ካብ ወሠዱትልጂህ ፋኖነው ብለው
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን ።
@meskineway4162
@meskineway4162 6 күн бұрын
ፈጣሪ ይድረሰለት
@asterselassie4294
@asterselassie4294 6 күн бұрын
Amen, God be with us
@melmek9992
@melmek9992 6 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@alemumulatie9125
@alemumulatie9125 6 күн бұрын
2016 ዓ ም ሀገሪቱ በኢኮኖሚ በትምህርት በልማት ከፋተኛ ውድቀት የታየበት የእርስበርስ ጦርነት ግድያ እልቂት የተፈፀበበት የመብት ጥሰት በዜጎቹ ላይ ተጋኖ የተፈፀመበት ነው የሰው ልጂ በሀገሩ ሁለተኛ ዜጋ ሁኖ ከቦታ ወደቦታ የማይዘዋወርበት በመሆን አለፈ 2017 የሰላም የጤና የለውጥ ዘመን የአድርግልን
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 6 күн бұрын
አሚን ያረቢ
@jontraj0ntrajontra229
@jontraj0ntrajontra229 6 күн бұрын
መሳይ እንካን ለዉ 6:47 ዳና ለተናፋቂዋ ኢትዮፕያ ዘመን መለወጫ አደረሳቹ መሳይ ድራማም ደስ የሚለዉ ተከታታይ ሲሆን ነዉ የዚህ ተከታታይ ድራማ ደራሲዉ የሞተበት አዲስ ተስፋ የምናይበት እደሚሆን አንጠራጠር መልካም ብርሀን ለኢትዮፕያ
@mimigirma7238
@mimigirma7238 6 күн бұрын
ደቆሮ መሀይም መሪ ነኝ የሚል አለጦርነት መኖር የማችል እግዚአብሔር ይቀልልን።
@michalemichale5880
@michalemichale5880 6 күн бұрын
After watching the entirety of today’s program on the eve of a new year you guys were on point! We love you guys keep it up.
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 6 күн бұрын
እንካን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉
@zemenebetew
@zemenebetew 6 күн бұрын
አንኳን አደረሰን መሳያቸን
@MaranataAmare
@MaranataAmare 6 күн бұрын
መሳይ የኢ/ያ የዘመኑ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።ለሁሉም ነገር እናሠግናለን
@birhanafework9450
@birhanafework9450 6 күн бұрын
Wendm Mesay enamesegnalen bertuln
@ermiasesgg2142
@ermiasesgg2142 6 күн бұрын
2017 አብይ ቀጥቅጦ የሚገዛበት ዘመን ይሁን ድል ለፋኖ አሜን
@tanabetie4726
@tanabetie4726 6 күн бұрын
Messay enamesginalen
@meharimena8093
@meharimena8093 4 күн бұрын
🎉🎉
@solomon3431
@solomon3431 Күн бұрын
“ሰላም በኢትዮጵያ ላይ ይሁን🙏 ሰላም ይሁን 🙏 ___ “🙏እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና...” 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥33 _____ “🙏ስለ ባልንጀሮቼም፦ በውስጥሽ ሰላም ይሁን አልሁ።”🙏 መዝሙር 122፥8 ____
@sulimanendris803
@sulimanendris803 6 күн бұрын
Thanks messay!!!!
@MarothiJunior
@MarothiJunior 6 күн бұрын
Inkon aderesachu mesayeeeeee❤❤🎉🎉
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 6 күн бұрын
መሣያችን፡ሁለትሽ፡16፡በቅማል፡ተበልተናል፡አሁን፡ግን፡በአድሡ፡አመት፡አላህ፡ይጠበንንን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 күн бұрын
ሰላም ወገኖች
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
2016 ኮርደር፣አባይ እኔ እንጃ ብቻ ይህ ክፉ ዘመን አለፈ።እግዚአብሔር ይርዳን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 6 күн бұрын
መሳይ እና አቶ ገለታው ለ2017 ዓ.ም ምንም ጥያቄ አያስፈልግም መናፍቁ አብይን ከነአገልጋዮቹ ማስወገድ ብቻ እና ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
@JavierWarren-q8d
@JavierWarren-q8d 6 күн бұрын
Hernandez David Miller Patricia White William
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 6 күн бұрын
መሰይ የማታስተውል በተለምዶና በደሳለኝ በመሰለኝ ነው የምትጋዘው። ለራሱ ያላወቀ ሰው ሌላውን ማሳውቅ አይችልም። የምታቀርባቸው ሰዎች ከብርሃኑ ነጋና ከአንዳርጋቸው ጽጌ የማይተናነሱ ናቸው። ለድድብናቸው የማያፍሩ ሰዎችን ነው ቃለመጠይቅ የምታረገው። እየከፈሉህ መሆን አለበት።። እስኪ ልብ ካለህ ከኢጎህ ውጣና ጀግና ደፋር አዋቂ ምክንያታዊ ተመራማሪ እውነተኛ ሐቀኛ የሆነ ሰው ቁጥር አንድ አማራ *ዜናነህ መኮንን* ቃል መጠይቅ አርግለት። ድል ለአማራ ህዝብ።
@belaygebre
@belaygebre 6 күн бұрын
መሳይን ሆኖ ለመፈጠር መታደል ያሻዋል መሳይ መኮንን ለኢትዮጵያ እንቁ ልጇ ነው እንደ መሳይ ኢትዮጵያን ለመውደድ አሁንም መታደል ያስፈልጋል መሰጠትከላይ መሳይን ሳይሆን ጥላውን መሆን አትችሉም ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@belaygebre
@belaygebre 6 күн бұрын
መልካም አዲስ አመት መሳይ እንዲሁም ገለታው እንዳልከው ይሁንልን ገለታው
@atenawoldie7528
@atenawoldie7528 6 күн бұрын
ምኖች ጀዝቦች ናችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ጭራሽ የማታውቁ
@Ethio491
@Ethio491 6 күн бұрын
You are jazaba you don't know ethiopian economic
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
ሙስና
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 6 күн бұрын
😢😢😢😢
@AmarAhmed-i8v
@AmarAhmed-i8v 6 күн бұрын
ለተስደዱት ልጅቻችን አውሮፓ ላ ሉ ት ጩ ሁ ላቸው እባካችሁ አደራ
@MartinKirk-y5v
@MartinKirk-y5v 6 күн бұрын
Thomas Joseph Wilson Donald Smith Lisa
@JoslynJane-bv4is
@JoslynJane-bv4is 5 күн бұрын
Brown Eric Anderson Margaret Martinez Matthew
@ናአ
@ናአ 6 күн бұрын
የኢትዮጲያዊዉን ፋኖ ገድል ድልና አንድነታዊ መዋቅር የዉጪዉ አለም ያዉቀዋል ወይ ? ካላወቀም እንዲያዉቁ ብታደርጉ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
ጉቦ በመቶ ሺህ ሚጠየቅበት
@adanezeru7118
@adanezeru7118 6 күн бұрын
አንዱ ግብር ለመሰብሰብ ሒዶ ለግሌ 200,000 አስገቢልኝ ካልሆነ በጣም ይጨምርብሻል አለኝ አለች
@ahmedumar817
@ahmedumar817 6 күн бұрын
Solidarity among all Ethiopia ethnic groups to fight against fascist dictator Abiy Ahmed loser lair fake Nobel peace laureate wii hi o turned into warlords. Imagine lives perished since only 2018 destroyed under his dictatorship. Oromi Amhara and Tigray wars etc The extraordinary killings
@mamexutamare4198
@mamexutamare4198 5 күн бұрын
ኮሪደር በጎ ልማት ነው ብለን ካሰብን ያስገርማል ኮሪደር ለነ አቤቤ ለነ አቡሽ አህመድና ግብራበሮቹ ኪሳቸውን አደልበውበታል በመንጋ የሚያሰማራቸው ቄሮዎች ስራ ፈጥሮላቸዋል ለሌላው ኢትዮጵያውያን በተለይ ለ ነባሩ የ አዲስ አበባ ነዋሪመከራና ፍዳ ነው የመጣበት ስንት ለፍቶ ደክሞ ያፈራውን መኖሪያ ቤቱን የንግድ ቤቱን አፈራርሰውለት ሲንከራተት ማየት ያሳዝናል ።
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 6 күн бұрын
❤😂🎉😢😮😮😊😅😮😢🎉😂❤
@AnumaJamboo
@AnumaJamboo 6 күн бұрын
ቆሻሻ ቆሻሻ ላይ የዳግ አንዴት ኮልደረን የቃል ዋይስ ቃይ ባሀር ምኑ ናው
@LubabaAdem-w5l
@LubabaAdem-w5l 6 күн бұрын
We love Ethiopia Fano will be a loser
@Ayubeomer
@Ayubeomer 6 күн бұрын
ወያኔ ሁሌ ክፉ ግድያ አሁን ደግሞ ሁሌ እልቃሽ ሆድአዳሪ ሻብያ እይ ምነው ለተራበ እንዴት ልርዳ አትሉም
@atenawoldie7528
@atenawoldie7528 6 күн бұрын
አማረኛ ተናጋሪ ግብጻዊ እነ መሳይ
@ReduRedu-wh1td
@ReduRedu-wh1td 6 күн бұрын
አማረኛ ሚናገር ግብፃዊዉማ ሰዉ በላዉ አብይ አህመድ ነዉ
@Ethio491
@Ethio491 6 күн бұрын
Why you so mad
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 10 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,9 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 43 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 10 МЛН