KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የጌታቸው ጥሪና TDF፣ ካቢኔው በአስቸኳይ ተጠራ፣ በባለስልጣናት ግድያ ቦታ የተፈፀው እገታው፣ ለብርሃኑ ነጋ 3ኛው ደብዳቤ፣ 10 ሺ ወታደሮች ስምሪት| EF
17:13
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
1:19:57
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
Anchor Media የመምህራን ተቃውሞ፡ ስለምክክር የመከረው መድረክ፥ የፋኖ ድሎችና አንድነት፥ 12 የግብር ዓይነቶችና ግጥምጥሞሻቸው፥ የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ
Рет қаралды 83,523
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 368 М.
Anchor Media
Күн бұрын
Пікірлер: 223
@yohannesseifu3582
17 сағат бұрын
ፋኖ ዮሐንስ ለአማራ ህዝብ ነው የተሰዋው ሁሌም እናስታዉሰዋለን
@GirumZewdu
19 сағат бұрын
ለአማራ ሕዝብ ነፃነት ሲል የተሰዋው ወንድማችን የፋኖው ታጋይ እግዚአብሔር ነብሱን ዝንተአለም በአጸደ ገነት ያኑራት ።ድል ለፋኖ!!!!!
@TigistTigist-z4k
21 сағат бұрын
ፋኖ የሀንስ አለማየሁ ወንድም አለምዬ ለእኔ ብልህ ነው ለታላቆ አማራ ህዝብ ውድ ህይወት ስጠን 😢❤ስራህ ዘላዘለማዊይ ነው:: ውድ ህወይት ስጠህኝ እጅግናዬ አመስግናለሁ ጀግናዬ አልቻልሁም በስልም እረፍልኝ 😢❤😢
@SelamWondye
20 сағат бұрын
ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጥልን
@louisT-qv6jl
16 сағат бұрын
ጀግናው ወንድማችን ዮሐንስ ነፍስ ይማር! ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!
@BizuhanDemeke
20 сағат бұрын
ጀግናዪሰዋል❤❤❤ድልለአማራፋኖ
@muluassefa-c4t
20 сағат бұрын
ጀግናው ፋኖ ዮሀኒስ ነብስህን በአፀ ገነት ያኑርልን ❤❤❤
@asterminwyelet9199
20 сағат бұрын
ፋኖ ዬሐንስ ውድ ህይወትህን ለአማራ ህዝብ አሳልፈህ በመስጠትህ እንኮራብሃለሁ የተሰዋህለት ትግል ይቀጥላል፡፡
@yohannesseifu3582
19 сағат бұрын
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
19 сағат бұрын
ጀግናችን ዩሀንስ አለማየሁ ለእኔ ነፃነት ነው ህይወቱን አሳልፎ የሰጠኝ ለመላው አማራ ህዝብ ለመላው ኢትዬጵያዊ ነፃነት ነው ህይወቱን አሳልፎ የሰጠን መቼም በልባችን ማህተብ ተፅፎ ይኖራል ነብሱን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ ጎን ያሳርፍልን ለእኛም መፅናናትን ያድለን ጀግና አይሞትም ስሙ ህያው ነው ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@birhanewetere8578
14 сағат бұрын
እውነት ነው አሜን ነፍሱን እግዝአብሕር ይማርልን🙏🏽
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
13 сағат бұрын
@birhanewetere8578 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ ጠላቶቻችን እንዳደሰቱ አናለቅስም ያልቅሱ ሶፍት ስጧቸው ብለው እነ ሽሽመልስ አብዲሳ የተሳለቁብንን አንረሳውም!!! ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@minassieberhe1089
17 сағат бұрын
Great job!! I hope the unity of FANO will be strong and successful!!!!
@MeazaBasazn
22 сағат бұрын
ፋኖ ይኋንስ አለማየሁ ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግናችን፡፡ጀግና ከድካሙ ያርፋል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@GirumZewdu
19 сағат бұрын
ድል ለሕዝብ ልጅ ክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!!! ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች።
@TeshomeGetachewAlemayehu
23 сағат бұрын
ፋኖ የሐንስ ውድ ህይወትህን ለአማራ ህዝብ አሳልፈህ በመስጠትህ እንኮራብሃለን ታርክህ በአማራ ህዝብ ልብ ተመዝግቦ ይኖራል ዋናው ጉዳይ ለትልቁ ነፃነት ውድ ህይወቱን የሚከፍል ታጋይ ሀይል ለጥቃቅን የሀሳብ ልዩነቶች ቦታ በመስጠት አንድነት አለመፍጠር ዋጋ የሚያስከፍል ለጠላት አላማ ስኬት በር ከፋች የህዝብ መከራ አስረዛሚ መሆኑ የፋኖ አመራሮች ላይ ጥያቄ የሚያስነሳ ግራ አጋቢ እንቆቅልሽ ይሆናል ። እባካችሁ ተስፋ የጣለባችሁን ሰፊውን የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብ አታሳዝኑ አንድ ሁኑ ከፓለቲካ ነጋዴዎች መጠቀሚያነት ውጡ !!!
@gigmantaf8239
20 сағат бұрын
ፋኖ የሀንስ አለማየሁ የተሰዋኅው የጀግኖቹ ቦታ ነው፡፡ የተሰዋህበት ምክንያትም እልቂት ለታወጀበት የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ለዘለአለም እናከብርሀለን፡፡ ታሪክህ በወርቅ ቀለም በደማቁ ተጽፏል፡፡
@makdessolomon6799
20 сағат бұрын
በርቱ ወገኖቻችን ህዝብ እያለቀ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ድል ለፋኖ ደል ለአማራ ፍትህ ለተጎዳው ሁሉ ኑሩልኝ ወገኖቼ መሳይ የ ኢትዮዽያ ቁርጥ ልጅ ነፍስ ይማር ጀግናው ፋኖ ስምህ ለዘልአለም ከመቃብር በላይ ይቆማል💚😒😢😂😭😭💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️
@febanlove2876
17 сағат бұрын
ጀግና ህያው ነው ነብስ ይማር
@MeazaBasazn
22 сағат бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፡፡የህዝብን ጥያቄ ሰምታችሁ ወደ አንድነት የመጣችሁ ጀግኖች ፋኖዎቻችን ክበሩልን።አሁንም አንድነታችሁን በደንብ አጠንክሩ።ድል ለአማራ ፋኖ
@Adanefikadu-l8r
19 сағат бұрын
ዮሃንስ አለማየሁ ጀግናዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት።ይህ የሚያንገበግባችሁ የፋኖ አመራሮች ካላችሁ ምንም ምክንያት ሳታበዙ በአስቸኳይ አንድ ሁኑ የግል ክብርንና ዝናን ግደሉት። በቃ።
@mataralsuwaidi3463
23 сағат бұрын
❤ይሄን ስረሃት ታግሎ መሰዋት ፅድቅ ነዉ
@amlakukefyalew6612
15 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Ethio_____communication
23 сағат бұрын
ጀግና ነህ መሳይ
@mataralsuwaidi3463
23 сағат бұрын
😢ነፍስ ይማር ጀግናችን
@mulugetaseleshi7422
19 сағат бұрын
ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ እኛ አማሮች ጀግናችንን አጣነው እንጂ እሱማ ምን ቀረበት ? ማርጀት ነው የቀረበት። ሞት እንደሆነ ለማንም አይቀርም።
@demekuabate5876
16 сағат бұрын
ለአማራ ሕዝብ ነፃነት ሲል የተሰዋው ወንድማችን ፋኖ ታጋይ ዬሐንስ ከዚህ አለም በመለየቱ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ምንግዜም አትረሳም
@amlakukefyalew6612
15 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤
@tigi_habeshawit
22 сағат бұрын
መሳዬ ከአሰረሰ ጋር ያደረከውን ውይይት አዳምጨዋለሁ ልክነህ ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብክለት ብዙ ነገር እንሰማለን ማንን እንደምናምን እንኳን ግራ ይገባል እዛጋ ንፁህ የአማራ ህዝብ ነው እየሞተ ያለው ለዛ ነፃ ህዝብ እንዲደርሱለት እንፈልጋለን
@GebrehiwotDagnaw
23 сағат бұрын
መሳይ መኮነን ገለታው በርቱልን ወንድሞቻችን
@yohansenijuseMiol
22 сағат бұрын
ነፍስ ይመር ለጀግናችን
@AsterAligaz-gh5th
22 сағат бұрын
ጀግና ሞተ አይባል አረፈ እንጅ ጀግናችን ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነብስህ በሰላም ትኑር🤨
@TibebeTerefe-vb5vi
18 сағат бұрын
ነፍሱ በአጸደ ገነት ትረፍልን
@ashagrielakew4975
15 сағат бұрын
ወንድማችን ነብስህን በሰላም ያሳርፈው በግሌ በጣም አዝኛለው ግን ለህዝብ ነፃነት በጀግንነት ስለሆነ ሁሌም ስናስብህ እንኖራለን የጀግና ሞት ነው የሞትከው
@asterseyfu8199
17 сағат бұрын
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤
@gashawfiseha2491
15 сағат бұрын
የመንግስት ሰራተኞች ያኔ በወያኔ ዘመን ስኳርና ዘይት መስሪያ ቤት ግቢ በነፃ ይሰጥ ይመስል ለመከፋፈል ሲሯሯጡ ያኔ ነው ያፈርኩት 💚💚💛💛❤❤🚫🚫🚫❓❓❓🚮
@MintesnotGeta
23 сағат бұрын
እኔ ደቡብ ምዕራብ ክልል ከወረዳ ተመርጬ በቦንጋ ከተማ ሀገራዊ ምክክር ላይ አጀንዳ ማቅረብ ተሰትፌያለሁ። ምልመላ ያካሄደው የወረዳው ባለስልጣን ነው። 5ዐዐዐ ብር አበል አለው ተብሎ ባልና ሚስት የተሳተፉበት ነው። እውነት ለሀገራችን ችግር የሆነውን አጀንዳ ማቅረብ ይቅርና ስብሰባው ምን እነደሆነ ያልተረዱና በአበሉ ማነስ ከመለመላቸው አመራር ጋር የተጋጩ ሰዎች ናቸው የተሳተፉት። የችግሩ መንስኤ ሌባ ባለስልጣን ነው፤ ችግሩ እንዲፈታ ውይይት የላከው ለራሱ የሚመቸውን ሰብስቦ ነው፤ ታዲያ የሌባ ልጅ ስለአባቱ ሌብነት ሀሳብ አቀርቦ ይነጋገራል?
@ethiocsc8289
21 сағат бұрын
Mesay is on the right track. He is a good example to follow.
@negeseyesawku
19 сағат бұрын
ፋኖ ዮሀንስ አለማየሁ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል
@onelove6356
23 сағат бұрын
የፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ አሟሟት አንጀቴን ነው የበለው ጀግና ነው ታሪክ ይዘክረዋል ግን አሟሟቱ በደንብ ይጣራና ይገለፅልን። እንዴት አመራር ሆኖ ሳለ በቀጥታ ውጊያ ሊሳተፍ ቻለ? ይመስለኛል በተከፋይ ባንዶች ተገድሎ ከሆነ ግልፅ ማብራርያ እንፈልጋለን!! ሌሎች አመራሮችም ከ እንደነዚህ አይነት መሰል ሴራም ሆነ ክስተቶች ደህንነታቸው በከፍተኛ ሁኔታ መጠበቅ አለበት፣አለባቸው! ትግሉን በዋነኝነት እየመሩ ያሉ አመራሮች ተገቢው ልዮ ጥበቃና ደህንነት ያሰፈልጋቸዋል! ለምን ተራ ውጊያ ለይስ ይሳተፋሉ? የአማራ ወጣት ይህን የመሰለ እንቁ ፋኖ ወንድምህ ተሰውቶ ቁጭ ብለህ ጃምቦ የምትጠጣ ደም ጠጣ! ውጣ ወደ ጫካ ምናባህ ትሰራለህ ከተማ ተቀምጠህ አንተ ሴት! ፋኖ ዮሐንስ ምንጊዜም የአማራ ጀግና ነህ፣ነብስህ በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ።💪
@Jebena97
17 сағат бұрын
Messaye,Eguezihabeher kene betesebocheh yebarekachehu Guobez guazetegna neh
@tebejeyizengaw985
18 сағат бұрын
ፋኖ ዮሐንስ ዓለማየሁ ለአማራ ሕዝብ ነፃነት ሲታገል ተሰውቷል ። ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ። ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ።
@Kebreyhune
23 сағат бұрын
እናንተ ጀግኖች ጌታ ይርዳችሁ ለወገን መቆም ታሪካዊ ነው: አምላክ ምህረት ያድርግልን ምድራችን በደም ታጠበች የእግዚአብሔርን ስም እየጠሩ እንዲህ የሚጨክን መሪ የለም ጌታን አይፈሩትም እናምናለን ይላሉ እንጂ ከእርሱ ጋር አይደሉም ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ይለናል ያዕቆብ::እኔ ውስጤ ተቃጠለ አመመኝ እኛ አቅማችን አምላካችን ነው::በፊቱ እናለቅሳለን ጌታ ሲነሳ ሁሉ ነገር ያልቃል::እንዲሁ በምህረቱ እንጂ ጣኦት በዋናው ከተማ የመሰረተ ክርስቲያን አይተንም አናውቅም እንደሌላው አገር ስሙን ባይጠሩት ምናለበት ማአት መጣብን እንዲህ አይነት መንግስት ህዝቡን በድሮን የሚፈጅ እግዞ
@SelomonBalcha
22 сағат бұрын
ደግነቱ የእነሱ ቤተሰቦች አይነኩም
@SmilingBadminton-kz2wq
21 сағат бұрын
ጀግናውፉኖዬሀንሥ አለማየ ሁ ❤😂🎉 ጀግናነበር ለቤተሠቦች መጳናናትን እመኛለን ጀግናውፋኖ በርታ ዬዎድማችሁን ዬህንሠውበላአውሬ ❤❤❤ጠብጥቡት አሣድናበለው❤❤❤❤❤😂🎉❤❤❤❤❤❤
@Mengesha-l9r
14 сағат бұрын
ሰላምህ ይብዛ መሳይ መኮንን
@MintesnotGeta
23 сағат бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊው
@woinishetmoulat633
23 минут бұрын
Thank you Jegnoch God bless you both.
@woinishetmoulat633
8 сағат бұрын
Welcome Jegnachin Messay
@hailugetachew5021
Сағат бұрын
ዘላለማዊ ክብር ለተሠው አማሮች
@aries-vc5qv
23 сағат бұрын
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏
@etaferahuamare3408
20 сағат бұрын
ሰላም መሳይና ገለታው !!
@sewtsew1285
14 сағат бұрын
አስረስ ያሳፈንካቸውን ፍታ መባል ስለማይፈልግ ነው ወቀሳን የሚፈራው
@yosehpkebedeYosehp
22 сағат бұрын
ሰላም ሰላም መሳይ
@EllenySisay-xn1xs
23 сағат бұрын
ፋሽሰቶች ለግማሽ ምእተአመት በሬሳ ላይ የተረማመዱባት የወላድ መካኗ ኢትዮጵያ
@SelomonBalcha
22 сағат бұрын
ደግነቱ የእነሱ ቤተሰቦች አይነኩም
@JustUs-b6w
10 сағат бұрын
ፋኖ ይሆንስ ሁሌም በጀግንነት ለአማራ ህዝብ ነፃነት ስትል ህይወትህን አተሀል ጀግና ይሞታል ትግል ይቀጥላል ለቤተስብህ እና ለትግል ጎዶቺህ መፅናናቱን ይስጣቸው
@eztg2758
19 сағат бұрын
በርታ መሣይ የመርህ ሰው
@WerqeneshDerartu
23 сағат бұрын
የዬሐንስን ሞት ስሰማ አንጀቴ አረረ
@aynalemdereje8713
22 сағат бұрын
አይዞን የት ነው የሞተው?
@0ahh858
22 сағат бұрын
ማረርብቻ ተሰበርንጅ እፍ ባላወኩት ምነው
@BaseBase-t5u
22 сағат бұрын
ትክክለኛውን አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጀኔራል የተናገረው ይህ እጅግበጣም አገር ወዳድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ሁላቹሁም ይህንን ጀነራል ልታደንቂት ይገባል።
@yemgeb2511
17 сағат бұрын
ማነው ጀነራሉ??????
@gizatumengesha6323
22 сағат бұрын
በርቱ በርቱ ተበራቱ
@slntayehucherney8210
8 сағат бұрын
ሰላም ወገኖች
@ameneerdachew2453
18 сағат бұрын
ጀግናችን !! !!!! 6:15
@afeweld5291
22 сағат бұрын
★ስለ እኛ ማንነት ስለሕልውናችን፣ እንቢኝ ብሎ በትግል የተሰዋው ወንድማችን አለፈ በለው! ሌላው ይተካል ጅግና መጨረሻው ይሄ ነው። ስንቱ በቁም ሞቷል፣ ስንቱ ቁማርና መጠጥ ቤት ሞቷል፣ ስንቱ በዕፅ ልማድ፣ በሱስና ሴስ ተጠልፎ ወድቋል፣ ይህ ጅግና ሲወድቅ ስሙ ተነስቶ ቆሟል። ደምህ በከንቱ አይቀርም ነፍስ ይማር! አንተም ቤተሰቦችህም ከልብ እናመሠግናለን!! ፈጣሪ በቀኝ ያኑርህ! አሜን!
@AsterAligaz-gh5th
22 сағат бұрын
ክብሪት ብቻ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠብቀው ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ ነው 😢😢
@MamoFenta-v9i
10 сағат бұрын
ወንድማችን ነብስ ይማር ባፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭
@b.6015
23 сағат бұрын
😭😭😭🌿💔💔💔💔💔 በአብይ ሤራ ስንት ጀግና አጣን
@yohansenijuseMiol
22 сағат бұрын
መሳይ ሀቀኛ ሚዲያ አለክ ጠክርልን በርቱ
@ABENEZERWUBALEM
20 сағат бұрын
ጀግና አይሞትም ትግል ይቀጥላል
@Nega-z2j
17 сағат бұрын
መሳይ ትንታጉ በርቱልን
@שלום-פ4ג
11 сағат бұрын
ነፍስ ይማራ የጀግኔ😢😢😢😢
@LakiyawWorku
22 сағат бұрын
berta mesay
@Haniwollotube
23 сағат бұрын
😓😓ፈጣሪ አድነቱን ሰላምን ያምጣልን
@salpalDoc
23 сағат бұрын
Berta Mesay!!!!
@FufgdEbjfh
11 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ሳህ
@AlemayehuTsadik
19 сағат бұрын
መሣይ ትግራይ ውስጥ የሚደረግ እንቅስቃሴ ለኛ ምሳሌ አይሆንም።እነሱን ተዋቸው።
@EllenySisay-xn1xs
23 сағат бұрын
ፋሽሰቶች ለግማሽ ምእተአመት በሬሳ ላይ የተረማመዱባት የወላድ መካኗ ኢትዮጵያየ
@SelomonBalcha
22 сағат бұрын
ደግነቱ የእነሱ ቤተሰቦች አይነኩም
@woinishetmoulat633
8 сағат бұрын
Jegna never dies. His name will live forever. God bless his soul. Rest him in peace
@BirtukanAlamrew
15 сағат бұрын
Become a member of this chanal? የሚል መልዕክት ድንገት ሢገባልኝ እኔም በድንገት No ብዬ ማባረር። ምክንያቱም ከዩቲዩብ ጨቅጫቃ ማሥታወቂያዎች አንዱ መሥሎኝ? ሥለዚህ; ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ Anchor Media,pls your pardon ?? ለአንከር ሚዲያ ያለኝ ፍቅርና አክብሮት እጅግ ከልብና በአድናቆት የታመቀ ነውና።።። ጀግናው መሣይ ዕድሜና ጥበቃው ይብዛልህ❤❤❤
@gebre3741
20 сағат бұрын
ስው እንዴት በዚህ እዴሜው ይቀላል በተለይ የተማረ ለኢትዮጵያ እያስፈልጋትም ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ገበሬ ቢመራን ይሻላል
@getabirru705
12 сағат бұрын
የፋኖ ዬሀንስ ድምፅ ከመቃብር ይጭሀል . 1000 ዮሀንስ ይውልዳል መቶ ሺ ፋኖ ይፈጠራል
@AsheafiLemma
13 сағат бұрын
ህዝቡ በሁሉም ቦታ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ሠላማዊ ትግል መጀመር አለበት
@adisemama
21 сағат бұрын
መሣይእወድሀለው
@HaftamHaftam-q4q
19 сағат бұрын
ነፍስ ይማር ኡኡኡ ደጉ ወገኔ አለቀ
@militegebrenegus6390
23 сағат бұрын
Selam..❤❤❤❤
@እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
12 сағат бұрын
የኔ ጀግና ነፍስክ በሰላም ትረፍ😢
@Merja1973
21 сағат бұрын
ለጀግና አይለቀስም ነገር ግን ይኸን ጀግና ወንድማችንን በሴራ የነ አስረስ ማረ ግሩ ከገደለው የግዜ ጉዳይ ነው በህግ እንፋረዳችኸለን ነብስክ በሰላም ትረፍ ወንድም ዓለሜ 🫵💚💛🩸🫵
@emebetdessalegn1789
19 сағат бұрын
@merja1973:- ባንተ ቤት መከፋፈል መሞከርህ ነው ?
@almazejigu2461
21 сағат бұрын
ዋይዌይ የኔ አር በኛ የወሎ አርበኛ ዮሀንስ የቄንጆደምህ በወርቅ ቀለምተዕፎአል ነፍስህን በገነት ያነርልንታርቅ አይረሳህም😮😮😮
@haftegezahen
22 сағат бұрын
ግብር 5000,የምከፍለው በአንዴ 12,000ሺ አስገቡብኝ ከየት መቶ ነው የሚከፈለው አምላኬ ሆይ ከነዚህ የቀን ጅቦች በቃችው ይበለን።
@YM12
17 сағат бұрын
ነፍስ ይማር ዮሀንስ ዘመድኩን ነቀለ መሳይ ነው ያስበላው እያለ ነው እባክህ እስሪ አደውል
@derejeyohannes5166
22 сағат бұрын
Let us stand together and make a change!
@fessahayeloul9976
12 сағат бұрын
ሰላም መሳይ ሌሎቹ ተራ ታጋዮች መስዋእትነት የሚከፍሉት ላሉ ጭምር ደጋግመክ ማስታወስ ተገቢ ይመስለኛል
@theamharahero
5 сағат бұрын
የአማራ ወጣቶች ፈንነው እየተሰው ያሉት በማንነቱ ምክንያት ተዘቅዝቆ ለተሰቀለው :ነፍሰጡር እናት በማንነቷ ምክንያት ለተሰዋችው አማራ :ዘሩ ተጠንቶ ቤቱ ለሚፈርስበት አማራ:በገዛ ሀገሩ ስደተኛ እና ተቅበዝባዥ ነሆነው አማራ ነው::ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር ይውደም::
@asmara3973
23 сағат бұрын
አሁን ትግሉ የአማራን ህዝብን ነፃ ማውጣት ነው አማራን ብቻ ነው እሚመለከተው ተብሉ እደነዘመርኩን አይነትን ተኩላውች በድላር የአማራን ህዝብን እምያባሉትን ማሥወገድ ነው በትግራይ በራሱ ብሄር በኦሮም ፑለቴካ አይገባም በማያገባው በአማራ ገብቱ አፍን ይከፍታል
@woinishetmoulat633
8 сағат бұрын
Welcome Ato Geletaw
@Zeleke-w4z
23 сағат бұрын
የማይተማመኑ ባልንጀሮች በየመረመሩ ሲማማሉ ይውላሉ።
@WOLDEABRAHAM
47 минут бұрын
ፍኖ ግን አለ😅😅😅
@truthcommunityoftheworld2694
23 сағат бұрын
መሳይ ..ብቻህን ብትተነትንልን ...ደስ ይል ነበር ..እባክህ ..እንዲህ አይነት ..ያሰለቻል ...ገለታ እንዴት አየሀው የሚለው ነገር ..ያሰለቻል
@Thinkatawe
12 сағат бұрын
after Now...... many many people died..... especially popular people.. I feel sad!!!!!!!!!!!
@gashaw278
18 сағат бұрын
እውነት ብለሀል መሳይየ ጥቂት የህውሀት እሊቶች ጦርነቱን ደግፋችሁዋል ብላችሁ የምታላዝኑ አገር ለማፍረስ የመጣን ህውሀት ተቃውመናል አሁንም ቢሆን ሀገር ለማፍረስ የሚመጣን ማንኛውም ፓርቲ እናወግዛለን
@HananHanan-oh5pc
22 сағат бұрын
Nefesehin yemarelin jegnachin yeah lega yetkfele meswat new😭😭😭
@AsmamawErgete
13 сағат бұрын
No sound
@BefekaduHabetwoled
12 сағат бұрын
ለመሆኑ የኢትዬጵያ ህዝብ ነው የተጣላው ወይስ ፖለቲከኞች ነው የተጣለው እባካችሁ ፖለቲከኞች የሀሰት ፀሀፊዋች ለዚች ሀገር ሰላም ስጧት ሥለ እግዛብሔር ብላችሁ
@Komche-n2l
23 сағат бұрын
ውጣና ታገል ወንድ ልጅ አያለቅስም
17:13
የጌታቸው ጥሪና TDF፣ ካቢኔው በአስቸኳይ ተጠራ፣ በባለስልጣናት ግድያ ቦታ የተፈፀው እገታው፣ ለብርሃኑ ነጋ 3ኛው ደብዳቤ፣ 10 ሺ ወታደሮች ስምሪት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 110 М.
1:19:57
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
Donkey Tube
Рет қаралды 147 М.
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:08:11
Anchor Media በትግራይ ሌላ ዙር ጦርነት? የIMF የድጎማ ገንዘብ የት ገባ? የፋኖ አንድነት ተጠናክሯል፡ የአብይ ጀነራሎች ጥሪ ''ደክሞናል''
Anchor Media
Рет қаралды 16 М.
2:02:37
እንሳሮን ለቱሪዝም እንገንባ | ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 27 М.
29:35
Когда Трамп договорится с Путиным?
BBC News - Русская служба
Рет қаралды 47 М.
22:17
Вот ЭТО ВЗРЫВ! Атака ДРОНОВ на КЛЮЧЕВЫЕ БАЗЫ 🔥 Что ЕЩЕ ПОЛЕТИТ на Россию?
Телеканал ICTV
Рет қаралды 14 М.
36:16
ስለጃዋር ተናግሬ ዋጋ አልከፍልም | ጋዜጠኛው ተቀላቢ ያላቸው አክቲቭስቶች | ክፍል 2 ጋዜጠኛውስሜነህ ባይፈርስ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 128 М.
5:00
ኢሳት ዜና - በኮምፒውተር አቅም የማይሠሩ የሂሳብ ስሌቶችን የሚሠራ ቀመር ተፈጠረ | ESAT Daily News
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 823 М.
1:47
🔥 СРОЧНО! Вся Россия - под АТАКОЙ. Ночью ДРОНЫ "прилетали" по регионам
FREEДOM. LIVE
Рет қаралды 4,2 М.
15:54
ስዊድን ፖርላማ የተሰማው የአማራው ስቃይ አብይ አህመድ ተጋለጠ | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 20 М.
38:19
Ротшильды: Почему их называют тайными властителями мира? / Истории миллиардов @MINAEVLIVE
МИНАЕВ LIVE
Рет қаралды 307 М.
1:36:23
ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና የትራምፕ ተጠባቂ ሰይፎች! | ለTDF ለOLAና ለፋኖስ? | ብልፅግና ያፋፋመው ሽብር 01/20/25
Reyot
Рет қаралды 62 М.
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН