Anchor Media አነጋጋሪው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሹመት

  Рет қаралды 11,297

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 3 сағат бұрын
በርታልን መሳይ ❤❤❤❤
@AgmasChekole
@AgmasChekole 2 сағат бұрын
መሳይ አንተ ሚዛናዊ እና ወቅቱን የጠበቀ መረጃዎችን ለአድማጭ እና ተመልካች በየዕለቱ ታቀርብልናለህና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይማርልን ።
@user-Loyalists
@user-Loyalists 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር በምህረት ዓይኖቹ ይመልከትሽ እንጂ በክፉዎች እጂ ወድቀሻል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 сағат бұрын
Thank you again Messay. Kiberilin.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 сағат бұрын
Tikikil thank you so much Ato Yared God bless you.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 сағат бұрын
Bless you Messay you are right
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 сағат бұрын
Good Luck. We need you to be back to your Office soon, Ato Yared. God bless you
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 сағат бұрын
Messay thank you so much for this interview with Ato Yared. God bless you both.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 сағат бұрын
God bless you Messay you are absolutely right
@Cripto244
@Cripto244 40 минут бұрын
Fano, MEGA, Make Ethiopia Great Again
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 сағат бұрын
Tikikil Messay its just killing the Human Rights commission
@AmanKidu
@AmanKidu Сағат бұрын
👌👌👌
@BirtukanAlamrew
@BirtukanAlamrew 41 минут бұрын
❤❤❤ 🙏 ❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 сағат бұрын
Welcome Jegnachin Messay
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 сағат бұрын
Welcome Ato Yared.
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 3 сағат бұрын
ለለውጥ የእትይጵይ ህዝብ ደሙንእፈሠሠ ታገለ!!!ለውጥ መጣተባለ!!!ምኑጋር ነው ለውጥ????ነውጥ???ብልጭልጭ በህዝብ ሠቆቃና።እንባ የተሸፈነ??ምን።ብለን እንሠይመው ብልፅግናን።?? ለህዝባችን አዘንኩ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሚገርምነው
@Adi-p7b
@Adi-p7b 2 сағат бұрын
🔻በስም ብልጽግና በተግባር ድህነትና ብልጭልጭ ያሰፈነው ፓርቲ የኢህአዲግ ፍርስራሽ ነው
@BizuhanDemeke
@BizuhanDemeke 4 сағат бұрын
ሰላም
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 2 сағат бұрын
የተወደዳችሁ ክቡራት እና ክቡራን አድማጭ ተመልካቾች ይህን ለተገፋው ህዝብ ድምፅ የሆነውን ሚዲያ መደገፍ ለህዝባችን ድምፅ መሆን ነው ❗ ስለዚህ አንከር ሚዲያን እንደግፍ እርሶም ይደግፉ ‼️ እናመስግናለን 👈
@mussahussen1205
@mussahussen1205 4 сағат бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ብዙ አመት ያገለገሉ ለምን አይበቃቸውም አድሱ ትውልድ ለምን ስልጣን ተሠቶት ሀገር እና ህዝቡን አያገለግልም እዛው በእዛው እየተሿሿሙ ሀገር የሚበጠብጡት ኧረ በህግ አምላክ ይበቃችሗል አድስ የተማረ ሀይል ይምጣና ይስራ ?
@ZelalemAderawe
@ZelalemAderawe Сағат бұрын
ሁሉም የፈጣሪ ስጦታነዉ እናስተዉል
@Guygreat1441
@Guygreat1441 3 сағат бұрын
Ato Birhanu definitely works for someone else's benefit. Assigning this man as a commissioner to EHRC is like throwing our pearls to pigs.
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 3 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Сағат бұрын
አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ ወንጀለኞቹ እኛ ነበርን ቶርቸር ፈጽመናል ጥፍር ነቅለናል አኮላሽተናል ገርፈናል ሰውረናል ገለናል ወዘተ በማለት ከተናዘዘ በኋላ ከአሁን በኋላ ይህ እንደማይደገም ገልጾ ዳንኤል በቀለና ብርቱካን ሚደቅሳ የመሳሰሉ በሕዝብ ዘንድ አመኔታ የተጣለባቸውን ሰዎች ወደ ሃገር ቤት በመጥራት ነፃና ገለልተኛ ተቋም እንዲመሩ ፈቅዶላቸው ነበር ሆኖም ግን ጭንብሉ ተገፎ እውነተኛ ማንነቱ በሕዝብ ዘንድ ከታወቀ በኋላ ገዳይነቱን ዘረኛነቱን አፋኝነቱን አጭበርባሪነቱን የሚያጋላጡትን ተቋምና አመራሮቹን እንደ ብርቱካንና ዳንኤለሰ አይነቶቹን በማባረር ሆዳቸው ላይ ቆሞ በሚረግጣቸው ሎሌዎቹ በመተካት ሕዝቡን አፍኖና ረግጦ ለመግዛት ያለውን እቅድ ያለ ሐፍረት አሳይቷል።
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃና ገለልተኛ ሊሆኑ የሚገባቸው ተቋማት የሚባሉት የፍትህ ተቋማት ፤ ምርጫ ቦርድ፤ የሰብአዊ መብት ተሟጓቾች ፤ ወዘተ የመሳሰሉት በአምባገነኖችና በዘረኞች ሞተው እንዲቀበሩ ተደርጓል
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😮😮😮😮
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 2 сағат бұрын
ፓርላማ ተብዬው ግን በቃ የቀረበለትን በሙሉ ሳያላምጥ እየዋጠ ዝም ብሎ ማጽደቅ ነው እንዴ ስራው ?
@David4858k4
@David4858k4 2 сағат бұрын
ገለታ 😂😂
@hailehaileamante
@hailehaileamante 3 сағат бұрын
መሳይ ኢትዮጵያ አንተን የወለደች ቀን ነው የተጎዳችው። አንተ ለኢትዮጵያ የመከራ ልጅ ነህ።
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 47 минут бұрын
Sawyaw yamra talte nowe
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 сағат бұрын
Birhanu Adelo can’t be any worse than Daniel Bekele & Yared . Who were only concerned only with Amhara problems. At least Mr , Birhanu isn’t Amhara I see that as a plus. Hopefully he would pay attention to none AmharA problems of the country.
@BetiMiku
@BetiMiku 4 минут бұрын
He will pay attention to money not you
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 171 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Putin Starts a New War / Secret Documents Caught on Video
12:31
NEXTA Live
Рет қаралды 411 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 23 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:55
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,6 М.
የፋኖ አባላት ጉዞ ወደ ኤርትራ?ለምን?
46:44
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН