Anchor Media የመርካቶው አድማ ቀጥሏል፥ በሌሎች አከባቢዎችም እየተዛመተ ነው

  Рет қаралды 70,405

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 2 күн бұрын
መሳይ መኮንን በርታልን ❤❤❤የአ.አ ህዝብ በዚህ አጋጣሚ ንቁ ሰውየው የተነሳው በአማራ ልጆች ብቻ እንዳልሆነ ከገባችሁ ሁላችሁም ወደ አንድነት ኑ
@Joni-u7z
@Joni-u7z 2 күн бұрын
🤭🤭🤭🤭🤭🤭 😆😆😆😆😆😆😆
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 2 күн бұрын
በርታ መሳይ ጥሩ ይዘህዋል ብልጽግናን ሽንት በሽንት አድርገህዋል።
@Joni-u7z
@Joni-u7z 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nebeyugetamesay1401
@nebeyugetamesay1401 2 күн бұрын
ይሄ ነዉ በቃ አንድነት እኛ ያቅማችንን ይሄን ካደረግን እግዚአብሔር ይጨመርበታል ሰላሙን ያምጣልን በርቱ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 2 күн бұрын
የአዲስ አበባ ሕዝብ መተኛቱ ይብቃ!አዲስ አበባ ጋዛን መሰለች እኮ ሀገራችን መንግስት የሌላት ሀገር ሆናለች መብትህን በክንድህ አስከብር አማራዬ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 2 күн бұрын
ትክክል ሁሉም ይታገል ድምፁን ያሰማ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 күн бұрын
ህዝብ ሰርቶ ልጆቹ ን የሚያሳድግበትን ንግድ ቦታ እያፈረሱ መዝናኛ መስራት ወንጀል ስለሆነ ሁላችንም አጥብቀን ልንታገለው ይገባል።
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 2 күн бұрын
king
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 2 күн бұрын
እሂን ደንቆሮ እንሰሳ የ7ጨ ተማሪ መሪ ተብየው ለማስወገድ ፋኖን በማገዝ፣ህዝባዊ አመፅን በቆራጥነት በመቀላቀል አገራችንን ማስመለስ አለብን።ሁሉም በሰላም የሚኖርባት አገር ለመመስረት ጠንክረን እንታገላለን።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 күн бұрын
በትክክል
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@ethio8774
@ethio8774 2 күн бұрын
አዲስ አበቤ በቃ በል ካልደፈረሰ አይጠራም በርቱ ሁሉም ያልፋል። 💚💛❤ 💪🏾💪🏾💪🏾👍🏽
@glory3954
@glory3954 2 күн бұрын
መርካቶ እንደዚህ ቀላል ቦታ መስሎታል ብዙ አይቆይም ህዝባዊ አመፅ በቅርቡ ይፈነዳል
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 күн бұрын
የአብይ ፀሐይ ጠልቆበታል በቃ አዲስ አበቤ በቃ በለው ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@Ayehut
@Ayehut 2 күн бұрын
በረቱ ወገኖቼ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ካልደፈረሰ አይጠራም ፈጣሪን ይዞ እስከመጨርሻው መታገል ነው😢😢😢❤
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 күн бұрын
መሳያችን በርታ ውንድማችንም በርታ እነዝህን አውሬዎች ስራቸውን አጋላጣቸው
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 күн бұрын
ካልደፈረስ አይጠራም ዘመኑ የፍድ ነውና😢😢😢😢
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 2 күн бұрын
ድምፅ ነጎድጎድ የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ የብልፅግናው ማር ግሪን ሆነህባቸዋል መድሀኒት የለውም ታመዋል አንተ ብቻ ወደፊት ከጎንህ ነን በርታ 🙏 አዲስ አበቤ ከዚህ በላይ ቁጪብሎ ፋኖን መጠበቅ አያዋጣም በምትቺለው ሀሉ ትግሉን ተቀላቀል ድል ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይቹላል።💪💪💪💪💚💛❤️
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 күн бұрын
ግፍ ሁሉምቤት ነው ሚያንኳኳው ዝምታው ህዕቡን ጎድቴታል!!ብልፅግን ህዝብን ሚታለል ልምዱነው ህዝቡ መንቃት እለበት !እይደንዝዝ በልማት ሥም በማርየተለወሠ መርዝ! ጀግን የኢትዮጵያ ህዝብ
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 2 күн бұрын
ያሳዝናል በያለበት ችግር አምላኬ ሆይ ወዴት አለህ አረ እባክህ በቃ በል
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 2 күн бұрын
Mesaye thanks ever so much.
@Long_Walk_to_Freedom
@Long_Walk_to_Freedom 2 күн бұрын
አቢይ #አመድ በስልጣን እስካለ ኢትዮጵያ መቼም ሰላም አትሆንም።
@Ambassel
@Ambassel 2 күн бұрын
ዘንዶው አብይ አህመድ የእሱን የሰይጣን የብልጽግና መንግሥት የተልእኮ አገዛዝ ካልደገፍክ እውጥሃለሁ ብሎ አፉን በሰፊው ከፍቷል ጭንቅላቱን መምታትና አፉን ማዘጋት ጊዜው የሚጠብቅብን የሕዝብ ሃላፊነት ነው::
@elsatedla5821
@elsatedla5821 2 күн бұрын
አሁን ፡ አዲስ ፡ አቤቤ ፡ ተነሱ ፡ ምንይጠበቃል ፡ ከዚህበላይ
@fentahunMolla-o3t
@fentahunMolla-o3t 2 күн бұрын
በየ ክልሎች መዛመት አለበት ካልደፈረሰ አይጠራም
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 20 сағат бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ? #አዲስ_አበባን_ሲያፈርሥ #ወጣቱንና_ተረካቢውን_ትውልድ_ለማምከን_ሲሯሯጥ #የኢትዮዽያ_አሉ_ከሚባሉ_ጠላቶቿ_ጋር_ፀብ_ሲጭር‼️
@likukebede8440
@likukebede8440 2 күн бұрын
በገዛ እጁ እንደ ሰካራም ተነስቶ የሚፈጠፈጠው ብልጽግና😅😅😅ተብዬው ፓርቲ መቃብሩን እራሱ እየቆፈረ ነው😅😅
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 2 күн бұрын
ድል ለፍኖ መሳይ በርታ ከአዲስ አበበ አማራ ነኚ ።
@adeytube6685
@adeytube6685 2 күн бұрын
የመርካቶ አድማው ከተማውን በድንጋጤ ውጦታል። ከተማው በጣም ነው የሚያስፈራው በየአቅጣጫው የብልፅግናን ወንበር ጠባቂዎች በፍራቻ ከተማዋን ሞልተዋታል፣ ካልደፈረሰ አይጠራም ፣ ፋኖ ወደከተማዋ ጠጋ ቢል ድብልቅልቁ ይወጣ ነበር ድል ለፋኖ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 2 күн бұрын
መርካቶ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 күн бұрын
ብልፅግና ኢትዮጲያን እያፈረሳት ነው!!!
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 2 күн бұрын
በርታ መሳይ ❤❤❤❤
@Ethiopia-xr8zb
@Ethiopia-xr8zb 2 күн бұрын
ወይ ሀገሬ፣ ምን አይነት ችግር ውስጥ ነው የገባሽው?
@emuyetekle
@emuyetekle 2 күн бұрын
Bravo merkato bertu tenkru
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 2 күн бұрын
እንግዲሕ ሕዝቡ ምንይሑን የትስ ይድረስ ምንስ ይብላ በጣም ያሳዝናል
@wudearaya8756
@wudearaya8756 2 күн бұрын
የጎረቤት ልጅ ሆስፒታል ገብታለች ተቅማጥ ነው አብዛኛውን ህፃናት የተጠቁት ንፅህና የለውም በጥንቃቄ አይሰራም አላፊነት በጎደላቸው ሰዎች ነው የሚሰራው እግዚአብሔር ሆይ ለህፃናቱ ስትል ይሄን ፋሺሺት ከስልጣኑ አንሳው።
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 2 күн бұрын
ይህን ጉግማንጉግ መንግስት ነው ብለን ተቀብለን እሰከመቸ ነው ተዋርደን የምንሞተው? እጅግ የሚያሳዝነው የጢና ጥበቃ ሚኒስተር የጤና ተቆጣጣሪ Public health ሙሉ በሙሉ ትምህርት ቤት በመሄድ ሙሉ ሀላፊነት አለበት ሙሉ በሙሉ ምግቤቱ ተዘግቶ የድንገተኛ መዝለፍለፍ የፈጠረው ለምግብ የሚቀርበው የሰራተኞች ጤንነት የውሀው ንፅህና ፀጉር የእጅ ጠፍር ቆሻሻ መሸከም የልጆች ንፅህና አያያዝ ለገቢያ የሚቀርበው ከቅጠላቅጠል እሰከ እህል አቅርቦት የሰንዴ ዱቄት የጤፍ አይነት እውነት መርዛማ ከተባሉት ከሰሜንቶ አፈር ከመሳሰሉት የፀዳ ነው ከሰራተኞች የተላላፊ በሽታ ተሸካሚወች ካሉ አደጋ ነው ጤና ጥበቃ የብልፅግናን ፈቃድ የሚጠብቅ ከሆነ ወላጆች ታግላችሁ ነፃ ውጡ የሚበላ በነጠፈበት ምግብ ባልሆነ መርዝ መመረዝ እጅግ አሳዛኝ ነው ጤና ጥበቃ ሚኒሰተር የገዘፈ ሀላፊነት አለበት
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
እውነት ነው ወንድሜ
@meazatefera2426
@meazatefera2426 2 күн бұрын
መሣይ መኮንን የፕ/ር መሐመድ ሐሰን ጋር የምታደርገውን ቃለምልልስ ሁለተኛ ክፍል በጉጉት እየጠበቅን ነው። እጅግ ወሳኝ የፖለቲካ ውይይት ነው የሃገሪቱን አጠቃላይ ሁኔታ አፍረጥርጦ የሚያሳይ ነው። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊያዳምጠው ይገባል።
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 2 күн бұрын
የህዝቡ የሥራ አድማ ይህ ጥሩ ጅምር ነዉ. የኦሮሞ መንግሥት የመዉደቂያዉ ዋዜማ ነዉ.
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 2 күн бұрын
The business people in Merkato stand up for your own rights be united .if don’t the worst days are coming please show how you are strong enough to Abiy Ahemed.
@KkHh-q7v
@KkHh-q7v 2 күн бұрын
ህይወት የምንለው እንደ ጥሬ እህል በኑሮ ምጣድ ላይ ቢቆላ ቢማሰል የበሰለው ያርራል ጥሬው እስኪበስል ይላል ባለቅኔ ገሞራው አብሮ መብሰልም ማረርም ሠዓቱ ደርሷል
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 күн бұрын
የሰውን መረበሽ እሱ ያስደስተዋል,,አንዘናጋ,, እንዋጋው,ተግባሩ አጥፍቶታል,👍🙏🌛⚡
@granakegn
@granakegn 2 күн бұрын
የጋዜጠኛ ቁንጮ መሳይ መኮነን
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 2 күн бұрын
ኖቼ ፕሮፍ ሀሰን ነግረውናል። የግብር ጉዳይ አይደለም። ሀገራችንን ለጀማላ ለመሸጥ ነው። አራት ነጥብ።
@tewodrosengda6939
@tewodrosengda6939 2 күн бұрын
መስዬ ላንተም ለቤተሰብህም ሰላም ብንሆን አይሻልም እርቅ ላይ ብንሰራ!!❤❤❤❤❤
@yejihurua
@yejihurua 2 күн бұрын
ምን ማለት ነው ሀገር እያወደመ በጦርነት ደምእያፈስስ መር ግምት የሆነ እግዚያብሄር ይንቀለው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 күн бұрын
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
ከሱ ይብሳሉ እኝጂ እነኚህ እኮ ልጃቸውን ለጠንቋይ በእርድ መሰውአት እንደሚያቀርቡ ወላጆች ናቸው ዞሮ ከፍርድ አያመልጡም
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 күн бұрын
ኢትዮጵይ ዘንዶ አፍ ለመግባት አንድ ቅንጣት ነው የቀራት,አቤት ትላለች እንቁምላት,አሜን🙏
@godisgood3876
@godisgood3876 2 күн бұрын
Mesay blessed ❤❤❤❤
@addisatalel2884
@addisatalel2884 2 күн бұрын
እግዜአብሄር አምላክ ሆይ እረ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን።የፓለቲካ ፍጆታ ተብሎ አሁን ላይ ደግሞ ሰውን እንደበግ በሰማአብ ብለው ማርድ ጀመሩ እህትና ወንድም አብርው እንዲተኝ ተደርገ ህፃናቶች እየተደፈሩ ተቀርፁ ተለቀቀ ሰው ተገሎ አንገት በመሬት ላይ ተጎተተ እግዜአብሄር ሆይ አንተው መፍትሄ ሰጠን
@AbebaDessie
@AbebaDessie 2 күн бұрын
እራሱ ብልግና አሽከሮች ተላላኪዎቹ የናዚው አብይ ጀሌዎች ያደረጉት ነው ምን ውብ ብርቅ ሆነ ኢትዮጵያ ሰው ተዘቅዝቆ ተስቅሎል ተቃጥሎል ከነህይወታቸው ጠፍተዋል ምነው እንደ አዲስ ቱወራጫችሁ ተላላኪዎች እራሳችሁ አድርጋችሁ ፒፒ ምንያልሰራው አለ በዝች ምድር። ይሄ ዲያቢሎስ።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 күн бұрын
ሰላም ወገኖች
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 2 күн бұрын
ግድ ነው የሄ ጡንጫ ጭንቅላት ያለው መንግስት እስኪገባው ድረስ አገራችን ልትጠፋ ሰለሆነ ሁሉም ተባብሮ ሱቅ መዘጋት አለበት
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 күн бұрын
መርካቶ የህይወታችሁን ሰባሪው አህመድነው ለአረቡመርካቶን ለመሸጥ ተስማምቷል,👊
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 2 күн бұрын
ህዝባዊ አመፅ ይፋፋም በቃን
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 күн бұрын
እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን መአት ነው ቁጣ ነው ይሄ እንዚህ አረመኔዎች እጅ ላይ የጣለን እግዚእ ነው😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 күн бұрын
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 күн бұрын
ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 күн бұрын
አቢይ ያለ አረቡ ተንኮታኩታል,አረቡ ተደስቶ እየፈነጠዘ ነው መርካቶን የኔ እያለ ነው🍀🌼🍁
@JoHaile-n7y
@JoHaile-n7y 2 күн бұрын
Merkato - Do not back off ! Keep pushing the movement and merge with FANO…
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 күн бұрын
አሁን ማንም ተቃውሞውን ካቆመ መጀመም ርም አያስፈልግም ነበር,,አብይ ተርብ ነው እባብም ስለዝህ ያጥፋን ወይም እናጥፋው!
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 allah yasaln yken megst
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu 2 күн бұрын
ይሄ ነው ትልቁ አድማ ይህን መንግስት ለማጥፍት ቀጥሉበት በሁሉም
@KadarAbdi-f5n
@KadarAbdi-f5n 2 күн бұрын
We must help fano as soon as possible
@hibaamede4173
@hibaamede4173 2 күн бұрын
Government move will back fire more as the strike continuous this just being done without appropriate study. It so sad to see such irresponsible goverment.
@AlexMenilk
@AlexMenilk 2 күн бұрын
መርካቶዋችና ሌሎችም ቀጥታ እብይን ከተደበቀበት እውጥታችሁ ለፍርድ እምጡት
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 2 күн бұрын
ሌሎቻችሁም የመርካቶን አድማ ሁሉም አድማውን ይቀላቀል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 күн бұрын
ወይ ኢትዮጵያ እንድዝህ ተዋርዳ ተስቃይታ አታውቅም
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ምስኪን የደሀ ልጅ ህፃናት ተማሪዎች የሚበሉትን ምግብ ንፅህና አለመቆጣጠር እና ይህን ያህል ተማሪ እየመገብን ነው እያሉ ፖለቲካ መስራት ኢሰብአዊነት ነው ፈጣሪ ልጆቹን ይማር ሀገራችንንም ያስባት
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
የመርካቶ ነጋዴ የብልፅግና ካድሬ አለሳልሶ ለማግባባት የሚሞክረውን መንገድ ከተቀበሉ የመጨረሻ መጥፊያቸው ነው የሚሆነው ስለዚህ አንድ ሆነው በፅናት እስከመጨረሻው መቀጠል አለባቸው
@alemubeka70
@alemubeka70 2 күн бұрын
የስልጤ ነጋዴ ከብልፅግና ጋር ሲያለቀልቅ ነበር። ብልፅግና ከተጠቀመበት በኋላ ከመርካቶ ሊነቅለውና ሊቀጠቅጠው ነው። ደግ አደረገ። ስልጤ ይገባዋል።
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
ሳታውቅ አትፍረድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 күн бұрын
ላይክ ሼር አርጉ እባካችሁ
@Sad-n6w1x
@Sad-n6w1x 2 күн бұрын
የአይምሮ መቀንጨር ያለበት ስብስብ ሀገር ሲመራ የህዝቡ ስቃይ ይበዛል
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
100% Right
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 күн бұрын
10/12/2016 - 12/03/2017  ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...  አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
@FikrteHusan
@FikrteHusan 2 күн бұрын
የሚገርም ነገር ነው እኔ ትንሽ ሱቅ አለኝ እና ቡና እፈጫለሁ ደበኛየ ይዞ ሲመጣ ይዘውት አንገላተውት ብር ከፍሎ ነው የሰጡት
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 2 күн бұрын
Bravo Merikato
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@AmharaFano-x5x
@AmharaFano-x5x 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lubaba-x8x
@Lubaba-x8x 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 2 күн бұрын
👍👍👍👍
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 2 күн бұрын
ወገኖቼ ተብሎ ይነበብ።
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል በአገራች ሰርተን መኑረ አልቻንም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔አብይ አላህ የስራህን ይስጥህ አላህ ይበቀልህ
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 2 күн бұрын
Andebthen yezegaw.
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
ስምሽ የቅዱስ ግብርሽ የእርኩስ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ የሰው ደም አይጎፈንንሽም
@yejihurua
@yejihurua 2 күн бұрын
ምነው ሀገር አውዳሚ መርገም የሆነ ግፋ ሞልቶ ፈስስ እግዚያብሄር ይንቀለው
@TameratBisetegn
@TameratBisetegn 2 күн бұрын
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 күн бұрын
ዘጋቢ እኔም አለሁ!..i can be... ግን ስልክህን አንሣዉ
@TekiDechasa
@TekiDechasa 2 күн бұрын
አይ መሳይ ክፍለ ሀገር ምንም ነገር የለም የተሳሳተ መረጃ የሚደርስህ ነው ማለት ይቻላል ። የመርካቶውንም ጉዳይ ታየዋለህ ከሁለትና ሶስት ቀናት በኋላ ይቆማል ።
@SenaitMaleMale
@SenaitMaleMale 2 күн бұрын
መሳይ በረታልን እግዚአብሔር አቅምና ጉልበተ ይሁንልክ እያልኩኝ አንደ ነገረ ለመናገረ እፈልጋለዉ እሱም በደብቤ ኢትዮጵ ማለትም በጋሞ ዞን በቅሪቡ ማለትም ህዳረ 29 ለይ በሄረ በረሰቦች በአረባምንጭ እንደ ምከበረ ነዉ ሕዝብ በነቃ ነገሮችን እንደያከብሩ ነገራቸዉ ይሕ አዉረ ሰላም ባላት አገረ ላይ ምንእንደምያስብ አይታወቅም የጋሞ ሕዝብ ማለት እጀግ እጀግ የወሀና አፊቃረና የምነገረዉን እዉነት ነዉ ቢለዉ የምያምን ሕዝብ ነዉ እንዳይጎዳቸዉና ለመዉጣትም ለእሱ ልመች ይችላል ማለትም ኬኔያና ሞያለ እዛዉ ቅረብ ስለሆነ አዉረዉ አዛ ገቢቷ መዉጣት የለበትም ልያመልጥም ይችላል እላለዉ
@JosefBelay
@JosefBelay 2 күн бұрын
Wedehuwala endatmelesu ,admawun hulhm yikelakel ,saymesh hulhm tekawem ,tegnteh attared !!!!
@Kedir-e6j
@Kedir-e6j 2 күн бұрын
መንግት፣ዘረፎ፣አፈልጉኝ፣ይለል
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
ወደኋላ ካላችሁ ዳግመኛ ቀና እንዳትሉ ተደርጎ ነው የሚቀብራችሁ አንድ ሆኖ በአቋም መፅናት የግድ ነው
@ZSEBO3348
@ZSEBO3348 2 күн бұрын
Mesay tab yelm atilfa leba
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 2 күн бұрын
ሪፖርተሩ እንዴት ነው ሚቀደደው ... ምንአይት ጥንክር ነው ምትሰሩት ... ጋዜጠኝነት ይሄ ነው
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 күн бұрын
አይ ጋዜጠኝነት በሆዳም ካድሬዎች ዘንድ ሁሌ የስንዴ ማሳ ማሳየት እና የህዝብን ግፍ እና በደል ብልፅግና እያሉ መዘገብ ነው አረ ሙሉ ሰው መሆን ቢሳናችሁ እንኳን ከሰው ተጠጋጉ
@yejihurua
@yejihurua 2 күн бұрын
ግፋ ሞልቶ ፈስስ እግዚያብሄር ይንቀለው
@meharimena8093
@meharimena8093 2 күн бұрын
🎉🎉🎉
@WorkShop-o5w
@WorkShop-o5w 2 күн бұрын
በግልፅግና ሞቷል
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 күн бұрын
አሁን ላይ ጋሎቹ ተጠቃሚ ናቸው በፈረሳው ቁልፍ ለመሸጥ አለቀ አዲስ አበባ ጉልበቱን ካላሳየ በጋሎች መዋጡ ነው 😂😂😂
@agignichewkassa6444
@agignichewkassa6444 2 күн бұрын
Asteyayet stset Batsadeb trunew
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 күн бұрын
ደደብ ጨቅላ
@desalewtadele6035
@desalewtadele6035 2 күн бұрын
​@@agignichewkassa6444ባንድነት የሚታገለውን እየከፋፈልክ ትግል አታበላሽ ለ አብይ እያገዝክ ነው እሱ እንዲባል የሚፈልገውን ነው ያልከው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 күн бұрын
@agignichewkassa6444 መቼ ተሳደብኩ🤣
@binyamkassahun136
@binyamkassahun136 2 күн бұрын
በጋሎቹ ከጠዋጠ እኮ ዘመናት አለፈ። ጋሎቹን የሚነቀንቅ ሀይል ከየትኛዎም የኢትዮጵያ አካባቢ ቢመጣ አይሳካላችሁም። ተደምራችሁ ብትመጡ እራሱ ማለት ነው። ጀግና አይደላችሁም መሞከር ነው። 😂😂
@addisgebreyes1503
@addisgebreyes1503 2 күн бұрын
አዲስ አቤቤ ይብቃህ አድማውን ተቀላቀልና በቃ ብትሉ ይሻላችሁል ምክነያቱም ሳይቀጠል በቅጠል ነው
@SitotawZerebryk
@SitotawZerebryk 2 күн бұрын
አረ መሳይ ኔት ወርኩን እየተጫወቱበት ስለሆነ ፕሮግራምህን በትክክል መከታተል አልቻልንም
@HananHanan-g3t
@HananHanan-g3t 2 күн бұрын
❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@KadarAbdi-f5n
@KadarAbdi-f5n 2 күн бұрын
Diredawa amhara and jigjiga amhara must help fano
@hannge7073
@hannge7073 2 күн бұрын
ይሄ የታረደውን ማጥፊያ ዘዴ በህጻናቱ ፈረዱ
@TaibhMarri
@TaibhMarri 2 күн бұрын
ቆይ ግን የ አ አ ሰው ምን እየሰራ ነው እስከሚታረድ ነው እሚጠብቀው ሁልህም እራስክን አውጣ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 күн бұрын
ፅንፈኛውን አጅቦ ቁጭ ብሏል
@zelaleme823
@zelaleme823 2 күн бұрын
እውነት ግን እንደዚ ዓይነት ተግባር ምን የሚያሳካው ትርፍ አለ ??? የሚያተርፍ ካለ እሱ ዲያብሎስ ከእነ ሠራዊቱ ብቻ ነው። ስለሆነም የሠው ዘር ሁሉ ሊያወግዘው ይገባል።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 күн бұрын
አዲስ አበቤ ከነጋዴዎች ጎን መቆም የግድ ነዉ ካልሆነ አንድ ባንድ ይገድሉሀል
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 күн бұрын
አዲስ አበባ ለነፃነትህ ድምፅህን አሰማ
@AlexMenilk
@AlexMenilk 2 күн бұрын
Addis Abeba! Raise up! Your enemies are known ! ABIY, ABEBE and ADANECHE
@Zenabezu8581
@Zenabezu8581 Күн бұрын
👉 መሳይ ሌላዉ ያልተጠቀሰ እነዛ በመንግሥት ስምሪት የተሰጣቸዉ ቡድኖች በከቸማ ዉስጥ የሚንቀሳቀሱ ( የቆሙ )የጭነት መኪና 👉 አህያ ሳይቀር በደረሰኝ ምክንያት ይዘረፋሉ አንዳዶቹ በ30 እና 40 ሺ ከዛም በላይ በድርድ ተቀባብለዉ የተያዘዉ ንብረት እና ሸቀጥ ሲለቀቅም እያየን ነው ።
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН