Anchor Media ከአቶ ዮሐንስ ቧያለውና ክርስቲያን ታደለ ጠበቃ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 54,098

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 18 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ላይ ለሚሰቃዩ አቶ ዬሐንስ ቦያለውና አቶ ክርስታን ታደለ ይሁን ❤❤❤
@MunaAbdella-wb4jk
@MunaAbdella-wb4jk 18 күн бұрын
እነ ክርስቲያን ላይ ከሚደርሰው ግፍ የተማርኩት ነገር ቢኖር ለኢትዮጵያ ህዝብ አጋች እንጂ ታጋይ እንደማያስፈልገው ነው!እነ ክርስቲያን እኮ ለአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ነበር ሲታገሉ የነበረው፥ፍትህ ብሎ እንኳን የሚጮህላቸው የለም!ግፉን ብቻቸውን እና ቤተሰቦቻቸው ብቻ ናቸው መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉት በጣም ያሳዝናል!🥺
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 18 күн бұрын
አላህ ይድረስላችሁ ❤❤😢😢ያረብ ፈረጃውን ያቅረብላችሁ ወድሞቸ
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 18 күн бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 18 күн бұрын
አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በእውነት ይፍረድ መከራው በቃችሁ ይበለን:: ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሠላም ያስፈታችሁ::
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 18 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ያብዛላቸው ወንድሞቼ የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ።
@Ya.m.d-u7v
@Ya.m.d-u7v 18 күн бұрын
ፈጣሪ ይታደጋቸዉ ድል ለተበደለዉ ለአማራ ህዝብ
@febanlove2876
@febanlove2876 18 күн бұрын
አቤት ግፍ እውነት ወንጀል የሆነበት ሀገር
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu 18 күн бұрын
Whats goes around, comes around! እስቲ እንቁጠራቸዉ በትግሬዎች የዘመቱ ያዘመቱ የት ነዉ ያሉት ዛሬ!? ይህ ከላይ የወረደብን መቅሰፍት!! እኔ በግሌ ንስሀ ገብቻለሁ በትግሬዎች ላይ የጥላቻ መርዝ ከረጩ አንዱ ስለነበርኩ!! ቀዝነዉ በዳይፐር!?😢😢😢
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 18 күн бұрын
አብይ አህመድ እግዚሀቤር ይፍረድብህ የደሀደግ አምላክ ያያል
@Haile-d8f
@Haile-d8f 18 күн бұрын
አርባ ሚሊዎን አማራ አለ በሚባልበት ሐገር ወገኖቹ በዚህ ደረጃ ሲሰቃዩ ዝም ብሎ ማየቱ በጣም ያሳዝናል። በእውነት አማራ ገና አልነቃም። ወይም አብላጫው ፈሪ እና የለየለት ባንዳ ሆኗል ማለት ነው። ሁሉንም ነገር በፋኖ እና በጥቂት በቆረጡ ጀግኖች ላይ ጥሎ አሸሼ ገዳሜውን እያጧጧፈው ነው። በጣም የሚያሳዝን ነው። እኔን ጨምሮ ችግሩ በቤታች እስከሚገባ እየጠበቅን ነው።
@Mesirat
@Mesirat 18 күн бұрын
አነቃም😢 አብዛኛዉ ትንሽ ሆዳሞችም ሸጠዉናል😢
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 18 күн бұрын
እግዛብሔሮር ይማራችሁ ወዲሞቸ እጂግ ያሳዝናል😢😢😢
@A04Yt
@A04Yt 18 күн бұрын
ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@AmenWuba
@AmenWuba 18 күн бұрын
እግዚያብሔር ይማራችሁ የእውነት አምላክ ይፈርዳል
@marigoldan1
@marigoldan1 18 күн бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ህመም እና ስቃያችሁን ያስብ 🙏
@ekmo5543
@ekmo5543 18 күн бұрын
አማራ በመሆናችን እየደረሰን ያለው በደል ይሄን ይመስላል በጣም አሳዛኝ ነው።ነገ እንበቀላለን።ማንም ይሁን የዚህ የአብይ አህመድ ደጋፊ ይሁን እንበቀለዋለን።
@EliasGedamu
@EliasGedamu 18 күн бұрын
አይ የሰው ልጅ ክፋት😢። ወይኔ ወንድሞቸ😢። በእውነቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዙፋኑ አስቧችሁ ይድረስላችሁ😢።
@TinsayeshNafekeje-f8q
@TinsayeshNafekeje-f8q 18 күн бұрын
ከጨካኞች ጥሩ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነዉ ።ታላቁ ሀኪም እግዚያብሄር ከከፍ ይጠብቃቸዉ። ድል ለፋኖ❤
@GetnetShiferaw-g5i
@GetnetShiferaw-g5i 18 күн бұрын
ዩኋንስና ክርስቲያን እግዚአብሔር ምህርት ይላክላችሁ ትድናላችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም!!!
@AbenezerGeremew-b2i
@AbenezerGeremew-b2i 18 күн бұрын
ጆኒ& ክሪስ ሰላም በሉልን
@ashenafime
@ashenafime 18 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ከዚህ መንግሰት ፍትህን መብቱን መጠበቅ የለበትም መሰዋትነትን በመከፈል ብቻ ራሱን ማሰከበር አለበት ‼️
@khloudrashid5896
@khloudrashid5896 18 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለነዚህ ጀግኖች
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 18 күн бұрын
ፋተህ ለነክረሰቲን ታደለ ፋተህ ለየኃንሰ ባያለወ ፋተህ ያለጥፋታቼወለታሰሩ ፋተህ እገዚቤረሆይ ያለጥፋታቼወ ለታሰሩ ወድሞቻቺን ክፎ አታሰማን
@YenesewBalew
@YenesewBalew 18 күн бұрын
መሳይ በርታ
@meskineway4162
@meskineway4162 18 күн бұрын
ለአማራ የተከፈለመሰዋትነት ቀኑ ደርሷል ወገኖቼ አይዟችሁ ፈጣሪ ከናተ ጋር ነው ግፈኞች ይወድቃሉ የፈጣሪ በትር ከባድ ነው
@Mula-Amhara
@Mula-Amhara 18 күн бұрын
ፍትህ ለአማራ ወገኖቼ ለሁሉም 💚💛❤️
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie 18 күн бұрын
አይ አብይ አህመድ ይሄ ግፍህ ባንተ ብቻ ሳይሆን በወለድካቸው ልጆች እራሱ ብድር ይቆይሀል።
@dafflee653
@dafflee653 18 күн бұрын
አሜን ይቆይብት ይሁንበት
@Blangi
@Blangi 18 күн бұрын
አይገርምም ሰው ስልጣን አለኝብሎ በራሱ እምሳያ ላይ የዚህን ያክል ሲጨክን? አንድየ ተው እንጅ ተሎ ፍረድ እንጅ! ያማል በጣም ያማል!
@AgmasChekole
@AgmasChekole 18 күн бұрын
እይ ወገኔ ! ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቸው እንጅ ፍርድ ቤቱ እና ማረሚያ ቤቱ እንኳን ተስፋም የለዉ። መሳይ አንተ ግን እግዚአብሔር ይስጥህ ። መድሃኒአለም ምህረቱን ይላክላቸው ።
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 18 күн бұрын
ቧያለውና ክርስቲያን እነኚህ የአማራ ፈርጦች ከሞቱ ሽመልስ ደሙ በራሱ😢😢😢
@AsnakewMengestu
@AsnakewMengestu 18 күн бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ጤና ይስጣችሁ ያጽናችሁ
@ashenafime
@ashenafime 18 күн бұрын
ለዚህ እኮ ነው የፋኖ ትግል የፃድቅ መንገድ ነው የምንለው
@userahusenhussien786
@userahusenhussien786 18 күн бұрын
ህዝቡ አይበደል ባለበት ነው ሚሰቃየው አይደል ፍርዱን ለአላህ ትተናል እሱ ይፍረድ
@febanlove2876
@febanlove2876 18 күн бұрын
ፈጣሪ ምህረትህ አይለያቸው
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክላችሁ እመ ብርሃን በምሕረት እጆቿ ትዳብሳችሁ 💔 ኦ! ጌታ ኢትዮጵያ ሃገራችነን ማራት መልካም ሰው የሆነ መሪን አድለን
@AmalXx-bd7mw
@AmalXx-bd7mw 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ ዉዶቼ ይሄሁሉ ለእኛ የተከፈለ መስዋእት ነዉ
@GebrealAbata
@GebrealAbata 18 күн бұрын
ኧረ ወይኔ ታመምኩኝ የእነዚህ ሰወች ነገር በመስማት ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@AbenezerGeremew-b2i
@AbenezerGeremew-b2i 18 күн бұрын
ታከሚ በናትሽ ምን ሆነሽ ነው
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 18 күн бұрын
😭😭😭😭
@MulatuEndalew
@MulatuEndalew 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድላቸዉ።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 18 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭SO SAD, PLEASE GOD JUSTICE FOR YOUR CHILDREN,THANKS SO MUCH BROTHERS FOR SHARING
@yeshiworkyabay3990
@yeshiworkyabay3990 18 күн бұрын
የምክርቤቱ ንግሱ የህዝብ አለኝታዎች እናንተን በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያማል
@enatabate333
@enatabate333 17 күн бұрын
ወይኔ ወንድሞቼ ምን ላድርጋቹ 😢 የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እረ ዝም ይህን ስበር😢
@alemhi8570
@alemhi8570 18 күн бұрын
እግዝያብሄር ይማራቹህ ወገኖቸ 🤲🤲🤲
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 18 күн бұрын
አላህ ይርዳችሁ ጀግኖቸ ፈረጃውን ያቅርብላችሁ😢😢😢
@HussenAbdu-n9b
@HussenAbdu-n9b 18 күн бұрын
ፋትህ ፋትህ ፋትህ❤❤❤❤❤❤❤
@aregalukky4112
@aregalukky4112 18 күн бұрын
Thanks so much Mesaye Mokonin wodimachin Azok barta
@MikeAdameo
@MikeAdameo 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣችሁ
@wedeabebe3562
@wedeabebe3562 18 күн бұрын
ሠማይና፡ምድርን፡የፈጠረ፡አምላክ፡ይድረሸላችሁ።።
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 18 күн бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@AddisumosuTamiru
@AddisumosuTamiru 18 күн бұрын
መሳይ ጀግና ጋዜጠኛ ነው የህዝብ ድምፅ
@MesiShumet-z9w
@MesiShumet-z9w 17 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወንድሞቸ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 18 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔 እግዚአብሔር ይድረስላቸው ወይኔ አብይ እድሜህ ይጠር ንፁሀንን እንዲህ የምታሰቃይ እውነት ይፍረድብህ
@debirbelay1604
@debirbelay1604 18 күн бұрын
ጌታ ህይ ድረስላቸው
@JhonMatisy
@JhonMatisy 18 күн бұрын
አቤት ግፍ አማራነት ወንጄል የሆነት ሃገር በጣም የሚገርም ነው ።አማራነታቼ እኔ እኮ የሚገሮመኝ ሰው ለመታከም እኮ የሚገለክል ስራት እዴትነው የአማራን ህዝብ የሚጠላ ስራቱ እጅግ አደገኛ ነው ።መዎገድ አለበት ። ፋሽስቱ ስራት ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ በጋድ ያዬንበት ስራትነው ።ስለዚህ ይህን ፋሽስት ናዛዊ ስራት መዎገድ አለበት ።
@bayemelese9506
@bayemelese9506 18 күн бұрын
ወይኔ ወንድሞቼ እንዴት ለእዉነተኞች ቀኗ ፊቷን አዞረች ምን ላድርጋችሁ አቶ ሰለሞን አንተን ደግሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስኪ
@SerkeAssefa-s6m
@SerkeAssefa-s6m 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ እመአምላክ ትዳብሳችሁ
@WuAe-rb5zs
@WuAe-rb5zs 18 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 18 күн бұрын
አላህ ካሉበት ጭንቀት ነፃ ያዉጣቸዉ ያረብ 🥺
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 18 күн бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@aklilug
@aklilug 18 күн бұрын
ብልፅግና የሚባል ሰይጣን ካለተነቀለ ሰላም የለም
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 18 күн бұрын
Thanks so much Mesaye.appreciate
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 18 күн бұрын
እህህህህህ እያየን ጀግናችንን ልናጣው ይሆን ? 😭😭ክሪስዬ የኔ ጀግና አላህ ያሽራችሁ😢😢
@godisgood3876
@godisgood3876 18 күн бұрын
Mesay blessed ❤❤❤❤
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 18 күн бұрын
ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BrhanuHayla
@BrhanuHayla 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እንዲረዳችሁ ከልብ እመኛለሁ ዉድ ወንድሞቸ እና አባቶቸ አቶ ክርስቲያን ታደለ አቶ የሗንስ ቧያለሁ እና ታላቁ አባታችን አቶ ታድዮስ ታንቱ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስላችሁ የኢትዮጵያን ተንሳኤ ለማየት ያብቃችሁ:: ❤❤❤❤❤❤❤
@Jcjcjd-t6v
@Jcjcjd-t6v 18 күн бұрын
ከሾይጣን ፍትህ የለም የኢቶጲያ ብቸኝው መዳኝዋ ፍኖ ነው ፋኖ በፍጥነት ወደ አንዲ መዋቅር መጥቶ ሀገራችንን ሊታደግ ይገባል ወጥር ፋኖ ❤❤❤ ዲሉ ያንተ ነው
@AderajewMisgan
@AderajewMisgan 17 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 18 күн бұрын
ወጀላቼወአማራሰለሆኑ ብቻ እንጀ ወድሞቻቺንአሰተዋይ ሰብሳቢ ሀገረ የሚመሩ የሚሰበሰቡ ጀገና መሪወቻ ቺን ናቼወ ሜንም ጥፋተ የለባቼወም አሳሪይ ፋሸሸቶቺ ቅንድአወጣወቺ ያለምንም ጥፋተ አሰራቺህ ብናጣወ በልጆቻቺህሁሉ እንመጣን የአባተ እዳ ለልጀ ይተረፋል ነወእ አሰቡበተይፋቱ ፋተህ
@hasnghh7729
@hasnghh7729 18 күн бұрын
ይሄሁሉመከራቸውን የሚዪት ላማራህዚብነው እዳው ፍጠሪ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ እህህህ ድልላማራ ፋኖ ያኔ ሁሉም የዘራውን ያጪዳል
@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 18 күн бұрын
አለህ ይድረስለቹ ሀገረችንን ሰለም ያረግልን😭😭😭😭😭😭☝ ግን ለምን በሰዉ ልጅ ይህንን ያክል ግፍ ኢለህ ሀገረችን ሰለም አረግልን
@KebedeWerke
@KebedeWerke 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላቹ ጀግኖቻችን🤲 እንተ ጀግኖቻችን እስር ቤት መግባታችሁ ፍትህ አልነበረም አገራችንን ወንጀለኞች በነፃነት እየሄዱ እና እየመሩ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፍርድ ተስፋ አለኝ እና እጠብቃለሁ🤞 እግዜርንም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት የጀግኖቻችንን እድሜአቸውን እንዲያርዝምላቸው እየለመንኩ 🤲🤞
@dadaddada9116
@dadaddada9116 18 күн бұрын
አቤት ግፍ ያማል እግዚአብሔር ይርዳቹህ 🇪🇹🇮🇱😥💔
@BrukMe-m3i
@BrukMe-m3i 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው በእውነት
@ahmedyimer3488
@ahmedyimer3488 18 күн бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በግፍ ለታሠሩት ለዩለንስ ቧያለውና ለክርስቲያን ታደለ
@fantasticdj6767
@fantasticdj6767 17 күн бұрын
ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አለብን
@enushsenait6018
@enushsenait6018 18 күн бұрын
❤❤❤ ye gifuan dimits, Anchor. Thanks
@elimanayaliew1806
@elimanayaliew1806 17 күн бұрын
አሁንም ይህን እየሰማ እያየ ባሀዴንን ይደግፋል
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 18 күн бұрын
እፉ በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ የሰራዊት ጌታ ቸሩ መድሃኒአለም ይድረስላችሁ 😢😢😢😢💔💔💔💔
@Mesirat
@Mesirat 18 күн бұрын
😢😢እዉነት ወንጀል,በኢትዮጽያ
@SisayMekonen-v3e
@SisayMekonen-v3e 17 күн бұрын
ዕመብርሐን።በሰላም ታስፈታችሑ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 18 күн бұрын
ግፍ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ይዘንባል የሁላችንም አፈግፍጎ መቀመጥ ውጤት ነው
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 18 күн бұрын
This guys are suffering.very sad may the hands of God touch you.
@Mesirat
@Mesirat 18 күн бұрын
😢😢ጌታሆይ ዳብስልን
@solomon3431
@solomon3431 17 күн бұрын
“ በእውነት🙏 🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15
@dadaddada9116
@dadaddada9116 18 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የት ነው😢
@HanaHana-v1n
@HanaHana-v1n 18 күн бұрын
ሀያሉ እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጣችሁ ???አፋኙ ሃይል አሰቃያቹሁ ለኛ የተከፈለ መስዋትነት ነዉ እኛ ያለነው
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 18 күн бұрын
አላሕይዲረሰላቸዉ
@yitbarekDemeke
@yitbarekDemeke 18 күн бұрын
እግዝለቤር ጣልቃ ገብቶ ፍትህ ይስጣችሁ ❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 күн бұрын
ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
@MmMm-wc2lr
@MmMm-wc2lr 18 күн бұрын
ፍትህ ለጀግኖቻቺን አብይ ሊያስገድላቸዉ ነዉ እንድረስላቸዉ
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 18 күн бұрын
እኔ የምፈራው ጉድ ከሶርያ ጉድ የበለጠ ሃለምን ክው የሚያደርግ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብዬ ነው የማምነው እግዚአብሔር እልም ነው በለኝ ብቻ
@HawaAli-t1b
@HawaAli-t1b 18 күн бұрын
የአላህ ወደየት ነው ፍትህ የሚጠየቀው 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😢💔💔😭😢😢 አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው😭😭😭😭💔💔💔💔 እህህህህህህህህህህህህ ታመምን እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@b.6015
@b.6015 18 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭 አየ ወገኔ አየ ጀግና ሙህር አልበረክት አለህ አብይ ሥቱን በላብን አላህ ይይልህ
@TeshomeWeldeyesuse
@TeshomeWeldeyesuse 18 күн бұрын
የእውነት አምላክ ፍርድን ይስጥ
@MalukMelissa
@MalukMelissa 18 күн бұрын
አላህ ይድረስለቸው ያረብ 😢😢😢😢
@Mesirat
@Mesirat 18 күн бұрын
❤❤በርቱ
@saraepherm7144
@saraepherm7144 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 😭😭😭😭 ምህረቱን ይላክላችሁ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 18 күн бұрын
ሰላም ወገኖች
@dawidkebada913
@dawidkebada913 18 күн бұрын
የጋላ ዳኛ ያዝናል ብለህ ከሆነ ተሳስተሀይ እነሱ ሆድ ቀደው ሽል የሚያወጡ አርዮስ ፍጡር ከነሱ ፍርድ መጠበቅ ከበሻሻው አራዳ ከ7ጨ ክፍል ያመለጠ አሪዮስ ፍርድ አንጠብቅም
@KsaSaudi-o4l
@KsaSaudi-o4l 18 күн бұрын
አላህዬ አንተ ጠብቅልን😢😢😢
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud 18 күн бұрын
😭😭💔💔 ሀስቢየአላህ ወኒዕመል ወኪል አማራነት ወንጄል አይደለም ስውበላ የኦሮሞ አገዛዞች ግዜ ይፍርድባቹሃል ጠብቁ ኢንሻአላህ 💔🤕🤕
@Blangi
@Blangi 18 күн бұрын
ጋኔሉ 7ኛው ንጉስ እንኳን ሰው ታሞ ግሎት ከቀበረው በኃላም አይረካም ምን አይንነት አረመኔዎች ናቸው በፈጣሪ
@meloamhara8614
@meloamhara8614 18 күн бұрын
Thankyou Messaye 🙏
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 13 күн бұрын
Egzabehare yedereslachu seytan beyferdebachu egzabehare yemerachale
@aynalem3830
@aynalem3830 18 күн бұрын
Egzabehir yadaresalachw betam yasazanal
@KebedeWerke
@KebedeWerke 18 күн бұрын
ይህን እንዴት ሰው በሰው ላይ ሊያደርግ ይችላል😭💔 ይህ ሕሊና የሌለው የአውሬው ሥራ ነው👹 አቤቱ አውሬውንና የዚያን አውሬ ስራ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን🤲 አሜን🙏🙏🙏
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
የከፋው ሰደድ እሳት!  NBC ወቅታዊ  @NBCETHIOPIA
9:13
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 92 М.