Anchor Media ከነጻነት ይልቅ ባርነት ይጣፍጣል - በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

  Рет қаралды 96,743

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 316
@Menellik
@Menellik 15 сағат бұрын
በጣም የጠለቀ መልእክት ያዘለ እና ሆድ አደሮቹን ባለስልጣናት በአይምሮ ጅራፍ የገረፈ ድንቅ ፅሁፍ ነው። በዚህ ፅሁፍ ውስጥ የምንረዳው ሰው መሆን ምን ያህል ክብር ያለው መሆኑን እና ነገር ግን ሰው ለመሆን ትልቅ የሚከፈል ዋጋ እንዳለው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። መሳይ አቀራረብህ ምን ያክል ልብ ውስጥ ጠልቆ እንደሚገባ ለመናገር ቃል ያጥረኛል። በአንተ ያማረ አቀራረብ ፅሁፍ በጣም ያጠረ ነው የመሰለኝ። በዚህ አጋጣሚ አቶ አንዳርጋቸው እና አንተም ከልብ እናመሰግናለን። በርቱ
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Күн бұрын
በጣም ትክክል የሆነ እይታና ግንዛቤንም የሚሰጥ ነው ። ፀሀፊው አንዳርጋቸውም አቅራቢው መሳይም ምስጋና ይግባችሁ።
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 Күн бұрын
ስለ እውነት ፡ ጋዜጠኛ ነህ መሳይ በርታልን ውዱ የኢትዮዺያ ልጅ
@user-Loyalists
@user-Loyalists Күн бұрын
አንባቢዉም ጸሐፊዉም አዋቂም ታዋቂም ለተገፉትም ድምጽም❤❤❤ ናቸዉ አዳርጋቸዉና መሳይ❤❤❤
@Rahawa91
@Rahawa91 Күн бұрын
👏🏻👏🏻
@DerejeWondemu-qe2ho
@DerejeWondemu-qe2ho Күн бұрын
#ፋኖ ያሸንፋል #አማራ ያሸንፋል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@masreshareta4355
@masreshareta4355 Күн бұрын
መሳይ ፅናት ,ብቃት ,እውነት, እውቀት ተባረክልን
@MERARAW
@MERARAW 10 сағат бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ድንቅ አመለካከት ያለህ ወንድም ነህ በርታ አትጥፋ
@MeazaBasazn
@MeazaBasazn Күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ ።ከፋኖ ሌላ ሀገርንም ህዝብንም የሚታደግ ሀይል የለም፡፡ ድል ለአማራ ፋኖ።
@TeddyArsenal-k9n
@TeddyArsenal-k9n Күн бұрын
እናመሰግናለን ጋሽ አንዳርገቸው በርቱ መሳይ
@heab2012
@heab2012 Күн бұрын
ኢትዮጵያ በፍኖ ትግል በእግዚአብሔር ረዳትነት ዳግም ወደነበረችበት ትልቂቷ ኢትዮጵያ ሁሉን ያቀፈች ትሆናለች። አሜን
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg Күн бұрын
መሳይ ተባረክ የሚገርም ትምህርት
@tobia283
@tobia283 14 сағат бұрын
እኔ ጄኔራሉ ሲናገርኮ ጥሩ ነገሩን ቀንጭቦ አቀረቡት ዱሮም ብያለሁ ማዘናግያና ማስመሰል ነው የመሰለኝ ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ነው ህገመንግስቱ እንዲነካ ካልፈለገ እሱም ጀርባው ይጣራ ጅሃራም እንዳይሆን መሳይ የጄኔራሉን በመተንተንህ ተባረክልኝ ወንድሜ❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
@mosime2692
@mosime2692 Күн бұрын
መሣይ የኢትዮጵያ አምላክ አብሮህ ይሁን ለጀነራሩም ፈጣሪ ከሡ ይሁን
@NaniBirhanu-l4e
@NaniBirhanu-l4e Күн бұрын
መሳይ እንኳን ደህና መጣህ
@gizachewalemayehu8596
@gizachewalemayehu8596 Күн бұрын
ልክ ነህ መሳይ የሰጡህን ተቀብለህ ሁን ያሉህን ሆነው መኖር ከተመቸን ባርነት ጥሞናል ነፃነት ዋጋ ስለሚያስከፍል ሁላችንም እንፈራዋለን ምርጥ ጭብጥ ነው ያነሳኸው ተባረክ
@EnatTesfaye-je8gr
@EnatTesfaye-je8gr Күн бұрын
አቅራቢው ❤ፀሃፊው❤ በቃ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቹ ሁለተኛም መስማት ፈለግሁ ዋው❤
@yohansenijuseMiol
@yohansenijuseMiol Күн бұрын
መሳይ እንወድካለን በደብ ነው ያዳመጥኩት በርታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact Күн бұрын
This is the heroic journalist Mesay Mekonnen, the golden voice. I have great respect for the writer and the heroic fighter Andargachew. መሳይ እኮ ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ ። አንተን የሚያክል ልበ ሙሉ ጋዜጠኛ ከወዴት ይገኛል ። ጋሽ አንዳርጋቸውንም ከልቤ አመሰግናለሁ ። ክበሩልኝ ። 🙏🙏🙏💪💪💪💚💛🧡 ድል ለፋኖ💪💪💚💛🧡
@asmara3973
@asmara3973 Күн бұрын
በውነት ይህ ጀረናል በመላው ይፕኢትዩጺያ ህዝብ ተከብሩ ይኑራል ትክክለኛ ለህዝብ ይቁም መከላከያ ጀረናል ነው❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 23 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@samsonberta6760
@samsonberta6760 Күн бұрын
መሳይ ስለአንተ ብቃት ለመግለፅ ቃላት አጣሁኝ እግዚአብሔር ይባረክህ።
@Rahawa91
@Rahawa91 Күн бұрын
Amen 🙏🏻
@መና
@መና Күн бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ተባረክልን።
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 6 сағат бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@BereketDegu-fg4sw
@BereketDegu-fg4sw Күн бұрын
መሳይ በአውሎ ነፋስ የማይናወጥ በዶላር የማይታለል ብቻውን ቆሞ በየቀኑ ብዙዎቹን ያነቃ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@habeshaking2220
@habeshaking2220 Күн бұрын
ለተበደለውና ፍትህ ላጠው ህብረተሰብ ድምፅ ህን ሰለምታሠማ መሳይ ተባረክ።
@kopra6447
@kopra6447 23 сағат бұрын
መሣይ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ እንወድሀለን አንዳርጋቸው እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 Күн бұрын
Thanks so much Mr Andargachwu.
@shemelisali6882
@shemelisali6882 Күн бұрын
አላህ ይደግፍህ ጀግናም አስተዋይም ነህ መሳይ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Күн бұрын
ተባረክ መሣያችን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopia432
@ethiopia432 Күн бұрын
You are the best
@IbrahimYimam-s4i
@IbrahimYimam-s4i Күн бұрын
ድል አማራ ፋኖ
@HalefomMekonnen
@HalefomMekonnen Күн бұрын
ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Күн бұрын
የሌሎችን ነፃነት የሚገፍ አገዛዝ ራሱ ነፃ አይደለም!
@ethioamericann
@ethioamericann 8 сағат бұрын
That was a well illustrated analysis on the endless misery and political quagmire of our native land.
@tamenedamte8624
@tamenedamte8624 Күн бұрын
መሳይ የእኔ አንጀት አርስ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም ሁሌም ለእውነት ሁሌም ለተገፊ የቆምህ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 Күн бұрын
Oh my Oh Mesaye shalom my brother
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 15 сағат бұрын
እንደዚህ ነጭ ነጯን ንገረን መሳይ እናመሰግናለን።ነጭ ነጯንማ መሳይ ይናገራት ተባረክ ለህሊናክ ያደርክ ብቁ ጋዜጠኛ God bless you❤❤❤❤
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Күн бұрын
መሳይ መኮንን ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ እውነት ብለሃል እይታህ አቀራረብህ ይመቸኛል። አቶ አንዳርጋቸው በትክክል ገልፆታል የፈሪ በትር ወይ አልቀረ ወይ አይመልስ ውሃ ቅዳ ውኃ መልስ እህህህህህህህ እውነት ነው የጀነራሎች ውህድ መላ ያመጣ ነበር ምናልባት ማን ይዞ ጉዞ ሆኖበት ይሆን? ማንም የማይተማመንበት ዘመን ላይ ደረስን ችግር በቅቤ ያስበላል ነው ነገሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝም ዝም ዝ.... ም ሐገር እስክትጠፋ ሁሉም እስኪወድም ዝምምምምም ይገርማል
@negwajemal3662
@negwajemal3662 22 сағат бұрын
ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሳይ መኮንን ፈጣሪ አድሜና ጤና ይሰጥህ
@Allamehara
@Allamehara Күн бұрын
የዘመኒ፡besit.jerinalest.አርበኛመሣይመኮነንጀግናነህ፡የህዝብድምፅየህዝብልጂነህበርታበርታአሼናፊነንድልለነፃነትታጋዩየፋኖጦርሠራዊይት።
@asmara3973
@asmara3973 Күн бұрын
መላው የኢትዩጺያ ህዝብ ለዚ ጀግና ጀረናል ምንም እዳይደርሥበት ለአለም ማሳወቅ አለባቹ እደነ አበባው ምሥለኔ አማራ ሁነው ከአማራ እናት ተውልደው በሁዳቸው ተገዝተው ህዝባቸውን እሚጨፍጭፋ የአማራ ህዝብ ነቀርሳውች ጀረናል ተብየውች በቁማቸው ሙተዋል
@athjaathja1785
@athjaathja1785 21 сағат бұрын
yessssssss
@GaffateGondera
@GaffateGondera Күн бұрын
ተባረክ😊😊😊😊
@silish1900
@silish1900 Күн бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ ትክክለኛም እሚደነቅ ትንታኔ ነው። እኛ አዳማጮችህ አንተ የማታቀን እኛ ግን የምናውቅህ ከልብ እናመሰግናለን
@samsonTefera-i6y
@samsonTefera-i6y Күн бұрын
ጀግናዉ መሳይ አድናቂህ ነኝ❤❤❤
@damot_bizamo
@damot_bizamo Күн бұрын
መሳይ መኮንን የኛ ጀግና
@BilalSeesay
@BilalSeesay Күн бұрын
መሳይ መኮነን ሥለ እዉነት የቆምክ ጀግና ነህ
@martaayane7533
@martaayane7533 Күн бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ህዝቦችዋን ይታደግልን 🙏
@Rahawa91
@Rahawa91 Күн бұрын
Amen
@anchibcha8072
@anchibcha8072 Күн бұрын
The way you read this news is amazing you are just amazing
@wmym
@wmym 13 сағат бұрын
ጸሐፉውንም ወንድማችን አንዳርጋቸው ጽጌን፥ አንባቢውንም መሳይን እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ።
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@KasyeShitaye
@KasyeShitaye 18 сағат бұрын
እናመሠግናለን
@mesfunalemu
@mesfunalemu Күн бұрын
The best Genral
@Lemateklemaryam
@Lemateklemaryam Күн бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ አብሮህ ይሁን እግዚአብሔር አገራችንን ህዝቦችዋን ይታደግልን
@taebye
@taebye Күн бұрын
ስለእውነት ጋዜጠኛ ነህ መሳይ በጣም እናክብርሀለን በርታል🎉🎉🎉🎉🎉
@BrukMe-m3i
@BrukMe-m3i 20 сағат бұрын
እውነት!! ድል ለፋኖ
@dejenebeyene7562
@dejenebeyene7562 Күн бұрын
መሳያ አኖድካለን በርታልን 🙏🙏🙏
@zolazabeel4918
@zolazabeel4918 23 сағат бұрын
Great job❤❤❤ I l❤ve it
@b.6015
@b.6015 23 сағат бұрын
👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💐💐💐💐💐💐 ewunet newu mesay bertaln
@FekaduZeleke-yr5je
@FekaduZeleke-yr5je Күн бұрын
Messay you are the best
@tanatube8833
@tanatube8833 Күн бұрын
Very educative! Thank you Andargachew and Messay!
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 11 сағат бұрын
በርታ የኛ ትንታግ በዚሁ ቆራጥነትህ የሚወዱህ ያሉትን ያህል የሚጠሉህም ባንዳ የውስጥ አርበኞች እንዳሉ አውቃለሁ።
@mulugeta-eh3jj
@mulugeta-eh3jj Күн бұрын
MASAYE You are the man you have a great dignity I couldn't get word about you
@ኤፍራታ-ዘ7የ
@ኤፍራታ-ዘ7የ 21 сағат бұрын
መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነህ ምናለ ይህ ዜና በእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ጆሮዉስጥ ቢደርስ የኢትዮጵያን ሁኔታ ጥቅቅ አድርጎ የገባዉ የሚመጣዉን ጠቅቆ የገባዉ ሰዉ ነዉ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@DawedEshetu
@DawedEshetu Күн бұрын
መሳይ ጀግናነህ ንወድሀለን
@samjack9273
@samjack9273 Күн бұрын
I love Mesay!
@AbrhamGashu
@AbrhamGashu 22 сағат бұрын
በጣም ግሩም ነው ❤
@ephremabraham8266
@ephremabraham8266 Күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 deserves such personality.
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 15 сағат бұрын
Comprehensive journalist we love you❤❤❤❤
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha 21 сағат бұрын
ድልለፋኖ፣ፋኖ፣የነጻነት፣ታጋይነው፣ፋኖ፣ጊዜው፣አሁነው፣የግፈኞች፣የዘረኞች፣ዘመን፣ያብቃ🎉❤
@AmanTekle1
@AmanTekle1 Күн бұрын
I asked a trivia question before.... How many Generals and PHD's are left in Ethipia???... My answer was "None"... I was wrong..... There is this Proud GENERAL.... HIGHEST RESPECT 🙏🙏🙏🙇🙇🙇
@tadeleengeda2335
@tadeleengeda2335 Күн бұрын
Mesay you said it right am proud of you, yiblagn le Ashkabach activist and army Generals !!!!!!
@muluneheshetie6018
@muluneheshetie6018 Күн бұрын
መሳይ በርታ
@tadelelucha4264
@tadelelucha4264 22 сағат бұрын
የሚገርም ነው እውነት ኑርልን ፃፍልን
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Күн бұрын
መሳይ መኮንን ከልብ እናመሰግናለሁ ❤😊😊🎉
@AnoodAlfayez-o1g
@AnoodAlfayez-o1g 23 сағат бұрын
እናመሠግናለን መሣይ ኡነት መናገር የከበዴበት ጊዜ😢😢😢 ድል ለፋኖየ ድል ለተበዴለዉ ህዝብ
@Mhretuzewdu
@Mhretuzewdu 20 сағат бұрын
በርታልን ወንድማችን
@KsaSaudi-o4l
@KsaSaudi-o4l Күн бұрын
መሳይ መኮነን በርታ ወንድም አለም❤❤❤❤❤
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Күн бұрын
ድል ለፋፋኖኖ ፋፋኖኖ ይችላል ያሸንፋል ኢትዮ ፋፋኖኖ በደቡብ ተመሰረተ እናሸንፋል ስንተባበር
@solomon3431
@solomon3431 19 сағат бұрын
??“??ስለኢትዮጵያ?? 🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥🙏 🙏በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥🙏 አይቶም ይምዋገትልኝ፥🙏 ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15
@Africastar
@Africastar Күн бұрын
Victory to Fano and Amhara people
@marthat6031
@marthat6031 Күн бұрын
ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት ይል ነበር መንጌ በባርነት ከመኖር ለነፃነት መሞት መታደል ነው ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዯጵያ ፋኖ ድል ለነፃነታችን ሞት ለሰው በላው ብልጽግና አብይ አህመድና ጋሻጃግሬዎቹ እናመስግናልን ጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እና እቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 🙏🏽
@animawmitku9825
@animawmitku9825 22 сағат бұрын
ዋው ዋው የሚገርም እውነትን ከእውቀት ጋር ያጣመረ ገለጣ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@מנשהדוויט
@מנשהדוויט 23 сағат бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጥሩ ጤንነት ጋር ተመኜሁልህ እውነተኛ ሰው ነህ በርታ
@berhaneberhe1303
@berhaneberhe1303 17 сағат бұрын
Mr. Endargachew real freedom fighter and intellectual. As well Mesay. Horn Africa need more of you! Thanks and keep up
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Күн бұрын
ሰላም መሳይ ወንድሜ?
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 15 сағат бұрын
የተከበሩ አንዳርጋቸው ጽጌ ክብር ይጋባዎታል እንወዶታለን እናከብሮታለን!!!
@mekuriyawmesfin4938
@mekuriyawmesfin4938 Күн бұрын
mesay great man
@mohammadhasan1934
@mohammadhasan1934 23 сағат бұрын
አተጀነራል እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alenleshethiopia5663
@alenleshethiopia5663 Күн бұрын
እኔ ግን ብዙ አላምንም ጀነራሉ ታዞ ነው የሚመስለኝ ምንአልባት አገዛዙ ጦርነቱ እንደማያዋጣው ሲያውቅ በመከላከያ ሊያሳብብ ፈልጎ ይሆናል የባለስልጣናቱም ማጨብጨብ አንድ ነገር ያለ ይመስላል
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 21 сағат бұрын
This piece demands all of us to examine our own belief system
@Allamehara
@Allamehara Күн бұрын
የፋሼስቱ፡የአንባገነኑየአብይአህመድስርአትይገርሠሣል፡እንተባበርድል፡ሀብትንብርቱ፡ነፃነቱ፡ሂወቱለሚነጠቀውህዝባችን፡ከጂጂጋ፡ceity
@Nexflix367
@Nexflix367 20 сағат бұрын
Aye Messy, anteko tleyaleh , egzyabeher ybarkeh kene betesebh sew belelebet sewo yehonk❤❤❤❤
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w Күн бұрын
መሳይ መኮንን ማለቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ የኢትዮጵያ እንቁ ብልህ አያንሰህም አላህ ባለበት ሰላምህ ብዝት ይበል
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 15 сағат бұрын
ፋኖ🇨🇬💪💪💪👈👈👍👍
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 сағат бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
@eztg2758
@eztg2758 Күн бұрын
ሠላማዊ ትግል አዋጭ ነው የሚሉት የነቁ ታጋዮችን ለገዢው ለማስለቀም ነው ስለዚህ በተለይ በአሁኑ ሰዓት ሠላማዊ ትግል የሚያስፈልገው በስውር እና ተገማች እንቅስቃሴ ባልሆነ መንገድ ነው የሚገባው
@Dagi-man
@Dagi-man 20 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ሕዘብ ተኝቷል እንደዚህ አይነት ጀግና ልጆቹን ከተናገሩ በኃላ እልም ድርግም ብለው ሲጠፉ የት ጠፉ ብለን አንጠይቅም ስለዚህ ስለእኛ መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ሰዎች የት ናቸው ማለት አለብን
@alyasbitew1-g2m
@alyasbitew1-g2m 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ ለጀነራሉ
@destalencho9106
@destalencho9106 Күн бұрын
ለትውልድ ማስተማሪያ እንዲሆን ነፃነት ሲመጣ ለጄኔራል ከበደ ረጋሳ ትምህርት ቤት ሊሰየምላቸው ይገባል።
@Allamehara
@Allamehara Күн бұрын
የብልፅግናውስርአትለኢትዩጵያህዝብበሙሉጋንግሪንሆኖበታል፡ስለዝህቆርጠንእንጣለው።
EMS በኦሮሚያ ዉስጥ ያለው ስቃይ Jan 2025
12:34
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,4 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
+ 22 ቅዱስ ኡራኤል መዝሙር | URAEL MEZMUR
41:34
ORTHOMAR
Рет қаралды 4,5 М.
EMS ጥብቅ ሚስጢር፤ የሜካናይዝዱ ግምገማ በመኮድ Jan 2025
10:17
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 128 М.