Anchor Media የአሜሪካኑ አምባሳደር ጥሪ፥ ፋኖ ወደ አንድነት፥ የአብይ አህመድ የፓርላማ ውሎ፥ የብርሃኑ ነጋ የቁልቁለት ጉዞ፥ ኢዜማና ማህበራዊ ፍትህ

  Рет қаралды 127,609

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 480
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 2 ай бұрын
Welcome!!! Amazing discussion. Thank you መሳያችንና ወንድማችን ገለታው:: በርቱልን
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 ай бұрын
መሳይ ጅግንዬ እንኮን አየንህ የሀገራችንን የሩቅም የቅርብ ተስፋ የምናይብህ በርታልን በእብድ መሪ ተቃጥለን አለቅን
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 2 ай бұрын
መሳይ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ። በጣም እንወድሀለን። ኑርልን አንበሳዉ!
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የንጽዋንን እንባና ደም አይቶ ፍርዱን ይስጠን??? ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያውርድልን? ለንጽዋን ደም መፍሰስ ምክንያት ለሆኑ የሰው ፍጡር ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው።
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 2 ай бұрын
ብርሀኑ ነጋ ችግሩ ከህውሀት እንጂ የነበረው እውነተኛ ለኢትዮጵያ ህዝብ አልነበረም ።
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 2 ай бұрын
አይ የሱችግር ስልጣን መውደዱ ነው እላለሁ
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 2 ай бұрын
@@etsegentyilma2116 እኮ ህውሀቶች ስልጣን ቢሰጡት ኖሮ አፉን ዘግቶ ልክ እንደ አሁኑ ይገዛ ነበር
@destakeremela5137
@destakeremela5137 2 ай бұрын
አዎ እውነቱ ይሄ ነው
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 ай бұрын
መሳይ የማከብርህና የማደንቅህ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ እንዲሁም ገለተዉ
@0ahh858
@0ahh858 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እኔም ጨንቆኝ ነበር በመጥፋቱ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 2 ай бұрын
አቶ ገለታዉ በጣም ታረኩኛላቺሁ እና ኑሩልን !!!
@BerketKetema-sb8ri
@BerketKetema-sb8ri 2 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪ እንኳን ሰላም መጣህ።
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 2 ай бұрын
የተኛው ሁሉ እስኪነቃ መደወላችሁን አትተዉ እናመሰግናለን ። ዉጤቱም በጣም አሪፍ እየሆነ ነዉ።
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 2 ай бұрын
መሳያችን አንተ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 2 ай бұрын
መሳይ እንኳ በሰላም መጣህ እኛም ተከታዮችህን እንደ አንድ ቤተሰብ በመቁጠር የማትገባበትን ቀን መነገር አለብህ ለምን እኛም ምን ሆነ ብለን እናስባለን በተረፈ ግን እንኳን አይንህ
@debreabate8052
@debreabate8052 2 ай бұрын
መሳይ እንኳን ደህና መጣህ እንደ ሱስ ነዉ አንተን ሳልሰማ ማደር አልችልም
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መሳይዬዬዬዬዬዬ
@ghionyihene786
@ghionyihene786 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መሣይ !! ፨፨ ስትጠፉብን ተጨነቅን / ግራ ቢገባን ደሬን በቴክስት ጠዬቅን።
@ethiopia-first1
@ethiopia-first1 2 ай бұрын
ገለታው ትክክል ብለሃል
@belaydagnew4334
@belaydagnew4334 2 ай бұрын
ወንድም መሳይ እንኳን ደህና መጣህ አሳስበህን ነበር በርቱ ፋኖ ያሼንፋል ያለጥርጥር ድል ለፋኖ።
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ወንድም መሳይ እንኮን ስላም መጣህ የሚዲያው ፋኖ.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Fano is one Ethiopia force
@wisdom21295
@wisdom21295 2 ай бұрын
መሳይ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር ። አደራህ ለፈጣሪህ፣ ለህሊናህ ፣ለህዝብህ እና ለውድ እናት ሃገርህ ኢትዮጵያ ታምነህ ስራ!!!
@mesimesi998
@mesimesi998 2 ай бұрын
የሚዲያዉ ግርማ ሞገስ እንዱሁም ገለታዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤ እንኳን ደህናመጣህ መሳይ
@yohanishabite
@yohanishabite 2 ай бұрын
አሬ ተውን ሀገራችን የተዋረደችበት ዘመን ህዝብ የተሸማቀቀችበት ጊዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 2 ай бұрын
መሳይ እንኳን በሰለም ተመለሰክ በሰላም ነው የጠፋኸው በጣም እያሰብን ነበር
@mulenati197
@mulenati197 2 ай бұрын
መሢው በሠላም ነበር የጠፋኸው ?ጀግናችን ክፉ አይንካህ
@yabundegeTewabs
@yabundegeTewabs 2 ай бұрын
መሳይየ ለምን ለምን ጠፋህብን በደህና ከሆነ እግዚአብሄር የሸመስገን
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 2 ай бұрын
ለቤተሰቡ ጊዜ ሰጥቶ ይሆናል።
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
የጠለፋውን ክፍያ የአብይን ቤተ መንግስት ለመገንባት ለጫካው ፕሮጀክተር ነው የሚጠቀሙበት😡
@avim4113
@avim4113 2 ай бұрын
ወድማችን መሳይ እንኳን በደህና መጣህልን ።
@admasubereded7739
@admasubereded7739 2 ай бұрын
መፍትሔው ቁጭ ብሎ መቆዘም አይደለም። መታገል መታገል መታገል!!!
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
ሁላችንም የዚህ ምሥክር ነን ከቦታ ቦታ መንቀሣቀሥ ሁሉም ይሠጋል
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z 2 ай бұрын
የኮሪደር ልማት የሚባል ነገር የለም። ሀሳቡ የተወሰደው ከዘመኑ የአለማችን ምርጥ ለነዋሪዎቻቸው ተስማሚና ምቹ ከሆኑ ከተሞች ሲሆን እኛ ጋር ደግሞ ከነስሙ አንሻፈው የነዋሪዎች መሰቃያ አድርገውታል።
@MukuMaka-zj2gq
@MukuMaka-zj2gq 2 ай бұрын
I am banker now life is hard in Ethiopia
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
ህዝቡ ለምን ስልፍ አይውጣም ?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you Jegnoch God bless you both. God save our country. We keep praying.
@eliasm7436
@eliasm7436 2 ай бұрын
መሳይ በርታልን እናከብርሀለን
@ZEKIA-ub1gi
@ZEKIA-ub1gi 2 ай бұрын
እባካችሁን Like በማረግ ሚዲያው ለቡዙዎች እንዲደርስ እንርዳ 🙏🏽
@RobelJETRO
@RobelJETRO 2 ай бұрын
😂👍
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 2 ай бұрын
መሳይ እንኮን ደህና መጣህ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪
@jemijemi2710
@jemijemi2710 2 ай бұрын
እንኳ ን ደህና መጣችሁ በሠላም የጠፋኸው መሳይ ወላሂ ስጠፋ ይጨንቀኛል በለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ የድሆች ድምፅ።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትንታኔ ነበር አቤት ጋሽ ገለታው ይተንትን ከዕውቀት ጋር ነው
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ መረጃዎችህን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር✊🏽🥰 እንዲሁም የህዝብ ድምፅ እና የፖለቲካ ተንታኝ አቶ ገለታው በርቱልን✊🏽💚💛❤️ ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ💪🏾💚💛❤️
@gashaw278
@gashaw278 2 ай бұрын
መሳይ እንኳን መጣህልን።
@abdefoye6657
@abdefoye6657 2 ай бұрын
መሳይ የላንተ ሚዲያው ባዶነው እንኳን ደህና መጣህ
@solomon3431
@solomon3431 2 ай бұрын
“🙏 እውነት ነው🙏 “ የአማራ ሕዝብ ኢትዮጵያዊና🙏 አንድ ሕዝብም ነው🙏 በአንድነት ሁኑ🙏
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 2 ай бұрын
መሳይ ስለ ባምላክ ስታወራ በጣም ገረምከኝ ብረሀኑ ነጋ ምሳሌ አለልክ ስል ስለሱ ማውራት ጀመርክ እድሜው አጭር ነው በነገራችን ላይ ጠቅላዩን ጆሮክን ሰተክ ካዳመጥከው ወደራሱ አስተሳሰብ ይቀይርካል ከብረሀኑ በሆላ መሳይ ይቅርታ አንተንም አላምንክም
@BaseBase-t5u
@BaseBase-t5u 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማደንዘዥ መርፌ ተውግቶአል መሰለኝ ግራ የሚገባ ነገር ነው የሰው ልጅ እየታረደ የሰው ልጅ እየተገደለ የሰው ልጅ እየተፈናቀለ የሰው ልጅ እዬታገተ ዝም ዝም መጨረሻው ምን ሊመጣብን ነው ።
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 2 ай бұрын
ውበት የሚሆነው የአገራችን ተጫዋቾችን ይዞ ቢጫወት ክብር ነበር።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድም ብልፅግናም ሮጦ ሮጦ ስላም በሩጫ ይመጣል ብሎ ሲወላገዱ ዋሉ አሁን አማራ አንድ ሊሆን ነው ወይላቸው እንዚህ መሮጥ የማይችሉ ጅሎች ሁሉ ተዘጋጁ ፋኖ እየመጣ ነው ድል ለፋኖ ጀግኖቻችን ለአማራ ህዝብ::
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
ቆየ እኮ በህይወት የመኖር መብት ከጠፍ በተለይ አማራው
@AbeerSanad
@AbeerSanad 2 ай бұрын
አህለን፤መሳy፤yአማራ፤ጀግናዉ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 ай бұрын
መሳያቺን ጋለታወ እኩ ን ደናመጣቺህ ድልለተበደለወ የአማራህዝብ
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 2 ай бұрын
ጭራቅ አህመድ እራሱ ነው ተማሪዎቹን ያሳገተው!!!ጭራቅ አህመድ ገና በርካታ አማራዎችን ያሳግታል።ያስጨፈጭፋል። በመሆኑም የጭራቅ አህመድን እድሜ ማሳጠር ግድ ይላል!!!
@ShgawuAynadis
@ShgawuAynadis 2 ай бұрын
መሳይ በጣም ነው የምንወድህ ጀግና ነህ
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z 2 ай бұрын
የሚገርመው ድሪ በመንግስት ይደገፉ የነበሩ ነዳጅ: መብራት: ውሃ ወዘተ... በሚገርም ፍጥነት ክፍያቸው በየእለቱ እየጨመረ መሆኑ ደግሞ እጅግ ጉዳዩን ያወሳስበዋል።
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i 2 ай бұрын
እልልልል ተናፍቃችዋል መሳይ❤❤❤
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 ай бұрын
መሰሳይ we love you ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@yal1907
@yal1907 2 ай бұрын
የአብይ አህመድ ትልቁ ቅሌት የኔ አስተዳደር የመንግስትን ብር በመስረቅ አንታመምም ማለቱ በቂ ነው
@hewaneamdesion1337
@hewaneamdesion1337 2 ай бұрын
Well come back my favorite journalist !!
@ኤትዮ
@ኤትዮ 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን በሀገራችን ኢትዮጵያ በወንበር ላይ ያለው ሰውዬ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ነው በመልስ ግዜ የተወለዱት ወጣቶች አሁን አብይ አህመድ በላቸው በኢትዮጵያ ላይ የህግ የበላይነት የለም ስለዚህ በሀገራችን አሁንም በሂወት የመኖራቸው አሰጊ እሆነ ደረጃላይ ያሉት ስለዚህ እግዛአቤሔር ይፍረድ ከእርሱ ብቻ ነው እምንጠብቀው
@Dawit-z1m
@Dawit-z1m 2 ай бұрын
TRANSITIONAL government is. MUST..😎✌️
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
የፋኖን አንድነት የሚቃወሙ ሁሉ ፀረ አማራ ፀረ ኢትዮጵያና የአገዛዙ ደጋፊ የሆነ ብቻ ነው።
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
እንደ ሲሳይ አጌና ዓይነቱ
@fikadu8675
@fikadu8675 2 ай бұрын
በማፊያና የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ ገዳይና ጨፍጫፊ ሥርዓት ለስድስት አመታት በሀገሪቱ የፈፀማቸው ወንጀሎች አፈናዎችና እገታው በእጅጉ የሰዎችን ያለስጋት የማያስችል ደረጃ ላይ ተደርሷል መረጃዎችን ለመላው አለም አሳውቂ ወገኖች
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 ай бұрын
ሕዝቡ ፈራቻ እና ችግር ተደራርቦ ድንዛዜ ውስጥ ገብቷል!
@spac-tellztruth2577
@spac-tellztruth2577 2 ай бұрын
መሳይ👍ጎበዝ ነህ!!! ይህን ሰው የት ፈልገህ እንዳመጣኸው ይገርመኛል!!! በርቱ👍👍👍
@Getahundebela
@Getahundebela 2 ай бұрын
ሰላም መሳይ በጣም ጠፋህ ተናፍቀሃል ቤቱ ጭር ብሎ ነበር
@Israel.London
@Israel.London 2 ай бұрын
አፈኙና ፋሺሽቱ የአብይ መንግስት ይውድም:: ለኢትዮጵያ ነፃነት እየተዋደቀ ያለው ፋኖ ያሸንፋል::
@melatgmeskel9442
@melatgmeskel9442 2 ай бұрын
መሳይ እንኳን በደህና ተመለስክልን።
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 2 ай бұрын
ዛሬ ገደሉን ውይ ነገ ገደሉን እያልን የምንኖርበት ሀገር ነው ያለን!
@solomonbekele4866
@solomonbekele4866 2 ай бұрын
መሳይ የዶ/ር ዮናስ ብሩ ከአንዳፍታ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ሰማው በፋኖ ላይ የሰጡትን አስተያየት ይህን መነሻ አድርገህ የራስህን ስራ ስራ
@destakeremela5137
@destakeremela5137 2 ай бұрын
አዎ የናስ ብሩ የሚባል የእንጨት ሽበት ነው
@genetberhane4682
@genetberhane4682 2 ай бұрын
Excellent analysis ❤ THANKS
@melatgmeskel9442
@melatgmeskel9442 2 ай бұрын
ገለታውን እናመሰግናለን ።
@derejebelay8406
@derejebelay8406 2 ай бұрын
መሳይ ወንድማችን በርታ
@mequanentyohanes6602
@mequanentyohanes6602 2 ай бұрын
ትክክል ነው ህዝብ አደባባይ ወጦ እየደረሰበት ያለውን ሦቆቃ ለአዓም ማሳየት አለበት።
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 2 ай бұрын
መሳይ ወንድማችን እንዴት ነህ የጠፋኸው በሰላም ነው
@tigistalemu8886
@tigistalemu8886 2 ай бұрын
🎉🎉🎉 እንኳን ደህና መጣህ
@UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK
@UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መሰያችን
@BehailuTerefe
@BehailuTerefe 2 ай бұрын
መሳይ በሠላም ነወይ ጠፍተህ የሠነበትክ
@smtube3485
@smtube3485 2 ай бұрын
መሳይ. ጀግናው ሰሞኑን ያንተ ሚድያአይደርሰኘም. ግን. በሰላም. ነው. ሰላም. ከሆንክ. ችግር. የለም
@alemhi8570
@alemhi8570 2 ай бұрын
ውይይቱ እጅግ ግሩም ነው 👍👍👍👍❤❤❤
@Jhoni-n7m
@Jhoni-n7m 2 ай бұрын
መሳይ ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ከባድ መከራና ስቃይ ለመዉጣት ፋኖ የግል ፍላጐትን ወደጐን በመተዉ ወደ አንድነትበፍጥነት መምጣት አለበት ፋኖ በአንድ ወታደራዊ ተቛም ከተመራ አብይ አህመድ ከእነ ገዳይ ቡድኑ በፋኖና በኢትዮጵያ ህዝብ በአጭር ጊዜ ይወገዳል ስለዚህ ኢትዮጵያ ከአብይ አህመድ መከራና ስቃይ እንዲድን ፋኖ ወደ አንድነት መምጣት አለበት።
@Omar2024luton
@Omar2024luton 2 ай бұрын
Well done we love you mesy
@belaynehyirsaw9143
@belaynehyirsaw9143 2 ай бұрын
መሳይ ጀግና ነህ💪💪💪
@MichaelMoges-h3r
@MichaelMoges-h3r 2 ай бұрын
መሳይእንወድሐለን
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 2 ай бұрын
ይገርማል የዚህ ቀውስ ሰውዬ ነገር አዲስ አበባ አማራ ክልል ተቃውሞ እደ ኬንያ ካላደረጉ ሰውዬው ገና ከዚህ በላይ ይቀዝናል በህዝቡ ላይ ፈሪ እስካገኜ ድረስ😏
@MulugetaWoday
@MulugetaWoday 2 ай бұрын
ድል ለአማራፍኖ
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 2 ай бұрын
አምበሳው መሳይ ጠፍተህ ነበር ዛሬ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@Myen0912
@Myen0912 2 ай бұрын
አብያችን ❤❤❤❤ ጀግና
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@mekontesh7059
@mekontesh7059 2 ай бұрын
Well come back Mesay .we miss you!!!
@merd24
@merd24 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከማለቃቀስ ውጭ ሌላ አያውቅም። ከኬንያ ሕዝብ እንኳ መማር አልቻለም__ መረር ማለት ያስፈልጋል _በረሀብና በጦርነት ከመሞት በላይ ምን ይደርስብኛል ብሎ ነው ሕዝቡ ዝምታን የመረጠው?
@seidgeda7637
@seidgeda7637 2 ай бұрын
መሳይ ሰሞኑን ጠፋህብን በደህና ነው ? አለህ ይጠብቅህ
@aksh953
@aksh953 2 ай бұрын
Welcome messay😊
@georgemichael8174
@georgemichael8174 2 ай бұрын
Mesay mekonen Slemn bBinam yalzegebk Iyn dem molah Hulum zegbowal
@ketemabeshah6856
@ketemabeshah6856 2 ай бұрын
Glad to see again
@g4ever7764
@g4ever7764 2 ай бұрын
መሳይ እንኳን ደህና መጣህ!
@mequanentyohanes6602
@mequanentyohanes6602 2 ай бұрын
የምክክር ኮሚሺን የማደንዘዥ መርፌ እንጅ የሠላም መፍትሄ አደለም።መፍትሄ ቢሆን ኖሮ በቅድሚያ ለመንግስት ነበር ለምትመራቸው ህዝቦች ዋስትና ስጥ ማለት ነበረበት።የገዥው ወታደር በስመ ፋኖ ደጋፊ ሰላማዊ ገበሬ እየገደለ ያለ መንግስ አኮ ነው ወገን።
@peace-x9s
@peace-x9s 2 ай бұрын
ለታገቱት ተማሪዎች እና ወላጆች ፈጣሪ ይድረስላቸው ለመሳይ እና ሌሎች ደግሞ ከጨለማ ዘመን ወደ ሙሴያችን ዘመን እንኻን አደረሳቹ አሜን፣
@everbestethiomusic
@everbestethiomusic 2 ай бұрын
መሳይ ሰሞኑን ጠፋህ? ከአንተ ዜና እና ትንተና ውጭ ብዙም አይስበኝም። በርታ ወንድሜ💚💛❤️🙏
@adageteye2521
@adageteye2521 2 ай бұрын
እውነት ነው አዎ ሰው በህውትና በሞሙት መሀል ነው ያአልሁ ግን መኖሩ እርሱ ሰገት ነው አሁላል ይህ ወደሀገርች እደንገባ እንኳን ሰጋት ሆኖብናአል ትክክ በላችሁል እውነት ነው የተናገረችሁት Ethiopian የአለሁ ይህ ነው
@tesfakindu127
@tesfakindu127 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ።
@Fikrtesemework
@Fikrtesemework 2 ай бұрын
ለግርማ ግዜ አትፍጁ ሀይለኛ አቃጣሪ የአብይና የአዳነች ዳይፐሮች ናቸው
@friendfamily994
@friendfamily994 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በመመለስህ መሳይ ጀግና
@TomasTefera-i4x
@TomasTefera-i4x 2 ай бұрын
Mesayachen እንኮዋን ደና መጣህ ጠፍተህብ ነበር
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 73 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,4 МЛН
ሰበር ዜና  እሁድ   መከረም26/217አም መርሳ ውጫሌ ጎጃም
sada You Tube ሰአዳ ዩቱብ
Рет қаралды 271