Anchor Special የአብይ አህመድ የጥላቻ ንግግሮች

  Рет қаралды 126,031

Anchor Media

Anchor Media

27 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 570
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 25 күн бұрын
ከማንም ምንም አትጠብቅ አማራዉ ከዛሬዉ የነገዉ ይብሣል ነጻነትህን የምታገኘዉ በፉኖ መንገድ ብቻ ነዉ
@MamaM-mf8kc
@MamaM-mf8kc 24 күн бұрын
እውነት ነው
@romiooo0193
@romiooo0193 24 күн бұрын
Yessss
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 19 күн бұрын
ሀሀሀሀ
@KassahunTadesse-fr1bq
@KassahunTadesse-fr1bq 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@MamaM-mf8kc
@user-so1qd6db2y
@user-so1qd6db2y 17 сағат бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ዘዘዘዘዘ ዘራፍ ቀራርቱ ብቻ ፋኖ
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 25 күн бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ፣እጅግ በጣም በሳልና የሙያው ባለቤት ነህ። ድብቅ ነገሮችን እንዲህ ፈልፍሎ ከምንጩ አግኝቶ ለጆሮ ማሰማት ትልቅ ተሰጦን ይጠይቃል። የጋዜጠኝነት ተሰጦህ ለሙያው ምን ያህል ብቁ እንደሆንክ ያሳያል ፤ በርታ !
@Emiye20
@Emiye20 24 күн бұрын
@@SelamAlyekum ተይ ባክሽ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 24 күн бұрын
​@@SelamAlyekumድንጋይ ደንቆሮ
@SulemanAhmad-yo9wb
@SulemanAhmad-yo9wb 24 күн бұрын
ስትል😂😂😂😂😂
@nanimeba9802
@nanimeba9802 24 күн бұрын
@@Emiye20 ምን ይውጣለታል ከላይ ነው እኮ የተሰጠው ይሄን ዘግናኝ ፍጡር እግር በግር እየተከታተለ እርቃኑን እኮ ነው የሚያስቀረው መሳይማ ማንም አይደርስበት የ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይው
@Emiye20
@Emiye20 24 күн бұрын
@@nanimeba9802 እኔ እኮ ለዚች @SelamAlyekum ለምትባል ቆሻሻ ነው "ተይ ባክሽ" ብየ መልስ የሰጠሁት።
@gethabesha4793
@gethabesha4793 25 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@aynlak9464
@aynlak9464 25 күн бұрын
የምድር የሰማይ ፈጣሪ ለኢትዮጲያ ህዝብ ይድረስልን
@solomonhabtamu4803
@solomonhabtamu4803 25 күн бұрын
False
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 25 күн бұрын
የሚገባንን ሰጦናል ፈጣሪን አታማር መርጠኸዋል ዴግፈኸዋል!!
@GuxFrom
@GuxFrom 24 күн бұрын
አሜን😢
@GuxFrom
@GuxFrom 24 күн бұрын
​@@belultauruskinda2476እና ታዳ ወዶ ጠላት አይቻልም እንከፍ
@militarywatch111
@militarywatch111 24 күн бұрын
"ለፋኖ" Ethiopia is good jilo
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 25 күн бұрын
ተመስገን አገኘው ቀናቸውን ይጠብቁ
@HOPE_2491
@HOPE_2491 25 күн бұрын
እንዳጋጣሚ ሳይሆን ሲ አይ ኤ ነው ስልጣን ያስቀመጠው
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 25 күн бұрын
ዳንኤል ክብረት 10 ሚሊዮን አማራ ደብዛው ጠፍቷል ነው ያለው እውነት ሃቅ ነው
@awolumussa3714
@awolumussa3714 25 күн бұрын
መሣያችን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤
@Abyssinia_Ethiopia5000
@Abyssinia_Ethiopia5000 24 күн бұрын
@@SelamAlyekumabet lemin hedek ye abiyin kit atlisim esu bicha eko nw yekerek
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 25 күн бұрын
መሣይ መኮንን በእዉነቱ ለኢትዬዸያ ህዝብ ለምታድረገዉ ሁሉ ነገሮች አላህ ይክፈልህ በረታ ,ዛሬ ነገ አይደለም አብይ እና ጀሌዎች ሁሉ ለህግ ይቀረባሉ
@SadahAlarb-pq5wv
@SadahAlarb-pq5wv 25 күн бұрын
Mgnote aykleklm😂
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 25 күн бұрын
እኛላይ ያሰቡት በቅርቡ ወደራሳቸዉ ይዞራል ቃል ለምድር በሰማይ😢
@DiresYigzaw-lw9pt
@DiresYigzaw-lw9pt 25 күн бұрын
መሰይ በእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥቶህ ለማየት ያብቃህ
@romiooo0193
@romiooo0193 24 күн бұрын
Amen.yarb 🤲
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 25 күн бұрын
የፈለገውን ቢቀባጥር አብቅቶለታል ድሉ የፍኖ ነው አለቀ ደቀቀ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@Tekuababu
@Tekuababu 24 күн бұрын
ይህ ሰው ኢትዮጵያን ሩዋንዳ ሳያረጋት አይጠፋም
@Ethiopianlion
@Ethiopianlion 24 күн бұрын
Ere minim yelem
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 19 күн бұрын
ጅል ቆምጨ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 25 күн бұрын
እግዚእብሄር ሆይይይይይይ እባክህ ኢትዮጵያን ሥባት !የህዝባችን መከራያብቃ!🙏
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 24 күн бұрын
መሳይ በርታ የዚህን አረመኔ ማንነት አለምም ፣ኢትዮጵያውያኖች በግልፅ እንዲያውቁት ማድረግህ ትልቅ አክብሮት አለን
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 24 күн бұрын
መሣይ መኮንን እናመሠግናለን !!!!
@tezi7282
@tezi7282 25 күн бұрын
ይህን ሴጣን እንደበርበሬ የሚቀነጥስው ይጥፋ አይ ነዶ።😢😢😢😢
@militarywatch111
@militarywatch111 24 күн бұрын
በርበሬ እኮ ያቃጥላል..... ጌታው። 🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀
@esate725
@esate725 24 күн бұрын
​@@militarywatch111ጃል ግን ይቀነጠሳል
@militarywatch111
@militarywatch111 24 күн бұрын
@@esate725Outcome ማየት ያለብክ ተቀንጥሶ.... ወጥ ያጣፍጣል 🫣🫣🫣🫣
@tigis5540
@tigis5540 24 күн бұрын
@@militarywatch111yeabiy gered
@tomw6504
@tomw6504 25 күн бұрын
የአብይ ጸሀይ ጠልቃለች ። ከዚህ በሆላ ጥፋት ብቻ ነው ።
@user-so1qd6db2y
@user-so1qd6db2y 17 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@yitbarek350
@yitbarek350 25 күн бұрын
ይሄ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው 👌 መዉደቂያዉ ክርብ ነው ተዉት!👍
@Aipowered2927
@Aipowered2927 25 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ❤️❤️❤️❤️ የንፁሐን ደም በኮሬ ነጌኛ በየቆሻሻ መጠያ የተረሸኑት ንፁሀን ደም አንድ ቀን ፍርዱን ይዞ ይመጣል ❤️
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 25 күн бұрын
ፉኖ ያሸንፉል ዝብለህ አትዘላብድ ጥሪ ስጋ እየበላህ አረቄ እየጠጣህ ጠላ እያንቃረርክ ፉኖ ያሸንፉል ደፍዳፉ ዝርክርክ ያሁን አማራዋች ለሆዳችሁ የሞታችሁ ለዘርህ መች ቆምክ እና ነው ትግሪና ኦሮሞ ሌላ ቤሄር ለዘሩ ይሞታል አማራ ሆድም እና መብለጪለጪ ሀብት ሲያገኚ አያያዙን አያውቅበት አለሁ አልሁ ባይ በሆላ ደብቁኚ የሚል ሞኚ ሞኚ ወረኛ ዘሩን አሳልፎ የሚሸጥ ወራዳ ጂላ ጂል ጂል አጃል በአረቂ የሚታለል ወረኛ, ተበላችሁ ስትጃጀሉ ኦሮሞ ምላጪ ድምፁን አጥፍቶ ሁሉን ተረከባችሁ አሁን ልታሸንፉ አትችሉም ዘገያችሁ በጣም ስታወሩ አረቄ ስት ስትጠጡ!, ቅራሪ ስትጠጡ media ላይ ሚስጥራችሁን ዝርግፍ እያረጋችሁ ብልጦቹ ቀደሞችሁ ወረኛ ሁሉ!!.
@Aipowered2927
@Aipowered2927 25 күн бұрын
@@sebelsolo6381 ልክ ነሽ በአዲንን መሳዮች አዋራጆ አሉን ግን እየተነቀሉ ይሄዳሉ ። እንደጀማሪ ጥሩ እየሄድን ነዉ ምንም እንኳ አንች ያልሸዉ ችግር ቢኖርም። ሆኖም በተናገርሽዉ አልከፋኝ ከልብ በመነጨ ስሜት ስለሆነ አመሰግናለሁ ።❤️❤️❤️
@robely8853
@robely8853 25 күн бұрын
@@sebelsolo6381 አንቺ ደነዝ ብአዴን እና አማራን ለያይተሽ ለማየት ሞክሪ፣ አሁን ደግሞ ያለማንም እርዳታ እና ደጋፊ ፋኖ መከላከያ ተብዬውን እያንኮታኮተው ይግገኛል፣ ካላመንሽኝ ብርሃኑ ጀላን ጠይቂው።
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 24 күн бұрын
ሰብልሻ ከስንተኛ ክፍል ይሆን በስድብ የተመረቅሽዉ ሶስተኛ አልሽ????​@@sebelsolo6381
@ayanewbiniam9713
@ayanewbiniam9713 25 күн бұрын
Respect Mesay wendeme
@workineshgebrewahid4149
@workineshgebrewahid4149 24 күн бұрын
ድል ለተገፍዉ አማራ ፍኖ!!!
@alimohammed942
@alimohammed942 25 күн бұрын
መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ አለኝታ
@yitbarek350
@yitbarek350 25 күн бұрын
የ ሸተተ ሰው! በ ጥላቻ የገማ! የከረፋ! የትም የማይደርስ ክርብ አዳሪ!ክርብ ወራጅ! ድል ለ ኢትዮጵያዉያን!👍👍👍👍
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 25 күн бұрын
መሳይ ❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 25 күн бұрын
በትክክል ኢትዩጵያዊ ነን እያለን የንፅህን አምላክ ይፍረዳል የስንት ስው ህይወት ተበላሽ በአብይ ዘመን ስንቱን ጉድ አየን 😢😢😢😢
@TaherJemal
@TaherJemal 25 күн бұрын
መሳይ በርታ
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 25 күн бұрын
እነዚህን የጥላቻ ንግግሮች ወደ እንግሊዘኛው ቋንቋው በመቀየር የዓለም አቀፉ የICC ሳይውል ሳያድር ክስ መጀመር ነው ያለበት !
@zekATE
@zekATE 25 күн бұрын
ማን ነው የሚስማው እንግሊዝና እሜሪካን በድብቅ ቢልዬን ዶላር እየስጡ መሣሪያ የሚያሽክሙት ውፍ እንዲገድል ነው እብይ እህምድን።
@isaakalem3902
@isaakalem3902 25 күн бұрын
Tigray genocider tebelo senekesewe. Amhara. Aydele edeye no setelu neberachu eko
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 24 күн бұрын
​@@isaakalem3902ነበር እና አሁን ዝም ይባል ነው?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 24 күн бұрын
​@@isaakalem3902ደግ አደረጉ እናንተም ለኛ ያው ናችሁ ነፍጠኛ ምን ይሰራል እናንተ ክልል አያላችሁ ያሳረዳችሁን😡
@tigis5540
@tigis5540 24 күн бұрын
@@isaakalem3902ante betigabih new ahiyo
@romiooo0193
@romiooo0193 24 күн бұрын
Mesay mekonnoen thank you 🙏❤️
@user-nf7dc2gu5j
@user-nf7dc2gu5j 25 күн бұрын
ወንድም መሳይ በርታ እውነተኛ ኢትዮጵያኖች እንወድኃለን
@m.bedane7442
@m.bedane7442 25 күн бұрын
እባካችሁ ላይክ እያረጋችሁ ግቡ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Samitrghh
@Samitrghh 17 күн бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅😅
@SancoSanco-lu5fm
@SancoSanco-lu5fm 24 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 25 күн бұрын
ሣይገባን ብዙ አሽቃብጠናል።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 25 күн бұрын
አይፈረድብንም ሠው ስኳርና ጨው አይደለም አይቀመስም::በኢትዯጵያ ስም አደነዘዘን:: እንኳንም አማራመሪ ድርጅቱን ፋኖን አገኘ:: አብይ አህመድን እንቀብረዋለን::
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 24 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vz4ez5yu4f
@user-vz4ez5yu4f 25 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ዘገባ ነው መሳይ በርታ ይሄን ቆሻሻ ሴጣን ነቅለን አንጥላልን
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 25 күн бұрын
እባካችሁ የአብይ መጥፎሴራ አታቀጣጥሉት ትግላችሁን ካገር ውጭ ያላችሁ ለዓለም አቀፋዊው ድርጅቶች አሳውቁልን
@GuxFrom
@GuxFrom 24 күн бұрын
ለምን ነወ የማይቀጣጠለው
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 24 күн бұрын
ምን ማለት ነው አታቀጣጥሉት አለም አቀፍ እማ በደንብ ያቁታል እነሱው የመረጡት ዳቢሎስ ነው የኢትዮጵያን ሕዝብ የእግዚአብሔርን ስም እና የኢትዮጵያን ስም በመጥራት አታለለ ይሄን አጭበርባሪ እግዚአብሔር ያነሳዋል ፋኖ ሀይሉ እግዚአብሔር ነው ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተናግሮ ነበር አማራን ሊያጠፉት እንደመጡ ይሄ አጭበርባሪ ግን በእርካብ እና መንበር መጽሐፉ መሰረት ሕዝብን አታሎት ስለነበር ከጥቂቶች በቀር ይሄን ተክላ ዳቢሎስ ያወቀው አልነበረም አሜሪካ ሁሉንም ታውቃለች ለትግራይ ሕዝብ የምትጮሆ አሜሪካ ወያኔ ተላላኪዋ ስለነበረ ነው ኢትዮጵያን እንደፈለግን ለማድረግ ቆሻሻ ስራሸውን ለመፈጸም ከህምነቱ ለመለያየት አማራን መምታት አለብን ብለው የተለያየ ሴራ አማራው ላይ አድርገዋል ያላደረገውን አደረገ ብለው በተላላኪዎቻቸው አስፈጽመዋል አማራ እግዚአብሔር ነው የሚያድነው ድል ለፋኖ ይሁን ሞት እና ውድቀት ለሴረኛው ግራኝ አብይ አህመድ ከነ ግብር አበሮቹ
@nanimeba9802
@nanimeba9802 25 күн бұрын
አብይ ዘግናኝ ፍጡር ውይ በስማም
@habteshyeshi3881
@habteshyeshi3881 25 күн бұрын
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት አረመኔ ሰው እንዴት ምድራችን ልታበቅል ቻለች⁉️ አፀያፊ፣ እርኩስ፣ ቆሻሻ እና አረመኔ ሰው ነው አብይ አህመድ ። ፈጣሪ በወጣህበት ያስቀርክ‼️አላህ እድሜክን ያሳጥረው‼️
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 25 күн бұрын
በጣም ደም ሲጠጣ ያደገ ነዉ በጥቆላ የተወለደ ስለሆነነዉ😢
@genetabate45
@genetabate45 25 күн бұрын
አሜን.
@remlaahmed654
@remlaahmed654 24 күн бұрын
Ameeeeeeeen
@SEP2922
@SEP2922 24 күн бұрын
እንደ ህዞብ የዘመናት የሀጢያታችን ከፈጣሪጋ የመለየታችን ዉጤት ነዉ አብይ….! እግዚያብሔር ይታረቀን!🥲
@romiooo0193
@romiooo0193 24 күн бұрын
Amen.yarb 🤲
@saraepherm7144
@saraepherm7144 25 күн бұрын
መሳይ ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤
@minilik3iscoming
@minilik3iscoming 24 күн бұрын
ምድረ ጋላ ዋይ ዋይ የምትልበት ቀን ይመጣል
@mulatdentamo2552
@mulatdentamo2552 22 күн бұрын
Thank you Mesay!!
@robelgirma7849
@robelgirma7849 24 күн бұрын
መድሐኒአለም እንደወጣ ያስቀረው አሟሟቱን የውሻ ያርገው አሜን
@bright4105
@bright4105 25 күн бұрын
"በድሀ ሕዝብ ላይ የሚገዛ ክፉ መኰንን እንደሚያገሣ አንበሳን እንደ ተራበ ድብ ነው። አእምሮ የጐደለው መኰንን ትልቅ ግፈኛ ነው፤ ግፍን የሚጠላ ግን ብዙ ዘመን ይኖራል።የሰው ደም ያለበት ሰው እንደ ጕድጓድ ይሸሻል፥ ማንም አያስጠጋውም።" [መጽሐፈ ምሳሌ 28:15-17]
@fikremaryamendeshaw6374
@fikremaryamendeshaw6374 23 күн бұрын
በርታ መሳይ
@user-qs5ge7dd5j
@user-qs5ge7dd5j 25 күн бұрын
wow Abichu Is King
@getachew109
@getachew109 24 күн бұрын
Ante mehayim le.ante new afer bila motachuhn bekirbu yaseman
@skylimit1423
@skylimit1423 24 күн бұрын
for u😁😁
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 23 күн бұрын
primeminister Not King
@TsehayeTewolde
@TsehayeTewolde 25 күн бұрын
ጥሩ ሃሳብ ኣነሰሃ መሳይ ጎበዝ
@JusticeInEthiopia-sr6cy
@JusticeInEthiopia-sr6cy 24 күн бұрын
መሳይ በርታ የኢትዮጵይ ነፃ አውጭ ነህ ! መተኪያ የሌለህ ነህ አይዞህ በርታልን
@user-cx4zv1ik1e
@user-cx4zv1ik1e 25 күн бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ
@user-ic1xc6yi4p
@user-ic1xc6yi4p 25 күн бұрын
እረ መሳይ ወንድም አለምዬ ፎቶውን አታሳየን ደሜ ነው
@hfteh3659
@hfteh3659 24 күн бұрын
ጀግና ከማንም ጋዜጠኛ መሳይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@yitbarek350
@yitbarek350 25 күн бұрын
አሁን ተመስገን ጥሩነህና አገኘሁ ተሻገር እዛ ቁጭ ብለው ይሄን ሲሰሙ ምን ይሰማቸዋል? እነዚህ ከርሳሞች! የ ቁም እረሳዎች, ባይፈጠሩ ይሻላቸው ነበር! ድል ለ አምሐራ ህዝብ!👍👍👍👍
@zerihungizaw6816
@zerihungizaw6816 25 күн бұрын
ዶር አስማኽኝ ሀሳብክን በጣም እዱግፈዋለሁ አንበሳዬ¡
@awolumussa3714
@awolumussa3714 25 күн бұрын
ታሪካዊ ትንተና 👍👍👍👍👍
@user-sm3jt7jt5r
@user-sm3jt7jt5r 25 күн бұрын
Mesay Cher abate medihanealem yibarkih
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 25 күн бұрын
መሳያችን ❤
@tsedeke7
@tsedeke7 24 күн бұрын
it's true, thank you.
@romanroman9657
@romanroman9657 24 күн бұрын
መሳይ እናመሰግናለን በርታ ሙዚቃዋን በጣም እወዳታለሁ
@user-ue9lq8nh5h
@user-ue9lq8nh5h 25 күн бұрын
መሳይ ምርጥ ትንታኔ ጤናና እድሜ ለአንተ
@Shegertimes419
@Shegertimes419 25 күн бұрын
First! Like ግጩ
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b 23 күн бұрын
😂😂😂😂 እግዚያብሄር ይፍረድበት የዘላለም ንጉስ 😢😢😢😢😢 ለኛ ያሰበውን ለሱ ያርግለት አሜን 😊😊😊
@MaledeKebad
@MaledeKebad 25 күн бұрын
FaNo king ❤❤❤
@munagiret5921
@munagiret5921 24 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@36489999
@36489999 24 күн бұрын
አቤት ልብወለድ ! እግዚኦ ማረን
@loza-so4qg
@loza-so4qg 23 күн бұрын
አወ ይማርህ
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 23 күн бұрын
መሣይ ጀግና ነህ በርታ
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 25 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሳጥናኤል ምዲራችንን እዲመራ ለምን ፈቀዲክ በቃ በለን😢😢😢
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 23 күн бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ የጀግናዎቹ የፋኖ ልጅ ለአማራህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ድልለፋኖ እንደመሸ አይቀርም አማራዬ ቀኑ ደርሳል ድል ድል ለፋኖ
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 25 күн бұрын
ሩዋንዳን ያየ ዛሬም አይማርም
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 25 күн бұрын
መሳይ መኮንን በጣም ትችላለክ አንተን የሚናገሩክ በጣም ስለምትበልጣቸውና ጎበዝ ስለሆንክ ነው ዝምብለክ የያዝከውን ስራህንና አላማክን ቀጥል ስራ እንኳን ወሬኞቹ ብልፅግናዎቹም በጣም ያሩብሀል ስለዚህ በርታ ቀጥል በድኑ ብአዴን ብልፅግናም አስቀምጦ እየነገራቸው አዎ አዎ እያሉ ነው ለመጣው ሰጋጆችና አስጨፍጫፊዎች በተረፈ መሳይ መኮንን በግሌ አመሰግንሀለው በርታ መልካም የዳግም ትንሳኤ በአል ላንተም ለቤተሰቦችህም ለስራ ባልደረቦችህም ድል ለጭቁኑ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጲያ ትቅደም።
@user-tb8jr3cl3k
@user-tb8jr3cl3k 24 күн бұрын
ውድ መሳይየ አምላክ ያንተን ውለታ በምድር ባይሖን በሰማይ ታገኘዋለሕ በርታልን ታማኝ ታታሪ ጋዜጠኛ ነሕ
@Doctorereso-ed8je
@Doctorereso-ed8je 22 күн бұрын
Abiy our king
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 25 күн бұрын
በትክክል እስከአሁን ለተደረገውም ለሚደረገውም እሱም ሆነ አብረውት ላሉት ከተጠያቂነት አያመልጡም
@fadhus
@fadhus 24 күн бұрын
መሪ ማለት ይህ ነው። ጀግና
@user-qo1iv6dq6i
@user-qo1iv6dq6i 25 күн бұрын
❤❤❤Sesay edtelwt Tarek yekeshal barta❤❤
@tracybatman7523
@tracybatman7523 25 күн бұрын
Hi Mesay. Can you combine his speeches with your readings?
@hassentube38
@hassentube38 25 күн бұрын
አንድ ቀን የእጅን ያገኛል
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 24 күн бұрын
ግፍኖች ንጹሐን ድሆችን ለመዝረፍ፣ ለመግደል እና ለማሰቃየት ያቅዳሉ ነገር ግን ጎህ ሳይቀድ ግፍኖች ሞተው ያድራሉ🤞🫤
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 25 күн бұрын
እንደዚህ ባህሪ ያለውን ሰው ላለፉት 23 አመታት የአማራ ሹማማንት እንዴት ወደ ስልጣን እንዲመጣ አገዙት ? ሞት ይሻላል።ተመስገን እና አገኝሁ ቁጭ ብለው ያዳምጣሉ።
@taddessegmichael367
@taddessegmichael367 25 күн бұрын
MESSAY BERTA YEHEN LEBA DEBEKE ALAMAWEN AGALETOW YEABEY RESA BEADDIS ABEBA GODANAWECH YEGOTETAL FANO YACHENEFAL ETHIOPIA ATEFERSEM ❤❤❤❤
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 24 күн бұрын
ዋውውውውውው!
@zerihungizaw6816
@zerihungizaw6816 25 күн бұрын
ይህን አረመኔ መሀይም ከፈለገው ቦታ ላይ ያበቃው ኢትዮጵያዊው በመሆኑ ያሳዝናል አሁንም ያሳዝናል ያሳዝናል ያሳዝናል¡
@user-wi7rk6zv3w
@user-wi7rk6zv3w 24 күн бұрын
እግዛብሔር ኢትዮጽያን ጠብቂልን
@seidali9446
@seidali9446 24 күн бұрын
አማራ ፍጥነትህን ጨምር ፋኖን ደግፈህ ተነስና አብይን አስወግድ ይህ ብቻ ነው መዳኛህ!!!!
@user-rl8mp5gm1l
@user-rl8mp5gm1l 24 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት???
@mdemam8208
@mdemam8208 24 күн бұрын
🎉🎉🎉❤
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 24 күн бұрын
የሚመጣውን ትልቅ ሀገራዊ ጥፋት እና እልቂት እስቀድማችሁ በማጋለጥ እና ሁሉም እንዲነቃ እንዲጠነቀቅ የምታደርጉ በሀገራዊ ፍቅር በስርአት በስነ ምግባር ያደጋችሁ ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ አምላክ የዚህ ምስጊን ህዝብ አምላክ እንባቸውን እያዘሩ ያሉ እናትና አባቶች አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።በእውነት ፈጣሪ የሰጣችሁ መክሊትና አደራ እየተወጣችሁ እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ እንጀራችሁም ቢሆን!
@LoveSubaru622
@LoveSubaru622 24 күн бұрын
መሳይ የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ❤❤❤❤
@manehantewoldemariam6101
@manehantewoldemariam6101 24 күн бұрын
የላም በረት ¡¡¡
@MsScarygoat
@MsScarygoat 25 күн бұрын
Victory for FANO
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 25 күн бұрын
Fanooooo 💪👍💪👍💪👍💪
@newchapter.8945
@newchapter.8945 23 күн бұрын
we need to get a copy of the speech with translation to reach out to our senators and congress members. This kid must go.
@user-lo6hy7qo7z
@user-lo6hy7qo7z 25 күн бұрын
አማራ ክልል ይቀራል❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 24 күн бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@danieldesta4139
@danieldesta4139 24 күн бұрын
Mesay ayzoh berta
@user-wo1un8tq5e
@user-wo1un8tq5e 24 күн бұрын
Ethiopia❤❤❤Ethiopia
@romiooo0193
@romiooo0193 24 күн бұрын
Abey alhe yansahe yarb🤲 Awera matefyah krb naw
@esubalewgize160
@esubalewgize160 25 күн бұрын
ብራቮ መሳይ የዚህን ጥቁር ሞሶሎኒን ታሪክ ቆፍረህ (የማይታመን የሚመሰል ግን አሁን በትክክል ማንነቱን ከታሪኩ ጋር አያይዞ ለሚያገመግም)መሬት ጠብ የማይል እውነታን ሰላጋራኸን ሰላሰተማርከን አድናቆቴና አክብሮቴ ይድረሰህ።በርታልን በዚህ አቋም ፀንተህ እውነተኛ ኢትዬጵያዊነትህ አሳየን።እያሳየኸንም ነውና።
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 25 күн бұрын
ምን. አይነት. መርዝ. የተረገመ. ፍጡር. ነው
@OROFORUM
@OROFORUM 24 күн бұрын
Abichu is king 🎉🎉❤❤❤
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 23 күн бұрын
primeministernot King😂😂😂
@EniyewAshebi-hf9lb
@EniyewAshebi-hf9lb 24 күн бұрын
Wow
@liyanewton116
@liyanewton116 25 күн бұрын
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 25 күн бұрын
Dashim Misghina ያሆ❤ 🇪🇷
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 15 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 98 МЛН
Make me the happiest man on earth... 🎁🥹
00:34
A4
Рет қаралды 4,7 МЛН
Anchor media የብልጽግናው የምክክር ኮሚሽን
7:10
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 15 МЛН