KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምሽቱ ተረጋገጠ 4ኪሎ ታምሷል - ፋኖ አስረስ አመነ ታሪክ ተሰራ - ከሰከስነው
10:38
Anchor Media በባህርዳር የተከሰከሰው ሄሊኮፕተር፥ የመተማ ኮሪደር በፋኖ እጅ ገብቷል፥ ታላቁ ሩጫ በብልጽግና አገዛዝ ተጠልፏል፥ የጌታቸው ረዳ ጥሪ
1:11:59
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
00:30
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Anchor Media ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው፥ ልዩነታችንን እያስወገድን የጋራ ጠላታችንን በጋራ ልንፋለም ተዘጋጅተናል - ሻለቃ አበበ ሙላት
Рет қаралды 99,466
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 316 М.
Anchor Media
Күн бұрын
Пікірлер: 349
@KDDDD7772
10 күн бұрын
እናመሠግናለን አርበኛ ፋኖ አበበ ሙላት። አንድነት እየመጣ እንደሆነ ተስፋው ሰፊ ነው። በርቱ
@selamawitgebretsadik3097
10 күн бұрын
አማራነት ክቡር ማንነት ነው ነፃነታችን በክንዳችን እናረጋግጣለን ፋኖ ምድራዊ ድሮን ነው ከፊቱ ፈጣሪውን አስቀድሞአል የዳዊት አምላክ ጠላቶቻችሁን ድባቅ ይምታላችሁ እናሸንፋለን የንጉስ ልጆች።።።
@aynalemdereje8713
10 күн бұрын
አዎ እናሸፋለን ነፃነታችንን እናሳውጃለን ትኩረት ለጉራጌ ሕዝብ
@mare7241
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉@@aynalemdereje8713
@TeshomeTeshe-d6z
10 күн бұрын
💪💪💪💪
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
10 күн бұрын
አሜንንን
@genetasfaw3959
10 күн бұрын
እናት ትውለድ እንደነዚ አይነት ጀግና እናንተን የወለደች እናት ዘሯ ይባረክ አሳት የሆነ ትውልድ ነው
@GetahunAssegid
10 күн бұрын
አርበኛ አበበ አሁን ጥሩ ነው ለአንድነታችሁም ከዚህ በላይ በመስራት ሁለቱም ዕዞች አንድ ሆነው ማየት ስለናፈቀን በርቱልን! ከምድረ ገፅ ለሚያጠፋን ጠላታችን ክፍተት አትስጡ ! ቶሎ ሰብሰብ ብላችሁ የአማራን ህዝብ እንባ አብሱለት! አርበኛ አቤ ዛሬ ከመቼውም በላይ ደስ ብለኸኛል !
@Ab12345-b
10 күн бұрын
እውነት ደስ ይላል። መሳይ እናመሰግናለን። ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታ። በአንድነቱ ጉዳይ ያላሳለሰ ጥረት ማድረግ አለባችሁ።ምክኒያቱም እያንዳንዳቸውን የማገኘት እድል አላችሁ።
@bunakuma874
10 күн бұрын
ሰላም አንከር ሚዲያ !!! ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊነት !!! አንድነት ሃይል ነው !!!
@GOLDMAN-z2z
10 күн бұрын
ድል ለትልቁ ለአማራ ህዝብ ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለታጋዮቻችንና ለሰማዕታት።
@Jhoni-n7m
10 күн бұрын
ሻለቃ አበበ ሙላት ዉጊያ ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዉንም ታሪክንም ጠንቅቀህ የምታዉቅ አዉቀህም መተንተን የምትችል የዘመናችን የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ጀግና አርበኛችን ነህ አንተንም ጠቅላላ የትግል ጓዶችህን ጨምሮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚዲያዉ ታጋያችን መሳይ መኮንን እናከብርሃለን በርታልን ።
@tediabegaz8031
10 күн бұрын
የሸዋ ፋኖ አንድነት ጉዞው መቀጠሉ በጣም ደስ ይላል! በርቱ ጀግኖቻችን! በአፋጣኝ ሸዋ በአንድ ዕዝ ገብቶ በ4ቱም ግዛቶች ያላችሁት ፋኖዎቻችን አንድ ማዕከላዊ ዕዝ ፍጠሩ!
@samiahmed7353
10 күн бұрын
ፋኖ ነፃነት ነው 💪ድል ለፋኖ 💪 ፋኖ ባይኖር ባርነት እንሸከም ነበር
@Zige-qe3ym
10 күн бұрын
አማራዬ ወጥር ደስ ይላል የአንድነት ዜና መስማት። ድል ለክንደ ነበልባሉ አማራ ፋኖ 💪💚💛❤️ እናሸንፋለን 💪💪💪💚💛❤️
@RealSamDon
10 күн бұрын
በጋራ ጠላት ላይ ልዩነት አያስፈልግም!! ድል ለ ፍኖ፣ ድል ለተገፋው አማራ፣ ድል ለኢትዮጵያ!!
@asmara3973
10 күн бұрын
እግዚአብሄር ከናተጋ ይሁን ❤❤❤❤❤ፋኖ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅች❤❤❤
@biremokonen91
9 күн бұрын
❤❤❤ በጣም ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ ውድ የፋኖ ደጋፊ አማራዎች ።
@diasporabilu7563
10 күн бұрын
የኔ ወንድም አለም ሻለቃ አበበ ሙላት የእውቀት ባለቤት የኔ ጀግና ፍኖ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ሁላችሁንም ያኑርልን ድል ለፍኖ ድል ለኢትዮጵያ አሜን
@EnatTesfaye-je8gr
10 күн бұрын
እሰይ አንድ ሁኑልን የአማራ አንገት አንድ ነው ጠላት አይለይም ሲገለን እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ❤❤❤❤❤መሳያችን የሚደያው ድሮን
@mitkusilesh
10 күн бұрын
ቢሆን ደስ ይለናል ነገር ግን አበበ ፂሞ እንደ ብልፅግና ለሚዲያ ፍጆታ ብቻ ነው የሚጠቀምበት እንጂ መሬት ላይ በሚያወራው ልክ አይሰራበትም።
@EnatTesfaye-je8gr
9 күн бұрын
@mitkusilesh እደዛ ከሆነ የአማራ እናት እንባ አይቆይም ይፈርድበታል የ እውነት አምላክ
@MestugirmaZeleke
10 күн бұрын
ይህ ነው የሚያስፈልገው አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያዊ አንድነታችን ብርታታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yohanishabite
10 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤የሸዋ ፋኖዎች መቀናጀትና ህብረትና ወንድማማችነት የአማራን ትግል አንድ እርምጃ ወድቀት ያራምዳል።
@TesfuAbera-o9e
10 күн бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለመላው ኢትዮጵያዊያን ነው ፋኖ ያሸንፋል
@astergezahagn5766
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ኃይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kadunatsouli622
10 күн бұрын
እልልልልልልልልል፡አድሁኑ፡አሁንም፡በወሬ፡እዳይፈታችሁ፡አደራ፡እኛም፡በውጭ፡ያለነው፡ከጎናችሁነንንን❤❤❤❤
@alemmekonnen9675
10 күн бұрын
ድል ለተካደዉ ለተገፋዉ አማራህዝብ ፋኖ
@HanibalBogale-f4f
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወዴ አንድነት መምጣታችሁ በጣም ደስ ይላል ወንድሞቸ በእውነት አምባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት በርቱ ጀግኖቻችን ድል ለአማራው ፋኖ💪💪💪።
@AschelMan
10 күн бұрын
ወንድሞቸፋኖወችበእግዚያብሄርያለፈዉንተፀፅታችሁአንድሁኑ።
@yohannesseifu3582
10 күн бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@KemeruWorku-gt4ze
10 күн бұрын
አማራዎች አማራ ስለሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!
@kumneger6418
10 күн бұрын
ድል ከእውነተኛው ፋኖ! ፋኖ የኢትዮጵያ አዳኝ ነው!!
@alemyimere
10 күн бұрын
አንድ ሁኑልን ፈጣሪ ይርዳቹህ ድል ለአማራው ፋኖ ይሁን ❤❤
@aynalemdereje8713
10 күн бұрын
አሜን (3) የዘብር ገብርኤል ይርዳቸው
@slntayehucherney8210
10 күн бұрын
@@aynalemdereje8713አሜን አሜን አሜን
@خيريهخيريه-ه9خ
10 күн бұрын
አንድነት አድነታችሁን አጠክሩ እባካቹ ፋኖ ያሸንፋል አላህ ከተበዳይ ጎን ሰለሆነ በርቱ
@frehiwotbezabih5046
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@SolJij
10 күн бұрын
ሸዋ አ/አ ላይ ጠንከር ማለት አለብህ ድል ለፍኖ
@temesgendemeke-lh3nf
10 күн бұрын
እውነት ምንግዜም ያሸንፋል ድል ለአማራ ❤
@eztg2758
10 күн бұрын
መሣያችን ትግሉ እንዲጠናከር የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ
@TekleTsadk
10 күн бұрын
አርበኛ አበበ እጅግ ሲበዛ የተዋጣለት ቃል እቀባይና አንደበት ርቱዕ በመሆኑ በጣም ገራሚ ታጋይ ነውና አድንቀነዋል ።
@ሰላምለኢትዬዳግም
10 күн бұрын
ገና ኢትዮጵያ ለአለም የምታወራው ታሪክ ይፅፋል ፋኖ።
@meseretgashaw6909
10 күн бұрын
እሰየው አንድ ሁኑልን ጀግኖቻችን አንድነታችሁን አፋጥኑት አርጉት ድሉ እንዲፋጠን የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሀን የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ አንድነታችሁን በጉጉት እየጠበቃችሑ ነው ድል ለፋኖ💚💛❤️ እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@TeshomeTeshe-d6z
10 күн бұрын
በርቱ በሜዳችን ላይ ይሕ አውሬ ማለቅ አለበት💪💪💪
@yohannesseifu3582
10 күн бұрын
አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@gebeyehu1945
10 күн бұрын
ጀግና ወንድሞቻችን አንድ ሁነን ልዪነታች ወደ ጎን በመተው ትኩረት ጥላታችን መደምሰስ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@yohannesseifu3582
10 күн бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@Dani-Harer
10 күн бұрын
ማን የአማራ ፋኖ አንድነት እንቅፋት እንደሆነ ግልፅ ነው : አማራ ዳግም ትግሉን ለብአዴን ቅልብ ፋኖ ነኝ ባይ አስረክቦ መጥፊያውን አያሳልጥም : አማራ በሀቀኛ ልጆቹ ትግል ነፃ ይወጣል!! ምን ልሁንልህ ♥️ እሳቱ ሸዋ!!🔥
@menlikezion6196
9 күн бұрын
ጀግና ኩራታችን አማራ ✊🏾✊🏾✊🏾 አንድ ሁኑና ጉዞዉ ይጀመር እስክንድር ን ባለበት ሸኙት አይጠቅምም ያስበላናል
@yathiethiopia1296
8 күн бұрын
አማራነት።ክብርነዉ።ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚💚💚💚💚💜💙💙💙💙💙💙💙💙💙🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@HsAh-u6p
10 күн бұрын
እንደዉ በአላህ አንድ ሁኑልን አንድነት ሀይልነዉ
@MoloNes-u7s
10 күн бұрын
ድል ለተገፋዉ አማራ ፋኖኖ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ❤❤❤❤
@asmamawmengesha1910
10 күн бұрын
ድል ለጨዋው ጀግና ፋኖ
@NuruJabreli
10 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆነው ወገኔ
@atitegebtesema2878
10 күн бұрын
ጀግናው አቤ መሳይ የሚናፍቀውን እውነት መላው ኢትዮጵያውያን ነው ሚጠብቃቹ ውነተኞቹ የኦሮሞ ልጆች የትግራይ ልጆ ከ እግዚአብሔር በታች ተስፋችን በእናንተ ነው
@Allamehara
10 күн бұрын
ነበልባሉአቤጀግናነህፈጣሪይጠብቅህ፡አንድነትሀይልነውአንድሁኑልንድላችንይፋጠንፋኖያሼንፋል።
@Allamehara
10 күн бұрын
ሁሉምኮሜንትአንድሁኑሉንነውየሚለውህዝባችሁንደጋፊያችሁንተርዱት፡አማራነት፡አንድነት፡ፋኖነትአርበኚነት፡አሼናፊነት።
@DemekuBizuneh-j3h
10 күн бұрын
በርቱ አንድነት ሀይልነው አንድአማራ ድልለፋኖ
@eliaseyasu6739
10 күн бұрын
መሳይ አንበሳው የ 40 ሰው ግምት የጣሊያን ብረት የሕዝብ ልጅ
@rayatube5831
10 күн бұрын
ድልልል ለፋኖኖኖኖኖ ፋኖ እባክህህህ አዲሳባ ግባ
@SaadahSAA-r9n
10 күн бұрын
አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sirgutsilasesilase2602
10 күн бұрын
ድል ለተገፋው ለደጉ አማራው ህዝብ ይሁን አማራ ያሸንፋል አለ ምንም ጥርጥር
@FjfFhghu
9 күн бұрын
አንድነት ሀይልነዉድልለነበልባሉፊኖ አንድሁኑየአሳምነዉፅጌየአባታችንቃልነዉ አድነት አድነት
@deguassefa1254
10 күн бұрын
በእውነት ይህ በጣም ሀሴትን የሚሞላ ዜና ነው አይዙአችሁ
@selam65030
10 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ አማራ የኢትዮጲያ አለኝታ
@ShimelashAlemu
10 күн бұрын
የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
10 күн бұрын
መሳያችንንን በርታልኝ ወንድሜ አቤ አይዞን ወንድማለሜ
@banuengida7539
10 күн бұрын
የማይደርስ ጊዜ እና የማያልፍ ቀን የለም ስለዚህ ለህዝብ የሚጠቅም መልካም ስራ ሰርተን ለዘላለም እንኑር
@abokabot
10 күн бұрын
እስክንድር የተባለን ቁሮ ትግል ጠላፊ አባሩት እና ወድ አንድ ኑ።
@kebe7097
10 күн бұрын
ጠላቴ ሆይ ደሥ እይበልህ የሼዋ ጄግኖች ያማራ ልጆችን ልብ እታገኝውም እትድክም ተመልክት እያለ በተካነዉ ጥበብ እናትክን ሲፈርስው ያኔ አንድ መሆናቸውን ትረዳለህ የፋኖ እንድነት ክዳር እሥከ አንድ ነው ድል ለፋኖ 🐯
@AbelHicklin
10 күн бұрын
ጒበዞች የሸዋ ጀግኖቻችን ሁሉም እንደናንተ ያሰብ።
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
10 күн бұрын
እውነት ያሸንፋልአይዞን አማራዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ይነጋል😢
@سميرهسعيد-ظ2ه
10 күн бұрын
ፋኖነት ይለምልም የሸዋ ጀግኖች አማራነቴ ከራቴ ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይገዛችሁ የምሳሳላችሁ
@aynalemdereje8713
10 күн бұрын
ዋው የሸዋው አንድነት አስደስቶኛል ሕዝቡም ያልተነገረለት በዝምታ ታሪክ የሚሰራ ጀግና ሕዝብ ነዉ ግን ሸዋ ጥንቃቄ ያስፈልጋል የአብይ ተላላኪ ለመከፋፈል በጣም ብዙ ሆነው ገብተዋል በተረፈ ጎንደር +ጎጃም+ ወሎ+ ሸዋ = አንድ አማራ የዘብር ገብርኤል ይርዳችሁ እኛም ከጎናችሁ ነን ሲቀጥል የጉራጌ ሕዝብን ጭፍጨ ፋ እቃወማለሁ ትኩረት ለጉራጌ ሕዝብ
@tesfayebaye8968
10 күн бұрын
መሳይ ስለመርጃህ በጣም እናመስግናለን እኔና ጎደኞቸ
@GizachewAbebe-v4m
10 күн бұрын
እኔ ከዚህ በፊት ለመሳይ መኮንን የነበረኝ እይታ ከአሁኑ ፈፅሞ ይለያል ለማንኛውም ቀጥልበት እላለሁ ለአማራ ህዝብ እስከመጨረሻው በእውነት ትታመን ዘንድ በሞያው ስም እጠይቅህአለሁ፡፡
@temesgendemeke-lh3nf
10 күн бұрын
አንድ ሁኑ አንድነት ሀይል ነው ❤❤❤❤❤❤
@AtriAtru
10 күн бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድላቹ ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው።የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከፍተኛ አመራር ሻለቃ አርበኛ አበበ አሞራው እና የፋኖ የሚዲያ ፊት አውራሪ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እውነት ነው አማራ በክብር የተሰውት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች አምባቸው መኮንን፣አሳምነው ፅጌ፣ግርማ የሽጥላ፣እዘዝ ዋሴ፣ሳአረ መኮንን፣ስመኘው በቀለ ወዘተ...እንዳሉት አማራ ገና በንግግር ሳይሆን ገና በጥቅሻ ይግባባል ያለውን ፈጣራ በቅርብ ጊዚ ያደርገዌል ከኛ የሚጠበቀው ማመን እና መታመን የፈጣሪን ዋነኛ ፍላጎት ለመቀባበል እጅግ አስፈላጊ የሆነውን ትዕዛዝ ከመስዎት ይልቅ መታዘዝ የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ በላይ ማዳመጥ የሚለውን ትዕዛዝ ሳይሸራርፉ መተግበር ግድታ እንጃ ምርጫ አይደለም።በአማራ ትግል ሁሉመሰ አለ አንድ የጎደለ ነገር አውንታዊነት ( POSITIVITY ) ወይንም ቅንነት እና ትህትና ብቻ ነው።ዳሩ ግን አቤ ወዳጄ ፓለቲካል ያልሆንከው ጠላት የፈጠርከው የፋኖ የውስጥ ታጋዩን ጀግናው አርበኛ ግርማ የሺጥላ ላይ የሰጠሀት አስተያየት አትጣፍጥም ግርማን የገደለው ፣ያስገደለው እና ያገዳደለው ጥቁሩ ፋሽስት አብይ ነው።ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን በደንብ እንወያያለን በአካል ከአማራ ብለሰፅግና በላይ በኦሮሚያ ብልፅግና ከክቡር ታዬ ደንደአ በላይ ፋኖን የሚደግፉ እንደ ክቡር ሲሳይ ቶላ አይነት ሰው አሉ ለዚህ ነው የአማራ ፋኖ ትግል ለጥቁሩ ፋሺስት አብይ ውስብስብ የሆነበት።ለማንኛውም በአለማ ከተለያዩ እናት እና ልጅ ልጅ የአብይ ደጋፊ ቢሆን እናት ተቋዋሚ ብትሆን እናት ልጆን ብትገድለው ፅድቅ እንጂ ሐጢያት አይደለም ዳሩ ግን አባቶቻችን እና እናቶቻችን የሞተ ሰው እና ከወንበሩ የተነሳ ሰው ፈጣሪ ሆይ ወቃሽ አታድርገኝ ብለው የሚፀልዩትን ፀሎት እንድንፀልይ ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።
@kor405
10 күн бұрын
Fetari yirdachiw !!!❤
@belayneshkegnekegne
10 күн бұрын
ፋኖፋኖድልለፋኖለቱገፋወ የአማራፋኖህዝብ
@JustUs-b6w
10 күн бұрын
የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ በርታ ከጎንህ ነን. ብልፅግና ብትንትኑ አውጥተህዋል. 🙏 ድል ለእምድር ድሮን ለሆነው ለነበልባሉ ፋኖ አንድነት ሀይል ነው አላህ ከተበዳይ ጎን ነው ስለዚህ ድሉ የፋኖ ነው ኢንሻአላህ 💪💪💪💪
@OsmanSeid-sx9dt
9 күн бұрын
ያኢስ ፋኖ
@ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
10 күн бұрын
በጣም ደሥ ይላል አሁንም አድ ሁናቺሁ የኸን ህዝብ አሥደሥቱት የተከበርከው ፋኖ💯
@سميرهسعيد-ظ2ه
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hekimahekima5572
10 күн бұрын
Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪💪💪
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
10 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@yilmaseyfu9594
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ከእውነት ጋር ነው አማራነት ደግነት አማራነት አንድነት ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያነት
@estifanosweldemeden5195
10 күн бұрын
አንድ ስትሆን ነው እሚያምርባችሁ ጀግና እምትሆኑት ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ድል ለፋኖ
@HananHanan-g3t
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤ድልአማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTigist-z4k
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤አመስግናለሁ ጅግኖች ክፎ አይካብኝ ክብር !!!❤❤
@nebeyugetamesay1401
10 күн бұрын
ድሉ የኛ ነዉ ከእግዢዐብሄር ጋር
@demismuktar
10 күн бұрын
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@Merja1973
10 күн бұрын
ፋኖ የኔ ጀግኖች ኢትዮጵያን የምትድነው በናንተ ነው 💚💛🩸አንድ መሆን ግድ ይላችሁን ይሄንን ባንዳ መንግስት ልኩን ለማሳያት unity is crucial to destroy prosperity
@sunnightfantye8899
10 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አይለያችሁ ወንድሞቼ መሳይ እናመሠግናለን
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
10 күн бұрын
ቶሎ በሉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራዉ
@MengstuMengstu-rg2lv
10 күн бұрын
አበበ ሙላት አንድነታቹህ በጉጉት እንጠብቃለን
@selamawitgebretsadik3097
10 күн бұрын
ንስሮቹ ሸዋ አማራ የታላቁ ንጉስ የአፄ ዘርአ ያዕቆብ ልጆች የነገስታት ሀገር የኢትዮጵያ መሰረት ናችሁ የምትታወቁት አንድ በመሆን ሀገረ መንግስት በማፅናት ነው ስለዚህ ልዩነታችሁን ወደ ጎን ትታችሁ ለቆማችሁለት አላማ አንድ መቆም ነው ❤❤❤❤
@febanlove2876
8 күн бұрын
ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉
@solomonleopard
10 күн бұрын
ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ ይውጣል!! ድል ለአማራ ፋኖ
@Hagos-p3u
10 күн бұрын
አይዟቹህ ከእግዚአብሔር በታች ተክንዳችን ውጪ ምንም አማራጭ እንደለለን ይታወቃል አንድነታችን አለም የሚቀናበት መሆን አለበት የውጊያ ጥበባቹህን ለጋዜጠኛም ቢሆን አትናገሩ ምክንያቱም ጥበቡ ነገም ይደገማል ጥበቡ ለነሡ መሠማት የለበትም ጋዜጠኞችንም ሥለ ጥበባቹህ እንዳይጠይቁ አሥጠንቅቋቸው ወይም ንገሯቸው የምርኮ ልውውጥ እንዲኖር በደንብ ስሩ እንወዳቹሀለን❤❤❤❤
@marukgildo3365
10 күн бұрын
Mesay! You are such brilliant journalist who asks the right question consistently!
@balemlayhagre5171
10 күн бұрын
መሳይ ሥለምታደርገው ሑሉእንመሰግንለን።
@meseretgashaw6909
10 күн бұрын
እግዚአብሄር ያከብርልን መሳይ
@NegusuHabasha
10 күн бұрын
ድልለፋኖ፣ፋኖአድነው፣አድአማራ፣ፋኖጊዜውአሁነው❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🙏🙏🌹😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹
@solalexa4126
10 күн бұрын
አንድነት ሀይል ነዝ።
@AchiyeAyalew
10 күн бұрын
Mesay you are doing as a good person, and your are, sustain this stable quality 👍👍👍
@Buke-kh8zf
10 күн бұрын
ለዲያስፖራው የአማራ ልጆች መልእክት በአንድነት በአንድ ድርጅት በአንድ አላማ ሰላም እድገት በአንድ ግብ በመታገል ለአገር ቤት ለፋኖ አንድ እንዲሆኑ አርአያ ሁኑ ሃይሉ አቅሙም ችሎታውም አለ ለወደፊቱም አቀምም ሃይልም እንዲሆን አንድ አማራ
@meseretmesi5010
10 күн бұрын
ጅግኖቸ አይ ዞን ፋኖ ወንድሞቸ❤❤❤❤
10:38
ምሽቱ ተረጋገጠ 4ኪሎ ታምሷል - ፋኖ አስረስ አመነ ታሪክ ተሰራ - ከሰከስነው
Top Media Official
Рет қаралды 12 М.
1:11:59
Anchor Media በባህርዳር የተከሰከሰው ሄሊኮፕተር፥ የመተማ ኮሪደር በፋኖ እጅ ገብቷል፥ ታላቁ ሩጫ በብልጽግና አገዛዝ ተጠልፏል፥ የጌታቸው ረዳ ጥሪ
Anchor Media
Рет қаралды 25 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 428 М.
00:30
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 90 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 25 МЛН
15:56
ዐቢይን ልትወስድ የነበረችው ፈረንሳዊት፤ ጀኖሳይድና ጠቅላይሚኒስትሩ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 83 М.
21:21
አርበኛ ዘመነ ካሴ በቪዲዮ መጣ! “ተዓምር እያየን ነው!”ፋኖ ስለሰራው ዘመናዊ መሳሪያ ተናገረ!
Roha
Рет қаралды 347 М.
15:56
Anchor Special በብልጽግና መንግስት የተጠለፈው ታላቁ ሩጫ
Anchor Media
Рет қаралды 2,8 М.
16:44
በጎጃም ከባድ ተጋድሎ እየተካሄደ ነው!ፋኖ ስለቴዲ አፍሮ! ብልጽግና እና ቴዲ ምን አገናኛቸው? ብልጽግና “የመርካቶ ነጋዲዎች የፋኖ ደጋፊ ናቸው!”
Roha
Рет қаралды 121 М.
14:28
ሰበር ዜና | በፋኖ የተያዙት የብልጽግና ባለስልጣናት ምስክርነት! | “ሌሎች ከእኛ ይማሩ!” አስተዳዳሪው እውነቱን ተናገሩ!
Roha
Рет қаралды 146 М.
22:05
Anchor Media የድሮን ጥቃት፥ የፋኖ ተጋድሎና ያስመዘገባቸው ድሎች በሰሜን ሸዋ
Anchor Media
Рет қаралды 81 М.
18:42
የፊ/ማርሻሉ ምሬትና ዛቻ፣ “ህወሓት ከፋኖ ይሻላል” አረጋ፣ የሽመልስ ዉሳኔና የኦሮሚያው ድብደባ፣ ከተማ የሚጠብቁ 700 ወታደሮች፣ ድሮኑ ተከሰከሰ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 199 М.
25:41
Anchor Media ''አንድነታችን እየሰመረ ነው። ከእንግዲህ ወደ ኋላ መመለስ የለም። በሀሳብ እንጂ በዓላማ ልዩነት የለንም'' ፋኖ ምንተስኖት ወንድአፈረው
Anchor Media
Рет қаралды 103 М.
1:30:58
Anchor Media የድሮን ጥቃት በሰሜን ሸዋ፥ ህጻናትና እናቶች ተገድለዋል፥ የአብይ አሀመድ ፍሪጅና የዋጋ ግሽበት፥ የፋኖ ድሎች፥ የመከላከያ የክብር አባላት
Anchor Media
Рет қаралды 106 М.
39:55
Anchor Media ሰራዊታችንም አንድ ሁኑ እያለ ጫና እያደረግብን ነው - በቅርቡ አንድነታችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ እናረጋግጣለን - አርበኛ አስረስ ማረ
Anchor Media
Рет қаралды 174 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 428 М.