Mesellu Fantahun Tekelele Amharic Music

  Рет қаралды 3,449,845

binyam murmucha

binyam murmucha

Күн бұрын

Пікірлер: 929
@birenigatu1631
@birenigatu1631 3 жыл бұрын
የኔ ዘመን....የኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት ባበቃ ከ2 አመት ቦሀላ የወጣ ሙዚቃ ሲሆን በወቅቱ የመቀሌ ልጅ አለም አብርሃ የምትባል ነፍስ ፍቅረኛ ነበረችኝ ። አለም ባለሽበት ይህ ዘፈን ይድረስሽ
@cwalimaxamed5295
@cwalimaxamed5295 3 жыл бұрын
Axsanul Banat shukran
@nomore5845
@nomore5845 3 жыл бұрын
በሰላም ያገናኛችሁ ኣምላክ ይቻለዋልና።🙏🏻💕
@wintakinfe5935
@wintakinfe5935 2 жыл бұрын
እኔ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ የነበርኩ። አበባ የምትባል ልጅ ትዘፍን ነበር
@ueureurj2814
@ueureurj2814 2 жыл бұрын
በሠላም ያገናችሁ
@tekeinfo3635
@tekeinfo3635 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@arayateklay999
@arayateklay999 7 ай бұрын
2024 ላይ ሆኘ እየሰማውት ነዉ ማነው ግን 90s ልጆችን የረገመን ወይ ሀገር አልደላን ወይ ስደት አልደላን እንባ እንዳይለየን ሆነን ቀረን የኛስ ቁማር ተበላን ሁሉን ነገር ለቀጣዮቹ ያቅልላቸው ❤️❤️❤️
@ራቢየማሜሚስት
@ራቢየማሜሚስት 7 ай бұрын
😮😢😢😢😢😢
@AsAz-t3d
@AsAz-t3d 6 ай бұрын
መልስ ዜናዊ በሰባት መቶ ሪያል ለአረብ ሸጠን ይህው ያረብ ገረድ ሆነን እየኖርን ነው
@jamailseid5602
@jamailseid5602 4 ай бұрын
😢😢😢😢 እውነት ወላሂ
@MohdHas-uz1cs
@MohdHas-uz1cs 4 ай бұрын
😮😮😮😮በጣም
@milli12354
@milli12354 4 ай бұрын
​@@AsAz-t3dጅል እራስሽ ወደሽ ሄድሽ እንጂ ማንም ኣላስጋደደሽ
@fishakebede8324
@fishakebede8324 2 жыл бұрын
አይ ስደት ይብላኝልህ ወደኋላ መለሰከኝ , እስኪ ይሁን ሁሉም ያልፋል እንገናኛለን እግዚአብሔር ሲፈቅድ !!!!
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ 3 жыл бұрын
በአንድ ወቅት ገና ሳንጋባ እሱም እኔም በተለያዩ ሀገራት ስደት ላይ ነበርን እና በሆነ አጋጣሚ ያየለመግባባት ተፈጥሮ ተጣላን fb block አደረኩት ብቻ ብዙ -ነገር ችግሩ ከባድም አልነበረም ግን ሁሌ የምሰማው እና የማለቅሰው በዚህ ሙዚቃ ነበር ። አሁን ግን ሁሉም ነገር ተቀይሮ አብረን ነን ተመስጌን ባሌ እወድሀለሁ ኑርልኝ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahilove9599
@rahilove9599 2 жыл бұрын
Enkuan abrachu honachu
@kbifex
@kbifex 2 жыл бұрын
I'm happy for you
@inspireworld8796
@inspireworld8796 8 ай бұрын
Min ageban egna tadya
@abebehaile9530
@abebehaile9530 6 жыл бұрын
I m from Eritrea I like the song from my childhood time I love all Ethiopians God bless ethiopia
@gezahegnemengistu9906
@gezahegnemengistu9906 6 жыл бұрын
Thanks Abeba Haile
@nathneal_hailu
@nathneal_hailu 5 жыл бұрын
God bless Eritrea 🇪🇷 also
@berhanud4300
@berhanud4300 4 жыл бұрын
we love you too
@genetgebre3433
@genetgebre3433 4 жыл бұрын
We love u too dear
@rayumamedia738
@rayumamedia738 4 жыл бұрын
አስደሳች ዜና ለሳብስክራይበር ፈላጊዎች በሙሉ ሰላም ጤና ይስጥልን 1000 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ሳብስክራይበር ማግኘት ከፈለጉ ካለ ምንም ክፍያ ቀጥሎ ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ 0993424391 የማእከሉ ስልክ ቁጥር እንዲሁም ይህንን ቻናል መልእክቱን ለማስተላለፍ ስላገዘን ለናንተ ቤተ ሰብ ሆኗል እናንተም ቤተሰብ ሁኑት። እባካችሁ ለአዳዲስ ዩቱበሮች ይህንን መልእክት አድርሱ። እንዲሁም 1000 እና ከዛ በላይ ሳብስክራይበር ያላችሁ ዩቱበሮች ሳብስክራይበር ለሚፈልጉ ደምበኞቻችሁ ይህንን መልእክት እንድታስተላልፉላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን አልያም ደግሞ ከላይ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በመደወል ስለዚህ ጉዳይ የምያስተዋውቅ/የምያስተምር/ ቪድዮ መስራት ትችላላችሁ። ኢትዮጱያዊነት መልካምነት በፈቃደኝነት የሚፈልጉት ዓይነት ድጋፍ ማእከሉን ያበረታቱ።
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አባቴ ትዝ ይለኛል ነፍስህን ይማረው አባ😭
@dejeneabdissa4272
@dejeneabdissa4272 3 жыл бұрын
😭😭😭rip💔💔💔
@saragizaw5741
@saragizaw5741 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yordanosmulue4442
@yordanosmulue4442 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Nebs yimar 😢😢😢😢
@نصرالدين-ن4ح
@نصرالدين-ن4ح Жыл бұрын
🙏🙏
@onelove2718
@onelove2718 3 жыл бұрын
ልጅነቴ ናፈቅኩኝ በጣም የሚወደው ዘፈን ✌❤✌ 🇪🇷
@takeleabbaabba9603
@takeleabbaabba9603 Жыл бұрын
You are to let
@YoniTes-q5c
@YoniTes-q5c 5 ай бұрын
Ajoka wedi erey
@aliomer3117
@aliomer3117 4 жыл бұрын
I am from eritrea I like this song and god bless all ethopian people When you love eritrean people like it my coment..
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 жыл бұрын
ኤርትራዊያን😘
@motiabera8887
@motiabera8887 6 ай бұрын
We love you guys . I'm from oromia we miss you When the border was open I was the first to be in eritirian, just to see ,our ppl.
@Zerhun-so4qg
@Zerhun-so4qg 2 ай бұрын
Ya we love you for real
@رابيه-ق3ب
@رابيه-ق3ب 2 жыл бұрын
የ90ዎች የት ናቹ 😍
@hanlove412
@hanlove412 8 ай бұрын
አለን በትዝታ 😢😢😢😢
@SjiJje
@SjiJje 7 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@Hustler-t7r
@Hustler-t7r 2 жыл бұрын
Who is listening👂this music 2022. I am listening the music in the eve of Ethiopian new year 2015. Blessed life for you if you are reading this.
@habtamumnwuye9077
@habtamumnwuye9077 2 жыл бұрын
Here i am
@Hustler-t7r
@Hustler-t7r 2 жыл бұрын
Thanks , come on and lets be fams with my channel too🙏
@yoniafro4
@yoniafro4 2 жыл бұрын
Here i’m
@gechochoge7738
@gechochoge7738 Жыл бұрын
1994 ec When i was grade 4
@sntywsntyw3591
@sntywsntyw3591 7 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ስሰማ የክፍሌ ልጆች ትዝ ይሉኛል የክፍሉ ልጆች እንዳለ ግጥሙን ፅፈውት ነበር
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 жыл бұрын
ከከከከከከከከ ትዝታ
@hannatube8797
@hannatube8797 6 жыл бұрын
andwa ene salon alkerem
@hirutfelekthe8355
@hirutfelekthe8355 6 жыл бұрын
ውይ ፍቅሬ
@wubishetbelete1511
@wubishetbelete1511 5 жыл бұрын
hhh yegrmal ynam edza nberku tmhert bat dero
@gezahegnassefa6786
@gezahegnassefa6786 5 жыл бұрын
ye gorabet lij libs eyatabech ..........
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ!!
@clove_4
@clove_4 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@johnnyasmerom
@johnnyasmerom 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘፋን
@delaytsibuq9429
@delaytsibuq9429 6 жыл бұрын
I am Eritrean but i love thise song and for you
@ዜድወሎየዋ-ሐ2ቈ
@ዜድወሎየዋ-ሐ2ቈ 6 жыл бұрын
♥♥
@zeinadnawii5237
@zeinadnawii5237 6 жыл бұрын
hi
@betiteklehaimanot4419
@betiteklehaimanot4419 4 жыл бұрын
Wala ane
@ilovemom-mf3rt
@ilovemom-mf3rt 5 жыл бұрын
እንደኔ ትዝታ ያለበት በ2019 የሚያዳምጠው አለ ግን ልንለያይ ለምን ተገናኘን?
@ትህትናቱዩብ
@ትህትናቱዩብ 5 жыл бұрын
ትዝታ አለብኝ በጣም እዚ ሀገር ልመጣ የመጨረሻ ቀኔ ለት ባለቤቴ ላይ ተጠምጥሜ እያዳመጥን እያለቀስን ነበር ግን 2 አመት ሳይሞላኝ ተለያየን አዝኛለው ሰው መለያየት ካለበት በመጀመሪያውኑ ባይገናኝ መልካም ነበር
@derejebelaye8842
@derejebelaye8842 5 жыл бұрын
አይ እኔም በጣም ብሶተኛነኝ በጣም የምወደኝ የምወዳት ባለቤቴን በሞት ተለይታኝ ከሚያምረው ንሮየ ህፃን ጥላብኝ ይሄው በሶ ልክ ሠው አልታየኝ ብሎ አገር ላይ ሁለት አመት ከህፃኔ ገር አሳልፌ ብሶቱ አልፋታኝ ቢል ስደት መጣሁ መሻሉ ቀርቶ በእጂጉ ጨምሮ አሸከመኝ አይሠው ከቱ ደረጀነኝ
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል 5 жыл бұрын
@@derejebelaye8842 ወንድሜ አይዞክ ብርታቱን ይስጥክ ይቺ አለም ፈተና የበዛበት ምድር ነች
@nunat6047
@nunat6047 5 жыл бұрын
@@ትህትናቱዩብ መገኔኘታችሁ ሳይሆን የተለያያችሁበትን ምክንያት ማስዘገዱ ይሻላል።
@ትህትናቱዩብ
@ትህትናቱዩብ 5 жыл бұрын
@@nunat6047 ምን
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 5 жыл бұрын
I am from Eritrea God bless amahar people and love you bahirdar 🇪🇷🇪🇷❤🎤🎤
@addisvlog1699
@addisvlog1699 5 жыл бұрын
Yes god bless Eritrea too God bless amhara and eritrea
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 жыл бұрын
😍😍😍😗😗😗
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ቸ5ዀ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ቸ5ዀ 4 жыл бұрын
ፈረሀ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ቸ5ዀ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ቸ5ዀ 4 жыл бұрын
ፈሪሀ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ቸ5ዀ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ቸ5ዀ 4 жыл бұрын
ፈርሀ
@ፍቅርፍቅርያሽንፋል
@ፍቅርፍቅርያሽንፋል 6 жыл бұрын
አቤ ግዜ ይህ ዛሬ ላይ ደረስን ፍቅር በማናቅበት ስአት ስምጥ ብለን እናዳምጥ ነበር ዘፈን ድሮ ቀር ይመቻችሁ ጋበዝካችሁ
@adenbayore4578
@adenbayore4578 4 жыл бұрын
Betam dess yemile geza neber
@tigabmolla6689
@tigabmolla6689 5 ай бұрын
1996 ነበር ከጎንደር ወደ አዲስአበባ የገባሁት ገና ልጅ ነበርኩ ይህን ሙዚቃ እየሰማሁ ቤተሰቦቼ አየናቁኝ አለቅስ ነበር በተለይ እናቴ እና ታናናሽ ወንድሞቼ ዘመነ ሀብትየ ሁሌም ትናፍቁኝ አላችሁ እወዳችሁ አለሁ
@osckodam
@osckodam 2 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ሲወጣ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አሰበ ተፈሪ (ጭሮ) ጨርጨር አጠቃላይ ሀያስኩል ያች እንደዛ ያበድኩላት ልጅ ከ50 በላይ ደብዳቤ የፃፍኩላት እናንተ የዘመኑ ልጆች እኮ አታፍሩም ለምን fb አትፅፍላትም ወይም text ትሉ ይሆናል እኮ በኛ ግዜ ወዳጄ ሁሉም ነገር live ነው የተፈጥሮ ይዘቱን እንደጠበቀ ነው እናማ የት ይሁን ያለችው እንዴት ሆና ይሁን ያን ሁላ ደብዳቤ ስፅፍላት ምን ተሰምቷት ይሁን?! አቤት ጊዜ እንዴት ይኖግዳል ።
@hanatirk4375
@hanatirk4375 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣malcam giz naber
@HanaSamueli-qn1ce
@HanaSamueli-qn1ce 8 ай бұрын
እኔ አልተወለድኩም
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
እን አልተወለድኩም 😔
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 2 ай бұрын
እዚ ነኝ 😂😂😘
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay 2 ай бұрын
fb ላይ ፈልጋት አታጣትም እሷን ባታገኝ እሷን የሚያውቁ አይጠፉም አይዞን ምን አላት 22አመት እኮ ናት 🤙🤙
@habeshanet4420
@habeshanet4420 Жыл бұрын
አይ መሰሉ በትዝታ በጣም ወሰድሽኝ ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ አይ ዘመን ይሮጣል እኛም ከልጂነት ውጠን በትዝታ ወደ ኋላ ለመሄድ በቃን ይመስገን የፈጠረን አምላክ ሽ አመት ኑሪልን
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 жыл бұрын
ስርቅህ የሚቆጨኝ መሆኑን ባውቅ ውሳኔዬን አስተካክል ነበር አሁንማ አንተም የሌላ እኔም የሌላ ኡፍፍ 😥😥😥
@temesgentekeste9514
@temesgentekeste9514 4 жыл бұрын
😢😢😢
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 жыл бұрын
Endeny ka 16 amet behual fb agenagn yamgrmw enym Ba leby west ala eswm enezw.
@tsagawkebede7655
@tsagawkebede7655 4 жыл бұрын
Aesrekiw. Hhh
@fatumaedris2473
@fatumaedris2473 4 ай бұрын
ይህ ህመምእኛቤትምአለእፍበሂወቴይቅርየማልልውፍቅር ባልሆነሰውተቀየረብኝ ግንማሜዋ ባለህበትሁሉ ይድረስህሰላምታየ እደማላገኝህውስጤ ጠንቅቆእያወቀ ግንየዘላለም ትዝታሆክብኝ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ 6 жыл бұрын
አሻቅቤ ባይ ጭር አለ ሰማይ አቆልቁዬ ባይ ውሀ ወላዋይ አልጋ ላይ ብተኛ እንቅልፍም አላይ ካንተ መለየቱ አይጣል አይጣል ትዝታ ናፍቆቱ ..... ካድማስ ማዶ ስትሻገር ስንራራቅ ፍቅር ሲቀር ምን ተሰማህ እያደር እያደር እንዲህ ነው ወይ የሰው ነገር ተከለል ተከለል ተከለል ×2 ተከልከል ተከልከል በጎራው ×2 ለኔ ነው ሀሳቡ መከራው .......... አዝማች... ጨክነህ ባትረሳኝ ከሆድህ ባሎጣም ከፍቶት የሄደ ሰው ተመልሶ አይመጣም ስንገበገብልህ ስነድ ስቃጠል አይተህ እንዳታ...? አይጣል አይጣል ትዝታ ናፍቆት ×2 .... የኔን ጉዳይ የኔ ነገር እንደዋዛ የትም ሲቀር ወንዝ አቋርጠህ ስትሻገር ተመቸህ ወይ የሰው ሀገር ..... ተሻገር ተሻገር ተሻገር ×2 ተከለል ተከለል በጎራው ×2 ለኔው ነው ሀሳቡ መከራው ========//\\=========
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ 6 жыл бұрын
ዋው
@mftyjhfauqk8120
@mftyjhfauqk8120 5 жыл бұрын
0581563859
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
💘💔😢😢😢
@ermigym5966
@ermigym5966 5 жыл бұрын
Talak sew
@aishaali4339
@aishaali4339 5 жыл бұрын
😢😍😍
@ልበይመዓዱለይ-ኀ9ጸ
@ልበይመዓዱለይ-ኀ9ጸ 5 жыл бұрын
እኔ በዚ ዘፈን ዉስጥ ቡዙ ትዝታ አለብኝ በተለይ በጦርነት ግዜ በሺራሮ ምባል ከተማ 1994-1995
@rayumamedia738
@rayumamedia738 4 жыл бұрын
አስደሳች ዜና ለሳብስክራይበር ፈላጊዎች በሙሉ ሰላም ጤና ይስጥልን 1000 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ሳብስክራይበር ማግኘት ከፈለጉ ካለ ምንም ክፍያ ቀጥሎ ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ 0993424391 የማእከሉ ስልክ ቁጥር እንዲሁም ይህንን ቻናል መልእክቱን ለማስተላለፍ ስላገዘን ለናንተ ቤተ ሰብ ሆኗል እናንተም ቤተሰብ ሁኑት። እባካችሁ ለአዳዲስ ዩቱበሮች ይህንን መልእክት አድርሱ። እንዲሁም 1000 እና ከዛ በላይ ሳብስክራይበር ያላችሁ ዩቱበሮች ሳብስክራይበር ለሚፈልጉ ደምበኞቻችሁ ይህንን መልእክት እንድታስተላልፉላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን አልያም ደግሞ ከላይ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በመደወል ስለዚህ ጉዳይ የምያስተዋውቅ/የምያስተምር/ ቪድዮ መስራት ትችላላችሁ። ኢትዮጱያዊነት መልካምነት በፈቃደኝነት የሚፈልጉት ዓይነት ድጋፍ ማእከሉን ያበረታቱ።
@ፋፊይቱብ-ቀ7ዠ
@ፋፊይቱብ-ቀ7ዠ 2 жыл бұрын
@@rayumamedia738 እናመስግናል
@murahimamohammed8630
@murahimamohammed8630 2 жыл бұрын
Ibakkin anagiranyii isttii
@HauHah-dp2fd
@HauHah-dp2fd 10 ай бұрын
እኔም በዚ ሙዚቃ ኣን መከላከያ ነበር የራያ ልጅ ነበር ውቅሮ በለሳ ነበረ በዚ ሙዚቃ ኣስታውሰዋለሁኝ
@FakiaAbdalah-of8ib
@FakiaAbdalah-of8ib 8 ай бұрын
እኔ ገናአልተወለድኩም
@ልቤይብቃህመታለሉኣይገኝም
@ልቤይብቃህመታለሉኣይገኝም 7 жыл бұрын
ውይይ ኣሁንም የማይሰለች ድምፅና መልእክት waww ነው እኔ ገና ልጅ እያለው ገና ፍቅር ሳልጀምር ስሰማው ይመቸኝ ነበር ይሄው ኣሁን ግዜን ደርሶ ፍቅር ስጀምር የኔ መልእክት ሆኖ ተገኘ ማማዬ ውድድድድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ እያለቀስኩ ነው ምሰማው ቁስሌ ስለሚነካኝ ቢሆንም ደጋግሜ ማይሰለቸኝ 100000 like love
@susu4392
@susu4392 7 жыл бұрын
የምር እንደኔ ልቡ የደማ አለ
@fasciaasmare6877
@fasciaasmare6877 6 жыл бұрын
እኔስ በገንዛጀ መቅናት ምክንያት ትቸ አሁን ካገባ በሆላ የትልህድ
@አለህወኪል-ዠ7ቘ
@አለህወኪል-ዠ7ቘ 6 жыл бұрын
ውይይይይይ ትዝታ
@hgdgjvc6050
@hgdgjvc6050 6 жыл бұрын
ልቤ ይብቃህ መታለሉ ኣይገኝምና ሰው በቃሉ ! . jh
@lizaaza8603
@lizaaza8603 6 жыл бұрын
እኑ ነኝ .
@zmzma9255
@zmzma9255 2 жыл бұрын
ትዝታ ስቃይ ነው የምወደውን ሰው ማጣት ከባድ ነው 😭😭💔💔😭😭
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Betam ufffffff 😢😢😢😢😢😢
@miratudafare7871
@miratudafare7871 11 ай бұрын
beste 😢😢😢😢❤❤❤
@fatumaedris2473
@fatumaedris2473 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@SjiJje
@SjiJje 7 күн бұрын
አይይይ😢😢😢😢🎉🎉🎉
@kiflemeharitey5087
@kiflemeharitey5087 2 жыл бұрын
ኣብ ስደት ዝሰማዕክዋ ደርፊ ዘይ ትምኖ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘😘❤
@salenaTekia
@salenaTekia 5 ай бұрын
kulatna❤❤❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 2 ай бұрын
💚💛❤️🇪🇷💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘
@belayadamu1473
@belayadamu1473 3 жыл бұрын
This song reminds me of the time when i was in kindergarten. For some reason i feel sad when I listen to it. It has nostalgic/sad feeling to it. My mom used to leave home to AA and this song reminds me of her departure then.
@thetwins7759
@thetwins7759 3 жыл бұрын
Ohh so sweet. I used to listen to this song and cry..I didn't even know what love is back then haha so innocent !!
@rimamari9057
@rimamari9057 2 жыл бұрын
ሥትመችኝ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 жыл бұрын
ወያኔ እግዚያብሄር ያጥፋቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ስንቱን ኤርትራዊ ንብረቱን ዘርፈው ያባረሩት በተራቸው እነሱም ተባረሩ የሌባ ቡድን፡👹
@TesfitBrhane-cb2gf
@TesfitBrhane-cb2gf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@mktube4270
@mktube4270 Жыл бұрын
This song reminds me of the past time when i was elementary student in tinbite ermias primary school, During music period our classmate her name is rediet sung this meselu's song beautifully.
@skeptic737
@skeptic737 Жыл бұрын
I was in Tinbite Ermias too. I was second grader back then in 1999 L.C. Cheers!
@merhawitabraham3232
@merhawitabraham3232 5 жыл бұрын
የልጅነት እድሜን በተለይ የ ሚኒሚድያ አባል የነበሩት ጋደኞቼ በ እረፍት ስአት ሁሌም ይጋብዙን ነበር:-* :-* :-* :-*
@elenasnak7894
@elenasnak7894 2 жыл бұрын
ኡ ኢ ኡ እድሜ ይስጥህ በጣም
@wizabdu3389
@wizabdu3389 3 жыл бұрын
Wwww konjo I love ethiopian people am from Eritrean 🇪🇷❤🇪🇹💯👌 demxi
@dd6749
@dd6749 5 жыл бұрын
Iam from Uganda I love this song
@abrhamhailu5658
@abrhamhailu5658 5 жыл бұрын
Speak amharic
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 5 жыл бұрын
I'm sure not song you love the Lady😆
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘💚💛❤️👏💐🙏
@ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ
@ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ 4 жыл бұрын
Because luci our mum
@TigstiTigisti
@TigstiTigisti 8 ай бұрын
Hi
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 4 жыл бұрын
9አመት ሆነው ግን እሰማታለሁ ዛሬም 2013 በኢትዮጵያ አቆጣጠር 💚💛❤️🥰
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ድምፅ ነው ያላት
@ethioselam2046
@ethioselam2046 2 жыл бұрын
9 አመት አደከም It is20 years ago
@BaderAlkha
@BaderAlkha 8 ай бұрын
ከተለቀቀ ካን 12 አመት እያለ ነወ እዴት 9 አመት ትያለሽ
@ባቢ-ወ1ደ
@ባቢ-ወ1ደ 2 жыл бұрын
እዮን ዘፍን በሰማው ቁጥር አንጀቴ ይላወሳል በጣም ነው የምወድሸ
@yas2739
@yas2739 5 жыл бұрын
I love you amhara peoples #gonder #gojam #shewa #wollo And also amharic language is so unique #bahirdar ❤❤❤❤
@meronfekadu5013
@meronfekadu5013 2 жыл бұрын
Tnx
@Danieltesfaye-q6f
@Danieltesfaye-q6f 5 күн бұрын
ምርጥ ትዝታ ተስፉ ብርሀኔ የራስ ጥላሁን ክብሮም ዲኮሬሽን የጠላቤት ትዝታ አረጋሽ ጋር ነፍሷን ይማረዉና በካሴት ትዝታ
@mintesnot432
@mintesnot432 7 ай бұрын
ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ወንድሜ 😢 ትዝ ይለኛል ነብስ በ አፀደ ገነት ያኑራት😢
@Robelataklti-r7m
@Robelataklti-r7m 6 ай бұрын
Amen😢❤።
@motiabera8887
@motiabera8887 6 ай бұрын
አሜን😢
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 5 ай бұрын
እኔም ወንድሜ እያዳመጠ ሲዘፍን አስታዉሳለሁ💔🥺
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 3 ай бұрын
Nebs yimar 😢
@F1989-g6p
@F1989-g6p 4 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ የ1ኛ ክፍል አስተማሪዬን ያስታውሰኛል ሙና ትባላለች በጣም እወዳት ነበር ። አሁን አድግያለው ባያት ደስ ይለኛል
@ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ
@ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ 4 жыл бұрын
የ1 ክፍል መምህር ነው ያልከው ዋው አሁን የስንተኛ ክፍል ተማሪ ነህ ?
@m.s.f2591
@m.s.f2591 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ባአላህ በሳቅ ሞትኩ
@F1989-g6p
@F1989-g6p Жыл бұрын
degree @@ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ
@AlexnderKbrab
@AlexnderKbrab 9 ай бұрын
😂😂1ኛ ክፍል
@F1989-g6p
@F1989-g6p 9 ай бұрын
@@ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ college
@dnadna5309
@dnadna5309 5 жыл бұрын
Ehhhh I m alone hear zs song I remembered when I m fire age even though I couldn't speak amharic but it enter to my heart. Nice nd pleasant love you Ethiopian ppl from eri brov
@tsegaStudio
@tsegaStudio 2 жыл бұрын
አይ ጊዜ🥺አይ ሙዚቃ የዃላውን ትዝታ ማሳያ መስታውቱ🥺😭😭ይሄ ዘፈን ደሞ ጭራሽ ኮልፌ "ሰፈረ ሰላም" ኤለመንተሪ ትምህርት ቤቴ ሚኒ ሚዲያ ላይ ሲለቀቅ... ከጓደኞቼ ጋር ያሳለፍኳቸውን ንፁህ ጊዜያቶች... በአይኔ ብቻ አፍቅሪያት እንዲሁ እንደፈራዃት የተለየዃትን ማሪያዬን.... እያስታወሰኝ..🥺እረረ በስምአም እንባዬ አቁም...😭😭😭😭🙇‍♂️
@angesomareadom6021
@angesomareadom6021 5 жыл бұрын
I don’t understand amharic only some words but am enjoying the music regardless of language difficulities. I really love it.
@tsehaykebede1981
@tsehaykebede1981 5 жыл бұрын
My love who live far from me Who live beyond the horizon I scarify every thing for you Missing you is pain for me
@AbrhamEnbiale
@AbrhamEnbiale 3 ай бұрын
ይህን ሙዚቃ እጅግ ለማፈቅራት ሂወት ሁሌም በልቤ አለሽ ልረሳሽ አልችልም በዚህ ሙዚቃ ያለፍነውን ሁሉ ታቂያለሽ የኔ ብርታት ባለሽበት ቸር ይግጠምሽ
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ 5 жыл бұрын
my mom's fav singer, I used to hear it back home I miss you Ethiopia.
@danielghebre8453
@danielghebre8453 6 жыл бұрын
የሀ ዘፈን ታላቅ ወንድሜ ስርግ ሲማ ኣደርኩ ትዝለኛል ወንድሜ ኣሁን በሂወት የለም ከሚወደው
@kasechaweke58
@kasechaweke58 6 жыл бұрын
አይዞን ህይወት እንደዚህ ነች እኔም በቅርቡ በሞት የተለየኝን ወንድሜን አሥታውሥበታለሁ
@appcell8427
@appcell8427 6 жыл бұрын
Egzbwr aibnt tmri
@jfstgg4544
@jfstgg4544 6 жыл бұрын
አይዟችሁውዶቸ ያሉት ደህናይሁኑልን ለሞትነው ሁላችንም የተፈጠርነው እኔም እናትየለኝ
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 6 жыл бұрын
ነብስ ይማር ውዴ
@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ
@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ 6 жыл бұрын
አይዞን ነብስ ይማር
@ወልቃይቴው-ቨ1ሠ
@ወልቃይቴው-ቨ1ሠ 9 ай бұрын
ማን ነው በሰደት🥲 2016 የሚሰማው 🇪🇹🥲
@አሚናየናቴናፋቂ
@አሚናየናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
በሥደት ላይትዝታ ተጨምሮ ይከብዳል😥😥😥
@kibromnegasi2628
@kibromnegasi2628 4 жыл бұрын
Who is listening 2020😍
@rayumamedia738
@rayumamedia738 4 жыл бұрын
አስደሳች ዜና ለሳብስክራይበር ፈላጊዎች በሙሉ ሰላም ጤና ይስጥልን 1000 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ሳብስክራይበር ማግኘት ከፈለጉ ካለ ምንም ክፍያ ቀጥሎ ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ 0993424391 የማእከሉ ስልክ ቁጥር እንዲሁም ይህንን ቻናል መልእክቱን ለማስተላለፍ ስላገዘን ለናንተ ቤተ ሰብ ሆኗል እናንተም ቤተሰብ ሁኑት። እባካችሁ ለአዳዲስ ዩቱበሮች ይህንን መልእክት አድርሱ። እንዲሁም 1000 እና ከዛ በላይ ሳብስክራይበር ያላችሁ ዩቱበሮች ሳብስክራይበር ለሚፈልጉ ደምበኞቻችሁ ይህንን መልእክት እንድታስተላልፉላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን አልያም ደግሞ ከላይ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በመደወል ስለዚህ ጉዳይ የምያስተዋውቅ/የምያስተምር/ ቪድዮ መስራት ትችላላችሁ። ኢትዮጱያዊነት መልካምነት በፈቃደኝነት የሚፈልጉት ዓይነት ድጋፍ ማእከሉን ያበረታቱ።
@yosephmetages5210
@yosephmetages5210 4 жыл бұрын
Me
@keymotivationandaudiobook7747
@keymotivationandaudiobook7747 2 жыл бұрын
Me in2022
@tarikutulu3585
@tarikutulu3585 2 жыл бұрын
Me 2022❤❤😂
@yoyaentertainment2514
@yoyaentertainment2514 2 жыл бұрын
Still 2022
@Ashenafi-e4s
@Ashenafi-e4s 6 ай бұрын
አይ ትዝታ የመሰሉ ዘፈን ፣ወደዛጊዜ ተመለስ ተመለስ ይለጛል 1994 የአፍላ ወጣትነት ዘመን ሸሬ ነበርኩ፣አይጣል አይጣል ትዝታ ናፍቆቱ•••••
@awol8029
@awol8029 6 жыл бұрын
ማሜዋ ሁልግዜ አስታውስሀለሁ ስደት ላይ እያለን ሁልግዜ ጥዋት ተነስቶ ያዳምጣት ነበር አሁን ግን ከስደትም ስደት አለያየን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የኔ ትውስታ
@TesfaHun-it7ko
@TesfaHun-it7ko 2 ай бұрын
እኔ እንደዘመኑ ልጅ አደለሁም በጣም ነው ዘፈኖችሽ ምወዳቸው አሁንም አዳምጣላው❤❤❤
@saradubai4612
@saradubai4612 5 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ የሀይሥኩል ተማሪ እያለን ማታ ሥንለቀቅ ከተማ ልማት በትልቁ ተለቃ እሠማታለን ሁሌ ሀገሬ ናፈቀኝ ትዝታየ የት ትቤት ላይፍ ሁሉምቀር ጭራሽ ተሠድጀ ማንንም አላይም እፍፍፍ
@habeshawimekuria2410
@habeshawimekuria2410 3 жыл бұрын
when i was a child I heard this song several time.I really like this song
@abebesatenaw2307
@abebesatenaw2307 2 жыл бұрын
Me too ትዝታው ገደለኝ አይ ልጅነቴ!
@kbifex
@kbifex 2 жыл бұрын
I'm broken after 5 years hard relationship 💔 💔💔💔 nothing is peanfull like broken heart 💔 ❤ This song is for us
@Rediet-A
@Rediet-A Жыл бұрын
me too
@staypostive6611
@staypostive6611 11 ай бұрын
Stay strong dear!!! You are not alone
@Gent.Yemaryam-zg8ld
@Gent.Yemaryam-zg8ld 11 ай бұрын
አዲስ ዘመን ወረታ ትዝታየ 1993' ሁሉ የሚናፈቅ ጌዜ ነበር
@tewachewadgo8527
@tewachewadgo8527 5 ай бұрын
ወረታ አለምበር ሀገሬ❤❤❤❤
@Boss-wi7nq
@Boss-wi7nq 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ካሁን ዘፋኛ አንቺ አንደኛ ምን ላድርግ ልህ እያሉ ከሚዘፋኑ ያንቺ ዘፋን ዋው
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@dariouchmohamed3593
@dariouchmohamed3593 2 жыл бұрын
Hi good morning im from mohamad Morocco thank you so much in music ethiopian Beutiful
@elsadadanish1153
@elsadadanish1153 6 жыл бұрын
የሄን ዘፈን ሥሠማ ሁሌም አለቅሣለው የመጀመርያ ላይፊን አያሥታወሥኩኝ የምወደው ልጅ አምሣሉ ፋቃዱ ይባላል የሚኖረው የ ሻሸመኔ ልጅ ነው ፈልጎ ላገናኘኝ ወረታውን አከፋላለው አምሣሉ ፍቃዱ ሻሸመኔ በፊት ወታደር ነበረ አምሣሉ ፍቃዱ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 6 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@elsadadanish1153
@elsadadanish1153 6 жыл бұрын
@@medihabesha1541 አመሠግናለው ማር
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ወታደርም ይናፍቃል ለማንኛእም እግዜር ያገናኝሽ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 жыл бұрын
@@destakeremela3591 ከከከከከከከከከከ አንቺ ነሽ ያሳቅሽኝ
@nesiedaweke1605
@nesiedaweke1605 6 жыл бұрын
Ede.egna.sefer.nw.sis
@Happymod-q5y
@Happymod-q5y Күн бұрын
ሁሌም ለምወድሽ መቸም ለማረሳሽ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ስለጋበዝሽኝ ዘመን የማይሽረው ደስታ ፈጣሪ ይደልሽ ባለሽበት ምችት ይበልሽ😭😭😭
@goodthings8953
@goodthings8953 5 жыл бұрын
These music remembers me traveling by HIGHER BUS in the morning in sheger!!! Nice song meselu!!
@ahmaddiinjimmaa3001
@ahmaddiinjimmaa3001 5 жыл бұрын
Binyam wondwossen is
@gashawlake8857
@gashawlake8857 4 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ የተለየ ትዝታ አለኝ መርዓዊ ጎጃም 1994 ዓ.ም
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 3 жыл бұрын
ምን አይነት ትዝታ? እኔም የመርዓዊ አካባቢ ልጅ ነኝ ከብራቃት።
@Shewit.
@Shewit. 7 жыл бұрын
I have always searched for this song. I remember singing it when I was a small boy
@medinamehamed3886
@medinamehamed3886 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የፍቅሬን ዘመን ያስታውስኛል ግና ምን ዋጋ አለው
@usedmobilephone8877
@usedmobilephone8877 6 жыл бұрын
Robel Tekle መኪነኝ። የመጀመሪያፍቅርኛየነውትዝያለኝ
@bahlbikessete306
@bahlbikessete306 Жыл бұрын
I am eritrean i love ethiopian music really through this song i remember all the way i passed my childhood and school life
@zelalemtesfaye9555
@zelalemtesfaye9555 6 жыл бұрын
I remember this music long time ago. I heard it on public bus that was going from assela to shirka and I had that memory with that specific place!
@andamlakmela232
@andamlakmela232 3 жыл бұрын
ፍቅረኛ ባይኖረኝም ዘፈኑን ስሰማ ልክ የህንድ ፊልም እንዳየሁኝ ቀን በሰመመን ፍቅረኛ ያለኝ ይመስኛል መሰሉ በጣም ነው የምወድሽ በዘመንሽ ብፈጠር ሳላገባሽ አልቀርም ነበር።
@hanatirk4375
@hanatirk4375 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@YonasWedigash
@YonasWedigash 7 ай бұрын
I'm from Eritrea i Love it❤
@amm4824
@amm4824 6 жыл бұрын
Be 2000 .batemi cucee liji nabarku elamantare 6 kifle tamri negi yemsalegenli betami elmanteri wesi shaye bate wesit ichin zama sikafituu isamalowe tizita ye elamanteri tizita nowe me asitwesowe baunatii wwwwwww ilove it
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 жыл бұрын
i love this golden voice.it is powerful.hodi yashebral,beizita yansafal.demitwa tesrekiraki new. i do not why she song more.live long my beloved sister.
@ethiopia38
@ethiopia38 3 жыл бұрын
ሰኒዬ......... የኔ ልዩ አንቺን ነው የማስታውሰው በዚህ ዘፈን የኔ የዋህ።ስወድሽ......
@habtomeyasu2445
@habtomeyasu2445 2 жыл бұрын
This 🎵i have to 20+years listen👂 so love you too Meseret Fantahun❤❤❤
@ET3453
@ET3453 2 жыл бұрын
Her name is Meselu Fantahun not Meseret
@halwotFilm
@halwotFilm 7 ай бұрын
ሙሉ ልጅነቴ ያ እርግት ያለ ጊዜየን ቀሰቀስኩት፡፡ትዝታ ክፉ ህይወት አላቂ ትላንትን እየቀማች ነገን እየሰጠች ታሰናብተናለች እፉ
@ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ
@ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ 3 жыл бұрын
ባህር ማዶ ሁኘየ የትምህርት ቤት ጎደኞቸን ታስታውሰኝ አለች እፍፍፍ😢
@judy0673
@judy0673 2 жыл бұрын
Hod mibsgn zefen.mesiye nurilen.yekonjo konjo wub nesh🥰
@Motivationforeveryone1987
@Motivationforeveryone1987 Жыл бұрын
I miss my childhood. This song made me feel to miss what I don't even know.
@addisuteshama5973
@addisuteshama5973 8 күн бұрын
we used to encounter this music while i walk with my friends while i was high school at desk time. time flies.
@firewlakew1142
@firewlakew1142 2 жыл бұрын
Really I don't forget our old school music!!!
@FthawiDebesay-o4p
@FthawiDebesay-o4p 8 ай бұрын
Love you muzic amhara 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sonysonia5370
@sonysonia5370 2 жыл бұрын
2022 still in love with this 😍
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 жыл бұрын
አይ ሰው ብዬ ዝም ልበል ምክንያቱም ክህደትን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@سلطان-ث7و አይዞችሁ እህቶቼ ጣንካር ማለት አለባችሁ የዛመኑ ስው የብር ፍቅር እንጅ የስው ፍቅር የለም
@AEMA349
@AEMA349 3 жыл бұрын
እምምምም
@projecmayhem
@projecmayhem 3 жыл бұрын
I'm back after 9 years felling good old days
@wiligrande
@wiligrande 5 ай бұрын
I am from eritrean I love ethiopian music ❤❤❤
@umerbedewi477
@umerbedewi477 Жыл бұрын
When i hear this song, i miss someone who doesn't I even know.
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ሥሠማ ውየ ባድር አልሠለቸውም ብዙ ትዝታ አለኝ እዳሁኑ ተክሎጂ ሠይመጣ ካሤቱን እየገዛው ድጋየ እየገዛው መብራት ከሌለበት ሁኘ ብሁ ትዝታ አለኝ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 3 жыл бұрын
እንደ እድል ሆኖ ለማፍቀርም ለመፈቀርም እድሜዬ ገና ነበር ያን ጊዜ ና አሁን ለወደፊት ባሌ የት ይሆን ያለህው ይድረስህ ይሄ ዘፈን
@getnetadugnaw2945
@getnetadugnaw2945 3 жыл бұрын
it could be me... join me via WhatsApp
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 2 жыл бұрын
አይዞሽ ይመጣል
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 жыл бұрын
ይመችሽ ትዝታ ሚባል የለብኝም ከናቴ ናፍቆት በቀር እህቶቸ በርቱ።
@miskeyyup5802
@miskeyyup5802 6 жыл бұрын
Mre
@carcarpress5519
@carcarpress5519 2 ай бұрын
2024 October 27 My mom memory😢😭😭😭
@EndalkYibelet
@EndalkYibelet 10 күн бұрын
ውስጥሽን እንደዚህ መስበር የለበሽም ሁላችን ወደዛ ነን😥
@mekdesyekete4493
@mekdesyekete4493 3 жыл бұрын
እእእእእእእ የማረሳው ትዝታ አለብኝ የኔ ባለክበት ሰላምክ ይብዛ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ 3 жыл бұрын
❤ወጣትነት❤ውበት 😍
@BezawitTesfaye-bp3qd
@BezawitTesfaye-bp3qd 6 ай бұрын
Ezih ga yalesh ergata zemenun yimeslal ahun yaleshbetm endezaw😍😍
@wanilymaaly6300
@wanilymaaly6300 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ እኔም የአማራና የኤሪትራ ህዝብ እወዳቸዋለሁ ቋንቋቸው በደምብ ስለምሰማ ይመስለኛል ባጠቃላይ ግን አፍርካ ቀንድ ህዝብ ውስጤ ነው
@mysuru9069
@mysuru9069 2 жыл бұрын
ይሄንን ዘፍን ኣለቃም ድሮ ልጅ እያለሁ እንሳም ነበር ትርጉም ምንድን ኣለቃም።😭😭😭😭😭ያኔ ኢትዮጵያዊ እያለሁት
@TewodrosEshetu-ve1oq
@TewodrosEshetu-ve1oq Жыл бұрын
I am remembering my childhood period with this lovely song
@waterfall9624
@waterfall9624 4 жыл бұрын
Messelu shikorina edme tena yhabki greeting from asmara eri.
@bettydereje96
@bettydereje96 10 ай бұрын
Who is here 2024❤❤❤
@ሁልዬነኝስደታኛዋ
@ሁልዬነኝስደታኛዋ 4 жыл бұрын
ዋዉ አቤት ስወደት እችን ዘፈን ስደት ሰይወጠ በልጅነት በጠም ❤❤❤❤❤ እወደዉ ነበር ግን አሁንም ፈልጌ አገኛሁ ኡፍፍፍፍፍፍ
@yoditaberahm3064
@yoditaberahm3064 7 жыл бұрын
😢😢ስሰማው ይከፋኛል ትዝታዬ
@andrewmaore8256
@andrewmaore8256 2 жыл бұрын
May God bless Ethiopia to have peace.God destroy all enemies of Ethiopia.
@samriabebe3780
@samriabebe3780 4 жыл бұрын
Who is listening 😥2020 💔
@abrhamkidanemariam1341
@abrhamkidanemariam1341 4 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ በማዳምጥበት በዚህ ሰኣት እኛ እየቆጠብን በሚሰራው የጋራ መኖርያ ቤት 95000 ሺህ ቤቶች ያለ እጣ ተከፋፍለዋል በጣም አዝኛለው ግን ለሁሉም ግዜ አለው፡፡
@ayshettube3476
@ayshettube3476 3 жыл бұрын
እይ ታከለ እኮነው ጉድ ያረገው ምስኪኑን በሙሉ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ስፍልግሺ ነበር ኡፍፍፍፍ አይ ልጅነት😢😭😭😭😭😭😭😭
@mergabelina5363
@mergabelina5363 Жыл бұрын
This song is unforgettable through out the time passes!!!
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 6 жыл бұрын
This is my iconic song! My family and friends always remember me when they hear this song.
@havavhzbzhs7772
@havavhzbzhs7772 6 жыл бұрын
ወይ መሰሉ አቤት ከልጅነት ጀምረሽመጨፈር ስትወጂ ትዝ ይልሻል ሜይዴይ ትምህርት ቤት ቀዎጢ ነበረች
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
የት ነው የተማረችው?
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Meselu Fantahun
6:04
Dawit Lema
Рет қаралды 919 М.
ትዕግስት በቀለ ተረታሁ
5:20
Araya Belay
Рет қаралды 371 М.
ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ Fikiradis Nekatibeb
10:31
Mami Tube
Рет қаралды 246 М.
Betelihem Mekonin - Anegagregn ( Lovesong )
5:07
Paul M.
Рет қаралды 479 М.
Abeba Desalegn
9:24
HaroTubecom
Рет қаралды 2 МЛН
Dereje dubale Albums
29:44
Selina Tesfaye
Рет қаралды 198 М.