Meseret Belete - Erikum Zemeda | እሪኩም ዘመዳ - New Ethiopian Music (Official Video)

  Рет қаралды 10,441,058

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@MmMmm-on2wp
@MmMmm-on2wp Жыл бұрын
አኔ ትግሬ ነኝ አማርኛ ዘፍን በጣም ነዉ የሚወደዉ ሃገራችን ኢትጰያ ትግራይም ሰላም ያረግልን አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtunibret6544
@habtunibret6544 2 күн бұрын
እረ አሁንም ልትመጡ ነው እንዴ ዱሮ በዱአ ብላችሁ ተጫወታችሁ አሁን ደግሞ......የዋህ
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 3 жыл бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን የወሎ ህዝብ ቦኡነት ደግ የዋህ ህዝብ ነው ግን አምላክ ምህረት ያውርድልን ያስትርቀን
@ወሎምድርገነት
@ወሎምድርገነት 2 жыл бұрын
አሜን
@zenabeahmed6255
@zenabeahmed6255 2 жыл бұрын
አሚን😭😭😭
@ቀጭቀጭ
@ቀጭቀጭ 2 жыл бұрын
afer abah bla yeshermuta lij zerfeh geleh kecheresken buhala mhret mnamn tlaleh enda afer tbelataleh eyandandeh tigre aykerlhm enchersachuhalen
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 2 жыл бұрын
@@ቀጭቀጭ ልንፋሽ ፈሳም
@ቀጭቀጭ
@ቀጭቀጭ 2 жыл бұрын
@@mulualemyonatan6396 man fesam endehonema ayenenew eko aram ye aram lij
@destayes8285
@destayes8285 4 жыл бұрын
ወለዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራነት ውስጤ ነው አማራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ
@MohamedSeyid-b4v
@MohamedSeyid-b4v 5 ай бұрын
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 6 жыл бұрын
የት አባቴ ሄጄ ነው ያልሰማሁት ይሄን ዘፈን የኔ ቆንጆ የማትለወጭ መልክ ቢሉ ድምፅ መሲዬ ስወድሽ የደሴ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ
@hanaabebeymaryamlij7364
@hanaabebeymaryamlij7364 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ggdaseyelaleyy3491
@ggdaseyelaleyy3491 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ወሎ፡ስሙም፡ሰውም፡ቆጆ፡ግን፡ምን፡ይወጣለታል፡
@ggdaseyelaleyy3491
@ggdaseyelaleyy3491 5 жыл бұрын
ሲቀጥል፡ወሎዬ፡ነኝ
@ብሌንማርYouTube
@ብሌንማርYouTube 4 жыл бұрын
@@ggdaseyelaleyy3491 mesi konjo bexam new mwedeshi
@fifi1751
@fifi1751 8 ай бұрын
ስልክሽ ወሎየ ነኝ
@እንዳልቸኩልብዬአረፈድኩ
@እንዳልቸኩልብዬአረፈድኩ 7 жыл бұрын
መሲ በጣም ነው የምወድሽ ድምፅሽ እንኳን ስዘፍኚበት ስትንነጋገሪበት በጣም ነው ደስ የሚለኝ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ሀገሬ ውብ እኮ ነች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@masiylove4635
@masiylove4635 4 жыл бұрын
ወሎዬ በመሆኔ ደስተኛነኝ ባጣቃላይ i Love You Amhara
@የወሎአማላይየወሎቀበጥእና
@የወሎአማላይየወሎቀበጥእና 4 жыл бұрын
ፍቅር ነን
@masiylove4635
@masiylove4635 4 жыл бұрын
@@የወሎአማላይየወሎቀበጥእና 😚😘
@RadeRade-fk3vy
@RadeRade-fk3vy 7 ай бұрын
መር እኮ ነቹ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
👌ትምህርት ቤት ሲሰጋ 😌በዚች ሙዚቃ ጨፈረናል አይ ትዝታ 😍💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃,2006, አረሳውም መቸም 2012እያዳመጥኩሸ ነው እንደኔ የሚያዳምጥ 👉👍👍👍
@FoziyAli-q9d
@FoziyAli-q9d Ай бұрын
😅😊😅😅?😊😊😊😅."".??😅😊???😊😊???😅😊😅😅??😅😊😅😊😅😊??😅??😅😊😅?😊??😅😊😅😊😅??????😊😅😊????.""?😅?😊????😅😊???😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊 2:31 😊
@ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ
@ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ 4 жыл бұрын
ዘረኝነት መካቴ አይደለም ፈፅሞ ግን አማራነቴ ወሎየነቴ ትልቁ ውበቴ እኳን አማራ ከፍቆሮቹ ምድር ሆኩ❤❤❤ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ እወዳችኋለሁ
@Wallorayaoficialtube
@Wallorayaoficialtube 2 жыл бұрын
እንደ አማራ ስጋ ጥንብ አያደርገኝ፣እኔ ምርጥ ወሎዬ ነኝ።
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 жыл бұрын
@@Wallorayaoficialtube ሀይዋን😂😂😂😂ወሎየአማራአካልነዉ።
@semira6773
@semira6773 2 жыл бұрын
@@Wallorayaoficialtube አይመጃጃል
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Жыл бұрын
@@Wallorayaoficialtube ግም አፍ
@Zahra-k9w6j
@Zahra-k9w6j Жыл бұрын
እውነት ነወ ❤❤❤❤
@addisgulema3748
@addisgulema3748 3 жыл бұрын
ህዝብ ፣ቆንጆ ፣ ሀገር ፣ኢትዮጵያ ፣። ፈጣሪ ፍቅር ና ሰላም ፣ ይሰጠን እንጂ ሁሉ የእኛ ፣የኢትዮጵያዊያን ፣ሰላማችን ብዝት ይበልጥ!!
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 3 жыл бұрын
አሜን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 3 жыл бұрын
አሚን
@hdkshetri6534
@hdkshetri6534 Жыл бұрын
I love Ethiopian song from Nepal 🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵
@VeerVeer-z6y
@VeerVeer-z6y Ай бұрын
Takuyiii💖💖💖💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵
@LawalWasiuayinla
@LawalWasiuayinla 8 ай бұрын
Am from Nigeria 🇳🇬, I love how Ethiopian musicians dey use to sing. Although I didn't understand All what has talking about. But I just like it only
@BaylaxHassan
@BaylaxHassan Ай бұрын
@ባሕሪፀባ
@ባሕሪፀባ 5 жыл бұрын
አማራ እና ትግሬ እንደዱሮ ሰላም ያርግን ፈጣሪ። አማራ ስወዳቹ ውስጤ ናቹ ። ወንድማቹ ከትግራይ
@እሱልጅውስጤነውYouTube
@እሱልጅውስጤነውYouTube 5 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሀለን ኑሩልን 🇧🇯
@ابوذيابالشعيبي-ح8ذ
@ابوذيابالشعيبي-ح8ذ 4 жыл бұрын
enodehalen. ..katayi. ..............saudi. ...egerin. enim. betam. ewedatalhu. .mekeliy. westi. naet. .gitachewn. emiyatefa. medehanit
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኃለን
@dagnachewmulat1296
@dagnachewmulat1296 4 жыл бұрын
ወንድም ጥሩ አሳቢ ነህ ለግልስልጣንህዝብን መለያየት ተገቢ አይደለም ጥሩ አመለካከትህንአደንቃለሁ
@biniamatsbeha827
@biniamatsbeha827 4 жыл бұрын
የሙዚቃው ገጣሚ ግሩም ሀይሌ ፣እንደስራዎቹ ያልተዘመረለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እጅ ነስቻለሁ።
@abdul-majiidabdinasir
@abdul-majiidabdinasir 4 жыл бұрын
i am somali,really i love the authentic traditional music of amharas especially that of wollo,gojjam and gonder..
@rukihabshawit7042
@rukihabshawit7042 4 жыл бұрын
🌷😎thanxs
@abdusomedmiftah2918
@abdusomedmiftah2918 4 жыл бұрын
And wollo amhara people are very beautiful thank s
@احمدعيسى-م8ه
@احمدعيسى-م8ه 4 жыл бұрын
Hhhuuuuu
@makia1235
@makia1235 3 жыл бұрын
thank you very much
@xhfrcks3089
@xhfrcks3089 3 жыл бұрын
@@rukihabshawit7042 4748
@ጎጃምነዉሀገሬ
@ጎጃምነዉሀገሬ 6 жыл бұрын
እናተ ወሎወች ስወዳችሁ በጥቅሉ አማራ የማይጠገብ
@madinalove519
@madinalove519 6 жыл бұрын
Enamwelonagn
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ladaylyn
@ladaylyn 6 жыл бұрын
Enameseginalen hodiye!! Egnam sew wedadoch nen!! ♥️
@haregnahome5046
@haregnahome5046 6 жыл бұрын
😍😘😘
@onelove-nu6pe
@onelove-nu6pe 5 жыл бұрын
Thanks wedem
@henaabebe8829
@henaabebe8829 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሰደት አይነ ይጥፋ ዘፈን አልወድም መሲን ግን በጣም ነው የምወዳት ይሄን ዘፈን ሰሰማ ናፍቆቴ ይጨምራል ሆድ ይብሰኛል አይ
@ጎማጫማ
@ጎማጫማ 7 жыл бұрын
አማራ መገለጫ ብዙ ፣ ድንቅ ህዝብ ! እናመሰግናለን !
@hameniakate8998
@hameniakate8998 6 жыл бұрын
ጎማ@ 'r ጫማ @ tq
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
@@hameniakate8998 👎👎👎👎 ጫም ቂጥ
@gelagaybayih2670
@gelagaybayih2670 5 жыл бұрын
Thanks Mesi for your great voice . Do you know how many times listening it? Wollo wollo wollo....model of love and Ethiopia in general. Long life!
@gelagaybayih2670
@gelagaybayih2670 5 жыл бұрын
Mesi Love you and your in born voice. God bless you 4 ever !
@mediapersonel7746
@mediapersonel7746 4 жыл бұрын
አማራነኝያውምየኩታበርሶፍያሙሀመድወሎየባልሆንይቆጨኝነበር።
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 4 жыл бұрын
አማራ እና ትግራይ ፈጣሪ ሰላም ያርግልን የ ኢትዮጵያ ድምቀት የ አንድ እናት ልጆች።
@user-hk8px4pi3p
@user-hk8px4pi3p 4 жыл бұрын
Ere hunetaw yaseferal endet endemenehon
@azebfessha2336
@azebfessha2336 2 жыл бұрын
አሜን
@ayanewlijalem2541
@ayanewlijalem2541 2 жыл бұрын
עגדקטךש
@ayanewlijalem2541
@ayanewlijalem2541 2 жыл бұрын
עכגנבטק
@semira6773
@semira6773 2 жыл бұрын
ክክክክአንድአንሆንምየአማራንክልል፡መውረርእሥካላቆማችሁድረሥ
@ahmedinmohammed2879
@ahmedinmohammed2879 3 жыл бұрын
we Love Amhara people from🇩🇯🇩🇯🇩🇯 Afar...
@bizualemagegn608
@bizualemagegn608 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@fatumaali1668
@fatumaali1668 3 жыл бұрын
Weloveyoutoo,
@fatimaosman3340
@fatimaosman3340 2 жыл бұрын
They are not Amhara but wsllo Oromo
@fatumaali1668
@fatumaali1668 2 жыл бұрын
@@fatimaosman3340 ዶማ፣አህያ፣ጋላማብንሞትምአንሆን፣ቀድ፣ስውበላአውሬ
@ዜድየኢሥላምልጅ
@ዜድየኢሥላምልጅ 2 жыл бұрын
@@fatimaosman3340 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🐃🐃🐃🐃🐃
@attractionp.1185
@attractionp.1185 10 ай бұрын
I am Eritrean, and this is theee greatest song I listen just to relax!!!! Thank you 🙏🏾!!!!!!💥🔥✨⚡️☄️💫⚡️✨🌟⭐️☀️
@abubakarmuhammad8376
@abubakarmuhammad8376 3 жыл бұрын
I'm from Nigeria I love ethiopian songs
@Yorubaddie
@Yorubaddie 2 жыл бұрын
Same
@ZereayDires
@ZereayDires 2 жыл бұрын
Thanks, our brother, we really love Nigerian too!!!
@mekonengebrezgi1895
@mekonengebrezgi1895 4 жыл бұрын
ትግራዋይ ነኝ መሰረትንና በለ ግርማ ስወድሽ እኮ
@ابوذيابالشعيبي-ح8ذ
@ابوذيابالشعيبي-ح8ذ 4 жыл бұрын
Katayi. .mekel. dehenanat
@rakahibrakahib8684
@rakahibrakahib8684 4 жыл бұрын
Yes New
@KumelachewMengistu
@KumelachewMengistu 5 ай бұрын
ትግራዋይ ማለት አስረዳኝ
@tbskdvefbdmskfxvghfavjh2bj146
@tbskdvefbdmskfxvghfavjh2bj146 7 жыл бұрын
መሲዬ ስወድሽ እኮ በፈጣሪ የሚገርም ስራ ደግሞም እንዳዲስ ስለሰራሺውም በጣም የምራልልልልልል አይገልፀውም ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፡፡
@reyazbaig8141
@reyazbaig8141 7 жыл бұрын
Rahel kebede '
@محمدحبشي-س5ص
@محمدحبشي-س5ص 7 жыл бұрын
Reyaz Baig مننخنخننخنمخمخن
@محمدحبشي-س5ص
@محمدحبشي-س5ص 7 жыл бұрын
Reyaz Baig منننننننخنن
@geeriujoog8955
@geeriujoog8955 4 жыл бұрын
Love Ethiopian music 😘🇪🇹 From Somalia 🇸🇴
@_tube6978
@_tube6978 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@_tube6978
@_tube6978 4 жыл бұрын
@@geeriujoog8955 😍
@geeriujoog8955
@geeriujoog8955 4 жыл бұрын
Yes sister how are you?
@gabresarah9248
@gabresarah9248 7 жыл бұрын
አቤት ባህላችን ውበታችን የኔ ማር እናመሰግናለን ስወድሽ
@abyotzelalem7931
@abyotzelalem7931 4 жыл бұрын
Hi sg
@eissaabdalla4425
@eissaabdalla4425 3 жыл бұрын
Sending love from Here’s Sudan 🇸🇩 to Ethiopian love 💕
@ሰላምወለየዋያውምያንባሰል
@ሰላምወለየዋያውምያንባሰል 7 жыл бұрын
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራነት ውበት ነው እናመሰግናለን መስዬ ማር
@yemaramelijenegemomhiwetin8993
@yemaramelijenegemomhiwetin8993 7 жыл бұрын
yesss marr amara mehon metadele nwe
@mazamaza3075
@mazamaza3075 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ewnt naw mare amara web naw😘 abeso wello
@mulumesele9025
@mulumesele9025 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በትክክል
@እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና
@እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በትክክል
@hgdhgdxhyhjjffrdjk1495
@hgdhgdxhyhjjffrdjk1495 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ere ene aydelehum gin befiker new yemwedat
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለጎንደር ፍትህ ለትግራይ ፍትህ ለሁሉም ብሄርብሄረሰቦች
@hananhanun7206
@hananhanun7206 4 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ የወሎ ዘፈን። ቆንጆ ተጫውተሽዋል መሲ።
@jemalomer2222
@jemalomer2222 5 жыл бұрын
I am so in love with this song ..it is So beautiful I've been listening to it Non-stop God bless the all Ethiopian /wello/ people !
@okechwilson37
@okechwilson37 4 жыл бұрын
Am from South Sudan though I don't understand the meaning of the songs but the tune of the voices and cultural dresses made me admire and listen to Ethiopia Songs all the time🙏🙏❤️❤️❤️♥️♥️
@esutube4892
@esutube4892 4 жыл бұрын
Thank you, I Invite you, to listen an other Ethiopian best music of Dagne Walle
@samuealtadiwos3646
@samuealtadiwos3646 3 жыл бұрын
Lhsn +=¥++mnm(^ihx,
@samuealtadiwos3646
@samuealtadiwos3646 3 жыл бұрын
E
@desalewarega4483
@desalewarega4483 3 жыл бұрын
Pjs. Even when
@desalewarega4483
@desalewarega4483 3 жыл бұрын
Lob 🔀
@hananhussen1057
@hananhussen1057 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብሰማው ብሰማው አይሰለችኝም ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መሲዬ አንደኛ ነሽ ለኔ ማር ነሽ
@sebliyemariyamlij282
@sebliyemariyamlij282 7 жыл бұрын
መሲዬ በጣም አሪፍ ነው አድናቂስ ነኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ሰብለ ነኝ ከ ወሎ ኬሚሴ ♥♥♥♥♥ውድድድ
@hawaweyinetechenekugbetamy9919
@hawaweyinetechenekugbetamy9919 4 жыл бұрын
Yeni kongo
@alazargetachew281
@alazargetachew281 3 жыл бұрын
መሲዬ መርሃቤቴ (አለም ከተማን) በተገኘው አጋጣሚ ሁሉም ተወላጅ ቢያስተዋውቅ አደራ እላለው !
@SolomonVA
@SolomonVA 7 жыл бұрын
This song is always new for me. I like it ለኔ ይህ ዘፈን ሁልጊዜ አዲስ ነው፡ እወደዋለሁ !
@ሰኒየጅሩልጅ
@ሰኒየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
እኔ ግን የጅሩ ልጅ ነኝ ግን ወሎዎችን እወዳቸዋለሁ መሲ ወስጤነሽ ዉዉዉዉዉድድድድድድ💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋👄👄👄👄
@awokemoges9376
@awokemoges9376 4 жыл бұрын
guregna
@davetam7360
@davetam7360 4 жыл бұрын
Where is Guru located at ?
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ሀበሻ መሆን በቂነው አላወኩትም ጁሩ ማለት በየት ነው?
@BezaSweety-j6p
@BezaSweety-j6p 3 ай бұрын
ሸዋ
@Eminetn
@Eminetn 6 жыл бұрын
የአማራ ባህል ተነግሮ የማያልቅ ነው አማራ ደም ነው አማራ ውበት ነው አማራ ጀግና ነው
@ዛምጀጋኑወሎራያአላማጣ
@ዛምጀጋኑወሎራያአላማጣ 5 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ጎንደሬ ነኝ ወሎነኝ ሸዋ ነኝ ጎጃም ነኝ እያልን የሌባበር እምንከፍተው ሁሉም የኛነው ለሌባ አትስጡን አንድ አማራ መልክቴ ይሰማ
@احمدحبشي-ع4ش
@احمدحبشي-ع4ش 3 жыл бұрын
Q1qq
@احمدحبشي-ع4ش
@احمدحبشي-ع4ش 3 жыл бұрын
ماشا الله
@mdsai239
@mdsai239 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ZewdalemNausea
@ZewdalemNausea 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@زولظريف-م3ن
@زولظريف-م3ن 3 жыл бұрын
اغنية جميلة جدا سوداني مرة من هنا❤❤❤❤🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇸🇩
@elsabetharega4039
@elsabetharega4039 4 жыл бұрын
ከላይ የጦሳ አፋፍ ከታች ቦርካና ነው እኔን የሚታየኝ የእሱ ደም ግባት ነው እህህህህህህ ሀገሬ በያላችሁበት ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች
@alulaameha6612
@alulaameha6612 4 жыл бұрын
እባካችሁ ሙዚቃውን ብቻ ማድመጥ የሚሻል ይመስለኛል ምክንያቱም አለምአቀፋዊ ስለሆነ ከዛ ውጭ አንትን ብሔር እንደዚህ ነው ማለቱ አይጠቅምም፡፡ መሲ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ደግሞ ባንቺ ደምፅ ይበልጥ …… አንደኛ ነው
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
Ewuent new effff ahuensi selcheg wolo neg gojama neg oromo tegera eyalwu yebtarkalewu huluem Ethiopian 😘😘😘
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
Ewuent new
@awolmohammed3276
@awolmohammed3276 Жыл бұрын
ዘመን አይሽሬ ልዩ ስጦታ ነው መሲዬ እንወድሻለን
@jameswalker3181
@jameswalker3181 3 жыл бұрын
I am Somali and amhara music is something else very good may God bless my East African brothers and sisters 👯
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ውይ ሀገሬ አሁን እንደት ተብሎነው የሚገኝው እስከመቸ ስደት እፍፍፍ 😢😢ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችንም በያለንበት አሏህ ይጠብቀን
@mulezena2985
@mulezena2985 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ከሚባሉ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዘፈን ነው።
@ሶልያናየድንግልማርያምልጅ
@ሶልያናየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
የሙዚቃ ፍቅር የለኝም የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን እንደት እንደምናምር እኮ በስመ አብ ኢትዮጵያዊ ነኝ አማራ ክልል ደላንታ ያደኩ ፍቅር አንድነት ሰላም ያበሰረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘረኝነት ትምህርት ስለማላውቅ ይህን ሶሻል ሚድያ ይሰውረን ከጎጠኛ በአማራቴ ፍቅር ስለማስተምረኝ ደስተኛ ነኝ ኑ ሰብብብብብብብብብብ አማራ አማራ ያልኩት ዘረኝነት ሳይሆን ያደኩበት አማራ ብቻ ስለሆነ
@حبيبجمعه-ط1خ
@حبيبجمعه-ط1خ 6 жыл бұрын
Beutiful people good music Iam sudanese but Ilove ethiopaian songs really aIam amazing
@لاحولولاقوةإلاباللهالعليال-غ3و
@لاحولولاقوةإلاباللهالعليال-غ3و 3 жыл бұрын
استغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم واتوب اليه من كل ذنب عظيم ##
@Mona-ul7qv
@Mona-ul7qv 2 жыл бұрын
አማራ❤ proud wello Amhara❤️❤️❤️❤️
@jesusislovejesusislovejesu8455
@jesusislovejesusislovejesu8455 6 жыл бұрын
ጎንደሬ ነኝ ግን ወሎየዎች ወዳችኌለሁ እስኪ ወለዮዎች ኑልኝ
@የወሎአማላይየወሎቀበጥእና
@የወሎአማላይየወሎቀበጥእና 6 жыл бұрын
የኔማር እኛም ውድድድድ
@aimarr6289
@aimarr6289 6 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ወሎየ ነኝ ጎንደሬወችን እንደት እንደምወዳችው የኔ ማሮች
@ሀያትይማምወድሜእወድሀለሁ
@ሀያትይማምወድሜእወድሀለሁ 6 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድ ኢትዮጵያነታችን ኩራታችን
@jesusislovejesusislovejesu8455
@jesusislovejesusislovejesu8455 6 жыл бұрын
ኑሩልኝ💝💝😘
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 6 жыл бұрын
አብሽር. አማራ ፍቅርነው
@SulemanAhmedZaki
@SulemanAhmedZaki 7 жыл бұрын
I am from Eritrea I Love you Amharic music
@semira6773
@semira6773 2 жыл бұрын
Thanks
@Hassenalhabeshe
@Hassenalhabeshe 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@simonhailu8881
@simonhailu8881 4 жыл бұрын
amharans music is lovely in eritrea almost every where.I am hardly love these amharans people ,how lucky people . I will be there in amhara region soonly and will marry amhara lady hope this will happen.
@davetam7360
@davetam7360 4 жыл бұрын
We love too brother !
@Filipos_woldeyohannes
@Filipos_woldeyohannes 4 жыл бұрын
Me too I want to marry amhara
@samritesfaye7177
@samritesfaye7177 4 жыл бұрын
They are not Amhara.
@Filipos_woldeyohannes
@Filipos_woldeyohannes 4 жыл бұрын
@@samritesfaye7177 there are wollo sub group amhara and they look amhara to me
@davetam7360
@davetam7360 4 жыл бұрын
@@Filipos_woldeyohannes thank you my Ertirian brother , they just hate Amhara's for no reason
@ሱዛንቀዳማዊትእመቤት-ጸ2ቸ
@ሱዛንቀዳማዊትእመቤት-ጸ2ቸ 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መሲየ እወድሻለሁ 💚💛❤️👍👍👍👌👌👌
@ጢነኛውስበር
@ጢነኛውስበር 7 жыл бұрын
ሱዛን ቀዳማዊት እመቤት በእውነት ብለሻል የወንዜ ልጅ
@konjoethiopia4353
@konjoethiopia4353 7 жыл бұрын
ሱዛን ቀዳማዊት እመቤት ወሎየ ሲባል ቦቅቧቃ ነው እነሱን ብሎ አማራ አማራ ጎንደር፣ጎጃም፣ሸዋ ብቻ ነው ጥቦች ምድረ ባንዳ ሸርሙጦች ስንቱ የሀገሬ ሰው ሲገደል እጅን አጣጥፎ ነው የተቀመጠ ለመለመን 1 ለማኝ
@ሱዛንቀዳማዊትእመቤት-ጸ2ቸ
@ሱዛንቀዳማዊትእመቤት-ጸ2ቸ 7 жыл бұрын
እስይ ደግ አደረጎ አፍ ስከፈት ጭቅላት ይለካል በጥራቃ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 7 жыл бұрын
konjo Ethiopia eseyy deg aregu wollo ye feker ager nechi feker yerabachihu guzo wode wollo... keftaff afshi (afeh)sikefet kinchilatshi yitayal!!fesss
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 7 жыл бұрын
konjo Ethiopia eseyy deg aregu wollo ye feker ager nechi feker yerabachihu guzo wode wollo... keftaff afshi (afeh)sikefet kinchilatshi yitayal!!fesss
@rahila730
@rahila730 2 жыл бұрын
Love from North and South Sudan 🇸🇸🇸🇩
@hassanjomaa8689
@hassanjomaa8689 6 жыл бұрын
እደዉ ወሎ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር መሲ ስወድሺ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ዪስጥሺ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍😘😘😘😘
@kkudish9349
@kkudish9349 7 жыл бұрын
By far one of my top favorite wollo music.
@feruzhassen6360
@feruzhassen6360 7 жыл бұрын
lord her voice is amazing!!! love our different culture. god bless ethiopia
@hyatmohamed5479
@hyatmohamed5479 2 жыл бұрын
ጰነጰነነኸመኸ
@alam5901
@alam5901 6 жыл бұрын
ዋው ወሎ ገራገሩ ኑሩልኝ እኔም ወሎ ነኝ ደውንትና ደላታ የፍቅር ሃገር ነው ።
@yo-yo2
@yo-yo2 5 жыл бұрын
I love you Eritrean , Ethiopia I am from Sudan.
@solrebls7715
@solrebls7715 5 жыл бұрын
this is ethiopia
@yo-yo2
@yo-yo2 5 жыл бұрын
@@solrebls7715 Thank you so much and Ethiopia بحب كتير والله
@JovanisNyirabagenzi
@JovanisNyirabagenzi 3 ай бұрын
❤❤ l love people Ethiopia 🇪🇹 am from Rwanda 🇷🇼 Africa 🌍
@salumubulugu4043
@salumubulugu4043 6 жыл бұрын
I'm coming from Tanzania nice song love it
@haiatabdu9374
@haiatabdu9374 6 жыл бұрын
የወሎልጅ፡ያዉም፡የሀይቅ፡የወሎልጅች፡ማረረረረረረረረ
@almazalemu3601
@almazalemu3601 4 ай бұрын
አይጠየፍ ላይ የተሰሩ ዘፈኖች በጣም ነዉ የሚያምሩት ❤❤
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️I love Ethiopia 🇪🇹 from South Africa 🌍
@MesiMulat-f2h
@MesiMulat-f2h 2 ай бұрын
አምሳልየ እንዴት ላድርግሽ በጣም ነዉ የምወድሽ እዉነት እግዛቢሄር እዉነት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ግን ቤቷ የብሀርዳሩ ተቃጠለ የተባለዉ እዉነት ነዉ ወይስ ጥላትሽ ይቃጠል
@kingx8057
@kingx8057 2 жыл бұрын
My dream is to visit Ethiopia one day and explore numerous things Love this land🇪🇹🤝🥰
@schoolof_accountancy
@schoolof_accountancy 11 ай бұрын
ማልጠግባቸዉ የወሎ ዘፈኖች 1ኛዉ ....መሰረት በለጠ
@mohammedaliyubala1878
@mohammedaliyubala1878 3 жыл бұрын
Yes really admire the son music am from Nigeria I also like the music because of there sweet tone that's the reason why I always like ethopua music at all the time thanks
@እመአምላክአንችጠብቅኝ
@እመአምላክአንችጠብቅኝ 7 жыл бұрын
ህፃን ሁኘ ነበር የምሰማው አሁንም ማልጠግበው ወለየ መሆን ትልቅ ፀጋ ነው
@m_easy7517
@m_easy7517 7 жыл бұрын
Although I have absolutely not idea what she's saying I some how find this song tugging at my heart strings
@ttefera239
@ttefera239 7 жыл бұрын
If you did it would chock you!! Woloyes are such extraordinary people who took all the reasons of hate in the world and created love out of it.
@tbud1200
@tbud1200 4 жыл бұрын
ማር ነች
@RukyaAbdu
@RukyaAbdu Жыл бұрын
ዛሬ አገሬ ናፍቆኛል ከ6አመት በሗላ ድጋሚ ኮመንቴ ነው መሢየ ቆንጆ አረገሽ ገለፀሽዋል ወሎን ደሤዎች የት ናችሁ
@proudcitizen4883
@proudcitizen4883 6 жыл бұрын
What a beautiful music! God bless My Neighboring Country Ethiopia Amiin 🥰
@adamadamadamadam3853
@adamadamadamadam3853 3 жыл бұрын
Rr
@FanomektYe
@FanomektYe 10 ай бұрын
መሲዬ ❤❤❤❤❤❤ 2:28
@isaactarkash7426
@isaactarkash7426 3 жыл бұрын
Am from Kenya I like Ethiopia people may u live long pple
@ALBERTABERTASENNAH
@ALBERTABERTASENNAH 6 жыл бұрын
= D Ethiopians are beautiful ppl .My sons look look you guys...wow really.
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 6 жыл бұрын
@samjou7207
@samjou7207 6 жыл бұрын
SHEIJUDAH/Albertah ..
@TtTt-nf5tt
@TtTt-nf5tt 5 жыл бұрын
Sheijudah cen
@የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ
@የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ 5 жыл бұрын
ኡፍ ይሄን ዘፈን መቼም አልጠግበው
@bgvbgg6823
@bgvbgg6823 7 жыл бұрын
መሲ ዋው ድምጽሽ ሰርስሮ ነው የወሎን ትዝታ ያንቆረቆረኝ እድሜ ይስጥሽ
@እምነትካለሁሉምአለMከመካ
@እምነትካለሁሉምአለMከመካ 7 жыл бұрын
ወሎ ከወደደ ሸር ተንኮል የለው እውነት ነው መስየ ወሎ የፍቅር ሀገር ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ ግን ነኝ ታድየ
@አሱየማርያምልጂ
@አሱየማርያምልጂ 7 жыл бұрын
እምነት ካለ ሁሉም አለ M ከመካነ ሰላም ቦረና እውነት ነው የኔ ቆንጆ
@aaminakalba9634
@aaminakalba9634 6 жыл бұрын
ሚኪያስ
@masiratmasirat2971
@masiratmasirat2971 6 жыл бұрын
እምነት ካለ ሁሉም አለ M ከመካነ ሰላም ቦረና wonidmu shuligda
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 5 жыл бұрын
ብርቅ ነው እንዴ ወሎ መሆን ምናለ "ኢትዮጵያ"ብትል ሊቆርጥህ ነው? ጠባብ
@halimamakdes6356
@halimamakdes6356 5 жыл бұрын
የወሎልጅባልሆንይቆጨኝነበርመሲዬየኔማርየወሎብርቅየሴትይመችሽአድናቂሽነኝያገሬልጅአህሪቡ
@selulove1077
@selulove1077 7 жыл бұрын
ኣሰይ ቡቆልዓይ እንዳሰማዑኩ ይስዕስዕ ነይረ ትዝ ኣለኝ ኣባትየ & እንተየ ውድድድድ በቃ የኔ ቆንጆ
@mahletmasresha3869
@mahletmasresha3869 7 жыл бұрын
እግዜርን የማመሰግንበት አንዱ ምክንያቴ ወሎየ አማራ አድርጎ ስለፈጠረኝ ነው። ወሎ ገራገሩ የፍቅር አገር ሲወድ ከልቡ ሸር ተንኮል የማያውቅ።
@konjoethiopia4353
@konjoethiopia4353 7 жыл бұрын
Mahlet Masresha ወሎየ ሲባል ቦቅቧቃ ነው እነሱን ብሎ አማራ አማራ ጎንደር፣ጎጃም፣ሸዋ ብቻ ነው ጥቦች ምድረ ባንዳ ሸርሙጦች ስንቱ የሀገሬ ሰው ሲገደል እጅን አጣጥፎ ነው የተቀመጠ ለመለመን 1 ለማኝ
@natinol1974
@natinol1974 7 жыл бұрын
አተላ፤ ንፍጥ ጭንቅላት፡፡ ወሎ ምንም የጎደለዉ ነገር የለም፡፡ የፍቅር አገር ነዉ፡፡ የወሎ ሰዉ አስተዋይ እንጅ ፈሪ አይደለም፡፡ ደነዝ፡፡
@የሺወርቅአባተወይገንዘብ
@የሺወርቅአባተወይገንዘብ 7 жыл бұрын
konjo Ethiopia አንች ደደብ ነገር ጭንቅላትሽ ንፍጥ ብቻ ነው የተሸከመው ምን ያድርግሽ ወሎ አንችን ብሎ ቆንጆ ኢትዮጵያ አስቀያሚ ነገር ነሽ ሮጦ ሰው ማባላት ሰይጣን ነገር ነሽ።።።።።
@የሺወርቅአባተወይገንዘብ
@የሺወርቅአባተወይገንዘብ 7 жыл бұрын
እስላም ክርስቲያኑ ተዋደውና ተከባብረው የሚኖርባት ሀገር ወለ የፍቅር ሀገር ወሎ መስዬ በጣም እወድሻለሁ
@natinol1974
@natinol1974 7 жыл бұрын
yimechish
@ሸሀድማማ
@ሸሀድማማ 5 жыл бұрын
የደሴ ልጆች እስኪ እህህህህህህህ ወለየወች የት ናችሁ
@hdkjdkh7225
@hdkjdkh7225 4 жыл бұрын
አለን
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 5 жыл бұрын
ዘረኛ አይደለሁም ለምን ወሎ ብቻ love you ethiopian people and ኢትዮጵያ ሀገሬ ❤️❤️
@LuleAbera-h4e
@LuleAbera-h4e 4 ай бұрын
ሰንደል ገላ ወድጄዋለው ተሰማኝ በእውስጤ በልቤ ከልቤ ሰማሁት፡፡
@saidzahra469
@saidzahra469 7 жыл бұрын
ሀገሬ ውሎ ነው ባልሁን ይቆጨኝ ነበር...ሀገሬ ናፍቀኝዝ♥♥♥♥♥♥♥♥
@workwahshume170
@workwahshume170 6 жыл бұрын
ወሎ ኩራቴ ነው ኢትዮጵያዊነት ደሜ መሲ ቆንጆ ስወድሽ ዉስጤ ነሽ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አንድ ያድርገን ልዩነታችን ውበታችን ነው አለም የምቀናብን ሆንን ሳለ እኛ ግን አንድ መሆን አቃተን 😭የአንድነት የሀገር የማንነት ጠዕም ይበልጥ የሚገባን ከሀገራችን ስንርቅ ነው 😭 ሀገሬን ህዝቤን ያለልዩነት እንዳስብ እንድወድ ያደረገኝ ስደት ነው የሀገር ፍቅር በጣም ገብቶኛል 😭 ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ፈጣሪ ሁላችንንም በሰላም እንደወጣን በሰላም ይመልሰን
@beniambay5603
@beniambay5603 3 жыл бұрын
You must be an Oromo :)
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
ከምር እኛ እራሱ በሰው ወሬ ጠላናቸዉ እንጂ ሲተት ነው የዛሬ ሰው ቢታዝንለት ዘረኛ ይላል ቢትወደዉ የለመንከዉ ይመስለዋል ቢትገርፈዉ ሲደርሲቢክ አሻጥረኛ ይላል ሲለዝክ እራሲን ማሰከበር ወደዉ አደለም 💚👏
@OM-qr8wh
@OM-qr8wh 7 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ድንቡሽቡሽ መጣሽልኝ ዉድድድድድድ ነዉ እማረግሽ ስታምሪ
@hailesengal5208
@hailesengal5208 Жыл бұрын
I love this song am from The land of Eritrea!!!
@Nahom1921
@Nahom1921 4 жыл бұрын
Ene tigre negn gn amarawoch sewedachu des setelelu selam yaregelen agerachnn betamm ewedachewalew
@user-hk8px4pi3p
@user-hk8px4pi3p 4 жыл бұрын
Ere betam yaseferal hunetaw
@የልቤንጉስኬኔዲመንገሻ
@የልቤንጉስኬኔዲመንገሻ 7 жыл бұрын
መሲዬ አመሰግናለው አማራ እና ወሎዬ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@diribamazengiya5102
@diribamazengiya5102 3 жыл бұрын
May God bless my Ethiopia!
@aimarr6289
@aimarr6289 6 жыл бұрын
የደጋጎቹ ዘረሰ ወሎ ያፈራህ እንደምን አርጎ ነው ያሰማመረህ ትክክል የኔ ቆንጆ መሲየ ውድድድ ወሎየነቴ ውበቴ ወሎ የፍቅር የደጋጎች ሀገር
@mdnoornoor6461
@mdnoornoor6461 4 жыл бұрын
Iam not amhara but i love amhara people
@ohali5668
@ohali5668 Жыл бұрын
Thank you my lovely brother / sister, We also love all Ethiopian and African and others 😊😊😉🇪🇹
@MekonenGebrezgi
@MekonenGebrezgi 4 ай бұрын
ሁሉም የግሉ መክሊት ኣለዉ ኣማራን ግን እግዚኣብሔር 100%የሰጠዉ ነገር ቢኖር ግን ፍቅር። They have organic norm and attractive culture
@wpethiopia3301
@wpethiopia3301 7 жыл бұрын
I say this is the real Ethiopian music do you agree guys 💛🖒🖒🖒
@jingmaleis2669
@jingmaleis2669 6 жыл бұрын
I do agree with you 100%Thanks
@jdkdznss8589
@jdkdznss8589 6 жыл бұрын
Ethio life in America מריהלגילמ מיכאל טדלה
@reya720
@reya720 4 жыл бұрын
What does real mean ?🙄
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
በሀዲራ በሊቃው በጥርሱ እየመከተ እኔም ልስተናገዲ በፍቅሩ በርከት በይልኝማ የኔ ቆንጆ ወሎ መጀን እስይ🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍
@eshetudemise7459
@eshetudemise7459 4 жыл бұрын
ምርጥ የሸዋ ንግሰትነሽ ፡፡
@khadijakassar888
@khadijakassar888 6 жыл бұрын
መስእዬ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃነው ይመችሽ። ወሎ ከወደድ ሸርተንካል የለው በትክክል ሰላምሽን ያብዛልሽ
@tameyebuzelij3178
@tameyebuzelij3178 5 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ድምፃ ነው ያለሽ እናቴ በጣምነው የምትወድሽ እኔም ደስትይኝለሽ ታሜ የቡዜ ልጅ
@GHKD2491
@GHKD2491 3 жыл бұрын
Best Amharic traditional songs 1. Gonder 2. Wollo 3. Sekota
@fatimaosman3340
@fatimaosman3340 2 жыл бұрын
Definitely not wallo. Wallo is Oromo
@workieafework8722
@workieafework8722 2 жыл бұрын
@@fatimaosman3340 midre gala ere tegebachuh kk
@ethiopiatoday9367
@ethiopiatoday9367 Жыл бұрын
​@@fatimaosman3340😂 since when. there are oromos who live in wello. but wello is amhara you cant deny that.
@DegieAlemneh
@DegieAlemneh 5 ай бұрын
Where about Gojjam Yih Yekinat menfes new
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН