Mesfin Yetesha - Kekenatoch - Hulu - መስፍን የተሻ - ከቀናቶች ሁሉ - New Ethiopian Music 2024 Official Video

  Рет қаралды 2,246

Heni Tube (Heni Tube)

Heni Tube (Heni Tube)

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@kasahunsoratube3290
@kasahunsoratube3290 8 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ሊደመጥ የሚገባዉ የሰርግ ዘፈን
@tadessegeleta3078
@tadessegeleta3078 8 ай бұрын
መስፍኔ ለዚህ የሰርግ አልበም ብዙ ለፍተሀልና እንኳን ደስ አለህ ብያለሁ ! እጅግ ለተወደደው እና ለተለመደው " ሙሽራዬ " ለሚለው ድንቅ ድርሰት አዲስ የመግቢያ ዜማ መፍጠር ፈታኝ ቢሆንም የዜማ ደራሲ ደስታ ከበደ ድንቅ ዜማ ፈጥሮለት ገና ስሰማው ዜማውን በጣም ወድጄው ፣ እኔም የፃፍኩትን ግጥም ወድጄው ፣ አንተ እጅ ከደረሰ በኋላ ደግም የተጫወትክበትን እና ፈለቁ ሀይሉ ድንቅ አድርጎ ሙዚቃውን ያቀናበረበትን ብቃት እጅግ ወድጄው በዚህ መልኩ ለአድማጭ መድረሱ እጅግ በጣም አስደስቶኛል ! መስፍኔ አንተ በጣም ቅን ሰው ነህና የልፋትህን እና የመልካምነትህን ምላሽ በስኬት እንድታገኘው እመኝልሀለሁ !
@nigatteklemariam
@nigatteklemariam 8 ай бұрын
መስፍኔ ነፍስ የሆነ ባህልና ወጋችንን የጠበቀ ስራ ነዉ ። እናመሰግናለን።
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 8 ай бұрын
መስፍኔ እንኳን ደስ ያለህ ይህንን ምርጥ የሰርግ ዘፈን ካማረ ድምፅ ጋር ስላቀረብክልን !! መስፍኔ ምርጥ ዘፋኝ ብቻ አይደለም አገር ወዳድ :ሙዚቀኛ: ቁምነገረኛም ነው :: እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ !!!
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 8 ай бұрын
የሚገርም አዘፋፈን ምርጥ ሙዚቃ የተዋጣስራነው 👍👍👍❤️❤️❤️
@TirsitNadew
@TirsitNadew 8 ай бұрын
👏👏👏❤❤❤
@chefdavekitfo5757
@chefdavekitfo5757 6 күн бұрын
Wow! Nice one Mesfinee
@mesfinsound2679
@mesfinsound2679 8 ай бұрын
እጅግ ምርጥ የሰርግ ዘፈን እና ግሩም አዘፋፈን(Congratulations )
@danieltessema1654
@danieltessema1654 3 ай бұрын
It is a very good song. ያላገቡ ያግቡበት።
@teshomebalkew9796
@teshomebalkew9796 8 ай бұрын
Mesfinie this music is truly unique. ድምጸ መረዋው ወንድሜ እጅግ በጣም የሚያምር ብዙ እንደተለፋበት ስራው የሚመስክር የተከሸነ ድንቅ ሙዚቃ ለታዳሚዎችህ ጀባ ስላልክ እንኯን ደስ ያለህ።
@mesfinkassa4034
@mesfinkassa4034 8 ай бұрын
መስፍኔ በጣም አሪፍ የሰርግ ዘፈን
@nigestyetesha9363
@nigestyetesha9363 8 ай бұрын
ቆንጆ ነው የሰርግ ዘፈን ነው ።
@TrunehYirga
@TrunehYirga 8 ай бұрын
Great job, Congratulation Mesfine
@andykassa6178
@andykassa6178 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው መስፍኔ
@tutuzemene2754
@tutuzemene2754 8 ай бұрын
Betam desyelal good job. ❤❤
@firewgosa9217
@firewgosa9217 8 ай бұрын
Wow betam yameral mesfine !!
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 5 ай бұрын
መስፍኔ👌👌👌👏👏👏👏
@GoldGet-xs4kk
@GoldGet-xs4kk 8 ай бұрын
መስፍኔ እጅግ የተዋጣ የሠርግ ዘፈን ነው ።
@yoyo-fe7nq
@yoyo-fe7nq 8 ай бұрын
Mesfin’s so beautiful song
@negussiesemework9172
@negussiesemework9172 8 ай бұрын
Good Job Mesfine
@GentleWhispersRealm1
@GentleWhispersRealm1 8 ай бұрын
we need more!!!
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 8 ай бұрын
good job bro
@FactsFrontier-1
@FactsFrontier-1 8 ай бұрын
good job!!!
@BereketNadew-ke2mv
@BereketNadew-ke2mv 8 ай бұрын
Yamral betam bertaln agotachn
@TigistGetahun-q2m
@TigistGetahun-q2m 8 ай бұрын
Wowow❤❤❤
@GentleWhispersRealm1
@GentleWhispersRealm1 8 ай бұрын
wow🤩
@ygitugitgst5053
@ygitugitgst5053 8 ай бұрын
❤❤❤
@meharinadew4874
@meharinadew4874 8 ай бұрын
migerm nw mesfine berchilen
@Adi-p7b
@Adi-p7b 8 ай бұрын
🟢🟡🔴
@Myself-2025-f9n
@Myself-2025-f9n 8 ай бұрын
This is good. You make me get married now.
እቴነሽ ደመቀ | Abeba Abeba (አበባ አበባ) | Bireman
4:47
Bireman Film Production
Рет қаралды 74 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
አቦ ታና ሴሎ ወንድዬ አበበ (Wonde Konta)
3:53
New Dawuro Media / NDM
Рет қаралды 2 М.
Танайд хоноё- Толгойтын ус түгээгч Балжинням
1:02:42
Mesfin gezu ney beloat መስፍን ገዙ ነይ በሏት 360p
6:01
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.