💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023

  Рет қаралды 5,711,813

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@Bretherencross
@Bretherencross Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ከልጅነቴ ወደዋለሁ
@ramitati541
@ramitati541 Жыл бұрын
Jesus is the onlh way bro
@Bretherencross
@Bretherencross Жыл бұрын
@@ramitati541 shut up
@amenterekegn7485
@amenterekegn7485 11 ай бұрын
Jesus is the only way to heaven . If you believe to him you will get the everlasting life . I invite you to come to Jesus he is our God .
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 6 ай бұрын
God bless you❤
@mistam8689
@mistam8689 6 ай бұрын
Jesus Loves you❤
@ሃናተኽለ
@ሃናተኽለ Жыл бұрын
ስምንት አመት ምሉእ በችግር ና በፈተና አንዱ ስል አንዱ በብዙ እንባ ና ችግር ነበርኩ ና በዚህ መዝሙር ኢያመለኩ እጽናና ነበር 😥😥😥 አሁን ጌታ ከዛ መከራ ኣወጣኝ በብዙሕ ደስታና ና ዕረፍት ሂዎተን ሞላው ስሙ ብሩኽ ይሁን 😢😢የረዳኝ እግዚኣብሄር 😢😢 አሁን ስዘምር ያለፍኩበትን እያስታወስኩ ብ እንባ ና በደስታ ኣመልካለው 😢😢😢መስፍኔ ዘመንህ ይለምልም ዎንድሜ ተባረክ !!!! በብዙ ፈትና ና ብችግር yalachu ayzachu ጌታ ዘመን yametalachuwal !!!!
@meazate9821
@meazate9821 Жыл бұрын
Amen amen 😢
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 6 ай бұрын
አሜን ተባረክልን ጌታ ደግ እኮ ነው🙏
@marthaayele1470
@marthaayele1470 3 ай бұрын
Mafiye eyesus tebarekelign ❤❤❤
@mea4927
@mea4927 Жыл бұрын
ሁሉንም ልቀቅልን መስፍኔ በረከታችን ተባረክልን
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 11 ай бұрын
እኔም ልክ እንደሱ ብዬ ጠየቅኩት። ሁሉንም (ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 ኦዲዮ ካሴቶችና ቪሲዲዎች፣ እና በሌሎች የኦዲዮና የቪሲዲ መዝሙር ኮሌክሽኖች ላይ ያሏቸውን)
@amentube4813
@amentube4813 Жыл бұрын
የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው ። በሰማይም በምድርም እንዳንተ ያለ ማነው። ኢየሱስ ❤
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
አዎዎዎዎዎዎዎ ኢየሱስዬ
@abrahamwoldegiorgis6129
@abrahamwoldegiorgis6129 Жыл бұрын
Simply amazing 👏 Mesfine n the musicians are next level. A lot of memories kicking in. Praise God.🎉
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
I love it this song God bless you mesfina ❤❤❤❤❤❤amazing 🎉🎉🎉🎉🎉
@JesusIsLord-c4x
@JesusIsLord-c4x Жыл бұрын
Wey Yene Mesfniye, ante yetewedekew, yekeberkew sew. Enwedhalen. Egzabiher ante yemeselew agelgay sle seten smun ejig yetebareke yhun Amen♥️🙏🏾
@prophetbirukdemeholyghostt5409
@prophetbirukdemeholyghostt5409 Жыл бұрын
😮I so sweet song love it the worship of god mesfine god bless you😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢 non stop listening jesus is lord
@kidy2988
@kidy2988 10 ай бұрын
Mesfinye zemeneh nuroh betih lijochik mistih tebareku beysusim.
@Marta-n2d3w
@Marta-n2d3w 26 күн бұрын
Àmeeeeeee❤❤❤❤
@getamesayendire8217
@getamesayendire8217 Жыл бұрын
መስፍኔ ትለያለህ እኮ We love u so much. please እንደዚ ናልን።
@Moswah
@Moswah 23 күн бұрын
ተባረክ
@kefesonlineteaching5681
@kefesonlineteaching5681 9 ай бұрын
swedh mesfine, God bless you
@latikotube5919
@latikotube5919 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን እንደዚ ክርስቶስ ስመሰገን ሳይ ልቤ እርፍ ይላል ዘማሪ መስፊን ፀጋውን ያብዛልህ! የትም ቦታ ሆነህ ለ አንዱ ጌታ መገዛት መመረጥ ነው🙏
@Eyobdemiseofficial
@Eyobdemiseofficial Ай бұрын
ዋናው የኢየሱስ መኖር ነው
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise Жыл бұрын
ortodoks ነኝ ገና ትንሽ እያለሁ ክርስቶስ ሲመለክ ሃሴት አደርጋለሁ ke haymanot አጥር ወተን አንዱን ጌታ ብቻ እናምልክ
@BereketEtiro
@BereketEtiro Жыл бұрын
ሰው ማለት እንደዝህ ነው እውነት ተበረክ እኔም እንደዝህ ኦሮቶዶክስ ሆነ ማንም ይዘምር የእግ/ር በተጠረበት እዘምራለሁ እግ/ር ትልቅ ነው
@natnaelel5005
@natnaelel5005 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል
@sarinamelore327
@sarinamelore327 Жыл бұрын
ጴንጤ ናኝ እኔም ከልጅነቴ የኦርቶዶክስ መዝሙር ዎደለሁ😊
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us Жыл бұрын
​@@BereketEtiroሀቅ ነው እሱ ብቻ ይማላክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@eyasutefera2089
@eyasutefera2089 Жыл бұрын
​@@BereketEtiropppp
@dagmawiterbelo9688
@dagmawiterbelo9688 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ብሆንም ለኢየሱስ ክርስቶስ የተዘመረ የጴንጤ ይሁን የካቶሊክ መዝሙር አዳምጣለሁ 😍 አንዱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችንም ጌታ አምላክ ነዉ ☦️
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 23 күн бұрын
Yes ❤🎉
@FelekechChekol-zh4do
@FelekechChekol-zh4do Жыл бұрын
በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አዬሁ ኢየሱስ ጌታ ጀርባ ለደካማዉ ለበረታዉ ፊትህ ሰጥተህ አታደላም ስምህ ብርክ ይሁን ስምህ ብሩክ ይሁን 4× ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ።መስፍኔ የአባቴ ልጅ ተባረክ የሚያበረታዉ ጸጋው ይብዛልህ
@abenezeryoseph581
@abenezeryoseph581 Жыл бұрын
በየ ቸርቹ በእንዲህ ዓይነት ስርዓት እና መዝሙርን ከነ ሙሉ ቁጥሩ ብንዘምር በስርዓት እግዚአብሔርን ብናመልክ ሙዚቃውም እንዲህ ልከኛ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise Жыл бұрын
Yea
@bereketsolomon8850
@bereketsolomon8850 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ
@PETERMiCHAEL-lk4ny
@PETERMiCHAEL-lk4ny Жыл бұрын
Am 🇪🇷🇪🇷...To be honest am 19yrs old but i grow up listening mesfin gutu's songs....I LOVE U SOOOOO MUCH brother we all ,🇪🇷🇪🇷!!!ሁሉ የ ኤርትራ ሰቦች በጣም ፡በጣም ይወድሻልሁ❤ጌጣ ይባርካቹሁ!!!!!!!from🇺🇬
@Deborah-Sisay.
@Deborah-Sisay. Жыл бұрын
ጀርባህን ለደካማ፣ ለበረታ ፊትህ፣ ሰተህ አታደላም ስምህ ብሩክ ይሁን።😭😭😭😭 God Bless you Mesfine❤
@tsiongetacho-nb4ig
@tsiongetacho-nb4ig 9 ай бұрын
Uuufffee yesuskoo
@Mercymedia1585
@Mercymedia1585 9 ай бұрын
አቤት ጌታ ስራው ይገርማልኮ መጀመሪያ እህቴ ጌታን ስትቀበል የምነደውን ኩራዝ ልወረውርባት ትንሽ ነበር የቀረኝ። ደግሞ ተናድጄ ነውኮ።😂 ከዚያ ጥቂት እንኳን ሳይሆን ለኔም ደረሰልኝ ሁለት አመት በኅላ እኔንም አባዬ ጠቀለለኝና ከዛ አንድ ተናሽ እህታችን ተከተለችን።የጌታ ስራ ይነገር። እኛም ገና እናወራለን ቀጣይ ትውልድም እንዲሁ።
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 8 ай бұрын
❤ ክርስቶስ ከኃይማኖት የላቀ ሕይወት እኮ ነው ሃሌሉያያያያያያያያያ
@AdanechTune
@AdanechTune Жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ ሰምቼ አልበቃሽ አለኝ ደጋግሜ ደጋግሜ እሰማለሁ አሁን ተመልሸ እሰማለሁ መዝሙሩ ምን አይነት ሐይል እንዳለዉ 100,000000000000ጊዜ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዉዉዉዉዉዉይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@bezapaulos
@bezapaulos Жыл бұрын
Enem endezaw❤❤❤❤
@ZetseatZoey
@ZetseatZoey Жыл бұрын
በበረሀ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ እየሱስ የኔ ጌታ ጀርባህን ለደከመው ለበረታው ፊትህን ስትሰጥ አታደላ ስምህ ብሩክ ይሁን❤❤❤
@checoliyasamuel2879
@checoliyasamuel2879 3 ай бұрын
I’m also orthodox I grew up listening all your mezmurs dear Mesfen and I also say let’s worship our Lord and Savior Jesus Christ who is the only one GOD 😇🙏🏾
@sarayegetaleji1981
@sarayegetaleji1981 11 ай бұрын
ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) ተስፋዬ አንተው ነህ ንጉሤ አንተው ነህ አምላኬ አንተው ነህ ወዳጄ አንተው ነህ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ (2x) ከሸለቆ ወጣሁ ተራራ ላይ ቆምኩኝ ከረግረግ ውስጥ ወጣሁ እጄንም ተያዝኩኝ የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ ጌታ ይክበር ይንገሥልኝ ኢየሱስ የእኔ አለኝታ ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ የእርሱ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበረታው ፊትህን ሰጥተህ አታደላም ሥምህ ብሩክ ይሁን (5x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ (3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ በባዕድ ምድር ላይ አባት ትሆናለህ የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው በሠማይ በምድር እንዳንተ ያለ ማነው (4x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ 3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x)
@msrajm6899
@msrajm6899 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ
@SamsonTassew
@SamsonTassew Жыл бұрын
መስፍኔ Our legend በዘመናት መካከል በዘመረካቸው ዝማሬዎች ሁሉ ልጅነቴን አሳድጎ ወጣትነቴን እያባባለ እግዚአብሔር በቤቱ እንድቀርለት አድርጎኛል።;,,❤❤ እወድሃለሁ
@elulmulugeta
@elulmulugeta Жыл бұрын
Egziabher yebarkeh Beyesusem🙆🏼‍♀️
@ArsemaDemeke-rq6gm
@ArsemaDemeke-rq6gm 9 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩን በጣም እወደዋለሁ አዎ እየሱስ ጌታ ነው ቤተክርስቲያኔ ያስተማረችኝም ይሔንን ነው
@EnchalewTemesgen
@EnchalewTemesgen 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ክርስቶስን በህልሜ አየዋልው ና ልጄ ሲለኝ
@Murtikebede
@Murtikebede 4 ай бұрын
Ye Egzabeherin fite felige
@Beamlaktesfaye9877
@Beamlaktesfaye9877 4 ай бұрын
Min aynet new esti nigeregh stiwash melk yalewn wishet wash
@absolutelionelmessi10
@absolutelionelmessi10 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neveionce_7174
@neveionce_7174 3 ай бұрын
pray about it and get closer to God
@alemendale4594
@alemendale4594 2 ай бұрын
Romans 8 አማ - ሮሜ 31: እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል? 32: ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም? 33: እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? 34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። God loves you repent to JESUS HE WILL SAVE YOU FROM ANY SIN AND DARKNESS
@emt4921
@emt4921 Жыл бұрын
በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ፣ ስትሆን አየሁ ኢየሱስ የኔ ጌታ፣ ጀርባህን ለደካማ ለበረታ ፊትህን፣ ሰተህ አታደላም ስምህ ብሩክ ይሁን።
@ZariyeHayilu
@ZariyeHayilu 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ብዙሆቹ የመስፍኔ መዝሙር ደስ ደስ ይለኛል
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
መስፍኔ በጣም የተወደድክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ከነ ቤተሰቦችህ.🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@lilym6501
@lilym6501 10 ай бұрын
የመስፍን ጉቱ መዝሙር መንፈሴን የሚያድስልኝ መዝሙር በጨነቀኝ ሰአት በሀዘኔ ሁሌም ሺ አመት ኑርልን
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 9 ай бұрын
መስፍንዬ የተባረክ እንወድሀለን
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 9 ай бұрын
Beka, is the original arrangement of the song yours?
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 6 ай бұрын
ቤኪዬ ተባረክ በክርስትያኖች መቅደስ ቤተ ክርስቲያን መድረክ ላይ አንተን እና ይልቃል አስራትንም በቪሲዲ / ዲቪዲ ባለት "ከመወለዴ ጀምሮ" እና "በህይወቴ ዘመን" በተሰኙት የመዝሙር ክሊፖች (1998 ዓ.ም / 2006) እና ሁለታችሁን አንተን እና ዘማሪ መስፍን ጉቱን "ታለፈ ያ ዘመን" በተሰኘውም የመዝሙር ክሊፕ (1999 ዓ.ም / 2007) እና በቁጥር 2 ቪሲዲ ላይ ባሉት live worship ቪዲዮዎች አይተናችሗል ብዙ ትዝታችን ቀሰቀሰብን ተባረኩ
@kalkidankabe3022
@kalkidankabe3022 Жыл бұрын
ተረጋግቶ ሚዘምር ጩኸት የሌለበት ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ፍሰት ያለበት ዝማሬ እንወድሃለን ተባረክ በብዙ።
@mahisami9098
@mahisami9098 11 ай бұрын
Ortodoks negi...gin ye msefn mezemur betam ewadewulw...❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Toman-n8u
@Toman-n8u Жыл бұрын
መስፍኔ ከድሮ ጀምሮ በመዝሙሮችህ ተባርከናል። ዘመንህ ይባረክ።
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f Жыл бұрын
😢😢አባ እባክህ ይቅር በለኝ አንዴ አስበኝ ቸር መንፈስህ ራቀብኝ💔
@deboragetachew5677
@deboragetachew5677 Жыл бұрын
ayzogn... geta kirb new, andande yerake bimeslm gn esu yekrb amlak new... Read His word and listen to songs. You'll be in my prayers.
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f Жыл бұрын
@@deboragetachew5677 Amen tebareki Ema
@ruhamafikru1758
@ruhamafikru1758 11 ай бұрын
Ayzosh,Geta kanchi gara new,Yetm binhon menfesu kegna gara new,kanchi garam new.Tsely Abba blesh Egziabher triw esum sitsemiw be fkr dimtsu lije blo yterashal.Geta be abronetu kanchi newna tsigni,berchi Tebarekilign ♥️🙌
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Жыл бұрын
በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ከሙሉ ጤና እና እረጅም እድሜ ጋር መስፍኔ በእግዝያብሄር የተወደድክ አገልጋይ እንወድሀለን ለምልም ተባርከሀል
@HiwotAbebe-lq6sq
@HiwotAbebe-lq6sq 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!
@YeshiharegHassen
@YeshiharegHassen 2 ай бұрын
የኔ ዉድ የኔ ብርቅ እየሱስ …… መመኪያዬ ነህ ኮራሁብህ።መስፍኔ ጌታ ይባርክህ የልቤን ጥማት አረካህልኝ።
@NatnaelNati-rc6wi
@NatnaelNati-rc6wi Жыл бұрын
ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (፰x) በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ የእርሱ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበረታው ፊትህን ሰጥተህ አታደላም ሥምህ ብሩክ ይሁን (፭x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ (፫x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (፫x) የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ በባዕድ ምድር ላይ አባት ትሆናለህ የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው በሠማይ በምድር እንዳንተ ያለ ማነው (፬x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ ፫x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (፫x) ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (፰x)😍😍😍😍😍😍
@MelkamzerGossaye
@MelkamzerGossaye Жыл бұрын
Thank you so much
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
Thank you so much I appreciate you ❤❤God bless you
@eyosiyasjosiah-qt1hj
@eyosiyasjosiah-qt1hj Жыл бұрын
አንተን ለምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን❤❤
@TemesgenGebremedhin-u9c
@TemesgenGebremedhin-u9c 11 ай бұрын
በብዙዎች ዘንድ ካልተዘለለ አንዳልተመለከ በምቆጠር ዘመን ይኼ ትልቅ በረከት ነው ።
@victorious.5394
@victorious.5394 Жыл бұрын
I have been listening Mesfin Gutu's songs for more than two decades , i can testify that his songs are awsome , in every aspect. Please some gospel singers, i kindly advise you to write something powerful song with sweat melody .
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 Жыл бұрын
ደጃች ውቤ ጫቴን እየቃምኩ እንኮዋ እሰማው ነበር አሁን ግን ሌላ መዝሙር አልሰማም ሌላ የለም የምሰማው መስፍኔ የፒያሳው ዘመንህ ይድመቅ መስፍንዬ
@abserayohannes6590
@abserayohannes6590 Жыл бұрын
አሁንም እዛው ነህ? ወይስ ወደ ጌታ መታሀል?
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
እባክህ ከመጣህ እሰይ ካልመጣህ ወንድሜ ቶሎና የመዳን ቀን አሁን ነው
@efremrezenemehari9411
@efremrezenemehari9411 Жыл бұрын
ዎኦኦኦኦኦ የሱሴን ያስታወቀኝ የሱስየን ልቤ ውስጥ የከተተልኝ ዛማር መስፍንየ፡ ምን ልበል ስላንተ ሂወትና ኣገልግሎት። ኣንድ ግዜ ሱዳን ኢያለሁ፡ ጌታን ሳያውቅ፡ ወደ መድሃኔ ኣለም ኦርቶዶክስ ቸርች እየሄድኩ ሳለው፡ በባጃጅ ውስጥ ሆኘ፡ ኣንድ የመስፍን መዝሙር እንዲ የሚል እሰማ ነበር። *ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቆ መልካም ኣንድ ነው፥ እርሱም ኣንተ ነው* የሚል ነበር እና እንባዮን መቆጣጠር ኣልቻልኩም። በውስጤ ያለው የሙዚቃ እና የዝማሬ ሃይል ብሃይል ተነካብኝ እና ጌታን ወደድኩት ፡ ሃጢያቴን ጠላሁት እግዚኣብሄር ረድቶን ኣሁን በኤርትራ ቤተክርስትያን በትግርኛ መዝሙር ኣገለግላለው፡ የሱስ ሃይለኛ ኣሸናፊ ነውውውው ሃሌሉያ። የደስታ እንባዮን መቆም ኣልቻለም ሃሌሉያ። መስፍኔ ኣንተ የሚመጣውን ትውልድ ገና ታሻግራለህ፡ ብጤንነት ብሃይሊ ታገለግላለህ። ቤትህን ይባረክ።
@johnfeday1394
@johnfeday1394 Жыл бұрын
2016 በዚ መዝሙር ጀምሬው አለው፡መስፍንየ ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ❤
@shalomseyoum4347
@shalomseyoum4347 11 ай бұрын
መስፍኔ ጌታዬ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጌታ መልካም ፀጋ ሰጥቶሃል ዝማሬህን እየሰማሁ ነው ያደኩኝ ግን ዛሬ 13_02_2016 በማለዳ እየሰማሁ መጨረሻ ላይ የምትናገረው ነገር ውስጤን ነካኝ አዎን እኔም እንዳንተ እላለሁ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁንለት በዘመንህ ጠብቆ ተንቅቆልህ የተጠቀመ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን ለጌታ ለአምላካችን ክብር ይሁንለት ተባረክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 Жыл бұрын
በህይወቴ ከሚቆጨኝ ነገር በዚህ ኮንሰርት ላይ መሳተፍ እያቸልኩ መቅረት ነው።መስፍኔ Love you!
@Jes620
@Jes620 Жыл бұрын
ኦ እንዴት ያለ አምልኮ ውስጥን አረስራሽ ነው እልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤ መስፍኔ ተባረክ።
@chalewyohanniscj5641
@chalewyohanniscj5641 Жыл бұрын
የመስፍን መዝሙሮች ከመንፈስ ቅዱስ የተሰጡ ናቸዉ ነብስን ያረሰርሳሉ ለዛም ነዉ መዝሙሮቹን ዘመን ተሻጋሪ የሆኑት እኔ በበኩሌ መስፍን እወድሀለዉ ፀጋ ይብዛልህ!
@sisayteklu6626
@sisayteklu6626 Жыл бұрын
እውነት ነው እሱ ልዩ ነው መዝሙሮቹም የተቀቡ ናቸዉ
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
Ewnet new
@haileseni6899
@haileseni6899 11 ай бұрын
ለታላቅነትህ እሰግዳሁ ሲል ዝቅ ብሎ መስገድ ሲገባ መዝለልና ማፏጨት እንዲቀር ቢያስተምሯቸው
@choramkc
@choramkc 11 ай бұрын
ዋናው በመንፈስ መሆን ነው
@IfaaBayyuu-r8u
@IfaaBayyuu-r8u Ай бұрын
ወንድም ተጠርተሃል የህይወት ምንጭ ውሃ ጠጣ።መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ።ህይወትም እየሱስ ክርስቶስ ነው ።
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 11 ай бұрын
መስፍንዬ እውነተኛ የክርስቶስ አምባሳደር። አንተ ኢየሱስን ስታከብር አይቶ አለማክበር አይቻልም❤❤❤❤
@jerusalem7050
@jerusalem7050 Жыл бұрын
በመንፈስ እንጂ በሀይልና በብርታት እይደለም:: ይህ ዝማሬና ቪዲዮ ትምህርት ይሁነን በተለይ ኢትዮዽያ ውስጥ የለን ይዝማሬ መድረኮች እንደዚህ የሚፈስስ መንፈስ በሆነ ጥረት እይደለም ግን ብመንፈስ ብቻ ነው::
@ruthtewodros3353
@ruthtewodros3353 11 ай бұрын
Yup
@MihretAmlak3043
@MihretAmlak3043 Жыл бұрын
በበረሃ ጋሻ ከተጠማ እርካታ ስትሆን ኣየሁህ የሱስ የኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበርታው ፊትህ ሰጥተህ ኣታደላም ስምህ ብርክ ይሁን ❤❤❤
@adeytesfaye1688
@adeytesfaye1688 11 ай бұрын
ጀርባህን ለደካማው ለበረታው ፊትህን ሠጥተህ አታደላም ስምህ ብሩክ ይሁን❤ኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት እየሱስ
@tamiratdegele
@tamiratdegele Жыл бұрын
ስለአንተ ዝመሬዎች እትዮጵያ ምን ትባል ይሁን? በእውነት አንተን የሳጣ ጌታ የተሜሴጌና ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏☑💯
@AgegnehuSime
@AgegnehuSime 3 ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልችልም በእዚህ ወጣትነት እድሜ ህይወቴ በፈተና የተጀብ ነዉ ግን ጌታን በጣም እወዳለሁ በዚህ መዝሙር በጣም እጽናናለሁ የእግ/ር ሰዉ ዘማሪ መስፍን አንተህ ተባረከሃል ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እወድሃለሁ
@MihretEkene
@MihretEkene Жыл бұрын
What a great worship😍 የሚሳንህ የለም ንገስ🙏
@GTA-du5nc
@GTA-du5nc Жыл бұрын
I was there in the Millinum hall, it was like Heaven on hearth. The glory of God was like a river…… it was one of a kind and we immersed in the glory. I felt like looking Jesus face to face telling him through those songs. All glory to his unfailing Love!
@brkyegeta
@brkyegeta Жыл бұрын
የጌታ መገኘት በሙላት የነበረበት ኮንሰርት። በዝህ መዝሙር የተነካሁት መቼም ልረሳው አልችልም መስፍንዬ ወድሃለው ረጅም ዕድሜና ጤና በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ። የተቀቡ ዝማሬዎችህ ለቤተክርስትያ በረከት ለቅዱሳን መፅናናት ሆነዋል እየሆኑም ነው።❤❤
@AbiyatarLeyikun
@AbiyatarLeyikun Жыл бұрын
እውነተኛ መመኪያ ብቸኛ መደገፊያ ኢየሱስ !!!!!!
@abichagirma7885
@abichagirma7885 Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን እስከ ዛሬ በህውት ስንኖር አሁንም በበረከት ረጂም እድመ ኑርልን መስ ጉታ !!❤❤❤❤
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 18 күн бұрын
የማይለወጥ ድምጽ የማይሰለች መዝሙር ተባረክ እንወድሐለንየትውልድ አባት በአንተ ጌታ በሰጠህ መዝሙር ጌታ ብዙውን ወጣት አግኝቷል ንብረቱ አድርጓል ተባረክ
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel Жыл бұрын
ምን አይነት የ እግዚአብሔር መንፍስ ያለበት መዝሙር ነው ❤❤❤
@Semayawi_Lyrics
@Semayawi_Lyrics Жыл бұрын
አዲስ ዓመትን በበረከት የጀመርኩበት መዝሙር ❤
@wengeltesfaye3124
@wengeltesfaye3124 8 ай бұрын
መስፍንዬ የኛ በረከት! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ዘማሪ መሰፉኔ❤ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ ለምልም ፀጋይብዛልሀሌሉያ አሜን አሜን🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤🙏
@FasikaMelkamu-is9xv
@FasikaMelkamu-is9xv 9 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር፣ እየሱስ ስምህ ይክበር መስፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ደርቦ ይጨምርልህ 😍😍😍
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 Жыл бұрын
We love you mesfine ❤❤❤Happy Ethiopian new year 🌼🌼🌼🌼🌼 u have been our blessings!!!!
@jerusalem7050
@jerusalem7050 Жыл бұрын
የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ድምፅ ያለበት መዝሙር በእንባ ነው የሰማሁት:: I cannot tell you how I felt listening to this song. Peace and Grace be up on you. The spirit is all up on you and your song Mesfinyeeee
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
እኔም በእንባ ነው ማቆም አልቻልኩም ተባረኩ ወንድሞቼ
@cherinetmarka9609
@cherinetmarka9609 11 ай бұрын
ዕንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም መስፍኔ አባቴ ተባረክልኝ 😢
@derartutola7404
@derartutola7404 Ай бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 күн бұрын
አትሞኙ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር የትኞዉ ሀይማኖት ነዉ የምትከተለዉ አይልም እግዚአብሔር ሀይማኖት አያቅም መንግሥት ሰማይ እየሱሰን ሰለኔ ሃጥያት ሞቶ ተነሰቶል ብለን ማመን እንጄ ሀይማኖት አትካጄ እያለ ሰይጣን ብዙ ጌዚ አታሎኞል ሰለዚህ መንግሥት ሰማይ የሜገባ ቁልፍ በየሱሰ እጅ ነዉ።
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 5 ай бұрын
የተረጋጋ አምልኮ ነፍስን የሚሰውር ምስጋና ክብሩን ጌታ ይውሰደው
@yafitstifanos5721
@yafitstifanos5721 Жыл бұрын
በቁጥር የማልገልፀው መደጋገም ነው ደጋግሜ የሰማውት የሚገርም መልክት ነው ያለው
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔም እንደዚያው❤❤ መልዕክት አለው ሃሌሉያያያያያ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 9 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ይመጣል
@hailushame2929
@hailushame2929 Жыл бұрын
የወንጌል አረባኛ የዝማሬ አባት መስፍን ወንድም እውነት ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤
@haziadem8224
@haziadem8224 Жыл бұрын
Ene muslim nagh yetesemagh nager ligaltsew malchelaw desta naw sesemaw
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel Жыл бұрын
እየሱስ ስለሚወድህ ነው እኮ ፍቅሩን የሚገልጽልህ🙏 ህይወትህ እርሱን በማወቅ ትረፍ ተባረክ።
@fitsumfirew3822
@fitsumfirew3822 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። ዮሐንስ 3:16, 18
@haziadem8224
@haziadem8224 Жыл бұрын
@@fitsumfirew3822 desta ataw desta yeleghem desta yalew eyasus gar bicha naw amnalew
@AbabiyaDereje
@AbabiyaDereje 9 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬ እስከ ለዘላለም ያው ነው።
@እየሱስያድናል-ኸ2አ
@እየሱስያድናል-ኸ2አ 8 ай бұрын
Ameeeeeen
@hirutayalew827
@hirutayalew827 11 ай бұрын
I can’t stop listening! What a wonderful worship! God bless you Brother Mesfin you are the best gift for our generation!!
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ኦኡኡኦ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ በጣም የምወደሁ ዝማሬ ነው ትዝታ ቀስቀብኝ 😢😢😢 አሜን ለደካማሁ ጀርባ ለበርተ ፊት ስተ አተደለም ስሙ ብሩክ ይሁን መስፍኔ ተባረክ ❤
@mulukenabebe8515
@mulukenabebe8515 Жыл бұрын
Getan endagenyewu yeanite mezemuri yegetani fikeri wusete yeaketatelewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareki bebizu
@ybserMesi
@ybserMesi 7 ай бұрын
ይመዝሙር ተሰምጬ ስሰማው ልብ ይነካል የዝማሬ ፀጋው ቅባቱ ይጨምርብክ ዘማሪ መስፍን ጉቱ ዝማሬዎቹ ሁሉ ቤተሰቦቼ ይወዳሉ
@okubamikaelhabtom304
@okubamikaelhabtom304 Жыл бұрын
Thanks!
@okubamikaelhabtom304
@okubamikaelhabtom304 Жыл бұрын
Mezmurh anesagn ,yesemay mezmur new eritrean brother.
@MelakuGirma-m1f
@MelakuGirma-m1f Ай бұрын
እናቴ ኦርቶዶክስ ናት ግን እንዴት እንደምትወድህ
@GospelSingerNathnaelSeyoum
@GospelSingerNathnaelSeyoum Жыл бұрын
ይህን ዝማሬ ስሰማ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ማፊዬ ተባረክ ❤ ዘማሪ ናትናኤል ስዩም ከሆሳዕና ሄጦ ብርሃን ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
ሃሌሉያ እልልልልልል እየሱስ እንዳት የለም እልልልልልል እየሱስ ጌታ እየሱስ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይህን ስም ብርክይህን ትባርክሁ ❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@MahletMaru-j9l
@MahletMaru-j9l Жыл бұрын
ዘመንሕ ይለምልም ዝማሬዎችሕ ከላይ የተሰጡ ናቸው ተባረክ
@tewodrostefera9081
@tewodrostefera9081 8 ай бұрын
የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ ጌታ ይክበር ይንገስልኝ ኢየሱስ የኔ አለኝታ ......... 3:08
@tefri
@tefri 7 ай бұрын
Ugkgjjfjjgqjfhjgggjmmggmmmgggbkkkkyyymjjghhjjgghhjbjggvmmhhmmggkkjvgmmmmvvmhchngnvncnnvfnvhnhbvvchjjggvjjffjjjvvffhhgggnmhgvvnvnnjvvvjjvmmvnvnhfcfffffffjjvggnvvnvjgggjjjggiijmymgjjjhhkjmgjgbjbjgjgjgvkkvkggkjggkkgggkjjukkpmmgmvvmvmgngnvvnvnmhggvmmmmmg
@gemechisleta2044
@gemechisleta2044 11 ай бұрын
❤Waaaw yeroo waaheen yesuus qofti faarfamu akkam namatti tola quufuun dadhabe(metgeb alchelkum 100 geze bedamet
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
እሳይይይ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ ☝🙌🙌ሀለሉያ
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤ ሀሌሉያ መታመንስ ባንተ መመኪያ ነህ አንተ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እግዚአብሔር አንተ መታመኛቸን መመኪያችን መደገፍያችን ክበርልንንንንን ንገስልን ከፍፍፍፍፍ በልልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ
@Christian_bet
@Christian_bet 9 ай бұрын
I was listening to Mesfin's song when I was about 5 or 6, now I'm 18 and I still listen to his blessed song. God bless you!
@elsachala3640
@elsachala3640 2 ай бұрын
እንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም ሠላም የሚሠጥ እርሱ ብቻ ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርካችው 🌴🌴🌴🍀🍀🍀🍀
@destaergano3121
@destaergano3121 Жыл бұрын
መዝሙረኛው መስፍን ጉቱ አንተን በኢትዮጵያ ምድር የሰጣን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። በእውነት በአንተ ላይ የተገለጠው የዝማሬና የአምልኮ ቅባት እጅግ በጣም ልዩ ነው‼️
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው!!! ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ
@godisthekey7326
@godisthekey7326 Жыл бұрын
Keep your eyes on God he never takes his eyes off you 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
መስፍኔ የልጅነቴና ሳልወለድ የወጣትነታችን ዘማሪያችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ማዕረጌ ነህ የተሰኘውንስ ሙሉ ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 (ሙሉ አልበም / ሙሉ ቪዲዮ)? እና ቁጥር 1 (ተስፋዬ አንተ ነህ) እና ቁጥር 2 (እግዚአብሔር ተዋጊ ነው) አልበሞች ከ1 እስከ 10? በጣም በናፍቆት ሲፈለጉ ነበር ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
እና "ታለፈ ያ ዘመን" የተሰኘው VCD 2 (1999 ዓ.ም / 2007)*
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ደግሞም ያሉኝን የሁለት ቪሲዲዎች ቪዲዮ ክሊፖችን የወንጌል አማኞች አዳዲስ መዝሙሮችን፣ አብዛኛው ቆየት ያሉ የድሮ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን በሚያገኙበት በዚህም (በኔውም / በኛውም) የቲዩብ ቻናል አፕሎድ / ፖስት ላደርግ / ልጭን ስለሆነ የወንድማዊነቴን ቀድሜ ላሳውቅህ ብዬ ነው እኮ።የሚቻል / የምችል ከሆነ (በተጨማሪም) በዚህስ (በኔው / በኛው ዩትዩብ)?አፕሎድ ማድረግ እችላለሁ / እንችላለን / ይቻላል ወይ? ይሄ እኮ ህዝቦች በአለም ዙሪያ ሰምተው እንዲባረከ ፣ ወገኖች መዝሙር ሲሰሙ ህያው ቃሉን እንዲያሰላሰሉ ለመረዳት፣ እና ወንጌልን ለማድረስ ነው ሌላ ጥቅም የለም መስፍኔ እስቲ ምን ትላለህ በዚህ ጉዳይ ተባረክ
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 6 ай бұрын
"ደስ ደስ አለኝ በጌታ" ቁጥር 2 ካሴት
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,6 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,6 МЛН
💥ማዕበልማ ነበረ! መስፍን ጉቱ New Music Video../4/9/ 2015/
6:35
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 2,8 МЛН
ተሻገር ያለው  ዘማሪ መስፍን ጉቱ 2016/2024
6:11
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,8 МЛН
JABAA || Tamagn Muluneh || Faarfannaa Afaan Oromo || Protestant Mezmur 2024
11:47
Tamagn Muluneh Official
Рет қаралды 810 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 304 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН