በውጤቱ ትገረማላቹ‼️ ፀጉራቹ ለሚነቀል ለፈጣን እድገት ለሚደርቅ ለወዙ/best mask for hair loss and growt

  Рет қаралды 131,760

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 345
@tetr4232
@tetr4232 9 ай бұрын
መሲ በጣም ፀጉርሽ አድጓል በእስተኃላሽ በመስኮቱ ዝናቡ ደስ ሲል
@genetbelda4376
@genetbelda4376 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ ይገርማል ፀጉርሽን እያየሁት ቂጥሽ ጋር ሊደርስ ነው ደስ ይላል በርቺ እህት ዓለም❤
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 9 ай бұрын
ዋው የፀጉር ዶክተር መስኪየ አንቺ ሚሰሪዎች በጣም አሪፍ እና ምርጥ ናቸው ለፀጉር ቤዛትም ለመስረት በጣም አሪፍ ነው እኔ ያንቺን ቪድዮ አይቼ ፀጉሬን አሳድጌ ባለፈው የኢትዮጵያ ሄጄ ፀጉር ቤተ እጄ ጸጉርሽ ጫፉ መንታ ነው ፀጉሬን ቆረጡኝ ፀጉር ቤት አሁን ግን ኢድሜላ አንቺ ተመልሶ እያደገልኝ ነው 🥰🥰 በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኔ መልካም ቀጥበት ፈጣሪ ቢያለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ ልጆችን የሳድግልሽ ❤️❤️
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 9 ай бұрын
እህቴ የኔም መታአለውልቁረጠው ይጨምር ከሆነ መልሽልኝ
@sarondagnnet8275
@sarondagnnet8275 9 ай бұрын
You were the one who got me out of depression 😢with your marvelous videos, thank you meskiye🙏🏽 , now am very happy and positive , and my hair has never been longer and healthier ❤️‍🩹 thank you 😄
@negesttesfaye398
@negesttesfaye398 9 ай бұрын
Healthy life & being positive is much better that long hair. Good job dear! 👏👏❤
@Martin89-q
@Martin89-q 9 ай бұрын
መስኪ በጣም ነው የማደንቅሽ ትእግስትሽ እያየሁሽ ፀጉረሽ👌❤️
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ ከነልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ቆንጆ ምክር ከትህትና ጋር ታካፍይናለሽ❤
@abebamelese8134
@abebamelese8134 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሰው ውበት የሚያስደስትሽ የኢትዮጰያ ምር ጥ ልጅ ነሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@ChuyeTame
@ChuyeTame 9 ай бұрын
መስክይ ምርጥ ሴት!ሁሉንም ሞክሬያለሁ እጅግ በጣም ለዉጥ አይቼለሁ!💚💛❤️ዘመንሽ የታድላ ይሁን!🙏👍💪
@AsmaytSeyoum
@AsmaytSeyoum 9 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂መስኪየ ጨዋነሽ ብቻ ይበቃል አገላለጽሽ ወድጀዋለሁ ግዚአብሄር የስጥሽ የኔማር ሽኮርርርርርርርርርርር
@57623
@57623 9 ай бұрын
ዉስጣችነን እደት እንጠብቅ በስደት ሁነን ሁል ጊዜ ጭንቀት ሁል ጊዜ ድብርት ነዉ 😢😢😢😢እደትነዉ አለመጨናነቅ አምንችለዉ 😢😢😢😢እዉነት ፀጉሬ በጣም በርታት ነበረ አሁን ግን ባዶየን ቀረሁ😢😢😢
@Trfemulay
@Trfemulay 9 ай бұрын
bechnket slalefku ye chnket medhanit llegssh , bemtamgnbet emnetsh tegtesh tselyi , mezmur . sbket , ena KZbin lay tnkaren emyadabru rash emttemamegnbet tmrtichn Aadamchi , sle sewu ena ylunta kehiwetsh aswegji , , bchash gze Aasalfi , rasshn admchi , slalefewu neger enkan alefe endale tekebeyu , mehon sleneberebet newu yehonewu blesh elefiwu , lalefewu neger atstetsechbet enkan alefe enkan hone beka kalefe temaribet enji atmareribet , seytan awuko be bzu neger yachenankenal , gn yegna yehone neger gn yegna newu aleke , fetari yetsafeln neger begzewu yhonal fetari Aaysasatm ena , slezi rasachu ataschenku ehtoche , ke chnket yayehut neger binor ya mrt Fitye be madyat be bgur kesel simesl mayetye bcha newu enji techenke yayehut mefthe yelem , Fitye gn hule ayewalewu madyat lebso , slezi techenkachu emimeta mefthe binor ye wust hmem ena ye fit madayt bcha newu , tamo kemesekayet Aaskedmo metenkek , tgten entselyi betesfa enunur selam hunu ehtoche ,
@MEDINA-em1io
@MEDINA-em1io 9 ай бұрын
እውነትሽነው ወላሂ እኔ
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 9 ай бұрын
እውነት ነው😢
@57623
@57623 9 ай бұрын
@@MEDINA-em1io አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን
@gjyvng738
@gjyvng738 9 ай бұрын
እውነትነውእኔእሳብቀነስሳደርግይፍፍልሳስብይወልቃል
@kidistniguse6508
@kidistniguse6508 9 ай бұрын
መስክዬ ፀጉርሽ በጣም አድጓል ያምራል በጣም ። የኔ ፀጉር ግን እየባሰበት መጣ ውህድ መቀባቱን ግን አላቆምኩም
@giontube5039
@giontube5039 9 ай бұрын
የኔ ፍቅር መልካም ሴት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ኑሪልኝ ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ እወድሻለሁ የኔ እንቁ ሴት
@tikuret123
@tikuret123 9 ай бұрын
www.youtube.com/@FuelToInspire
@selamworku9909
@selamworku9909 9 ай бұрын
meskiye te bare ki bizutimirt westendi
@Jemitikonjo
@Jemitikonjo 9 ай бұрын
Tsegursh mashallah rezmual metetkmiwun bemulu enem etekmalew❤
@merryasfaw-wv9bn
@merryasfaw-wv9bn 9 ай бұрын
አምላክ ይባርካችሁ አንቺም ልጆችሽም ይባረኩ እኔ ትህግስት አጣሁ እንጂ በጣም አሪፍ ነው በርቺልን መስኪዬ
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 9 ай бұрын
መስክዬ አሁን ፀጉሬን ልታጠብ ይቱብ ስጎረጎር ልክ ስለቂ ዱቅ አላለልኝም እረ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤የኔ ሴት እመቤት
@yuanryan1933
@yuanryan1933 8 ай бұрын
😅😅😅❤❤❤
@nesrinedamaj9119
@nesrinedamaj9119 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@yuanryan1933
@GenetKassahun-v6e
@GenetKassahun-v6e 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GenetKassahun-v6e
@GenetKassahun-v6e 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@TeshomeBurka-h5y
@TeshomeBurka-h5y Ай бұрын
❤❤❤
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 5 ай бұрын
መስክዬ በጣም አመሰግናለሁ ፈረስ ወዲያ ቅዠምዡ ወዲህነው 6ወር ሞባይሌ ተጠልፍ ለገንዘብ ተብሎ አንዴ ፊቴን አንዴ ፀጉሬን ኮምፕሌን እየተደረኩ በመጨረሻ ሁሉንም አወኩ እግዚአብሔር ብድሩን ይስጠው😊😊
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 9 ай бұрын
መሥክየ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን ሳሚልኝ የኔ ጎበዝ ተባረኪ ልጆችሽ እድግ ይበሉ❤❤
@tsinatakukagetahun
@tsinatakukagetahun 9 ай бұрын
መስኪዬ ያንቺን ቪዲዮ ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 9 ай бұрын
መስኪ የኔ በላዉለታ ሁሌ ከጀርባሽ በመስኮቱ በኩል የላዉስ የዝናብ ጣብ ጣብ የሚለዉ የሚተይኝስ ነገር ሁሌኮ ዝናብ ስለምዎድ ይሁን
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 8 ай бұрын
ያች ፀጉር ለውጥ እሚገርም ነው አችም ጎበዝ ነሽ አሰለችም
@tigist5676
@tigist5676 9 ай бұрын
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ እስኪ ስለ ሞሪንጋ ለፀጉር አጠቃቀም አሳይን
@ekima-k2d
@ekima-k2d 9 ай бұрын
መስኪ መልካም ሰው ስወድሽ የኔ ፀጉር በገዛ እጄ አበላሸውት ግን አልሀምዱሊላህ አሁን እየተመለሰ ነው እድሜ ላቺ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 7 ай бұрын
ምን ተጠቅመሽ እስኪ ሁቢ ንገሪኝ ጸጉሬ በጣም ያምር ነበር ተበላሸብኝ ካላስቸገርኩሽ
@belayineshbeyen4806
@belayineshbeyen4806 9 ай бұрын
ሠላም በብርሽ ማበጠርያ. ብትፈቀፍቂው በጣሞ ጥሩነው
@rahamarahama9670
@rahamarahama9670 9 ай бұрын
እንደት ናችሁ ማሚ አወን ቡና በጣም ጡሩ ነው የሺታ ያጠፋል እኔም እጠቀማለሁ እሻንቦየላይ ነጪ ሺንኩርት እሩዝመሪ ቁርንፍድ ዝንጂብል ቀረፋ እጨምራለሁ እኮንድሺረኔላይ ደሞ ቡና እጨምራሁ ሺታውን ሁሉ ያጠፋዋል ምንም አይኖረውም በርች ማሚባይ
@SemiraMohammedali
@SemiraMohammedali 9 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እውነት ትለያለሽ የኔ አበባ እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን
@dawitabayneh4560
@dawitabayneh4560 9 ай бұрын
የኔ ውድ ቪዲዮሽን ሳየው ጓደኛዬ ሁላ ነው የምትመስይኝ በጣም ነው የምወድሽ...ያንቺን ቪዲዮ እያየሁ የኔም የልጆቼም ፀጉር ለውጥ በደንብ አግኝተናል አመሰግናለሁ በጣምም በርቺልኝ ውዴ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሻል ናታ ለይላ ደናናቸው ናፍቀውኛል መሥዬ እወዳችኋለሁ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 9 ай бұрын
መስኪዬ ሁሌ ስለፀጉራችን ትመክሪናለሽ ታሳይናለሽ በሱም ዉጤተኛ ነኝ ❤ አሁን ደሞ መስኪያ በማሪያም አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እባክሽን ልጅ እያለሁ የነበረብኝ ጠባሳ ነበር ማጥፋት ፈልጋለሁ ማጥፊያ ካወቅሽ ብሰሪልን የኔ ዉድ ደሞ በጣም ነዉ የምወድሽ❤
@MekonenTadesse-h6m
@MekonenTadesse-h6m 9 ай бұрын
ቁመቱ ብቻ ነው የቀረኝ መስኪ ስቀባው ማሳጅ ሳረገው ልክ እንዳንቺ ነው የሚሆነው መስኪዬ እድሜ ላንቺ ወዙ ራሱ
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ መሱ በጣም ጥሩ ነገር የአሳየሽን
@Ekram-e7b
@Ekram-e7b 9 ай бұрын
አንች እኮ ተለያለሺ የኔ ቆንጆ የምታሳይን ሁሉ ትክክለኛ ነገር በራሰሺላ ላይ የምታሳይዉ እርሚ ከጤና ጋር ይሰጥሺ
@zdtube5432
@zdtube5432 9 ай бұрын
እውነት ነው መስኪዬ ስትጠፊብኝ ስንፍ ነው የምለው 😊
@EyerusAbebe-n7v
@EyerusAbebe-n7v 4 ай бұрын
መስኪየ የሚገርምሽ ትሪት የሚያደርገኝ ሰው የለኝም በናትሽ ምክርሺ ያስፈልገኛል የኔውድ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
አይዞሽ እማ ሁላችንም ያው ነን ራስሽን ጠብቂ በወሊድ ምክንያት የሚነቃቀል ፀጉር ኖርማል ነው የ hormonal change ነው ሰውነታችን ብዙ ለውጥ ስለሚመጣበት ነው በዛ ላይ የምታጠቢ ከሆነ በወተቱ ብዙ ጥቃሚ ነገሮች ስለምታጪ እርጉር ሆነሽ ስትወስጂ የነበረውን Prenatal Multivitamin’s አታቋርጪው ፈሳሽ ነገርም በደንብ ውሰጂ sensitive ስለሚሆን ብዙ አታበጥሪው በሮዝመሪ ቅባት መሳጅ አርጊው በወፍራሙ ቁጥርጥር እየሰራሽ አሳርፊው ይመለሳል💕💕
@EyerusAbebe-n7v
@EyerusAbebe-n7v 4 ай бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለሁ መስኪዬ እና እራሴን በጣም ያመኛል እስኪ መላ ካለሽ
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 9 ай бұрын
ስወድሽኮ❤❤❤ ይሄ ቪድዮ ለኔ ነው ። ባለፈው አራስ ነኝ ፀጉሬ እየተነቃቀለ ነው ብዬሽ ነበር ። የኔ ውድ አመሰግናለው!!!
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 9 ай бұрын
መስኪ ዉዴ 1ኛ ነኝ
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon 7 ай бұрын
መስኪ እረ የኔ ፀጉር አለም በቃኝ ብሎል መሰለኝ ይህው በየሳምቱ እቀባለሁ ምንም ለውጥ የለውም አራት ወር ሞላኝ ግራ ቢገባኝ በ 3 ቀን መታጠብ ጀመርኩኝ እረ ምን ትመክሪኛለሽ ወይ ልላጨው እንዴ እንዳዲስ ይብቀል 😢😢😢😢😢😢😢 በገዛ እጄ አበላሽቸው ያንችን ሳይ ቅናት ያዘኝ 😢😢😢😢
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 9 ай бұрын
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ የኔ መልካም ሴት በጣም ጥሩ ህዉድ ነዉ እናመሰግናለን🙏💕💕💕💞💞💞💝💝💝 እስቲ እሞክራለሁ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለብኝ ነዉ ለነገሩ ብለሻል አንቺም ዋናዉ ከዉስጣችነዉ ዉስጣችን የሆነነገር ስጎልነዉና እግዚአብሔር ይሁንልኝ
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 9 ай бұрын
መስኪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ብርታት
@rahelgetachew4595
@rahelgetachew4595 9 ай бұрын
መስክዬ የኔ መልካምና ልበ ሙሉ ሴት አንቺን ለመግለጽ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም
@vjgu7406
@vjgu7406 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የኔ ተነቃቅሎ ሊያልቅ አይ መሲ ባሁኑ ጊዜ ጨቀት ብለሽነው
@EdlawiteAdisu
@EdlawiteAdisu 5 ай бұрын
መስኪየ ፀጉራችንን በየቀኑ አበጠረን ስንሰራ ፀጉራችን አይነቃቀልም
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 9 ай бұрын
የሁልጊዜ ተከታይሽ ቤተሰብሽ በጣም ቅን እህቴ እንዴት እንደምወድሽ
@meron612
@meron612 9 ай бұрын
Meskiye kewelid behuala leliwelk tsegurim yhonal? Keweledku amet alefegn tsegure betam new yastelagn menekakel bicha sayhon wezu teftual beza lay dirik new milew. Wuhawm meselegn
@AaAa-yx5tf
@AaAa-yx5tf 9 ай бұрын
ዉደ በጣም ነዉ እምወደሽ ለረዢም ገዜነዉ የምከታተልሽ
@nuxu-reacter
@nuxu-reacter 9 ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ
@SenaytKidane-m5m
@SenaytKidane-m5m 9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ካነበብሽዉ ለሳሳና ለሚነቃቀል
@wab7691
@wab7691 9 ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ውህዱ በጣም ያምራል❤❤❤
@abia4438
@abia4438 9 ай бұрын
መሥኪ በጣም ቆኖጆ ውሁድ ነውግን በምን ታጠብሽው የሽንኩርቱ ሽታ ለማጥፋት
@emebettadesse675
@emebettadesse675 9 ай бұрын
መስክ ጎበዝ ጽጉርሽ በጣም ያምራል ይእኔ ጽጉር በቁሙ አልቃል
@ritaafework9432
@ritaafework9432 9 ай бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ 🎉🎉🎉
@Bazawit
@Bazawit 9 ай бұрын
መስኪዬ አይቼ ጨርሼዋለሁ በርቺልን ግን ሎ ፕሮሲቲ የፀጉር አይነት ምን አይነት ነው????
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 9 ай бұрын
በእውነት ፀጉርሽ ነው ።? በጣም ያምራል። በወር ስንቴ መቀባት ይቻላል?
@adamscreat12
@adamscreat12 9 ай бұрын
መስኪየ በብዙ ነገሮች አመሰግንሻለሁ አንድ ነገር ግን በህክምና ስህተት የተነቃቀለውን ማህል ላይ መሳሳትና ከፊት እየሸሸ ስላስቸገረኝ ፀጉሬን እንዴት መመለስ እንደምችል በቤት ውስጥ የሚሰራ ውህድ በቀላሉ የሚገኝ ነግር ካለ ብታሳይኝ ለወንድ የሚሆን
@EnquNafkot
@EnquNafkot 6 ай бұрын
Hi meski sateba tsegure betam ynekakelal lesu ytekimegnal woy plc
@meaziyoni19
@meaziyoni19 9 ай бұрын
መስኪ የፊት ስትሰሪ ለወዛም ለደረቅ እያልሽ ብትነግሪን 🙏 ሩዝ በሬት የሰራሽውን አይቼ ሞከሬው አሪፍ ነው ፊቴ ወዛም ነው በሳምንት 3 ልቀባ አስቤያለሁ ያቀላኝ ይሆን ? ግን መቅላት አልፈልግም እና ፀጉሬን ማስክ መጠቀም ከጀመርኩ ለውጥ አግኝቻለሁ 🙏 ላንቺ ግን ቅባት ምንም አይቀበልምምምምምም 😴😴 ሻሽ ላይ ነው የሚቀረው እና ሽበት እባክሽሽሽሽ love,respect,longlive 4 u thanks
@halimatube6731
@halimatube6731 9 ай бұрын
አህለንንንንንን መስክዬዬዬ የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ
@blentadele7638
@blentadele7638 9 ай бұрын
Thank you dear gin please challenge enjemir please pls thanks
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 9 ай бұрын
መሰኪ አሪፍ ማስክ ነው ፎጣው ከየት ነው ያገኘሽው
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 9 ай бұрын
መስኪ አመሰግናለው ተባረኪ ❤❤❤ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ በተረፈ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሎፕሮሲቲ ምን ማለት ነው መልሱን እጠብቃለው
@የድንግልባረያለምለምመቻል
@የድንግልባረያለምለምመቻል 9 ай бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እንዴት ነሽ እማ ቢታሚን ሲ እና ዲ እንዳነሰን በምን ማወቅ እችላለን እኔ በጣም ወፍራም ነኝ ግን አንዳንዴ በጣም አቅም ያንሰኛል
@SebleTeks
@SebleTeks 9 ай бұрын
የኔ አንደኛ ስወድሽ 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰
@newph4794
@newph4794 9 ай бұрын
መስኪ የኔ ባለ ውለታ ፀጉሬ ከአንገቴ ተነስቶ መቀመጫዬ ላይ ደርሷል አሁን ግን አጭር እያማረኝ ነው🤣🤣
@BazaletaBazalita-rn3sx
@BazaletaBazalita-rn3sx 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@umuzekeryainshaallah4799
@umuzekeryainshaallah4799 9 ай бұрын
የኔውድ መሲ እያደር ውብ ትሆኛለሽ የምወድሽ
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ግን ውህዱን በጽሑፍ ብታስቀምጪልን ያንቺን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ለውጥ አይቻለሁ
@Morningsunshine-o1k
@Morningsunshine-o1k 9 ай бұрын
Thank you meski💖I have been watching your videos for many years and I was using onion water and other masks and I saw big difference in my hair but by the time I use wrong shampoo for my hair I got many hair fall. I am gonna use this now as well thank you hon.
@egzianimrutediogoeb2261
@egzianimrutediogoeb2261 9 ай бұрын
Meskiye endi kemareg hulubm bandlay bifechachew chigir alew? Like avocado,onion,rosmery,aloe vera keza behuala olive oil bichemerbet mn tasbiyalesh?
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 9 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ❤🎉
@abelhailu6912
@abelhailu6912 9 ай бұрын
መሲቲየ እንዴት ነሽ የኔ ልጅ ስለመልካምነትሽ ከልብ አመስግናለው ለመናገር ቃላት ያጥርኛል የምትስርያቸው ስራወች ሀርፍ ናቸው ። አንችን መከታተል ከቸመርኩ በጣም ለውጥ አይቻለው ጰጉሬ፡ ይችን ጥያቄ መልሽልኝ እባክሽን እኔ ጵጉሬን ስታጠብየነበርው በሁለት ሳምት አንዴየ ነበር አሁን በሶስት ሳምት አንዴየ ልታጠበው ነበር ችግር አለው ወይስ ?
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
በሰላም ነዉ ግን ለሁሉም እንኳን ሰላም መጣሽ🙏
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 9 ай бұрын
የኔ ቆንጀ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@YetinayetNigatu
@YetinayetNigatu 9 ай бұрын
የኔ ቀንጆ ❤❤አትጥፊ መስኪዬ❤❤❤❤❤
@tikuret123
@tikuret123 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ
@leylakemal9531
@leylakemal9531 8 ай бұрын
መስኪ እጅሽ ይባረክ የምትሰሪያቸው ሁሉ wow ነው። ውዴ ለማድያት ስሪልን
@AdesedeseFntahene
@AdesedeseFntahene 9 ай бұрын
መሰኪዬ አችን እተከታተልኩ ጠጉሬን እያሳደኩነው ስለምወድሽ ቢዶወችሽን ሳለይሽ አልውልም
@ayutube17
@ayutube17 9 ай бұрын
መስዬ የኔ ውብ እህት ለፎረፎር ያልሞከርሁት የለም ግን ሊቸወኝ አልቻለም መላ ካለሽ ሹክ በይኝ
@genetasefa6919
@genetasefa6919 9 ай бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እባክሽ መስኪ ፀጉሪ በጣም እየሳሳብኝ ነው እና ፀጉሪ እንዲፋፋና እንዲበዛ ምን ላድርግ መስኪ በፈጣሪ በጣም እያስጨነቀኝ ነው እነድ ነገር በይኝ እባክሽ።🙏🙏🙏
@etsehiwotgetachew9609
@etsehiwotgetachew9609 9 ай бұрын
Please meskiye challange enjemer tseguren yemnkebakeb moral atahu eko
@HiwotTeka-n7w
@HiwotTeka-n7w 9 ай бұрын
እረጅ ፀጉር በጣም እመኛለሁ ግን የለኝም መስኪ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ❤
@erkabemekuriya
@erkabemekuriya 9 ай бұрын
ሮዝመሪ ሽበት ያመጣል የሚባለዉ እዉነት ነዉ?
@tsiondejene9386
@tsiondejene9386 9 ай бұрын
meskiye yene konjo challange jemerilen ebakish ebakish
@zamzm1563
@zamzm1563 9 ай бұрын
ሰላም መስኪየ የተልባውን ጀል እና የቅርፉዱን የሩዝመሪውን ባድ ፈጭቸ አድርጌ ፊሪጅ ባስቀምጠው ስፈልግስፈልግ ብጠቀመው ይቻላል
@zeyinbomer
@zeyinbomer 9 ай бұрын
Esom endza new emtaskmtw
@rodassolomon
@rodassolomon 9 ай бұрын
I know you since 2017 such you’re an amazing person humble keep going thank you 🤩
@AmirAsfer-lu1ih
@AmirAsfer-lu1ih 4 ай бұрын
መስኪ ለፀጉር ብዛት
@Hgf-c6y
@Hgf-c6y 8 ай бұрын
እረመሰኪየዉጭላለንእሬትየትይገኛን
@banchikifle-m9t
@banchikifle-m9t 9 ай бұрын
Hi Meski ! Teguresh betam rezem!!!
@Sefede6
@Sefede6 8 ай бұрын
በታም ትክክል እንምክራለን እናመሰግናለን
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 9 ай бұрын
Meskiye eretun jelu stawchu bedekaku mushut fakiw betam ymechal mekuriw ❤❤❤❤
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 9 ай бұрын
መስክዬ እንዴት ነሽ መስኪ እባክሽ እኔ ከወለድኩ 3 ወሬ ነዉ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይቆራረጣል ለወላድ የሚሆን በክሽ
@hiwotadisu-wj9rm
@hiwotadisu-wj9rm 9 ай бұрын
please
@seadayimam8488
@seadayimam8488 9 ай бұрын
የምገርም እኔ ውህድ ስጠቀም ፀጉሬ አይመቸውም ከዝንጂብል ጅዝ እና አቦካዶ በሙዝ ትንሽ ይሻላል
@FirehiwotKonjo
@FirehiwotKonjo 6 ай бұрын
ሰላም መስኪዬ እስቲ በናትሽ ስለቫቲካ ክሬም ንገርኝ ማዳሜ ገዝታ ሰታኝ ነዉ ከመጠቀሜ በፍት ንገርኝ
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 9 ай бұрын
Meskiye wletash alebiy xeguren keyreshwal amesegnsh alehuyy🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 9 ай бұрын
መስኪዬ ጠፋሽ ነኢላ ናታን ደህና ናቸዉ ፀጉሬ ጫፉ እየደረቀ አስቸገረኝ ኧረ መላበይኝ አፋካዶ፣ሙዝ ስቀባዉ፣ ጫፍድርቅ ይላል ያልተጠቀምኩት ቅባት የለም እባክሽ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 9 ай бұрын
መሲየ አህለን የኔ ደርባባ ኸረ መሲየ ብጉር በጣም አስቸገረኝ አንዳንዴ ቃሪያ በምበላ ሰአት ግልብጥ ብሎ ይወጣል ምን ይሻለኛል ሀበሻ መቼም ያለ በርበሬ ምግብ አይሆንለትም
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 9 ай бұрын
መሰትየእሬትአላገኝምእንዴትነውየምሰራው
@teme2296
@teme2296 9 ай бұрын
Meskiye endet nesh nafkeshign neber wude hagerachnn selam yargiln
@enutgebrale2952
@enutgebrale2952 8 ай бұрын
መስኪ በሚካኤል ፀጉሬ እዳለ ወለቀ ምን ላድርገው በፊት ብዛቱን አጠይቂኝ እባክሽን
@aviya5907
@aviya5907 9 ай бұрын
መስክዬ በእርግዝና ወቅት በመጀመርያው ወራት ፀጉር ይነቃቀላል ? መልሽልኝ እህቴ
@meskitube16
@meskitube16 9 ай бұрын
አዎ እማ ይፈጠራል እርግዝናን ሰውነታችን ሲቀበል ቀላል አይደለም telogen effluvium ሰውነታችን ሾክ ያረጋል ጭንቀትም ይኖራል እና ምንም አታስቢ አትጨነቂ ትንሽ ወር ስትጨምሪ ይቀንሳል ከዛ ስትወልጂ ደሞ ሊመጣ ይችላል በዚ ሰአት አንቺ አትጨናነቂ ይመለሳል ብዙ አታበጥሪ ከቻልሽ ይህኡን ውህድ ተቀብተሽ በቅባት መሳጅ አርገሽ ቁጥርጥር በወፍራሙ እየሰራሽ አሳርፊው እስክትወልጂ እንደዛ አርጊ የምትወልጂ ሰአትም ቀድመሽ ቁጥርጥርሽን ተሰርተሽ ተይው ከድክይም ጋር እንዳይበላሽብሽ በሰላም ተገላገይ🙏🏽💕
@aviya5907
@aviya5907 9 ай бұрын
@@meskitube16 መስክዬ የኔ ቅን ስለመለስሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዛብሄር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ 🙏
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН