KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Kunjina
6:06
Afajeshign
4:31
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
17:28
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
0:10
Michael Belayneh - አንተ ጎዳና _ ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
Рет қаралды 251,281
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 107 М.
Michael Belayneh
Күн бұрын
Пікірлер: 76
@tsigearaya4565
Күн бұрын
እጅግ በጣም ንፉግ እና ክፉ ነህ ያንተን ስም; የእያንዳንዱን ትራክ ርእስ እና የሙሉ ሙዚቃውን ግጥም ፅፈህ ስታበቃ የዚህን አልበም ዋና ውብት የግጥም እና የሙዚቃ ዜማና ቅንብር ባለቤት" ኤልያስ መልካን " አለመጥቀስህ ከሌብነት ለይቼኣላየው:: አሁን ነው ነገሩ የተገለፀልኝ ኤልያስ የተናገረህ ነገር ትክክል ነበር:: አዎ አንተ ሌባ እና ገንዘብ ብቻ የምታመልክ ሰው መሆን እውን ነው::
@7kilo853
23 күн бұрын
ሁሉም ሰዉ "አቤት ያ ዘመን"ይላል እኔም እንደዛ የምር ግን ሁሉም የራሱ ዘመን አለዉ
@TikurSew720
6 ай бұрын
ኤልዬ ነብስህን ይማረው የኒ ጀግና። አንተ ሚካኤል ቢያንስ ምናለ የኤልያስን ስም እንኳን ብታኖረው?????? ለዚህ ያበቃህ ኤልያስ መልካ መሆኑን መካድ የለብህም። ኤልዬ ዘላለም በልባችን ላይ ታትመህ ትኖራለህ እንወድሀለን ❤
@jemalmohammed6769
3 ай бұрын
Thank you 🙏
@EphremAmsale
2 ай бұрын
ትክክል 👍 አብዛኛው ድምፃዊ ተመመሳሳይ ስህተት (በ እውቀት ማነስ ሳይሆን በግብዘነት በሚያስብል መልኩ) ይሰራሉ! ገንዘብ ስለከፈሉ እና ስላሰሩ ሁሉም ነገር የጥበበኞቹ እጅ እና ዕውቀት ሁሉ ጠቅልለው የገዙት የራሳቸው ንብረት ይመስላቸዋል፣ ስማቸው መጠቀስ እንዳለበትም አስፈላጊ መስሎ አይሰማቸውም ከፊይ የሚታዩት ህዝብም የሚያውቀው እነርሱን ስለሆነ ግብዞች ናቸው። እውነት ግን ህዝባችን ሙያዊ እውቀት ቢኖረው የድምፃውያኑ ድርሻ እምብዛም እንደሆነ በተረዳ ነበር፣ ብዙሀኑ የራሳቸውን ግጥም እና ዜማ እንኳን አይደርሱም🤷♂️፣ በቃ ፈጣሪ የሰጣቸውን ጉሮሮ አዚመው ከተቀዱ የ እነርሱ ነገር አከተመ፣ ቀናት፣ ወራት እና ዓመታትን ብዙ ለሊቶችን ቁጭ ብሎ የሚያነጋ ለስራው እራሱንም ጤናውንም (እንደ ኤልያስ) የሚሰዋው ሙዚቀኛው (መሳሪያ ተጫዋች አቀናባሪው)ነው፣ የድምፃዊውን ተፈጥሮዋዊ ድምፅን ከማስዋብ ጭምር። በቃ ለሙያቸው የሚገባቸውን ቦታ እና ክብር ብሰጥም ነገር ግን እኛ ሀገር ድምፃዊያን ትንሽ ከተገቢው በላይ ቦታ እና ክብር የሰጠናቸው፣ በሙዚቃው ላይ ያላቸው ድርሻ ብዙ ጊዜ ከ20-30% ያልበለጠ ቢሆንም በ50-60% ስራው ላይ የሚደክሙትን ሙዚቀኞች ድርሻም ሁሉ ተሻምተው ጠቅለለው እንደሚወስዱም ይሰማኛል! መሳሪያ ተጫዋች ብሆንም ግን ሙሉ በሙሉ ሕይወቴን ሰጥቼው ሙዚቀኛ እንዳልሆን ከሚያደርጉኝ ነገሮች መሀል አንደኛው እና ዋነኛውም ይህ ነው 🤨 የሚገባኝን ቦታ በመላገኝበት ሀገር እና ሁኔታ ውስጥ ለምን ብዬ ሕይወቴን ልገብር 🧐
@Arefintertainment_Ethiopia
7 ай бұрын
ይሄ አልበምና ያ ዘመን ,,, አቤት ......
@Nati_Films
4 ай бұрын
❤betam🥲
@robatena3953
8 ай бұрын
እንደ ዘመኑ አልበሞች ግጥም ዜማ ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ ቢጠቀስ ጥሩ ነበር በተረፈ 👌
@leunama758
7 ай бұрын
ሙያው ላይ አይደለውም ግን ለኛ ለዘጠናወቹ ይሄ ማለት ከምንም በላይ ነበር ፍቅር ነበረን እንከባበር ነበር ቢያንስ ወንድ እንደ ወንድ ሴት እንደ ሴት
@mafialem
6 ай бұрын
ተተኪ የሌለው የኤልያስ መልካ ቅንብር
@michaelabaku5079
5 ай бұрын
Elias Melka ❤❤❤
@YonazMekonenn
5 ай бұрын
The power of Elias melika
@sam_in8736
7 ай бұрын
Your Masterpiece. How Genius Elias Melka was!?
@ensaktube8637
Ай бұрын
Wow the best music bro
@bushraelias
2 ай бұрын
Wow i an speech less What's a song long live miky
@Hiwi333
7 ай бұрын
My tizita Album every each music I have memories with my husband, Thank you Mike , missing new album
@Gorawnana
8 ай бұрын
My favorite artist Michael በርታ
@test-nq8jg
6 ай бұрын
እራስህ በርታ😂
@TagesChiska
4 ай бұрын
Elias melka dagim mayfeter be ethiopia musika tarik niguse negest #1🤴🤴
@Nati_Films
4 ай бұрын
👑👑betam🎉🎉
@mahita433
4 ай бұрын
እድሜ ከጤናጋ ሚኪዬ❤🙏🙏
@Gratitude-h3p
6 ай бұрын
በላይነህ ሚካኤል ሙዚቃዎችህ ላይ የተገለፁትን የፍቅር ህይወት የኖራቸው ያለ አይመስለኝም። ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ። ሁሌም ቢደመጡ የማይሰለቹ ውብ ሙዚቃዎች በውብ ድምፅ። እንወድሃለን በጣም።
@nvhommusic9435
8 ай бұрын
All time best musican
@dungedunge7226
7 ай бұрын
ምርጥ አልበም። ሚኪ አዲስ አልበም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
@ssweetsweet4801
6 ай бұрын
ለኔ በአንደኝነት ከማስቀምጣቸው ዘፋኞች መካከል ነህ
@davidiceman21
5 ай бұрын
👍👍🙏
@Nati_Films
4 ай бұрын
❤❤
@gelacoffi8014
4 ай бұрын
ይሄን አልበም እዴት መግለፅ እዳለብኝ አላውቅም ይከብደኛ ሚኪ የሚገርም ስራኮነው ታቃለክ ግን ኡኡኡኡፍፍፍፍ በተለይ ጎዳናው/እጠብቅሻለውና ለካስ ለበጎነው እነዚ ሶስቱ ይለይቡኛል ❤❤❤እኖድካለን ሚኮ
@TsegiGosa
4 ай бұрын
ትለያለክ ሚኪ❤
@MohammedAwol-je1cq
8 ай бұрын
The best in Ethiopia 🇪🇹
@አፍረንቀሎ
7 ай бұрын
ሁሌም ባደምጠው የማይሰለቸኝ አልበም
@CCTVControlRoom-i3m
4 ай бұрын
best album ever
@Gratitude-h3p
6 ай бұрын
ለኔ አንደኛ ሙዚቀኛ ነህ🥰
@MAMU-h6z
3 ай бұрын
best album for ever ❤😢
@Juda216
6 ай бұрын
Best musician in the 90s ❤❤❤
@Nati_Films
4 ай бұрын
exactlly👑👑
@haileyetesfaye5626
6 ай бұрын
Best of the best
@DinkaGuta
17 күн бұрын
Wow I love miki
@debalkefantaw2103
6 ай бұрын
እኔ የሚኪ ዘፈኖች እንዳለ ነው የሚስቡኝ እኔ ቃል የለኝም ሚኪዬ ኑርልን እወድሀለው❤😂🎉😢
@aklil_1996
6 ай бұрын
Thanks to Legendary Elias Melka behind this album
@SelamabGebremariam
4 ай бұрын
Best album ❤
@Kidarefunny
7 ай бұрын
የፍቅርን ትርጉም ገልጸሽ አስተማርሽኝ ካንቺ ደስታ የኔ እያስቀደምሽልኝ Yene MAHLET GUDAYE NESH ከነብስሽ ቆርቤያለው❤
@sasi849
7 ай бұрын
Tadela
@AfroMedia-zf6hu
7 ай бұрын
የአልበሙን ከቨር አብረህ ብታያይዝ ጥሩ ነበር፤ የግጥምና ዜማ ደራሲዎችን ማወቅ ይገባን ነበር ውድ ሚኪ፡፡
@tsigearaya4565
Күн бұрын
የዘንድሮ ሰው በሌላው ሬሳ ላይ ቆሞ እኮነው የሚከብረው:: ስላልፈለገ እና ሌባ ስለሆነነው እንጂ የዚህ አልበም ግጥምና ቅንብር ባለቤትማ ህይወቱን ለሙዚቃ የሰዋዉ ውድ ኤልያስ መልካም መሆኑንማ ማንም ያውቃል!!
@A13X.6ty
6 ай бұрын
The problem is you can't choose one from the another all are best
@hagosgebremariamtraditiona7488
7 ай бұрын
Best music
@kiyaborena
5 ай бұрын
eresu megrem newe anet godan aw
@engidaworkkitaw6810
7 ай бұрын
Best.
@Gracefactory1GraceFactory
Ай бұрын
From this albem which truck my truck 7🎉🎉🎉
@mikkotrades7686
7 ай бұрын
Miki, we need a new album, now...NOW!
@Mercy1916
Ай бұрын
8:29 😢😢
@DinkaGuta
17 күн бұрын
Hulem 1gna miki
@Amenbereded
7 ай бұрын
waw
@Lieltlawugaw
17 күн бұрын
Ate zefnekew mitela zefen ayinorm
@MelakuGirma-m1f
4 ай бұрын
Miko ኤሊን አለመግለፅህ አስከፍቶናል ምክንያቱም ይህን አልበም እስከዛሬ ድረስ እንድንሰማው ከአንተ ዘመን ከማይሽረው ድምፅ ጋ የኤልሾ ብቃት 100% ተደምሮ ነው እና ተወዳጅ ያረገው
@jemalmohammed6769
3 ай бұрын
ኤልያስ መልካ ከካዱት ዋናው ይህ ጥምባራም ትዕቢተኛ ሚኪኤለ በላይነህ ነው
@WondmagegnWyohannes-c1e
5 ай бұрын
6:23
@merondebele4217
7 ай бұрын
❤❤❤
@henockodessa6097
4 ай бұрын
ሚኪ ሰላም! ስፖቲፋይ ላይ አልበሞች የወጡበትን ትክክለኛ ጊዜ ብታደርገው ጥሩ ነው ለዶክመንቴሽን። ለምሳሌ አንተ ጎዳና በፈረንጆች 2008 ነው ሚለው
@surafelwoldemariaam8239
7 ай бұрын
❤
@TagesChiska
4 ай бұрын
የኤሊያስን ስም አለመግለፅህ ይገርማል🤔
@tsigearaya4565
Күн бұрын
አይገርምም ማድረግ ሲችል ሆንብሎ አስቀርቶታል:: በጣም ገንዝብ ወዳጅና ሲበዛ ብልጣብልጥ በመሆኑ ወደ መጨረሻ አካባቢ በዚህ አመሉ ኤልያስን አስቀይሞት ተጣልተዋል:: በሱ ቤት መበቀሉ ነው::
@best_musna3867
7 ай бұрын
meche new addisu album yemiwetaw. miky jano gar promotion yeserachihulet???
@kiyaborena
5 ай бұрын
zejeba anet eko behawen seat me weds alebalbek awera
@AbushTemerat
7 ай бұрын
Suse yahona zafn
@HAKIIAN5653
6 ай бұрын
where is the new album miki weye batenegrun
@eliasenigusr3672
7 ай бұрын
Mik አዲስmusic please
@beenz8114
2 ай бұрын
ስንተኛ አልበም ነው?
@kalmes2007
Ай бұрын
1st
@leulteferi8199
Ай бұрын
46 minute lay yalew zefen zemaw its a litral copy."no women no cry-bob marly" just listen to the music. whyyyyyyyyy?
@DinkaGuta
17 күн бұрын
Hulem 1gna miki
@kidisteeetube8412
5 ай бұрын
waw
@DinkaGuta
17 күн бұрын
Hulem 1gna miki
6:06
Kunjina
Dawit Mellesse - Topic
Рет қаралды 877 М.
4:31
Afajeshign
Michael Belayneh
Рет қаралды 9 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
17:28
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 880 М.
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН
1:00:08
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_ Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
Michael Belayneh
Рет қаралды 1,7 МЛН
59:04
Michael Belayneh - ናፍቆትና ፍቅር _ NonStop All Tracks (Official Audio)
Michael Belayneh
Рет қаралды 633 М.
1:01:01
Ethiopian 90s slow songs mix VOL.1
M.A.C productions
Рет қаралды 443 М.
1:04:53
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
Leul Sisay
Рет қаралды 3,3 МЛН
1:08:06
Teddy Afro - 1st Album - Tsigereda @hopemusicethiopia @NahomRecordsIncMusic @MinewShewaTube
EthioMark Tube
Рет қаралды 105 М.
57:41
YEMa - Yedega Sew - የማ - የደጋ ሰው FULL ALBUM - New Ethiopian Music 2024 - (Official Audio)
YEMa
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:14:39
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
Balageru TV
Рет қаралды 3,2 МЛН
28:43
የሚካኤል በላይነህ ተወዳጅ ሙዚቃዎች ስብስብ| mikael belayneh best songs non-stop
Benk lyrics
Рет қаралды 73 М.
1:07:10
90's Ethiopian Music (None Stop Love) Vol 1, የ90ዎቹ የሙዚቃ ውበት ስብስብ
Dagi Fk
Рет қаралды 1,3 МЛН
19:56
14 July 2024
Habesha Music
Рет қаралды 322 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН