KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጋዲሳ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers #Gadisa
53:57
ሙስሊሞች አይናቸውን ቢገልጡ ምን ላይ እንዳሉ ያዩ ነበር ~ እፎይ ~ Efoy
1:27:59
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
ሚዲያ ላይ ወቶ የሚናገር ሰዉ በተቻለው አቅም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ~ ሐዋርያዊ መልሶች አኬ
Рет қаралды 9,512
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 33 М.
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Күн бұрын
Пікірлер: 49
@hannan1956
18 күн бұрын
አኬ የኔ ውድ ወንድም በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ትህትናህንም አይውሰድብህ በርታ ፈጣሪ ብርታቱንም ይጨምርልህ 🥰
@TegesteTegest
17 күн бұрын
እድመሜ ጤናው አብዝቶ ይሰጥህ ወድሜ ኦኬ ሀይማኖት ምን እደሁ አላቅምነበር ግን ከናተ ከወድሞቼ ብዙ ተምራለሁ እግዚ አብሔር ይመሠገን ፀጋውን ያብዛላችሁ የድግል ማርያም ልጂ
@TesfawGiorgise
18 күн бұрын
በማወቅም ባለማወቅም አንተን ሚገፉትን ሰዎች ልቦና ይስጣቸው😢
@senaitkifle-jf3cd
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበረታችው አባቶች ወንድሞችውድኦርቶዶክሳያን ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒
@Tesfaye-d4v
18 күн бұрын
አኬዋ❤ እውነት ነው ከአባቶች ማነው እንደዚህ ያለው እያልን መጠየቅ አለብን።🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@Abebaabu-ro9ol
18 күн бұрын
አዎ በትክክል ምን ተፈጥሮ ነው ግን እንደባለፈው ነው 😔
@Yemitoba
17 күн бұрын
በርቱ ብዙ እውቀት እያገኘን ነው
@betelhemasfaw678
18 күн бұрын
አኬ ልጄ❤❤❤❤
@senaitkifle-jf3cd
17 күн бұрын
አኪ እስተምህሮችክ ሆሎ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክ :: ነገር ግንእንደአንድ ኦርቶዶክስ መደማመጥ መልካም ነው ብይ አስባለው በይበልጥ ካህናት ውይንም አባቶችን መስማት መልካም ነው ያልተስማማችሁት ነገር ቤኖር እንኳን በውስጥ ተነጋገሩበት ወንድሜ ካጠፍውኝ ይቅርታ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒
@YordiMiskir-z3m
18 күн бұрын
በትንቃቄ አስተምሩ አኬ መልካሙ ብዙ ነው የተሰጠህ ፀጋ እና ከአባቶችህ ጠይቅ ስህተቴ ምንድነው በል እሽ በእግዚአብሔር😢 ማንም ቢተችህ ከስሜት አትየው
@MaleyoTadesse
18 күн бұрын
አኬ ስህተት እንኳን ቢኖርበት በውስጥ መገሰፅ ይችሉ ነበር ማታ አባቶች ገብተው በአኬ ትምህርት ነው የተስማሙት ሰውዬው ለብችታቸው ነው አሻፈረኝ የሚሉት ከንግግራቸው አንፃር እንደተረዳሁት የቅናት መንፈስ መሰለኝ ከምር ወንበዴዎች ምናምን ነው የሚሉት ለምን እንደዚህ ይላሉ ወንድሞቻችን ብዙ ስራ እየሰሩ ነው ።
@RedietHebistu
17 күн бұрын
የምር እኔም እንደዛ ነው የተረዳሗቸው እንዴት በለጠን የሚል አይነት ነገር ይታይባቸዋል የቅናት መንፈስ ነው 🙈 ልቦና ይስጠን @@MaleyoTadesse
@Misneb
18 күн бұрын
አንተም ሆንክ ሌሎቹ ወንድሞች በአገልግሎታችሁ ምን ያህል እንደምትጠቅሙን ልነግራችሁ አልችልም። እውነት ነው መፅሀፍ ቅዱስን ብዙ ዘመን ያነበብኩ ቢሆንም ስለቀደሙት የቤተክርስትያን አባቶች ህይወትና ምስክርነት የተማርኩት ከእናንተ ነው። ስለ እናንተ ሁልግዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!!!
@meseretasfaw1183
18 күн бұрын
Thank you Aka
@لوبب
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤ 🙏
@tigistchian
18 күн бұрын
እነ ቀሲስ ይቅርታ አርጉልኝ በተናገሩት ነገረሰ አፍሬያለሁ እና ከታናሽ መማር ሀጥያት አደለም ከማድነቅ ይልቅ ከእረኞቻችን እንደዚህ አይነት ንግግር ነውር ነው ሰውን በግድ ከፍፍላችሁ ከቤተክርስቲያን አታሶጡ ወጣትነታቸውን ትውልዱን ከጥፍት ሲያድኑ የኛው ሰዎች እንቅፍት ሆነው ያህዛብ መዘባበቻ አረጉን
@MaleyoTadesse
18 күн бұрын
@@tigistchian እኔ ኦርቶዶክስ መሆናቸው ለራሱ እያጠራጠረኝ ነው ቀሲስ የሚባሉት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እጂ ሆ ለምን በውስጥ አልገሠፁትም ጥፋት እንኳን ካለበት በውስጥ መሆን ይችል ነበር
@kokifkadu3737
18 күн бұрын
ይሄ መጀመሪያቸው አዬደለም ሁለተኛ ነው ልጆቹን ለሁለት የከፈሉት እነሱ ናቸው ለምን እኛ እያለን አስመሰለባቸው እነአኬን እግዚአብሄር ይርዳቸው
@natnaeltariku6434
18 күн бұрын
@@kokifkadu3737ምን ብለው ነው ከማን ጋር
@tigistchian
18 күн бұрын
@@MaleyoTadesse ለምን አልተሰማንም ነው ባደባባይ ስሙን ለማጥፍት ነው ሀሳባቸው ሰው የሚደመጠው ፀጋው ሲሰጥ ነው በግድ ከቤተክርስቲያን ሊያሶጧቸው ነው የፈለጉት የመናፍቅ ትምርት አመጡብን ነገር ግን ይሄ የአጋንንት ፈተና ነው እንፀልይ
@MaleyoTadesse
18 күн бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይገስፃቸው እኔ ከስንት ነገር ተላቅቄ እነሱን እያየሁ እየተማርኩ ነው ሌሎችም ወጣቶች የኔ ብጤ ብዙ አሉ እንዴት እንደዚህ ያደርጋሉ ያሳፍራል ይቅናት መንፈስ ክፉ ነው ማታም እያዳመጥሁ ነበር ሴራ የተሞላበት ነው ማዳመጥ ለራሱ አይፈልጉም ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😢
@Mercy-x8o
18 күн бұрын
የምትመልሰው እኮ ለፕሮቴስታንት አስመሰልከው።"ክርስትያናዊ ነው" ስትል በጣም ነበር የደነገጥኩት አኬ😢 እዛ ጋር የሆነን አካል attack ለማድረግ ነው የሚመስለው። ሰው እንደሆነ ቤተ ክርስትያንን ሳይሆን አንተን ነው የሚከተለው አንተ ተነካህብን ብለው ሲያብዱ ገረመኝ ይሄ ሳያንስ ላንተ የተቆረቆሩ መስለው ካሕንን ሰደቡ። የእግዚአብሔር እንደ ራሴን እንድናቀል ሆንን 😢 በጣም አዝናለሁ።ሁላችሁም እነ ቀሲስም ጭምር ክብራችሁ እንጂ የክርስቶስ መንጋ እንደማያስጨንቃችሁ አይተናል። ማናችሁም ትሕትና የላችሁም 😢እንደው ቸሩ መድኃኔዓለም ይድረስልን እንጂ በዚህ በtiktok በኩል አደገኛ ፈተና እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ
@RahelRahel-b5w
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Menelik27
17 күн бұрын
አኬ ብዙ ጆሮ አትስጣቸው የሆነ ችግር አለባቸው ቄስ ዲበኩሉ ።ቄስ ሲባል ጭቅጭቅና ነገር ማንዘባዘብ ይወዳል።
@abenezerabeni-gm5dz
18 күн бұрын
betam yigermal sewuyew aken adekemew hulet yemigach hasab yizo
@TsiyonBrhenu
18 күн бұрын
ልባና ይስጣችው ለቀሲስ
@kk-fe5ur
18 күн бұрын
ቄሱ አባታችን በውሀላ ውግዘት እንዳይመጣ ያሉት ነገር አሳዝኖኛል
@Menelik27
18 күн бұрын
የሆነ ችግር አለባቸው ሰውዬው የነገር በትር ለማውረድ ነው የሚመጡት ሁልግዜ ሰበብ እየፈለጉ። በግሌ አለሰማቸውም በየምክንያቱ እነዚህን ልጆች ለማውገዝ ነው ተዘጋጅተው የሚመጡት።
@fantugmedhingmedhin6463
18 күн бұрын
አኬ ሰላም ይብዛልህ አስተያየት ነበረኝ በምን ላግኝህ
@HanaFentahun-th7wu
18 күн бұрын
ቴሌግራም ለይ ሐዋሪያዊ መልሶች ብላችሁ ታገኙታላችሁ
@Hiwot-q4i
18 күн бұрын
@@HanaFentahun-th7wuሊኩን እዴት እናግኘው
@Menelik27
18 күн бұрын
@@HanaFentahun-th7wu እስኪ ሙሉውን ፃፊው አመሰግናለሁ።
@RedietHebistu
17 күн бұрын
ሐዋርያዊ መልሶች ብላችሁ ሰርች አድርጉት ይመጣል
@medlotetsidk7
17 күн бұрын
Betiktok apostolic answers bileh search aderg
@MaleyoTadesse
18 күн бұрын
አኬ እና ቀሲስ በምን ተነቃቅፈው ነው ?እምታውቁ ካላችሁ መልሱልኝ fb ላይ እየተጨቃጨቁ ቪድዮው ተለቋል እና አህዛቦች እና መናፍቆች እየተሳለቁ ነው ችግር ካለ ለምን በውስጥ አልጠየቁትም ?ንገሩኝ😢 😢😢
@eyosiasbitsu4919
18 күн бұрын
Can anyone please tell me how I can participate in religious discussions??
@MahletWorku-hi2du
18 күн бұрын
ዛሬ ድብርት ስልቹነት መናደድ ይታይብሀል
@Ashenafi-ek7hu
18 күн бұрын
Karbakenachew befit bimotus
@rebkaamdebrhan4327
18 күн бұрын
እንዴ እኔ የሀሳባቸዉ ልዮነት አልገባኝም ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ምን ማለት ነዉ
@Ortodox-jc3xy
18 күн бұрын
በ 40እና በ80 የተጠመቅን ክርስትያኖች የምንጠየቀው በሠራነው ሥራ ነው።
@tsiyonayalew6547
17 күн бұрын
ያለፉ ትምህርቶችን በደንብ ስማ በደንብ ያብራራልኸል
@biumein6638
17 күн бұрын
አንተ ተጠንቀቅ ምታስተምረውን ይሄ የ አረብ ሀገር ሴቶች ጊፍት ልቦናህን አሳውሮታል ከምር አክሊል የቤተክርስቲያን ያሎነ ትምህርት እያስተማርክ ነው
@GetachewTekle-z9i
18 күн бұрын
ስለዚህ ከኀጢአት የምንነፃው በደሙ ነው እንጂ በውሃ ጥምቀት አይደለም። ኦርቶዶክሶች ስሙ።
@Abebaabu-ro9ol
18 күн бұрын
ቆርጠሽ ነው እንዴ የምትሰሚው ማነሽ በለጡ 🙄
@tsiyonayalew6547
17 күн бұрын
አልተባልክም ቆርጣችሁ አትቀጥሉ በደንብ ስሙ!😊
@BelenAsefa
18 күн бұрын
አረ ተው እንዳትወገዝ የጰንጤ ትምርት ተብለክ😂😂😂
@SOLO-su8el
17 күн бұрын
ኑ በብረሃኑ ተመላለሡ
@surafelashenafi508
15 күн бұрын
እረ አትቀልድ
53:57
ጋዲሳ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers #Gadisa
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 1,6 М.
1:27:59
ሙስሊሞች አይናቸውን ቢገልጡ ምን ላይ እንዳሉ ያዩ ነበር ~ እፎይ ~ Efoy
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 438
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
2:00:00
ኤርሚ የዶ/ር ዘበነ ለማ ስለ ታቦቱ የዋሹትን ቪዲዮ በማስረጃ ይዞ መጣ 🛑 የስላሴ ኮሌጅ መምህራኖችን ጉድ ተመልከቱ 🛑| ermias abebe | faithline
Faithline
Рет қаралды 8 М.
1:24:01
ቃለህይወት ዘማሪ ነበርኩ ስጠይቅ ከህብረቱ አገለሉኝ | እዛቤት መሃይም ትሆናለህ | የብዙ አመት ጥያቄዎቼ 100 በ 100 ተመለሰልኝ| lidet| tedy|
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 8 М.
1:27:15
አኬ ለሜሎስ መልስ ሰጠው
ቤተል ሚዲያ Betel Media
Рет қаралды 113
1:32:06
ማርቲን ሉተር በቅዱስ ምሥጢራት ላይ ያለው አስተምህሮ | ቴቄል ቲዩብ
Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
1:37:22
ወቅታዊ የሆነ ጥያቄ ቀረበ/ኑሃሚን ላይ ተነሱባት//ዘማርያም/አክሊለ/gadisa/ሐዋርያዊ መልስ/ልደተ/answer/ORTHODOXTUBE
ORTHODOX TUBE
Рет қаралды 3,6 М.
2:38:06
ኑሃሚን የተማረችውን ማስተማር ጀመረች ~ Dn Hzkiyas | Nuhamin | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 13 М.
1:54:34
ኤርሚያስ የማያዳግም ዉይይት አደረገ | wongel tube | ermias abebe | speak the truth | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
አምልኮ ለጌታ tube
Рет қаралды 3,5 М.
1:46:33
የፕሮቴስታንት እምነት መስራቾች እራሱ እንደዚህ አላሉም ~ አኬ ሐዋርያዊ መልሶች #Apostolic_Answers #Nuhamin
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 8 М.
1:13:25
አኬ ልዩ የክርስትና ትምህርት, አኬ አክሊል, ዳሬክ ንጉሱ, ኤርሚ HD, ጆሲ, ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 10 М.
52:11
ዘማሪያም ሁለቱን ጴንጤዎች ጭራሽ ርስበርስ አያያዛቸው |መጥቆራ ምናምን ብሎ ሊቀጥፍ የመጣው ተዋረደ|የእሾህ አክሊል| zemaryam| felege|
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 47 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН