ሚካኤላ ኢትዮጵያዊ ልትሆን ነው | Trying Ethiopian food with Mimi

  Рет қаралды 155,033

Efi G

Efi G

Күн бұрын

Пікірлер: 586
@SMUNii25
@SMUNii25 7 ай бұрын
Let’s go for 100K Luv my bro keep going ❤️🙌🏾
@Becky2cold
@Becky2cold 7 ай бұрын
Ere smunjwa tefash!!!
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 7 ай бұрын
Family + 🤎
@official_nixo
@official_nixo 7 ай бұрын
@@EfiVLOGS Equals Bros Before Girls
@yakobsulto9603
@yakobsulto9603 7 ай бұрын
Yoo, please contact me How can I find you?
@BubuAli-uq7be
@BubuAli-uq7be 7 ай бұрын
@@EfiVLOGSEfi mn hone new yxfakaw er vlogon
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 7 ай бұрын
የተባረከ ይሁን የልጅቲቱ ስርአት የቤተሰብ አስተዳደግ ነው እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ💛
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 7 ай бұрын
አንተ እግዛብሄር የረዳህ ሰው፤እኛ የጥይት ድምጽ እያሳቀቀን! ፈሬንደህ በፀጉሯ ስለመጣች ደስ ብሎኛል
@yemariam628
@yemariam628 7 ай бұрын
😥 አይዞን
@ChrisMatt-p9v
@ChrisMatt-p9v 7 ай бұрын
እረ ጉድ ጉድ እኔ ያየሁትን ያየ አለ ሚካኤላ እርጉዝ ነች like 20minute 14 second
@TekluTilahun
@TekluTilahun 7 ай бұрын
አዎ አንተ ነገርን በማርያም እርጉዝ
@finally7664
@finally7664 3 ай бұрын
ዋው
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ሦስታቹንም አይለያቹ ልጅቷም አሪፍ ልጅ ናት እመቤቴ በሰላም ትግላግልሽ ምጥሽን ታቅልልልሽ ወንድማችን እናመሰግናለን ስላካፈልከን ።
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 7 ай бұрын
Thanks!
@helenmureja7223
@helenmureja7223 7 ай бұрын
እኔ ምልህ ከማቀው ትንሽም ቢሆን ልምከርህ ወድሜ ልጅቷ እክብካቤ ያስፈልጋታል በዚ ቪዲዩ ሳይህ እዳላደክ አላፊነት የምትወስድ አይመስለኝም ነፍሰጡር ሴት የምትበላው የምጠጣው ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ልጅነት ይዞህነው አቃለው እሷ ከበላህ በሀላ ወይም እያጉረስክ አጥግባት ከሀኪሞች ምክር ውሰድ ሌላው ደግሞ ጅል የምትለው ተወው በተረፈ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድጋት እግዚያብሄር ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤
@ttiyettiy4565
@ttiyettiy4565 7 ай бұрын
ሚካኤላ እርጉዝ ነሽ አደል ምርት ኢትዮጺያዊ ቆጆ ልጅ ነው እምትወልጂው👌
@sintmulu4522
@sintmulu4522 7 ай бұрын
I followed you because of Micheal please look after her she is a very good and quiet girl for this country God bless her parents. She is beautiful inside out.
@YitbarekYitba
@YitbarekYitba 7 ай бұрын
ያራዳ ልጅ ልጅ በልጅነት ነው እንዳረገዘች ተስፋ አለኝ🎉🎉🎉🎉
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 7 ай бұрын
እርጉዝ ናት🥰🥰🥰
@bullet9845
@bullet9845 7 ай бұрын
ወሬ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 ай бұрын
ፍቅረኛው ነች❤
@abenezertube7472
@abenezertube7472 7 ай бұрын
hodwa rasu yastawkal congra🎉🎉🎉 efi
@halusal-gy2cb
@halusal-gy2cb 7 ай бұрын
lij alachewu eko
@zainabyzz
@zainabyzz 7 ай бұрын
ባለፈ የሰራቹህት ቢዲዩላይ እረጉዝ ሁናነው በገመድ ላይ ስትሸራተት የነበረ ወይኔ ለማንኛውም እራሱዋን ትጠብቅ ለልጁ ስትል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ነገር ግን ፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ትክክል እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ በበርካታ አንቀፆቹ መስክሯል። 🤔
@HelenGetachew-v9t
@HelenGetachew-v9t 7 ай бұрын
ኤፊ 100k እናሰገባው
@zeleman3059
@zeleman3059 7 ай бұрын
ኤፊ በጣም በጣም ደስ ይላል,ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪን አመስግኑት::እሷ ግን 1ኛ ነች መልኳ,ስርአቷ,እርጋታዋ ሁለነገሩዋ IT’S JUST WOWWWW 👍👍🏿.ፈጣሪ ፍቅርን ሰላምን ጤናን መተሳሰብን ጨምሮ ይስጣችሁ,ጏደኝነታችሁን/ትዳራችሁን ይባርክ🙏🙏🙏በተረፈ ከኢትዮጵያ እንደተመለስክ በናፍቆት ብዛት እንዳስረገዝካት ያስታውቃል የ6ወር እርጉዝ ትመስለኛለች 🤣🤣🤣 👉🏿እና ደሞ ለ JAHNNYም ምከረው ከሁለት ቀን በፊት አብራው youtube ላይ የሰራችውን i think (Maya) እሱ ደሞ ከሷ ጋር ቢሆን 👌🏿👌‼️በተረፈ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ BRO 🙏
@Tilayeabu-bu6fz
@Tilayeabu-bu6fz 7 ай бұрын
wow በጣም ደስ ይላል የምታደርጓቸው ነገሮች ሁሉ ከልባቹ ስለሆነ ትለያላቹ
@KaliKaliyeee
@KaliKaliyeee 7 ай бұрын
ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ የካብል ቪዲዮ ወይም እስቶሪ በጣም እወዳለው በተለይ በወጣትነት በሀይማኖቱ ጎበዝ ሰው ደሞ ይበልጥ ያስደስተኛል ግን አደራህን በእምነትህ ፅና በፍቅረኛህም ፀንተ ለመኖር ፀልይ በተለይ ውጭ ሀገር የምትኖሩ ፍቅረኛ መቀያየር ኖርማል ነው አተ ግን እውነተኛ ክርስትያን ከሆንክ ክርስቶስ የሚጠላውን አታድርግ በአንድ ፅና ጌታ ይርዳህ የድንግል ልጅ ሂወታችሁን ሁሉ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤
@hiwigetdem
@hiwigetdem 7 ай бұрын
ኤፊዬ ደስ ምትል ደርባባ ልጅ ናት አደራ እንዳታስቀይማት ያው ዝለቁ፣ ተጋቡ ውለዱ፣ ብለን መርቀናል🙏❤🎊
@eyobyonas880
@eyobyonas880 7 ай бұрын
ምርጥዬ ይመችሽ ልጅ በልጅነት ባናና🎉🎉🎉
@سميرهسميره-د8ج
@سميرهسميره-د8ج 7 ай бұрын
ስማማ በስስት እያት ስታያት ደግሞ በጣምታምራለች
@biruk_jane
@biruk_jane 7 ай бұрын
Best video new efi yemechesh brother👌🔥
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @ብሩክጃኔ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 7 ай бұрын
አስጭነህ ሳትነግረን😂😂እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤የሀበሻ ወንድ የምወድላቸው ነገር ባህላቸውን ይወዳሉ ❤❤❤ልጅት ሀበሻ ነው ምትመስለው በዛ ለይ እርጋታዋ👌በደንብ ያዛት
@መዲነኝየጃእፈርእናት
@መዲነኝየጃእፈርእናት 7 ай бұрын
ሀበሻ አይደለችም እንዴ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 7 ай бұрын
@@መዲነኝየጃእፈርእናት አደለችም ግን ትመላለች
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ ኢትዮጵያውያን መልካችን በየአይነቱ ነው፦
@AbenetKorea
@AbenetKorea 7 ай бұрын
አቦ ምቸት ይበልህ አቀራረብህ ሁሉ ነገር አሪፍ ነው በርታ
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 7 ай бұрын
Nice video 👌 U r charismatic, funny & polite 👌 Young charming kids ; beautiful couples 👌👌👌
@AynadisShiferaw
@AynadisShiferaw 4 ай бұрын
ልጅቷን በጣም ነው የወደድኳት❤❤❤ቋንቋ አስተምራት
@Etyoppiya
@Etyoppiya 7 ай бұрын
ኤፊ ሚስትህ በጣም ከምልህ በላይ ምርጥ እና ጥሩ ልጅ ነች ይመቻቹ ልጅ ቀልጅነት እዴትያምራል ሌላው ኤፊ የጨርቆስ ልጅ ፍቅረማርያም የሚባል ልጅ በስደት ወደሱ ከገባ አቢኒን ጠይቀው ብዬነበር ምላሹን ካንተ ሳላገኝ ባጋጣሚ እየተዝናናው ሲገባ ማመንነው ያቃተኝ በህልምነው በእውኔ ብዬ በጣም ደነገጥኩ ከዛ ተረጋጋውና ፍቅረማርያም ብዬስጠራው እራሱነው ይሔን የምልህ በጣም ከብዙ አመታት በኃላነው ያገኘውት ቢያንስ ከ20 አመት በላይ ይሆነናል ለዛነው እና እግሊዝ በሱዳን ሔጄ ነው ብሎ እኔም ከሰውጋር ነበርኩ እሱም ከሰውጋር ነበር አላወራንም አድሬስ ተለዋውጠን ተለያየን ያለሁት ማቺስተር ነው ስላለኝ ማቺስተርን በደብ ብታሳየኝ ኤፊ ደስ ይለኛል እሱ የጨርቆስልጅ የተገናኘነው ኮተቤ ነው በተረፈ ይመቻቹ።
@Drift_Away
@Drift_Away 7 ай бұрын
😢
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u 7 ай бұрын
በሰላም ያገናኛቹ❤
@MelatTsegaye-by8ed
@MelatTsegaye-by8ed 7 ай бұрын
ፍቅረ ማርያም ማን ያባቱን ስም ታቂዋለሽ
@Etyoppiya
@Etyoppiya 7 ай бұрын
@@MelatTsegaye-by8edእሺ እዳልሳሳትነው በቅርቡ ስለምንገናኝ ጠይቄው እነግርካለው እና ማቺስተርን በደብ ቀርፀኸ ባየው ደስተኛነኝ ካላስቸገርኩህ በተረፈ ሚካኤላ ባለቤትህ ምርጥዬነች ይመቻቹ ኤፊ
@MelatTsegaye-by8ed
@MelatTsegaye-by8ed 7 ай бұрын
@@Etyoppiya እሺ ቆይማ አሁን ኢትዮጵያ ነው ያለው አይደል እንደውም አሁን በቅርቡ ነው ያገባው መሰለኝ
@Edenashebir
@Edenashebir 7 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት😊
@jonicircus4738
@jonicircus4738 7 ай бұрын
ሚካኤላ እርጉዝ ነች ላይክ አምሮዎት ነው video wn like adrgulat❤
@merertuabera2765
@merertuabera2765 7 ай бұрын
እርግዝናዋ ያምራል በጣም እንኳን ደስ አለህ ኤፊ 🥰🥰🥰
@AdmiringHermitCrab-gv6cc
@AdmiringHermitCrab-gv6cc 7 ай бұрын
እቺማ ገጠር ተወልዳ ገጠር ያደገች ጨዋ ወልዳ ጨዋ ያሳደጋት ምርጥ የጎንደር ልጅ ነው ምትመስለው
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 7 ай бұрын
ጥፉ ከዚ ባላገር ..ሗላ ቀርነት ጨዋነት አይደለም። የከተማ ሰው ነው ሁለ ገብ.. ገጠሬ
@funandfacts6850
@funandfacts6850 7 ай бұрын
Jil komeche
@Hableelias
@Hableelias 7 ай бұрын
ገጠር የተወለደ በሙሉ ጨዋ አይደለም
@Meandyouluv
@Meandyouluv 7 ай бұрын
😂😂😂​@@Hableelias
@EIShadayAbiT44-rm5sq
@EIShadayAbiT44-rm5sq 7 ай бұрын
@@SamsonG-jn5kl zegemete gala ante tefa kebte eze min yeseral🤐🖕
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 ай бұрын
እየበላክ ኪስ ገጨካት አይ የሸገር ልጅ ይመቻችሁ ችኳ ወርቅ ነች ❤❤❤❤እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
መሳም = [ኪስ]
@saradezi8588
@saradezi8588 7 ай бұрын
በጣም ምወዳት ልጅ ስታምር ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 күн бұрын
which restaurant is this?
@eyobyonas880
@eyobyonas880 7 ай бұрын
ቺኮ ግን በስማም ስርዓት ብትል መልከኛ አንደኛ ይመቻቹ 💚💛❤️✌️
@MeklitG-bd2vf
@MeklitG-bd2vf 7 ай бұрын
80k congratulations efi 🎉🎉now let's go to 100k ena demo ke mikaela gar bezu video entebekalen we love her❤️❤️
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @መክሊት ቢዲ ቪኤፍ
@yordanosdebesay1425
@yordanosdebesay1425 3 ай бұрын
You positive guy thank you for including Eritrean as well!
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 8 күн бұрын
What restaurant name
@josijos8439
@josijos8439 7 ай бұрын
ኢፊቾ ያራዳ ልጅ ይመችሽ
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 7 ай бұрын
It’s funny she doesn’t like holes. My daughter is the same. It is called trypophobia. I first learned the word from her then I had to Google it, but she eats injera no problem. She doesn’t think of it that way because she grew up eating it. At least for now. I am assuming she is expecting a baby so it is better not to feed her uncooked meat just for extra protection and safety. Congratulations and good luck with the baby! You are so cute together! ❤️❤️it is sad she can’t eat injera, Please get her a slice of bread so she can enjoy it too ❤
@Susutub-m5k
@Susutub-m5k 7 ай бұрын
የኔ ዉድ ስታሳዝን ♥️😂😂♥️♥️♥️
@melakuterefe2204
@melakuterefe2204 7 ай бұрын
efi I love it bero gondar yezkat naaaa
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @መላኩተረፈ
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg 25 күн бұрын
Which restaurant is this can you tell me the names please?
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 7 ай бұрын
በርቱ ኢትዮጵያዊያን ጥሬ ስጋ ፈረንጆች የናቅሃቸው ይመስላቸዋል ጥሬ ስጋ ብሉ ስትላቸው አውሬ ነው ጥሬ የሚበላው ይላሉ ይባላል
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ውሻ እና ድመት አውሬ ናቸው እንዴ ፧ 🤔
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 7 ай бұрын
ጎበዝ ባርክ መብላትህ
@lelove5130
@lelove5130 7 ай бұрын
I can say anything I say congratulations both of you 👨‍👩‍👧
@KonjitKonjit-r4y
@KonjitKonjit-r4y 2 ай бұрын
Really good GoBaz nahw 🎉😊
@HenokFayera
@HenokFayera 7 ай бұрын
I love you አላትኮ ከምግቡ በፊት ያላላትን ወንድ ልጅ ትኩረቱ ሆዱ ላይ ነው ከጠገበ ቦሃላ ነዉ I love you የምልለዉ
@salem4086
@salem4086 7 ай бұрын
የት ሀገር ነዉ ንገሩን ቦታዉን?
@NewTr-mp8up
@NewTr-mp8up 7 ай бұрын
I know that views and subscribers have increased a lot, but please, at least one Vlog
@OliAbera-ui3es
@OliAbera-ui3es 7 ай бұрын
gobez nehe seteqeda 🤗esuwam menem atelem gobezoch🤗
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @ኦሊአበራ ዩአይ ኢኤስ
@tadelem
@tadelem 3 ай бұрын
bro it's good work go to next vedio
@Yemareyame21
@Yemareyame21 7 ай бұрын
እሷላረገዘችው አተን ጥሬ አማረህ😂 አስረጋዡም ያምረዋል😅
@EzuSam-vc4nn
@EzuSam-vc4nn 7 ай бұрын
Habsha kemis lemaslebs beal kemtetbk lemn church atwsdatm netela menamn aslbseh please
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ኢዙሳም ቪሲ ኤንኤን
@Amuselo
@Amuselo 7 ай бұрын
ኤፊ ዛሬ ገና የመጀመሪያው viewer እና የመጀመሪያው ኮሜንተር ሆንኩኝ እና ይሄን በተመለከተ የቼልሲ ሜዳ ብትሄድ ደስ ይለኛኝ please 🙏🙏🙏🙏
@official_nixo
@official_nixo 7 ай бұрын
100% Cap
@Amuselo
@Amuselo 7 ай бұрын
​@@ZEZU_Gaming 😥😥😥😥🙆🙆🙆
@rahelsharjha8271
@rahelsharjha8271 21 күн бұрын
በርታ ወንድማችንን❤❤
@iloveessey
@iloveessey 7 ай бұрын
ኤፊ በጣም የምታምር ልጅ ነህ girlfriendህም ደስ ትላለች ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ
@weynshetalemneh7786
@weynshetalemneh7786 7 ай бұрын
Wow she’s pregnant congratulations 🎉🎉
@LalmazeWendemu
@LalmazeWendemu 7 ай бұрын
አሜን ይህን አተዉ ለሚንከራተቱ ወገኖቼ ትሰጥ ዘንድ እንለምንሀለን አሜን
@Hayye1Wayya
@Hayye1Wayya 27 күн бұрын
10:32 Love her laugh🥰🥰🥰I've rewatched it like 20 times
@SualihaGetu
@SualihaGetu 7 ай бұрын
ደስ ትላልችሁ አማርኛህ ልክ እንደ አንተ ያምራል እኔ አለው. አማርኛ እደቁምጣ ያጠረኝ
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
… ትላላችሁ ፤ … ያምራል ፤ … አለሁ ፡ … እንደ ቁምጣ ያጠረኝ።
@bezawitmesele
@bezawitmesele 7 ай бұрын
እርጉዝ ከሆነች congratulations!!!!!
@AlexErmiy
@AlexErmiy 6 ай бұрын
Hey bro what is the difference between Ethiopian and ሀበሻ ?
@frehiwotkebede442
@frehiwotkebede442 7 ай бұрын
What is the name of the restaurant i am planing to come to London its beautiful and the food i like the way you blees the food God bless you10uot of 10 ❤🎉
@EyobGirma-oy6hl
@EyobGirma-oy6hl 7 ай бұрын
I am proud of you for being my generation, I have respect my brother💯✌
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
የሚከባበር ትውልድ ያኮራል ፦ 🫡
@Feriha_de
@Feriha_de 12 күн бұрын
Wow, she is very humble and well mannered. She is gorgeous, too. U guys are cute together ❤
@peacelove6150
@peacelove6150 4 сағат бұрын
What is her nationality ?
@ቤቤ-ሠ3ዐ
@ቤቤ-ሠ3ዐ 7 ай бұрын
3:08 Congra she is pregnant 😂🎉🎉🎉
@EzuSam-vc4nn
@EzuSam-vc4nn 7 ай бұрын
Habsha kemis lemaslebs beal kemtetbk lemn church atwsdatm netela menamn aslbseh please!
@MahiMahi-o9f
@MahiMahi-o9f 3 ай бұрын
Wowww Betam temarelchiw getan ergatwu me to tekabekbt bro ❤❤
@Getedari
@Getedari 7 ай бұрын
Where about this place please
@HeavenAlem-qn5ue
@HeavenAlem-qn5ue 7 ай бұрын
It so called JOJO’s kitchen in London N4 2JS
@Newmusic2012
@Newmusic2012 7 ай бұрын
ልጅ ጠብ ልታረግ ነው ያርግልህ Efi
@BiologyinAmharic.
@BiologyinAmharic. 7 ай бұрын
Day by day this man is coming my favorite ...and he will be daddy sonn😅
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ስትሄድ እዘሀት ሂድ አስጎብኛት የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤
@AlemuBogale-s3k
@AlemuBogale-s3k 3 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@natandaniel-su2kj
@natandaniel-su2kj 7 ай бұрын
im preity sure i saw her on dateing show im i correct bro
@Alex-et3pz
@Alex-et3pz 7 ай бұрын
How much is food cost?
@yostinayosti-v6y
@yostinayosti-v6y 7 ай бұрын
እግዚአብሔርዬ ይህንን ልጅ ህበሻ አጋባው 🙏 አይ ፍቅር ወስዶ ከምን ጋ እነደሚያላትም ባንተ እይሁ በዚህ እድሜህ ሀይማኖትህን አገርህን የምትወድ ድንቅ ልጅ ነህ ግን ያገባህው 🫤🫤
@YeabsraYeab-li8eb
@YeabsraYeab-li8eb 7 ай бұрын
Mn agebah fesam
@yostinayosti-v6y
@yostinayosti-v6y 7 ай бұрын
@@YeabsraYeab-li8eb አንትስ ምን አሀባህ የፈለኩትን አስተያት መጻፍ መቴ ነው ሹጣም
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 ​@@YeabsraYeab-li8eb
@osmanahmed8955
@osmanahmed8955 7 ай бұрын
She is pregnant 😮
@official_nixo
@official_nixo 7 ай бұрын
i js check it when u say she is
@mekuanent8744
@mekuanent8744 7 ай бұрын
በተደጋጋሜ ብሮካፕ ታደርጉ ነበር የተረገዘው ልጂ አባት ግን ማን ይሆን?
@adydemissie-no7th
@adydemissie-no7th 7 ай бұрын
Awwwwww... sitamiru efi lucky boy... Raw meat not good for pregnant lady. And she didn't eat much.. take care of her.
@Susutub-m5k
@Susutub-m5k 7 ай бұрын
ላኔ የታያ ላማን ታይቶሃል እርጉዝና ታያ 🤭😂😂♥️♥️♥️
@taybaabdu7229
@taybaabdu7229 2 ай бұрын
ወይኔ አበሻ ነው እምትመሥለው❤
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 19 күн бұрын
ወድጃችኋለሁ ለመሆኑ ጓደኛህ የየት አገር ልጅ ናት ሱሙኒ ከነስሙ ተመቸኝ
@getachewadugna3199
@getachewadugna3199 7 ай бұрын
gen serak mendenew?
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 7 ай бұрын
ወይኔ ኤርትራዊን ቆጅየ አይን አፋር ናት 🎉🎉🎉😂😂😂ተሽኮረመመች ዋውው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 7 ай бұрын
ህልም😂
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 7 ай бұрын
ካሬቢያን ብርቲሽ ናት❤
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 7 ай бұрын
@@adanchetesfaye285 አልገባኝም
@Black-lioness
@Black-lioness 7 ай бұрын
Pathetic 🚮🚮
@Erhmethassen
@Erhmethassen 7 ай бұрын
ወላሂ እዴት እዴወዲዲኳት ሥትሺኮረመም በጣም ነዉ የምታምር ❤❤❤
@teddyyana2073
@teddyyana2073 20 күн бұрын
ስሙኒ እነሱ እያየ ስሙኒ አከለ😂😂😂
@Merry-d3v
@Merry-d3v 7 ай бұрын
Efi congratulations bro i am so happy for you ❤
@abushdesalegn43
@abushdesalegn43 7 ай бұрын
Efi yerade liji baxami new metimachegne efi ? Gin 1tiyake alhegne efi ?liji wolidehali ende
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አቡሽደሳለኝ
@bekiko12
@bekiko12 7 ай бұрын
yabede fiqr yizoshal bro 😝😝😝😝
@africanwomen916
@africanwomen916 15 күн бұрын
Are you in DC, I thought you are in Ethiopia, or you are in England, I got it you are in london
@DawitGom-ph3wd
@DawitGom-ph3wd 7 ай бұрын
Efig be England ye Ethiopian embassy
@FasikawBini
@FasikawBini 7 ай бұрын
Tnxs Efi, i know the small Ethiopia in London due to U!!!
@RabiraAdem
@RabiraAdem Күн бұрын
ameen yowonee nagar malaa balenyaa braathar
@biyotube6185
@biyotube6185 6 ай бұрын
ሚኬላ በሬዉ አስቀይሞት ነበር እንዴ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 7 ай бұрын
🧶Efi, enkuwan des aleh! Please, temeherthen University/College gebteh mecheres alebeh! Begon eyeserah temar! Ahun ye memariah gize new! Be huwala endaykocheh. Goodluck both! 👍😁
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ኤልሳቤጥሃይለሥላሴ
@Mesgu-r4k
@Mesgu-r4k 7 ай бұрын
IS she pregnant???
@Timo14168
@Timo14168 7 ай бұрын
ልትሞት ነዉ እንዴ እንዴት ነዉ ምትበላዉ efi
@TagasacheTamirat
@TagasacheTamirat 7 ай бұрын
Wow happy family Oh she is pregnant 🎉🎉🎉 God help you ❤❤ I wish baba come soon 🎉🎉🎉
@tiruworkkassa614
@tiruworkkassa614 7 ай бұрын
እርግት ያለች ጉደኛ እግኝተአል በደንብ እንደጨዋ ያዛት እበሻ ይባላል ስንት የሚያስጠሉ አሉ ግን አንትንም አደንቅሃለሁ።
@mekuanent8744
@mekuanent8744 7 ай бұрын
Who is her baby father??
@betemekedesberhe4563
@betemekedesberhe4563 7 ай бұрын
Ye kosso til bemin yemimeta meselhi??kosso ketayehi opresin newi miareguhi
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቤተመቅደስበርሄ
@Emako528
@Emako528 11 күн бұрын
Abakiya leme yenatwa hager atosdenem
የ Madrid McDonald's ሞከርን
24:55
jahnny
Рет қаралды 5 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ውዱ ብፌ አዲስ አበባ ውስጥ🇪🇹
18:28
jahnny
Рет қаралды 222 М.
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 20 М.
ሐረግ ( ክፍል 48)
37:45
ለዛ
Рет қаралды 184 М.
ETHIOPIAN FOOD TIKTOK || የ ምግብ ቲክቶክ
12:08
jahnny
Рет қаралды 72 М.
ሚስቴን ና ልጄን ትቻቸው ወደ ድሬደዋ …….
27:01
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 8 М.