KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሚኪያስ ክስ ተመሰረተበት ። ወጥመዳቸው ውስጥ አስገቡን
27:41
በሩን ከፍተን ስንገባ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን ። የሚ እናት...
37:39
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
“Don’t stop the chances.”
00:44
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
ሚኪ የእናቱን መታገት ሰማ ። ራሱን ስቶ ወደቀ
Рет қаралды 77,695
Facebook
Twitter
Жүктеу
6800
Жазылу 72 М.
Gojo Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@KelemWorkench
6 күн бұрын
የእውነት ነው ሚኪ 😢ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርሰናል ሚኪዬ ያንተስ በዛ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@abdef1212
6 күн бұрын
ሀገራችን ውስጥ ያለው የህግ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ።እናንተን ያስነሳ የድሆች አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።ጌታከእናንተ ጋር ይሁን ።
@HggHgg-nh1gr
6 күн бұрын
ሚኪ ገነ ዘላለምና ከነ ልኡል ጋር ተቀላቀል ግን እባክህ እራስህን ጠብቅ
@AbrshaShemsuali
6 күн бұрын
እኔስ ተሳቀኩ በዚህ ልጅ ጨነቀኝ
@ShibibaAtoipi
6 күн бұрын
ወላሂ ይሻል ይሆን ፈተናው በዛበት
@سمرا-ط7و
6 күн бұрын
እህ አወ ከጉኑ ጠንካራ ሠው ያስፈልገዋል በጣምነው ያሳዘነኝ
@eshetneshteklehaymanot9615
6 күн бұрын
ትክክል ከነዘላለምና ለወዑሌ ጋር ቢሰራ ጥሩ ነበር አጉል ስሜተኛ እየሆንክ እረራስህን ባትጎዳ ጥሩነበር ከደረሰብህ ጉዳት ብትማር ጥሩ ነው።
@خديجها-س9ل
6 күн бұрын
ሚኪ በማርያም ብቻህን አትሁን ከልዑልና ከዘሌ ጋር ስራ ይረዱሀል 😢😢😢😢
@TayeworkTibeb
6 күн бұрын
ሚኪ እባክሕን እራሳችሑን ጠብቁ ለቤተሰብሕም ከለላ አድርግ አሮጊቷንም አግተሕ እየገረፍክ መሰሉ ያለችበትን ትጠቁምሕ ተመስገንም ይርዳሕ እና አስተካክሉ እባክሕን እግዚአብሔር ይርዳክ
@Hundumak
6 күн бұрын
ሚኪ እባክህን ለራስህና ለእናትህ በቂ ጥበቃ ማስደረግ አለብህ። በጠለቶች ተከባቹዋል።
@EgigayehuGizachew
6 күн бұрын
ወይጉድ ሀገራችን ደኛ አጣች እባክህን አምላኬ ሆይ አንተ ዳኛን ፍረድልን ዝም አትበለን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
6 күн бұрын
😢😢😢😢ማርያምን ልቤ ተሰበረ 😢😢😢😢😢ወይኔ 😢😢😢አዎ ሚኪዬ የሚገባውን እናግዝሀለን ሚኪዬ እናግዝሀለን በቂውን ጥበቃ አድርግ 😢😢😢😢
@FatimaAl-l9d
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sahar-q7i
6 күн бұрын
😢😢😢
@Ethiopia12-n5g
6 күн бұрын
አሁንም የዛች ባለጌ እናቱ እጅ አለበት ። ባይሆን ኑሮ. ካሜራ ፊት እንደዚህ በድፍረት ባልተናገረች ነበረ ።
@AzameLucky
6 күн бұрын
እዝግዮዮዮዮዮዮዮ መሃረና ክርስቶስ በዚህ እድሜዎች ንስሃ መግባት ነበርዎት ታሳዝናላቹ ደሞ የወ/ሮ ሩት ልጅ ሚኪ እየተንከባከበው ነው ታሳዝናላቹ ኣሮጌዎች ሰይጣኖች ሚኪ እ/ሄር ይጠብቅህ 🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇷
@DASOMadamo
5 күн бұрын
እኔም የገረመኝ እሱ እኳ ነው መጀመርያ ልጅን ፍ ልጋ ነው ያሁሉ መከረ የደረሰችሁ አሁን ልጆን አገኝተለች ከዚህ በላይ ምን ፍለጋ ነው ሚኪ የእሷን ልጅ ለመደን አይደል ከጫካ ወዴ ጫኳ የምዞሮው ምኑ የተረገመች ሰይጣን ነች
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
6 күн бұрын
ሚኪይ አይዞህ አንተ ጀግናነህ እናትም ታድናለህ ይሄምቀን ያልፋል አይዞህ ጀግናይ
@elsa1127
6 күн бұрын
ሚኪዬ አይዟህ እግዛአቤሔር ያፅናናህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ የህግ አካላት ሊያግዙህ ግድ ይላል በዚህ ሁኔታ ወንጀል እየበዛ ነው እናትህን እግዛአቤሄር ያግዝህ
@rreema6586
6 күн бұрын
ያረብ የዚህ ልጂ ፈተና በዛ አላህ ይርዳህ
@FatimaAl-l9d
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@خديجها-س9ل
6 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ አህንስ በዛ እኛ በምን እንርዳው ውይይይይይ😢😢😢😢😢
@umsaleh136
6 күн бұрын
እረ ምንድነዉ ነገሩ አይ ጉድ ሚኪ አይዞህ አንተን ለማዳከም የሚፈጠረዉ ነዉና በርታ እናንተ ወጣቶች ከወንኘለኛ እናታቹ የምትልዋ ተባባር መሆናቹህ በጣም ነዉ የሜያሳዝነዉ እናንተን አገር የምትገነቡ ወንኛል መግባት ተማሩ ይቅርታ ጠይቁት ለሚኪ ጉድ ጉድ ያረብ አላህ ፈረድ ለሀቀኛ
@kediramanadem5122
6 күн бұрын
ገነት ተብየዋ ሌላ የአሮጊት ማፍያ ነች ከተናገረችው ሁሉ መሰሉን ማሳገቷን በካሜራ እየተቀረሰፀች ከነተረቱ የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ብላ በመሳለቅ እናትህ መሰሉ አሳግተን ሰው ሊያገኛት እንዳችል አርቀን አግተናታል በሚል የልብ ልብ የታገተችበትን በሞባይል ፍቶ ተመፃድቃ በማሳየት ሚኪን አስደንግጣ ራሱን ስቶ ፌንት አድርጎ እንዲወድቅ በቀረበው የካሜራ ማስረጃ መሰረት ዛሬውኑ ለህግ ትቅረብና ስለእናትህ ህይወት ቅድምያ ስጥ። አይዞህ ሚኪ ወርቅ በእሳት ይፈተናል ።
@WebNet-cu1lo
6 күн бұрын
ሚኪ እራሱን ስቶ ሲወድቅ ስትለፈልፍበት የነበረውን የVdio እና የድምጽ ማስረጃውን ታጠፍዋለች ብየ እሰጋለሁ 😢😢😢😢😢 ወይኔ የኢትዮጲያ ህዝብ ግን እንደዚህ ክፍ አረመኔ ሆነ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢 ይህችን ክፍ አሮጊት ሴትዮ በዚህ እድሜዋ ከነ ልጆቿ ማፊያ የሆነች በኩራት አፏን ሞልታ የለፈለፈችበት ቪድኦ ከጠፍ ሚኪ በጣም ይበሳጫል እፍፍድድድ😢😢😢😢 ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ስንቱን መከራ አየው እግዚአብሔር ይማረው ብቻ 😢ያሳዝናል 😢 ደሞስ ኢትዮጵያ ምን ህግ አለ ነፍስን ያህል ነገር ያጠፍችዋን ነርስ በነፃ የለቀቀ ህግ ህግ ነውዴ ? በጣም ያበሳጫል 😢
@elsatekle5230
6 күн бұрын
Video ma cancel bihon enanem anayowem neber😢
@aduadu3685
6 күн бұрын
ቪድዮውን ማጥፋት አይችሉም በካሜራ ማን እጅ ነው ይቺ ገነት የምትባለዋ ማፊያ አሮጊት መግቢያዋ ጀሃነብ ነው !!!
@meitohabibi
5 күн бұрын
ሚኪዬ በጣም አሳዘንከኝ ኡፍፍፍ እባክህ እራስክን ጠብቅ ለራስህም ኑርልኝ ውድነህ ለኢትዬጲያ ታስፈልጋለህ እራስክን ጠብቅ
@BirhaneGerase-m3s
6 күн бұрын
ሚኪዬ ጀግና ነህ ድንግል ማርያም እናቴ አናትህን ትጠብቅልህ አመብርሃን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@keeranmaran8396
6 күн бұрын
😢😢😢😢ቆይ ነርሷ ነፍሰ ገዳይ ሆና እዴት ነው ወር እኳን ሳትታሰር የምትወጣው😢😢😢እዲ አገራችንማ ህግ የለም 😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@EBJ-w4b
6 күн бұрын
ህግ የለምኮ ሀገራቾን
@መኪያ.ሠድተኛዋ
6 күн бұрын
ያሣዝናል😢😢😢😢😢ወላሂ እደፈለጋቸዉ ገድለዉን ከዛ በነፃ ይወጣሉ😢😢
@afomiyaseyoum370
6 күн бұрын
ጥያቄ ሆኖብኛል ።
@Selu.m-uc2bz
6 күн бұрын
Yelen brr bhca
@sr.alemfessahaye4652
6 күн бұрын
ሰላምና ፀጋ ላንተይሁን ሚኪ !!!! ዕድሜህ ሙሉ እመቤተ ማርያም ከጎንህ ትቁም!!! ይች ሴት ገነት የምትባል እናትህ መሰሉ ኣግነታል ካለች በቀላሉ እናትህ የት እንዳለች ይታወቃል ማለት ነው። ከነ ልዑልና ዘላለም ኣንተና ተመስገን በሕብረት ብትሰሩ የተሻለ ነው ብየ ኣስባለሁኝ። ኣንድነት ኃይል ነው። ደግሞ ማንም ሰው እንዲ ለምኑህ ብለው ፡ እንዲነኩህ ኣትፍቀድ። በተረፈ የጌታ ደም ይሸፍንህ!! ሁሌ በጸሎቴ ወደ ጌታ ኣማጽነሃለሁኝ። የኃያሉ ጌታ የሰማይ ሠራዊት ካንተ ጋርይሁን።
@elsatekle5230
6 күн бұрын
amen 🙏 amen 🙏
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
6 күн бұрын
አቤት ጌታ ሆይ የሚኪ ነገር መቼ ነው የምያልቀው ፈተናዋ እግዞኦ ፈጣሪ ይድርስልህ አንተም እናትህም ምን ይሁን እናትህ ናት እግዚአብሔር ከጉድ ያወጣት 😢😢😢😢😢😢😢ኧረ ተሜ አሁን ከጉኑ ሁን የሚኪ ነገር ወይኔ
@ZenbS-bv7gm
6 күн бұрын
በአላህ. ሚኪ እራስክን. ጠብቅ ይህጉዳይ. ከባድነዉ እባክክን ከነሉኡል. ጋርእና. ከነዘላለምጋር. ስራይሄንንስካ. በፈጠረክ. እዛእራስክን. ስተክእደወደክ. ሊገሉክምይችላሉ. እኛንም. በጭቀትአትግደሉት 😢😢😢😢😢
@ማህተቤክብሬነው
6 күн бұрын
ሚኪየ ወይኔ የኔ አባት ፈተናህ በዛ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mamathelon7092
6 күн бұрын
ሚኪ እመቤቴ ትርዳህ የፍትህን ነገር ጀግናነህ ታገኛለህ አይዞህ ደግነቱ ሴትየዋ እዳገተቻትተናግሪለች በሪሷሊይ መሰከረች እግዚያብሄር ሲያጋልጣት
@nameyou-c2i
6 күн бұрын
ያረቢ የዚህ ልጅ ፈተና በዛበት አላህ ይርዳህ
@Geni-q4y
6 күн бұрын
የወቅሸቱ ቅሱስ ገብር ኤል ኣይለይህ ወድሜ ቅዱስ ገብር ኤልን ስትወጣ ስትገዋ ጥላከለላይሁንህ❤❤
@Samfuj-d8x
6 күн бұрын
ሚኪ መከራህ በዛ ለቤተሰብህም ለራስህም ጥበቃ ያስፈልጋሀል 😭😭😭😭😭
@አያንቱ
6 күн бұрын
በጣም😢😢
@AyelAshenafi
5 күн бұрын
አንቺ ባለጌ ናቹ ውለታ እና ፍቅር ይለያል ልጆቹ ም ችግር አለባቹ ማኪዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ሚኪዬ ተረጋጋ እና በበሰለ አይማሮ ይርዳህ
@FayzhFFAY
6 күн бұрын
ያረብ በጣም ደንግቻጫለሁ መጀመሪያው ሳየው
@فطوم-ن4غ2ج
6 күн бұрын
አፈርቢይና፣ዶሮ፣መሰለሽ፣እዴየገደልሺው፣የሰው፣ሂወት፣ያጠፋሽው፣ደንቆሮ
@MulatAndargie
6 күн бұрын
በፈጣሪ ስም ሚኪየ እባክህን እራስህንና የቀረችውን እናትህን ጠብቅ ከባድ ጠላት ነው ያለባቸው ፈጣሪ ከፈተና ያውጣህ ጨርሶ
@AnguachMelese
6 күн бұрын
ሚኪያስ ምን ጉድ ነው እባክሕ ላልተወሰነ ጊዜ እስኪ ዘወር በል የኔ ልጅ ።
@Messikenfa
6 күн бұрын
ነርሷ አባቱን ገላትቀልዳለች የህክምና ግዴታዋን አልተወጣችም ይሄማህበረሰቡን እንዲያስተምር ድጋሚመታሰርአለባት😢😢😢
@Madina-s5
6 күн бұрын
አለህ የሚወደውን ነው የሚፈትናው አለህ አቅሙንና ብርታቱን ይስጥህ ሚኪዬ አለህ ፈታናውን ቀላል የርግልህ እኛ ሀገር ለይቲ እኮ ሓቀኛ አይወዳድም. አይዞህ ሰው ገንዘብ ስለላው ብቻ አይኖርም ስላሌለውም አይሞትም. አይዞክ ወንድሜ በቂ የሆና ጥባቃ የስፈልግሃል ገርዶችን ለመቅጣር እጅ ከጣረክ. እኛም ከለን እናግዝሀለን. አለህ የባርታህ አለህ ከጎንህ ይሁን በሰዎች አውሬ ተከበሃል አለህይጣብቅህ😢😢
@suadmohammed9816
6 күн бұрын
ጀግና ጋዜጤኛ እድሜና ጤና ይስጠክ ሲሰሩ ያልታመሙ ስትጠይቃቾዉ በሽተኛ ናት ይላሉ 🇪🇷🇪🇷
@ሎምቤ
6 күн бұрын
ትርታዬ ሚዲያ ታሙ እባክህን ጋብታ አስታካክል 👍👍👍
@HerityBerhane
6 күн бұрын
ጀግናው ምኪ እንዳትለቃት ያቺ ሴት እስር ቤት ኣስገት
@FoziaYesuf
6 күн бұрын
አይይይ ሚኪ ምነው ያንተ ስቃይ አላልቅ አለ እሳ 😢😢😢😢😢❤❤. አላህ ይርዳህ ያረብ 😢😢😢❤
@guighi-ft8co
6 күн бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም እና ልኡል እርዱት ሚኪየን በአላህ ስትወጣ እራስህን መጠበቅ አለብህ
@سمرا-ط7و
6 күн бұрын
ሚኪየ በጣምነው የደነገጥኩት እምሽክ ነው ያልኩት እመቤቴ ከጭንቅ ታውጣህ የኔወንድም 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@Sheibra-nj9xr
6 күн бұрын
አበይ እወነት ወንጀለኛ ና አንተ በየቦታዉ ያስቀመጥካቸወ ሰዎች ከወንጀለኛ ጋር ተባብረዉ እዝብ ይጨርሱ ይህ እዝብ ብርድ በለሊት የመረጠ እዝብ ይህ ወነ ዋጋዉ ጌታ እዝቡን ሰላም እንደነሳቹዉት ሰለአም ይሳአቹዉ
@ሡብሀነሏህ
6 күн бұрын
ጀግናናናና ነህህህህ አገኘሀት እዳለቃትትትት ዶክተሩጋ ሁንና የምርመራ ፋይሉን ያውጣልህ🎉🎉🎉
@بيزه
6 күн бұрын
ሚኪዬ አባክህ የንስር ዓይን ዱካሾ ዞላዬን እንዲረዱክ ጠይቃቸው እባክህ ተባበሩ እርስ በርስ ከተረዳዳችው ታሽንፋላችው ድንግል ማርያም ትርዳክ
@naileyemeru1512
6 күн бұрын
ግረረፍአት የችን አርጌት እባክህን ተጠንቀቅ ጌታ ይጠብቅህ እጅሸ ይቆረጥ
@صافيه-و4ث
6 күн бұрын
እባክህ ሚኪ በአላህ ምንመክርህን ነገር ስማ ከነ ነስር አይን እና ዱካሾ ጋር አብርህ ስራ በጠላት ተከበህ ነው ያለሀው😢😢😢😢
@ZinateFilate
5 күн бұрын
እናተ ዴሞ የየስራቸው ዘርፍ ይለያያላ እሱ ምድቡ ከተሙጋ ነው
@khadigekh1606
6 күн бұрын
ወይ ማን አይነት የማያበቃ ነገርነዉ አላህ ይጠብቅህ ጠካራሁን አሁንም
@Kiyya28
6 күн бұрын
ሚኪ የኣንቴ ፈተና በጣም ብዙ ነው አላህ ብርታቱን ይስጢህ እውነት ብትቆይም ታሸኒፋለች ጽናት ይኑርህ
@ሡብሀነሏህ
6 күн бұрын
ካሜራ አማኑ ምርጥጥጥጥጥጥ ሰውውውው ነውውውውው ከጎኑኑ ሁንንን ሚኪየ ይሻለውና ስራውን ይጀምራል እውነተኛ ጓደኛህ ነው🎉😢😢😢😢
@djgshc1758
6 күн бұрын
ሚኪየ እግዚአብሔር ይርዳህ ፈተና በዛብህ😢. ተሙ ይርዳህ ሚኪየ ባክህ ራስህን ጠብቅ
@AlmazGobze
6 күн бұрын
ወይኔ ሚኪ እኔ ሁልግዜ ለቤተሰቦችክ ጥንቃቄ አድርግ አንተም እራስክን ጠብቅ እያልኩክ ነው ሚኪዬ አይዞክ ፈተና ለበጎ ነው ሚኪዬ አይዞክ እኔን ወንድሜ ምነው መከራክ በዛ😢😢😢😢ሚኪ ድፍት ሲል አንጀቴ ተንሰፈሰፈ 😭😭😭😭እኔ ሁሌም በኮመንት የነበልባልን ወንድም አግተውት አደጋ ላይ ነው ይሙት በህይወት ይኑር አይታወቅም ሚኪ ቤተሰቦችክን ጠብቅ ሁሌ የምልክ እናትክን ያሳገተች ይቺ አሮጊቷንና ልጆቹን እዳትለቋቸው እዳያመልጡ 😢
@mulutesfamichael6304
6 күн бұрын
በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን፤ ድራማ እስኪመስል፤ ይህን ያክል መንግስት ወይም ህግ፣ የለም እንደ በሐገሩ።በጣም በሚገርም ሁኔታ ያሳዝናል። አገሪታ በተንኮልና ብሐጢዓት የዘቀጠች ሐገር ሆኔለች።በጣም ቃላት ያጥረ.ኛል። እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይቅር ይበለን፣🙏✝️አሜን።
@flameshockey7688
6 күн бұрын
ሚኪ እግዚአብሄር ካንተ እና ከእናትህ ጋር ይሁን🙏
@ALMOI-sf4iz
6 күн бұрын
ሚኪ እባክ ራስህን ጠብቅ ሰዎችሁ እደሆና አተን ለመጉዳት ወደ ዋላ አይሉም ሰዎችን ወደ ራስህ አታስጠጋ ❤❤😂😂😂😂😂😂
@solihabentmohammed3069
6 күн бұрын
አኡዙቢላህ ደግጫለሁ የአላህ መከራ በዛ በጋዜጠኞች ፍትህህ አይ ሀገሬ መግባት ፈራሁ እኔስ ወንጀለኛ ተደላቆ የሚኖርበት አገር ኧር ኡኡኡኡ
@hnf3458
6 күн бұрын
እረ እኔም ፈርቻለዉ የሰዉ ሴጣን በዝቷል እንዴት ሀገር ይገባል
@bilanbilangirma-xl6kk
5 күн бұрын
ሚኪ እንደውም ወ/ሮ መሰሉን ፍለጋ እንዳትለፋ ፈጣሪ አቀለልህ እኔ አግቻታለው እኮ ነው ያሉት ስለዚህ እራስህን ጠብቅ ሙሉ ቤተሰብህ እራሳቸውን ይጠብቁ ወ/ሮ ሩትገንዘብ ስላላት በብዙ መልኩ ትፈትናችኋለች ይህንን አምነህ ተንቀሳቀስ ምንም ነገር ቢፈጠር ቶሎ አማትብ እራስህን አረጋጋ እንጂ በምትሰማው ነገር እራስን መሳት የለብህም አንተ ከዚህ በኋላ በጣም ጠንካራ ነው መሆን ያለብህ ካልሆነ ይህንን ጉዳዩን በህግ እስክትጨርሱ ድረስ አንተ እና ተሙ ሙሉ ግዜ ሰታችሁት አስተካክሉት ሚኪ አንተ አንዱ ጋር ስትሄድ ተሙ አንዱ ጋር እየሄደ በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ቦታ ጉዳዩን ማስኬድ ካልተቻለ ግዜ ስለሚያገኙ ማስረጃ ያስጠፋብሀል
@amiyamekonon2660
6 күн бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈተነው እግዚአብሔር አቅሙንና ብርታተ ይሰጥህ ሚኪ ወንድማችን
@almekebedekebede6725
5 күн бұрын
ሚኪዬ. አንተ. በጣም. ጀግና. ነክ. ግን. በትግስት. ተራመድ. እንደዝ. ግልፍተኛ. አትሁን. ራስክን. ትጎዳለክ. ውፍፍ. እግዝቤር. ካንተ. ጋር. ይውን.
@Ehtiopia
6 күн бұрын
ውይ አምላኪ ሰው እደት ለሰው ይህንን ያህል ፈተና ይሆናል እግዚአብሄር ይጠብቅህ እስከ እናትህ 😢
@zaheraawole7591
6 күн бұрын
ሚኪዬ ምነው ፈተናክ በዛ ፉጣሪ ይታደግህ ወንድሜ ኡፍ አሳዘንከኝ ከነሱ ተንኮል ይጠብቅህ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንልህ እናትህም ምንም ሳትሆን እንደምታገኛት ተስፋ አለኝ
@SaraLebanon-u1i
6 күн бұрын
ወይኔ ሚክ ወንድሜ ምንድነው ግን አረ ኡኡኡ ጭንቀቴ ወንድሜ አይዞህ ድንገጤዬን ልነግርህ አልችልም 😢😢አይዞህ የኔ ጀግና ጠንከረ ነህ ተስፈይህ ረዥም ነው ጠንከረ ነህ💪💪ረስህ ጠብቅ👍👍👍
@febanlove2876
6 күн бұрын
ፈጣሪ ከተንኮለኛ ከነገረኛ ከተንከሲስ ሰወች ፈጣሪ ይሰውራችሁ ለሚኪ ፈጣሪ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጠው ለመልካም ሰው ይህ አይገባውም
@munthahassen-ix8xg
6 күн бұрын
የዚህ ልጅ መከራ መቼ ነው ሚያበቃው ያርቢ ፈጣሪ ብቻ ይርዳህ ሌላ ምለው የለኝም😢😢😢😢😢😢😢
@suadmohammed9816
6 күн бұрын
ያአላህ በዚ እድሚያቾዉ ማስወገድ ሲሉ በጣም ያሳፍራል ስያስጠሉ ላንተ እድሜና ጤና ይስጠክ 🇪🇷🇪🇷
@MahletKwd
6 күн бұрын
አዉንስ ከአቅሜ በላይ ሆነ የሚኪነገር አምላኬሆይ ስቃይ በቃህ በለም ወድማችን ተሰቃዬ😢😢😢😢😢😢
@rabiawali1915
6 күн бұрын
የአላህ ያተስ ፈተኒ በዛ ሚኪዩ አላህ ይጠብቀህ ያረብ 😢😢😢
@zenagirma8230
6 күн бұрын
ሚኪ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@f-io7sj
6 күн бұрын
ያአላህ ያርብ የዚህ ልጅ ፍተና እብሺርለብጎነው የኔውድ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ይህም ቀን ያልፍል ንገ ሌላ ቀንው 😢😢😢😢😢😢
@amaamm8551
6 күн бұрын
ወይኔ ሚኪየ ምነው መከራህ በዛ ወንድሜ ኡፍፍ አላህ ያጠንክርህ ሌላምን ልበል ቃላት አጣሁልህወንድሜ
@TGt5c
6 күн бұрын
በፈጣሪ ስም ሚኪዬ ፈተናህ በዛ ጀግና ይፈተናል ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ እንወድሀለን
@HabibaAbduSelam
6 күн бұрын
ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ ተዉ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@hanamehari6014
6 күн бұрын
ሚኪ አረ ዘሌ እና ልዑሌ ብዙ የዚህ አይነት ነገሮች ሰለሰሩ ከነሱም ምክር ጠይቃችው
@mednaseeit211
6 күн бұрын
ያአላህ ወላሂ ሰውነቴ ነው እምሺክ ያለው ባአላህ የእውነት ታግታ ይሆን ባአላህ
@fanusmariam-wj3kb
6 күн бұрын
ሚኪዬ የኔ መልካም ይህ ነው ሰው ማለት ተባረክልኝ ሰውን መርዳት ሰው መሆን ነውና
@BilagyBilu
6 күн бұрын
እውነት ሚኪየ ካተ ጋር እኩል ነው የተደፋኩት ውይ ያተን ደስታ እማይበት ናፈቀኝ
@memett564
6 күн бұрын
ሚኪ በጣም ነዉ የኔ። አባት። ፈተናህ። በዛባህ አይዙን
@SalamSalam-uk9cp
6 күн бұрын
ወይ ጉድ እረ በአገሩ ህግ የለም እንዴ😢ወይ ሚኪዬ ምን አይነት ጣጣ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@YeshiemembetMeknnon
5 күн бұрын
ሚኪ እግዚያብሄር ይርዳህ አነኝህ ሰዎች የስራቸውን ይስጣቸው መቸስ እንዴት ህግ ሊለቃት እንደቻለ አጣራ ለራስህም ተጠንቀቅ ወንጀለኞች ከተለቀቁ ተገቢውን ቅጣት የሚመለከተው ክፍል ሊያስብበት ይገባል እንዲህ ፈተና የበዛብህ ለበጎ ነው በርታ
@ShShh-u8n
6 күн бұрын
ሚኪ እባክሕን እራስሕን ጠብቅ ድንግልማርያም ትጠብቅሕ ብቻሕን አትቀሳቀስ እናትሕም ጥሩጠበቃ ያስፈልጋታል 😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሕ እግዚአብሔር የሚወደውነው የሚፈትነው😢😢😢😢
@SaraHabsh-lx8tz
6 күн бұрын
ወኔ ሚኪየ ፈተና ህ. እግዚአብሔር ያቅልልልህ
@Lubabh-ft8pd
6 күн бұрын
እረ ሚኪየ በጣም ነዉ የደነገኩት ለዉነት ሥለቆመክ ፈተናህ በዛ አላህ ካተጋነዉ አሸናፊነህ አብሺር የኔወድም
@LUBABAAli-uw9ye
6 күн бұрын
ሚኪ ተመስገን ይርዳህና እናትህን ያገቱትን ሰዎች ለቃቅማቸው ።
@سندسكيب
6 күн бұрын
ሚኪእባክህለእራስህእወቅ ለናትህም ጥበቃ አድርግ አትምበስነስረአት የሚጠብቅክ አድርግ😭😭😭😭😭😭
@muluyfredew1597
6 күн бұрын
ሚኪ ቅዱስ ሚካሄል ከናንተ ጋ ይሁን ይጠብቅልን ግን እባክህ እረፍት አርግ ፀልይ
@DjdjSjs-k7j
6 күн бұрын
ሚኪዬ የኔ ኣባት ጠላትህ ድፍት ይበል ኣይዘህ እናት መድሀኒኣለም ይጠብቅህ
@abdissamoges8512
5 күн бұрын
አሜን❤
@خديجها-س9ل
6 күн бұрын
አይንሽ ይጥፋ ከነልጆችሽ ከዚህ አለም ባጠፋሽ ሚኪ እናትህን እግዚአብሔር ባለችበትጋ ይጠብቅልህ እንደምታገኛት ተስፋ አለኝ 😢😢😢
@emuferdose
6 күн бұрын
ወይኔ ሚኪየ እደት እደደነገጥኩ ወድሜ እራስህን ቤተሰብህን አላህ ይጠብቃችሁ
@muluyfredew1597
6 күн бұрын
ሚኪ እባክህ ፈተናህ በዛ እባክህ ህግ የለም በገንዘብ ወሮ እሩት ሚና እየተጫወቱ ነዉ እናትህን አስፈታ እና እርፍት አርግ እባክህ ወንድሜ ግራ ገባን ጭንቀት ላይ ነኝ
@meremayimamahmed733
6 күн бұрын
እባክህ ሚኪ ባንተ ጉዳይ ተጨናንቀን ልንሞት ነው ወይ አገር ቀይር ያረቢ
@ZahraYimer-h2o
6 күн бұрын
ይሻላል
@ehilitutilahun3708
6 күн бұрын
ሚኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ከፊት ከኋላህ ጥበቃዉን ያዘጋጅልህ ከማለት ዉጪ ሌላ የምለዉ ነገር የለኝም በጣም አሳዘንከኝ ልጄ እኔ የማመልከዉ አምላክ እንደኃያልና እንደብርቱ እንደ ጨካኝም ሰራዊት ከአንተ ጋር ይሁን ዋስ ጠበቃ ይሁንህ ❤🎉🎉❤
@Seghi123-qs5cp
6 күн бұрын
ውይ. ሚክዬ. በእውነት በጣም ነው የምታሳዚነኝ. መች ነው ያተችግር የምቀረፈው. ምስክን. እግዚአብሔር. ይርዳህ. 😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@kidanpe5jj
6 күн бұрын
ሚኪየ ብማርያም ራስህን ጠብቅ ምን አይነት ሰወች ናቹ አነዚይ እባብ የሆኑ ሰወች😢😢
@MuluAbiro
6 күн бұрын
ሚኪዬ ሁሉም ልብጉ ነው ወንድሚ ፋጣሪ የፀቃቸህ አዲሱ ፋጣሪ የማረህ ዉንድሚ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@martamarta7129
5 күн бұрын
ሚኬ እናት እኮ ግን ብዙ ግፍ ሰርታለች የብዙ ሰውሂወት አበላሸታለች አተግን በጣም መልካም ልጅ ነህ ከመሱሉ መፈጠር አነበረብህም
@abdissamoges8512
5 күн бұрын
አንችም የአሮጌቶቹ ተቀላቢ ወንጀለኛ ነሽ አይ ገንዘብ ደሞ እዚ ገብተሽ ኮሜንት ትሰጫለሽ ተነቅቷል። አልተሳካም።።😂😂
@keeranmaran8396
6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አይይይይ ወድሜ ሚኪ እዳው ታዱ ቲሉት አዱ እፍፍፍፍፍፍ😢😢❤
@እኑነኝእናቴንናፋቂ
6 күн бұрын
ሚኪዬ በጠላቶች መከበብህን እያወክ ለምንድነው በቂ ጥበቃ የማታስቀምጠው በእህቶችህ ወንድሞች እናትህ ባጠቃላይ በቤተሰቦችህ እንደሚበቀሉክ ማሰብ ነበረብህ ብቻ እመብርሀን ትርዳህ የኔ ውድ ወንድም😢😢😢😢
@MashoMasho999
6 күн бұрын
Era uuuyyyyiiii woyii carra muca kana baay'ee tokko na gaddisisa😢😢😢
@Adanech-yv3lc
6 күн бұрын
Dhugaa qormaani itti baayeete 😢😢😢😢
@Liikki
6 күн бұрын
Uuuufuu dhugaa jeeti
@AlmazTakilu-ob1vh
6 күн бұрын
Uffffff hadhokoo dhugaa dha 😢😢😢
@AminaAmina-ot4sf
6 күн бұрын
Uuuuuuuuffffffff yaa raabii 😢😢😢😢😢
@HawiiHawii-d9v
6 күн бұрын
Dhugaa waqayyoo namnii Akka Anatti rifte jiraa Garu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sabatesfai749
6 күн бұрын
ሚኺ ቦታው ኣለሙንጋር ይሙራጣል ለጣናቹ ኣዱራ ኣዱራ ሚኺየ👑🌺🙏🏾🙏🏾🙏🏾💐❤️❤️❤️💕💕💕🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@alamneshshumet294
6 күн бұрын
አይ ምኪይ እግዚአብሔር አምላክ ካትጋር ይሁነ ውንድማችን እድሜ ጢና ይስጥህ
@yeshiFetene-o9o
5 күн бұрын
ሚኪየ አምላክ ከአተጋር ይሁን መከራ ያበረታል
@ZenebshukretoDetemo
6 күн бұрын
ያረብ ለሚኪ ጥለከለለዎ አሪጊ በጠም በዘ ሚኪ አደራ ለብቻዉ አትቀሰቀስ😢😢😢 አሁን ለህዉትኪ ፈረሁት
@aynanajman2177
5 күн бұрын
ኡኡኡ ሚኪዬ መከራህ አላልቅ ብልዋል ምን አደነት ፈተና ገጠመህ ግን መፈተን መልካም ነዉ ነገር ሁሉ ለበጎ ይሆናልና የፈረህ አምላክ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይሰዉርሕ
@WayenishetSabaqa
6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ሀተ እራስን ጠብቅ
@Fani-xb9ju
6 күн бұрын
እረ የዚህ ልጅ ስቃይ በዛ 😢😢❤እግዚአብሔር ብቻ ከአንተ ጋር ይሁን ምን አይነት ነገር ነው 🙏
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ አሁንስ ሚኪዬ ምነው መከራህ በዛ እህህህህህህህ 😢😢😢አይ አሁንስ 😢😢😢😢አይ አሁንስ😢😢😢አይ ሚኪዬ እንደው ምን ልሁንልህ አንዱ ሲያልቅ አንዱ አንዱ ሲያልቅ አንዱ ወንጀለኛ የበዛበት ጊዜ ላይ ደረስን😢😢😢😢😢ወንጀለኛ በነፃ የሚቀሳቀስበት ሀቀኛ እየተሽቆጠቆጠ የሚኖርበት ሀገር😢😢😢😢😢ወይኔ 😢😢😢😢የሰው ነፍስ አጥፍተሽ አንች በነፃነት ልትኖሪ ምን አይነት ቆሻሾች ናቸው 😢😢😢ምን አይነት ሀገር ላይ ነው ያለነው ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ኧረ እግዚኦ ኧረ እግዚኦ ኧረ እግዚኦ አምላኬ ሆይ ማረን ማረን ሀገራችንን አስባት ልጆችህን ልባቸውን አራራልን ዲያብሎስን ከሀገራችን አጥፋልን ልባቸው ድፍን የሆኑትን ልብ ስጥልን እህህህ አሁንስ ደከመኝ በወንድሞቻችን ላይ የሚደረገው😢😢😢😢😢ልቤን አደማኝ 😢😢😢ልቤን አደማኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢ሚኪዬ መከራህ በዛ የኔ ውድ አይዞህ ወደ ሇላ የለም ወደፊት እንጂ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ነው እናትህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ❤😢😢😢
@אורהבבל
6 күн бұрын
ሚኪየ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን የእስራኤል አምላክ አየዞህ የኔ ጀግና🙏👍
@MuslimMuslim-n4v
6 күн бұрын
እደኔ ሚኪ ያሣዘነው 👍😢😢ፈተናህ በዛሳ😢😢😢
@ShibibaAtoipi
6 күн бұрын
ሚኪያስ እባክህ እራስህን ጠብቅ ተመልካቹም አንተን እያየን ተሰቃየን የት እንደብቅህ ? አላህ ይጠብቅህ
27:41
ሚኪያስ ክስ ተመሰረተበት ። ወጥመዳቸው ውስጥ አስገቡን
Gojo Tube
Рет қаралды 46 М.
37:39
በሩን ከፍተን ስንገባ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን ። የሚ እናት...
Gojo Tube
Рет қаралды 75 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
42:02
እሰይ እልል የሚኪ እናት በህይወት ተገኘች ። ሚኪ አጋቹን አስተኝቶ ደበደበው !!
Gojo Tube
Рет қаралды 55 М.
1:00:54
በፌስቡክና ቴሌግራም የሚያጭበረብረው የውሸት መሪጌታ ተያዘ// ከባንክ ብር ደረሳችሁ እያለ ገንዘብ ይቀበል ነበር
ማህደር Media
Рет қаралды 24 М.
15:43
ሰበር!! አጭበርባሪወች _በሚገርም ሁኔታ በቁጥጥር ስር ውለዋል _እናመሰግናለን#orthodox_tewahdo#orthodox-mezemur@Enqu22
ENQU TUBE_እንቁ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
31:48
ነበልባል ከአባቱ ጋር ተፋጠጠ. ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ
ነበልባል neblbale
Рет қаралды 36 М.
29:51
ዶክተር ያብስራ ተደበደበ!! - ክፉኛ ተጎድቷል!! - ለስራ ብለው ጠርተው ጉድ ሰሩኝ | የጠፋሁት ተደብድቤ ስለተኛው ነው!!
Maleda Tube
Рет қаралды 22 М.
33:09
🔴የሀብታሙ ልጅ ጎዳና ተገኘ እውነታው ታወቀ|Kumneger ቁም ነገር/ዱካ ሾው/ duka show@Dukashow33yneser ayne /የንስር አይን
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 28 М.
38:00
ድንገት በምሽት ያለሁበት መጡ። ለረጅም ጊዜ የጠበኩት ቀን ደረሰ። እንባቸውን መቆጣጠር አቃታየው።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 53 М.
46:13
ጀግናው አባቱን ተሸክሞት ወጣ//ብቸኛ የሆነውን አባቱን በመድሃኒት አስሮ አስተኛው
Single /ሲንግል
Рет қаралды 38 М.
37:38
የሴራው ዋና ጠንሻሽ በቁጥጥር ስር ዋሉ በገዛ እናቱ የታፈነው ልጅ ተገኛ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 71 М.
52:27
የሚኪን እናት ያገቱት ዋና ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
Gojo Tube
Рет қаралды 63 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН