ከ ፈንጅ አምካኝነት የግል ጀት እስከመግዛት ያልተሰማዉ ድብቁ ታሪክ | ከስኬቱ ጀርባ Rich Man Miko / Keseketu Bestejereba

  Рет қаралды 395,649

Rich Man Miko

Rich Man Miko

Күн бұрын

Пікірлер: 977
@MikoMikee
@MikoMikee Жыл бұрын
ቤተሰቦች ከስኬቱ ጀርባ በተሰኘዉ ፕሮግራሜ በ ክፍል 2 ያቀረብኩት እንግዳዬ ጥሩ የስራ ሀሳቦችን ይዞልን ቀርቧል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን በቀጣይ በመመልከት ጥሩ Comment ላስቀመጡ ተሳታፊ የምትሆኑበትን እድል አዘጋጅቶላችኋል 👇 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/iXa8mpWveZaUmdksi=Y1N5zzEIxvLeJd09
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ Жыл бұрын
ሚኮ ሀብት ዕድልም ያስፈልገዋል ይኸዉ እኔ መንታ ልጆች አሉኝ እና እነሱን ላሳድግ ቤተሰቤን ልረዳ ዐረብ አገር ኤጄ 7 ዐመቴ እንኳን ለቤተሰቤ ለራሴም ችግር ዉስጥ ወደቅኩኝ እና እና እስቲ የትኬት እንኳን ተባብራቹ ለአገሬ አብቁኝ ከልጆቼ አገናኙኝ ፕሊስ 🙏
@mubarektofek1640
@mubarektofek1640 Жыл бұрын
ወሸት ታቅርባለህ
@crowntube4586
@crowntube4586 Жыл бұрын
ማይኮ ስለፕሮግራምህ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ስታቀርብ እነሱ እንዲያወሩ እድል ስጣቸዉ እና ደግሞ እንደነዚህ ባለሃብት ስታቀርብ መነሻቸዉን ያለፉበትን ነገር ስለመጀመርያ ገንዘብ አያያዛቸዉን ብትጠይቅ ደስ ይለኛል ቦንብ ጥያቄዎችን አቅርብ እነሱ ለብዞዎቻችን ትምህርት ይሆናል 🙏🙏🙏
@HelzerTube
@HelzerTube Жыл бұрын
​@@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ fetari yrdash yenenat behagersh keljochsgna ke betesebochsh gar endtnori tselylshalew
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ቁስ መሰብሰብን እንደ ስኬት የሚትቆጥሩት?? ሀብት ማማ ላይ ደርሷል የተባሉ ሰዎች ራሳቸውን ያጠፉ ምንም የለለው ደሃ የተባለው ግለሰብ የሳቀ እግዚአብሔር ይመስገን ይላል:: ቁስ መሰብሰብ የሆነ ቦታ ስንደርስ የሚቆም አይደለም: ለዘላለም የቁስ ባርያ ሆነክ ስትጨነቅ ትኖራለክ:: When you submit to materialism your natural happiness slowly fades away and you become dependent on expensive drugs to lift your spirits.
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
የዚህ ቤት እራስ ክርስቶስ ነው።❤❤❤ ጌታን ያስቀደመ አይከስርም ተባረክ
@khalidseid6112
@khalidseid6112 Жыл бұрын
You forgot to say hallelujah😂😂😂😂😂
@champange134
@champange134 Жыл бұрын
ጀግና ነህ አቶ ፍሬው ብዙ መማር ስንችል በሚኪ ደካማ አጠያየቅ ተበሳጭቻለሁ እባክህ ተማር
@nebiyouealias7170
@nebiyouealias7170 Жыл бұрын
totally agree
@morex154
@morex154 Жыл бұрын
Yes
@አሊፍኦላይንየቁርኣንትቤት
@አሊፍኦላይንየቁርኣንትቤት Жыл бұрын
ጀማር ከመሆኑ አንፃር ጥሩ ቢሆንም ጥያቄዎችክን በጥሞና አዘጋጃቸወወ
@Dayeda
@Dayeda Жыл бұрын
አዎ ሚኮ አጠያየቅህ ደካማ ነው
@yididyayohannes1965
@yididyayohannes1965 Жыл бұрын
Yes
@ajitiaklil3287
@ajitiaklil3287 Жыл бұрын
ጥያቄ አጠያየቅ ብትማር ጥሩ ነው ፡፡እንደዚህ አይነት ብዙ ተሞክሮ ያላቸውን እንግዶች እውቀታቸውን ማካፈል እየቻሉ ካንተ አጠያየቅ የተነሳ ብዙ ሳንማርባቸው በመቅረቱ ያስቆጫል፡፡
@KidaneMaDebebe-pk4lv
@KidaneMaDebebe-pk4lv Жыл бұрын
shuuu you got it
@Enimamar_channel
@Enimamar_channel 10 ай бұрын
Kemir aw, Saycheris tolo tolo adis tiuaqe miteyiqew neger yanadidal
@Islamistheonly
@Islamistheonly 8 ай бұрын
He really needs to learn how to ask questions. Every interview is a mess . The other thing is he keeps on interrupting their answers when they are almost to talk about important things,
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
ሚኪ ይሄን የመሰለ ሰው አቅርበህ ለምን ቧልት እንዳረከው አልገባኝም። ብዙ ቢጠየቅ ብዙ የሚያጋራው ነገር ያለው ድንቅ ሰው ነበር።
@aniley873
@aniley873 10 ай бұрын
Thanks ❤
@የአዳምልጆችYouTube
@የአዳምልጆችYouTube Жыл бұрын
ከወንድም ፍሬው ብዙ መማር እንፈልጋለን ብዙ አነቃቂ የሆኑ የህይወት ታሪኩ በሳል በሆነ ጋዜጠኛ ቢቀርብ እኔንም ጨምሮ ብዙዎች ይቀይራል የሚል እምነት አለኝ አመሰግናለሁ 🙏
@DAT991
@DAT991 Жыл бұрын
ወንድም ፍሬም በጣም ጨዋና ቅን ሰው መሆኑ አንደበቱና እርጋታው ያሳያል; ፈጣሪም ከዚህ በላይ ጨማምሮ ይስጠው:: Thanks Miko !!!
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 Жыл бұрын
ምርጥ አስተያየት
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Жыл бұрын
ወንድማችን ማይኮ በዚህ ስራ መሰማራትህ ምልካም ነው ነገር ግን 1ኛ እንግዳህን እንደት መጠየቅ እንዳለብህ መማር ወይም መሰልጠን አለብህ please this is public -- 2ኛ የእንግዳህን ሃሳብ ማስጨረስ አለብህ 3ኛ ቃለ መጥይቅ አድማጭን ወይም ተመልካችን የሚስብና ጣዕም ያለው ሊሆን ይገባል
@abiyekemal6898
@abiyekemal6898 Жыл бұрын
የፕራንክ ልማድ አለቀወውም😂
@aniley873
@aniley873 10 ай бұрын
Thanks miko sayinor frewun bicha bisemaw dess yilegn neber❤
@mafis9959
@mafis9959 Жыл бұрын
We need this man with professional interviewer👌👌👌👌👌😊
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው እንኩዋን እግዚአብሔር ሰጠህ።ይጨምርልህ።ማይኮ ግን እራስህን በባለሙያዎች አሰልጥን አጠያየቅህ ፐርፌክት አይደለም።
@mihirethoye6210
@mihirethoye6210 Жыл бұрын
ጌታ አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ከፍቱ ሁሌ አትታጣ
@Fitsummidia
@Fitsummidia Жыл бұрын
ሚኮ እንደዚህ አይነት ትልቅ ሰው ለብዙሀኑ ሞዴል የሚሆንን ሰው ኢንተርቪው ለማድረግ እድሉን ስታገኝ በመጀመሪያ ምን እንደምትጠይቅና በምን ዙሪያ እንደምትወያይ ሚሞ በመያዝ ለመጠየቅ መዘጋጀት አለብክ። በተረፈ ከዚህ ሰው ብዙ እውቀት መገብየት ሲቻል ነገር ግን ኢንተርቪው ተራ እንዲሆን ሆኗል።
@ethiobusiness2603
@ethiobusiness2603 Жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ይሄ ባርያ ነብይ ፍሬው በሰነድ እንመጣብሃለን ሞላጫ ሚኮ መጠየቅ ያልቻልክበት ምክንያቱ ስላላመንክበት ነው ስለከፈለህ ብቻ ነው ጌታን ፈርተህ ምላስህ ተሳሰረ እንጂ አቅቶክ አደለም ሚኪ እስቲ የድሆቹን ቪዲዮ አሳየን ውሸቱን ነው ህገወጥ መሳሪያ ነጋዴ ነው ደህነነት ነው ወንጌላዊ ዳዊት ያዘነበት ሰው ነው ጀቱ የታል አብራሪው ማነው እባክሀ እውነታውን ከወንጌላዊ ዳዊት ተረዳ ፌስቡኩላይ የዱባይ ፎቶ አለ ስለጉዞአቸው እውነቱን ይነግረክካል በየሱስ ስም ማፊያ ነብይ
@EGD402
@EGD402 Жыл бұрын
​@@ethiobusiness2603እሰይ ደግ አረገ
@MehdiMaher-rq2mb
@MehdiMaher-rq2mb 11 ай бұрын
Exactly 100% tera interview Beza lay anegageru ye mendertegna nw
@Israelxox
@Israelxox 10 ай бұрын
Sijemer’ he’s Bale’ Gizee- and miko is enough for him.
@TedyTefeta
@TedyTefeta 10 ай бұрын
በሌላ ጋዜጠኛ ይጠየቅልን የምትሉ ቀላይክ አሳዩ
@Imom1708
@Imom1708 Жыл бұрын
የዚ ቤት ራስ ክርስቶስ ነዉ❤❤
@tsigiyeabebe9217
@tsigiyeabebe9217 Жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ራስ የሆነውን ክርስቶስን አንግሶ የሚጀምር በመሆኑ ደስ ብሎኛል ተባረክ
@YKtube-ze9zp
@YKtube-ze9zp Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሚኮ በጣም ነው ምወድህ በጣም ብርቱ ወጣት ነህ በዚህው ብርታትህ ላይ ሌላ ብርታት መጨመር እንደምትችል ተስፋ አደርጋለሁ ደሞም ታደርገዋለ ስቀጥል አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ስልህ ወጣት ነህ እንደወጣት አክት ማድረግ በጣም ደስ ይላል ግን ማወቅ ያለብን ነገር ብኖር ሚኮ እንደሁኔታዎች መቀያየር ብንችል እላለሁ ማለት በኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የተባሉ ሰዎችን ስናገኛቸው ለእነሱ የሚገባ ጥያቄዎችን ብንጠይቃቸው እነሱ ካለቻቸው በጣም ጥቂት ጊዜያቸው ሰውተው ለአንተ ጊዜ ስሰጡህ ያቺን አጋጣሚ በደንብ መጠቀም እንዳለብህ ይሰማኛል እና አሳቤን ስቋጭ ለአቶ ፍሬው በጣም ከፍ እና ላቅ ያለ አክብሮት አለኝ እንዲሁም ላንተም ጭምር ሚኮ በጣም እወድሃለሁ አባቴ እንኳን አቶ ፍሬው አይነት ሰዎች ይቅሩና አንተን ማግኘት በጣም የከበደኝ ሰው ነኝ እንደው መልካም ፈቃድህ ብሆን ባገኝህ እጅግ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ ሚኮ 0991442316
@tamiratmishke959
@tamiratmishke959 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ በብዙ ባርኮሀል። ለኢትዮጵያ በረከት ከሆኑ ጥቅቶች አንዱ ነህ። ዘመንህ ይባረክ።❤❤
@MarkosMihretu
@MarkosMihretu Жыл бұрын
ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ????????
@abdurezakekader8863
@abdurezakekader8863 Жыл бұрын
ማይኮ ይህን ሾው ኮሚክ ነክ ከማድረግህ ቁምነገር አዘል ጥያቄ አዘጋጅተህ ካሜራ ፊት ቅረብ አለዚያ ተመልካች አይኖርህም
@nunupleschke644
@nunupleschke644 Жыл бұрын
ምቀኛው
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 Жыл бұрын
ገንቢና ጠቃሚ አስተያየት በቅንነት ከተቀበልነው።
@ethzoom
@ethzoom Жыл бұрын
በለው ማይኮ እሄን የመሰለ ጀግና ሰው ስላስተዋወከን አመስግነናል ፍሬው ይመችህ ትችላለ❤❤❤
@MillionGebeyehu
@MillionGebeyehu Жыл бұрын
መልካምና ኩል ሰው ነህ በአገልግሎትህ ራሱ ተባርኬበታለሁ ወንድሜ ፍሬው።ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ።ወንድሜ ሚኮ የምታቀርባቸው አሪፍ ሰዋች ናቸው እና አንዱን ጥያቄ ጠይቀህ ሳትጨርስ ሌላ ባትደርብ ብትረጋጋ መልካም ነው።ጥሩ እይታ አልክና የበለጠ በትምህርት አዳብረው❤
@tarikuayele4115
@tarikuayele4115 Жыл бұрын
ሀብታም ሆኖ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ደስ ይለኛል ያለው part wow msy always God with you big man!!
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሠው በብዙ ተባረክ በአገልግሎትህ በጣም ተባርኬያለሁ።አሁን ላለህበት ስኬት በመብቃትህ ጌታን አመሠግናለሁ።ያሠብከው ሁሉ ይከናወንልህ።ሻሎም!!!
@mimohaile5955
@mimohaile5955 Жыл бұрын
ጠያቂዉ ብስለት ይጎልሀል ፈንጅ አምካኝ ነኝ እያለህ አጥፍቶ ጠፊ ትላለህ?! የምትጠይቀዉን ነገር ማወቅ አለብህ , እንደገና ነገሮች እንደማይቻሉ አርገህ ከመጠየቅ እዛ ለመድረስ ያለፈበትን መንገድ እንዲያካፍለን ብታረገዉ መልካም ነበር
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ቆንጆ አጥፍተህ ጥፋ አልተመቸችኝም እኔም
@befkadumekonnen5112
@befkadumekonnen5112 Жыл бұрын
ማይኮ በመጀመሪያ ከመልካ ወይንም ከጥሩ ጎኑ ስነሳ እያቀረብክልን ያለወ ሾዉ በጣም አሪፉ እና አስተማሪ ነዉ በተጨማሪም ስኬት ላይ የደረሱ ከተለመዱት እና በተደጋጋሚ በተለያየ ሚድያ ከቀረቡ ሰወች ዉጭ አዳዲስ ፊቶችን እና ስኬታማ ሰወችን ተሞክሮ ስለምታቀርብልን እንዲሁም በበጎ አድራጎት ዙሪያ እያደረክ ያለዉ ነገር በጣም የሚያስመሰግን ነዉ እንደ ድክመት ወይም ቢስተካከል የምለዉ ነገር ቢኖር አጠያየቅህ ትክክል አይደለም ወጥነት የለዉም ለሰወች አስተማሪ እንዲሆን ከ አነሳሱ አንስቶ በመሀል ያለፈበት ዉጣ ዉረዶች ን እንዲሁም ስኬት ላይ እንዴት እንደደረሰ sequence በጠቀ መንገድ ቢቀርብ አስተማሪ ነዉ ብዬ አስባለሁ ስለ ቁሳቁስ ሳይሆን እንዴት አድርጎ ስራዉን ሰርቶ ለዚህ ስኬት እንደበቃ ረጋ ባለ እና በመሀል እየገባህ ሀሳቡን ሳታቋርጠዉ ወጥ በሆነ መንገድ ቢቀርብ መልካም ነዉ በተጨማሪ አልፎ አልፎ ጥያቄ ጠይቀ አንተ በሀሳብ ጭልጥ ብለህ ትሄዳለህ ለምሳሌ በዶክተር ገመችስ ሾዉ ላይ እሳቸዉ እያወሩ አንተ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ነበር ለማንኛዉም ከጠቀመህ በማለት ነዉ በርታ ትልቅ ደረጃ ደርሰ እንደማይህ ሙሉ እምነቴ ነዉ you're making great headway
@genetgirm3649
@genetgirm3649 Жыл бұрын
Very good advice
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ልክ ነው ፈፅሞ የኢንተርቪ ሥነ ምግባር የለውም። አለባበሱ ጨርቅ ሱሪ እና ሸሚዝ መሆን አለበት።
@abelarega8428
@abelarega8428 Жыл бұрын
MIko am proud by him ...እግዚአብሔር ካለህ ምንም የሚያቅትህ የለም ...
@mif1244
@mif1244 11 ай бұрын
ሚኮ ምርጥ ነው በጣም የምወደው ቻናል ነው! ነገር ግን ትጠይቃለህ መልሱን ሲመልስልህ ሳይጨርስ ታቆረፍዳለህ... አንዱን ሳይጨርስ ሌላ ትደርባለህ ያስጨንቃል...
@habibibrahim3495
@habibibrahim3495 Жыл бұрын
ሚኮ አጠያየቅህ ልክ አይደለም ምቀኝነት ነው ሚመስለው ...interview skill ተማር
@queensheba2506
@queensheba2506 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾 ይሄንን ቀና ወጣት ልጅ ስራ በመስጠትህ እድሜህን ያራዘመው ❤️👍👌
@fevenkassa
@fevenkassa Жыл бұрын
Mik you have to prepare yourself whenever interviewing someone please we have a lot to learn from most of them
@akililuwolka809
@akililuwolka809 Жыл бұрын
እንግድህ ወንድሜ እግዚአብሔር የሰጠልህ ስለዕድልህ ለጌታ ክብር ይሁን። እንደምክር እግዚአብሔር ካለ ሰው ከዚህም በላይ መለወጥ ይለወጣል።የሰው ህይወት ከትንሽ ነገር ወደ ከፍ ማለት አስደናቅ ነው።
@mintamirpetros1742
@mintamirpetros1742 Жыл бұрын
ክርስቶስ እረድቶሀል። ክብር ለእርሱ ይሁን !
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 Жыл бұрын
በፍፁም በፍፁም በጣም ደካማ ጋዜጠኛ ነሕ የሚፈለገው ሰውየው ከየት ተነስቶ በምን አየነት መንገድ እዳደገ ለስኬቱ ምክንያት የሆኑትን አንጂ የደረሰበትን ታእምር የማይችል ብለሕ ትላለሕ አበረታች ሳይሆን ተሰፋ ቢስ ቀቢሰ ተሰፋ ነህ ሌላ ሰውየውን ሐሳብ አታሰጨርሰም እዚሕም አዚያ ትረግጣለህ ብዙ ብዙ ይቀራል ጮርቃ ተማር ተማር አጠያየቅ ከነ መአዛ ብሩን ቃለመጠየቅን ደጋግመሕ አዳም ጩጬ
@Lii458
@Lii458 Жыл бұрын
Prophet, a true man of God, you are a blessing to Ethiopia. I am very happy if God blesses a sincere person❤❤❤
@Tiklife5
@Tiklife5 Жыл бұрын
እግርኛው ሚዲያ እባክህ ይህን ሰው ጠይቅልን ማለት ብዙ አስተማሪ ነገር ይነግርናል እባክህ ጋብዝልን ይህን ስል ሚኮን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን የቅብብሎሽ ሰራ ቢሰራ ማይኮ ያልቻለውን ነገር ያ ሰው ደግሞ ሊኖርው ይችላል ።ለሚኮ ❤❤❤❤❤
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 Жыл бұрын
ክርስቶስ የገባው ሰው ምንም ነገር ብርቁ አይደለም ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርከው
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord Жыл бұрын
በትክክል ብለሻል❤
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጥ ይሰጥህ የደሀ አሳቢ ጠቃሚ ያብዛልን ።።።ተባረክ ባባዪ እድሜ ይጨምርልህ ጨምሮ ጨማምሮ
@tigisttedy-ns5ee
@tigisttedy-ns5ee Жыл бұрын
ማይኮ ብዙ ነገር ጠይቀይ ብዙ መማማር እንችል ነበር አስጀምረህ አታስጨርስም ሌላውአጠያየቀቅህ ብዙ ማድነቅ ብቻ ነው የሰውየውን እምቅ የሆነ እውቀት ገልጠህ ማሳየት አልቻልክም ብዙ የምንማርበት ሀሳቦች ነበሩት አቆራረጥክብን ❤❤❤ የምታመጣቸው ሰዎች ብዙ የሚያሳዩን ናቸው❤❤ማይኮ በቅንነት እየውና ❤❤❤❤ ለስሪህ እና ለምትጋብዛቸው ሰዎች ጠለቅ የለ❤❤እውቀት ይዞ ለመጓዝ አጠር❤ያለ❤የጋዜጠኝነት ኮርስ ብትወስድ እላለውው❤ወንም❤ ማይኮ❤❤❤❤❤❤
@MillionGebeyehu
@MillionGebeyehu Жыл бұрын
yes
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ብሎኝ ነው እንደራሴ አገኘሁ ነገር እየመሰለኝ እንከታተለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅርእስ ጥምጣም ጉብዝና አገራችሁ የሚረዱህ አገራችሁን የሚያሳድጉ አባላት ቶችን ያቆይልን አንተ ጎበዝ ነው ጥሩ ጥሩ ቦታ አገራችንን ከችግርና ማጣት ችግር ላይ ስንጥቅ ደረጃ እንደሚደርስ እንደ ምታረገውን ተስፋዬ አረጋ አለን እግዚአብሔር ካንተ የሆነው መልካም የሚሰራ ስፍር አምላክ ወርደው❤❤
@abdulatifabdu3265
@abdulatifabdu3265 Жыл бұрын
ሰላም ማይኮ የምትጠይቀውን ጥያቄ ትንሽ ጠለቅ ብታደርግልን amazing keep gooing bro
@gediondawit7535
@gediondawit7535 Жыл бұрын
“የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርስዋ ጋር አይጨምርም።” - ምሳሌ 10፥22 ደስ ይላል በጣም
@abduselamhik8357
@abduselamhik8357 Жыл бұрын
Ena lmn anten alarehehm
@zhamat5278
@zhamat5278 Жыл бұрын
የአገር ባለውለታ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ለወጣቶች ተስፋና ድፍረት ትጋትንና በእግዚአብሔር መታመንን አሳይተሃል ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ❤❤❤❤
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 Жыл бұрын
እምነት, ትጋት, ድፍረት እና ተስፋ ለስኬት ቁልፉ ነገሮች ናቸው ::
@ethiobusiness2603
@ethiobusiness2603 Жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ይሄ ባርያ ነብይ ፍሬው በሰነድ እንመጣብሃለን ሞላጫ ሚኮ መጠየቅ ያልቻልክበት ምክንያቱ ስላላመንክበት ነው ስለከፈለህ ብቻ ነው ጌታን ፈርተህ ምላስህ ተሳሰረ እንጂ አቅቶክ አደለም ሚኪ እስቲ የድሆቹን ቪዲዮ አሳየን ውሸቱን ነው ህገወጥ መሳሪያ ነጋዴ ነው ደህነነት ነው ወንጌላዊ ዳዊት ያዘነበት ሰው ነው ጀቱ የታል አብራሪው ማነው እባክሀ እውነታውን ከወንጌላዊ ዳዊት ተረዳ ፌስቡኩላይ የዱባይ ፎቶ አለ ስለጉዞአቸው እውነቱን ይነግረክካል በየሱስ ስም ማፊያ ነብይ
@በለሳ_የህዝብ_ድምፅ
@በለሳ_የህዝብ_ድምፅ 10 ай бұрын
ከልጁ ቀሽም ጠያቂነት ብዙ መማር የምንችላቸውን ጥያቄወችን አልተጠየቁም ከጀመረበት አሁን እስካለበት አካሄዱን ቢጠይቅ ለወጣቶች ይጠቅሙ ነበር ጠያቂው ግን የደረስክበትን ብቻ አውርቶ ጨረሰ። አንተ ግን በርታ ከዚህም በላይ እንጠብቅሀለን 👏👏
@esubalewseyoum8831
@esubalewseyoum8831 Жыл бұрын
ፍሬው አሁን ለደረሰበት የእግዝአብሔር እርዳታና የግል ጥረቱ ስኬታማ እንዳደረገው የገለፀበት መንገድ ተመችቶኛል ፡፡ ማይኮ ከቲክ ቶከርነት ወደ ጋዜጠኝት ዘሎ ገብቶ ኢንተርቪው ለማድረግ ስቸገር ይታያል ለጋዜጠኝነት ትምህርትና ትንሽ ልምድ እንጂ ድፍረት ብቻ በቂ አይደለም፡፡
@yemishaw6802
@yemishaw6802 Жыл бұрын
It's good to have a great Interview skill., Miko develop your skills with interviewing people.
@Channel-i3x
@Channel-i3x Жыл бұрын
Wow ….Very humble guy. God bless you!!
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
ጌታ እግዚያብሄር ዘመንክን ያለምልመው ከምድሬ ውስንነት ይነሳ ❤❤ ማይኮ ጀግና❤
@Zeeyinab
@Zeeyinab Жыл бұрын
ማይኮ መጀመሪያ መጠየቅን ተማር ሰዉየዉን ግራ አጋባሀዉ
@YohaChala
@YohaChala Жыл бұрын
የዚህ ቤት ራስ ክርስቶስ ነው። በጣም የማረከኝ ጥቅስ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እግዚአብሔር አሁንም ያብዛልህ። በዚህ አጋጣሚ እንኳንስ ካንተጋ ሰርቼ አንድ ቀን ካንተጋ ባሳልፍ ደስታዬ ወደር የለዉም። እንዳሁም ማን ያዉቃል በዚህ አጋጣሚ ኮመንት እያነበብክ ከሆነ፣ ልታገኘን ከፈቀድክ አለው። ፈጣሪ እንዲ የባረከ ሰዉን ማየቱ እራሱ መባረክ ነው። ሚኮዬ አንተም ብታስጠጋኝ ከንተጋም ብዙ መስራት እችላለሁ።
@sebleaklilu4425
@sebleaklilu4425 Жыл бұрын
He is wonderful man ever seen my life. I apperciate his success.
@ashb20081
@ashb20081 9 ай бұрын
I'm thrilled for this guy! It's incredible that he's not only successful but also helping others in need. I'm really proud of him. However, I have a suggestion for the media person interviewing him. Heshould wait for him to finish answering their questions instead of cutting him off. It seemed like they were all over the place. He could improve by allowing him to respond fully before moving on to the next question.
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነህ እንዳንተ ያብዛልን
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 Жыл бұрын
ማይኮ ያንተ ዕድገት ደስ ከሚላቸው ሰዎቸ መካከል አንዷ ነኝ፡፡ካየሁት ነገር አስተያየት ብሰጥህ ይጠቅምሃል ብየ አሰብኩ፡፡እንደዚህ ጥሩ የስኬት ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎችን ሰታቀርብ የምትጠይቀውን ጥያቄ ቀድመህ መዘጋጀት አለብህ፡፡ሌግጀሪ ነገር ያስፈልግሃል አልገባኝም፣በጣም ተጋነነ፣፣በጣም ብዙ ባለሀብት ቀርጨ አቃለሁ፣የሚሉት አነጋገሮች ትንሽ ከበድ ይላሉ፡፡
@bigebass6042
@bigebass6042 Жыл бұрын
የዚህ ቤት ራስ ክርስቶስ ነው ❤ 1ቆሮ 11፣3 ወንድሜ በሰማያዊ በምድራዊም ተባርከሀል።
@samuelgebremichael4268
@samuelgebremichael4268 10 ай бұрын
ሚኪ፣አንተ ወርቅ አግኝተህ በወርቅ የሚጫወት ህጻንትመስላለህ፣በጣም ብዙ ይቀርሀል ተማር።
@bethel2
@bethel2 Жыл бұрын
አጠያየቅህ በጣም ብስለት ይጎለዋል
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 10 ай бұрын
ሚኪ አጠይየቅህ ትክክል አይመስለኝም እንደጎረምሳ ጋደኛህ ሳይሆን እንዳንድ ጋዜጠኛ ጀንትል ጥይቄዎች በፅሁፍ በተዘጋጀ መልክ ይዘህ በቀጥታ ለተመልካቹ ማድረስ አለብህ ብዬ አምናለሁ ::
@ermias2859
@ermias2859 Жыл бұрын
Hey miko please make ready for questions
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha Жыл бұрын
❤❤ መድሐኒታችን ጌታም በትልቅ ቦታ ይወለዳል ሲሉት በበረት ተወልዶ ነዉ ለሁላችንም ቤዛ የሆነን ይሄም ሠዉ ትንሽ ቦታ መወለዱ ሳያግደዉ ለዚህ መብቃቱ ለሌላዉ ትምህርት ነዉ የስኬት መንገዱንም ሳይሰስት ማካፈሉ ያስመሰግነዋል
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 Жыл бұрын
Very interesting interview which gives hope for most of Ethiopians who are easily depressed without any reasons
@rahelayele2578
@rahelayele2578 Жыл бұрын
Your right
@tegestsetegn9566
@tegestsetegn9566 Жыл бұрын
ቃለ መጠይቁ ብስለት የጎደለው ሃሳብ የማያስጨረስ ነውና ወድሜ እባክ እራስህን እይ እንግዳህ ብዙ ትምርት የሚሰጥ ነገር ነበረው ከሃሳብ ወደ ሃሳብ ስለምትዘል ነገሩን አላስጨረስከውም
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
እግዜአብሔርን መፍራት መታዘዝ የስኬት ቁልፍ ነገር ነው አመሰግናለሁ ።
@fenetlove9484
@fenetlove9484 Жыл бұрын
Ene ye geremeng firew mejemera adisaba program si jemir ke godengoche ekafel nebre tiru wedaje nebre bitichilu silkun lakuling bizu miskirinet aleng ebakachu misti hannicho tibalalech ❤❤❤❤
@biniamfikadu6758
@biniamfikadu6758 Жыл бұрын
የሁሉ ባለቤት ጌታ ይክበር
@Fna69
@Fna69 Жыл бұрын
ድንቅ ቃል ዋዎ 🔥🔥🔥
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Жыл бұрын
miki am proud of you እኔ የተማረኩት እግዚአብሔር መፍራት ነዉ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
አለባበስህን የእንግዶችን ክብር በሚመጥን መልኩ አድርገው:: ተመልካቾችንም የሚስብ ይሆናል::
@nebazone
@nebazone Жыл бұрын
አንተ ባትጠይቀው አሪፍ ነበር ሁሉም በሙያውና በእውቀቱ ሲሆን ነው ደስ የሚለው። ምናምን እያሉ interview ሰምተን አናውቅም
@helentaye2354
@helentaye2354 Жыл бұрын
አጠያየቁ እደልጅነው
@alem7785
@alem7785 9 ай бұрын
ጅል ነው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
Miko bro ምክር ስወችህን ስጠይቅ ፅፍህ ያዝ የምትጠይቀውን ነገሮች ለንተም ጥሩ ነው እኛም ይረዳናል ዝብለህ እግድመህ አታውራ እሽ በርታ❤❤❤
@melkamsibena8927
@melkamsibena8927 Жыл бұрын
Other media holders pls think of interview this guy. We can learn a lot from Frew. Unfortunately the interviewer failed to do so
@kingskid8864
@kingskid8864 Жыл бұрын
Wow Gobez berta Firew Beza layi Bible anebalhu Yalkew betam desi belognal Tebarek
@adimasu-tours
@adimasu-tours Жыл бұрын
Frew is my Good friend his honest and humble guy!! Godbless him!!
@AbinetWorku-dr2kb
@AbinetWorku-dr2kb 6 ай бұрын
ከዚህ ከተዎደደው ሰው ጋራ አገናኘን እባክህ ዎንድሜ..... ዉስጤ ብዙ ነገር አለ ማጣት ነው የያዘኝ ለፍረው ቅርብ ሰው ነኝ
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 Жыл бұрын
እምነት, ትጋት, ድፍረት እና ተስፋ ለስኬት ቁልፉ ነገሮች ናቸው ::
@Israelxox
@Israelxox 10 ай бұрын
And Time- Baale Gizee, Mehon 😂
@Liuelsegedalemayehu
@Liuelsegedalemayehu Жыл бұрын
እኔ ወደ ሎጤ ዛንጋ የምያስገባ የመኪና መንገድ 2005 ሠርቻለው በዩራፒ ማለት ቀበሌን ከቀቤሌ የምያገናኝ መንገድ ነው ሎጤ በብዙ አርሶ አደሮች በቆሎ ጫት በአብዛኛው ለአጎራባች ከተሞች እስከ ሶዶ ያቀርባሉና እኔዝህ ህዝቦች በተለይ ወደ ሎጤ የምያስገባው መንገድ ላይ አነስቸኛ ድልድይ መንግስት ፕሮግራም ተይዞ እስካውን ያልተሠራ በመሆኑወንድማችን ለዚህ ላበቃቸው ለሕብረተሰብ ከይቅርታ ጋር የሆነ ነገር በስሙ ብያደርግ ወንድማዊ ጥያቀየን አቀርባለው ።እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ።
@abu-cg7vc
@abu-cg7vc Жыл бұрын
GLORY be to Jesus l have big respect _for this man
@soresagetachew5128
@soresagetachew5128 Жыл бұрын
He is the most humble man and brave guy
@josiahjosy
@josiahjosy Жыл бұрын
ማይኮ ከስኬቱ ጀርባ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ🎉 ግን በደንብ ተዘጋጅተህ ጠይቅ ብዙ መማር እንፈልጋለን 😘🙏
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባረክ ይሄ የመሰለ ሰው በመገኘቱ
@amens6543
@amens6543 Жыл бұрын
የምት ጠይቀቸውን ጥየቄዎች በደምብ ተዘጋጅተህበት እንደ ወጠጤ ወጣት ሳይሆን እንደ ሙሉር እና ትልቅ ሰው question ብታረግ መልካም ነው። ወድሃለሁ
@SamiAsgodom-rv4le
@SamiAsgodom-rv4le Жыл бұрын
ወይነ እንደዛ ማለት ስፈልግ ቀደምከኝ ኣጠያይቅህ ኣስተካክል
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Жыл бұрын
ዋው በጣም ጀግና ጠካራ መሆንህ ነው ያየሁት የሰው ልጅ ጠካራ ታታሪ ሰራተኛ ከሆነ ማይደረስበት ምንም ነገር የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeDamene-d6b
@DerejeDamene-d6b Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ይባርካችሁ
@ablem3155
@ablem3155 Жыл бұрын
ወጣት ሚኮ ጥረትህን አደንቃለሁ። ነገር ግን እንደምን ቃለ መጠይቅን እንደምታካሄድ ሥልጣን የሚጎልህ ይመስለኛል። እስቲ የደራሲ ሲሳይ አስፌን "ብር መጠይቅ" የሚል መጽሐፍ ፈልገህ አንብብ ። ብዙ ትማርበታለህ። ብስለት ይጎልሃል። ለሥራ ጀግናው አቶ ፍሬው ግን አድናቆቴን ግለፅልኝ ።
@ZelalemWesenu-o8u
@ZelalemWesenu-o8u Жыл бұрын
Miko interview lay yeqrekal mnm alechalkim mn aynet theyaqe nw yemtetheyeqew jezba
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኮግራ
@titatita560
@titatita560 Жыл бұрын
Miko aschrsew enji tensh techoklalhe betrfe teru new berta bro
@temesgenasfaw7827
@temesgenasfaw7827 Жыл бұрын
ማይኮ ለተመልካችም ለተጠያቂውም ክብር የሚመጥን አጠያየቅና አቀራረብ ብትከተል ስለማከብርህ ነው ወንድሜ
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Жыл бұрын
Working hard is the best thing we should do
@lebufgc6614
@lebufgc6614 Жыл бұрын
Yes we can!! Amazing! God bless you!
@yohannestigistu8908
@yohannestigistu8908 Жыл бұрын
Pastor alnbre ende yehe sewye
@habjoo3664
@habjoo3664 Жыл бұрын
ሰዉየዉ ፈንጅ አምካኝ ነበርኩ ካሌ ከእሱ በኃላ እርሱን ትቶ ወደንግድ ገባ ከዛ ለዛሬ ስከቱ በቃ እንደት? መዉደቅ መነሳቱን አላሳየሄንም,,, ሀብት ካለዉ ምን ያህል? ጄት ካለዉ ዋጋዉ? ትምህርት ያለዉ ችግሮቹን የማለፍ ህደት ላይ ነዉ ያንን ነዉ ከስከቱ ጀርባ ምንጠብቀዉ። ሪች ማን ለመጠየቅ በጣም መዘጋጀት አለብህ❤
@fekertabishu2764
@fekertabishu2764 Жыл бұрын
Miko gn kedem kedem atebel😅chegeragnochn kazi belay bitreda MN cheger alew telewalek inde😂😂😂tenesh y anegager kehelot manes yitayebehal, saken bel😅😅😅 beterefe I love what you are doing out there 😉😉👏👏👏
@rahelztzion
@rahelztzion Жыл бұрын
አይይይይ ሜርኩሪ ሸጬ ነው ለምን አትለኝም? እኔም ለጥቂት ነው አመለጠኝ ።።።እንካን ጌታ ረዳህ ለሠዎች ትተርፋለህ። ጌታ ጨምሮ ይባርክህ።
@afro90s78
@afro90s78 Жыл бұрын
miko Ateyayek Wef
@hawitube6345
@hawitube6345 Жыл бұрын
ሚኪ፣ አክባሪህና ተከታይህ ሲበዛ ብዙ ማስተካከል ያለብህ ነገር አለ፣እባክህ ነገሮችን አስፍተህ የማየት ስኪል አዳብር፣ የግል ጀት እኔ ባለሁበት ናይጀሪያ አብዛኞቹ ፓስተሮች አላቸው። ሰውየውን ጥርጣሬ የሚያጭር ጥያቄ እያነሳህ ለማደናበር አትሞክር
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 11 ай бұрын
ጠያቂዉ ዘጋኝ😮 ምንም ስለሚጠይቀዉ ነገር በቂ እዉቀት የለዉም
@kuntaroshow8924
@kuntaroshow8924 Жыл бұрын
ቀሽም ጠያቂ ነህ። ተዘጋጅተህ እና በስርአቱ ቃለመጠይቅ ብታደርግ ምናለበት? ሰነፍ!
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Жыл бұрын
ፈጣሪ ረድቶቶሃል ክብር ለእርሱ
@yayatube6774
@yayatube6774 Жыл бұрын
ሚኮ እንዲህ አይነት ስኬታማ ሰዎችን እንደማስተማሪያ የምታቀርብ ከሆነ አጠያየቅህ ተዘጋጅተህ ጠይቅ ከእነሱ በበለጠ አንተ ታወራለህ ትልቅ ፕሮግራም ነው
@Ethiopian_music74
@Ethiopian_music74 Жыл бұрын
ሠላማቹህ ይብዛልኝ-የmiko famiሊዎች የመጀመሪያ ኮማች-be🤙🤙🤙
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Жыл бұрын
ማይክ በጣም የሚደነቅ ሰው ነው ያቀረብከው ግን መጠየቅ አትችልም አቶ ፍሬው ከየት ተነስቶ እዚህ ደረጃ እንደደረሰ በዝርዝር አልጠየቅከውም የመሳሰሉት
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw Жыл бұрын
Miko protocol ykeral!!!first impression must new
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 Жыл бұрын
Egzaber dha nabyi yelewum hunkan geta radak prophet frew
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h Жыл бұрын
I guarantee you everybody he is a big layer even he didn't write his name perfectly !!!!
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 13 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 72 МЛН
የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023
1:44:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 343 М.
Как вы считаете муж правильно сделал?
0:39
Михалыч с Кубани
Рет қаралды 8 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
0:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 6 МЛН
Ребёнок поверил, что в хромакее ЕГО НИКТО НЕ ВИДИТ
0:12
Письмо Деду Морозу
0:31
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,4 МЛН
Как вы считаете муж правильно сделал?
0:39
Михалыч с Кубани
Рет қаралды 8 МЛН