Mikyas Chernet Ft. Yared Negu - Gudaye - ሚኪያስ ቸርነት - ጉዳዬ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 4,641,008

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Пікірлер: 769
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 2 жыл бұрын
ሚኪዬ የ90ዎቹ ንጉሳች ምርጥ ስራ ነው ቲክታክ ላይ ሲያብዱበት አይቼ ስጠብቅ ነበር💓💖💝
@christway5304
@christway5304 2 жыл бұрын
ሚኪ ድምፅ ትህትና ቅንነት እርድና ሁሉን ተሰቶሃል ወንድሜ እኮራብሃለሁ ያሬዳ ብራንዷ እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ አንደኛ ናችሁ።
@yenamelaku2571
@yenamelaku2571 2 жыл бұрын
የሚመጥን ገለፃ 🥰🥰
@sarasarah1820
@sarasarah1820 2 жыл бұрын
አንተም 1ኛነህ
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😍😍😍😍👌👍👌👍👌👍
@ዮቶር-ወ3ጠ
@ዮቶር-ወ3ጠ 2 жыл бұрын
የሽብራው ጥርጥር😀😀
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 жыл бұрын
አንተም አለህሣ
@mdmd7627
@mdmd7627 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ያንገትህ መስቀል ይማርካል ሚኮ ምርጥ ስራ ነው✌️✌️🥰
@hanyezedin817
@hanyezedin817 2 жыл бұрын
ዝሙትና ትውልድን የሚያበላሽ ነገር እንጂ ለፈጣሪው ምስጋና አላቀረበ መስቀል አደረገ አላደረገ ዋናው ስራው ነው አትሸወድ ክርስትያኖች መቼም ሃይማኖታችሁ ይህንን አይነት ድርጊት አይፈቅድም።
@tomchandler5801
@tomchandler5801 2 жыл бұрын
እናቴዋ ተው ማለት ሲገባን ታበረታችዋለሽ?
@tomchandler5801
@tomchandler5801 2 жыл бұрын
@@hanyezedin817 እውነት ነው አንፈቅድም
@mdmd7627
@mdmd7627 2 жыл бұрын
@@tomchandler5801 እኔ ተው ብለው ይተውልኛል
@tomchandler5801
@tomchandler5801 2 жыл бұрын
@@mdmd7627 እሱማ አይተዎውም ግን ደግሞ ከማበረታታት መቆጠብ
@melattefera3006
@melattefera3006 2 жыл бұрын
ቲቲዬ ፡ ሲል ልቤ ነው ድንግጥ ያለው ፡ እናታችንን ቲቲዬ ነው ምንላት ፡ ♥♥♥ ለእናቴ ✿✿✿
@ŵwwwwef
@ŵwwwwef 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለናታችሁ
@melattefera3006
@melattefera3006 2 жыл бұрын
@@ŵwwwwef አሜን ♥ እናመሰግናለን
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
እናትሽን አፍቅሮ ነው 😀😉 ቲቲዬ ገብታለች ዛሬ ?
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
አባትሺ እዳይሰማ ሀሀሀሀ
@_AloS
@_AloS 2 жыл бұрын
@@almekteb7722 🤣🤣
@eli2.
@eli2. 2 жыл бұрын
ሚኪ እሰተመመኝ keep up the great job::
@ermiasmelkamu3657
@ermiasmelkamu3657 2 жыл бұрын
ከዚህ ዘፈን ላይ እሚደብረው ነገር ሲያልቅ ብቻ ነው።miki #1
@rehanayutube2866
@rehanayutube2866 2 жыл бұрын
ሚኪያችን ማተብህ ሲያበራ ❤❤🙏🙏
@genetabrham3862
@genetabrham3862 2 жыл бұрын
koy ene mlew mahiteb adrgo zefen degmo siyaberatyalesh tirgumun bitawkuma mateb asrachihu snt hatyat tiseralachihu tirgum satawku kir slaserachihu haymanotegna nen tlalachihu asmesayoch ortho
@Lata-1
@Lata-1 2 жыл бұрын
በማያገባሽ አትግቢ ወሬ አታብዢ ልምከርሽ
@KabeBoge
@KabeBoge 6 ай бұрын
Yalbelashen atikake eshi sela Orthodox yetabash takalesh asmesayes enate nachu
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
አሪፍ ጥምረት ነው ይመቻችሁ 👏 ተሙ የሀገራችንን ጥበብ ከፍ አረካት ከፍ በል🙏🏽😅
@እርስትሀበሻዊት
@እርስትሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ከፍታና ዝቅታን እንለይ እንጂ አሹ😁😁😁😁😁😁😁
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
@@እርስትሀበሻዊት 😂😂😂😂😂😂
@ethiopiatoday7458
@ethiopiatoday7458 2 жыл бұрын
አሽሩ አታችቃብጥ
@ፍቅርነኝ-ወ4የ
@ፍቅርነኝ-ወ4የ 2 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ በሳቅ
@emiye5930
@emiye5930 2 жыл бұрын
ክክክክ እረ ተው 😂 አሽሩካ አታስቀን
@teddybear2615
@teddybear2615 2 жыл бұрын
ስደት ለይ የለቹ ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠቢቀቹ❤❤🙏🙏
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Amen bro.betedbe enhune
@abiniabebe524
@abiniabebe524 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏, thank you 🙏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Melasach
@Melasach Жыл бұрын
Ameni ameni inamasagneleni❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 2 жыл бұрын
የምር በጣም ነው የሚያምረው ሚኪዬ ከነመስቀልህ ታምራለህ ተሙ ዬ 1ኛ ያርዶ ያንተ ጥርጥር የለውም ቤስት👌
@keyayene3325
@keyayene3325 2 жыл бұрын
ቲክቶት ላይ አይቶ የመጣ😂😂😂✌✌✌✌✌ምርጥ ስራ ነው ሚኮ🥰🥰🥰🥰
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
እኔም እዛ እያየሁት ነበር ባጋጣሚ ነዉ የገቢሁት🤣
@የማንቸስተርደጋፊዎች
@የማንቸስተርደጋፊዎች 2 жыл бұрын
90s ያደመክልን ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስደተኞችን ለሀገራችን አብቃን🙏😭🇪🇹♥️
@yunustubes8791
@yunustubes8791 2 жыл бұрын
yasqerek endew ashqabachi lelit tenestek dua ataregem
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏💒
@zarawaldsenbet2966
@zarawaldsenbet2966 2 жыл бұрын
Amen
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
❤❤❤አሚን
@hayatweleyewa4140
@hayatweleyewa4140 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 жыл бұрын
ተሙ የቲክቶኩን አየሁ ልበል ነዉ አይኔ ነዉ ምርጥ ስራ ነዉ
@fekatpodcast
@fekatpodcast 2 жыл бұрын
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን !💚💛❤️
@awekebelachewtekle7291
@awekebelachewtekle7291 2 жыл бұрын
ላንቺም ደስታና ሰላም ፍቅር የሞላበት ህይወት ፈጣሪ ያድልሽ በጎ ሰለተመኘሽልን በጎ ነገር ይግጠምሽ ❤
@ndaranbeinndarasi5373
@ndaranbeinndarasi5373 2 жыл бұрын
Ameen
@fekatpodcast
@fekatpodcast 2 жыл бұрын
@@awekebelachewtekle7291 አሜን🙏🏽
@alemawolewormango1265
@alemawolewormango1265 2 жыл бұрын
@@ndaranbeinndarasi5373 yui
@solomondaniel3105
@solomondaniel3105 2 жыл бұрын
​@@awekebelachewtekle7291 q
@gamaalahmed1659
@gamaalahmed1659 2 жыл бұрын
ምርጥ ቅንብር ። ተመችቶኛል። ያሬዶ ሚኪ በአንድነት ቢሰራ ምን ያህል ዉበት አለዉ። ሌሎቹም ሊማሩ የሚገባዉ በትብብር እና በአንድነት መስራት ዉጤታማ ያደርጋል
@geleta1610
@geleta1610 8 ай бұрын
ሙዚቃ በጥሙና የምንሰማበት ጊዜ ባይሆንም። ሚኪ ገራሚ ድምፃዊ ነህ❤
@efrataaman7588
@efrataaman7588 2 жыл бұрын
ያሬዶ የልቤ ድውድው ❤ አሪፍ ስራ ነው ሁለት ፍቅሮቼ💔
@Yonas1221
@Yonas1221 2 жыл бұрын
ሜኪ መልካም ሠው! የተረጋጋ ስብዕና ያለህ አንደበተ ርዕቱ!!
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
ሚኪየ ባለማህተቡ ሲያምርብህ😍❤ ታምራላችሁ
@Yetu_437
@Yetu_437 2 жыл бұрын
ሁሌም ሚኪን በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤️
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
ወይኔ ሚኪ ድምፅ አደኛ ደስ የሚይል ሙዚቃ ሰላም ለኢትዮጲያ💚💚💛💛❤❤🙏🙏🇪🇹💃💃
@Lata-1
@Lata-1 2 жыл бұрын
ዘፈኑ በጣም አስገራሚ ነው ዘመን ተሸጋሪ ይሁንልክ ከዚም በላይ እንጠብቃለን😍😍😍
@Tesfaye_heshe
@Tesfaye_heshe 2 жыл бұрын
Am always amazed with Micky's creativity ❤️✌️
@workinehtamir247
@workinehtamir247 2 жыл бұрын
አዎ ደመና ነው ሚኪ❤❤❤
@eyobking9423
@eyobking9423 2 жыл бұрын
@@workinehtamir247 ዘተየየዘአአየአተወየኸዠተዠነየተኸዠተከነከየተነየኸአተወነነከኸነተነወአየወከከየወነኸ
@tsegihabtsh555
@tsegihabtsh555 2 жыл бұрын
really 🤣🤣🤣🤣🤣
@khaliabdurahman5269
@khaliabdurahman5269 2 жыл бұрын
@@workinehtamir247 u
@zelalemmihretu8398
@zelalemmihretu8398 2 жыл бұрын
Iam always amazed tesfaye creativity
@demsewayele9757
@demsewayele9757 2 жыл бұрын
ዋው ድምፅ ከ ዜማው ጋር እንደ ሰማሁት ወደድኩት ከ ወራቶች በኋላ ነበር ይመቸኛል አይመቸኚም ብዬ የምለየው ይሄ ግን ዋው
@fekadaily
@fekadaily 2 жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው! ሚኪና ያሬዶ ምርጦች 😍😍😍
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 2 жыл бұрын
ምንም አልል በቃ አንደኛነው ያራ ምንም አልጨርሰው ስላንተ ባወራ አንደኛ ላንደኛ ሁሉም የኛወቹ ሚኪየ ና ያራ በቃ ይመቻቹ
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹❤👈
@adankuz9008
@adankuz9008 2 жыл бұрын
ቲቲዬ ትላለህ የኔ ደሀ በዘፈክበት ምርጥ ስራ እረ ዘፈናችን ወዴት ነው እያመራ ያለው ለነገሩ እርስዎ ነው ክላስክን ዝቅ ያደረከው ከጎሳዬ አልያም ከኢፍሬየም ጋር ስጠብቅ ያሬዶ አፍሮ ዘፈን ላሳበደው ዘፋኝ ወሎ ቢት ትገርማላቹ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሚክዬ ምርጥ ስራ 👌
@abdulnasirabdulnasir8496
@abdulnasirabdulnasir8496 2 жыл бұрын
lam from Canada 🇨🇦 but like Ethiopian music 🇪🇹
@tilahunkorichojima5518
@tilahunkorichojima5518 2 жыл бұрын
Tasbobet yetesera Ariif sra newu yimechiiiih abo....
@eskiyalfdemisu309
@eskiyalfdemisu309 2 жыл бұрын
ሚኪ ወሰጢ አድለም ሙዚቃዎች ድምጽህም ደስ ይላል✌✌✌
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ዋው በሰመአብ የሚገርም ሰራ በጣም ቆንጆ ነው ሚክዬ 😍😍😍
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ 2 жыл бұрын
ሚኪዬ ያሬዶ ተሙዬ ዋውው ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ❤💖🎆
@berhanutekele3688
@berhanutekele3688 2 жыл бұрын
good work thanks miki and yareda 💯💯👏👏
@senaitseifu4419
@senaitseifu4419 2 жыл бұрын
Mikiye konjo sira new dimts ke tsebay gar yeteseteh yesew mirt ❤️❤️❤️❤️ we love you
@kechokecho1219
@kechokecho1219 2 жыл бұрын
ሚኪዬ ዉድድድድድ የኔ አንበሳ 😘😘😘😘😍😍😍😍😘
@nigatudaselagn1373
@nigatudaselagn1373 2 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝና ሁላችንም ለሀገራችን በሰላም ያብቃን👏👏👏👏👏👏
@zerubekele6936
@zerubekele6936 2 жыл бұрын
የበርካታ ስራዎች ባለቤት እና አድማጩን ሁሌም የሚያስደስተው ሚኪ ጉዳዬ አልደራደርም ባንችና ባገሬ ደስ በሚል ብቃት ነው የመጣ ሚኪያስ ቅንጂታቸውም በተገቢ ቦታ ላይ ነው የሚያምር ስራ ነው
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 2 жыл бұрын
እማዬን wow ነው ሚኪዬ ተሙ አድምቀሀቸዋል ይመቻችሁ
@MokQal
@MokQal Ай бұрын
ሚኪ እግዝያብሔር እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤
@sadorkumie748
@sadorkumie748 2 жыл бұрын
ሚኪያስ ቸርነት ጎበዝ ኢትዮጵያ ልጅ
@sarisamo6091
@sarisamo6091 2 жыл бұрын
I was shocked 😲 when I here my name ..my dad calls me titi...♥️♥️♥️love ur song remembers me my dad ❤️❤️❤️❤️
@sewasewAmde-wu8uj
@sewasewAmde-wu8uj 7 ай бұрын
ከቴ በዚህ መልኩ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ከዚህ የበለጠ እንደምትችል ምልክት አይቼብሃለው አይዞህ።🎉
@hanantheshe501
@hanantheshe501 2 жыл бұрын
Wow amazing thanks 😊love ❤️ 🇪🇹 🇪🇹
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Hanaye wedeፕሮፋይሉን በመንካት ደማምሩኝ
@ሰላምደረጄ
@ሰላምደረጄ Жыл бұрын
መንገደኛው ሁሉ ሰተት ነው እንጂ ስትል ነፍሱን ይማረውና አባቴኔ አስታወስከኝ እኛ ቤት ድግስ ሲኖር አባቴ መንገደኛውን ሁሉ ነበር ኑ ግቡ እያለ የሚያስገባው
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወንድሞቼ micky ድምጽ + ሀይሉ + አሳዛኝነቱ=ልብ ያስደነግጣል👍
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 2 жыл бұрын
Two good heart . nice work miki and yarad
@abelbirhanu2377
@abelbirhanu2377 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ድሮ አልቀረም 🔥❤
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
ሰሞኑን ደሞ በዚህ ሲያነጅቡብን ከረሙ ወንዶችዬ ግን ምርጥዬነው😘
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 2 жыл бұрын
የሚኮ ትክክለኛው ቀለም ይሄ ነው🥰👌
@mamushabebe1530
@mamushabebe1530 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደነዚህ አይነት የብረቅዬ ልጆች ባለቤት በመሆኗ ኩራት ይሠማኛል ሚኪ እና ያሬድ አድናቂያችሁ ነኝ ከፍ ከፍ በሉልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
@abdiman7785
@abdiman7785 2 жыл бұрын
ምንድነው ግን ማህተብህ ኮፍያህ ምናምን የምትሉ ሰዎች እንዴ እምነታችን እኮ የሰው እጥረት የለበትም የሁላችንም አትጨማለቁ
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 2 жыл бұрын
ስውድህ ሚኪዬ ልጂነቴን ነው ማስታውስ ያተን ዘፈን ስሰማ ❤❤👌👌
@SHOW-rm9xr
@SHOW-rm9xr 2 жыл бұрын
መስቀልህ ሚክየ ስያምር ዋው ምርጥ ስራ ነው
@Altayedesta573
@Altayedesta573 2 жыл бұрын
Micky bro , all time you the best !!! Yantha yarghat gen yesergu ken endatersan .
@1_love_studio
@1_love_studio 2 жыл бұрын
ጥምራቸው ደስ ይላል 👌
@znashmebratu1063
@znashmebratu1063 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ሚኪዬ 🥰🥰😍👏
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 2 жыл бұрын
ያሬድዬ እረ ብቅ በል በደንብ ተናፍቀክ ነበር ስትደንስ ዋው 😋😘😍
@kenanisadame1352
@kenanisadame1352 2 жыл бұрын
Be muzikam yihun be maninatu weder yelelaw girum sew miky ##loveman 😍😍😍
@hailetube3921
@hailetube3921 2 жыл бұрын
#Bro💯
@yitazedo-xi4zb
@yitazedo-xi4zb 2 жыл бұрын
fetar abizito yibarikachu gin kezih music gebi lay le anidit akime dekama enat ye anid ken erat bicha chalulign ewedachuhalewu
@kababushnuguse
@kababushnuguse 2 жыл бұрын
Wowowo nice 👌 music 🎶 👌 💖💖💖💖💯 ilove you 💓 music 🎶 ❤
@saraa3434
@saraa3434 2 жыл бұрын
ሚኪዪ 💪💪 እስኪ ለያሬድ ደና ዘፈን መዝፈን አስተምረዉ ጆሮአችን ደነቆረኮ😂😂😂
@yenamelaku2571
@yenamelaku2571 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሁላችሁም ታምራላቹ ሚኪዬ ያሬዶ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@gosabale1462
@gosabale1462 2 жыл бұрын
Alazr tesfaye ❤️♥️❣️💯🤟
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 2 жыл бұрын
ሚኪ አንተ እራስህ አደናጋሪ ነህ ከአእግርህ እሰከ ኮፍያህ💯✅✅
@ሀዩቲወሎየዋ-ጘ5ኈ
@ሀዩቲወሎየዋ-ጘ5ኈ 2 жыл бұрын
ሚኪየ እኮን ዴህና መጣህልን🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@deresedesta5740
@deresedesta5740 2 жыл бұрын
Mike this is milk like water i love it all my heart thanks brother God bless u
@obangkwot7587
@obangkwot7587 2 жыл бұрын
Welcome back with hit one after long years bro.
@abelbekalu7945
@abelbekalu7945 2 жыл бұрын
እያደሩ ማነስ አይ ሚኪ ... የኔ ደሃንና ሠላም አላት አልበምን በሰማንበት ጆሮአችን ይህን ታስደምጠን 😭😂😂 አይነፋም ምኑም!!!
@ethiopiatoday7458
@ethiopiatoday7458 2 жыл бұрын
Miky I love your intellectual creativity.. Nice hits man..
@robamemes
@robamemes 2 жыл бұрын
ዋው ቀውጢ ምርጥ ዘፈን አስቂኝ ቀልዶች ከፈለጋቹ Roba memes አለላችሁ
@mihretabnega4694
@mihretabnega4694 2 жыл бұрын
ሙዳለው ወንድሜ 👏👏👏
@abeselombehonegn23
@abeselombehonegn23 2 жыл бұрын
goood job biggg uppp Micooo Selam lehagerachin le💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@henokmekonnen824
@henokmekonnen824 2 жыл бұрын
Micky with Yaredo a dream combo! You guys made me dance smoothly. Loved it.
@efremalemayheu5140
@efremalemayheu5140 2 жыл бұрын
በእውነት እሬት እሬት የሚል ዘፈን ነው በዚው ቀጥሉበት
@brktytasaw9248
@brktytasaw9248 2 жыл бұрын
😆😆😆 bewnet u made the song better with this comment
@zebaderteshome9160
@zebaderteshome9160 2 жыл бұрын
እሬት ያስበላህ
@EthioClassical
@EthioClassical 2 жыл бұрын
አንቺ ነሽ ጉዳየ!! - ለኢትዮጵያ
@mikolidufamily5062
@mikolidufamily5062 2 жыл бұрын
i love ethiopian music amazing video miko with yaredo telayalachu
@lakewtarekegn
@lakewtarekegn 2 жыл бұрын
nice work ever i liked great mikye and yaredo.
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp 2 жыл бұрын
ሚኪዬ ያሬዶ ምርጥ ስራ ነው 👌👌❤️❤
@damtewdamtew5829
@damtewdamtew5829 2 жыл бұрын
ሚኪዬ ምርጥ ሰው አይ ስደት ውይ የልጅነት ትውስታዬ እህቶቼ ጎደኞቼ ናፉቂያለሁ በደብ የሚገልፅ ስሜትን እግዚያብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏💓
@ወይንአብ
@ወይንአብ 2 жыл бұрын
ድምጽህ እኮ ይለያል አቦ ይመችህ ❤👌🙏🙏
@zerihunzewdu2408
@zerihunzewdu2408 Жыл бұрын
Great job bro
@Efrata574
@Efrata574 2 жыл бұрын
ይሄልጅ ደስየሚኝ መስቀሉ ወደመዝሙር በትመለስ ?
@yosephnega5774
@yosephnega5774 2 жыл бұрын
am from ethiopia and i like our music😉
@zeinabteshome
@zeinabteshome 2 жыл бұрын
😁😁😁
@القيصر-ل5ق
@القيصر-ل5ق 2 жыл бұрын
ابدعت وما اجمل صوتك اتمنى ان يتحقق احلامك ❤❤❤👍🏼
@eyobshemeles4001
@eyobshemeles4001 2 жыл бұрын
Am from ghana i like 🇪🇹 ethiopia music belh tazglh
@nigatudaselagn1373
@nigatudaselagn1373 2 жыл бұрын
Yesßss I'm the first👏👏👌
@HanaAsrat24
@HanaAsrat24 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ደስ የሚል ዘፈን ነው ። ነገር ግን ባህላዊ ጭፈራችን እያለ የማንም የተጨማለቀ አጨፋፈር አይመጥነውም
@bongatube8074
@bongatube8074 2 жыл бұрын
ቀለደቹብን ዘንድሮ ምን ናበራ ሁሉ ሙዚቃኛ በህግ አቁሞ የድሮ ዘፈኖችን ብቻ ብንሰማ
@addis2653
@addis2653 2 жыл бұрын
ስራው ተስርቷል ያሬዶ ሚኪ awesome 👏👏
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Жыл бұрын
Wowwwww❤️❤️❤️❤️❤️❤️Mikiye zare alekikem👌👌💪💪👍👍👍
@bongatube8074
@bongatube8074 2 жыл бұрын
የ Etv ገዜጣኛ በሰይፉ ሾው የዘፈናውን ስሙት እስትይ የኒዋይን የቴዎድሮስ ታሾማን 1978 አማት ምህራት የዎጣውን ዘፈን ስሙት የኔ አበቴም አልታዎለደም የሄ ዘፈን ስዎጣ ዘሬ እኔም እየሰማሁት ናው
@mekuriateshome9006
@mekuriateshome9006 2 жыл бұрын
Amazing combination!
@titits9047
@titits9047 2 жыл бұрын
በስሜ ተዘፈነልኝ ተመስገን ሚኪየ የኔ ፍቅር እወድሀለሁ አቦ❤❤❤
@kidyopia122
@kidyopia122 2 жыл бұрын
What an amazing music 😍
@zyefat
@zyefat 2 жыл бұрын
Nice work I love your music always💖💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
Woooow you guys after long time u come and broke records amazing voice and music
@ermier4291
@ermier4291 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ 👍👍👍
@dawitshiferaw5710
@dawitshiferaw5710 Жыл бұрын
Ante shengay tew, yetemir fire
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 196 МЛН
ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
1:45:18
🔴 90's Collection Music - Dan Ab /ዳን አብ/
26:53
Dan ab official 🎼
Рет қаралды 415 М.