ሚሊየነሩን ያስለቀሰው የጎዳና ተዳዳሪው ልጅ ልብ የሚነካ አስገራሚ ድርጊት

  Рет қаралды 63,876

KB Tube

KB Tube

24 күн бұрын

በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጋችሁ - በ 0920869494 ወይም kaleblule2015@gmail.com ልታገኙን ትችላላችሁ።
⚠DISCLAIMER
NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
However, if any content owners would like to remove their images or video please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com

Пікірлер: 108
@gabrielladottavio1829
@gabrielladottavio1829 20 күн бұрын
አንደዚህ አይነት ለልጆች አስተማሪ የሆነ ምሳሌ ስለሆነ በዚሁ ቀጥሉበት ተባረኩ ።
@abduAdem-ne2di
@abduAdem-ne2di 23 күн бұрын
ይለያል የምር በጣም ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት ❤❤❤
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 22 күн бұрын
ድሀኮ ታማኝ የልብ ሀብታም ነው ሀቂቃ መልካምነት መታመን ለራስ ነው ምርጥና አስተማሪ ታሪክ ነው
@user-li4gw5qq4n
@user-li4gw5qq4n 22 күн бұрын
እጅግ አስተማሪ ትረካ ነው። ልቦና ላለው ከዚህ ይማራል። እንደዚህ ያለ ትረካ ማቅረብ ብትቀጥሉ ትውልድ ይማርበታል ፣እናንተም የህሊና እረፍት ታገኛላችሁ ትታሰባላችሁም። ተባረኩ።
@MajureLove
@MajureLove 20 күн бұрын
ታማኝነትን የሚገልፅ ትምህርት አዘል መልእክት ነው።
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s 20 күн бұрын
እደዚ፣አይነት፡በጎሰወችን፡ፈጣሪ፡ይብዛልን፡በጣም፡የማስተምር፡ልብምየሚነካ፡የማስለቅስ፡ምርጥ፡ታሪክ፡ነው፡እባዬንነው፡ይመጣችሁብኝ፡።
@genetadugahirute-qi7bm
@genetadugahirute-qi7bm 23 күн бұрын
እውነት ነው መልካም እናት ልጅን በስነምግባር ታሳድጋለች በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ
@solomonbefekadu9193
@solomonbefekadu9193 20 күн бұрын
ድንቅና ፡ ትምህርት ፡ ሰጭ ፡ ነው። ተባረኪ።
@MajureLove
@MajureLove 20 күн бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው።
@genetwolde-giorgis3387
@genetwolde-giorgis3387 4 сағат бұрын
እጅግ አስደናቂ ነው ታማኝነት ከሁሉ በላይ መሆኑን ያስተምረናል አመሰግናለሁ❤
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 8 күн бұрын
ታማኝነት ትልቅ ደረጃ ታደርሳለች በግዜአብሔር ዘንድም ክብር ታሰጣለች እምነት ማጉደል ወደ ገደል ትከታለች የእግዚአብሔርም ፀጋ ታሳጣለች ፡፡
@user-up1xu5fk8l
@user-up1xu5fk8l 21 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነገር
@eyobkassahun6813
@eyobkassahun6813 18 күн бұрын
ይህ ለኔ ትምህርት ነው እና የኔ ምኞት የተቸገሩት መርዳት ነው ❤❤❤❤ቀጥሉበት ወድጄዋለው
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 20 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው ተባረኩ ትምህርት የሚሰጥ ነው
@user-qo2um6gi2x
@user-qo2um6gi2x 21 күн бұрын
Very plesent story and I feel so happy for the poor homeless thanks for sharing your experience ❤❤❤❤❤❤❤
@furnusweldegiorgis5714
@furnusweldegiorgis5714 10 күн бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪና ምን ጊዜም ፈጣሪ ፍጡሩን አይረሳም ደስ ይላል ።
@YilmaTesfaye
@YilmaTesfaye 7 күн бұрын
እጅግ የሚጥም አስተማሪ ታሪክ ነው:: በጭካኔ እየተበላላን ላለን ኢትዮጵያውያን አስፈላጊ ትምህርትም ነው::
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 20 күн бұрын
መልካም እናት ያሳደገችው ልጆቻችን የኛ ተምሳሌቶች ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@awelyasin2942
@awelyasin2942 20 күн бұрын
Amazing 🎉 God bless you, I am crying for long time 🙏
@haregmusr5624
@haregmusr5624 22 күн бұрын
It is amzing hitory
@user-qg9yo7ji3u
@user-qg9yo7ji3u 10 күн бұрын
በጣም በጣም ደሰ ይላል ።
@MustefaMohammedAdem
@MustefaMohammedAdem 18 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለው እውነት ነው ታማኝነት ይክሥል
@user-vo2dv4xy7j
@user-vo2dv4xy7j 16 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!!!!!! እኛም ከዚህ በመማር እርሱን እንደናከብር ምኞቴ ነው።ይህ ሁሉ የፈጣሪያችን ድንቅ ጥብ ነው ።ክብር ለርሱ ይሁን !!!!!!አንቺንም የባርክሽ ልጄ በርቺ እንዲህ የፈጣሪን ደግነት የሚገልጽ ፈላልገሽ አውጂ እወድሻለሁ።
@fireselamarika9592
@fireselamarika9592 20 күн бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ZInatZin-uz9kh
@ZInatZin-uz9kh 14 күн бұрын
እናመሠግናለን
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 20 күн бұрын
ኧረ በጣም አስተማሪ ነው፣ በርቱ ፈጣሪ ያግዛችሁ!!!
@user-ry2wk7kd9p
@user-ry2wk7kd9p 19 күн бұрын
በጣም ጥሩ እጅግም አስተማር ታርክ ነው።
@TeweldeGebrehawariat
@TeweldeGebrehawariat 21 күн бұрын
ዋሄነት የጌጉ (ደግነት ለራስ ነዉ ይከፍልሃል)
@user-dk5qe7yb3x
@user-dk5qe7yb3x 22 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 21 күн бұрын
It was wonderful.
@LeilaShamil
@LeilaShamil 22 күн бұрын
Amzing!! Thanks KB
@freweneberhe9661
@freweneberhe9661 15 күн бұрын
በጣም ጥሩ ታሪኽ፣እንደዚህ የመሰለ ልብ የሚነካ ታሪክ በጢቂቶች ሰዎች ቢቻ የሚገኝ ነውና ከዚህ ደግ የሆነ ታሪኽ መማርና ማስተማር ኣለብን።ኣንቺ ደግሞ እግዚቢሄር ይስጥሽ፤በዛሬ ግዜ ካለ ኣስቀያሚ ታሪክ በስተቀር ለሰው የሚጠቅም ኣስፈላጊ ጥሩ ታሪክ ኣልሰማንም።
@WRKAMOGES
@WRKAMOGES 23 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ታሪክ ነው።
@zenebechwolde4155
@zenebechwolde4155 16 күн бұрын
በጣም በጣም ግሩም ድንቅ ታሪክ ነው:: አመሰግናለሁ
@alenajemaneh3515
@alenajemaneh3515 20 күн бұрын
Betamn tiru
@PastorFekaduWorkineh
@PastorFekaduWorkineh 23 күн бұрын
ታምኝነት ያስደስታል
@HamzaKoo-bd3vi
@HamzaKoo-bd3vi 22 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው አመሰግናለሁ
@user-vl2dm8gj1f
@user-vl2dm8gj1f 21 күн бұрын
Enamesgenalen betam konjo Tarik new
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 8 күн бұрын
Geraciyes❤❤❤❤❤❤
@samuelmeskerem6380
@samuelmeskerem6380 20 күн бұрын
ታማኝ ነት ጥሩ ነው😊😊
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 14 күн бұрын
በትክክል ውዴ በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EyayuSisay-bt7cv
@EyayuSisay-bt7cv 23 күн бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እንባ እያነቀኝ ነውያዳመጥሁሽ
@sintayewbeyu4297
@sintayewbeyu4297 22 күн бұрын
በጣም አስተማሪ።ታማኝነትና መልካምነት ከምንም አያጎልም።
@amogneb
@amogneb 21 күн бұрын
ምርጥ ነው
@makiyamohammed6531
@makiyamohammed6531 22 күн бұрын
በጣም መሳጭ ትረካ ደስ ሲል ።
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 7 күн бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነበር
@Amsaluzenebe
@Amsaluzenebe 23 күн бұрын
ምርጥ ትረካ ነው፣።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 8 күн бұрын
Very great Yes younger bless boy innucent poor boy and blessd by Jésus christ our lord Jésus christ our lord and savoir for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ . Gerasiyes both of them mosly poor boy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 16 күн бұрын
በጣም ግሩም ታሪክና ትረካ።
@asfawbono8250
@asfawbono8250 20 күн бұрын
እጅግ ድንቅ አስቴማር ነው
@ArqashArqash
@ArqashArqash 20 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል
@zeblbaredi6953
@zeblbaredi6953 22 күн бұрын
Mashallh ❤❤❤
@tigulibe5558
@tigulibe5558 21 күн бұрын
betam betam des yela astemar new tebarke
@menenmesfin9034
@menenmesfin9034 22 күн бұрын
ከአስተማሪነቱ ባለፈ በደስታ የሚያስለቅስ ነው እናመሰግናለን
@wazircell6391
@wazircell6391 19 күн бұрын
ደስ የሚል ታሪክ
@Aaaa-so5fi
@Aaaa-so5fi 18 күн бұрын
ሡባሀን አሏህ እሡ ምን ይሳነዋል
@AmareGetachew-bj8fi
@AmareGetachew-bj8fi 22 күн бұрын
ታማኝነት ከድህነት ያወጣል ግን በኛ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 23 күн бұрын
በርቱልን❤❤
@techilohmariam8579
@techilohmariam8579 21 күн бұрын
ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ብዙዎቻችን ልንማርበት የምንችልበት ነው
@dendendenden1276
@dendendenden1276 9 күн бұрын
በጣም ጥሩታሪኽ❤❤❤❤
@user-mu4qy4vf6x
@user-mu4qy4vf6x 22 күн бұрын
Astamari ijig arki Amasaginalahu
@essieymihreteab2231
@essieymihreteab2231 23 күн бұрын
አሪፍ ቪዲዮ የሚገርም ነው
@konaawid7494
@konaawid7494 19 күн бұрын
በጣም አሰገርም ተርቅ ነው
@samuujimmaa662
@samuujimmaa662 21 күн бұрын
Wow👍👍
@habhabshi5767
@habhabshi5767 13 күн бұрын
የሚገርም ነዉ ❤❤❤
@enshmobile2586
@enshmobile2586 21 күн бұрын
betam astmary tarik new
@muleabdisa
@muleabdisa 18 күн бұрын
waw das yamiil astamari tarik nw
@ermiasmengesha413
@ermiasmengesha413 21 күн бұрын
Bravo
@tekletsadiktefera7641
@tekletsadiktefera7641 9 күн бұрын
ሰነ ምግባር ጥሩ ሲሆን ሰብዕና እየላቀ ይኼዳል የህይወት ሰኬትም በጠንካራ መሠረትም ላይ ይጣላል።
@user-cz8gl7pq7v
@user-cz8gl7pq7v 20 күн бұрын
እምነት ለራሰ ነው ሰላም ይገኘል ❤❤❤❤
@tseganigusu
@tseganigusu 16 күн бұрын
ደግ መስራት ለራስ በብዙ መልሶ ይከፍላል እናተም በማስተዋወቁ በርቱ
@mihretalemayehu8521
@mihretalemayehu8521 22 күн бұрын
Betam Astemari new
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 23 күн бұрын
ይህ ከአምላክ የተፈቀደ ተአምር ነው ።አባትዋ ህይወቱ ተባርኮአል። ህይወት ማለት ነው ።
@zinabumengesha1672
@zinabumengesha1672 14 күн бұрын
Beta tru new bertuln
@ZergiLegesse
@ZergiLegesse 23 күн бұрын
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@MdAbdallah-iu2bs
@MdAbdallah-iu2bs 14 күн бұрын
በጠም ደስ የምል ተርክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zj6xv9fp6r
@user-zj6xv9fp6r 23 күн бұрын
ወዉ❤❤❤❤❤
@rosakejela1459
@rosakejela1459 7 күн бұрын
10/10 liyu des yemil new bertu
@HalwyaTube
@HalwyaTube 22 күн бұрын
👌👌👌
@merimaahmed6557
@merimaahmed6557 21 күн бұрын
Allah. Lebale habtochu. Joro indsamu. Yadirg libm yistachew.
@abaia6186
@abaia6186 20 күн бұрын
እግዜር በጎ ልብ ከገንዝብ ጋር የሰጠው ባለጸጋ ሰው ነው
@tiruwork1000
@tiruwork1000 21 күн бұрын
እጅግ እጅግ የሚያስደሰት ታሪክ ነወ
@NunuGebre
@NunuGebre 22 күн бұрын
❤Betam astmary tarik new
@user-sr1ym9sw9w
@user-sr1ym9sw9w 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@FikertTeshome-fv5ch
@FikertTeshome-fv5ch 6 күн бұрын
❤❤❤
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d 22 күн бұрын
Chance time and honesty changed The condition and life if te famiiies.. Peiple North South East West lisen Honesty is the best Policy
@amentamirat7946
@amentamirat7946 20 күн бұрын
እምላክ ሲያነሳም ሆነ ሲጥል ሰከንድ አይፈጅም። ሁሉ በሱ ሆነ። እመኑ በሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ የሚለውን መዝሙር ደጋግሜ ብሰማውም እንደዛሬ እምነት ኖሮኝ ያውቅ ይሆን? ፕሮግራማችሁ ከመንፈሳዊ ትምህርቶችም በላይ ሳይሆን ይቀራልን? እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ ። ግደል ተጋደል የሚል ዝግጅት የምታቀርቡና የዩቲዩብ ገንዘብ ሰብሳቢዎችንም ፣ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን። እናንተንም ይህን ዝግጅት ያቀረባችሁትን ፈጣሪ ይባርካችሁ። ለቀጣዩ ዝግጅታችሁ ጉጉቴ መጠን የለውም። ታመናልና ይማረን!!!
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 18 күн бұрын
በጥቂቱ የታመነ በብዙህ እነደሚሾም እና ሰው የዘራውን እንደሚያጭድ ተምሬበታለሁ ።
@AsefaTafere
@AsefaTafere 18 күн бұрын
ምርጥ
@hannaayalow2814
@hannaayalow2814 18 күн бұрын
ለእግዝአብሔ ምን ይሣነዋል
@mitkunigussie7344
@mitkunigussie7344 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺም የእግአብሔርን ስም ስለጠራሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ🙏🙏🙏
@atnafushiferaw5656
@atnafushiferaw5656 10 күн бұрын
ejgun astemari. kenanet leras nw
@emahatsionyohannes2272
@emahatsionyohannes2272 12 күн бұрын
Betam des yemil neber ❤❤❤😂😂😂
@barakbintigray1379
@barakbintigray1379 22 күн бұрын
እጅግ: በጣ**ም: ማራኪ: ታሪክ**!! But is it a true story or a fictiion **??
@birtukanayele5887
@birtukanayele5887 13 күн бұрын
Astemar yehone vedio new
@ribkagudeta5761
@ribkagudeta5761 11 күн бұрын
በጣም ትምህርት ስጭ ነው ለተቸገረው ስው ከቦድ ብሆንም ለአለው ግን እንደ እሚንት ነው በጏ ህሊና ይንረን ችግርን ማሽነፍ ይቻላል
@aselfechgetu
@aselfechgetu 8 күн бұрын
ከአምላክ የፈቀደውን ማንም አይነሳም የቤተሰብ ህይወት በባለሀብቱ እንዲለወጥ ሰለፈቀደ የባለሀብቱ ልጅም እንድትማርበት ስለፈቀደ ነው 😮 15:45
@sebkbur6019
@sebkbur6019 21 күн бұрын
የምድራችን ነገር ይገርማል አንዱ ለብር ብሎ አምጣ ወልዳው መከራ አይታ ላሳደገችው እናቱ በሰላ ቢላ ይቀላል ሌው ደሞ የሰው ብር ያንቀኛል ብሎ ይመልስለታል ያውም ልመና ላይ ያለሰው😮😮😮😮
@danielmergo3452
@danielmergo3452 20 күн бұрын
Emnet ena tamagninet enji genzeb ena habt mengiste semayat ayasgebam.betesebu gin sile melkam sirachew ke bale habtu yetesetachew $300.00 tizibt new.
@Emanmdawy
@Emanmdawy 22 күн бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢😢😢
@Ghabesha21
@Ghabesha21 17 күн бұрын
እየሰማውት ሳላስበው እንባዬ ቀደመኝ ታዳጊው የጠየቀው ገንዘብና የተናገረው ንግግር ለዛውም ለመንገር የደወለበትን ገንዘብ መሆኑ ልቤን ነካው ነገር ግን ባለሀብቱ ምንም ሳይሰጠው መለየቱ አናዶኛል
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 9 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 54 МЛН
24 ሰአት ፀሐይ የማይጠልቅባቸው ከተሞች! #eshetumelese #abelbirhanu
7:07
Addis Edition | አዲስ ኤዲሽን
Рет қаралды 1,6 М.
የሃብታሙ መጨረሻ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
6:29
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 15 М.
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН
姐姐的成绩原来这么差#海贼王#路飞
0:24
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 58 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН