ሚንበር ሠራተኞቹን ሲድር የመጀመሪያው አይደለም!ስለ ሠርጉ ምን ተባለ?|መወዳ መዝናኛ

  Рет қаралды 23,791

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8CMJUOPQ

Пікірлер: 271
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
❤❤ሚንበሮች ልትኮሩ ይገባቹሀል በሀላል እንዲጋብ ሰበብ በመሆናችሁ አልሀምዱሊላህ .ሌሎችንም እንጠብቃልእን inshaallah ❤ ሶፊ የኔ ቆንጆ & ኢስማኤል መብሩክ ትዳራችሁ እስከ ጀነት ድረስ አላህ ያድርገው 💡💡💡
@fafibatitube5958
@fafibatitube5958 Жыл бұрын
ወረቢ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ 🤣🤣ሙሹሮቹ አልፍ መብሩክ ብለናል ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ❤❤❤
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ያአላህ በሳቅ ንፍር አደረጋችሁኝ kkkkkkkk አህለን አዩብ ና አቡ ሀኒፋ ተናፍቃችሆል ማሻአላህ መብሩክ ሶፊና ኢስማኢል እድሁም ሀሸም ሙዘየን አላህ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ አዩብ አረ ለሽምግልና ምንም አያንስህም በርታ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ መብሩክ ብለናል ለእህታችን እና ለወንድማችን ወንድማችን አዩብ ጠፍተህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ
@selmaselma691
@selmaselma691 Жыл бұрын
Maslhallah dese telalech
@iamwelene1919
@iamwelene1919 Жыл бұрын
እስቲ የሰርግ ቪድዮ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩን
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ ብያለሁ ወላሂ በጣም ነው ድስ ያለኝ እንኳን ደስ ያላቹ
@betenegash5079
@betenegash5079 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሁሌም ፈገግታ አይለያችሁ ውድ የሚንበር ሚድያ አዘጋጆች ሁላችሁም አላህ በዱንያም ነገም በአሄራ አይለያችሁ ሶዬ ኤንድ እስሜ አልፍ መብሩክ ማሻ አላህ አሁን የፈይሱላው አፍጥኑት ፈዬ ወደ ኋላ የለም ያላ
@ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
@ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ Жыл бұрын
ምበር ደስ የምለኝ የዉለቱ ጨወታና ሰቀቸዉ ወላሂ የዚ ምድያ ድምቀት ነቻዉ በመገባቱም በርቱ
@አሲያ
@አሲያ Жыл бұрын
አልፍ መብሩክ ደስ ብሎናል አላህ ትዳራቸውን ያሳምርላቸው
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ Жыл бұрын
አረ የጠፈፋቹ ሰዎች በሰላም ነው ደብሮኝ ነበር እኳን ደህና መጠቹ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 Жыл бұрын
መሻአላህ አለፋ መብሩክ ጀግኖቻቸን በረቱው እጂግ በጣም ተወዳጅ ስስራነው ኸይረ ሰራቹሁን አላህ ይቀበላቹሁ መሻአለሁ
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
በጣም አሳቃችሁኝ እረበና ይጠውል ኡምርኩም
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር Жыл бұрын
በራከላሁ ለኩማ ወበርክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኳይር😍💝💐💐
@toybayimam
@toybayimam Жыл бұрын
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አሌኩማ ወጀመአ በይንኩማ ፍልኸይር
@seidkase8283
@seidkase8283 Жыл бұрын
መሻላህ ተባርክ አላህ አልፍ መብሩክ ባረካላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር አላህ ያማረ የሠመረ ጋብቻ ያድርግላችሁ ሶፌ እና እስማኤል አልፍ መብሩክ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ መብሩክ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ
@munthahassem3347
@munthahassem3347 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ሶፊዬ አላህ እስከጀነት ያድርግላቹ ፍቅራችሁን
@selambogale6833
@selambogale6833 Жыл бұрын
ሚበሮቸ በርቱ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ዲናቸንን ይጠብቅልን 💞
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
መሻአሏህ ተባረካሏህ በጣም ደስስስስስስስስስስስስስስ አለኝ እኔ ለራሱ እንኳንም ደስ አላችሁ
@fatumatube5611
@fatumatube5611 Жыл бұрын
ባረከላሁ ለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ህይር አላህ የአልይ እና የፋጤማ ያድርግላችሁ መብሩክ አልፍ መብሩክ 🥰🥰🥰🥰❤
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ Жыл бұрын
መብሩክ ሙሺሮቹ በጣም ደሥ ብሎናል
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
የትልልቅ ሚድያዎች የመቸመራወቹ እረዳቶቻችሁን ወደኒካ ያመጣችሁ የኢስላም ልጆች ናችሁና በጣም አድንቃችኋለሁ ወላ
@ፋጤደቡብቲዩብ
@ፋጤደቡብቲዩብ Жыл бұрын
ወሌኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካሁቱ ማሻ አላህ መብሩክ ሶፍ ኢስመኢል 👍👍👍
@markequreantoyoud788
@markequreantoyoud788 Жыл бұрын
በረከ አለሁ ለኩማ ወበረከ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፍል ኸይር
@semuandtemutube4490
@semuandtemutube4490 Жыл бұрын
ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኸይር ሰፊ & እስማኢል ትዳራችሁን የአልይና የፋጢማ ያርግላችሁ
@alnajjaralnajjarr5923
@alnajjaralnajjarr5923 Жыл бұрын
ማሻአላህ ባረከላህ ለይኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመኸ በይነኩማ ፊኸይር
@zeharabintjemal2980
@zeharabintjemal2980 Жыл бұрын
እስኪ ሚንበር ቲቪ ላይ ክፍት የስራ ቦታ ካለ አስገቡኝ ኒካውም ስረጉም ሽምግልናውም ሚንበር ቲቪ ላይ ነው እና እድሊን ልሞክር ቢየ ነው ለማንኛውም ሶፊየ የኔ ውድ እህት በጣም ነው እምወድሽ መብሩክ ብያለሁ አላህ ያማረና የስመረ ትዳር ያርግልሽ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@MominaMomina88
@MominaMomina88 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን
@asmabnt3941
@asmabnt3941 Жыл бұрын
ኡንከን. ደህነ መጠቹህ
@aishanemane187
@aishanemane187 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ማሻአላህ ፈይሰልም ዳሩት
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ለቀጣይ አመት አላሌን ይዛለዉ አልፍ መብሩክ ለሙሽሮች
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Жыл бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍በርቱልን ሹክራን ለሁሉም ማሸአለህ
@zmd6268
@zmd6268 Жыл бұрын
ሶፍያ ወንዲም እስማኢልን ኢንተርቪው ብታደርግ ብለን ብናስብ ሶፊያ ስለመጣህ ደስብሎኛል ግን ወደዚህ የሂዲያ መስመር እንዲትመጣ ወይም ኔካህ ማዲረግ ማሰብ እንዲበራልህ ምን አነሳሳህ ሰበቡን ባቀው ደስይለኛል ትላለች😁
@የሀላቢሳቋንቋመማሪያ
@የሀላቢሳቋንቋመማሪያ Жыл бұрын
ከእሷ ንግግር ጋር ይገጥማል
@SamiSami-sg6fv
@SamiSami-sg6fv Жыл бұрын
ሶፊዬ መብሩክ አላህ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ ይሁንላቹ
@sudaneeinamharic5891
@sudaneeinamharic5891 Жыл бұрын
barekellahu lekuma we bareke aleykuma we jemea' beynekuma fil kheyr. for Ismael and Sofi congrats all the minber staff!!!
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 Жыл бұрын
ውድ ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን
@hawamhuktar8155
@hawamhuktar8155 Жыл бұрын
ሚንበሮች ማሻ አላህ እንኳን ዴስ አላችሁ ለሙሽሮቹ ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጄመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር መብሩክ አልፍ መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ያረብ 💐💐💐
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሶፊቲ እህት አለም መብሩክ አላህ መወደተል ወረህማ ትዳር ያድርግላችሁ ያረብ
@zahrashamil9889
@zahrashamil9889 Жыл бұрын
Mashallah
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 Жыл бұрын
Msalahiii alahii ybrkahwe
@daruselamseid1319
@daruselamseid1319 Жыл бұрын
ወላሂ ክክ ደብሮኝ ነበር በሳቅ 😂😂😂😂 አላህ አላህ ይጠብቃችሁ🥰
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Жыл бұрын
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አህለን ሜንበሮች. በፈገግታ ጀምራችሁ በፈገግታ ጨርሳችሁ
@aleykamwsema8225
@aleykamwsema8225 Жыл бұрын
አልፍ ሙባረክ ማሻአላህ አህለን ብለናል ውድ ወንድማማች
@sarashamil8608
@sarashamil8608 Жыл бұрын
Enkwan dehna metachu Feysu gen mize mehon endat nw mashallah allah yamar tedar yadrglachwe
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Жыл бұрын
ሚንበሮች እንኳን ልጆቻችሁ ዳራችሁ እናንተም እንኳን ሰላም መጣችሁልን።
@shmaaehassen9537
@shmaaehassen9537 Жыл бұрын
Masha Allah
@UstazYassinNuru-e7m
@UstazYassinNuru-e7m Жыл бұрын
1000 መብሩክ ለኛም በዱዓ ሷሊሁን እንዲወፍቀን የመዳም ታክሲዎችን
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ወንድማችን አዩብ&አቡ ሀኒፋ ማሻ አላህ ፈገግታችሁ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ክክክክ በጣም አሳቃችሁን ሶፊ &ኢስማኢል አሊፍፍፍፍ መብሩክክክክ አላህ ያማር የሰመር ትዳር ያድርግላችሁ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አሏህ ይጠብቃችሁ ሙሹሮቹንም መብሩክ ብያለሁ
@munaaefdl487
@munaaefdl487 Жыл бұрын
Mebruk Masha allah
@ሀሲነትyouTube
@ሀሲነትyouTube Жыл бұрын
ፈገግታችሁ መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@neeysad4183
@neeysad4183 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳች
@saudasauda9014
@saudasauda9014 Жыл бұрын
ማሻላ አላህ ይባረክላች
@ባላገሯይቶብ
@ባላገሯይቶብ Жыл бұрын
ወላሂ ሳቃቺሁ ስወደው♥ ለተጋቡት ሁሉ አልፍ መብሩክ ባረከላሁ ፊኩም ብያለሁ መወዳወቺም አላህ ይጠብቃቺሁ♥
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 Жыл бұрын
Mashallah Mashallah ehet Sofi and Esmile mabruk mabruk
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዛሬ ሰርግ አለ ብዙ ሚበር ቲቪ አቅራቢዎች ላጤዎች አሉ የምናያቸው አጋቧቸው አሁንም አሉ😂
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
ደሞቼ በርቱልኚእዉዳችሆለሁ አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@KalbaKalba12-x4e
@KalbaKalba12-x4e Жыл бұрын
አሰላሞለይኩም አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቃችሁ ጀዛኩሙላኸይር ስወዳችሁ ቤተሠብ እደናቸዉ ሀኒፋየ እደት ነው አላህ ይባርከው ይሀፍዘው የተጋቡትንም አላህ የተባረከ ያርግላቸው
@azizajemal6568
@azizajemal6568 Жыл бұрын
MashAllah medarachun beziw ketilu
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ Жыл бұрын
ወላሂ ሚበር ቲቪ ፈካ የምተደርጉት ስወደቹ ለአላህ ብዬ
@amenazaranch799
@amenazaranch799 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
ሚንበሮች መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ከፍ ከፍ ያርጋችሁ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙሺሮቹም መብሩክ እኔም ጁመኣ ቤተሰብ አስጠይቄ በሳምቱ እሁድ በ10ቀን ውስጥ ነው ኒካ ያሰርኩት ቶሎ ወደ ሀላል መግባት ደስ ይላል
@neimatemam1204
@neimatemam1204 Жыл бұрын
መብሩክ ሶፊ@ኢስማኢል በረከለው ለኩመ ወበረክ አለይኩማ ወጀማኣ በይነኩማ ፊል ኸይር
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል Жыл бұрын
ባርካለሁፍሁም ወበረካአለይኩማ ወጀመአ በይነኩም ፈልኸይር
@zamzamzamzam1391
@zamzamzamzam1391 Жыл бұрын
መብርክማሻአላህ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ Жыл бұрын
አህለን ምርጣምርጦቼ እንዴት እንደናፈቃችሁን 💓💓💓💓💐💐
@sacadamahamad93
@sacadamahamad93 Жыл бұрын
Masha Allah mabruk
@kalijajamal8206
@kalijajamal8206 Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Mashllha
@sikosilo4042
@sikosilo4042 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Imran-se3xr
@Imran-se3xr Жыл бұрын
አላህ ይባርካቹ ፈግታቹ ይጋባል
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@fetiyayassinasya8411
@fetiyayassinasya8411 Жыл бұрын
መብርክ
@tofikali9576
@tofikali9576 Жыл бұрын
የስት ላጤ ምኞት ነበረች እስማይል በመጨረሻ ጠቀለላት በሉ እይታችን እንቀይር ወደልላ እይታችን እንቀይር
@zeenab6001
@zeenab6001 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ብለናል ለእህት እና ወንድሜ ❤❤❤
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Жыл бұрын
ያ ኡመተል ሙሀመድ ለ አላህ ብዬ አወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ብለናል በሳቅቅቅ ገደላቹን አላህ ይጠብቃቹሁ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Жыл бұрын
መብሩክ ሶፊ የኔ መንገድ ስወደው
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
በረከለሁ ለኩመ ወበረከ አለይኩመ ወጀመአ በይነኩመ ፊከር
@FatimaFatima-st3gf
@FatimaFatima-st3gf Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መወዳወች እደት ናችሁ አላህይጠብቃችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ሶፊ እና ኡስሜ መብሩክ ባረከላፊክ
@ALmame
@ALmame Жыл бұрын
Wel come er benanet new wolahi mewoda miyamerwu pls atetefuben
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
ሚበሮች እኳን ደስ አለቹ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 Жыл бұрын
እደዛሬው ስቄ አላውቅም ወላሂ ላጤናቸወ አላለም ሠላምሁኑልን ወድሞቸ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይወፍቃችሁ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም Жыл бұрын
ማሻአላህመብሩክብለናል🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍
@misslubaba6869
@misslubaba6869 Жыл бұрын
ማሻ አለህ
@firdousyasin2852
@firdousyasin2852 Жыл бұрын
Masalhmebirukbiyalehu
@seymes7167
@seymes7167 Жыл бұрын
ሶፉዬ አላህ ትዳርሽን ስልህ ያርግልሽ ሃቢብቲ
@emraatusolihatube5904
@emraatusolihatube5904 Жыл бұрын
ባረከላሁ ለኩማ ወጀመአ በይነኩማ ብል ኸይር ለባለትዳሮቹ የኔም ወንድም ሊያገባ 20ቀን ቀረዉ ድግስ ላይ ናቸዉ እኔም ባልገኝ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ የሁሉንም ትዳር የአለይና የፋጡማ ያርግላቸዉ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ማአላህ ተባርከሰአላህ መብሩክ ግንወላሂ የትጠፍተውን እያልኩበር እንኳን ደህናመጣችሁ
@sacadamahamad93
@sacadamahamad93 Жыл бұрын
Allahuma Salli Wasslim ala Nabiyina Mohammed
@kedjafentaye7511
@kedjafentaye7511 Жыл бұрын
Wowo
@quranineasyway
@quranineasyway Жыл бұрын
مبرك بارك الله لکوما وبارك علیکوما صوفی و اسماعیل ☺☺☺☺
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Жыл бұрын
መብረኩ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አራ በሳቅ ሞትኩ አይ እናንታ
@sadayf482
@sadayf482 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ሥወዳችው ያአላህ
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Mashaallah alhamdulillah
@UstazYassinNuru-e7m
@UstazYassinNuru-e7m Жыл бұрын
ሁሌም ፈጋግ በሉሊን ስታምሩ
@frfhh9295
@frfhh9295 Жыл бұрын
ሟሸ አለሀ ክክክክክ ከፉቶኝ ነበር አሰቀቹኝ የረቢ ሙሺርትነ ሙሺረ 1000 መቡሩክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 37 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН
Немного другой школьный урок
0:31
BitesFrome
Рет қаралды 1,1 МЛН
Best Aura Moments..☠️
0:32
GoodBoyShaggy
Рет қаралды 33 МЛН
МИЛА ЙОВОВИЧ ПРО РУССКИХ И ВОДКУ
0:18
ПодПрожекторомПерисХилтон
Рет қаралды 4 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
0:32
Celine Dept
Рет қаралды 9 МЛН
but how?🤯
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,2 МЛН