Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 35

  Рет қаралды 348,420

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

Күн бұрын

Пікірлер: 457
@DagmawiTerefe-yp7uo
@DagmawiTerefe-yp7uo 21 күн бұрын
ምርጥ ደራሲና ተዋናይ የተገናኙበት ድረማ ነው ደግ ሠው ያዝናናል ደራሲው ተባረክ
@በፅናትነብዩ
@በፅናትነብዩ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ በግልፅ ፍትፍት አድርጎ የሚያፀባርቅ ምርጥ ድራማ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን!!
@ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ
@ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንቅጯን ስለምትናገሩ ውድድ ነው የማረጋቹ
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች እስፓሰር እንሆናችኋለን መቅረት የለበትም። ሀሪፋ ነው ነፋጠኛዋ ነኝ።ላይክ እደግፋለን የሚል
@kidistashenafi9559
@kidistashenafi9559 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ደብሮኝ ነበር ተቋርጦዋል ብለው ነግረውኝ በየቀኑ ብትመጡ እንኳን ማትሰለቹ ምርጦች ፖለቲካ ለካ እንደዚህ ይጥማል ሀሀሀሀ
@ምንንንአላቹሁ
@ምንንንአላቹሁ 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው እበከቹ እኛ ዲየስፖራዎች በያ አላነበት ሀገር እንዳራጅ እንክፈል እበከቹሁ ይሄ ድራማ ስላ ሃገራችን በላነበት ሁኔታ ነው በጣም የሚገልፀው እበከቹሁ መቋራጥ ዬላበትም
@Daniman843
@Daniman843 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በተአምር መታግድ የለበትም የህዝብ ንቃተ ህሊና የምያሳድግ ድራማ ነው
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
ይታገድ መች ተባለ እኔ አልሰማውም ይቅርታ
@dellelegnebirru706
@dellelegnebirru706 5 жыл бұрын
Ok send to me
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
እና ማን ሊሳግድው ነው ታዳ እርግጥምርጥ ድራማ ነው
@saragabri-w4w
@saragabri-w4w 5 жыл бұрын
ውይ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ምን ልታዘዞች የሚያጠፋቹ ይጥፋ ዛሬማ ስለባንክ አዘራረፍ አያልቅበት የጠየቀው ጥያቄ ካካካካካካካካ ነገረን እኮ ኣይ ጋሼ አያልቅበት የሱዳኑማ ጭራሽ ፍርስ ነው ያረገኝ እናመሰግናለን
@omerali709
@omerali709 5 жыл бұрын
አያልቅበት ለባንኮች ድራሻችንን አዘርፋን አለ:እዉነት ነዉ ድርሻችንን እንዝረፍ !!
@shegerarttime4217
@shegerarttime4217 5 жыл бұрын
...ደግ ሰው ታዘዘኝ...! ስሞትልህ ደጉ...ትሪህን ያዝና.... "ምን ልታዛዝ?" በለኝ...ሌሎቹን ተውና... አንተ እኮ ደግ ነህ...ሁሉን ምትቀበል “ማኪያቶ አምጣልኝ...ትንሽ ጠቆር ይበል..!" . . አትዘገይ እባክህ...ጥያቄም ጠይቀኝ... ከአንተ መዳረቁ....አቤት ሲናፍቀኝ...! የዋህ እና ትሁት....ሁሉንም አክባሪ ና ወደ እኔ መጥተህ…ታዘዝ በፈጣሪ...! . . አንተን መሳይ መልካም...ከሰው መሃል አጥተን... እንደ ክፉ እባቦች ..ካብ ለካብ ተያይተን ቀኑን እንውላለን....ሌቱን እንገፋለን....! . . አንተ ደግ የዋህ ሰው...ማኪያቶው ደርሷል? ጠቆር ይበል ያልኩህ...አምጣው ይበቃዋል...! ፉት ልበለው እና ….ሱሴን አንዴ ልርታ እላዩም ላይ ይሳል....የሃገሬ ካርታ...! . . እባክህ ታዘዘኝ...የዎሁ ....ደግ ሰው...! የቡና ሱሴንም....የደግ እጦቴንም...አንድ ላይ አስታግሰው...! . . (Samson Getenet)
@llhaymanotggbeire3376
@llhaymanotggbeire3376 5 жыл бұрын
እኔ አንደኛ እሰፓንሰር እሆናቸዋለን ተደራጂተን እሰፓሰር እንሆናቸዋለን አቶ አያልቅበት ደግሰው ሱዳን የንጉሰነሸ ሁላችሁ ወሰጤ ናችሁ መቅረት የለበትም በጣም አሪፍ ነው እኔ በጣም ነው እምወዳቸው
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
*"ባንኩን በወለድ ነው ያዘረፋችሁት"* 😂😂😂😂
@yeshidemese5226
@yeshidemese5226 5 жыл бұрын
ትክክለኛ የያለውንና እያየን ያለነውን ፍንትው አድርጎ የሚያቀርብ ድራማ ይሄ ነው
@honey48757
@honey48757 5 жыл бұрын
😅😅😅
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
ባሬስታው አቤት ስወድህ ጎበዝ ያላንተ አያምርም አደራ እንዳትጠፋ
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ምርጥ የኢትዮጵያ ድራማ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አይ ዊስቲ😃😃😃 ጋሽ አያልቅበትና ደግ ሰው ስታስቁኝኮ😂😂😂😂😂
@minageorgo5855
@minageorgo5855 5 жыл бұрын
ወይ ጨርቦሌ እንደው እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በስማአብ። ሆዴን አቆሰላችሁት ለማንኛውም በርቱልን የትወና ብቃታችሁ የመጨ ነው ዋው ብያለሁ የሳምንት ሰው ይበለን።
@tayebahal4469
@tayebahal4469 5 жыл бұрын
Mina Georgo 😆😆😆😆
@jon5356
@jon5356 5 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ውስጥ የወርሑን ፖለቲካ እየተከታተለ የሚጋልጥ የሚያቀርብ ድራማ እሂ ብቻ ነው ምን ልታዘዝ ድራማ መሸለም የሚገባው ድራማ ነው
@muazmuaz5765
@muazmuaz5765 5 жыл бұрын
Teshelemko sinte yishelemal
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
ተሸልመዋል 👍
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ተሽልመዋል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ክክክክክ ጋሽ አያልቅበት እና ደግ ሲጨፍር ደስ ሲል
@eleyaswujira815
@eleyaswujira815 5 жыл бұрын
እናንተ ምርጥ ሠዎች በጣም ታምራላችሁ በተለይ አያልቅበት ለዚሁ ተከታታይ ድራማ base የሆንክ ሠውዬ በተለይ ለሀገር ሸክም የሆነ ሠው ሁሉ ይህ ምርጥና ምጥን ድርማ እንድትጋብዙልኝ በአቶ አያልቅበት ስም ተጋበዙልኝ በመጨረሻም ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ።
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 5 жыл бұрын
ዌል ምርጦች በስደት ያላችሁ ውድ የምየ ልጆች ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቃች የርመዳን ስራ ያደከማችሁ ሀይልና ብርታት እግዚአብሔር አምላክ ይሁናችሁ
@medtaff7545
@medtaff7545 5 жыл бұрын
Truly, This is for the new unprofessional appointees in the country , 10000000 meeting discussing how they can milk the system. I love this show, the BEST. Very creative, Cherbole represents the " KEGNA's" anything and everything is MINE and MINE only. Clearly shows the current vultures/ opportunists in the country . keep it up guys.
@sabina8805
@sabina8805 5 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ስለ ሀገራችን የሚናገር ድራማ ነው ያምራል
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ ❤ ውይይ እድልል ኢች ነገር ላም ናት 😂😂😂😂 አያልቅበት ዛሬ ገደልከኝ😂 ሱዳን እንደው ምን ጉድ ነህ 😂😂😂😂
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ ምርጦች አቦ ይመቻቹሁ ዘና ፏ በሉ የእናንተ ጠላት ወዳ ገደለ ይግባ
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 5 жыл бұрын
እና አመሰግናለሁ
@Future979
@Future979 5 жыл бұрын
ሲሊኪ ቢልቢሌ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@Future979 ፕሮፋይልሽ በሳቅ ነው የሚገለው ፈውስ በካራቴ ካራቴ መማር ፈልጋለው አስመዝግቢኝ
@eyasudesalegn3280
@eyasudesalegn3280 5 жыл бұрын
Mimiya
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
@@eyasudesalegn3280 woyeeee
@MrNoscene
@MrNoscene 5 жыл бұрын
Hahahahahaha! The writer is so brilliant.
@ጎንደሬነኝ-መ7ኰ
@ጎንደሬነኝ-መ7ኰ 5 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው እያሳየን እና እያስተማረን ያለ ይህ ድራማ 😎 በወለድ ነው ባንኮች እያዘረፉ ያሉት
@mekdeswubsht1186
@mekdeswubsht1186 5 жыл бұрын
መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በመንገዳችው ሁሉ ይቁምላችው
@የእመቤቴወዳጅ
@የእመቤቴወዳጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ለምለምአሰፋ
@ለምለምአሰፋ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏💚💛💝
@tadelaeshte99
@tadelaeshte99 5 жыл бұрын
አሜን
@selinayemariam5120
@selinayemariam5120 5 жыл бұрын
አይ ደግሰዉ የኔ የዋህ በጣም ነዉ የሚያዝናናኝ.......በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ነው እስኪ እደኔ የምትወዱት 👍
@marsofunion
@marsofunion Жыл бұрын
Deg sew ❤❤❤😂😂😂
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 5 жыл бұрын
በድራማ ሳይንስ ዉስጥ መቼት የሚባል ነገር አለ ይህም አንድ ድራማ ቆንጆ ድራማ ለመሆንን በ audience ላይ መቼት ማሳደር አለበት! ይህ ድራማ ኢትዮጵያን ያለችበትን መቼትን ቁልጭ አድርጉ ያሳያል!
@kidestkidest9533
@kidestkidest9533 5 жыл бұрын
Edelye eko sewedat yene tafach
@kubiekubie5168
@kubiekubie5168 5 жыл бұрын
Waww guys welcome I'm Eritrea I'm so proud of you keep it up 🤩🤩🤩
@abdallahabd2576
@abdallahabd2576 5 жыл бұрын
እንደኔ ጋሸይበቃንን እሚወድ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
Eritrea end ethiopia these team wan
@kingredsea6005
@kingredsea6005 5 жыл бұрын
Eritreawi tokonka bedhri kof elomulu zelewu map raya Eritrea mes Ethiopia hawesom sekeloma alwu fuck Ethiopian
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 5 жыл бұрын
@@kingredsea6005 ኣይገርመካን ኣነ እዛ ድራማ ካብ ዝከታተላ ክሳብ ሕጂ ነታ ካርታ ክሪኣ ከለኩ ብጣዕሚ ኢየ ዝሓርቕ፡እዚ ክኣ ሱቕ ኢሉ ኤርትራዊ ኢየ ይብል ኣሎ ምስኪናይ ቀደም ዝተሸጠት ኤርትራ።
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 5 жыл бұрын
@@kingredsea6005 ክገርመካ ኣብቲ መጀመርታ ናይ ብሓቂ ሰላም መሲልኒ ምስገበርክዎ ሕጂ ምቅያር ኣቢኒ እምበር ኣነ ውን ጸሊአያ ኣለኩ እዛ ፕሮፋይለይ
@መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ
@መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ 5 жыл бұрын
ከስራ ቡሀላ ይሾፋል መልካም ስራ ጎደኞቸ
@mesierki3227
@mesierki3227 5 жыл бұрын
ባንኮችማ ዘራፍ ስትባሉ ባንክ ዘራፊ የመጣባቹ ይመስላቹሃል ደስ ይላል።
@ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ
@ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ወይ አያልቅበት ላሟን ተከራይቶ ነው ያመጣት 😜
@myboss6414
@myboss6414 5 жыл бұрын
Ene Jens jacket yelebesechiew konjo wedijatalew
@samsonwoldu8593
@samsonwoldu8593 5 жыл бұрын
I like u ppls , thanks for nice time spent with fun 😄😄😄😄😄
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ #ምርጦቼ የረዳን ስራ እንዴት ነው የመዳም ልጆች 😊 ዉዶቼ በያለንበት የነገው ቅዱስ #ሚካኤል ይጠብቀን
@ሰላማይትመብራቴያምባሰልቀ
@ሰላማይትመብራቴያምባሰልቀ 5 жыл бұрын
አሜን ውደ
@የሸንኮራልጅነኝያውምየዮሐ
@የሸንኮራልጅነኝያውምየዮሐ 5 жыл бұрын
Amen
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
የረመዳን ስራማ እያወዛገበን ነው የቀንስራችን ወደማታ ተለውጦብን 🤕🤕ብለናል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
Amen
@ትዕግስትወለተኪዳን
@ትዕግስትወለተኪዳን 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ዛሬ ግንቦት 12 መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይታደገን ይጠብቀን አሜን።
@mizertsegay1275
@mizertsegay1275 5 жыл бұрын
Amen
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
አሜን
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 5 жыл бұрын
እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ተደረጅተን ስፖንሰር እናደርገዋለን እንጂ እንዳታቋርጡ
@lulu9788
@lulu9788 5 жыл бұрын
😂👍👍👍👍
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 5 жыл бұрын
ትክክል
@Future979
@Future979 5 жыл бұрын
ስልኪ ቢልቢሌ?
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
የምር አዎ መቋረጥ የለበትም
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@Future979 ፕሮፋይልሽን አይቼ በሳቅ ሞትኩኝ ፈውስ በካራቴ እስቲ ካራቴ አስመዝግቢኝ
@grand5880
@grand5880 5 жыл бұрын
ውይ የአያልቅበት ጉድ ማለቂያ የለው ስልጣን ሊለቅ ሲል አውቆ እዳ ያበዛባቸዋል
@yohanisKidanemhret
@yohanisKidanemhret 5 жыл бұрын
እባክህን አዋሽባንክ እስፖንሰርነትህን እዳታቋርጥብን እደሚባለውከሆነ ሊታገድነው እየተባለ ነው ፈታየሚደርገንየሚያስተምረን ምርጥ ድራማነው
@emanuelsolomon8672
@emanuelsolomon8672 5 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም አዋሽ ባንክ የኦነግ ነው የአደባባይ ሚስጥር ነው ምክንያቱም አቃቸዋለሁ ጋሽ ቡልቻ ናቸው ጥሩ ሰው።
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
@@emanuelsolomon8672 አቤት ይቅር ይበልሽ
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 5 жыл бұрын
not need awash bank sponser
@amiryg5289
@amiryg5289 5 жыл бұрын
I like this move so contunue
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 жыл бұрын
አስኪ ምን ልታዘዝን አደኔ አየሳቀ ጀምሮ አየሳቀ ምጨርስ በ👍አሳዩኝ
@milashuberekhet1948
@milashuberekhet1948 5 жыл бұрын
Gash yalkibet the best leader. Abet Tibeb.
@ziniq6590
@ziniq6590 5 жыл бұрын
Enjoyed it! Tank you Min Litazez.
@Sara-yj2si
@Sara-yj2si 5 жыл бұрын
Welocme thanks ya hagara ligochi 👍👍👍😍😍😍😍😍😍sewodachuuu
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 жыл бұрын
ጨርቦሌ ጨርቦሌ ጨርቦሌ ናፍቀህኝ ነበር አቦ በናትክ ሰላየሁክ ደሰ ብሎኛል ፍንቃዪ!!!
@denberueshetie3696
@denberueshetie3696 5 жыл бұрын
Zerefaw temechegn!! zim bleh aszerf ante mengst
@kalethio9033
@kalethio9033 5 жыл бұрын
😂😂በጣም የምወደው እና የሚያዝናናኝ ፊልም አንደኛ ናችሁ
@kalethio9033
@kalethio9033 5 жыл бұрын
ወይ አበድሩን ወይ ድርሻችን አዘርፉን 😂😂😂
@rihanayoutub7819
@rihanayoutub7819 5 жыл бұрын
ላሚቱግንሳስበውባገራችንየወታውነዳጅየምትሆንይመስለናል፣ደስየሚልዲራማነውበርቱ፣ቤንዚናችን፣ለህዝባችን፣ወተታችን፣ለ፣ይቀጥል፣እወዳችህኣለሁዘላለምኑሩልን
@tekaligntuluka2636
@tekaligntuluka2636 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ!!! ይቀጥል
@boeytube3981
@boeytube3981 5 жыл бұрын
wawe
@erfvvbghfh6110
@erfvvbghfh6110 5 жыл бұрын
Sasteluu hulum yezarew minam des ayilam
@bettytube2
@bettytube2 5 жыл бұрын
ጨቡሌ ና ጀዋር አስተሳሰባቸው እና ቁመናቸው አ ን ድ ናቸው
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
በትክክል
@edugetachewu9613
@edugetachewu9613 5 жыл бұрын
Kkkkk
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Kakakak!
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 5 жыл бұрын
😂😂😂
@retareta8675
@retareta8675 5 жыл бұрын
😆😆😆😆
@ፍቅርአያረጂምT
@ፍቅርአያረጂምT 5 жыл бұрын
ያስሩኛል እንጂ እኔም ለምንልታዘዝ እስፖንሰር እሆነበር ምድረዱቄት አበሻ ወነቱን ሲነግሩት መቸ ይውዳል ምንልታዘዝ በጦም ምርጥ እና የኢትዬጵያን የፖለቲካ ታሪክ ግልጽ አድርጎ ስለሚያውራ ዘውር ሊያረጉት አስበው ነው ምረ ሙሰኛ ሁሉ እንደሰረቀ ይኑሩ እንደሰረቁ ይሙቱ ይንሻአላ ምንልታዘዝውችየ አብሺሩ ለውነት የሚቆም ወለደል ክልል አይጠፋም ቀጥሉበት ከጎናችሁነን።
@ousmanhaje126
@ousmanhaje126 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ያዝናናኛል በኡነት ምርጥ ድራማ ነው በርቱ አብይን እንዳሰሙት
@yemisrachdejene5278
@yemisrachdejene5278 5 жыл бұрын
የዌስቲ አራተኛ ባህሪ ውይ አያልቄ 😂😂😂😂😂
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
ክክክክክ ስታስቁ ደግሰው እና ሱዳ ምን ልታዘዝ ይመቻቹሁ እውነት ነው ይታገዳል የተባለው የለውን ችግር እውነቱን ስለማወሩ ነው
@elizabethiytnfsu3696
@elizabethiytnfsu3696 5 жыл бұрын
bertu betam astmary mew
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ምን ልታዘዞች ማነው ጋሽ አያልቄን የሚዎድ አቤት እኔ ሲመቸኝ እኮ😆እምባ እምባይ ክክክክ እንዲውም ሱዳን አቤት ስዎዳቹ🤣😊
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 жыл бұрын
ጋይሶችይ ዛሬ ደስታ በደስታ ሁኛለሁ ለምንብትሉኝ የአጺዋቹው የፍቅር ሰው ፍሲሎ ጎልበጎል በሽበሽ አደረገን እስኬ የፍሲልገዳፌወችይ ደስይበለኝ በላክግጩኝ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 5 жыл бұрын
አንገጭም
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ክክክክክክክክክክክ የውሽት ነው እንዴ ተቆርጥ ያላችሁ ያዝ ክክክክክክክክክክክomg!*
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
ደግ ሰው ሞኝ መስሎ ትልቅ ሚና አለው አይምሰላችሁ ጊዜ ብቻ ነው የሚጠብቀው!
@jhhj2522
@jhhj2522 5 жыл бұрын
ያደለው ይጨፍራል ያላደለው ያዝናለል የርመዳን ስራ ደክሞናል እን ባይ ይላላቹ ጨፍሩ አይ ያልታወቀ ምስክር ፓለቴካ
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አያቅበት ባታበዱሩኝ እንካን አዘርፉኝ በጣም አሪፍ ነው ደግ ስው ስወድህ
@asterabera5265
@asterabera5265 5 жыл бұрын
Eraaaaa mekoeret yelebetem betammmm new yemenfhken degsewu byanes eweneteya sew selelela degesewen bemen letazez eney enja
@luhamyoni814
@luhamyoni814 5 жыл бұрын
Hhh gash aylikibti biru ewnti new barat yihonali
@tegesteashnafie8330
@tegesteashnafie8330 5 жыл бұрын
አዋሽ ባንክ እስቦሰርነቱን ካቁመ እውነት እውጭ ያለነውም ሀገር ውስጥ ያላችሁም ተባብረን እኛም አዋሽ ባንክ መጠቀም እናቁማለን ማለት ነው ጉበዝ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
👍👍👍
@berressaseenaa6229
@berressaseenaa6229 5 жыл бұрын
Mejemeras min account alesh ena naw zero
@beshirtv775
@beshirtv775 5 жыл бұрын
የመንግስትን፣ልፋትና የህብረተሰቡን፣ትችት እና የስልጣን ፈለጊዎች ሽኩቻ ጋር በተያያዘ በርካታ ትምህርት አለው።
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
ጉረኞች አሽሙር መሆኑ ነው አልቀረባቹም የመጀመሪያ ጊዜ ደስ ይላል አውን ሰለቻችው በቃ አርስት ቀይሩ ሁሌ ፓለቲካ ኤጭ ደበረኝ ውረድ ማን ነው የሚወርደው ቡሀ ይውረድባቹ ኤጭ አበዛቹት ሁሌ አሽሙር
@salemamen7170
@salemamen7170 5 жыл бұрын
Kedeberesh lemin tayiwalesh
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
@@salemamen7170 መደበሪያ ናቸው
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
@@salemamen7170 አስተያየት ሲሰጥ አትደንግጪ እሺ
@maregdegemu9524
@maregdegemu9524 5 жыл бұрын
የምትቀሩ፣መስሎኝ፣ደብሮኝነበር፣እንዳይቋረጥ፣ለሀገራችን፣አስተማሪና፣ጠቃሚድራማነው፣እኛአዋጥተን፣እንከፍላለንእንጂ፣እንዳይቋረጥ
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 5 жыл бұрын
ወይኔ ምን ልታዘዝ ተቋረጠ ተብዬ በጣም ተናድቼ ነበር እንኳን መጣቹልኝ
@Future979
@Future979 5 жыл бұрын
ajaibaa ajaibaa ጨርቦሎ ሰላም
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 5 жыл бұрын
ማነው ጨርቦሌ ኮተት
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 5 жыл бұрын
የዛሬው ቆንጆና አዝናኝ ስራ ነው።
@gnzebmeles1665
@gnzebmeles1665 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች ዛሬ በወተት ተንበሻበሹ በርቱልን
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 жыл бұрын
ውይ እድልዬ በጣም እኮ ነው የምውድሽ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
ውይ ይህ ድራማ ገና እያየሁት ነበር 🤔🤔
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 жыл бұрын
ላሟ ኢትዮጵያ ናት ጥያዌ አልቀበልም ዝም ብለን ብቻ እንደት እንለባት ዶክተር አብይ ጨርቦሌና ልጥ የፓለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ። ኢትዮጵያ በጣም ታሳዝናለች
@filimondebesay9564
@filimondebesay9564 5 жыл бұрын
Merti film eskezare teketatay kayewachew drama 1 gna new hulachum des tilalachu
@teztatezta3510
@teztatezta3510 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk WOWW ያምራል
@happy7puer640
@happy7puer640 5 жыл бұрын
I really like this drama but they saying they stop no freedom in ethiopian I hope 2 c u next week
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 5 жыл бұрын
Kkkk Aree wasee tew gin
@MesfinBugie
@MesfinBugie 24 күн бұрын
ገራሚ ድራማ ♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️🙏
@ማስረሻየጂማልጅ
@ማስረሻየጂማልጅ 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችው የኔ ምርጦች ስውዳችው እኮ 😍😍😍
@beatyabel9871
@beatyabel9871 5 жыл бұрын
ምርጦች ስወዳችሁ
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 5 жыл бұрын
ከአዋሽ ባንክ ውጪ እስፖንሰር የለም እንዴ ወይስ ሌላ ምክንያት አለው
@yrgalemgbrenseanuguse285
@yrgalemgbrenseanuguse285 5 жыл бұрын
ወይኔ ደግ ሰው እንደ ኣንተኮ የለም
@starthegunners7089
@starthegunners7089 5 жыл бұрын
እድልም ትከተባለት ክክክክክክክክ ዳኔ(ባርስታው) ጸጉርህን ብትቆረጠው ደስ ይላል
@sarasara-yo7gj
@sarasara-yo7gj 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች ስወዳችሁ ምርት ላይ ያለውን ሃቅ ፍንትው አድርጋችሁ በጊዜው የምታቀርቡ ልቅም ነው የሚባል ወሬ ሰምቻለሁ እጅ እንዳትሰጡ በርቱ አይዞን
@redeatmitiku2382
@redeatmitiku2382 5 жыл бұрын
ምርጦች እናመሰግናለን
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
Lamuwa yehulachen nat!
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
መልካም ፍጡር ☺ ኑ እቃም አለ አስተጣጥብኝ 😅 ምን ልታዘዝ ቆይ ማታ አያችኋለሁ 💗
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢገባችሁ አብይን አላሰራ ያሉትን የለውጡ እንቅፋቶችን በግልፅ የሚያሳይ ነው ጎበዞች ምን ልታዘዞች ይሄ ድራማ ትልቅ መልእክት አለው የሚገባው ካለ
@seydashume7796
@seydashume7796 5 жыл бұрын
ደግመህ እየው ከዛ ይገባሀል
@zemensview9777
@zemensview9777 5 жыл бұрын
1st 1st 1st viewer and commenter....lwhere is my ike
@ምስርልጇንናፋቅ
@ምስርልጇንናፋቅ 5 жыл бұрын
ደግሰዉ ዉስጤ ነዉ
@ርብቃደስታ
@ርብቃደስታ 5 жыл бұрын
ነብሱቼ እኔ እዚ ለመዳም ውሃ ልጥበስልሽ 😳ድንጋይ ልቀቅልልሽ 😎ሰማይ ላይ ናና 😩ልትከልልሽ ምን ልታዘዝ መዳምዬ እያልኩ ሽር ጉድ ጉበስ ቀና ምን አለፋቹ እሱ እስክታፈጥር እኔ እረፍት አልባነኝ ለሊት አየዋለው ሸቃልት ወድራ ደይ ከዩቱፕ ውጪ😜
@BIRTUKAN2
@BIRTUKAN2 5 жыл бұрын
Kkkkk ገዳይ ነሽ
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረኩ መልካም ስራ ነው
@የማርያምልጅ123
@የማርያምልጅ123 5 жыл бұрын
ጨርቦሌ😂😂😂😂
@beletuaberaabera2231
@beletuaberaabera2231 5 жыл бұрын
Degsew siwedh mirt nah
@shabufirisa9067
@shabufirisa9067 5 жыл бұрын
Suspended!!!!!🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@samsontesfu8101
@samsontesfu8101 5 жыл бұрын
Ay yetiopia politica. እርጅና ያስመጣል እውነት ነው ውይ ዳኜ አሳዘነኝ
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 36
28:55
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 370 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 38
37:16
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 589 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Min Letazez Part 12 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 12)
28:45
/በስንቱ/ Besintu "ቅቤያም ኮረዳ"
34:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 471 М.
Min Litazez - Part 37 - ምን ልታዘዝ  ክፍል 37
28:19
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 414 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 19
30:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 408 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 503 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? Ethiopia Sitcom Part 17
29:38
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 488 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 34
30:14
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 357 М.