Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 24

  Рет қаралды 343,574

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?

5 жыл бұрын

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 24
ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Пікірлер: 748
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ደግሰው በጣም እኮ ነው የሚያስቀኝ እስኪ በደግሰውዬ ሞት ላይክ ግጩኝ ሀትከፍሉበት
@user-yw2ys5mn9x
@user-yw2ys5mn9x 5 жыл бұрын
#በ2004 አመት ከኢትዮጵያ ወደ ስኡዲ ሄጄ ነበር::በስኡዲ ለሁለት አመት ሰርቼ በ2007አመተ ተመለስኩት::በዚህ ላይ #የመን በ2005 በጣም አስገራሚት ነበረች ;;ከውበትዎ ከሰላምዎ ከኢኮኖሚዎ ከማንም በላይ አንደኛ ነበረች::ተመልሼ በ2009 የሃገራችን ስራ ታውቃላቹ ተመልሼ ስደት ጀመርኩት:: እግዚአብሔር እንደፈቀደው #የመን አየሁት በጣም የዘንኩት አንድ ግን የመን የምትባል ሃገር ከማንም ባላይ አዘንኩት::በዚህ የመጣናት ሁላችን እንውቃለን ..ህዝቡ ብላ ጠጣ የሚል ህዝብ ነበር .. የመጣ የኢትዮጵያ ስደተኛ አይዛቹ ብሎ አጥትቶ አብልቶ አልቅሶ የሚሰኝ የመን ነበረች::አሁን ግን የመን ለራሳቹ ውሃና ምግብ አጥቶ በጦርነት ተቀይራለች በጣም ነው ያዘንኩት..የመን የምታውቁት ካላቹ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
አኃዱ ፊልም ፕሮዳክሽን ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ
@user-yw2ys5mn9x
@user-yw2ys5mn9x 5 жыл бұрын
@enat Mesfin 2017 ተሳስተሻል የመን ነው ያልኩት
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 5 жыл бұрын
ያሳዝናል አለማችን ቀስ በቀስ እየተሸራረፈች ነው።የምንሰማው እንደምናየው አይደለም። ማየት ማመን ነው።የኛንም እገር የምናድናትም የምንንዳትም እኛው ነን።እንጠንቀቅ።ሰውን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ።አይደል የሚባለው።
@user-yw2ys5mn9x
@user-yw2ys5mn9x 5 жыл бұрын
@@user-gp1vi8et1d ትክክል ብለሻል
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ቆንጆ አዝናኝ ነገር ነዉ እኔ በጣም እወደዋለሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የአብራሀሙ ስላሴ በያለንበት ይጠብቁን አሜን ኢትዮ ጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም የሰፈነበት ምሽት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ ማር
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
ስንት ግዜ ላድርግ ልድገመዉ
@user-ns8hu7rt6h
@user-ns8hu7rt6h 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አላገኝሁሽም ዉዴ ገና አዲስ ስለሆንሁኝ ዘመዶቸን አለየሁም
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
@@DRAVOUN አለሁ ዉዴ አንችን የሚጠቅምሽ ከሆነ እደግምልሻለሁ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ እና ነቅዕ ድራማ ከልቤ ነው የምወደም ምርጥ አስተማሪ እውነታን ነው የሚያወሩት ፐ አንደኛ ናችሁ በርቱ
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ መቼም ብዙ ነን: እንኳን ደህና መጣችሁልን: ተመልካቾችም መልካም ግዜ ይሁንላቹ:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
አሜን እህቴ💋💋
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
አሜንንን
@hayatjamalhayat9027
@hayatjamalhayat9027 5 жыл бұрын
Samuhel-muhe- eereeee- silkun-setugniiiiiiiiiiiiii
@user-gm5jq7vk4k
@user-gm5jq7vk4k 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen ehta
@user-ft8vz7vs3o
@user-ft8vz7vs3o 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selenattaye8919
@selenattaye8919 5 жыл бұрын
Deg sewn yemtewdute❤😂Eski Like👍
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
sel eNat Taye ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ እሽ
@hiwotgegzybhr3784
@hiwotgegzybhr3784 5 жыл бұрын
ነብሶች እኮ ናችሁ እናመሰግናለን በዚ አጋጣሚ ዳርክቴሩን ሳላደንቅ አላልፍም እደኔ ንታደንቁት ላይክ
@tofikre77
@tofikre77 5 жыл бұрын
የፀሀፎዎቹ የጥልቀት መነፅር ከሚገባው በላይ ደስ ይላል እጅቹ አይንጠፍብን ተዋናዮችም በብቃት እየሰራቹት ነውና በርቱልን ተመልካቾች አይን ብቻ ሳይሆን አእምሮአችንን ከፍተት ውስጣችን ድረስ እስኪገባን እንመልከት:: እዚህ ምን ልታዘዝ ካፌ ውስጥ ሁሉም ኢትዮጵያውያን አለንበት
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
"ግፍ ሰርቶ መደበቅ ዘርፎ መደላቀቅ" አይቻልም !!!!! የንፁሀን ደም አምላክ ይፋረዳችኋል
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia ዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ አድርጊኝና ዘመድ እንሁን እሽ ማር
@laghahaaa5124
@laghahaaa5124 5 жыл бұрын
hji ena gf serto yetefawn abatsh derg endih beyiw
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 5 жыл бұрын
Long leave for our prime minister ABYI !!! ETHIOPIA !!!
@mitaaster2462
@mitaaster2462 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በአንድ ካፌ መግለጽ በጣም ይገርማ የሚያነሱት እርስ ወቅታዊ ነው በጣም አሪፍ ነው ለደራሲው አድናቆት አለኝ ዳኜ ጠፋ ምን ሆኖ ነው
@user-fv7gn4in4l
@user-fv7gn4in4l 5 жыл бұрын
ከየት ነሽ ይሉኛል ማንነቴን ሊያውቁ፤ ለሙሉ መረጃ ታሪክ ይጠይቁ። ከጀግኖቹ ሰፈር ከወንዶቹ ቦታ፤ ቀኝ እጁን ከማይሰጥ ትጥቁን ከማይፈታ። ዳግም አትጠይቅ ከእንግዲህ እወቀኝ፤ ጥርት ያልኩየሀበሻ ልጅ ነኝ።
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
መርዬም አዴም ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር
@tl-sf7qe
@tl-sf7qe 5 жыл бұрын
Wwwww baxam dasa yamila naw
@user-fv7gn4in4l
@user-fv7gn4in4l 5 жыл бұрын
@@DRAVOUN አድርጌሻለሁ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
መርዬም አዴም አመሠግናለሁ
@ziggys2021
@ziggys2021 5 жыл бұрын
I really do appreciate your Poem thank you so much !!
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 жыл бұрын
ኧረ ዳኜን አምጡልን የዳኜ ቱወናው በጣም ደስ ይላል ዝምታው ራሱ ይገባል ዳኜ ዳኜ ይምጣልን ስንል በፓሪቲያችን በሊጥ ስም እጠይቃለን😂😂😂😂
@user-zb6xo6vs7l
@user-zb6xo6vs7l 5 жыл бұрын
ሱዳን ሀቢቢ ስወደው
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 3 жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤣
@muniramunira3644
@muniramunira3644 3 жыл бұрын
😂🤣🤣
@chimelak
@chimelak Жыл бұрын
የጀበና ቡና አለሽ😂
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
✍----------~~~----------- ☞ "ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ ፤ ቅንና መልካም ስትሆን ደግሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ ።" ☞ "ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ ፤ ሁሉንም ውደድ ፤ ጥቂቶቹን እመን ፤ ማንንም ግን አትበድል ፡፡" ☞ "የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ። ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው ።" ☞ "መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ቀንዲል ናት ።" ☞ "ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ እዉነት ብለሻል ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ ማር
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
Right 👈
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመዶቸን ገና አለየሁ ሁኝነዉ ዉዴ እሽ
@hhhhfghhdd1096
@hhhhfghhdd1096 5 жыл бұрын
Like dage sawu 💓💓💓
@user-bh6dy9qx4z
@user-bh6dy9qx4z 5 жыл бұрын
በጣም ቆያቹ ምነው በሰላም ነው ወይ ደግ ሰው በጣም ይናፍቀኛል አትዘግዩ
@user-ll6ry3si9u
@user-ll6ry3si9u 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃አረ ፕሮፋይል
@user-bh6dy9qx4z
@user-bh6dy9qx4z 5 жыл бұрын
@@user-ll6ry3si9u ልላክልሽ ወይ ቆንጂት
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
ሰው ባያደርገን wayine weru darso yaltewelede hitsan new mimeslewu 🙈🙈🙈🙈🙉ere keyiriwu
@user-bh6dy9qx4z
@user-bh6dy9qx4z 5 жыл бұрын
@@w0rkineshtufa636 ልላክልሽ ወደድሽው ወይ😜😜😜😜
@user-ll6ry3si9u
@user-ll6ry3si9u 5 жыл бұрын
@@user-bh6dy9qx4z አረ ያስፈራልልልል
@user-bv1gq1xe9v
@user-bv1gq1xe9v 5 жыл бұрын
ጨርቦሌ ና ልጥ ውሰጤ ናቸው
@user-kw4gp9qt6e
@user-kw4gp9qt6e 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው እንኳን ደህና መጣቹህ የምወዳቹህ የምን ልታዘዝ ቤተሰቦች እንደኔ ደግሰውን የሚወድ አለ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
እማ ሁሌም እወድሻለው ስደተኛዋ ልጅሽ ዉድ ሰብስክራይብ አድርጊኘ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ
@josyblessed1368
@josyblessed1368 5 жыл бұрын
Enam betam yazenanagal sedetegnawa ehetachen
@mamushauntd1639
@mamushauntd1639 5 жыл бұрын
Wowo
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የዱባይ ቡና በፀአይ የሚቆላ እውነት ነው ባንኮች ይመቻችው ምን ልታዘዝ በርቱ ምርጥ አስተማር ድራማ የራስ እያረረብን የሰው ማማሰል ማለት ነው እኛ ያለንን ትተን የሰው ነገር ማድነቅ ትክክክል
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
ታህሠሥ ግርግር እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብቅልን ግርግር በቃ ይበለን ሠላም ለኢትዮጵያ አሜን
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 5 жыл бұрын
አባቴ የዱሮውን 55 አመት ይሆነው ይመስለኛል አሁን። ስለ ታህሳስ ግርግር አስከፊነት ነግሮኝ ነበር።አረ አሁንም ታህሳስ? ፈጣሪ አደራውን ምህረቱን ይላክልን።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
በናፍቆት የምጠብቃችሁ በነገራችን የድሮው ባሬስታንም አምጡት በጣም ጎበዝ ኮስታራ ነው ባይሆን ሌላ ቦታ ሹሙት ናፍቆናል የናት ሀገር ዱባይ ቡና ጉድ እኮ ነው ገና ብዙ እንሰማለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ የልጥ እዲሱ አባል ተመችተውኛል እንዲያው ኢትዮጵያ እንደዚህ መቀለጃ ትሁን ሱዳንም በጣም ትልቅ ትርጉም አለው ደራሲው እጅግ ጎበዝና ብልህ ነህ
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 жыл бұрын
" እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9)
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
የምር ባንኮች በጣም ነዉ ሙድ የሚይዙት
@samerazayna3717
@samerazayna3717 5 жыл бұрын
#ክብር ለነ ሸቃሊት #እና ሸቃሊት በይኖሩ ኖሮ ተመልካች አይኖርም ነበር #እድሜና ጤና ለነ ለሸቃሊት🙏
@user-vn5ck1or8w
@user-vn5ck1or8w 5 жыл бұрын
አይ እድላችን በቃ ሸቃሊት ሆኖ ፀደቀ ስማችን
@merimerii1555
@merimerii1555 5 жыл бұрын
Amen
@senayetgetahub2583
@senayetgetahub2583 5 жыл бұрын
Kkkkk
@user-zb6xo6vs7l
@user-zb6xo6vs7l 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ስልህ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
አቤ ማኛው በቃ እቺ ስም ፀድቃ ቀረች ይሁና
@woldewolde7481
@woldewolde7481 5 жыл бұрын
አረ በጣም አናፈቃችሁን ተቸገርን !!! የምንኖራትን የገሀዱን አለም ፍንትው አርጎ የሚያሳት እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ምርጥ ድራማ አንደኞች ናችሁ በርቱልን !!
@altu3061
@altu3061 5 жыл бұрын
ሰለሞን ሙሄ ወይም ዶንስ በእውነት እምታስተላልፋቸው መማክቶች ልብ ይነካሉ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
አልቱ Altu ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ ማር
@user-fx3tb5kd5g
@user-fx3tb5kd5g 5 жыл бұрын
ይህችን ዘመን በጤና የሚያሣልፋት እንደ ደግሠው ያለነው
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 жыл бұрын
ደግ ሰው ሳቅህ ደስ ሲል ክክክክ
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 жыл бұрын
" መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።" (የዮሐንስ ራእይ 1:6)
@seliseli3822
@seliseli3822 5 жыл бұрын
ዌል ማሮቼ 😘 ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች 😊 ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ዘረኛን ሌባን ለሆድ አደር አጥፋልን 🙊🙉🙈🙇 በሰው አገር ያለን ከማዳም ምላስ ጠብቀን😢😕
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
አሜን
@marthamulugeta3545
@marthamulugeta3545 5 жыл бұрын
Great, thank you!
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
የኛ አንደኛ!ምን ልታዘዝ! ምርጥ ሀሳብ ምርጥ ትወና ቀጥሉበት::
@user-fp7cb7wg6x
@user-fp7cb7wg6x 5 жыл бұрын
የ8 አመት ጓደኛዬ ጋራ ተለያይቼ ሳለቅስ ነበር የዋልኩት እንደው እንኳን መጣችውልኝ ጓደኞቼ እንደው ማፍቀር ይጎዳል ምታፈቅሩትን አይለያችው
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብሽን ይጠግንልሽ ውድ ስውን ሙሉ በሙሉ መውደድ እጅ ከፈጣሪ ውጭ ማመን ከባድ ነው ስው ስው ነው ሙሉ አይደለንም ፈጣሪ ፈጣሪ ነው መቼም አይቀየር
@user-fp7cb7wg6x
@user-fp7cb7wg6x 5 жыл бұрын
@@user-yq3xs8bf3k አሜን አምላክ ልቦናዬን ያጠንቅርልኝ በጨሎትሽ አስቢኝ እባክሽ እውነት ነው እሱ ብቻ ማይቀየር
@user-yt1vs3ju4y
@user-yt1vs3ju4y 5 жыл бұрын
እይዞሽ እህቴ እኔም ልክ እንደ አንች 7 አመት መሉ ያፈቀርኩት አጥቸዋለሁ
@mixup4467
@mixup4467 5 жыл бұрын
Tibeshign
@user-fp7cb7wg6x
@user-fp7cb7wg6x 5 жыл бұрын
@Samira Samira amen amen be duash asibeni
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 5 жыл бұрын
Ejochehe yebareku wondeme Derasi. Nice Artist they play it
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
ከሴትዮዬ ጋር ተጣልቸለሁ አይዞሸ በሉኝ
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
አይዞሽ ውድ ሁሉም ያልፋል መቻያውን ይስጥሽ
@user-be9bw3iq1q
@user-be9bw3iq1q 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሚየ ሶብር አድርጊ ለሸይጧን ቦታ አትስጭ ተወት ማድረግ መልካም ነዉ
@aapp7054
@aapp7054 5 жыл бұрын
መጣላት. ያለ. ነው. ግን. አንች. ለነገሮች. ችላ. በይ
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
አይዞሽ. ማማየ. አምላክ ትግስቱን ይስጥሽ እሷንም ያብርድግሽ ለሱ እሚሳነው የለም
@mekdesmuleta6204
@mekdesmuleta6204 5 жыл бұрын
ወይ ባንኮች በጣም ነው እምታስኩኝ
@learn_code_101
@learn_code_101 5 жыл бұрын
i love this sitcom , its funny in the current situation
@alemneshbeyene1956
@alemneshbeyene1956 5 жыл бұрын
ወይ ዱባይ የማትገባበት የለችም የፊልም ማድመቂያ የድራማው ማሞቂያ የስንቱን ህይወት ለወጠች የስንቱን ህይወት ቀጠፈች የስንቱን ትዳር አመሰቃቀለች ዱባይ
@bazagoorg6392
@bazagoorg6392 5 жыл бұрын
የሴቶችን እድሜ ጨረሰች ክክ የቀርዉን ልሙላብየነዉ
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 5 жыл бұрын
ልጥ ውስጤነው ጨርቦሌም እደዛው
@luchiniguss8191
@luchiniguss8191 5 жыл бұрын
Always Amazing!
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
ሲጠብቃችሁ ነበር የኔ ምርጦች የጨርቦለና የልጥ ፓርቲዎች ወዴ ክልልነት አደጉ ወይ !!😂😂😂
@sosenamaronsosenmaron2740
@sosenamaronsosenmaron2740 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አድጉዋል ግን እኔ ነኝ የክልሉ መሪ
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
@@sosenamaronsosenmaron2740 😂ደግሞ በመሪ ምርጫ ሰልፍ ዉጡ አሉ !😂😂
@ejigeejige1138
@ejigeejige1138 5 жыл бұрын
Sooooooooooooooo cool. Man
@ejigeejige1138
@ejigeejige1138 5 жыл бұрын
Thanks. For. Your. Moie. And. It is. So. Cool. And. That. Is. So. Very good. For. you and you. Are. So. Cool.
@user-vp9hf1ue8l
@user-vp9hf1ue8l 5 жыл бұрын
የልጥ ፓርቲ ቄሮን ይወክላል አባባ ጡረታ የለም 😄😄😄
@user-ib8so1lz6f
@user-ib8so1lz6f 5 жыл бұрын
ሚኒልክ ጥቁር ሰው!!! ትክክል እኔም ገምቼ ነበር
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
abo yemchachu የሀገሬ ሁኔታ ይህን ይመስላል እውነት ያስፈራል ቅዱስ ስላሴ መረጋጋትን ይስጠን የክርስቶስ ሰላም ለህዝቦቿ እና ለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 5 жыл бұрын
ሃሃሃ.....ዛሬ የደግሰው ማኪያቶ ኢትዮጵያ ካርታ ናት😂😂😂
@SeraTube26
@SeraTube26 5 жыл бұрын
ይሄንን ድራማ unlike የምታደርጉ ጣታችሁን አይጥ ይብላው
@berrybayou7563
@berrybayou7563 5 жыл бұрын
hahahahhahahahaaaaaaaa
@selina5878
@selina5878 5 жыл бұрын
hhahahahahahahah wdejewalehu u made ma day
@ethiopia6125
@ethiopia6125 5 жыл бұрын
አይ እናት ዱባይ ቡና 😃😃የመቀሌውን ሰልፍ አስታወሰኝ ክክክ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
ethio tube ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ
@fasilmamo7347
@fasilmamo7347 5 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ወዝ ያለዉ ቅኔያዊ ጭዉዉት ተባረኩ
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 5 жыл бұрын
እነ ደግ ሰው እንኳን በሰላም መጣችው ሰላማችው ብዝት ይበልልኝ እናመሰግናለን ይቅርታ አሁን አሁን ከደግሰው ውጭ ሌሎቻችው ለዛችው ጠፍቷል
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 5 жыл бұрын
ውዶችዬ እንኩዋን ደህና መጣችሁ ደግሰው አንተና እኔ ስንጨቃጨቅ ኢትዮጵያ ጠፍታለች ጠጣው አልከው በርቱልን ወቅታዊ ጉዳዮችን ያማከለ እያዝናና የሚያስተምር ድራማ በዛላይ ደቂቃው ዘና ብለን ነው እምናዬው እድልዋ ስወድሽ እኮ
@hayimiyetijilji479
@hayimiyetijilji479 5 жыл бұрын
Weyi dege sew yegeremete saqa eneme awakubet aleke ክክክክክክ😅 siwedachu iko😘😘😘😘
@elhamelham200
@elhamelham200 5 жыл бұрын
እንኻን በደና መጣቹህልን 😍😍 ከባለስልጣን ዘራፊ ከወያላ ቀፋፊ … ከ"ነብይ" ሌባ ከጓደኛ ገለባ ………………………ይሰውራቹ★ ከታክሲ ሰልፍ ከሚስት ሰነፍ … ከኑሮ ውድነት ከእውቀት ድህነት ………………………ይሰውራቹ ★ ከጀሶ እንጀራ መስቀል ከተሸከመ ቢራ (ያልተሸከመውንም ፍራ) … ከፓስተር መተተኛ ከቄስ ፖለቲከኛ ከሼክ በርጨኛ ……………………… ይሰውራቹ ★ ከመንግስት ግትር ከፌደራል በትር … ከተቃዋሚ ዘረኛ ከነጋዴ ሸረኛ ………………………ይሰውራቹ★ ከጎረቤት አለቅላቂ ከ'ስታተስ አፕዴት' ሰራቂ … ከተሳዳቢ ኮማች ገንዘብ ከሚጠይቅህ አማች ……………………………ይሰውራቹ★ ከተንኮለኛ ካድሬ ሸክላ ካለበት በርበሬ … ከጭንቅላት ውጥረት ከስኳር እጥረት ………………………… ይሰውራቹ★ ከአለቃ ቁጣ ከተቀደደ ቁምጣ … ከዋጋ ጭማሪ ወንበር አልለቅም ከሚል መሪ ……………………………ይሰውራቹ★ የሚገደበው ይለቅ ያረጀው ለወጣቱ ቦታ ይልቀቅ ★ መለያየትን ያርቅልን ኑሮአችንን ያቅልልን ★ ላይክና ኮመንት ሳብስክራይብን😁አያሳጣን ወደ ከፍታ ያውጣን # Amen
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
አሜን
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 5 жыл бұрын
Wow !!!!!Bravo !!!
@shirtyshirty9814
@shirtyshirty9814 5 жыл бұрын
kkkkkkkk ay bankoch meqese honachihubet iko degesew bexam xeru ♥♥♥♥mertoch
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
ዋው. ዶኑስ እና ደግ ሰው. ተመቻችሁኝ. ክክክክክክክክክክ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
Egziabeher lagerachn selamun yamtaln amen enameseginalen
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 5 жыл бұрын
ከማረር በኋላ ሳቅ እውነት ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ እግዚአብሔር ጠላቶችሽን ያዉድምልሽ ።።።
@semywizaugust1261
@semywizaugust1261 5 жыл бұрын
Dege saw🙌😍😂😂🤣🤣🤣
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 5 жыл бұрын
የኔ የዋ ደግ ሰው
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
ጅማ የፍቅር ከተማ 92 የጅማዋ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ
@user-qv2zx5zl5j
@user-qv2zx5zl5j 5 жыл бұрын
እናቴን አሞብኛል እስኪ ዱአ አርጉልኝ በስደት የቤተሰብ በሽታ ይከብደል
@user-xj1bj8fm1c
@user-xj1bj8fm1c 5 жыл бұрын
አላህ ጤናዋን ይመልስል እህት
@fikreabegaz27
@fikreabegaz27 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@seyoumdebebe554
@seyoumdebebe554 5 жыл бұрын
Hi
@madenahosen7464
@madenahosen7464 5 жыл бұрын
አይዞሽ ዱአ አድርጊ ይሻላቸዋል
@user-qv2zx5zl5j
@user-qv2zx5zl5j 5 жыл бұрын
አሜን እህቶቸው አላህ ይበሽርኩም በኽይር
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 5 жыл бұрын
ደግሰዉ እና ዶኒስ አቦ ተመቻችሁኝ የግርምት ሳቅ ክክክክክክክክ በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ይሄን ደባሪ ጊዜ ስቀን እናሳልፈዉ
@moonla8855
@moonla8855 5 жыл бұрын
Deg sew zare yalele michit new yalikegn ya girimit sak 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ማሌሽ ጨርቦሌወች ላሽ በሉ ሱዳኒን አታጨናንቁብን፡፡
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
በርቱ... ዉዶች ገና አልሾፍኩትም...💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗👈 የዘመኑ ምርጥ ድራማ ነው
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
ደግ ሰው የኔ ተናፋቂ እንኳን በሰላም መጣችሁ ምን ልታዘዝ ፋሚሊ ስወዳችሁ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
ደግ ሰው ስወድህ
@destakuma4698
@destakuma4698 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ማንንም ሳያስከፋ እውነቱን በቀልድ የሚያዋዛ ነዉ። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ። በየሰምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ። በርቱ
@MarufAhmed-bp2lg
@MarufAhmed-bp2lg 5 жыл бұрын
Bankoch betam new ymtmchuge 👌👌
@mamo6555
@mamo6555 5 жыл бұрын
The wait is over 😁😁😁
@2worldtube326
@2worldtube326 5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 жыл бұрын
አረ ደግ ሰዉ በሳቅ ገደለኝ የጅል ሳቅ እኮዎ በጣም ነዉ ሚያስቀኝ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 11 ай бұрын
Egna jegnotch lejotchatchew !!! Ekkkkkk.......😂😂 Fessam 😂😂😂😂😂
@sarakunjo9972
@sarakunjo9972 5 жыл бұрын
ሁሉም ወንዶች እንደዳግ ስው ብሆን ምን አለበት 💚💛❤
@habhabesha1419
@habhabesha1419 5 жыл бұрын
Uuuuf shi amet nurulin degsew ena sudanu habibi usta nachu
@martimartina3829
@martimartina3829 5 жыл бұрын
የምትናፈቁ ምርጦች 👌😍
@dechu2381
@dechu2381 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠበቃችሁ እስኪ ምን ልታዘዝ እንደኔ በጉጉት የምትጠብቋቸው እንያቹ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
T Dechu አዎ ነኝ የእናቴ። ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ ጀማሪነኝ
@yagersewbereket5126
@yagersewbereket5126 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
T Dechu አዎ ነኝ የእናቴ። ine negn ine bazi hiwotusti silalefkugn batem new miwedachew
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 5 жыл бұрын
Uufffa yemachi,asakachuni ayizo gashi alikibtai ene matech etatibotalow ish 😃😃
@user-nd4on3cn2e
@user-nd4on3cn2e 5 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ደግሰዉ ባይኖር ያስጠላ ነበር አድናቂህ ነኝ ደግ ሰዉ
@sakeelmohamed9773
@sakeelmohamed9773 5 жыл бұрын
አብሽሪ ለበጎ ነው።መለያየትም ጰጋ ነው ሞቶ መለያየትም ስላለ
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 5 жыл бұрын
DEGE sew zaray betam askeg 😄😘
@marti6263
@marti6263 5 жыл бұрын
ምርጦች 😍
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 жыл бұрын
" ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17)
@MM-ci7hm
@MM-ci7hm 5 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ነዉ ስጠብቃችሁ
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ወይ የታህሳስ ግርግር? ምር የፖለቲካ ቅኔ ነው::ሱዳን, ደግሰው አዶኒስ ጋሽ አያልቅበት የሚያስተላልፉት መልክት ልዩ ነው::"ምን ልታዘዝ!! Thankyou!!
@hiruyiethiolove4521
@hiruyiethiolove4521 5 жыл бұрын
ብቻየን ማየት አልወድም የሀገሬ ልጆች የት ናችሁ
@henokbuna1651
@henokbuna1651 5 жыл бұрын
Ehh Alen cherbolawech
@hiruyiethiolove4521
@hiruyiethiolove4521 5 жыл бұрын
@@henokbuna1651 ኑሩልኝ በብዚ
@henokbuna1651
@henokbuna1651 5 жыл бұрын
Be Facebook betefam bezi alwlsh hirute
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
Hiruyi ethio love ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ
@hiruyiethiolove4521
@hiruyiethiolove4521 5 жыл бұрын
@@DRAVOUN እሽ ብችል10አደረኩሽ ወይም አደረኩህ
@user-lv8nn6ph6v
@user-lv8nn6ph6v 5 жыл бұрын
እዋይ...ደግሰ..እምወድህ..ድራማውን....ታጣጥመዋለክ...አዋዜነክ...እውይስወድክ
@shdraome7746
@shdraome7746 5 жыл бұрын
ዋው ታምራላችሁ እኳን በሠላም መጣችሁ ውዶች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ምንግዜም
@ethiopiaethiopia7735
@ethiopiaethiopia7735 5 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል
@user-yw6ii4kf8o
@user-yw6ii4kf8o 5 жыл бұрын
ደግስውዬ 👌
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
ደግ ስው ትክክክል እናት አገር ኢትዮጵያ ናት ሙ ዱባይ ውድ ድድ ድድ 💐💐💐🌸🌷🌷🌷🌷💞💞💞💞💟
@user-zq2bi2yi5p
@user-zq2bi2yi5p 5 жыл бұрын
ዉይ ዛሬ በጣም ነዉ ያሳቀኝ ደግሰዉ ኪኪኪ
@omerali709
@omerali709 5 жыл бұрын
ገራሚ ድራማ እኔማ በፍቅር ነዉ የማየዉ ባንኮች የሚፎግሩት የመጨ ይመቸኛል አያልቅበት ያመጣዉ ሴራ
@hayatmuhammed150
@hayatmuhammed150 5 жыл бұрын
Wow konjo new bartuu
@semiramohammed3743
@semiramohammed3743 5 жыл бұрын
Wow 😮
@TUbe-lx1de
@TUbe-lx1de 5 жыл бұрын
ymwdachu enkan dina mtachu♡♡♡
@tenatina5349
@tenatina5349 5 жыл бұрын
Min litazez wste new❤️👍
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 жыл бұрын
መጣችሁልኝ ምን ልታዘዝየ ስወዳችሁ እኮ ጥግ ድረስ ነው ውይ ሀቢቢ ክክክክክክክ ዛሬስ ልቤን ነው ያፈሰስከው
@user-qw9cy5nt1s
@user-qw9cy5nt1s 5 жыл бұрын
Hahahah ያግርሞት ሳቄ😁😁😁👍👍👍👍
@montahaomaroamar1239
@montahaomaroamar1239 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ዋው የዛሬው ለየት ያለ ነው
@ashenafygirmay3942
@ashenafygirmay3942 6 ай бұрын
Ayalkebet 😂ewunetm ayalkbetm ❤
@user-iu5cr2tg4b
@user-iu5cr2tg4b 5 жыл бұрын
ደግስውዬ ስውድህ እንኳን ደህና መጣችሁ
@marakiye7986
@marakiye7986 5 жыл бұрын
አባባ ልጥ ኖት??? ክክክክክ ገደለችኝ በሳቅ ቢንቢዋም አንተም እንዳትታፈኑ ጨመረችበት ክክክክክክክ ወይ ዛሬ እፎይ!!!
@KalHabeshawit
@KalHabeshawit 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች KZbin channele ጎራ በሉና subscribe like and share እዲሁም comment በመስጠት አበረታቱኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 106 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 699 М.
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 6 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН