KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 33
31:45
Mine Letazeze part 7//ምን ልታዘዝ ክፍል 7
30:05
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 27
Рет қаралды 435,120
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 70 М.
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Күн бұрын
Пікірлер: 739
@WinnerTubeEth
5 жыл бұрын
ሁሌም ልዩ የሆነ ድራማ ነው የዛሬው ደግሞ ልዩና ጠንከር ያለ ሀሳብ የያዘ ነው ..እናመሰግናለን ዋጄ.......ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
5 жыл бұрын
ዋውው ምን ልታዘዝ 😍 ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳ ለአብይ ፆም በሠላም አደረሠን እረደኤት በረከት ፍቅር ሠላምን የምናገኝበት የተቀደሠ ፆም ይሁንልን 🙏🏻🙏🏻 ሠላምና ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤
@አልሚነኝየተስፍይእህት
5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ትዕግስትወለተኪዳን
5 жыл бұрын
አሜን፫
@Zehabu.
5 жыл бұрын
እርጂኝ እማምላክ Subscribe::::::::::Thanks.
@shambelgebreyohanns7311
5 жыл бұрын
እርጂኝ እማምላክ amen
@hosanna3393
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
5 жыл бұрын
amennn enkuan aberoooo aderesen yene qonjooo wedeshalehuuu betammm
@koncohkoncoh4791
5 жыл бұрын
Amen amen! !!!
@FM-bb5hg
5 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን ቆጆ
@tl-sf7qe
5 жыл бұрын
Amen
@nigatwaethiopiantube1354
5 жыл бұрын
አብይ ቤተ መንግስት ነው የለው ለማን ነው ምጾሙት?
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው
5 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ!! ምን ልታዘዞች እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር ኢትዮጵያን ቁልጭ አድርጋችሁ የምታሳዩን ምን አዲስ ነገር ይዛችሁልን መጣችሁ💚💛💖
@tarikeeric8360
5 жыл бұрын
ዋው
@hunetyoutube4732
5 жыл бұрын
Amen thank you lol
@Zehabu.
5 жыл бұрын
ቁራሌው አሮጌ ጫማ ያሌው Subscribe::::::::::Thanks.
@henaman8690
5 жыл бұрын
Amen
@pcpc5242
5 жыл бұрын
settochi lemin betsom profayil foto yittayyal ? rassun yechalle haxiyatina bilginna newu,,,
@lulu9788
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ💖 እናንት ኢትዮጵያዊን ዘረኝነትን ጥንብ ናት ለማነችንም አትጠቅምም ለኛ የሚበጀን በአንድነት መቆም ብቻና ብቻ ነው!
@addisphilpos7857
5 жыл бұрын
Ayalqibat mawurad alebat . halefnat lay lela sew maqamat alebat. metik wode halefnet maxa malet new kk
@Zehabu.
5 жыл бұрын
Subscribe::::::::::Thanks.
@hiwot1228
5 жыл бұрын
ነበር እረፈደ
@maskeremtadese6424
5 жыл бұрын
መች ነው ስለድራማው አስተያየት ሚሰጠው ግን ኮመንት ላይ ሁሌም ሌላ ታራክ ነው ይገርማል ለማንኛውም ደስ ይላል በርቱ ደግ ሰው ስወድክ
@redwanmahbobwan3926
5 жыл бұрын
ምን ልትዘዞች በጣም ተናፍቃቹ ነበር እንኳን በሰላም ተመለሳቹ ቀሪዎችንስ መች ይሁን የሚመለሱት ? የተቀበረው ደርሶ መልስ አሚን ዘመን ።።።።።።።
@amind3365
5 жыл бұрын
Redwan mahbob wan derso mels be 30
@torttxt8818
5 жыл бұрын
1
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
5 жыл бұрын
ዘመን እሁድ ነው ብለዋል አሜን የሚለውን ግን ተከታትዬ አላውቅም
@redwanmahbobwan3926
5 жыл бұрын
@@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል አሚንን እይው በጣም አሪፍ ድራማ ነው ግን ምን ዋጋ አለው መጀመር እንጂ መጨረስ አያቁም
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረን አደረሳችሁ #ፆሙን የመተሳሰብ ፕ የመረዳዳት የ መደጋገፍ #የመዋሀድና የአንድነት #የምንፈጥርበትን ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድልን ።
@Zehabu.
5 жыл бұрын
አልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ Subscribe::::::::::Thanks.
@TheTeketel
5 жыл бұрын
ደግሰው የኢትዮጵያን ህዝብ ይወክላል
@ኢቶጳዊቷቀብራራ
5 жыл бұрын
ክክክክክ
@coffeemood6062
5 жыл бұрын
የ ህዝብ ቦታ እማማ ለምለም ይመስሉኛል።ደግ ሰው ባሉት የሚሄድ ባለ ስልጣን ሌሎቹ ተቀናቃኒዎጭ።ተስተናጋጆች ቱሪስት ይሆኑ እንዴ፧?
@loveme8662
5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@mahammedkemal218
5 жыл бұрын
እውነት
@birukfikryee6112
5 жыл бұрын
መቼም ለፊልሙ አስተያየት መስጠት የተከለከለ ነው የተባለ ነው እኮ የሚመስለው ኮሜንታቹን ሳነበው ይገርማል ብሶት አደባባይ ነው እኮ ዩቱብ እንኳን ደና መጣቹ የ ምን ልታዘዝ አባ አደራ ደግሰውን ያላቹ ።።።።።።።ላይክ እንዳትሉ
@alamalam-yn2gn
5 жыл бұрын
ምን ያርጉ ብለሽ ነው በዚ አጋጣሚነው ብሶታቸውንእ ሚገልፁትእ
@Zehabu.
5 жыл бұрын
Biruk Fikryee Subscribe::::::::::Thanks.
@ኢቶጳዊቷቀብራራ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@seadaseada1457
5 жыл бұрын
Biruk Fikryee ere enema merognal uuuffff bsot adebabay aregut eko
@jesusloveyou5996
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ የወቅቱ ምርጥ ድራማ አያልቅበት ስወድህ ድንቅ እኮ ነህ ከ አለባበስህ ጨምሮ ሁላቹህ ምርጥ ናቹህ የ እባቡ ነገር ውስጠ ወይራ ነች አቦ ይመቻቹህ ምናለ በየሳምንቱ ብትመጡ ድንቅ ናቹህ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ
5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ፆም እንድሆንላችሁ እመኛለሁ
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ የበረከት የሰላም ጾም ይሁንልን
@ethiopiainme23
5 жыл бұрын
የዛሬዋ ቃለ አገባብ ጠቅላይ ሚኒስትራችን አስታወሱኝ ያኔ ስልጣን ስረከቡና አሁን የደረስበትን የትእቢት አነጋገራቸው ሳይ ወይ ስልጣን ሱስ ያስብላል አልቃሻ ይሉናል ለገጣፎ ላይ የድሆች ቤት ሲፈርስ አላውቅም አልሰማውም የቀበሌ አስተዳዳሪ አይደለውም ይሉናል ለካ ስልጣን ነበር ሱሳቸው እነ ቲም አብይ አህመድ ቀን ይጥላላ በድሀው ኢትዮጵያዊ ላይ ግፍ አትስሩ አዳዲስ ባለስልጣኖታችን😭 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለታላቁ አብይ ፆማችን በሰላም አደረሰን አሜን💚💛♥️
@niemamohamed3531
5 жыл бұрын
Ethiopia Addis Ababa ewenetese now
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
5 жыл бұрын
ለመለው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@hagerezegeye3845
5 жыл бұрын
ስርጉተ የማርያ ልጅ የመድሀኒያለም Amen 🙏
@Zehabu.
5 жыл бұрын
Subscribe::::::::::Thanks.
@eskinderalemu6024
4 жыл бұрын
Oo
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*እንኳዋን በስላም መጣችሁ ምን ልታዘዝ የተዋህዱ ልጅ ዎች እንኳዋን ለታላቆ አብይ ፆም በስላም አድርሳችሁ አድርስን አሜን ፫!*
@pcpc5242
5 жыл бұрын
amen
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
5 жыл бұрын
ምልታዘዞች እንኳን በሠላም ተመለሳቹ ከእረፍት ልክ ናቹ አንድነት ሐይል ነዉ መለያየት ዉድቀትና ድህነት ነዉ ጋሽ አያልቅበት አስተዳደሮን አሻሽለዉ ስለመጡ እናመሠግናለን ታዲያ በተግባርም እንጂ በወሬ ብቻ እንዳይሆን መሻሻሉ ካፌያቹ ሲያድግ የደሐ ወገኖቻችሁን የጎረቤት ቤት እንዳታፈርሱ ግሪን ኤሪያ አምሯቹ ጥጋብ መጥፎ ነዉና ይመቻቹ
@mekditube331
5 жыл бұрын
ደግሰው በእውነት እንዳንተ አይነት ሰማ ምናለ በርከት ቢልልን
@tube-hz7ix
5 жыл бұрын
ወይ አያልቅበት ወይ ትወና አቤት ቅኔ ቅኔ እሄ የአሁኑ መንግሥት ነው
@heyewetalemu548
Жыл бұрын
Degsew gedelekegn ebabu alegebagnm😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
@የልቤብርሀንእመብርሀን
5 жыл бұрын
እምገርሚ ድራማ ነው ብዙ ትምህርት በውሰጡ አዝሏል ለተረዳው ሰው መላው የኦትቶዶክሰ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፃም በሰላም በጤና አደረሳቹህ ፃሙ የሀጥያታችን መደምሰሻ የዳቢሎሰ ድል መሻ የመንግተ ሰማያት መውረሻ ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ዳሯን እሳት ምሀሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ህወትከባድነች
5 жыл бұрын
በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ጋሽ አያልቅበት !😂ደግሰዉ !🤣 እንኳን መጣችሁ !😍
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
"አንዱ እኮ ነው በአድዋ ጦርነት ጊዜ የኢትዮጵያ መሪ ማን ነበሩ ይለዋል "መንግስቱ ሃይለማርያም አላለም" 😛 እንደ አቶ አያልቅበት አይነት ሰው እኮ ነው።*
@pcpc5242
5 жыл бұрын
ebakachu sile kudade tsom like argigni,,,,miqegna abesha ,,wuuuuyyyiiiiiii ,,,,ke kisachu lemayiwexa like ,,siqunquun hullaa
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
5 жыл бұрын
ዋውው ምልታዘዝ እኳን ደና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን አሜን!!!
@ethiotiktok325
5 жыл бұрын
ፐ❗ ዛሬ ሱዳንና ደግሰው ከባድ ቅኔ ነው የዘረፉት😂 ዋጄ እናመሰግናለን በርታልን 👍👍💚💛💗
@pcpc5242
5 жыл бұрын
hahaha,, ,, xebasa xebasa xebasa quxxir xebasa xebasa quxxir
@BB-mt2cl
5 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት #ጣልያን ሁለት ግዜ ነው የወረረችን ደግ ሰው ልክ እንደ ጋሽ አያልቅበት የመጀመርያው የልጄን ኬክ ሙልጭ እርጎ በሉ እሄኛው ደግሞ አድሱ አያልቅበት ነጭ ልብስ ለብሰው መጡ?????እቺ ነገር ትመርመር ክክክክክክክ
@babatube9379
5 жыл бұрын
እንኩዋን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ አሪፍ ነው ድራማው
@ewnetuferede5454
5 жыл бұрын
Timely and well done. Thank you 🙏
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ
5 жыл бұрын
ዬገባው ሰው ብቻ ዬሀገሬ ሁኔታ ነው ከዬሚያሳዬው
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
እኔ ግን ሱዳንን ዝም ብየ ሳየው የአሜሪካን መንግስት ነው የሚመስለኝ😛 ፀብ አጫሪ ጣልቃ ገብ😁😆😂😁😆
@lulamohammed374
4 жыл бұрын
Hahaha
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
*አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት መቼ ተነሱ እና የወዳደቁት*💚💛❤
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ እንደ #ለገጣፎ ቤት ቤታችሁን አፍርሰው #በተኗችሁ ብዬ ስትጠፉ ምናልባት #ካፌውንም ለግሪን ኤሪያ ፈልገውት እንደሁ #ማን ያውቃል የነሱን #ጥንስስ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ምስርልጇንናፋቅ
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ደግሰዉ ዉስጤ ነዉ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የነብሳችን መዳኛ ያድርግልን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርካት አቶ አያልቅበት ፍቅር ይዞት ነውዴ ክስት አሉ ደግ ሰው አንተ ብቻ በቂ ነበርክ
@eliashabtom1049
5 жыл бұрын
እባካቹ ላአገራችንን ሳላም ሁላችንም የምንችለውን ያህል እንስራ ከዘረኝነት ወተን
@serayealekum8384
5 жыл бұрын
Kkkk Talyan malet mnm sanarg yewererchna . ahaaa sisss
@መስከረምየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዞች 😍 እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የሰላም የፍቅር የአንድነት የበረከት ፆም ያድርግልን 😍😍😍
@mudaytv3177
5 жыл бұрын
ስላም ውዶቼ እንዴት ናችሁ፡፡ እስኪ ወደ እኛ ቻናልም ጎራ በሉ፡፡ ስብስከራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ፡፡ እናንትን የሚክስ ስራ እየሰራን እንገኛለን፡፡
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
5 жыл бұрын
ሰዳንን ስወደው ጠባሳ ጠባሳ አለ ክክክክክክክክክክብ
@hakimtube9105
3 жыл бұрын
This is such an amazing sitcom and you have to appear on Tv again.
@yalfalzemenu6051
5 жыл бұрын
ዶኒስ ! ሱዳን - ጋሽ ታለ ! አሪፍ ቁምነገር ነው !
@fisshG
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂... ኣይይ ጋሽ ኣያልቅበት ... መቸም ኣያልቅባቸው .... 😂😂😂🙏😂😂😂... ብቻ ከቤት የወጣው ኣድዋ ብሎ ነው ..... ታንዛንያ የጠፋ ዘመዳቸው .... 😂😂😂😂😂🙏😂😂😂😂
@muluwonde9799
5 жыл бұрын
ሚካኤል ታምሬ ፀሀፊ ስለሆነ ይበልጥ አሳመረው የምር
@ftubb3573
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዞች አትጥፉ እሺ በርቱ በጣም ያሥተምራል ያዝናናል
@geremewdessie
5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹህ በሰላም ነው በጣም ጠፍታቹህ ነበር አንድ ሰሞን በተከታታይ ምርጥ ስራቹህን በሀገራችን በሚታየው ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማቆራኜት ጥሩ ስራ ሰርታቹሃል። አሁንም እንዲህ የጠፋቹህት ጥሩ ስራ ለማቅረብ እንዲሆን እኔ በበኩሌ አልጠራጠርም ።
@witanasolomon4959
5 жыл бұрын
ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት የሀበሻን አፍ ዝም ብላችሁ ስሩ የኛ ሰው ቄጥ አያጣም
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
እውነት ጀምሮ ነው ወይይይይይይ ዋው ክክክክክክክክክክክክ ይመቻችሁ ደስ ይላል ሁላቹም ውድድድድድድድ።
@TNTN-cp4ij
5 жыл бұрын
የት ጠፍታችሁ ነው ዛሬ ብቅ ያላችሁት ለምንኛውም እንካን በሰላም መጣችሁ ደግሰውን የምትውዱ ላይክ.
@MARIAM_1983
5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ ኪኪኪኪኪኪ ኧረ ደግ ሰው #እባቡ አልገባኝም አላለም !!! ኧረ ኡኡኡኡኡ ሞትኩኝ
@jonimelaku9662
5 жыл бұрын
ህ!
@ስላምስላማዊት
5 жыл бұрын
ተናፋቃችኋል ፦ ጋሽ አያልቅበት እዲል የንጉስ ነሽ ደግ ስው ዳኘ ልጥ ባንኮች ሱዳን ሀቢቢ 💋💚💛❤👌👌👌
@nigatwaethiopiantube1354
5 жыл бұрын
ውይ ምን ልታዘዝ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እስይ እንኳን በስላም መጠችሁ በርቱ
@Zehabu.
5 жыл бұрын
nigatwa Ethiopian tube Subscribe::::::::::Thanks.
@ናታኔምነኝባገልግሎቴ
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች እንኳን በስላም መጣችሁ ደግስው የኔ የዋህ እንዴት እንደናፈከኝ የኦርቶዶስ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ አቢይ ፆም በስላምና በጤና አደርሳችሁ አደርስን ፆሞ ጠላትን ድል መንሻ የመንግስተ ስማይ መውረሻ ይሁንልን ለትንሳኤው በስላም በጤና ጠብቁ ያድርስን አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥
@birhan2006
5 жыл бұрын
Great comedic acting. A lot of talent here
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
5 жыл бұрын
እስከዛሬ ስላላየሁት ተናድጃለሁ ሶስት ወር ሆሆ የት ሂጄ ነዉ ዘራፍ ከዚህ ድራማ ፍቅር ይዞኛል ጋሽ አያልቄ እንኳን ወደሚወዷት ክብር ወንበርወና ስልጣንዎ በሰላም ተመለሱ ቸብ ቸብ ቸብ
@sewnegnenaesasatalew5398
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ሲቀጥል ይበቃልዬ ደስ ብሎኛል ስልጣንክን መልሰክ በማግኘትክ እንዳትፋታ አሁን በአፈሙዝም ተለላከላቸው ብላይክ ላይ
@jamilakingdom2664
5 жыл бұрын
በጣም ኖ ምዋዶ ይህ ሾ። በጣም በጣም ታሳቁናላቹ
@Moon-er8du
5 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ይሄ የአሁኑ መንግስት ነዉ ደግሞ እዉነት ነዉ ደግሰዉ ይህን ይበልጣችኋል
@pcpc5242
5 жыл бұрын
xabaasaa xabasaa xebasa quxxir xebasa xebasa quxir ,,,,,,hahaha good qoute
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
5 жыл бұрын
ምልታዘዝ ድራማ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አያልቅበት ስልጣ ይራዘምልኝ አይነፋም
@Tube-jx6ox
5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ሱዳል አልተቻልክም ደግሰው ጨምረሀል አምሮባችሁ ነው ዬመጣችሁ በቅኔ ሰልጥናችሁ😂😂😂😂😉😉😉😉😉
@ገንዘቤገንዘቤ-ተ8ሰ
5 жыл бұрын
እንካን በሠላም መጣቹ በናፍቆት ሥጠብቅነበረ 😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@mudaytv3177
5 жыл бұрын
ስላም ውዶቼ እንዴት ናችሁ፡፡ እስኪ ወደ እኛ ቻናልም ጎራ በሉ፡፡ ስብስከራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ፡፡ እናንትን የሚክስ ስራ እየሰራን እንገኛለን፡፡
@Zehabu.
5 жыл бұрын
ቤቲ ቤቲ Subscribe::::::::::Thanks.
@msiemsei8140
5 жыл бұрын
ደግ ሰው የኔ ምስኪን ክክክክክክክ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
5 жыл бұрын
ደግ ሰው በዝ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን
@ሶልያናየሸዋልጅ
4 ай бұрын
ዋናው ጭራውኖ መያዝ ነው መደላደል ይቻላል😂😂😂😂😂
@sinkelima7881
5 жыл бұрын
Kkkkkk er huuuuuu sudanin wadije limot naw esu kalela diramaw aymirim kkkkkkk
@ሠውለሠውመኖር
5 жыл бұрын
አይ አያልቅበት አልቀረም ትክክል እዛው እየትለመጠመጥን ተጫወቱብን አይ እድል እየተጥመዘመዘ የሄደው እባብ አልገባኝም ምነው በሁለት ላፕ ቶፕ አቀናባሪው እና ዲጀው አይ ሱዳን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ አለኝ ጭራ ከያዝን እንደላደል አለን የፓለታካ ዘፈን ልዘፍን ብየ ነው ያዋጣል?
@yadessaadam7466
5 жыл бұрын
well come min litazez selatefachu betam keftogne naber ahun des belognal !!!!!!!!!
@tigest9744
5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህ ቆይእመለሳለው ቦታልያዝ ብየነው ሰምታቹሀል
@las3378
5 жыл бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር የኔ ፎንቃዎች well come bake
@elsanegusu5606
5 жыл бұрын
Hahhhhhhhhhhha metachehu tebasa tebasa tebasa😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርያአያቹፍቅርያአያቹ
5 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣች በእጣም ተናፍቃችነበር በተለይ ደግሰው ማነው እደኔ የናፍቀው
@emmykalbe4833
5 жыл бұрын
የኔ ውዶች የተቋረጠ መስሎኝ ተናድጄ ነበር welcome ብያለሁ 😍😍😍💚💛❤
@lehowlumegizaalew1703
5 жыл бұрын
አህሌን አህሌን የጠፍ ሰዎች መጡ እንኳን ደና መጣቹ ምነው መጥፍቱ አልበዛም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ አደረሰን ፆሙ የዳቢሎስ ድል መንሻ የሀጥያት መደምሰሻ ያርግልን
@mudaytv3177
5 жыл бұрын
ስላም ውዶቼ እንዴት ናችሁ፡፡ እስኪ ወደ እኛ ቻናልም ጎራ በሉ፡፡ ስብስከራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ፡፡ እናንትን የሚክስ ስራ እየሰራን እንገኛለን፡፡
@chaltujimma1047
5 жыл бұрын
enkuwan dena metachiw min litazezochii wudddddddd 💟💟😍😊😂😂
@muazmuaz5765
5 жыл бұрын
Wow wud yekrstina inmet teketayoch inkuwuan letalaku abiyi tsom beselam aderesachuu nu nu guadegnoche inshuf
@Betselot-12
5 жыл бұрын
Amen Enkuan Abero Aderesen
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
5 жыл бұрын
ኧረ የዉነት መጣችሁ ታሪኩም ጠፍቶብኛል ለማንኛዉም የተዋህዶልጆች እኳን ለዘወረደ የመጀመርያዉ ፆም በሠላም አደረሣችሁ
@amareejegu2592
5 жыл бұрын
አሜን እህትየ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
5 жыл бұрын
አሜን እህቶችየ
@temaidtiar2593
5 жыл бұрын
Bechegnaw ye hezeb tekuam men letazez ahun yalenebeten dereja kulech aderego yemiyasay ejeh yibarek derasiw
@netsanetshekor8278
5 жыл бұрын
ደግ ሰው የኔ ናፍቆት እንካን በሰላም መጣህ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@teklilyilma2669
5 жыл бұрын
ere min litazez endi batitefu gn arif neber betam timechughalachu tolo tolo likeku
@Sa-ll6wq
5 жыл бұрын
ደግ ሰዉ 😂😂😂😂
@kaleababeje1986
5 жыл бұрын
Hahahahaha tezegito nw endie yetefachihut 😂
@netsitadesse2115
5 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣቹ ተናፍቃቹሀል
@TheHabeshaboy
5 жыл бұрын
like PM Dr. Abiy giving lecture to the cabinet ministers and all sorts of society...hahahaaa
@wubitethiopia1113
5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰን
@የሴትልጅነኝ
5 жыл бұрын
የተኝቢ ይላል ጉራጌ የጨረሳቹ መስሎኝ ሀሳብ
@mudaytv3177
5 жыл бұрын
ስላም ውዶቼ እንዴት ናችሁ፡፡ እስኪ ወደ እኛ ቻናልም ጎራ በሉ፡፡ ስብስከራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ፡፡ እናንትን የሚክስ ስራ እየሰራን እንገኛለን፡፡
@አልሃምዱሊላህአልሃም-አ4ጘ
5 жыл бұрын
እያም
@AbuAli-lf7pl
5 жыл бұрын
ምንታዘዝ እንኳን በሠላም መጣቹ ዋውው
@ethiotiktok325
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁን ምን ልታዘዞችዬ😘💐💐ምነው ግን እንዲህ ይጠፋል❓❗ ጋሽ አያልቄ እንዴት ነው ❓አርማ ቀይረው ከች❗ ነጭ ለባሽ😂 እ❗ ከደጺ ወደ ፓስተር አለባብሰውን ሆነው ሊተውኑልን ነው❓የደፈረሰው ሳይጠራ ኑ ተደመሩ ፣ተያያዙ 😂
@hamidmahamed6875
5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ጀግኖች እንኳን ደና መጣቹህ
@MesfinBugie
Күн бұрын
ኤረ ብትቀጥሉ ♥️❤️❤️❤️❤️
@girmaseyoum2013
5 жыл бұрын
Ayalkbt (doctor Abiye style 🤣🤣🤣🤣 wow ngruachew eski 1 year saymolachew yehanen ppl drama yesrutn ke gebachew mecham dengay dengay new
@samu2673
5 жыл бұрын
Gashi ayalkibet afe kibie libe chubie 😂😂😂
@pcpc5242
5 жыл бұрын
ye mahiberawi media amaakaarii ,,,adisu sira mehonu newu ?
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
አቶ አያልቅበት እንኳን ደስ አለዎት ወደ ወንበሩ ተመለሱ😛 ወይ የወንበር ጥማት 😁😅😆😅
@هديهالهديه-م7ر
5 жыл бұрын
የንጉስ ነሽ ግጥም ደስይለኛል ደሮን ቢያማት በግ አረዱላትክክክክክክ
@ሰላምሐበሻ
5 жыл бұрын
Ena almnenm min letazaze matcwu enkwan ba salm matcwu😘😘😘😍
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
5 жыл бұрын
ውይ ናፋቃችሁን ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@Oldies_podcast
5 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት እንዴት ናፍቀውኝ ነበር😌 ዛሬ ደሞ ፏ ..! ብለዋል🤣
@tmaniacell890
5 жыл бұрын
ጥሩና አሰተማሪ ድራማ ነው
@ኑራማሓመድ
5 жыл бұрын
ደግስዉ
31:45
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 33
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 533 М.
30:05
Mine Letazeze part 7//ምን ልታዘዝ ክፍል 7
Ethiopian Entertainment
Рет қаралды 157 М.
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
00:15
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,4 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
31:58
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
Addis Movies
Рет қаралды 188 М.
31:16
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 29
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 390 М.
41:01
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
EBC Entertainment
Рет қаралды 318 М.
31:49
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 35
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 347 М.
27:04
/በስንቱ/ Besintu EP 7 "ጥሩ እንባ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,4 МЛН
30:14
/በስንቱ/ Besintu EP 50 "አንቂው"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
28:45
Min Letazez Part 12 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 12)
Addis Movies
Рет қаралды 122 М.
35:29
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 11
EBC Entertainment
Рет қаралды 116 М.
29:37
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 32
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 364 М.
31:01
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 5
EBC Entertainment
Рет қаралды 121 М.
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН