KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 30
29:47
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 31
32:15
How Strong Is Tape?
00:24
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 29
Рет қаралды 390,750
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 70 М.
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Күн бұрын
Пікірлер: 767
@thecushland4454
5 жыл бұрын
ደራሲና ዳይሬክተር ፣ መላው ተዋንያን ክብር ይገባችኋል። እወዳችኋለሁ
@ceciliaevangelista8985
5 жыл бұрын
እኔም በጣም ደግ ሰው ስወደው
@umuesmael1989
5 жыл бұрын
ጨርቦሌ ኬኛ ኬኛ አበዛ ልክ እንደ ጀዋር ሜንጫ ሁሉም የኔ የኔ ኪኪኪ
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
*ምን ልታዘዝ ድራማ የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ እንዲሁም እስትንፍስ ነው* ብየ ብል ማጋነን አይሆንም። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር እና ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ አንድም ሳይቀር ፍንትው አድርጎ ስለሚያሳየን ደራሲዎችንን እና ድንቅ የሆኑትን ተዋናዮች ከልብ አድርገን እናመሰግናለን በርቱልን።💖💟
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
5 жыл бұрын
tekekel neshiiii ewnet new
@Jackson-arada
5 жыл бұрын
Ewenete Newe
@ነፍጠኛዋአማራየጊወንልጅ
5 жыл бұрын
Exactly👍🏻
@martatole1139
5 жыл бұрын
👍
@CHERBOLETUBE
5 жыл бұрын
kzbin.info/door/iv3yeghfAbL5z_Rnxd_QwA
@messimessi6672
5 жыл бұрын
ይሄን ድራማ የምትፅፍ ደራሲ አድናቆቴን እምገልፅበት ቃል አጣሁልህ....እጅህ ይባረክ.....እንደው እንቆቅልሽቱ ጥማኛለች
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ የምን ልታዘዝ ተዋናዮችን ሳላደንቅ በፍጹም አላልፍም። ምክንያቱም እጅግ ድንቅ እና በራሳቸው የሚተማመኑ በራሳቸው ውበት ሚያምሩ ከሜካብ ነፃ የሆኑ ድንቅ ሃበሻዊያን💖💗💓💞💟
@ሀገሪንተውልኘ
2 жыл бұрын
በጣም ማሻ አላህ
@ለሰዉሞትአነሰዉ
5 жыл бұрын
እዉነት እዉነት ልብያለዉ ልብ ይበል"እኔግን ሳላደንቅ አላልፍም 💯%አስተማሪነዉ ኢትዮጵያ ትንገዳገዳለች እንጂ አትወድቅም!!አከተመ
@مجهولالهوية-ز6ب6م
5 жыл бұрын
ለሰዉ ሞት አነሰዉ! በጣም ትክክል
@abebeyemariamliji2435
5 жыл бұрын
ዘንድሮ እንኳን አይመስለኝም ኦነግ (አብይ) ያችን መከረኛ ሃገር ሊያጠፋት ነው እግዚያብሄር ይሁናት
@ለሰዉሞትአነሰዉ
5 жыл бұрын
@@abebeyemariamliji2435 አትሳሳት ኢትዮጵያን "ካለፈጣሪ" ማንም አያጠፍትም ለሁላችንም ማስተዋሉን፣ፍቅሩን፣መረዳዳቱን፣ሰላሙን ያድለን ለሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን።
@be8cab
5 жыл бұрын
@@abebeyemariamliji2435 እንት/ቺ ምን ሰራሽ ለአገርሽ/ህ
@CHERBOLETUBE
5 жыл бұрын
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/door/iv3yeghfAbL5z_Rnxd_QwA
@laylamohamed5358
5 жыл бұрын
ይህን ደራሲ ሳላደንቅ አላቅም ልበሙሉ ተዋንያን ተባረኩ
@tsionzorthodox691
5 жыл бұрын
አይጧ ጠላ ጠመቀች በጠመቀችውም ሰከረች 😂😂
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
5 жыл бұрын
እውነት ብላለች ክክክክ
@ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ
5 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@demissieb
5 жыл бұрын
Wow. ዶኒስ የሰው ዘር።የኢትዮጵያውያን ልኬታ። ደግሰው በዘረኞች እና ጎጠኞች ላይ እስቲ ያችን ሳቅ...
@dantsegaye96
5 жыл бұрын
ድንቅ ነባሪውንን የሀገር ትርምስ የሚያሳይ አድናቂህ ነኝ የዚህን ወቅታዊ ሁኔታ ጸሀፊ
@ቱሚምይሁን
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ወቅታዊ ነገርን ነዉ ይዞ የሚቀርበዉ እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያሙዚቃ
5 жыл бұрын
ከዛሬው ድራማ መልዕክት የተመቼኝ እንቆቅልሽ ትንገዳገዳለች እንጅ የማትዎድቅ ❤️
@tersetyedagemawelij347
5 жыл бұрын
Etihopya
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
ፍትህ !
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
@@tersetyedagemawelij347 እና እንዳንተ አባባል ኢትዮጵያ ሰክራለች ማለት ነው?
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@messidia8350
5 жыл бұрын
ለናዝራዊት እደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግላት ወገኖቼ ፈጣሪ ይርዳት ወቶ ከመቅረት ይሰውረን
@fnfnea
5 жыл бұрын
Messi Dia ሂጅና የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ጠይቂ እነሱ ነው ያሳለፍዋት በግቦ ምን ትላለች ወገንሽ በረሀብ እያለቀ በወንጀል የተጨማለቀ ኣያሳዝንም ጥቅም ነው ገባሽ ንቂ
@ትዝታዬቃልህይሁን
5 жыл бұрын
*አሜን ፫ በእውነት እግዚአብሔር ያስባት*
@ትዝታዬቃልህይሁን
5 жыл бұрын
@@fnfnea *ውይ አይባልም የት አመጣሽው ይሄን ጭካኔ,? በስመአብ*
@fnfnea
5 жыл бұрын
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን። ኣልጨከንኩም ታሳዝናለች ግን እናስብ ነው ያልኩት
@tarekadel4906
5 жыл бұрын
አሜን
@መስከረምየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
በሳቅ ፈረስኩ ዛሬ ጨረቡሌና ቄሮ ሁሉ ኪኛ ናቸው😂😂😂 አይጧ ጠላ ጠመቀች በጠመቀችው ሰከረች አለች የንጉስ ነች እኔም ከደግሰው ጋር ልሳቅስቲ😂😂😂😂😂😂😂 ደራሲው ዋው👌👍👍
@مجهولالهوية-ز6ب6م
5 жыл бұрын
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ ክክክክክክክክ እድል ደግሞ ቡና አፍይ ቢሏት አፍዋን በጨው የለለ ተረት ክክክክክክ
@መስከረምየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
@@مجهولالهوية-ز6ب6م አፏን በጨው አበሰች 😂😂😂😂😂😂
@HananHanan-uc6yh
5 жыл бұрын
አይሻልሽም ፋኖ ሁሉ የኛ ዝንጀሮ የራሷ አይታያት በሰው ቂጥ ትስቃለች አሉ just like u
@al_adawi8806
5 жыл бұрын
የቄሮን ጦስ ጡቡሳስ ኢዘሺጂ
@cuucdkckckd4443
5 жыл бұрын
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ ም
@mikemike2627
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን አርቲ ቡርቲ ድራማዎች በሙሉ አውጡና ጣሉ ምን ልታዘዝን ብቻ ተውልን ብቃትና ጥራቱን የጠበቀ ምርጥ ድራማ ኑሮዋችንን በ30 ደቂቃ በመስኮት ይቺው ናት
@BB-mt2cl
5 жыл бұрын
አቶ አያልቂበት ካፌ ውስጥ በዘር ቆጠራ እየተበጣበጡ እርሶ የ ፈረንሳይ እና የ እስፔን ካፌዎችን ያስታሪቃሉ እቺ ነገር ገብታኛለች ለኔ ክክክክ እና ደራሲው እና ተዋናይዎችን ማድነቅ ግድ ነው ምርጥ ስራ ነው።
@khadijahussein7630
5 жыл бұрын
ምን ሊታዘዝ በጣም አሪፍ ድራማ ነው ደግ ስው ስውድህ
@saadasaada3595
5 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ድራማ ነው ትልቅ ክብር ለደራሲውና ለተዋናዬዎቹሁ እውነታን በግልፅ ነው የሚሳየው።
@henaman8690
5 жыл бұрын
የንጉስ ነሽ አደናቂውች በላይክ አሣዩኝ ሠወዳት
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
ዘፋኗ ከሆነ እኔም አለሁበት :)
@zenebe1239
5 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo ሁሉም ጎበዝ ናቸው
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
@@zenebe1239 ይመቻቸው :)
@henaman8690
5 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo 😘😘😘
@yayeshsalam2579
5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምውዳት
@alamalam-yn2gn
5 жыл бұрын
የእውነት ደራሲውንም ሆነ ተዋንያኖን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም አሁን ከሚሰሮ ፌልሞችም ሁነ ድራማዎችእ ያለያልእ ምክንይቱም አሁን ሀገራችን ላይ ያለውን ችግሮች በህዝቡም ዘንድእ በመንግስትም ያለውን ጉድለትእ ቆጪ ነው የእውነት ጀግና ነህ
@henokbereket9089
5 жыл бұрын
Words are not enough to describe about this series just woww keep it up!!
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*ዊል እንኳን አድርሳችሁ መፃጉእ የአብይ ፃም አራትኛ ሳምንት ለትንሳኤው በስላም ያድርስን አሜን አሜን አሜን!*
@getshtube8058
5 жыл бұрын
የጨርቦሌ አይነት ፓርቲዎች በዝተው ሀገራችንን በጠበጧት እኮ የስራህን ይስጥክ አቦ
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
5 жыл бұрын
እውን ይህን ነው አበጣበጡን እግዜር ይቅር ይበላቸው
@እማዬናፈቅሽኝ
5 жыл бұрын
ጨርቦሌ ጀዋርንና መሰሎቹን ቁጭ
@LubabaHussenAdem
5 жыл бұрын
በጣም
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
ጨርቦሌኮ ፓርቲ አይደለም ብሮ :)
@californa9524
5 жыл бұрын
ጨርቦሌ ምን ያራግህ እውነት ነው በድራማ መልክ ያሰተምሮቸው ያው አገባቸው ዘረኝች
@rahelmakroya1233
5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ምክንያቱም አየጠበኩ ነበር ደግ ስው ናፍቆኛል አስቲ የናፈቀው 👍
@ayeleemyu6354
5 жыл бұрын
በረካዋ ተመችታኛለች ዶኔስ ሰርተከዋል ልብ ያለው ልብ ይበል።
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
5 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የአስራት እግርሽን ኢትዮጵያን አደራ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ዜድነኝየኮልፌዋ
5 жыл бұрын
ዘረኝነት ጠንብ ናት ተዋት አሉ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد
@remam1024
5 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ZedZTube
5 жыл бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮች
@ዜድነኝየኮልፌዋ
5 жыл бұрын
@@ZedZTube ኢንሻ አሏህ እህቴ
@zeharaeshetu8029
5 жыл бұрын
ሠላዋቱላሂአለይሂወሰለም
@አለህሱበሀንአለህሱበሀንአ
5 жыл бұрын
ሦ አ ወ
@mikemike2627
5 жыл бұрын
ከምን ልታዘዝ ጋር መወዳደር ሚችል ድራማ ባሁኑ ሰአት ባለፈው ሳምንት የታየው ምን ልታዘዝ ድራማ ብቻ ነው ::
@sosinanibeyu1498
5 жыл бұрын
እነ ጨርቦሌ (ኬኛዎችን) ይመስሉኛል በጉልበት እና በረብሻ ያምናሉ hahaha
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
ዛሬ ነው የገባሽ :)
@ስላምስላማዊት
5 жыл бұрын
ናቸው ማር የንጉስነሽን ተርት ሳይቀር ኬኛ እያለ😂😂😂
@CHERBOLETUBE
5 жыл бұрын
kzbin.info/door/iv3yeghfAbL5z_Rnxd_QwA ሰብስክራይብ ያድርጉ
@ljimulualemtubeljimulualem6633
5 жыл бұрын
እድልን እሚወዳት ልጅ ደስ ይለኛል እነሱን ሁሌም በደብ ብታሳዩን
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
5 жыл бұрын
አቦል እያለ በረካን ይናፍቃል OMG👍💕
@ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ
5 жыл бұрын
ውይ ምንልታዘዝ በጉጉት አስጠብቃቸው ነበር ዋውውውው ተወዳጅ ናችው ድራማው የአገራችንን ጉደይ በተመለከት ነው በርቱ
@sentayahugirma8175
5 жыл бұрын
አቦል እያለ ሰው በረካ ይመኛል ሚገርም አገላለጽ ነው አሁን ያለችው እማማ ኢትዮጵያ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
እዴዉ ምንንን ልታዘዞች ኢትዮጵያ ያለችበትን ቁጭ አርጋችሁልን አይማሳዘን እዉነት ደራሲዉ የእዉነት አሰተዋይ ነው እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
5 жыл бұрын
በሙያችሁ ህዝባችሁን እያስተማራችሁ የሙያ ግዴታችሁን እየተወጣችሁ ስለሆነ በጣም የምትመሰገኑ አርቲስቶች ናችሁ ።
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ትክክል መጀመሪያ አጣሪ ከዛ ጠርጣሪ ከዛ መንጣሪ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ7አ
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ድራማ በጣም እወዳለሁ ግን ጨረቡሌ በጣም ነው ምጠላው ዘረኝነትን ከምድረ ኢትዮጵያ ምድረ ገፅ ያጥፋልን አገራችን ትለምልምልን
@zemelaku6811
5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ከሳምንት በኋላ ፀረ ሰላም ተብሎ ካልታገደ ምላሴን😂😂😂😂 አያልቅበት= አብይ ልጥ =ብርሃኑ ጨርቦሌ =በቀለ ገርባ ዶኒስ=እስክንድር ሰካራሙ =ህወሃት ደግሰው =ብአዴን ንጉስነሽ=አዲስአበባ ልጅ
@عموبيلال
5 жыл бұрын
ጁሀርን እረሳሀው
@እማዬናፈቅሽኝ
5 жыл бұрын
ዋናዉ እረሳሀዉ ቄሮ ቆርቆሮስ
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
Dr አብይ የለበትም !
@senaitsenait9457
5 жыл бұрын
Degsew beaden hahaha
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
@@senaitsenait9457 Nope! ደግሰው ዘር የለኚም ነው ያለው... ለምን?
@Aaa-hg8tx
5 жыл бұрын
እንዲ ነው ከሰሩ አይቀር በሳቅ እያዋዙ ያለው ማሳየት እንቆቅልሽ ኢትዮጵያ ናት ትንገዳገዳለች እንጂ አትወድቅም። እውነት ነው አጥፊዎቹም በተራቸው ይጠፋሉ እምዬም ትኖራለች 💚💛💜
@salammar7217
5 жыл бұрын
kkk ትውልድ ይዳን በኛ ይብቃ እድልዬ ውድድ
@bedriwollotube3474
5 жыл бұрын
ወይ ይች ካፌ መከራዋን አየች 😊 አየ እማማ ኢትዩጵያ በደንብ ነው የገለፃችኃት👌 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@ene_yemelew2
5 жыл бұрын
A best sitcom ever. Kudos to the writer. Keep them coming
@haniashinafithink1195
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ወይ ቄሮ ለናንተ ነው ከገባችው ክክክክክክ
@tigistwoldemichael1425
5 жыл бұрын
107 administrator juce Very funny. You are our voice for this so called transition government. Thank you.
@henoktamerat8211
5 жыл бұрын
000008955644332211
@abrham426
5 жыл бұрын
ታኮ ዱኖን ወለደ ዱኖ ደግሞ ጦቄን ወለደ ጦቄ ደግሞ ብላጋን ወለደ ብላጋ ደግሞ ዳጣን ወለደ ዳጣ ደግሞ ታንኩን ወለደ ታንኩ ደግሞ ፋንፌን ወለደች ፋንፌ ደግሞ ዶሽዬን ወለደች ዶሽዬ ደግሞ እኔን ጨርቦሌ ወለደች ።😂😂😂😂
@brektiybrktiy9525
5 жыл бұрын
እስቲ መንግስትና አክቲቪስቶቹን ብቻ ሳይሆን ልቅቅ ያለውን ስድ ማህበርሰባችንንም ወረፍ አርጉልን
@عموبيلال
5 жыл бұрын
ልክነው
@ethiopiaworku3205
5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል የኔ እህት ይህ ህዝብ አሣፋሪ ሆኗል።
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
እንዴ.... አልገባሺም ማለት ነው :)
@martatole1139
5 жыл бұрын
👍
@hosanna3393
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ የሃገሬ ልጆች መልካም ሰንበት
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
5 жыл бұрын
amennn lanchiiiim qonjooo
@pcpc5242
5 жыл бұрын
enate endet nesho
@onelove1304
5 жыл бұрын
Mimiye
@zolablackmen4952
5 жыл бұрын
ዶርዜዎች 'ቱንጋ' ይሏታል። ሌሎች 'ሸገር፣ በረራ፣ ፊንፊኔ፣ አዲስ አበባ' ይሏታል። "እኔ የማምነው አዲስ አበባ ላይ ኢትዮዽያዊ ሁሉ ባለመብት ነው ብዬ ነው። ነገር ግን 'ሰፋሪ' የሚለኝን 'ወራሪ' እለዋለሁ። አፄ ምኒልክ አዳም አይደሉም። ታሪክ ከአፄ ምኒልክ አይጀምርም። ኢትዮዽያም ሆኑ አዲስ አበባ ከምኒልክ በፊት ነበሩ። የኦሮሞ ብሄርተኞች 'ሰፋሪዎች በምኒልክ ግዜ መጥተው ይዘዋት ነው እንጂ አዲስ አበባ በታሪክ የኦሮሞ ነበረች' የሚለውን ቀልድ ማቆሞ አለባቸው። 'አሻፈረን፣ ታሪክ ላይ ተመስርተን ለብሄሮች ቦታ እናከፋፍል' ካሉ ግን አዲስ አበባ እንደውም የማትገባው ለኦሮሞዎች ነው። ኦሮሞዎች አዲስ አበባን ወረው ከመያዛቸው በፊት እኮ ሌሎች ብሄረሰቦች (ጉራጌ፣ አማራ፣ አገው፣ ትግራዮች..ወዘተ) አዲስ አበባ ውስጥ ይኖሩ ነበር። ታሪክን መርጠን አንጀምረውም። የሚስማማንን ወስደን የማንፈልገውን አንተወውም። ከምኒልክ ግዜ የሚጀምር ታሪክ የለንም። አዲስ አበባ የአፄ ዳዊት ከተማ ነበረች። ይሄ ደግሞ በፈረንጅም በሀበሻም የታሪክ ሙሁሮች የተፃፈ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ ቅርሶችና ዋሻዎች የተረጋገጠና በአርኪዮሎጂስቶች የተጠና ነው። እንደነሱ ተረት ተረት ላይ ተመስርተን አይደለም የምንናገረው። እስኪ አንድ ደፋር መጥቶ 'በታሪክ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት' ብሎ ይከራከረኝ። ፍፁም ውሸት ነው። አሁን ላይም ሆነ ያኔ አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮዽያዊ ከተማ ነች። ዶርዜዎች 'ቱንጋ' ይሏታል። ሌሎች 'ሸገር፣ በረራ፣ ፊንፊኔ፣ አዲስ አበባ' ይሏታል። እኔ ከመቐለ መጥቼ ሌላው ደግሞ ተወልዶባት ሳታዳላ የምታኖር፣ ማንነታችንን ሳንለቅ ግን ሁሉንም አዲስ አበቤ አድርጋ የምታኖር ሁሉን አቃፊና የኢትዮዽያዊነት ማማ የሆነች ከተማ ናት።" If you like subscribe my page
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
ውሸት! አዲስ ታሪክ. ስረዛ ድለዛ ተረት !
@አሜንአለሙ
5 жыл бұрын
ትክክል
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ የምርጣዎች ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ህዝቡን እያስተማራቹሁ ነው ከሰሩ አይቀር እንድህ ነው አብይ ብቻ እንዳያስቆማቹሁ ወደ እርሱ ስለዞራቹሁ ብቻ
@ruhamawolidu5073
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ደግ ሰው እባብ ከስር እርግብ ከላይ ይመችህ
@romina3974
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን;;ክብር ይገባችኋል በርቱልን
@zggzgz7337
5 жыл бұрын
አቤት የዶኒዝ አነጋገሮች ደስ ሲሉ አስተማሪናቸው
@ምስሪየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ዶ/ር አብይንም በደብ ዳሳችሁታል ይመቻቹ አቦ በርቱልን
@abebeyemariamliji2435
5 жыл бұрын
አብይ ዶክተር ነው እንዴ???
@ምስሪየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
@@abebeyemariamliji2435 አዎ የዶክትሬት ማረግ ስላለው ዶ/ር ይባላል
@be8cab
5 жыл бұрын
Do you live under Rock yes hes Doctor እኪም ካልሆነ ዶ/ር አታውቂም ?
@futureethiopia7807
5 жыл бұрын
ደራሲና ዳይሬክተር ፣ መላው ተዋንያን ክብር ይገባችኋል KEBERE LEBEGEBAWE KEBERE ENSETE WOW
@tedrosalem7218
5 жыл бұрын
ሚዛን የያዘው ህጻን የጌድዮ ተፈናቃዮችን ነው ሚወክለው መሰለኝ ፡ ሜድያ ካጋለጠው ቡሓላ ድርቑ ቅብጥር ተጀመረ መሰለኝ
@aynyeyemariyamlgi1459
3 жыл бұрын
ደራሲ በጣም ክብር ይገባሀል ወድሀለሁ🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ጭራሽ በጨረቡሌ ፎቶ የብር ኖቶች ሊታተሙ ምኑ ደፋር ነው እንደው ከዚህ ድራማ ጨረቡሌንና ልጥን ብታስወጡ ጥሩ ነበር የብር ኖቱ በደግሰው አልያም በሱዳንን ሀቢቢ ይታተም የምትሉ እስቲ እጃችሁን ወዳ ላይ አውጡ
@edengirma9054
5 жыл бұрын
እኔ ምለው አብይ ነው የአያልቅበትን ካራክተር እየተጫወተ ያለው ወይስ አያልቅበት ነው የአብይን ካራክተር እየተጫወተ ያለው እየተምታታብኝ ነው አብይን ያየሁ እየመሰለኝ😉😂ወይ የሰው መመሳሰል😳
@heleneshetu2619
5 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
አያልቅበት ወያኔ/ህወሓት/ኢህአዴግ ነው :)
@al_adawi8806
5 жыл бұрын
ሰፋሪ
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
@@al_adawi8806 አየሽ ስድብ ቀላል እንደሆነ?
@al_adawi8806
5 жыл бұрын
251 L A N D እነቱ እኔ የአቢይ ደጋፊነኝ ያውም የኦሮሞ ልጂ
@ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
5 жыл бұрын
እንደ አያልቅበት አይነት እና የጨርቦሌ አይነት ምስጦች በዝተው አገራችንን ሰላም ነሷት እኮ ጃል አገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ ልኡል እግዚአብሄር
@Sa-ll6wq
5 жыл бұрын
መቶ ሰባት አይነተ ጁስ ልጀምር ነዉ 😂😂😂
@baba8877
5 жыл бұрын
እማ እወጅሻለሁ Sa 107 partiwochun maletu new
@ቤቴልእናኒነኝ
5 жыл бұрын
107 ጁስ አይነት ጁስ ከተሰራ የትኛውን ልመርጪ ነው አለ አያልቅበት
@bouggyhobbes9542
5 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ all the party
@lplpplplpu8637
5 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ሰውንሰውበመሆኑብቻውደዱ
4 жыл бұрын
ምን ልታዘዝን ሳይ ኢትዮጵያ ን አያታለሁ ያለው ምስቅልቅል እንባዬን ያመጣዋል በተረፈ በባንኮቹ አራዶች አንደኛውን ጆፌ ጥያለኩ እድልን ሚወዳት አይደለም የተላጨውም አይደለም ጸጉር ኖሮት ገባ ያለው ጸጉሩ የመጨረሻ የገባው ነው በእውነት
@ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
5 жыл бұрын
ኢትዮጲያን ቁጭ ካፌቹ በርቱ ምን ልታዘዞች ምርጥ ነው
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
ፎቶሽ ግን.....
@besufekadalemayehu5643
5 жыл бұрын
Director and producer of 'Min Litazez?' have once again surprised us with a superb production full of 'Gold and Wax'. Egzabher yebarkachihu!
@las3378
5 жыл бұрын
እውነት ነው ትንገዳገዳለች እንጂ አትወድቅም ኢትዮጵያ 💚💛❤
@abebeyemariamliji2435
5 жыл бұрын
ዘንድሮ እንኳን እጅ እግር የሌለው ነው የመጣው እግዚያብሔር ክፉውን ያርቀው እንጂ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
5 жыл бұрын
ይች ህጻን ልጅ መልእክት አላት እየታቀፉ መነሣት ትርጉም የለዉም ለራበዉ ሠዉ ዳቦ እጅ ፎቶ ምንም አያረግ
@darore741
5 жыл бұрын
ዚህ የድራማ ፀሀፊ ከብር አገራችን። ወዴት እየሄደች ነው ህዝባችንስ እኔ እንደተረዳሁት ህዝባችን ገብቶታል
@birukfikryee6112
5 жыл бұрын
ውዶቼ እንኳን ደና መጣቹ ብያለው ምን ልታዘዝ አይ ጨርቦሌ ሁሉ ያንተ አይ ጨርቦሌ
@heleneshetu2619
5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@gigimimi105
5 жыл бұрын
Lkefite nw ened
@magicglass4533
5 жыл бұрын
እኔ ግን ይህ ድራማ ከርቸሌ እንዳይገባ ስጋት ያዘኝ ሀኪማችን ቆረጥ እያረጉ ኖሰምተታችሀል ነጭ ነጫን አበዛቸሁ በርቱ እግዚአብሔር ይሁናችሁ አስተማሪነቱ ቄሮ ከኛ ፌንፌኔ ከኛ ክክክክክክክ ያዝ አዲስ አበቤ ወዴት ነሽ
@አልሚነኝየተስፍይእህት
5 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ሰላም ለወገናችን ያድርግልን 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@sakeelmohamed9773
5 жыл бұрын
እረ ይመቻችሁ አቦ ልብ የላችውም እንጂ ልክ ልካቸውን ነገራችሁቸው ፣እንደ ሀብታም ሰርግ አላፊ አግዳሚው የሚገባበት ስረአት
@birukfikryee6112
5 жыл бұрын
እኔ በጣም የማደንቅው ደራሲውን ነው ለምን አትሎም አሁን ያለንበትን ሁኔታ ቁጭ አድርጎ እንደ መስታወት የሚሳይ ድራማ ነው በርቱ አይ ጨርቦሌ እንደ ጀዋር አቀዠቀዠው እኮ ትንሽ ልጣን አግኝቶ ከካፌው ጨርቦሌን ከ አገራችን ጀዋርን ይንቀልልን ከዛ ሰላም እናገኛለን
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
5 жыл бұрын
አያልቅበት አብይ አህመድን ቁጭ አደረጋሀቸው ልቤ ፈረጠች በሳቅ የኢትዮጵያን ፖለቲከኞች ቁጭ አደረጋችሆቸው ዋው ደስ ትላላችሁ እንደዚህ ንገሮቸው አንጀቴን አርሱት ክክክክ አይ ሀገራችን የረባ መንግስት ይጥፋብን
@tutiihakime3524
5 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
5 жыл бұрын
@@tutiihakime3524 ላንችም ይሁን ችርስ ክክክክ
@yonasgebreyes1810
3 жыл бұрын
ደራሲና ዳይሬክተር ፣ መላው ተዋንያን ክብር ይገባችኋል። እወዳችኋለሁ😍😍😍😍😍😍
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
5 жыл бұрын
ልብ ያለው ሸብ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ምርጦ ከስተማሪ
@mekdeswubsht1186
5 жыл бұрын
እደኔ ዘረኛን የሚጠየፍ ብቻ like ይግጨኝ
@shimetolosa5647
5 жыл бұрын
yihe zeregninat ayidelam woyi?
@ፉኖያባቱልጅ
5 жыл бұрын
@@shimetolosa5647 እኔምእፀየፉለሁ
@Lobo-Lobo
5 жыл бұрын
ጀዋርም ዘረኝ አይደለሁም... ግጩኝ አለ እኮ VOA ላይ :)
@abrahambula5040
5 жыл бұрын
Inesi bitiyi sile zeri mesimati newu quwaqi yalegni
@be8cab
5 жыл бұрын
መጽየፍ ብቻ አንገሸገሸኝ እኮ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
5 жыл бұрын
አይ ሱዳን ሀቢቢ አልገባዎትም እንዴ ይቶርጎምሎት አለ ስወደው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@melkamucord9880
5 жыл бұрын
አይ ዶኒስ፣አያልቅበት፣ ሁላችሁም በትክክሉ በብቃት ነው የምትሰሩት፣ ማንም ሰው ይህንን ፊልም መከታተል አለበት።
@selam12ful
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂. Spot on. ቀሽሩልኝ አንዲህ።
@ሲሳይነሽየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ #ምርጦቼ😍😘 እስኪ አሜን በሉ ልመሪቃችሁ #ለቤተሰቦቻችሁ የደስታ ምንጭ እንጂ የሀዘን ምክንያት አያድርጋችሁ እውነት 😘
@las3378
5 жыл бұрын
አሜንንንን
@loulouhdayed1122
5 жыл бұрын
ፍቅር የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@belyenani6370
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
5 жыл бұрын
በእዉነት ምልታዘዞች ምርጦች ናቹ ምድረ ቦጭራቃ ፖለቲከኛ የሚዘባርቀዉን እንዴት እንደሚያስጠላባቸዉ እናንተን አይተዉ ማስተዋል የሚችሉ ከሆነ የናንተን ድራማ አይተዉ እንዲህ ነን ሆይ ብለዉ ያስቡ ምናልባት ሐይምሯቸዉ ከሰራላቸዉ
@ኩኩነኝእናቴንናፋቂ-ኸ7ጸ
5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ በሰው ሀገር የምትኖሩ ያገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃቹሁ
@born2die939
5 жыл бұрын
ጨርቦሌ ዛሬ ቄሮ ላይ ነው የተነሳው።
@mekdes9004
5 жыл бұрын
I have big respect for the writer and all the actor and actress
@habeshagym4125
5 жыл бұрын
እንደዚ አይነት አባባል ቢኖር እራሱ የጨርቡሌ ነው😆😆
@bruknegussie7677
5 жыл бұрын
"ሱዳን photo" እቺ ለአብይ ናት
@hijerak5737
5 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@yerosanethiopia3115
5 жыл бұрын
Hhhhhh awo
@teddyshow5560
5 жыл бұрын
Exactly,that’s what I thought
@melkamgetachew4925
5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@mehretsofoni7094
5 жыл бұрын
Ye abyn tose wesedu weregna hula hager memratena mawerat betam yeleyayal
@jajsjwwjj30
5 жыл бұрын
መቼም ዩትዩፕ ላይ ድራማ ምንከታተለው እኛ ስደተኛች ነን. እደኔ ስደተኜች ሰላም ናቹ እስኪ ዘረኝ ነይ ያጥፋልን በሉ
@ZedZTube
5 жыл бұрын
እኔ ስደተኛዋን ሰብስክራይብ አርጊኝ ሀያቲ
@zeharaeshetu8029
5 жыл бұрын
አሚንን ድራሹይጥፋ
@usofethiopia8844
5 жыл бұрын
I hope people learn from these kinds of shows as well as entertaining them. Keep it up, guys!!!!
@wubitethiopia1113
5 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት ግን ገረመኝ መጀመሪያ ህፃኑን ወደዛ ሂድ ካለ በኋላ አላየሁትም ማለቱ ይገርማል የዘመኑን መሪ ይመስል
@ስላምስላማዊት
5 жыл бұрын
ምነው ጨርቦሌ ኩሉ ኬኛ አልክሳ ሆ ሆ 😂😂😂ሱዳን ሀቢቢ ናፍቆኛል
@meronkuma4616
Ай бұрын
This predict what happen now thanks all the team ❤❤❤❤
@rihanahashem456
5 жыл бұрын
ያግራሞት ሳቅ እስቲ እኔም ልሳቅ ሄሄሄሄሄሄሄሄሄ
@getshtube8058
5 жыл бұрын
በረካ እውቀት ሀገራችንን ጨረሳት.....
@muhabaomahire8183
5 жыл бұрын
Wow batam naw yatamachagn gin ዶክተር አብን አትንኩ
@ganzeinfache4638
5 жыл бұрын
ተወዳጅ ድራማ እንኳን ደህና መጣችው ።
@ethiopia7104
5 жыл бұрын
ካፌው የኢትዮጵያ መድረክ እስከሆነ ድረስ ቢታደስ ጥሩ ነው በተረፈ ምርጥ ነው
@alemnegni7020
5 жыл бұрын
Wow arife melekete new sew mehone bicha beki new ene yemetawete kelayi new wow
@wudadisskifle1427
5 жыл бұрын
እሄ የአብይ ስራ ነው ክክክክክ ከገባው ነውስ 😀😀😀😀😀
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
5 жыл бұрын
ጨርቦሌ የኦሮሞ አክትቪስቶችን ቁጭ ነው ያደረገሀቸው እግዛቤሄር ይባርክህ እንደዚህ ንገራቸው
@tube-hz7ix
5 жыл бұрын
ክክክ እውነትነው የምር በጣምነው የተወነው
@MuhaajirwalAnsaar1
5 жыл бұрын
ጨርቦሌ የዲሮ ስርዓት ናፋቂዎች ግንቦት ሰባት እና እሳት ቲቪን ስራ ቁጭ እሰይ እንዲህ ንገራቸው
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
5 жыл бұрын
@@MuhaajirwalAnsaar1 አይደለም በርግጥ እነሱንም አላውቅም እሱ ቁጭ ያደረገው ቄሮዎችን ነው እነጅዋር በቀለ ገርባን ለማን ለጋሶ ጊዳዳን ፅንፈኞች የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ነው ሁሉ የኛ ነው የኛ ይሁን የሚሉት
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
5 жыл бұрын
@@tube-hz7ix በጣም ገልፆአቶቸዋል
@alulanega2696
5 жыл бұрын
ምን ልታዘዞች ምርጥ ናችሁ። በ The Economist ላይ መውጣታችሁ ምን ያህል የተሳካ ስራ እየሰራችሁ እንደሆነ ያሳያል። በርቱልን። እንደዚህ እያሳቃችሁ በደንብ አስገቡልን ለምድረ ጠባብና ዘረኛ በሙሉ።
29:47
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 30
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 440 М.
32:15
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 31
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 379 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 14 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 26 МЛН
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 894 М.
31:58
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
Addis Movies
Рет қаралды 188 М.
31:45
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 33
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 533 М.
29:51
ዓለሜ 14 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 14 2019
Arada Movies
Рет қаралды 246 М.
33:04
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 27
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 435 М.
1:47:15
Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 3,5 МЛН
26:51
Min Letazez part 6 ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 6A
Addis Movies
Рет қаралды 162 М.
27:00
Min Letazez Part 14 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 14)
Addis Movies
Рет қаралды 133 М.
29:48
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
Addis Movies
Рет қаралды 516 М.
32:29
Min Letazez Part 9 ምን ልታዘዝ ክፍል 9
wondessen fentaw
Рет қаралды 12 М.
37:16
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 38
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 587 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 14 МЛН